ከሃያል ሰው ትዕግስተኛ ሰው ይሻላል በአባ ገብረኪዳን ግርማ አዲስ ስብከት ADDIS SIBKET BE ABA GEBREKIDAN GERMA

  Рет қаралды 112,674

ቤተ-ጊዮርጊስ- Bete Georgis

ቤተ-ጊዮርጊስ- Bete Georgis

4 жыл бұрын

ከሃያል ሰው ትዕግስተኛ ሰው ይሻላል
በጣም ደስ የሚል ስብከት
ቤተ-ጊዮርጊስ/Bete Georgis SUBSCRIBE ያድርጉ

Пікірлер: 283
@gagahugagahu1598
@gagahugagahu1598 4 жыл бұрын
እኝህ አባት ሲያስተምሩ የማይጠገቡ አባቶች ናቸው
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 4 жыл бұрын
ትክክል
@elsanegash9259
@elsanegash9259 4 жыл бұрын
Tikikil
@safemanak
@safemanak 4 жыл бұрын
Gagahu Gagahu 💯💯💯🙏🏾🙏🏾love them❤️
@ruthkebede9682
@ruthkebede9682 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-mw5ui6kd7h
@user-mw5ui6kd7h 4 жыл бұрын
Tikikl
@user-gu2fw9yg5u
@user-gu2fw9yg5u 4 жыл бұрын
አባየ ስዎደዎት እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜ ጤና ይስጥልን ኑሩልን በእርስዎ ላይ አድሮ የሚያስተምረን የሚገስፀን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ክብር ይግባው በእውነት የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@yefru6008
@yefru6008 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኔም ስዎደዎት
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 жыл бұрын
አሜን
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 4 жыл бұрын
ቃለሒወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አባታችን ትምርትውት 24ሰአት ቢማሩት አይጠገብም ቀርጳችሁ ላስተላለፋችሁልን ምስጋኛዬ ከልብነው❤
@ghenettesfalem676
@ghenettesfalem676 4 жыл бұрын
Zemenachu.ybark
@user-fo3tc2xl9g
@user-fo3tc2xl9g 4 жыл бұрын
አሜን ኣሜን ኣሜን
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen kale hiwet yasemalem mengesite semayen yaweriselen abaye dessssss yelale temihert wengelu egezabeher yesegen amen amen amen amen
@eyesuskirstos
@eyesuskirstos 4 жыл бұрын
ትግስትን በህይወቶ የምታስተምሩን እርሶ ኖት። ይህ ሁሉ እውቀት/ሃይል እያሎት በአለም ፊት ግን ዝቅ ማለቶ ድንቅ ነው። በረከቶ ይድረሰን
@mulufker1052
@mulufker1052 3 жыл бұрын
በርቱልን
@marywaheed5750
@marywaheed5750 3 жыл бұрын
እንደዚህ ያሉ አባት ቢበዙልን እስካሁን አንድም ጴንጢ አይኖርም ነብር ግን ምን ይደረግ አባየየየየ ሲያሰተምር እኮ አይጠገቡም ማርያምን ልቤ እንዴት እንደምተደሰሰት እኮ አባየየ የማቱሳላን እድሜ ይሰጥልን ፈጣሪ በረከታችሁ ይደርብን አባየየ በፀሎታችው ያሰቡኝ ወለተ ተንሳይ ነኝ አሜንንንን
@tigistmulugeta8536
@tigistmulugeta8536 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen. Abatachin bewunet Egizabiher abizito mistirun yigilexiliwot. Yematusalan exife edime yadiliwot. Lemrgilex kalat yaxiregnal Egizabiher bedime ena bxena yitebikiwot. Kale hiewot yasemalin. 💠💠💠⛪💒💒🌹🌹🌹🌸🌸🌸❤❤❤🇪🇹
@rakidesta2440
@rakidesta2440 2 жыл бұрын
አባታችን እንደው የእርሶን ስብከት ሳልሰማ የምውልበት ቀን የለም ሳቅ እያሉ ሲገስፁን አቤት
