No video

🔴 አዲስ ዝማሬ "መልአከ ሰላም" በመራሔ ብርሃናት ሰንበት ትምህርት ቤት የተዘጋጀ

  Рет қаралды 52,765

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

2 жыл бұрын

🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
አዲስ ዝማሬ "መልአከ ሰላም" በመራሔ ብርሃናት ሰንበት ትምህርት ቤት የተዘጋጀ

Пікірлер: 123
@benyamasfaw6001
@benyamasfaw6001 10 ай бұрын
ዑራኤል የኔ ጠባቂ መላአክ ዝማሬ መላእክት ያሰማቹ
@desetabekele8963
@desetabekele8963 2 жыл бұрын
amen amen amen 🙏🙏🙏elleleleel👏👏👏elelellellele👏👏👏elelelelelele👏👏👏💒💒💒
@betishiferw2843
@betishiferw2843 Жыл бұрын
በጣም የምወደውና ማከብረው ደብር ነው ያገልግሎት ዘመናቹን ይባርከው ደጉ መላእክት አምላከ ኡራኤል አማላጅነቱ አይለየን!!❤❤❤🙏🙏🙏
@desetabekele8963
@desetabekele8963 2 жыл бұрын
amen amen amen zimaree malaktii yasamalinii
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ጥዑመ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያጽናችኹ !👏🎚🕊
@tsiyonnegusu
@tsiyonnegusu 11 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@buziyeayala2243
@buziyeayala2243 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን እልልልልልልልልል
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልል🌿🌿🌿ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@hiwots
@hiwots 2 жыл бұрын
ተባረኩ ውሉደ መራሔ ብርሃናት....ደግሞ እመጓ ሄዳችሁ ስትዘምሩ ያሳየን
@sarazewdu1915
@sarazewdu1915 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@helenmaru2602
@helenmaru2602 2 жыл бұрын
Zemera melektn yasmlen 🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💯
@mrsha8808
@mrsha8808 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen waaqayo saagale jiireenyaa baraa bara siin yaa dhaagechisu Ameen
@zelalemmengistu1015
@zelalemmengistu1015 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!! የመዝሙሩን ግጥም ብትልኩልኝ ደስ ይለኛል።
@user-cq2mo7ps7y
@user-cq2mo7ps7y 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም የአገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን።
@absalatdaneil
@absalatdaneil 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው ደብር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@eyobagetaneh1549
@eyobagetaneh1549 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን የባርክልን በሌላ እንደምናገኛችሁም ተስፋ እናደርጋለን እግዛአብሔር ከሁላችን ጋር የሁን።
@zemaritgenatzeortodoc236
@zemaritgenatzeortodoc236 2 жыл бұрын
Eleeleeeel eleeleeeel zimare malaiktin yasemalen
@bitewasmare0707
@bitewasmare0707 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጥዑም ዝማሬ ነው። በሰንበት ትምህርት ቤት ለማጥናት ፈልገን ነበር እናም ግጥሙን ብትልኩልኝ ደስ ይለኛል።
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን የቅዱስ ዑራኤል በረከተ ይድረስልን
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 2 жыл бұрын
ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ይባርክልን🙏🙏🙏 እልልልልልልልልል ❤️🙏አሜን❤️🙏አሜን❤️🙏አሜን እልልልልልልልልል
@yalemsileshi1291
@yalemsileshi1291 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፣ የሰላም አለቃ ቅዱስ ኡራኤል ለሀገራችን ሰላሙን ያወርድልን ዘንድ ወደ ፈጣሪያችን ይለምንልን🙏🙏🙏
@begenamezmurtewahido272
@begenamezmurtewahido272 Жыл бұрын
Zemare melakt yasrmalin 💖
@antenehdmek9292
@antenehdmek9292 5 ай бұрын
Amen Amen Amen
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 2 жыл бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ዘመናችሁ በቤቱ ይለፍ የቅዱስ ዑራኤል በረከት ይደርባችሁ ይደርብን
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t 2 жыл бұрын
እሰይ እልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
@TihuneChecol
@TihuneChecol Жыл бұрын
በቤቱ ያፅናችሁ ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋና በረከቱን ያድልልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምላችሁ_
