01

  Рет қаралды 81,925

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Жыл бұрын

የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2023

Пікірлер: 295
@senaitabate3275
@senaitabate3275 Жыл бұрын
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ። በ 70ዎቹ መጨረሻ አከባቢ ይመስለኛል ጉለሌ ቤተል መካነ ኢየሱስ ልያገለግል ወደ መድረክ ሲወጣ ጉባዔው በዕልልታ እና ጭብጨባ ስይጅበው ክብር የምገባው ለእግዚአብሔር ብቻ ነው ብሎ ተመልሶ ተቀመጠ ። ስለዚህ ዛሬም አድራሻው በመስቀሉ ሥር ነው እግዚአብሔር ይመሰገን። እንዴት ጌታ እንደሚያኖር እኔም ምስክር ነኝ ጌታ ዘመንህን ትውልድህን ይባርክ። ይበልጡንም ከዚያኛው ዘመን ይልቅ ዛሬ እንትጋ ጌታ በደጅ ነው።
@glorytube5977
@glorytube5977 Жыл бұрын
ንግግር ከህይወት ሲወጣ እንዴት ይጣፍጣል :: ብዙ ቃል ሳይደርድሩ የሰው ልብ ውስጥ የሚገባ የልጁ መልክ ያለው ህይወት : ሳያብራሩ ግርግር ሳይፈጥሩ ዝም ብለው የሚኖሩት ክርስትና እንደ አንተ አአይነትም አባቶች ጌታ ስለሰጠን ጌታ ይባርክ::
@selamawitchanyalew2605
@selamawitchanyalew2605 Жыл бұрын
ምክርህ በጣም ጠቃሚ ነው ቸርች የማዬመስል ቸርች ከነጩህቱ ፣እስከ መብራቱ ጌታ ያንቃን
@Eyerusalem_wagaye
@Eyerusalem_wagaye Жыл бұрын
በዚህ ምስክርነት በጣም ነው የተባረኩት❤አሜን እውነት ነው።ኢየሱስን በማመን በጽድቅ መንገድ ከሄድን፦ 👉እግዚአብሔር ምንም በሌለበት ፈጥሮ ያኖራል። 👉እግዚአብሔር ትንሹን ነገር በማብዛት ያኖራል ። 👉እግዚአብሔር ያለንን ነገር እንዳያልቅ በማድረግ በበረከት ያኖራል ።
@amengutema3667
@amengutema3667 Жыл бұрын
Ameen Ameen
@mahletdereje7092
@mahletdereje7092 Жыл бұрын
Amen
@meer6395
@meer6395 Жыл бұрын
Amennnn
@hery731
@hery731 Жыл бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤
@JesusisthewayJesusisthelife
@JesusisthewayJesusisthelife Жыл бұрын
Ameen❤❤
@liyuminte-ov2dh
@liyuminte-ov2dh Жыл бұрын
ታምዬ ባንተ ያልተባረከ የለም ለመውደዴ ቃላት የለኝም ያንተን መዝሙር ያለእንባ አልችልም እድሜና ጤና ላንተ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን የማመስግነው ሁሌም ቅሬታዎች ስልአሉት ነው ክብርና ምስጋና ለዘላለም ለእሱ ብቻ ይሁን አሜን ጌታ የሁላችንንም የልብ አይን አብራልን ስሚ ብቻ ሳይሆን አድራጊም ያድርገን ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏👏🙏💜 እናመስግናለ እህት ትእግስት !!!🙏♥️ Can't wait to see part two
@mahletdereje7092
@mahletdereje7092 Жыл бұрын
Me too can't wait
@dhdhdhxhselamselamprofecer8451
@dhdhdhxhselamselamprofecer8451 Жыл бұрын
ፖስተርዬ ጌታ የባርክህ በጣም ውድድድድድድ ነው የማደርግህ ባለቤትህና ልጆችህም በኢየሱስ ስም የተባረኩ ይሁኑልህ ቲጂዬ አንቺንም ቤተሰብሽንም ጊታ አብዝቶ ይባርካችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@woderehordofa2440
@woderehordofa2440 Жыл бұрын
ጌታ በቅርብ ይመጣል ሩቅ አይደለም እባካችሁ ንቁ ጌታ ስሙጣ ከቦታችን እዳያጣን ፓስቴር ዘማር ጌታ አብዝቶ ይባርካት.ቲጅዬ ጌታ ይባርክሽ❤❤❤
@tirulegesse8207
@tirulegesse8207 Жыл бұрын
እናንተ የአባቴ ብሩካን ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ በርቱ
@fikeralemu4290
@fikeralemu4290 Жыл бұрын
እረጅም ዕድሜ ይጨምርልህ ባንተ በጣም በብዙ ተባርከናል!!
@user-lm9uz4rp1n
@user-lm9uz4rp1n Жыл бұрын
እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጥልኝ ፋስተር እንዎደህልን.. ቲጅ ዛማንሽ ይባረክ.. ታባረክ ❤️❤️❤️👏👏👏
@Azt189
@Azt189 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ! እውነት ነዉ "ምክር በሰው ልብ እንደ ጠሊቅ ውኃ ነው፤ አእምሮ ያለው ሰው ግን ይቀዳዋል።” ምሳሌ 20፥5
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
❤ባባዬ ውድድድድድነው የማደሪግክ የእኔ እንቁ አባት ርጀም እድሜ ከጤና ጋር ኑሪ ከእነ ቤተስቦችክ❤ እግዚአብሔር አብዛቶ ይባርክህ ፓስተር ታሜ
@alemneshaleto6032
@alemneshaleto6032 Жыл бұрын
በርግጥ ጌታን አመሠግናለው ፓሰተር ጌታ ይባርክህ በትክክል ሰላየኸው ነገር ደግሞም በግልፅ ሰለተናገርክ ዘመንህን ይባርከው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hywate
@hywate Жыл бұрын
ጌታ በደጅ ነዉ የመሸረሻዉ ዘመን ስለሆነ እየባሰ እንጂ እየቀረ የሚሄድ አይመስለኝም። ድንቅ የሆነ ምስክርነት ነዉ ዘመኖት ይባረክ።
@masaratbanti9106
@masaratbanti9106 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ዘምንህ ይለምልም አባቴ ዕድሜ ከጤና ጋር ይብዛልህ።
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t Жыл бұрын
አሜን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን በቂና ከበቂም በላይ ነው ብቻውን ያድናል:: አሜን ኢየሱስን መከትል ያዋጣል ኢየሱስ ያድናል
@nasirmuzeyin3885
@nasirmuzeyin3885 Жыл бұрын
ይሄ ምክር የክርስቲያንን ሕይወት ከጌታ ጋር የሚያጣብቅ ሰለሆነ ገንዘባችን ልናደርግ ይገባናል ። ፓስተር ታምራት ተባርከሀል ።
@masaratbanti9106
@masaratbanti9106 Жыл бұрын
አሜን አሜን እውነት ነው፣እግዚኣብሔር አምላክ ምንም በሌለበት ፈጥሮ ያኖራል፣እኔንም አኑሮኛል!!!!
@tafesealtaye2117
@tafesealtaye2117 Жыл бұрын
እህት ቲጂ እግዚአብሔር በረከቱን ይስጥሽ!!! እስኪ እንደዚህ ክርስቶስ ከዘመኑ አማኞች የተለየ ሰው እንዳለው ለ አህዛብ አሳይልን፡፡
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in Жыл бұрын
እውነት ነው ነጋዴም ሆነ ባለስልጣል ተገልጋዬች ላይ ቀንበር ስታከብዱ እግዚአብሔር ዋጋ ያስከፍላችዋል በጤና በልጅ ሂሳብ ያወራርዳልና ከተኛንበት እንንቃ !! ❤❤❤❤
@aklileymogos1113
@aklileymogos1113 Жыл бұрын
እግዛብሄር ይባርካችሁ።በጣም ደስ የሚል እግዛብሄር ይመስገን ብዙ የሚድኑ ነብሰት ስላሉ የወንጌል አገልጋዮች ያስፈልጋል።
@zewdugenemogaf8950
@zewdugenemogaf8950 8 ай бұрын
የአባታችንን የመጋቢ ታምራት ኃይሌን መዝሙሮች ሁሉንም አልበሞች ገና ከልጅነቴ ጀምሮ ስሰማ ነው ያደግሁት፡፡ ሁሌም እሰማለሁ፣ ሁሌም እዘምራለሁ፣ አሁንም ጌታ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጠው እጸልያለሁ፡፡ መዝሙሮቹ ባጠቃላይ ሕይወቴን ሁል ጊዜ የሚባርኩ፣ የሚያጻናኑኝ እና ተስፋዬን የሚያለመልሙ ናቸው፡፡ ታሜን እጅግ እወደዋለሁ! በዕድሜዬ ካየሁዋቸው አገልጋዮች ከዘማሪዎች፣ ከነቢያቶች እንዲሁም በማንኛውም ዘርፍ ከሚያገለግሉ አገልጋዮች ለታሜ የተለየ ስስት አለኝ፡፡ የሚቻለኝ ቢሆን የዕድሜዬን ግማሽ ለእሱ ሰጥቼ ከዚህም በኋላ ረጅም ዓመታትን ቢያገለግል የሁል ጊዜ ምኞቴም ጸሎቴም ነው፡፡
@selamawitabera2011
@selamawitabera2011 Жыл бұрын
ነፍሴን የሚያረሰርሱ ዝማሬዎችህ ለእኔ ሁሌም የሰማዩን ሕይወት እንድናፍቅ የሚያድርጉኝ ናቸው:: ጌታ ይባርክህ ልብን የሚያቀና ምክር ነው የመከርከን አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይክበር
@amel2941
@amel2941 Жыл бұрын
እግዝያብሕር ይባርካችው እኛ ይህንን ይሰማነውንመኖርን እንዲንችል ጌታ ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን ❤️🙏
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 7 ай бұрын
የተወድክ አገልጋይ ታምራት የተኖረ ክርሰትና ዘር ይባረክ ቴጄዪ እንዲት እንደምታምሬ አለባበሰ ንግግር ሁሉን አሞልቶ የሰጠሽ ጌታ እየሱሰ ይባረክ።
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
Oh my God ቲጅዬ ለምልሚልን እንወድሻለን እንደዚህ እግዚአብሔርን በልኩ የሚያከብሩ ዘመናቸው እግዚአብሔርን በመፍራት የኖሩትን ጋብዢክን ፓስተርዬ እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርክ
@rb2782
@rb2782 Жыл бұрын
ክቡር ለጌታ ይሁን! እንደ አንተ አይነት አባቶች ስላሉን በጣም እራሴ እድለኛ እንደሆንኩ ይሰማኛል ምክንያቱም እግዚአብሔር መካሪ አላሳጣንም. በጣም ብዙ ነገር ነው የቀረልኝ ሕይወት ከዛሬ ጀምሮ ጌታም ይረዳኛል እስተካከላለው. ተባረክ የተወደድክ ፓ/ር ታምራት ዘመንህ ይለምልም.ቲጂዬ የኔ ልዩ አዳማጭ እህቴ ተባረኪልኝ 🙏🏽❤️❤️❤️
@solomon9606
@solomon9606 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በረከቶቻችን ናችሁ። እባክሽ ቲጂዬ ወጣቷን ዘማሪ ህሊና ዳዊትን ጋብዧት 🙏
@masaratbanti9106
@masaratbanti9106 Жыл бұрын
ቲጂዬዘምንሽን ጌታ ይባርክልን።
@sammishamo1654
@sammishamo1654 Жыл бұрын
በጣም ተባርኬሃለሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ፈጽሞ ይባርካችሁ፡፡ ደግሞ ሁሌም እንዲህ ሕይወት የሚመሰክር ሰዎችን እንድትጋብዙን በትህትና እናሳስባለን፡፡
@Ofla
@Ofla 7 ай бұрын
በህይወትህም በዝማሬህም የተባረክኩብህ የኣባቴ ልጅ ተባረክ!! የሚገርምህ ጌታን እንዳገኘሁ ያገኘሁት ያንተን ዝማሬ ስለሆነ በተለይ ቁጥር 6 የማይረሳ በረከት ነው የተባረክኩበት፡ እግዚአብሄር ዘመንህ ይባክ!!
@girmaasfaw4119
@girmaasfaw4119 Жыл бұрын
አሜን !!! ተመችቶኛል። መጋቢ መንፈስ ቅዱስ ለአቢያተ ክርስቲያናት የሚለዉን ጆሮ ያለዉ ሁሉ ይስማ።
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 Жыл бұрын
ከልጅነቴ ጀምሮ በአንተ መዝሙር በብዙ ተባርኬአለሁ ተምሬያለሁ ለብዙዎች ምሳሌ የምትሆን አባት ነህ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤ ትክክለኛውን ወንጌል ያለመሸቃቀጥ በግልፅ አሳይተኸናል ቲጂዬ አንቺም ተባረኪ
@kassechkassech2596
@kassechkassech2596 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ እግዚአብሔር የሰጠን ዘመን ሳያልቅብን ህይወታችንን አስተካክልልን መልሰን ጋሽ ታምራት ተባረክ ትዕግስትዬም ተባረኪ😊😊
@bilatumelis922
@bilatumelis922 7 ай бұрын
ፓስተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ትልቅ ምክር ነው እግዚአብሔር ወደ መንገዱ ይመልሰን እንደዚህ አይነት አባት እግዚአብሔር ያብዛልን
@meseretyirgu3211
@meseretyirgu3211 8 ай бұрын
እዉነት ነው ፓስተር አግዚአበሔር አዲስ ነገር ፈጥሮ እንዲሁ ያኖራል አኔ ምስክር ነኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🙏 በተአምር ያኖራል መኖሪያዬ የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ነዉ ስሙ ይባረክ !😇🥰😇🥲
@zewditudano5897
@zewditudano5897 Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ወገኖቼ በጣም የምወዳችሁ የጌታ ባርያዎች ስለሆናችሁ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰደው ፀጋውን ያብዛላችሁ ለትውልዱ በረከት ያድርጋችሁ♥️♥️♥️♥️🙏
@prophetmelkamumarkos3054
@prophetmelkamumarkos3054 Жыл бұрын
ዉይ ፓስተርዬ ዘማሪ ታሜ ምን ልበል እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ሀሳብን እና ምክርን ሙሉ በሙሉ እኔ ተቀብያለሁ ተባረክ።
@By_grace100
@By_grace100 Жыл бұрын
የተወደድክ ወንድማችን ጌታ ኢየሱስ በብዙ ይባርክህ ፣ አቤት በአንተ መዝሙር ጌታ በብዙ መክሮኛል አፅናንቶኛል። አስታውሳለሁ ልጅ እያለሁ ከሀያ አመት በፊት ነው አብነት ያለው መሰረተ ክርስቶስ ቤ/ክ ከአገልግሎትህ በኋላ የለበስከው ሹራብ በጨረታ 5,000 ተሽጦ እዛው ለቤ/ክ ገቢ ተደርጎዋል። በጣም እንወድሀለን ፣ ምክርህንም በህይወታችን እንድንተገብረው እግዚአብሔር ይርዳን።
@tsigekahsay4865
@tsigekahsay4865 Жыл бұрын
ትጂ ይህ ትልቅ አባ ት ስለ ጋበዝሽልን አብዝቶ ጌታ ይባርክሽ
@selasgosaye1789
@selasgosaye1789 Жыл бұрын
ትጅ👌👌👌 ምን አይነት ትልቅና ህይወት መሠረት እንድትዝ ልብ ለማቅናት የተሰጠ ምክር ነው!! ፓስተር እግዚአብሔር ለትውልድ በረከት አድርጎ ስለሰጠን ክብር ይሁን። ኑሮ በህይወት ምስክር መሆን መታደልም ክብርም ጭምር ነው።
@meseretyirgu3211
@meseretyirgu3211 8 ай бұрын
ፓስተር ታምራት በትክክል ብለሀል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የተናገርከዉ ሁሉ እኔን ነክቶኛል ከዚህ ውስጥ እንድወጣና እንደ ቀድሞው ለእግዚአብሔር ጊዜ እና ቃሉን በማንበብ ግዜ እንድሰጥ ጌታ ይርዳኝ
@takelesugebo5672
@takelesugebo5672 Жыл бұрын
በቤተሰባችን የሚወደድ እና የሚደመጥ ዘማሪ። ዘምንህ ይባረክ ፓ/ ር ታምራት ሃይሌ
@kelakidaneyasu4589
@kelakidaneyasu4589 Жыл бұрын
ፓስተር አባታችን እንድ ኤርሶ ያሉትን ሥያይ የጌታን ፍት እናፋቃለው ❤❤❤ ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና ውዴ ❤❤❤
@user-xi4ng7nq6o
@user-xi4ng7nq6o 3 ай бұрын
አባታችን መካርያችን ልሆን ያለውና እየሆነ ያለው ነገር ሁሉን በዜማና በቅኔ ብዙ ተንብዮአል እንግዲህ አሰተዋይ ሰው የዘመኑን ሁነታ ልሆን ያለው ያውቃልና ይረዳል እግ/ር ዘመኑንና ዕድሜውን እንድባርከው ዘንድ ለአባታችን እንፀልያለን !
@tgmcmaster128
@tgmcmaster128 Жыл бұрын
I was looking forward to this interview! I am encouraged, left up, blessed, challenged by it. Throughout the course of the history of mankind, GOD HAS ALWAYS LEFT A REMNANT. Pastor Tamerat you are one! Thank you for challenging me to live right for Christ. Thank you TG!
@DessalegnWYesussDamtew
@DessalegnWYesussDamtew Жыл бұрын
በዚህ ዘመን ካሉ አገልጋዮች ነብያት ነን ከምሉን ፣ ሐዋሪያት ነን ከምሉን ፣ መጋቢዎች ነን ከምሉን ሁሉ በብዙ ኪሎ ሜትር ትበልጥብኛለህ ! ተፈትኖ ያለፈ ህይወትህን ስላሳየኸን ተባረክ
@kedisinaleegziabiher3125
@kedisinaleegziabiher3125 Жыл бұрын
እህቴ ትግስት እንደዚህ የተወደዱ ለወንጌል በእውነት የኖሩ ዋጋ የከፈሉ በፅድቅ በእውነት በመንፈስ በታማኝነት እና በመሰጠት ጌታ ያገለገሉ የሚያገለግሉ ከሕይወታቸው ሊያስተምሩን የሚችሉ አባቶች ስለጋበዝሽ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክሽ ደግሞም ጥያቄ ጠይቀሽ ተጠያቂው ጥያቄውን በአግባቡ እንዲናገር እንዲመልስ እድሉን የምትሰጭው ነገር ደግሞ በጣም ጥሩ ነው በርች ተባረኪ
@eyobdenboba3115
@eyobdenboba3115 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ የሂወትን ሚስጥር ይግለፅልህ ።የምወድህ እና የማከብርህ ድንቅና ብርቅዬ የጌታ አፍ የሆንክ ዘማሪና አገልጋይ ታምራት ሀይሌ በጌታ ፍቅር እወድሀለው ተባረክ።
@dhdhdhxhselamselamprofecer8451
@dhdhdhxhselamselamprofecer8451 Жыл бұрын
የክርስቶስ ልብ በማንም ሠው ውስጥ የለም ሰው ማለት ከራሴም ጭምር እግዚአብሔርን የምናሳዝን ነን ነገር ግን በምህረቱ ብዛት ቆመናል አሁንም ይብዛልን ልላችሁ የፈለግኩት ፓስተር ታምራት ግን እንዲያው ጌታ እየሱስ ዘመን አገልግሎቱን ይባርክለት በጣም የምወደው አገልጋይ ነው ለኔ ከልጅነቴ ጀምሮ እስካሁን ድረስ ምሳሌዬ ነው
@meseretberhanu2745
@meseretberhanu2745 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ አሁንም ይባረክው ወንድማችንን፡፡ እውነት ነው እግዚአብሔርን በመፍራት የሚኖር ሰው መቼም ቢሆን ወድቆ አይቀርም፣ አያፍርም፡፡ ደግሞም በፅድቅ የሄደ ሰው በምድር እንኳን እንደሚገባው ባይኖር የዚህች ምድር ኑሮ ቢበዛ ከ70-80 ዓመት ከዚያም ቢያልፍ ድካም ነው ስለዚህ ጌታ እንደቃሉ እንድንኖር ፀጋውን ያብዛልን፡፡ የዘላለሙ ይበልጣልና በፅድቅ እንኑር፡፡
@PeterAga-pt4wf
@PeterAga-pt4wf 10 ай бұрын
This pastor is a qualified councelor for the president and prime minister.Ethiopia needes you in this critical time.Forward
@user-gl4zm2ou3n
@user-gl4zm2ou3n 6 ай бұрын
አግዚአብሔር አምላኬ አብዝቶ ይብርክ ኤርጀም ኤደማ ይስጥ ❤❤❤❤
@learnguitarandworship6894
@learnguitarandworship6894 Жыл бұрын
በጣም ትልቅ ቁም ነገር ነው እግዚአብሔር አምላክ እረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ we love you😊😊
@konjitdsta6260
@konjitdsta6260 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምል ምክር ነው በእውነት ለእኛ ለዚህ ትውልድ አስፈለግ ነው የተናገርካችሁ ሁሉ ጌታ ወደ ቀድሞ ልጅነታችን ይመልስን ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባረክ 🙏
@berhanufantu843
@berhanufantu843 Жыл бұрын
ታሜ በቲጂ ሾው አንተን ማየት በራሱ መባረክ ነው።ምክርህ መሰረት ያለው መሬት የረገጠና የእለት ኑሮአችንን የሚነካ ነው። አንተን መሳይ መልካም አባትና የቤተ/ክ ቅሬታ ስላለህልን ጌታን አመሰግናለሁ። ታሜ የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ እድሜ ጤና ይስጥልን ። ኑርልን!! ተባርክልን!!
@msrajm6899
@msrajm6899 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤ ፓስተርዬ እንግዲህ አይነት ምክር ሰምተንም አናቅ እግዚአብሔር እንዴ አንተ አይነት ስው ስለ ስጤን እግዚአብሔር አመስግናለ እግዚአብሔር እድሜና ጠና ይስጥልን ግን ሁሌ ብትመክሩን ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤❤❤
@abiyfeleke4502
@abiyfeleke4502 Жыл бұрын
Pastor Tamirat....I thank you so much and your songs, your message and life....is like real Discipleship Principle and life changing. God bless you
@user-ts4zx2to9l
@user-ts4zx2to9l Жыл бұрын
እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጥልኝ ፓስተር ታምራት ቲጂዬ ጌታይባርክሽ መርጠሸ አስተማሪ የሆኑ ሰዎችን ስለምታቀርቢ
@BBrejoice
@BBrejoice Жыл бұрын
May God bless you Pastor. May God bless you Tigy🙏🙏🙏
@geremewgenetu3969
@geremewgenetu3969 Жыл бұрын
Thanks TG!!! You are the reason for sharing this blessing!!!!
@mekdesbelay9084
@mekdesbelay9084 Жыл бұрын
ቲጂዬ ተባረኪ አችም እራሱ ምርጥ ሴትነሺ
@getachewtotsa1765
@getachewtotsa1765 Жыл бұрын
ፓስተር ታሜ እግዚአብሔር አብዛቶ ይባርክህ !!!
@teodorjemes
@teodorjemes 5 ай бұрын
በሁሉም ልብ ውስጥ ያለ ኃያል ሰው አምላክ ያክብር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kt9uq3vf4v
@user-kt9uq3vf4v Жыл бұрын
እንባዬን እያፈሰስኩ ሰማሁ ያከበርከው ጌታ የገለጵከው ጌታ ያክብርህ ክበርልን
@azebazeb3029
@azebazeb3029 Жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር በታአምር ያኖራል አኔ ምሰክር ነኝ ተባረክ
@destaergano3121
@destaergano3121 Жыл бұрын
ጥልቅ ምክር ነው‼️
@birhanumecha
@birhanumecha Жыл бұрын
ዘሬ ሕይወቴንና ነፍሴን በሚያዲስ ቃል ተበረኩት፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ጨምሮና አብዝቶ ይባርክ፡፡ ለእኛ በረከት ነህ፡፡ ከማቱሰላ በላይ እድሜ ሰጥቶ ለትዉልድ በረከት ያድርግህ፡፡ የዘላለም አባትና አምላክ ይባርክህ፡፡ ትጂ ጌታ ይባርክሽ፡፡ ፓስተር ዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሶንም አንዴ ጋብዥን፡፡
@lidiyagetahun3
@lidiyagetahun3 Жыл бұрын
We can’t wait for part 2….God bless you!
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx Жыл бұрын
አግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ታበረኩ 🙏🙏♥️♥️♥️
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 Жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ! አስተዋይ ትልቅ ትምህርት የሚያገኝበት ውይይት።
@wonderTechCo.
@wonderTechCo. Жыл бұрын
GOD bless you Pastor We all, which are believers or not yet, love you so much! you worship our almighty God for next your life!
@serkalemyirga639
@serkalemyirga639 Жыл бұрын
True!!! May God bless you guys more and more!
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w Жыл бұрын
አሜን አባታችን ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋ ይብዛልህ በጣም ጋራም ምክር ነው ታባራክ እህታችን ቲጅ ባብዙ ተባረኪ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙌ክብር ለጌታ ይሁን ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅር ይባለን 🤲አሜን
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አይጥልም የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ለበረከት ሁን የልጅነህ አምላክ ዘርህን ይባርክ ውዷ እህታችን እንግዳ አድርገሽ ስለጋበዝሽው thankyou
@AANTENEH1
@AANTENEH1 Жыл бұрын
በጣም ነው. በዚህ ንግግር ና ትምህርት የተባረክሁት አመሰግናለሁ ።
@selamtube-2157
@selamtube-2157 Жыл бұрын
Growing up listening your blessing songs Tamirat Haile. More blessings to you.
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ባሪያ ዘመነህ ይባረክ ቲጅ አንቺም ተባረኪ :🙏🙏🙏
@Tsionhika
@Tsionhika Жыл бұрын
God bless you TG and my spiritual Father. The primary key to blessings is giving, giving, giving,,,, Irrespective of the amount and kind or type
@zerihunkuri3336
@zerihunkuri3336 Жыл бұрын
ቲጂ ተባረኪ ደስ የሚል ግብዣ ነዉ በቃ እንደዚህ ጌታን የሚወዱ ለትዉልድ ምሳሌ የሚሆኑ አባትን በማቅረብሽ ተባረኪ ቀጥይበት።አባቴ ወዶታለሁ ተባረኩልኝ የእርሶን ምክር በመስማቴ ታድያለሁ ወዶታለሁ
@tigistmekonnen2104
@tigistmekonnen2104 Жыл бұрын
Pastorye you're always a great example to us. I have a lot of respect for you! Zemnsh yebareke
@tigesttigest2936
@tigesttigest2936 Жыл бұрын
ፓስተርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ አባት ነህ የናንተ ዝመን ቢመለስልን በጣም ነው የማከብርህ
@PeterAga-pt4wf
@PeterAga-pt4wf 10 ай бұрын
Neglecting religious difference he is telling 100 Percent truth(Ethiopians be aware of the dragon that wantes to make a big damage on our beloved country)we need to change our mind set according to our fellow citizen pastor Tamerat.God bless you all
@fereheyotmulatu9651
@fereheyotmulatu9651 Жыл бұрын
ቲጂ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ይህንን በዘመኑ ሁሉ እግዚአብሔርን እያመሰገነ እኛም ክርስቶስን ሳናውቀው እንድናውቀውና እንድናመስግነው አድርጎናል !! መጵሐፍ ቅዱስን ያወኩት በሱ መዝሙሮች ነው በእውነት የገባው የሚያምነውን የሚያውቅ አውቆ ያሳወቀን ነው ስምህም ታምራት መዝሙሮችህም የደረቀውን የሚያረጥብ የለውጡ ናቸው ረዥም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እናመሰግንሃለን 🙏🙏🙏
@muludestametaferia7439
@muludestametaferia7439 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ቲጂዬ በነገር ሁሉ ጠቃሚ ውይይት ነበረ ሁለታችሁም ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤❤❤
@desalegnandore7908
@desalegnandore7908 Жыл бұрын
ክብር ለአብ ይሁን ለጌታ ኢየሱስ ብቻ ይሁን ቅዱሳን በሙሉ የምያስፈልገን ምንድነው ከለቹን_________?1ኛ እግዚአብሔር እንድህ ገለጠኝ መጸለይ ነው 2ኛ እ/ግር የልብን አይን እንድህከፍትህመፀለይ ነው 3ኛ ሁሉ ወደ ልቡ /ወደ ቃልብ መመለስ ይጠብቅበታል 4ኛ በመንፈስ ቅዱስ መሰረት አለባት 5ኛ ሁሉ ሰው ህይወትን ረሱ በጥቃቄ መያዝ መቻል አለባት 6ኛ ጌታ ኢየሱስ የምፍልጎ ምንም አይደለም :ነፍሴ ለዘላለም እንድትኖር ነው ይህን እውቅ 🎉🎉🎉❤ ማሯታኛ ኢየሱስ ቶሎ ኛ!!!
@tesfaneshalemu7569
@tesfaneshalemu7569 Жыл бұрын
May God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤Long live for you and all your families and I learned too much God bless you 🙏..
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 Жыл бұрын
ዋው እጅግ በጣም ድንቅ ምክር ነው ሁሉም አላፊ ነው ሁሉ ጠፊ ነው ኢየሱስ ክርስቶስን መከተል ግን ያዋጣል ዋው ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን በጣም ነው የተጠቀምኩት ትግስትዬ እናመሰግናለሁ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ እወዳችኋለሁ💓🙏
@markosmelaku8752
@markosmelaku8752 Жыл бұрын
Ewunet naw wudi abatachin. Egiziabiher bebizu yibarikih yekerew edime zemenih ruchahi betamiratina bedil enditenakek mignote naw. tebareku.
@mullermesfin
@mullermesfin Жыл бұрын
በጣም የምወድህ እና የማከብርህ ከቀድሞ የወንጌል አርበኞቻችን መካከል ፓስተር ታምራት ሀይሌ ነው የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛልህ ከራሳችሁ ይልቅ ክርስቶስን ያስተማራችሁን እና ኢየሱስን ያጎላችሁ አባቶች ናችሁ የጠራውን ወንጌል ያስተማራችሁን በእሳት ተፈትናችሁ አልፋችሁ ይሄን ሁሉ ነፍስ ወደ እግ/ር መንግስት ያስገባችሁ ናችሁ ነገር ግን የዚህ ዘመን ክርስትና ከመከበር ይልቅ መሰደቢያችን እየሆነ ነው በጥቂቶች ስህተት
@user-nx5ce1ww3b
@user-nx5ce1ww3b Жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ። ፓስተር ታምራት በዚህ ዘመን በእጅጉ የሚያስፈልግ መምህር ነው።
@dinkuyeedinkuyee3344
@dinkuyeedinkuyee3344 Жыл бұрын
❤❤እንወድሃለን ፓስተር ታምራት በዉስጥ በለዉ ፀጋ ሁላችን ተባርከናል
@wolatesamuelgodisking8664
@wolatesamuelgodisking8664 Жыл бұрын
አቤት አእግዝአብሔር ስራ በእንበ ነዉ ዬጨራስኩት ፡ አምለከችን ስለምወዳን ነዉ የበርያወቹን አንዳበት ታጠቅሞ ቀል ምልከን አግ/ር ይመስግን ዳድ፡እንወድሃሌን❤❤❤❤ትጅዬ ❤❤❤❤ታበራኩ
@againhope9751
@againhope9751 Жыл бұрын
ፓስተር ታምራት ሀይሌ ጌታ ይባርኮት።
@sinthayeuatinafu7085
@sinthayeuatinafu7085 Жыл бұрын
ፓስተር አሁንም ዘመን በክብር ይለቅ ቲጂ ደግሞ ጌታ ይባርክሽ ❤አምሮሽ ይባረክ 🙌
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 Жыл бұрын
Not only it distructs from all main point of life to achieve, but it destroys the good behavior of children.Some are possessed by video game demons: they are depressed, confused, rebellious... It is really scary for parents who can no more control their children. Pastor , we don't know how to come back bto unity, harmonious life to bring forth responsible, patriotic citizens. The church is gone astray! She is responsible for this decadence of the generation!!! Let us Repent! Come back! You are all blessed cause you are still lucide enough to see our loss of the next generation! Thank you Sweet Tigi. Keep it up!
@ayelebedane2655
@ayelebedane2655 Жыл бұрын
ወንድሜ ፖስተር እግዚአብሔር ይባርክ የአንተ መዝሙር ነው በህይወት ዘመን መሰረት በእግዚአብሔር ላይ እንደሆን አድርጎኛል ተባረክ ። ተጂም ተባረክ ።
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ስላየሁሕ ደስ ብሎኛል ፓስተር ጌታ ጸጋውን ያብዛሎት ቀሪ ዘመን ሕ ይባረክ
@liyuminte-ov2dh
@liyuminte-ov2dh Жыл бұрын
ታምዬ❤❤❤❤❤❤
@zewditudano5897
@zewditudano5897 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ወንድማችና አባታችን ፓስተር ታምራትና እህት ትዕግስት ጌታ ፀጋውን
@fatemaethiopian5400
@fatemaethiopian5400 Жыл бұрын
Wowowo amazing thanks
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,4 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 73 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,4 МЛН