@shewayneshbeyens0168
@shewayneshbeyens0168 3 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin dink Abatachin nurulin Egzabhare Tibebun ena mestewalun endnoren yrdan beawnet Egzabhare emesegen betseto yasubun Enie wetemariam yftun Abyetu ykir belen maren ende belachin bzat sayhon ende Cherneth Yhunlin Amen Amen Amen 💚💛❤️💚💛❤️💛💚❤️🙏🙏🙏LeHagrachin Ethiopia ena behulu adam zer belanbet selam ena fkir ysten
@tiitinaayeetaawadolij9357
@tiitinaayeetaawadolij9357 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ሸ አመት ያኑርልን በእውነት ሁለም ዳጋገሜ የመማህረው ዬረሶ ትምህት ነው ቃለ ህውይት ያሰማልን ወደ አባታችን
@yordanostukuabo4542
@yordanostukuabo4542 Жыл бұрын
Amen amen amen be abatachin adro yastemaren egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin Kale hiwet yasemalin be selotachu asibun
@user-jp1mi1ik6y
@user-jp1mi1ik6y 4 жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን እንቆ አባታችን የሰማነው በስነ ልቦናችን ይቅርፅብን ስምተን 60.80.100 ፍሬ እንዳንፋራ ቸር ማሀሪ እግዚአብሔር ይርዳን 🙌🙌🙌💕
@amberaambera9706
@amberaambera9706 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባ በእውነት በእርሶ ለይ አድሮ የስተመርን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን ቃለ ህይውት ቃለ በረከት ያሰማልን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር የድልልን አባታችን🌾🌻👏
@user-dk2fo4lf3m
@user-dk2fo4lf3m 4 жыл бұрын
መልካም ጾመ ፍልሰታ የሰላም የፍቅር የምሕረት ያድርግልን እመ ብርሃን ታ ለምርዋን ታሳየን በዚህ ጾም ለሚስኪኖቹን ትድረስላቾው የሚደፈሩት ህጻናትን የሚታረዱቱን በውነት ያማል እናልቕስ እግዚአብሔር ሰሚ ኖው ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
@nebihabsha9243
@nebihabsha9243 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
ቃልህደወትያሰማልን፣፣አባታችንረጅምአደሜአናጤናደሰጥልን፣🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱👏👏👏💕💕
@hidatwelday2212
@hidatwelday2212 4 жыл бұрын
👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂💜💛💜💛💜💛💜💛💖💚💖💚💚💖💙💖💙💖💙💖💙💒💒💒💒💒💒💒👂👂👂👂👂👂💒💒💒💒💒
@amennigussu4846
@amennigussu4846 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባታችን የህይትን ቃል ያሰማልን
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው
@user-sf6ng9wt1i
@user-sf6ng9wt1i 4 жыл бұрын
በእውነቱ ለአባታችን ሊቀ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አባታችን በእውነት እውነትም ሊቀ እኮ ነህ የእርስዎን ትምህርት ሁሌም ባዳምጠው የማይጠገብ ነው በእውነት የማቱሳላን እድሜ ያድልዎት አባታችን። በእኔ ሞት ይሁንባችሁ የአባታችን ትምህርት ሳታዳምጡ እንዳታልፉ ጋብዣችኋለሁ አደራ ነፍስን የሚያለመልም ትምህርት ነው አደራ አድምጡ ይህን እድል እየፈለጉ ብዙዎች ያላገኙት አሉና ባለን ስዓት እናዳምጥ በሌላ በአለማዊ ነገር አናሳልፉ ቃለ እግዚአብሔር ጥቅሙን ሳናውቅ የተሸወድነበት ግዜ ይበቃል እንንቃ ንቁቁ ! ! !