@Helene-wq8bu
@Helene-wq8bu 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ደሰ የሚልመዝሙር ነው ረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ 🌷🌷🌷🌻🌻🌻👏👏👏🌹🌹🌹🌾🌾🌾🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌼🌼🌼🙏🙏🙏💚💛❤🌸🌺💐
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ዑራኤል አመተው ክብረ በአል
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጣችሁ በእውነት በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው_
@Henoka369
@Henoka369 2 жыл бұрын
AmanAmanAman
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ልኡል እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን ያብዛላቹ በቤቱ ያፅናቹ
@aladortube1203
@aladortube1203 2 жыл бұрын
Qalehiywot yasemaln
@user-wu2ef3lz6c
@user-wu2ef3lz6c 2 жыл бұрын
ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነው በቤቱ ያጽናችሁ ነብስን እሚያለመልም ዝማሪ ዘመናችሁን ይባረከው ❤️🤲🙏❤️❤️💒💒💒❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲እልልልልልል እልልልል እልልልልል
@doniaytopia5831
@doniaytopia5831 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እህት ወንድምቸ በቤቱ ያፀናችሁ አምላከ ቅዱስ ዑራኤል
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል አጥንትን የሚአለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጊሩም መዝሙር ነው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ዑራኤል ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤✝️
@ermiyasmamo7561
@ermiyasmamo7561 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ከዚህም በላይ ለዑራኤል ይዘመርለት በምልጃዉ ያላሣፈረን ነዉና በተለይ ለእኔ የመኖር ዋስትናዬ ነዉ
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መልአከ ሰላም ወ ህይወት ኡራኤል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።አሜን አሜን አሜን
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውዶቼ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ
@alemsegedfekede9635
@alemsegedfekede9635 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤ መንበረ ልኡል ቅዱስ ማርቆስ ኆህተ መንግስተ ሰማት ሰንበት ት/ቤት ለብዙዎች ማሳያ የሚሆነውን ዝማሬ ዘመኑን ዋጅተው አቅርበዋል። እናንተም ይህን በመከተላችሁ ደስ ብሎኛል በርቱ። ብዙ እንጠብቃለን።
@chrisdana6877
@chrisdana6877 2 жыл бұрын
በርቱ
@maregmareg2190
@maregmareg2190 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት ዝማሪ መላእክትን ሀብተ ዳዊትን ያድላችሁ👏💕 *እኔም አጃቢ ብሆን ደስ ይለኝ ነበር በተለይ ከበሮ እየመታሁ🙇*
@sraself7813
@sraself7813 2 жыл бұрын
Amen amen amen 👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾🌾🤲🌷🌷🌷
@tilayewolidu9464
@tilayewolidu9464 Жыл бұрын
የሰንበት ትምህርት ቤት መዝሙር እንዲህ በእርጋታ ሲዘመር: ስለ ቅዱሳን ሲያስተምር: ሥርዐት ሲጠብቅ ምን ያህል ልብ ይመስጣል? ተባረኩ ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ!!!
@fantishworku9234
@fantishworku9234 2 жыл бұрын
ግሩም ዝማሬ ነው በርቱልን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@Habesha33
@Habesha33 2 жыл бұрын
አሜን +++++++++++++ አሜን+++++++++++++++ አሜን++++++++++++++
@user-pi7cm2bu1w
@user-pi7cm2bu1w 2 жыл бұрын
አሜን..አሜን.አሜንዝማር.መላህክትያሠማልን
@ftaw6221
@ftaw6221 2 жыл бұрын
እንካን ለ መልኣኹ ቁዱስ ዑራኤል ወርሓዊ መታሰቢያ በሰላም አደረሰን 🙏🙏🙏ዝማሬ መላክት ያሰማልን እሕት ወንድሞቸ 🙏🙏🙏🙏
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h 2 жыл бұрын
በእመብርሀን ጸልዩልኝ ወገኖቼ በሰው ሀገር በስደት ነው ያለሁት እና ስራ እየሰራሁ አይደለም። እግዚአብሔር ሲሳዬን እንዲገልጥልኝ ጸልዩልኝ በማርያም። ውይይይይይ ፭ አመት ሆነኝኮ እንደ ቀላል
@user-sl6tt1ih9e
@user-sl6tt1ih9e 2 жыл бұрын
እህታችን በመጀመሪያ በስደት ሃገር ሆነሽ ይህን የምስጋና መዝሙር ተመልክተሽ ስለሰጠሽን አስተያየት በአምላከ ቅዱስ ዑራኤል ስም እናመሰግናል። ድንግል ማርያም ታስብሽ። እኛ በምናገለግልበት ደብር ደብረ ጽጌ ቅዱስ ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን ካሉ የእግዘብሔርን መንፈስ ከሚያድርባቸው ፅላቶች መካከል ለእኛ ለሠዎች ልጆች መማፀኛ የሆኑ አሉ እነሱም የጌታችን የመድኃኒታችን የመድኃኔዓለም የእናታችን የቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም የሊቀ መላእክት ቅዱስ ዑራኤል የሊቀ ሠማዕታት ቅዱስ መርቆሬዎስ የአባታችን ፃድቁ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ የእነዚህን ታቦታት ስም ፃፊና እጣ አውጪ ከዚያም ለወጣልሽ ታቦት ተሳይ በአጭር ቀን ውስጥ ጥያቄሽ ይመለስልሻል።
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h 2 жыл бұрын
@@user-sl6tt1ih9e እግዚአብሔር ያክብርልኝ። እሺ እናንተም ወለተ ትንሳኤ እያላችሁ በጸሎት አስቡኝ
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h 10 күн бұрын
ሁላችሁንም አመሰግናለሁ። እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ እግዚአብሔር ጸሎታችሁን ሰምቶ ሀገሬ ገባሁ እግዚአብሔር ይመስገን👏 እናቱን ተማጽኖ ማን አፈረ እሰይ ደስ ብሎኛል ይሔውና አመት አለፈኝ ሀገሬ ከገባሁ
@ruhamaendale7586
@ruhamaendale7586 6 ай бұрын
እልልልልል❤❤❤
@tizitatirfe999
@tizitatirfe999 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ዑራኤል ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው
@etsegenet1178
@etsegenet1178 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🏿❤️🙌🏿 እናመሰግናለን
@haymanotalemu7601
@haymanotalemu7601 2 жыл бұрын
መልካም ወጣት ሰንበት ትምህርት ቤታችን👏👏ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 2 жыл бұрын
እልልልልልልልል አሜን አሜንአሜን
@dejenworku3675
@dejenworku3675 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@adislasti4907
@adislasti4907 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen zemare melaket yesmalen ye kedus urael beyalenbet bota Hulu yetbken le hagerchen meherten yelkelen Ameen Ameen Ameen
@sibhattube
@sibhattube 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሰ/ት/ቤቱን ያሳድግልን
@YonatanDawit22
@YonatanDawit22 2 жыл бұрын
በመራሔ ብርሃናት (ደብረ ጽጌ ቅዱስ ዑራኤል) ሰንበት ትምህርት ቤት መልአከ ሰላም ዑራኤል ወመልአከ ሕይወት /፪/ አንተ፤ ዘታስተናግር ሕፃናተ ወዘታጎስዕ ስብሐተ። ትርጕም፦ የሰላም መልአክ የሕይወትም መልአክ ዑራኤል አንተ ነህ፤ ሕፃናትን ምስጋናን የምታናግር።
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤
@tsedid308
@tsedid308 2 жыл бұрын
መራሄ ብርሃናት ዑራኤል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@henisoleyanatube3671
@henisoleyanatube3671 2 жыл бұрын
ዝማሬያቹን ዝማሬ መላእክት አድርጎ ይቀበልልን ግን አንድ ቅሬታ አለኝ ለምንድነው ሴቶች እህቶቻችንን ሻሽ ሳያደርጉ አክሊል ወይም ቆብ የሚያደርጉት ይህ የቤተክርስቲያኗ ትምሕርትም ሥርዓትም አይደለም እና ብታርሙት እላለሁ
@user-nv6dk4ne7z
@user-nv6dk4ne7z 2 жыл бұрын
Melkam na endee befekr meterarrem endat dess yelale .leketaye yesetekakle yehonal..tebarku merahawoch🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
@netsigh
@netsigh 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!! እኔ ግን እላለሁ ቆቡ የዲያቆናት ነውና ሁላችሁም የዘማርያን ቆብ (መስቀል ያለው ግንባር ላይ የሚታሰር ጨርቅ ) ብትቀይሩ እኅቶቻችን ደግሞ በተጨማሪ ከላይ እንደተገለፀው ከስር ነጠላ/ሻሽ ብትለብሱ ።
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛላቹ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-ju9gh9kp8l
@user-ju9gh9kp8l 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል 👏👏👏 ፍጻሜአችሁን ያሳምርልን እመ ብርሃን ትባርካችሁ
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 2 жыл бұрын
መላአከ ሰላም ኡራኤል ………………..) እልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን (3) 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@abbyabby607
@abbyabby607 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemare malakata yasaman 😍🙏🙏🤲❣😍😍
@adanchifikireee2779
@adanchifikireee2779 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@user-ql9cs2lh7p
@user-ql9cs2lh7p 2 жыл бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ribkasintayehu8894
@ribkasintayehu8894 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mekdelawitassefa4800
@mekdelawitassefa4800 2 жыл бұрын
