#0040

  Рет қаралды 50,089

TEDEL TUBE

TEDEL TUBE

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @tedeltubeethiopia
📚[👇ሙሉ መፅሐፍ 👇 ]
👉 አስብ እና ሃብታም ሁን • #0060 📚[👉ሙሉ መፅሐፍ] አስብ ...
👉 የውስጠ ህሊና ሃይል • #0095 📚[👉ሙሉ መፅሐፍ]የውስጠ...
👉 ሰዎችን የመግባባት ጥበብ • #0129 📚[👉ሙሉ መፅሐፍ] ሰዎችን...
👉 የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ • #0100 🔴📚[👉ሙሉ መፅሐፍ] የብል...
🇪🇹[ቁልፍ ምስጢር ]ለአሸናፊነት መገዛት ሙሉ ድምፀ መፅሃፍ ክፍል አንድ you can win Full Audiobook Part 01 አንባቢ ቴዎድሮስ ካሳሁን ተክሌ #tewodroskasahuntekle
0:00 እንደ መጠቆሚያ
3:07 መቅድም
8:49 ምዕራፍ አንድ፡ የአመለካከት ጠቀሜታ
37:47 ምዕራፍ ሁለት፡ በጎ አመለካከትን የሚገነቡ 8ቱ ደረጃዎች
42:42 ደረጃ 1፡ አትኩሮትን መቀየር በጎ ነገሮችን መፈለግ
51:33 ደረጃ 2፡ አሁኑኑ ተግባራዊ የማድረግ ልምድን ማዳበር
56:41 ደረጃ 3፡ አመስጋኝ የመሆን ልምድን ማዳበር
59:44 ደረጃ 4፡ ሁሌም በተከታታይነት ለመማር መትጋት
01:22:17 ደረጃ 5፡ ለራስ ከፍተኛ ግምት የመስጠትን ልምድ ማጎልበት
01:29:44 ደረጃ 6፡ ከፀለምተኛ አስተሳሰቦች መራቅ
01:39:15 ደረጃ 7፡ መሰራት የሚገባቸውን ነገሮች በውዴታ መሥራትን መማር
01:40:04 ደረጃ 8፡ ቀኑን በበጎ ነገር መጀመር
01:46:19 ምዕራፍ ሦስት፡ስኬት
01:49:08 ስኬት ምንድነው?
01:55:05 የማሸነፊያው መስመር
01:59:56 መሰናክሎችን ማለፍ
02:01:13 ስኬትን እንዴት እንለካዋለን
► new video • #0058 ለአሸናፊነት መገዛት ... part 3
►►►►►►►► THANKS FOR WATCHING ◄◄◄◄◄◄◄◄◄ ► AND DON'T FORGET TO LIKE COMMENTS AND SUBSCRIBE!
Welcome!!! TEDEL TUBE infotainments channel our aims to give priority to individual construction in any of the entertaining and educational events that it raises. We aim to create a vibrant, stimulating community for a motivated community by inviting a variety of individuals' experiences, professional advice, and inspiring speakers from a hopeful, inspiring, inspiring, and effective way to be successful in any field of endeavor.
Tedeltube was founded by Tewodros Kassahun Tekle, a well-known programmer and presenter in various media outlets. He has also been presenting the game show on popular Ebs TV for 56 consecutive weeks in a unique and entertaining way, including his experience as a radio program producer and presenter (Genet Nigatu Art Promotion in collaboration with 96.3 fm radio station). After working for a while on the spiritual content show hosted by the editor-in-chief and host, he has been away from the media for some time due to his involvement in other fields of work, which is now popular on the popular Fana Broadcasting Corporation's talented vocal competition Fana Lamrot. He is working as a host. We have a lot of new content to be included in this channel, but we are working hard to ensure that we do not miss anything, including the talk show, game shows, audiobooks, and various tv shows that we have included. Self-development is our primary focus.
Become a family by subscribing to our KZfaq channel tedel tube yours and I.
Fana Television | Nahoo TV | Kna TV | Kana drama | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | ENN Television | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Dana drama | Welafen drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | JTV Min Addis | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch, EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez| Ethiopian Comedy |Jossy In The House Show Kana tv, Kana drama, EBS TV, Jtv ethiopia, New Ethiopian music, New Ethiopian movie, Hope music ethiopia, Gursha tube, Entwawekalen, Zemen drama, Dana drama, Welafen drama, betoch, minew shewa tube, Sodere tv, Arada movies1, Official Teddy Afro, ESAT TV, Ethiopia, Addis neger, CNN, BBC, Ethiopia, Senselet drama, Helen bedilu tube, new Amharic Drama, Voa Amharic, Tenaadam, Ethio times, Ethio now, Zehabesha, Hiber Radio, BBN Radio, Admas Radio, Yoni Magna, Dire Tube, Mogachoch,

Пікірлер: 55
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 жыл бұрын
RICH DAD POOR DAD ሃብታም አባት ደሃ አባት Full Amharic audiobook 🎧 👇 📖kzfaq.info/get/bejne/h9mjabVm1rHXgmQ.html
@rehobotdriverstrainingcenter
@rehobotdriverstrainingcenter 2 жыл бұрын
የሚገርም ትእግስት ያለህ ሰው ነህ አንድ ነገር ግን ማወቅ ያለብህ እየተጠቀምንበት እንደሆነ ነው ስለዚህ በርታ
@ethio7104
@ethio7104 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው። አናመሰግናለን ይህን የመሰለ ለአምሮ ምግብ የሆነ መጳሀፍ ጊዜህን ጉለበትህን ሳትሰስ ሰላቀረብክልን በጣም thank you የሚገርመው ግን ህዝባችን ጊዜውን እና ገንዘቡን የሚያጠፋው ያማይጠቅሙንን ተሳዳቢ አና ከፋፋይ አክቲብስቶች ላይ ነው ይሄን ያልኩበት ምክንያት የዚህን ቪዲዮ ቪው አይቼ ነው
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 3 жыл бұрын
እውነት ብለዋል ወዳጄ ሁላችንም የበኩላችንን የግለሰብ ሃላፊነታችንን ስንወጣ አንድ ቀን ይህ ሁኔታ ተለውጦ እናያለን ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ እርሶም ጊዜዎትን ወስደው ስላዳመጡኝ እና አስተያየትም ስለፃፉልኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏
@temesgenhabitemariam967
@temesgenhabitemariam967 3 жыл бұрын
በትክክል የተሰማኝን የገለፀ ኮሜንት ነው !
@haftukalayu9641
@haftukalayu9641 2 жыл бұрын
ኣዎ ጥሩ ነገር ሰዉጋ ተሎ ኣይደርስም ከ 10 ወር ቡሃላ ቢሆንም ኣሁንም ስለ ሰማሁት ደስ ብሎኛል
@biniammehari
@biniammehari 3 жыл бұрын
በጣም አስገራሚ መፅሀፍ ግሩም አተራረክ ጋር ።ዋጋ ከፍለህ ይሄን ሁሉ ሰአት በትክክል ተጠንቅቀህ ላነበብከው ወንድማችን ቴዲ አክብሮቴ ከፍ ያለ ነው
@haftukalayu9641
@haftukalayu9641 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ መፅሐፍ ነዉ ደጋግሜ ነዉ ያዳመጥኩት ክፍል ሁለት ይቀጥላል በተለይ ሳዉዲ ያላቹ ጓደኞቼ በጣም ይጠቅማቹሃል ፡ ኣስቡና ሃብታም ሁኑ፡፡
@abebayegle1495
@abebayegle1495 2 жыл бұрын
መጽሃፉ ዋነው ኮፒ የት ይገኛል
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 4 ай бұрын
ዋዉ የሚገርም መፅሐፍ ነዉ ቴዳ እናመሰግናለን ❤
@sprituallife2403
@sprituallife2403 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነገር ነው የጀመርከው ነገር ግን በpart part ብትከፋፍለው አሪፍ ነው።
@s.m9362
@s.m9362 Жыл бұрын
Legna slemtadergow tiret betam kelib amesegnalow God bless you all time
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 2 ай бұрын
ከአመት ቡሀላ ተመልሸ እያዳመጥኩ ነዉ በእዉነት ቴዳል በጣም ነዉ ክማመሰግነዉ በጣም ጠቃሚና አስተማሪ መፅሀፎችን በደብ ተዘጋጃተህ ስለምታቀርብልን ።
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 2 жыл бұрын
የ subscribe ወሰን ባይኖረዉ ኖሮ ይህ ቻናል ሁሌ አደርገዉ ነበር። የማንበብ ጥሜን የሚቆርጥልኝ ምርጥ የሃሳብ ፍሰት የያዘ አቀራረብ! ድንቅ አቀራረብ ነዉና እግዚሄር ይስጥልኝ።
@engdaworktsegawu
@engdaworktsegawu Жыл бұрын
በጣም
@abenezergetachew6373
@abenezergetachew6373 3 жыл бұрын
ድምጽህ ደስ ኢላል እናመሰግናለን በታም
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አቤኔዘር 🙏
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@keberunine4675
@keberunine4675 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ምርጥ
@bolereviewstudio2020
@bolereviewstudio2020 2 жыл бұрын
Tedye May God bless you! This Audio book reset the whole of my life and Way of thinking!!!
@yonasbekeleregassa4297
@yonasbekeleregassa4297 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ጅማሬ ነዉ ። በተለይ ከታች ያስቀመትከው ማጣቀሻ ተመችቶኛል
@yonasbekeleregassa4297
@yonasbekeleregassa4297 3 жыл бұрын
የነፃነት ዕዳ የሚለው የዶክተር ማይልስ መፃሕፍ ብትጨሪሰው ጥሩ ነው የሚል አስተየት አለኘ ።
@amatuallah2023
@amatuallah2023 2 жыл бұрын
ዛሬም ደጋግሜ እያደመጥኩ ነዉ መፅሀፉን አንዴ ጨርሸዋለሁ በጣም ምርጥ ነዉ ደጋግሞ ቢነበብ አይሰለችም ከልብ እናመሰግናለን ዘንድም ቴድ
@user-jy7iq8pr1d
@user-jy7iq8pr1d 2 жыл бұрын
ጎበዝ እናመሰግናለን ደግሞ ድምፅ ሞገስ ያለው ነው ሲያምር
@amatuallah2023
@amatuallah2023 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ከልብ እናመሰግናለን ጥሩ አቀራረብ ነዉ በርታ መፅሀፉን በጣም ወድጄዋለሁ 196 ገፅ ደርሻለሁ በነበብነዉና በሰማነዉ አላህ ተጠቃሚ ያድርገን
@rawdaabas107
@rawdaabas107 3 жыл бұрын
ሰንት ግፅ ነው???
@selemundemeke6990
@selemundemeke6990 Жыл бұрын
እኔ መፅሓፉ ብጣም ብዛ ግዜ ሰምቸዋለው ብጣም ድንቅ የሆነ መፅሓፉ ነው ። ለመግዛት ፈሊጊ ነበር እንዴት አገኝዋለዉ ብትተባበርኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ
@abdulbeshirhassen1023
@abdulbeshirhassen1023 2 жыл бұрын
ቆንጆ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው። እና በርታልኝ! ቢቻልክ heal your body የሚለውን መጽሐፍ ብታቀርብልን እጅግ በጣም ደስ ይለኛል!!
@temesgenhabitemariam967
@temesgenhabitemariam967 3 жыл бұрын
Ejig betam new yetetekemkut GOD BLESS YOU!
@akiashiferawshiferaw4491
@akiashiferawshiferaw4491 2 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ 🙏
@sasfaw137
@sasfaw137 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@romtur1595
@romtur1595 2 жыл бұрын
ተባረክ በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው።
@fitsumfitse1389
@fitsumfitse1389 3 жыл бұрын
thanks betam tedo for your time.
@meklittaye7958
@meklittaye7958 2 жыл бұрын
Ye mesehaf mirchachu betam des yilal dimsihm endezaw enesegnalen
@user-nz8st1lz5j
@user-nz8st1lz5j 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@kaliilrammeto4540
@kaliilrammeto4540 2 жыл бұрын
Thank you so much bro
@thebabel-mandebproject2170
@thebabel-mandebproject2170 2 жыл бұрын
Thanks 🙏
@samrawitmamaru4461
@samrawitmamaru4461 2 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@emmanuelrinaldi1703
@emmanuelrinaldi1703 3 жыл бұрын
ቀኔን የምጀምረው :በዚሕ መፀሐፍ ትረካ ነው!!! ከልብ አመሰግናለሁ.......
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 жыл бұрын
አዲስ ተለቀቀ the magic of thinking big 👇 በትልቁ ማሰብ the magic of thinking big full Amharic audiobook 🎧 📖 kzfaq.info/get/bejne/osdgnNhnr8DRqnk.html
@senayetbekele6172
@senayetbekele6172 2 жыл бұрын
Wowwwwww
@belaytube8613
@belaytube8613 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም
@anutube8182
@anutube8182 2 жыл бұрын
Kalbe enamesagenalan wademachin
@Dagnachewshitaw2
@Dagnachewshitaw2 2 жыл бұрын
Many thanks! long live! keep it up! " the power of self disciple " by Brian tracy
@user-lm5zl6lf5n
@user-lm5zl6lf5n 2 ай бұрын
❤❤❤
@user-ck2li5lq8z
@user-ck2li5lq8z 2 жыл бұрын
Thanks
@selemundemeke6990
@selemundemeke6990 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው ። መፅሓፉ እንዴት ማግኝት እችላለሁ አመስግናለሁ
@yonasbekeleregassa4297
@yonasbekeleregassa4297 3 жыл бұрын
Good job go on
@senayetbekele6172
@senayetbekele6172 2 жыл бұрын
Wowwwwwwwww
@tesfayamanuel1466
@tesfayamanuel1466 2 жыл бұрын
How can I audio book the power of now in amharic ? Thank you for your free service
@user-sl2il9fd7s
@user-sl2il9fd7s 2 жыл бұрын
10Q
@elsabetgurmessa1981
@elsabetgurmessa1981 2 жыл бұрын
Batam amsgnalw
@zebibahusain2988
@zebibahusain2988 2 жыл бұрын
ይህ መፀሀፍ ሣኡዲ ይገኛል ?
@ChalaMosisa1bestsong
@ChalaMosisa1bestsong 3 жыл бұрын
𝕋𝕙𝕒𝕟𝕜 𝕪𝕠𝕦 𝕓𝕣𝕠𝕥𝕙𝕖𝕣 𝕡𝕝𝕖𝕒𝕤𝕖 𝕔𝕠𝕟𝕥𝕚𝕟𝕦𝕖 𝕥𝕠 𝕥𝕣𝕒𝕟𝕤𝕝𝕒𝕥𝕖......
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 113 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 39 МЛН
የስኬታማነት ስነ-ልቦና : Success through Positive Mental Attitude!
4:11:38
የብራና ገፅ - Page of Birana
Рет қаралды 12 М.
Oi Oi Oi & E E Ei Meme Looking For a Girlfriend
0:26
Mischief time
Рет қаралды 39 МЛН
НАЛЕТЕЛ НА БРАТА САНИ🧨
0:36
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 344 М.