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላካችን ለአባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እውነት ነወ መጠጥ በተለይ ለእኛ ሀበሾች እጅግ በጣም ጎጂ ጠላታችን በየሰፈሩ የሚከፈቱ ጥላ ቤቶችና እና መጠጥ ቤቶች ስንቱን ሰው አላማቢስ አድርጉት ስንቱን ቤት ብሩን አስጨርሱት መጠጥ እናጭፈራቤት. እነዚህ ሁሉ ከእግዝአብሄር ቤት የሚለዩን ናቸው በእውነት እግዚአብሄር በሚያውቀው መንገድ ከምጸየፋቸው እና ከምጠላቸው መጠጥ ጭፈራቤት የቡና ርከቦት እጅግ በጣም አድርጊ እጠላቸዋሎሁኝ ብታሙኑኝ ባታሙኑኝም እግዚአብሄር ያውቃል በእውነት
@user-yo1sb6tt6k
@user-yo1sb6tt6k 4 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን በሰማነው ቅዱስ ቃል መልካም የሐይማኖት ፍሬ እንድናፈራ አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
@elsanegash9259
@elsanegash9259 4 жыл бұрын
Amen
@armachehopost
@armachehopost 4 жыл бұрын
ተዛመጅኝ ልዛመድሽ
@user-gf2wu8mu4f
@user-gf2wu8mu4f 2 жыл бұрын
አባ ስወድዎት እኮ የእውነት እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያሰማልን
@kefalikeshi1062
@kefalikeshi1062 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምራችን በረከታችሁ ይደርብን ኑርልን።
@aabaaaa5003
@aabaaaa5003 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቴ ስወዶት ኑሩልኝ
@mahletzegeye775
@mahletzegeye775 3 жыл бұрын
አባ እድሜና ጤና ይስልን ይህን አጥንት የሚያለመልመውን የግዚአብሔር ቃል ደስ ቡበሚያሰኝ አደበት አስተምረውናል እግዚአብሔር አምላ አብዝቶ ይባርክልን
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwote yasmalen abatachin ye agleglote zamnoten yarsazemelen yesamanew balebonachin yasdreben
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።።
@weinshetandarge4153
@weinshetandarge4153 3 жыл бұрын
በውነቱ እሰካሁን ድርስ አንደዚህ አባት ምንጥርጥር አዲርጓ ገልጦ የሚያስተምር የለም አውነት ለመናገር ይህን አባት ሁልጊዜ ትምህርታቸው አይጠገብም እና ሁለየም በታቀርቡልን በእግዚአብሔር እንጠይቃለን አባታችን ቃለሒት ያሠማልን
@destaayalew1120
@destaayalew1120 4 жыл бұрын
አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@sooqusabya5109
@sooqusabya5109 3 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልኝ ክቡር ኣባታችን ዕድሜ ጤና ይስጥልን ፈጣሪ በጣም ጥሩ ስብከት ነው
@user-li9qn1wm2r
@user-li9qn1wm2r 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ያቆይልን አባዬ ትምህርትዎት አይጠገበም
@salmmsalmm8419
@salmmsalmm8419 4 жыл бұрын
አሜን ፫ በአባታችን አድሮ የመከርን የገሰጸን ያስተማርን አምላክ ይክበር ይመስገን ላባታችን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያኑርዎት አባ እኛም የሰማንውን የምናስተውልበትን አይነ ልቦናችንን ይግለጽልን አምላክ ማስተዋል ያድለን
@user-bd1rt3hd1g
@user-bd1rt3hd1g 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@brktitekla4219
@brktitekla4219 4 жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ እኛም የሰማኖውን በልቦናችን ያሳድርልን ኣስተዋይ ልቦና ይሰጠን ፈጣሪ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@welmikafewerki7942
@welmikafewerki7942 2 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚኣብሄር እድሜን ጤና ይስጦት ።
@user-np5dj5kt3d
@user-np5dj5kt3d 4 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይውትን ያሰማልን ጣፍጭ ቃል በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እደው ግን መንፈሳዊ ገፆችን ለምድነው የማንከታተለው ህነይ አለማዊ ነገር ቢሆን ስንትና ስንት ስው ያይ ነበር የእውነት የተዋህዶ ልጆች እረ የት ናችሁ ??