💚💛❤️
@meskeremwendmagegn9289
@meskeremwendmagegn9289 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@mangalg783
@mangalg783 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛላቹ እልልልልልልልልልልልል👏👏🌾🌿❤🌿🕊
@genetaylel8784
@genetaylel8784 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በርቱ ሥወዳቹ
@sisayasfaw6197
@sisayasfaw6197 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መራሔ ብርሃናት ይጠብቅልን ።
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@danieltekle5146
@danieltekle5146 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen zmarei melaekt yasemalen
@sayizanagetachew5451
@sayizanagetachew5451 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መራሔ
@birhanedegefa2907
@birhanedegefa2907 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝመሬ መላእክትን ያሣማልኔ🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@RY-nq9ng
@RY-nq9ng 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ግን እህቶች ፀጉራቸውን የማይሸፍኑበት ምክንያትን ባውቅ ደስ ይለኛል ምክንያቱም ቤተክርስቲያናችን ጸጉራችን እንድንሸፍን ነው ያስተማረችን
@tekleshishayabraham4696
@tekleshishayabraham4696 2 жыл бұрын
ኣዉ
@danieldemeke6494
@danieldemeke6494 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@keyetadesse1534
@keyetadesse1534 2 жыл бұрын
ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን
@selamtadese9025
@selamtadese9025 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክ መድሀኒያለም
@bekatube5242
@bekatube5242 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@titialexander5803
@titialexander5803 2 жыл бұрын
Zemare meleake yasemalen Amennnnnn 🙏🙏🙏
@zemaritgenatzeortodoc236
@zemaritgenatzeortodoc236 2 жыл бұрын
Mazmur yemi lekak alegn mulu albam silki efeligalew
@tubemesi9689
@tubemesi9689 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክ ያሰማልን
@trhasmerhazion7272
@trhasmerhazion7272 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@helendereje9953
@helendereje9953 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
@footballman5580
@footballman5580 2 жыл бұрын
Yemelaekten zemari yasemalen
@Henoka369
@Henoka369 2 жыл бұрын
AmanAmanAman Zmara Melakt Yasemaln
@user-ju2tx2os3n
@user-ju2tx2os3n 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@meriiiisoiliana3965
@meriiiisoiliana3965 2 жыл бұрын
Zemarye melakten yeaslmen
@aladortube1203
@aladortube1203 2 жыл бұрын
Bezi tube mezmur lemelqeq mann new mawrat michalrw?
@eritrawiwediakeleguzay552
@eritrawiwediakeleguzay552 2 жыл бұрын
Amen
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድሞቻችን ። ወይኔ እንዴት ነው ምታስቀኑ እንደዚህ ያለው ህብረት ካየን ስንት አመታችን ነው
@bernitube8363
@bernitube8363 2 жыл бұрын
እሰይ ይበል ሰላም የሚሰጥ ድንቅ ዝማሬ
@abeba5164
@abeba5164 2 жыл бұрын
አጥንትን የሚለመልም ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን
@almasalmas8364
@almasalmas8364 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እሰይ እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@natanemethiopia9737
@natanemethiopia9737 2 жыл бұрын
ክራር መማሪያ ቻናል online በ NATANEM ETHIOPIA kzfaq.info/love/2TatjfSRyMRtrCIEnmENrQ
🔴 አዲስ ዝማሬ " ስማፀናት " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ | @-mahtot
13:41
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 13 МЛН
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 19 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
ድንቅ አድርጎልኛልዘማሪ ዲ/ን ብስራት ጨብሲ
20:06
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 255 М.