(035) Open? Close? አጠቃቀማቸውና አገባባቸው | እንግሊዝኛን በቀላሉ! | English-Amharic | Yimaru

  Рет қаралды 152,284

ይማሩ - Yimaru

ይማሩ - Yimaru

3 жыл бұрын

የይማሩ ተጨማሪ ቻናሎች ሰብስክራይብ በማድረግ ተጠቃሚ ይሁኑ!
ጤናዬ - Tenaye የሚለው የዩትዩብ ቻናላችን፡ ስለ ጤናችን የምንወያይበት
• POST PILL ወስደን እርግዝና ሊ...
• POST PILL ወስደን እርግዝና ሊ...
እንብላ - Enibla የሚለው ዩትዩብ ቻናላችን፡ ስለ ምግብ ቤቶች የምናሳይበት
• የአፍሪካ፣ የካሪቢያን እና የኢትዮጵ...
• የአፍሪካ፣ የካሪቢያን እና የኢትዮጵ...
ቪዲዮውን ከመጀመራችሁ በፊት ላይክ (LIKE) ማድረግ አይርሱ!
ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሼር ማድረግ እንዳይዘነጉ!
_______________________________
Welcome to our Official KZfaq channel
Subscribe and share to your loved ones.
Official Facebook Page
/ %e1%8b%ad%e1%88%9b%e1%...
Official Telegram Channel
t.me/yimaru
Official Instagram Channel
yimaru2020?igsh...
#english #እንግሊዝኛ #እንግሊዝኛንይማሩ #yemaru #yimaru #maraki #marakienglish #marakienglishwithabi #learnenglish #englishiseasy #englishinamharic #englishamharic #ማራኪ #ማራኪኢንግሊሽ #ማራኪእንግሊዝኛ #betsega #seifuonebs #seifushow #seifuonebs2 #rakebalemayehu #mikomikee

Пікірлер: 1 000
@feaaef5243
@feaaef5243 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ግሩም ትቸር ብቻ አይደለህም ጥሩ አባት ነህ እድሜህም ትንሽ ቢሆን እንድናውቅልህ ተስፋ እንዳንቆርጥ ብዙ እዬረዳህን ነው እግዚአብሔር የልብህን መሻት ሁሉ ይሙላልህ ተባረክልን እሽ? እንወድሀለን!!!
@-yimaru9824
@-yimaru9824 3 жыл бұрын
ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ። አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ። chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW
@sebhesomllovetegray360
@sebhesomllovetegray360 3 жыл бұрын
Amen (3) 🙌 #Betam
@user-mq5nb2yr7j
@user-mq5nb2yr7j 3 жыл бұрын
እረ የዛሬው ጽሁፍ ድምምምምቅቅቅ ያለነው ይመችህ አተሰው ረጅም እድሜ ይስጽት🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@lidetadestaw8734
@lidetadestaw8734 3 жыл бұрын
Enamesegnaln techer ....
@godisgood6135
@godisgood6135 3 жыл бұрын
Thank you teacher you are very nice
@eycecbjy8732
@eycecbjy8732 3 жыл бұрын
ክፍል 1 ክፍል ሁለት እያልክ ብትጀምርልን በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት በርታልን እንዳተ ኣይነት ጀግና ይብዛልን በልጆጅህ እምትደሰት ያርግህ
@lalistuuwallaga3545
@lalistuuwallaga3545 3 жыл бұрын
Tebarkii
@meronmeron6255
@meronmeron6255 3 жыл бұрын
More arif nbr
@saraeshetu9940
@saraeshetu9940 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን እውቀቱንም የማስተማር ቴክንኩም አድሎሀል ብዙ እውቀት ያላቸው አሉ ያንተ ግን ይለያል!! ስደርቁ ቢውሉም ምንም አይገባኝም። አንተ ስታስታምር ግን እንግሊዝኛ እንድህ ቀላል ነው እንደ ነው ያልኩት! በዚህ መልኩ ብማር የት በደረስኩ እንደ አንተ አይነት መኖሩ መታደል ነው! ቴክስት አበዛሁ ግን አንተን ይሚግልፅ ቃል የለም!!!!!!!
@alicell2740
@alicell2740 3 жыл бұрын
ለምትሰጥን ትምህርት እጂግ አደርጌ አመስግናለሁ እድሜ ከጤና ይሰጥልን ዒንዳተ አይንቱን ያቡዛልን በርታ
@falmataasabaa7612
@falmataasabaa7612 3 жыл бұрын
Thank you teacher
@sinafikshtadesse7057
@sinafikshtadesse7057 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህር የሰው ችግር የገባህ በመሆኑ የሚጠቅም፣ የሚረዳንን እያሳወከን ስለሆነ ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። ተባረክ! በርታ
@-yimaru9824
@-yimaru9824 3 жыл бұрын
ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ። አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ። chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW
@tewodrosbirre9858
@tewodrosbirre9858 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ መምህር ነህ እንደ እናት ጉርሻ ፈትፍተህ ነው የምታጎርሠው u did Good Job !!
@hdhdhdhdh3858
@hdhdhdhdh3858 3 жыл бұрын
What time does the meeting start? What time does the meeting end? What time does the school open ? What time does the school close? What time does the plane leave? What time does the plane arrive? What time does the meeting start? What time does the meeting end ? What time does the office open ? e t c . Thank so much teacher
@-yimaru9824
@-yimaru9824 3 жыл бұрын
ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ። አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ። chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW
@baysasahuworkuayele2523
@baysasahuworkuayele2523 3 жыл бұрын
What time does the bank open
@baysasahuworkuayele2523
@baysasahuworkuayele2523 3 жыл бұрын
What time does the plane leave
@Hiwita816
@Hiwita816 3 жыл бұрын
@@baysasahuworkuayele2523 it opne at 8:00
@Hiwita816
@Hiwita816 3 жыл бұрын
@@baysasahuworkuayele2523 it laeve at 3:00
@tsehayalem6357
@tsehayalem6357 Жыл бұрын
አእምሮው ለትምህርት ቅርብ የሆነ አንድ ቀን ይበቃዋል ያንተ ትምህርት ሰውን እንዲገባው አድርገህ ነው የምታስተምረው ያኑርህ እድሜ ከጤና ጋር
@edenjesusisgod9052
@edenjesusisgod9052 3 жыл бұрын
በጣም የማደንቅህ ውድ መምህሪ እውነት አንተን ማይት ከጀመርኩ ቀን በዙ ተመሪልሁ በርታልን
@meazaalemu3884
@meazaalemu3884 3 жыл бұрын
በጣም እየሳኩን ነው የተማርኩት ትክክል ነህ አይገባንም እኔ እል ነበር በፊት አሁን ግን ለካ ግዴታ ሲሆን ለካ ሰነፍ ተማሪ የለም አልኩ እይምሮአችንን የምንዘጋው እራሳችን ነን አድናቂህ ነን በቀላሉ መናገር ይቻላል በርታ እግዚአብሔር መወደድን ሰቶሀል ጸጋ ነው።
@rosaaskale2556
@rosaaskale2556 2 жыл бұрын
wow በጣም ደስ የምትል Teacher ነክ በሚገባን በጥሩ ሁኔታ ነው የምታስተምረን ጌታ ከዚህ የበለጠ እውቀትህን ያስፋልክ
@user-mo8hy5sh7s
@user-mo8hy5sh7s 3 жыл бұрын
የምረ አንተን ካየሁ ጀምሬ ብዙ ነገረ አውቂያለሁ ለየት ያልክ ጎበዝ መምህረ ነህ በረታ ወድማችን የዘድሮ እቅዴ መማረ ነው
@zerihuntesfaye3482
@zerihuntesfaye3482 3 жыл бұрын
መምህር .እየተማርኩበት ነው ..ትንሽ ግን .የማሥረዳቱ ነገር ሠፋ ይበል ....እናመሠግናለን መምህር
@hamdisafi5695
@hamdisafi5695 3 жыл бұрын
አመስግናለሁ ንጉሴ እጅግ በጣም ጥሩ መምህር ነህ ፡ በዚህ ቀጥል።
@solomongebretinsae8460
@solomongebretinsae8460 3 жыл бұрын
መምህር ንጉሴ ትምህርታችሁ በጣም ወድጄዋለው! ይቀጥሉበት እላለው
@simenehasrata7475
@simenehasrata7475 3 жыл бұрын
ዲስ ላይክ የሚያደርጉት ሰዎች ከወሬ በስተቀር ቂም ነገር የማያውቂ ናቸ
@mulusew3613
@mulusew3613 3 жыл бұрын
you are one of the most brilliant and expert persons on English language keep it up
@awolnur182
@awolnur182 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ትቸር የዜግነት ግዴታህን ተወጥተሀል ምርጥ ስራ ነው በርታልን
@maromaro6612
@maromaro6612 3 жыл бұрын
እስከ 12ኛ ክፍል ስማር በቅጡ ሳይገባኝ ዝምብየ ላሳለፍኩት ጊዜ ምናለ እንደ አንተ በአማረኛ እንዲህ ቢያሰረዱን ምን ነበር።በአንተ በደንብ ስለተማርኩ እጅግ በጣም አመሰግንሐለሁ።
@etsegentgirma621
@etsegentgirma621 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነበር ።ተባረከ ወንድሜ
@-yimaru9824
@-yimaru9824 3 жыл бұрын
ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ። አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ። chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW
@awlogson-6114
@awlogson-6114 3 жыл бұрын
Thank you very much. You have inspired me to open my own channel and share the knowledge that I have with others. Keep going!!!
@jprime9221
@jprime9221 3 жыл бұрын
እንገሌዘኛ ለመማር በጣም በጣም እመኛለው ግን ለምወቅ ብዙ ሞክሬ ነበር አልቻልኩም አሁን ግን ይሄን ይማሩ ፕሮግራም ሳገኝ ደስ አለኝ ከመጀመሪያው ጃምረ እየትማርኩ ንው ምንም አልለም አሁን ደስ ብሎኛል አምሰግናለሁ ትቸር
@tigrayartforcetaf5661
@tigrayartforcetaf5661 2 жыл бұрын
ምርጥ መምህር ነህ።እድሜ እና ጤና ይብዛልህ።ብርም ይብዛልህ።
@abubkerali4798
@abubkerali4798 3 жыл бұрын
ዲስ Like የምታረጉ ሰዎች ስራት ይኑራቹ ካልተመቻቹ ዝምብላቹ መውጣት አትችሉም ትቸር እናመሰግናለን
@rehmagarhoud6990
@rehmagarhoud6990 3 жыл бұрын
ምን አለ እዳተ ያለ መምህር ቢያስተምረኝ ያረብ ሠራተኛ አልሆንም ነበር
@meronmeron6255
@meronmeron6255 3 жыл бұрын
Telegram chanal alew ende kalew negerugn esit lekelakel
@gulilatareka6599
@gulilatareka6599 3 жыл бұрын
መምህር እጅግ በጣም አመስግናለው በተለይ እርጋታዎን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም በጣም ደስ ይላል በሚገባ ነው የተረዳውት ደግመ አመሰግናለው።
@kedijaali2909
@kedijaali2909 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ትቸር ንጉሥ አላህ ይስጥልኝ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ ።
@-yimaru9824
@-yimaru9824 3 жыл бұрын
ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ። አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ። chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW
@tsegaanday2089
@tsegaanday2089 3 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ቴና ይስትህ የሚ ታስቦ ይሳካልህ🙏🏽🇪🇷
@-yimaru9824
@-yimaru9824 3 жыл бұрын
ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ። አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ። chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW
@yidenekyilma6450
@yidenekyilma6450 3 жыл бұрын
Teacher you are smart S-see your go U- understand the obstacles C-create a positive mental picture C-clear your mind of self doubt E-embrace all challenges S-sacrifice free time S-show the world you you can do it F-feed your focus U-ultilize all opportunities L-learn from all failures
@wazwazfan3990
@wazwazfan3990 2 жыл бұрын
እንደዉ እንደዚህ አይነት ጎበዝ ቅመም የሆነ መምህር አይቼ አላዉቅም
@user-le5vy4re4q
@user-le5vy4re4q 3 жыл бұрын
በጣም መልካም ሠው ነዎት እኔ በግል ላናግረዎት እፈልጋለሁ ፍቃደኛ ከሆኑ እርሠዎት ለመግለፅ ቃላት አጣሁ አላህ ብዙ ልጅ ይሠጥዎት ልጅ አባቱን ይመሥላል ይባላል የርሥዎ ልጆች አገር ጠቃሚ ይሆናሉ
@megersadenu508
@megersadenu508 3 жыл бұрын
What time does the bank open? It is opens at 8:30pm What time does the hospital close? It is closes at 3am What time does the bus leave? It is leave 9pm What time does the meeting start? It is at today at morning
@almazteklemikael5257
@almazteklemikael5257 3 жыл бұрын
መምህር እንዴት አድርጌ እንዱምገልፅህ ለራሴ ይቸግረኛል ብቻ ጥሩ መምህር እንደሆንክ ልነገርህ እወዳለሁ። ይህም የሚአሳየው ለወገንህ ያለህ ፍቅር ነው እኔ ብቻ ልወቅ አላልክም ወገኔም ይወቅ ይማሩ በሚል መርህ እየሰራህ ትገኛለህ። ብቻ ግሩም ነው ጥረትህ በጣም ይደነቃል።በርታ እግዚአብሔር ጨምሮ ጥበቡን ይግለፅልህ።
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህር በጣም እየረደኸን ነው ተባረክ
@user-hv5jt6om6l
@user-hv5jt6om6l 3 жыл бұрын
Thank you a lot teacher What time does the clinic open? What time does the shop close? What time does the train arrive? What time does the plane leave? What time does the lesson start? What time does the movie end? It leave at 8:00 It end at 5:30 It open at 7:00 It arrive 4:15
@tsegeredanigussie5327
@tsegeredanigussie5327 3 жыл бұрын
What time does the school open What time does the clinic close What time does the bus leave What time does the Texas arrive What time the movie start What time does the. Meeting start What time does the meeting end finish. Thanks 🙏 Ns
@aregaarota7750
@aregaarota7750 3 жыл бұрын
እጅግ አድርገን እናመሰግናለን በጣም በጣም ጥሩነዉ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ፀጋውን ተደርቦ ይሰጣል ደስብሏኝል
@bogealechdagne5565
@bogealechdagne5565 3 жыл бұрын
የተባረክ መምህር ገተታ ይጨምርልህ
@ketematesfaye8620
@ketematesfaye8620 3 жыл бұрын
What time does the school open ? What time does the bank close ? What time does the plain arrive ?? What time does the movie end.? What time does the meeting start..?
@betelhembelete4407
@betelhembelete4407 3 жыл бұрын
what time does the library open? what time does the hospital close ? what time does the game start ? what time does the consert end? what time does the bus arrive ? what time dose the plane leave?
@user-du8hk7jf4e
@user-du8hk7jf4e 3 жыл бұрын
በጣም አርፍነዉ የትምህርት አሰጣጥነው እናመስግናለን
@gettesfaye195
@gettesfaye195 3 жыл бұрын
እውነት ለመነገር በጣም እየተማርኩበት ግን ቶሎቶሎ ብትለቅልን ደስ ይለናል እናመሰግናለን
@fisthgzhhejx649
@fisthgzhhejx649 3 жыл бұрын
What time does school open, what time does hospital closed , What time does leave the plan, What time does arrive the train , What time does meting start , What time does shop end,
@rozinaendalk4730
@rozinaendalk4730 3 жыл бұрын
what monthe does ማለት እንችላለን ወይ or what day does እንችላለን ወይ
@genetalemu6327
@genetalemu6327 3 жыл бұрын
ትቸር በጣም ጥሩ ነው ከሰዎች ጋር መግባብያ እንግዳ ሁነህ ሌላ ቦታ ለይ ማረፊያ ቦታ መንገድ ግብይቶች አካባቢ ይጠቅማል የምትለውን ጨምር እንማር
@tsehayalem6357
@tsehayalem6357 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህር ያንተ ትምህርት ይገባናል የሚገባም ነው
@withelawithela5171
@withelawithela5171 3 жыл бұрын
what time does the bos leave? it leave at 02:00 what time does the school open? it open at 02:30 what time does the move start? it start at now
@neimaseid87
@neimaseid87 3 жыл бұрын
1. what time does open the shop? 2. what time does the clinic close? 3. what time does the plan leaves? 4. what time does the bus arrives? 5. what time does the lesson start? 6. what time does the movie end? you have no idea how much help me this lesson. Thank you so much!!!
@user-oy7jf7rh8t
@user-oy7jf7rh8t 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ጥሩ ነው። የእርቀት ትምህርት ለሚማርም። መረጃ ቢሰጡ። ጥሩ ነው
@danielgirma931
@danielgirma931 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የምል ነገር ነው፡ አውንም opposite በደምብ ብንማረ ደስ ይላል
@sirakfikre6705
@sirakfikre6705 3 жыл бұрын
What time dose the super market open/close What time dose the bus leaves/arraives What time dose the program start/ende
@-yimaru9824
@-yimaru9824 3 жыл бұрын
ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ። አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ። chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW
@chalabalcha1439
@chalabalcha1439 3 жыл бұрын
Mr. I appreciate you! it is difficult to me how express about your ability in English. Thank you very much. my God bless you . I always follower of your channels.
@bellawoldemarieam1360
@bellawoldemarieam1360 3 жыл бұрын
I'm so proud of you.
@kidusmedia537
@kidusmedia537 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ምርጥ መምህረ በርታ ለብዙ ሰዎች ነው ማስተላልፈው 👌👌
@-yimaru9824
@-yimaru9824 3 жыл бұрын
ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ። አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ። chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW
@tizteaethiopia1832
@tizteaethiopia1832 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሰላምህን ያብዛው ከጤና ጋር ወንድም እኔ ግን እንግሊዘኛ አይገባኝም
@amethiopian2360
@amethiopian2360 3 жыл бұрын
what time does the hospital open what time does the bank open what time does the hotel open what time does the suprmarket open what time does the car leave teacher Thank You so much pls god You 🥰🥰🥰🥰👌
@tigistdebebe4557
@tigistdebebe4557 3 жыл бұрын
What time does the bank open ? What time does the clinic close? It open at 8 am It close 2 pm What time does the plane leave? What time does the plane arrive? What time does the meeting start? What time does the meeting end?
@zaharem7034
@zaharem7034 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን አቦ አላህ ይስጥህ እዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርልህ ይማሩሩ መምህር
@segidsegid337
@segidsegid337 3 жыл бұрын
ብጣዕሚ ብቀሊሉ ዘረድእ መምህር ረኽበ
@yordanosteshome2919
@yordanosteshome2919 3 жыл бұрын
What time the school open
@mihretabebe5024
@mihretabebe5024 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው
@yezenatadele1751
@yezenatadele1751 3 жыл бұрын
What time does the school open? It's opens at 8:00 What time does the train arrive? It's arrive 11:30 What time does the meeting start? It's states 12:00
@yoyoyoyo3756
@yoyoyoyo3756 3 жыл бұрын
ዶክተር በጣም አረፍ ነገር ነው በርታ እኔ ግን እግሊዘኛ ማንበብ አልችልም
@saragetachew8339
@saragetachew8339 3 жыл бұрын
ደስ የሚል መምህር ነው የመማር ፍላጎቴ እንዲጨምር አረከኝ ተባረክ
@SELUTUBE
@SELUTUBE 3 жыл бұрын
what time dose the bank open? Answer ፦lt open at 8:00 what time dose the school start ? answer ፦lt start at 7:00 what time dose the plan leave ? answer ፦lt leave at 2:00 etc 10Q🌹
@bikilelikesa4897
@bikilelikesa4897 3 жыл бұрын
ውድ መምህር ጤና ይስጥልኝ ለልጆች ለምስሌ ከ3 ዓመት ጀምሮ ለሉት እበክህ ልቀቅልን በጎናትህ ይቀጥል ከአምለክ በታች ክብር ይገበሃል ፈጠር ጥበቡን ይስጥህ
@mimek8968
@mimek8968 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እጅግ እንወድሃለን በርታልን ።
@user-hi7qr7fp6m
@user-hi7qr7fp6m 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እኔ አስር ዓመት ተከፍርሬ ዛሬ ያርብ ግርድ ሆንሁ ምንም የተማርሁ አልመስልም እግሊዘኛ ሳውራ በጣም አፍራለሁ እራሴን ማየት ስሞክር በዚያላ ይ ደግሞ አርብኛም አልያዝልኝ አለ ምን ይሻለኝ ይሆን
@mesretm2734
@mesretm2734 3 жыл бұрын
ያለሁት ሳውዲ ነው ባለችኝ ሰአት የርሶን ትምህርት ወረቀትና እስክሪብቶ ይዤ እኮመኩማለሁ በጣም ደስ ይላል
@aziebhagos2635
@aziebhagos2635 3 жыл бұрын
አሰተማሪ እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ እየተማርን ነው
@addisgebrewold1395
@addisgebrewold1395 3 жыл бұрын
I am so glad to know this program. I can learn a lot. Thank you very much for your thought. Happy Thanksgiving..
@SELUTUBE
@SELUTUBE 3 жыл бұрын
part አድርግበት ወላሂ በጣም እየተከታተልሁህ ነው በጣም ለውጥ እያየሁ ነው🌹
@shewit1307
@shewit1307 3 жыл бұрын
Thank you so much for your lesson's, I really like it 💚💛❤👏👏 God bless you.
@mimiworku4129
@mimiworku4129 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው መምህር ጥሩ ዕውቀትነው ያገኘሁት በተለይ እኔ ሰናገር what time does ከምል ይልቅ at what time ነበር የምጠቀመው አሁን ግን ተረዳሁ በእውነት አመሰግናለሁ ❤
@shimelsdagnachew7693
@shimelsdagnachew7693 3 жыл бұрын
ድንቅ መምሕር በእውነት እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
@abdulnasermustofa9353
@abdulnasermustofa9353 3 жыл бұрын
Incredible teaching great humanity bro I hope Allah will give you best health and successful in your life appreciate
@safeenahsha1163
@safeenahsha1163 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በጣም በጣም በጉጉት ነው ምጠብቀው
@hailudebebe884
@hailudebebe884 3 жыл бұрын
Thank you lij Negussie. this is great! keep up with the good work!
@godislord1396
@godislord1396 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን💗💗
@ttmyoutube8256
@ttmyoutube8256 3 жыл бұрын
በእውነት ለምታስተምረን ትምህርት እጅግ በጣም እናመሰግን አለን መምህር
@mesretm2734
@mesretm2734 3 жыл бұрын
ዋው በጣም የምፈልገውን አገኘው በጣም እናመሰግናለን
@Scholars_English
@Scholars_English 3 жыл бұрын
Very useful classes are being given by mister, keep going mister!
@kasahunabebe9733
@kasahunabebe9733 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ለሰጡን ትምህርት
@sabanon5618
@sabanon5618 3 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም ደስ በሚል ሁኔታ እያስተማርከን ስለሆነ ደስ ብሎኛል በርታ
@esmailmohmed1562
@esmailmohmed1562 3 жыл бұрын
በጣም አረፈ ነወ ጊኒ አገጣጥሞ ባበቢ ቢታሰምረ የበለጠዉን ለመረዳት ይጠቅመን ነበረ
@yehafizochadnakinegnrebiqu9369
@yehafizochadnakinegnrebiqu9369 3 жыл бұрын
መምህር እናመሠግናልን ሀበሻን ኮ እንግሊዝኛ ተናጋሪ ልታደርጋት ነው በዚህ አይነት ።ምርጥ አስተማሪ ነህ
@yehafizochadnakinegnrebiqu9369
@yehafizochadnakinegnrebiqu9369 3 жыл бұрын
Wawu very very very very very good
@tekezemedia6093
@tekezemedia6093 2 жыл бұрын
ቁጥር አበጁላቸው መምህር በተረፈ ዋው
@sarond786
@sarond786 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አስተማራና መጋሪ ነህ እናመሰግናለን
@vidking1522
@vidking1522 3 жыл бұрын
ተባረክ ጤናህን ይስጥህ
@temesgenalebachew3315
@temesgenalebachew3315 3 жыл бұрын
Good job! Let you learn me, what I should done to motivate my public speaking ability?
@alemudemelash9532
@alemudemelash9532 3 жыл бұрын
thenqu teacher Nigus. I Lesson befor this time so am anderstod Now.
@beletuamakele9424
@beletuamakele9424 3 жыл бұрын
ዋውውው በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው በርታ።
@Aa-ek9zd
@Aa-ek9zd 3 жыл бұрын
እንዳታቆርጥብን በጣም ጠቃሚ ነው
@elsadibaba7670
@elsadibaba7670 3 жыл бұрын
ቃላት የለኝም አገላለፅህ በጣም አሪፍ ነው
@kidstmelese5412
@kidstmelese5412 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ትቸር በውነት ምንም አላቅም ግን አይ ታደፋፍራለክ እዳቅ እግዚያብሔር ይርዳን የአተን ትምርት ከጀመርኩ ምንም አልልም እናመስግናለን
@dawitberhanu6405
@dawitberhanu6405 3 жыл бұрын
Thank You Very Much What You did Teacher Negusse
@salamonefitwi528
@salamonefitwi528 3 жыл бұрын
በጣም ጀግና መምህር ዋው
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 3 жыл бұрын
መምህር በጣም እናመሰግናለን
@awetkidan5784
@awetkidan5784 3 жыл бұрын
በጣም በጣም እናመሰግናለን 👍👏
@abrhmasisay57
@abrhmasisay57 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው መምህር
@gigitesema5211
@gigitesema5211 3 жыл бұрын
You are the best teacher, thank you so much !!!!!
@minba4074
@minba4074 3 жыл бұрын
Hi ngusae Almaywe good job thank you so much for sharing your experience
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 23 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 127 МЛН
የግድ መታወቅ ያለባቸዉ!!!
22:01
Maraki English with abi
Рет қаралды 34 М.
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22