@nanyetata8071
@nanyetata8071 4 жыл бұрын
Betikikil!! On line mayet yemichilot be alem semitewal biziwech!! M er mihirochachinim bemichot bota new yemitegot!! Hizibonim tekolaw MENAFIKAN /ALEMO BELACHEW. MENAFIKANOCHIN EYOCHEW ESKI YALEMINIM HAYIMANOTAWI TILIK EWIKET SINT BERTITEW ENDE SEYIF EYESERO YIGEGALO!! 😭😭😭
@user-gu2fw9yg5u
@user-gu2fw9yg5u 4 жыл бұрын
አለን በቸርነቱ በWhatsApp ስለሚላክልን በዛ የምንከታተል ብዙዎች አለን
@tasfaayaliw1516
@tasfaayaliw1516 4 жыл бұрын
አባት ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃለ ሒወትን ያስማልን ምግብ የሆነ ቃል ነው ያስተ ማሩን
@user-np5dj5kt3d
@user-np5dj5kt3d 4 жыл бұрын
@@user-gu2fw9yg5u ኑሩልኝ ተወዳጆቸ ክፉ አይክባኝ. በጣም ደስ ይላል በዋትስአፕ ከተከታተላችሁ በርቱልኝ
@user-gu2fw9yg5u
@user-gu2fw9yg5u 4 жыл бұрын
@@user-np5dj5kt3d አሜን እህታችን አንችልም ኑሪልን የእኛ አስታዋሽ ሁላችንም በዚህ ቅድስት ተዋህዶ ሃይማኖት ያፅናን
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 3 жыл бұрын
ለአባታችን የማያልፈን የመንግሥቱ ወራሽ ያድርግልን ። እኛም ድምተን ብቻ ችርነቱ ለመንግስት ስማያትክብር የበቃን የተዘጋጀን እንድንሆን የአምላካችን ፈቃዱ ይሁንልን ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን ።
@zakyatessema9931
@zakyatessema9931 3 жыл бұрын
Amen Amen amen kale heyewote yasemalen abatachen
@user-lp7ff4rv1o
@user-lp7ff4rv1o 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ላባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@allgames7481
@allgames7481 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜፄናይስፅልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-dm8hq2jv5t
@user-dm8hq2jv5t 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን የማቱሳላን እድሜይስጥልን
@user-zk9bv5le2z
@user-zk9bv5le2z 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያት ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ያርዝምልን
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 4 жыл бұрын
Yfffffff baunete libe yemnaka termite abatachin kale hiwote yasmalen ye agelgote zemnoten yasrazamelen yesamanew balebonachin yasdrben Amen ❤❤❤👏👏👏
@user-by6nr1fi8k
@user-by6nr1fi8k 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህውት ያስማልን
@armachehopost
@armachehopost 4 жыл бұрын
ተዛምጀሻለሁ አንችም ቪዲዮ አይተሽ ተዛመጅኝ እሽ።
@tesfayemolla2906
@tesfayemolla2906 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@alebelbirhanu8984
@alebelbirhanu8984 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት መንፈስን የሚያድስ ትምህርት ነው
@misrakbereka3075
@misrakbereka3075 4 жыл бұрын
God bless you and watch over you and your family. One of the Greatest preachers of our time.
@behaylunaol8842
@behaylunaol8842 3 жыл бұрын
የዚህ እባት ፀጋ ይለያል በረከትዎ ይደርብን
@gosagosa3887
@gosagosa3887 4 жыл бұрын
ቃልህ ዮትን ያሠማ ልን በጣም የሚያ ክም ትምህ ርት ነዉ
@user-qg7pg4ud9n
@user-qg7pg4ud9n 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 4 жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው✟✟✟ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤❤
@bnietadese4356
@bnietadese4356 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ix3un4xc1n
@user-ix3un4xc1n 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃል ይህውትን ያስማልን በእድሜ በጤና ያቆየልን አሜን እኛንም በተማረነዉ መልካም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን
@talalalazemi7195
@talalalazemi7195 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@get1112
@get1112 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale Hiwet Yasemalen Aba🙏
@samsunga10saow22
@samsunga10saow22 4 жыл бұрын
Kale hiwoten yasmaln Amen Amen Amen
@mhao6229
@mhao6229 2 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 жыл бұрын
እግዚአቡሔር ይሰጥልን አባታችን
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
አባታችን በእድሜ በጤና ያቅቆይልን
@user-ze2oj5kk1g
@user-ze2oj5kk1g 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@yabsera-lc2pj
@yabsera-lc2pj 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤
@amarechbekele1477
@amarechbekele1477 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kaleheyewet Yasemalen
@eagaealo9937
@eagaealo9937 4 жыл бұрын
አባታችን ትምህርተወት አይጠገብም ሳይደክሙና ሳይሰለቹ ህዝባችን ወደመልካም መንገድ እዲህድ ሳይሰለቹ ትምህርተወትን ይቀጥሉበት አባታችን እድሜወትን እረጂም ያድርግልን አባታችንአሜን
@Tube-jv4nj
@Tube-jv4nj 4 жыл бұрын
ምሳ ፲፮፣፴፪ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@mekbebhailu9560
@mekbebhailu9560 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የማልጠግበው አባታችን
@elizabethyonas6944
@elizabethyonas6944 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!! ደስ የሚል ትምህርት ነው
@warqineshmabratu7655
@warqineshmabratu7655 3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@mediatube3914
@mediatube3914 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን እድሜና ጤና ይሰጠወት አሜን አሜን አሜን
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l 4 жыл бұрын
አሜን አባ ገብር ኪዳን የእውነት ለርስዎ ትምህርት ቃላት ያጥርኛል ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@askaleknife6615
@askaleknife6615 4 жыл бұрын
ውድ አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ዕድሜ በዕድሜ ፀጋ በፀጋ ያድልልን መድሀኒያለም ::
@hanahana5638
@hanahana5638 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥውት
@abac2092
@abac2092 4 жыл бұрын
Amen bewnt ykalu balbet semu ytmesgen yhun kalehiwt ysemalen amen kebur abatachn
@elsabethfekadu24219
@elsabethfekadu24219 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
@csrffgddggdrt4180
@csrffgddggdrt4180 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርብን በሰማነው ቅዱስ ቃል 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች እንድንሆን አምላከ ቅዱሳን ይርዳን
@tiruworkhailemariam9037
@tiruworkhailemariam9037 3 жыл бұрын
አባቴ እጅግ የላቁ የእውነተኛው የክርስቶስን መሥቀል ተሸክመው ሁሉን ትተሁ ታማኝ እረኛ ኖዎት!!! የቤተክርስቲያን መቅረዝ፣ ብሎም እጅግ በላቀ ነፍስን የሚያለመልም ያለ ፍርሀት ያለማመንታት እጅግ ድንቅ በሆነ ትምህርት የተዋህዶን ኃይማኖት የሚመግቡ ምርጥ የኦርቶዶክስ ገበሬ ወታደር አርበኛ ሊቅ መምህር በጌታ ፍጽም ቃልና ትእዛዝ የታነፁ የፀኑ እኔን የማከተል እራሱን ይናቅ ያለውን በትክክል ተግባራዊ ያደረጉና ለቀሪዎችም ምሳሌ የሆኑ ለምዕመናንም ለመንጋውም ታማኝ ትጉ እረኛ በመሆንዎ ለነፍሳችን ፍጹም መዳኛን የሚመግቡን ንቁና ጠንካራ ኢትዬጲያዊ ሐዋርያና ታማኝ እረኛ በመሆኖዎ እጅገ ኮራሁ ሁሌም በትምኅርትዎ እለት እለት እየታነጽኩ አለሁ። ለዚሁሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን!!!!!! ይንንም የነፍስ መዳኛ የሆነን የአባታችንን ትምህርት የምታቀርቡ ሁሉ እግዚአብሔር ክ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ። አሜን።
@makdesswolde3827
@makdesswolde3827 4 жыл бұрын
አባታችን።ቃለሂወት።ያሠማልን።ያገልግሎት።ዘመኖት።ይባርክልን።እዴሜና።ፀጋያብዛልን።አሜን።አሜን።አሜን።
@aabaaaa5003
@aabaaaa5003 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ይስጦት እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@selamawithabtom6991
@selamawithabtom6991 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን መንግሰተ ሰማያትን ያወርስልን!!!💠⛪🙏💠⛪🙏💠⛪🙏
@wondwosenalemu4873
@wondwosenalemu4873 3 жыл бұрын
ርጅም ዕድሜ ይስጦት ቃሉ ህይወት ነው ።
@selamtube7601
@selamtube7601 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ከቡር አባታችን የማይጠገብ ነፍሰይ የሚዘራ ትምህርት በረከት ይደርብን በፀሎትዎ ያሰቡን
@kibralemwubet1739
@kibralemwubet1739 2 жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን
@nzd6057
@nzd6057 4 жыл бұрын
Kale Hiowet Yasemalen Abatachen! Etseub Denk sebket!
@sanmbewafa1486
@sanmbewafa1486 3 жыл бұрын
ቃለሂወትይሰማልን አባታቹን አሜን አሜን አሜን
@rebecka2422
@rebecka2422 2 жыл бұрын
I was walking in darkness, nothing to harness. "Lives matter" I chanted next to a sister who made an appointment to rip out the life in her, saying it would cost her, saying he is not a lover, nowhere for the child to take cover. We chanted human rights so loud that the poor couldn't be heard, we the heard, calling common sense the nerd. The devil cheated us so easily, so weasely, so massively. The devil was not scary, the devil is all rainbows and human rights.
@saradebesay4784
@saradebesay4784 4 жыл бұрын
Amen kale eyewten yasnalen memherachen!!!
@liltya3613
@liltya3613 3 жыл бұрын
አ ሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችንን
@senayamelake7483
@senayamelake7483 4 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን
@user-he7hv4ry7s
@user-he7hv4ry7s 4 жыл бұрын
Amien qale hiwet yasemaln Abatachien Edmiena tiena ysitelen,bexelotachu hasbun Abatotachien
@iskechagetchew2701
@iskechagetchew2701 4 жыл бұрын
Kala hiwot yasmln 🤲💝⛪⛪⛪💖
@wendsenfera8436
@wendsenfera8436 4 жыл бұрын
Kalehewet yasemaln abatachin Lemitisemutim masitewaln yadlen
@azenegachhabtiazenegachhab3847
@azenegachhabtiazenegachhab3847 4 жыл бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን አባ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@almazarega8629
@almazarega8629 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
@smaretsfaye3975
@smaretsfaye3975 4 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለይወት ያሰማልን
@uaeuae8373
@uaeuae8373 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በድሜና በፀጋዉ ይጠብቅልን
@nadiyoiiihasan8218
@nadiyoiiihasan8218 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ተስፋ መንግስተሠማያትን ያውርስልን መምህር
@ethiopiaorthodox5645
@ethiopiaorthodox5645 4 жыл бұрын
ይህ ነው የመነኮሳት ስራ በጣም ግሩም ወላዷ ቤ/ን ሰው አጥታ አታውቅም ይህን ትውልድ የሚዋጅ ስብከት ነው
@addis2675
@addis2675 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሁሊም በጎጎት ነው የምንጠብቀዊት እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@asnakecheyiuhne1558
@asnakecheyiuhne1558 4 жыл бұрын
amennnn amennn amennnn kaleyowten yasemalen berktachow yedreben beownte🙏🙏
@demekdebh4982
@demekdebh4982 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህዉት ያሠማልን
@user-gi6zi7rj2p
@user-gi6zi7rj2p 3 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን
@genetyemaryamlji3665
@genetyemaryamlji3665 4 жыл бұрын
Kalehiwet yasemaln amen amen amen
@ewneta4550
@ewneta4550 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
@zenabali2846
@zenabali2846 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህውትን ያሠማልን አረጀም አድሜ ይሥጠልን
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 9 МЛН
"ሎሚ" በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ
43:28
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 87 М.
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН