*NEW* የቅዱስ ያሬድ ዘጋቢ ፊልም | Documentary about Saint Yared | Only in Mahtot Tube

  Рет қаралды 212,634

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

3 жыл бұрын

© በማኅቶት የዩቲዩብ ቻናል ብቻ ለዕይታ የቀረበ
Ethiopian Orthodox Tewahedo Documentary Film about Saint Yared.
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for the distribution of this video.
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት
የቅዱስ ያሬድ ዘጋቢ ፊልም | Documentary about Saint Yared | Only in Mahtot Tube

Пікірлер: 284
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 3 жыл бұрын
በጣም ደስስስስ ይላል, መንፈስን ያድሳል!!! እግዚአብሄር አምላክ በቃሉ ለቃሉ እነድንኖር ይርዳን, ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን, ህዝቦቿን ሁሉ ከመከራ ይሰውርልን 🇪🇹🤲🙏
@kitessemakit
@kitessemakit 3 жыл бұрын
የቅዱሰ ያሬድ ረድኤቱ በረከቱ ይደርብን ፤ የቅዱስ አባታችንና የበፁአን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን። ይሕንን ቅዱስ ያሬዳዊ ኢትዮጵያዊ ኦርቶደክሳዊ ተዋሕዶ የሆነውን '' የቅዱስ ያሬድ ዘጋቢ '' በድርሰትና በፊልም መልክ አዘጋጅታችሁ ላቀረባችሁ ወንድሞቻችንና እሕቶቻችን ልባዊ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ የቅዱስ ያሬድን በረከት ረድኤቱን ያድለን አሜን ።
@tadessealemayehu7250
@tadessealemayehu7250 3 жыл бұрын
Amen
@elsaaragaw7744
@elsaaragaw7744 3 жыл бұрын
አሜን! የፃዲቁ የቅዱስ ያሬድ ፀጋ እና ረደኤት በረከታቸው አይለየን🙏🏾🙏🏾🙏🏾ቃለ ህይወት ያስማልን!
@user-ce5mu3qn4i
@user-ce5mu3qn4i 3 жыл бұрын
የታላቁ ሊቅ የቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን ። አባቶቻችን እድሜ ይስጥልን።
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u 3 жыл бұрын
የታላቁ አስደናቂ አስደማሚ የዜማው ባለቤት ሊቁ የፃዲቁ የቅዱስ ያሬድ ማህሌታዊ። በረከት ይደርብን !
@user-uq6lj2dt8j
@user-uq6lj2dt8j 3 жыл бұрын
amen amen amen
@meazameaza4000
@meazameaza4000 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yemariam
@yemariam 3 жыл бұрын
Amen 💚💛❤💒💐🙏🏼🙏🏼
@kitessemakit
@kitessemakit 3 жыл бұрын
አሜን ።
@user-hu8or8xw7i
@user-hu8or8xw7i 3 жыл бұрын
Amen
@amenalnadmasu9997
@amenalnadmasu9997 3 жыл бұрын
እጅግ ግሩም ዘጋቢ ፊልም! በጣም እናመሰግናለን!!! የኢትዮጵያ ባለውለታ የሊቁ ቅዱስ ያሬድ በረከት ይድረሰን!!! 🙏🏾🇪🇹💚💛❤️
@user-ch7mw1kj2u
@user-ch7mw1kj2u 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የፃድቁ የአባታችን የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ሬድኤቱ አይለየን አሜን ለአቦቶቻችንም ቃለ ህይወትም ያሰማልን አሜን በረከታቸው ይድረሰን አሜን👏👏👏👏👏👏
@yonastilahun4813
@yonastilahun4813 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@samuel0607
@samuel0607 2 жыл бұрын
ጠሸ
@user-fx3ob1ns1j
@user-fx3ob1ns1j 3 жыл бұрын
አሜን የቅዱሱ አባታችን ቅዱስ ያሬድ በረከት ረድኤት ይደርብን እናመሰግናለሁ አባቶቻችንም እድሜ ይስጥልን💒💓💓💓💓💓💓
@abebahagos5208
@abebahagos5208 3 жыл бұрын
I'm so glad to be from Ortodox Christian church, lt is blessing. Thanks God!
@elsi8538
@elsi8538 3 жыл бұрын
የታላቁ ቅዱስ ያሬድ እረዴት በረከት በሁላችን ይደር ። አባቶቻችን እናንተንም በእድሜ በፀጋ በበረከት ያቆይልን።ማህቶት ቲዩብ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያድርጋችሁ ።
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 жыл бұрын
አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫
@user-jb7lh2co9t
@user-jb7lh2co9t 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ያሬድ በረከታቸው ረድኤታቸው አይለየን አሜን አሜን አሜን አሜን
@hailegebrelgirma1855
@hailegebrelgirma1855 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ያሬድ በረከት በሁላችንም ላይ ይደርብን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-kn5xi1io8j
@user-kn5xi1io8j 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን የቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን
@user-rz1ru7bd7l
@user-rz1ru7bd7l 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያስማን ከአባታችን ከሊቁ ቅዱስ ያሬድ በርከቱ ያሳድርብን
@tigestmedhane8045
@tigestmedhane8045 3 жыл бұрын
የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን አሜን+++
@maruseboka2329
@maruseboka2329 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብርልን! 👏👏👏👏 የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን
@dnkantube_5336
@dnkantube_5336 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አባቶቻችንም በዝህ መልካም ስራ ለተሳተፋቹ ሁሉ እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋ ያደርግላቹ አሜን
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን። ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን። አሜን ፫
@yaredeshetu9388
@yaredeshetu9388 3 жыл бұрын
ስሙን ብቻ ይዤ ቀረሁ ። አባቴ በረከትህ ይደርብን
@haiat1892
@haiat1892 3 жыл бұрын
አሜን አይዞን
@gdgdbdhd6421
@gdgdbdhd6421 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ናይ ቅዱሰ ያሬድ በረኸቱን ረዲኤትን አይፈለየና ሃገርና ሰላም ይገበረልና ጎይታና መድኃኒናን ኢየሱስ ክርሰቶሰ... ማኀቶት እናመሰግናለን ለምታደርጎት አገልግሎት ::
@yonastilahun4813
@yonastilahun4813 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@asmamutakele9106
@asmamutakele9106 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ut6fi2cf6n
@user-ut6fi2cf6n 3 жыл бұрын
አሜን የቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን
@kidistadane6554
@kidistadane6554 3 жыл бұрын
የቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@tedamy1698
@tedamy1698 3 жыл бұрын
የጻዲቁ የባህታዊ ቅዱስ ያሬድ ዘኢትዮጵያ በረከቱ ይደርብን፣ ፈጣሪ በጻድቁ ጸሎት ይማረን፣ አሜን
@user-hr8wi9hu9t
@user-hr8wi9hu9t 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
የቅዱስ የታላቁና የልዩ አባታችን የቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን
@user-kt8gu9sd9p
@user-kt8gu9sd9p 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን 💚💛❤😍
@user-ts2ug6qj5d
@user-ts2ug6qj5d 3 жыл бұрын
አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብኝ በእውነት የቅደስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን አሜን፫
@yetanmenber4523
@yetanmenber4523 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የፃድቁ የአባታችን የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ሬድኤቱ አይለየን አሜን
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 3 жыл бұрын
ግሩም ነው። ቅዱስ ያሬድ በረከታቸው ይደርብን።
@elfuamenamenamenethio4534
@elfuamenamenamenethio4534 3 жыл бұрын
Mahtot wuletachu anresam amen abatachn burakewot yidresen yabatachn yekdus yared bereket yidresen betselotu yimaren slemayineger stotaw egziabher yimesgen 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@tigistyemekaellij2866
@tigistyemekaellij2866 3 жыл бұрын
የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@orionentertainment6157
@orionentertainment6157 3 жыл бұрын
የቅዱስ ያሬድ ዘጋቢ ፊልም በጣም እናመሰግናለን ስለቅዱስ ያሬድ ብዙ መረጃ እና ትምርት ሰታችሁናል
@SolomonVA
@SolomonVA 3 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ፡ እግዚአብሔር ከቅዱስ ያሬድ ረድኤትና በረከት ይክፈለን፡ ቅድስት አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን፡
@user-xj3lz5jx1j
@user-xj3lz5jx1j 3 жыл бұрын
ደሰ የሚል ተሰምቶ የማይጨገብ አቀራርብ የቅዱስ ያሬድ በረከት አይለየን 🙏🙏🙏
@Regina-ws7sp
@Regina-ws7sp 3 жыл бұрын
Nice Video. Thank you! I do not understand the language, but i like the paintings, and the music, and the Holy places very much! Greetings from Holland! Blessings!
@tadessealemayehu7250
@tadessealemayehu7250 3 жыл бұрын
Thank you we have a plan to translate it into English
@Regina-ws7sp
@Regina-ws7sp 3 жыл бұрын
@@tadessealemayehu7250 That would be lovely. Saint Yared is such a great man. I heard, they still have his wooden Cross. YES, THAT CROSS of SAINT YARED will march alongside YeshuaKing. When He comes to pick up the Holy Torah Stone-tablets in Axum. Then the CROSS of Saint Yared will follow Jeshua to JeruSalem in triumphe, good over evil. Mountains will run flat and make the road plain for the arrival of the True King. JeshuaKing will reach the hill of Golgatha, where He and Adam passed away. THERE on the hill of skull and bones, JeshuaKing will open the Tabot as the Rightful Owner. Then GODLY LOVE UNIMAGINABLE will flow out fill the whole earth, cover everything, brings light to everywhere. Then JESHUA will hold up the Torah and show the written Commandments of His Father to the whole world. The Truth will come out, finally. The whole Creation is waiting for this BLESSED REVELATION, and Saint Yared, Jesus friend, will come back and delight everybody again with his Godly music. And he will thank you all for keeping his Cross in honour. Much Love from Jesus-Dread!
@bogalew5328
@bogalew5328 Жыл бұрын
​@@Regina-ws7sp are you orthodox
@atsedemaryam7345
@atsedemaryam7345 3 жыл бұрын
የልኩ ያባታችን የቅዱስ ያራዳ አረዳ በረከት አይለየን የኢትዮጵያ አምልክ ልቆቺን ያኑርልን 🙏🙏🙏♥️♥️♥️🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹ተዋህዶን ዘላልም ያኑራት
@user-rj2ws8cx9r
@user-rj2ws8cx9r 3 жыл бұрын
የቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን ኑራኬወ ይድረሰን አባታችን
@alemstay6217
@alemstay6217 3 жыл бұрын
ቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን አሜን ኑ የተዋህዶ ልጆች የተዘጋጀ የቅዱስ ያሬድ በረከት እንመገብ በጣም ልብ ያረሰርሳል ሀገራችን ሰሌም አድርግልን አሜን💚💛❤️🙏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏🙏
@yonastilahun4813
@yonastilahun4813 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-cg6ug6re1s
@user-cg6ug6re1s 3 жыл бұрын
የፃድቁ ቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Znbabaw21
@Znbabaw21 3 жыл бұрын
የሰማታ ልጅ ደምሩኝ
@rahelhalefom1327
@rahelhalefom1327 3 жыл бұрын
አሜን የቅዱስ ያሬድ በረከቱን ጸሎቱን ይደርብን!!!
@alemzewudbekele1608
@alemzewudbekele1608 3 жыл бұрын
የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ሬድኤቱ አይለየን አሜን
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 3 жыл бұрын
እጅን በአፍ የሚያስጭን የእምነታችን ያላት የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ታሪካች ብቻ ነው። የቅዱስ ያሬድ በረከት አይለየን።
@Haregi849
@Haregi849 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን የፃድቁ የአባታችን የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ሬድኤቱ አይለየን አሜን፫
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 3 жыл бұрын
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-mt1mw1wk6y
@user-mt1mw1wk6y 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን አሜን (፫)
@getneshamare1038
@getneshamare1038 3 жыл бұрын
ቅዱስ ያረድ በረከቱ ይደርብን
@sahaykabadah6069
@sahaykabadah6069 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለዚ ያበቃቹ
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን ለኛም እዝነ ልቧታችንን ፈጣሪ ያብራልን
@kidistorsalam8620
@kidistorsalam8620 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@abri9132
@abri9132 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የፃዲቁ የሊቁ ቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
@Maypouri
@Maypouri 3 жыл бұрын
We need english (and other languages') sub please. You got to spread the faith worldwide
@mebratumarssie5937
@mebratumarssie5937 3 жыл бұрын
You are right!
@NicolauCQ
@NicolauCQ 3 жыл бұрын
Em português tbm por favor
@hannadesta382
@hannadesta382 3 жыл бұрын
ቅዱስ ያሬድ ኩራታችን በረከትህ ይደርብን🙏🙏🙏
@fikertilaye5894
@fikertilaye5894 3 жыл бұрын
Thank you for having this Historical video of Saint Yared
@haleeemhk9580
@haleeemhk9580 3 жыл бұрын
በእውነት ለአበባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱስ ያሬድ ረደት በረኩቱ ይደረብን አሜን!!!
@gideondemissie8714
@gideondemissie8714 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የአባታችን የቅዱስ ያሬድ በርከት ይደርብን።
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l 3 жыл бұрын
አሜን ፫ የቅዱስ ያሬድ በርከት ይደርብን ለአባቶቻችን ለሊቃውንታት ቃለ ህይወት ያሰማል💒🌿🌿🌿
@yonastilahun4813
@yonastilahun4813 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@musammadmusammad4092
@musammadmusammad4092 3 жыл бұрын
አባታችን ቅዱሥ ያሬድ በረከት እሬድኤቱ ይድረሠን አሜን ቅዱሥ ያሬድ አባታችን ለንሥሐ ሞት አብቃኝ አሜን🤲🤲🤲 ሐገራችንን ጠብቅልን አሜን🤲🤲🤲 አባቶቻችን ቃለ ሒወትን ያሠማልን አሜን በረከታችሑ ይድረሠን አሜን🤲🤲🤲
@rgbekahsay9771
@rgbekahsay9771 3 жыл бұрын
እግዝአብሄር ከበረከቱ ያሳትፈን
@masiylove4635
@masiylove4635 3 жыл бұрын
በአባቶቻችን ጾለት የፅናች አገር ቅድስት አገር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር የአባታችን የቅዱስ ያሬድ በረከት አይለየን አሜን💒👑👑♥️♥️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏👏👏👏
@user-jq9er3ke9t
@user-jq9er3ke9t 2 ай бұрын
በእውነት በረከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን ቅዱስ አባታችን❤❤
@Henoka369
@Henoka369 3 жыл бұрын
አሙአን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅድስ ይሬድ በርክታችው ይድርብን
@user-tl2iu6rp3f
@user-tl2iu6rp3f 2 ай бұрын
የአባታችን የቅዱስ ያሬድ በረከት ይድርብን
@mayafeleke1642
@mayafeleke1642 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yesamalen 👏
@user-sc6pf7mu4p
@user-sc6pf7mu4p Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የእውነት ምን ማለት እዳለብኝ አላውቅም የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሰያሬዲ በረከት በሁላችንም ላይ ቃለህይወትያሰማልንየእውነትምንማለትእዳለብኝአላውቅምየቅዱሳንአምላክእግዚአብሔርይመስገንየቅዱሰያሬዲበረከትበሁላችንምይይዲርብን ❤❤❤❤
@sarehsareh8209
@sarehsareh8209 3 жыл бұрын
የታላቁ የቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን አሜን(፫) አምላኬ ሆይ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ስላደረከኝ አመሰግንሀለሁ👏
@daniture3262
@daniture3262 Жыл бұрын
የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@shewaayalew144
@shewaayalew144 3 жыл бұрын
አባቶቻችን ቃለ ሂወት ያሰማን የቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን 🙏🙏🙏
@Znbabaw21
@Znbabaw21 3 жыл бұрын
ቻናሌን ተቀላቀይ
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እሄን ድንቅ አባት የዜና የቅኔ የመሀሌት ሰው ስለሰጠን በጣም እናመሰግናለን ድንቅ ድንቅ ነው
@user-vc4jv9eb1l
@user-vc4jv9eb1l 3 жыл бұрын
የሊቁ ቅዱስ ያሬድ በረከት እረደኤት ይደርብን አሜን ይኸንን ዘጋቢ ፊልም ለመስራት የወጣችሁ የወረዳችሁ የደከማችሁ አባቶቼ እናቶቼ ወንድም እህቶቼ ሁላችሁ ላቅ ያለ ምስጋናየ ይድረሳችሁ ዋጋችሁን ሰማያዊ ያድርግላችሁ የቅዱስ ያሬድ በረከት እረደኤት ለዘላለም አድሮባችሁ ይኑር አሜን
@yohabefantaye3652
@yohabefantaye3652 3 жыл бұрын
በጣም ግሩም የሆነ አቀራረብ ነው፤ ክብር ይስጥልን በረከቱም ከሁላችን ጋር ይሁን።
@buziyeayala2243
@buziyeayala2243 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@user-gj5bq2ku3k
@user-gj5bq2ku3k 3 жыл бұрын
የአባታችን የቅዱስ የያሬድ በረከቱ ይደርብን
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ አባቶቻችን ውንድምችችን ቅዳስ ያራድ በርከቶ ያደርብንአሜን
@zeroto2347
@zeroto2347 3 жыл бұрын
Kalehiwet yasemaln
@sebleeyas9256
@sebleeyas9256 3 жыл бұрын
በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የቅዱስ ያሬድ ረድኤትና በረከቱ በምናምን በእኛ በህዝበ ክርስቲያኑ ላይ ይሁን አሜን ፫
@slama.1235
@slama.1235 2 жыл бұрын
የአባታች የታላቁ ቅዱስ ያሬድ ረድኤቴ በረከቱ አይለየን አሜን፫
@yehualashetabebe939
@yehualashetabebe939 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ለኢትዮጵያ ፈጥሮ የሰጣትን እግዚአብሔር ን አመስግናለሁ በማስከተልም ይህንን ዘጋቢ ፊልም ላዘጋጃሁት የላቀውን ምሥጋናዬን ከልብ አቀርባለሁ. ልፋታችሁንና ድካማችሁን ቆጥሮ ያማረውን ፍሬ ለማየት ያብቃን
@tadessealemayehu7250
@tadessealemayehu7250 3 жыл бұрын
Amen
@gjxghijc64
@gjxghijc64 3 жыл бұрын
Pk9p90
@gjxghijc64
@gjxghijc64 3 жыл бұрын
Ķķ000p
@gjxghijc64
@gjxghijc64 3 жыл бұрын
Ñ Ķ#ĺ0 0 is
@gjxghijc64
@gjxghijc64 3 жыл бұрын
00
@engdaworkadamu5429
@engdaworkadamu5429 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-xg8wz7ge2v
@user-xg8wz7ge2v 3 жыл бұрын
አሜን ፫ ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ይክበር ይመስገን
@user-tk4mm8zt7s
@user-tk4mm8zt7s 2 ай бұрын
እምዬ ተዋህዶ ምስጢርሽ ጥልቅ ነው አባቴ ቅዱስ ያሬድ ሆይ በረከትህ ይደርብን
@alambekallah7541
@alambekallah7541 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቅዱስ ያርድ በረከቱ ይደርብን እኳን አደረሰአችሁ
@user-uj6bg9ni2l
@user-uj6bg9ni2l 2 жыл бұрын
የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ለሁላችን ይደርብን
@sgxgfdhfg4116
@sgxgfdhfg4116 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የ ቅዱስ ያሪድ በረከታቸው ይደረሰን አባታችን
@haiat1892
@haiat1892 3 жыл бұрын
ቃለህወይት ያስማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@fikirbekele3051
@fikirbekele3051 3 жыл бұрын
ግሩም ነው!!! ለቅዱስ ያሬድ ይሄ ሲያንሰው ነው ገና ብዙ እንጠብቃለን፡፡ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@user-fl5wz1ey8m
@user-fl5wz1ey8m 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ላርገኝ አምላኬ ክቢርና ምስጋና ቃለህወት ያሰማልን በርከቱ ይድርሰን አሜን🙏🙏🙏👏👏👏👐👐👐
@user-ug9jy8dj7v
@user-ug9jy8dj7v 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን 🙏🙏🙏💚💛💝💐
@KsKaa-yn5jh
@KsKaa-yn5jh 11 ай бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው ልእል እግዚአብሔር ይመስገን ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ ከፃድቁ አባቴ ቅዱስ ያሬድ በረከት ይደረን አሜን አሜን አሜን አባቶቼ እንደምን ታድላቹሁ ነው ግዝያቹሁ በዝ የምታሳልፉ አየ መታደለ
@selamawitnegash6829
@selamawitnegash6829 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን
@makida9908
@makida9908 3 жыл бұрын
የፃድቁ በረከት ፀሎት አይለየን!
@edenwerkye5723
@edenwerkye5723 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ነው የቅዱስ ያሬድ ረድኤት በረከት አይለየን በፀሎቱ እግዚአብሔር ይማረን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
@wondesenabebaw2683
@wondesenabebaw2683 3 жыл бұрын
በረከቱ ይደርብን አሜን ወስብሀት ለእግዚአብሔር
@semhalzetewahdo5617
@semhalzetewahdo5617 3 жыл бұрын
ኣባቴ ቅዱስ ያሬድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ብርሃን በረከት ይደርብን አሜን
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@samuelwolde2358
@samuelwolde2358 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የቅዱስ አባታችን ቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን፡፡ ከቅዱስ ያሬድ ዘመን ጀምሮ እሰከ ዛሬ እተደረገ ያለው ምህላ በታኅሣሥ ብቻ ሳይሆን በአሥራ ሁለቱም ወራት የመጀመሪያዎቹ ሰባት ቀናት እተደረገ ነው ያለው፡፡ እርማት ብታደርጉበት
@tadessealemayehu7250
@tadessealemayehu7250 3 жыл бұрын
ሳሙኤል በጣም እናመሰግናለን ትክክል ነህ ነገር ግን እኛ የቀረብነው ከታህሣሥ 1 - 7 በተደረገው ምህላ እና ጸሎት ምክንያት የቅዱሰ ያሬድ ዜማ ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት የዋለበት ቀን ለማንሳት ስለሆነ ነው እንጂ ጸሎቱ በ12ቱም ወራት ወር በገባ 1-7 ነው፡፡
@00infinity39
@00infinity39 3 жыл бұрын
የቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን:: ይህንን ዘጋቢ ፊልም የሰራችሁትን እግዚአብሔር የስራችሁን ዋጋ ይክፈላችሁ, የእውነት ፀጋውን በረከቱን ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ..እንደዚህ አይነት ጥርት ያሉ ሌሎች ስራዎችንም እንጠብቃለን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@tadessealemayehu7250
@tadessealemayehu7250 2 жыл бұрын
አሜን
@destawfentaye8819
@destawfentaye8819 3 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን
@jeromtekeste3406
@jeromtekeste3406 Жыл бұрын
የኣባታችን ቅዱስ ያሬድበረከቱ ኣማላጅነቱ ኣይለየን
@user-ii1bb6si9x
@user-ii1bb6si9x 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንለዚህ ቀን እና ለዚህ ስዓት ላደረሰን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን ቅዱስ ያሬድ ረድኤት በረከታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን🙏🙏🙏
@woinshetadamu1210
@woinshetadamu1210 3 жыл бұрын
እጅግ ውብ ድንቅ ፕሮግራም ይህን ዝግጅት ላዘጋጃችሁ ሁሉ እናመስግናለን። ክብር ይስጥልን በረከቱ ይደርብን !!!
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 24 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 5 МЛН
የሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ፊልም / ye sematu qdus estifanos film
1:40:56
ገዳማዊ TUBE / Gedamawi ቲዩብ
Рет қаралды 43 М.
Amharic audio bible:The book of proverbs (መጽሃፈ ምሳሌ)
1:51:02
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН