No video

"1, 2, 3... በልሳን መናገር …‼️

  Рет қаралды 131,353

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Күн бұрын

የላቭ ዩር ኔበርን ማህበራዊ ሚዲያ ከዚህ በታች ባሉት ሊንኮች ማግኘት ይችላሉ :-
loveyourneighbor.et
/ lynethio
/ @lynethio
lynethiopia@gmail.com
የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2023

Пікірлер: 410
@tigi886
@tigi886 10 ай бұрын
ይገርማል በዉስጤ የምጨነቅበትን እና የማብሰለስለዉን ነገር ነዉ እየተመለሰልኝ ያለዉ ስፀልይ በልሳን መፀለይን እራሱ እየፈራሁና ማቆም እንዳለብኝ ሳስብ ነበር ምክንያቱም ግራ የሚያጋቡን ስለበዙ ማለት ነዉ ጌታ ዛሬ የዉስጤን ነዉ በመንፈስ እና በዕዉቀት እያስተማረኝ ያለዉ ጌታ ስሙ ይባረክ::ወንጌላዊ ያሬድ አገልግሎትህ እና ዘመንህ ይባረክ:: ቀጣዩን ክፍል ለማድመጥ እጠብቃለሁ:: ቲጂም ለትዉልዱ እየሰራሽ ስላለዉ የእዉነት አገልግሎት ሁሉ ተባረኪ🙏🙏🙏
@Mierafbetigel
@Mierafbetigel 9 ай бұрын
Betam tekekel nesh ehete hulgeze gera yegebagnal tergumun alawukewum
@fikrieshitie230
@fikrieshitie230 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ብዙ ጥያቄዎቼ ተመልሰዋል ተባረኪልኝ ቲጂዬ !!!
@jimmyjimmy5775
@jimmyjimmy5775 9 ай бұрын
Inem😅
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 10 ай бұрын
አስተማርዬ የሆንከው ወንጌላዊ ያሬድ ዛሬ ደግሞ በዚህ አስደናቂ ፕሮግራም ከትግስት ጋር ስላየሁ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ በውይይትም ሆነ በትምህርትህም በጣም ተጠቃሚ ከሆኑት ከብዙዎቹ አንዷ ነኝ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ sis.ትእግስትንም ጌት ይባርክሽ በምታቀርብያችው እንግዶች በብዙ እየተማርንና እየተገለገልን ነው በርቺልን።
@rahelgebregiorgis748
@rahelgebregiorgis748 9 ай бұрын
Good evening and I let 😊😊
@netsanettulamo7730
@netsanettulamo7730 10 ай бұрын
የሚገርም የእግዚአብሔር ፀጋ ያለብህ አባት ስትመለስ በጥንቃቄ ለሁሉ እንዲገባ አድርገህ ንግግሮችህ የተቀመሙ ማንንም የማይጎረብጡ ይልቁንም የሚያንፁ አንተን የሰጠን ጌታ የተባረከ ይሁን ዘመንህ ይለምልም ❤❤
@muluberihun3622
@muluberihun3622 10 ай бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ በተለይ አዲስ ክርስቲያን ሆኘ ምን ያህል በትምህርትህ ጌታ እንደባረከኝ፡ ብዙ ተጠቅሜበታለሁ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
@buroukteklemichael5186
@buroukteklemichael5186 10 ай бұрын
ዘራፍ ዘራፍ ዘራፍ ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤ 1 ቆሮ 2:1-16 ቁ፦ 15❤❤❤
@user-dv4nv8dn6l
@user-dv4nv8dn6l 9 ай бұрын
ወንድሜ ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ለዚህ ስለ ሰጠኸው ማብራሪያ እኔ ምስክር ነኝ ቀንና ለሊት ለ3ቀን የእግዚአብሔርን ቃልና ስለ መንፈስ ቅዱስ ሙላት ካስተማርከን በኋላ እንደፀለይክልን ከአንድ ሰው በስተቀር ሁላችንም በመንፈስ ቅዱስን ተሞላን ይሄ የአክሱም አገልግሎትህ ነዉ ። አሁን በተራዬ ጌታ በረዳኝ መጠን ግራ ሳልጋባ ጌታዬን እያገለገልኩኝ ነዉ አሁንም ፀጋዉ ይብዛልህ ወንድሜ። ቅዱስና
@Eden-7
@Eden-7 9 ай бұрын
እንዴት ወደ ኢየሱስ እና ወደ መንፈስ ቅዱስ መፀለይ የለብንም ይላል ? 🫢ሊያዉም ብዙ ያስተማረን ወንጌላዊ ያሬድ እንዲህ ማለቱ የሚያሳዝን ነዉ። በጣም የምወደዉ አስተማሪ ነዉ ግን በዚህ ሀሳቡ በፍፁም አልስማማም። አስፈሪ ዘመን ነዉ
@beletebeyene8412
@beletebeyene8412 9 ай бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ፦ እግዚአብሔር ይባርክህ ! እንደገና እንድታይ የሚመክርህ ነገር ቢኖር... 1) ማር 11:22-23 የተረጎምክበት መንገድ የተለጠጠና አውዱን ትቶ የአቻ ቃላት ትርጉም እና ጥቅም ብሉይ ኪዳን ላይ በመፈለግ ላይ ትኩረት ያደረገ ነው። ከአውዱ ብቻ በመፍታትና ከሌላ ቦታም ስታስገባ አውዱን እንዲያብራራ እንጂ ለመጠምዘዝ መሆን የለበትም ! 2) ስለ ልሳን ያወራኸውን በድጋሚ እየው...በብዙ ስህተት የተሞላ ነው። 3) ከሰው ሶስትነት ተነስተህ....መዳንን፣መንፈስ ቅዱስን መሞላትን ከመንፈስ ወደ ነፍስ መፍሰስ የተባለውን ከየት እንዳመጣህ አልገባኝም።መንፈስ ላይ ሞልቶ ወደ ነፍስ ይሄዳል የሚል ትምህርት ባዕድ ነው። ሌላው ድነት ሲከናወን በመጀመሪያ መንፈሱ ይድናል የሚል ትምህርት ከየት እንዳመጣህ ብትነግረን...መንፈስ ሲመጣ 'መንፈስ' ውስጥ ገባ ማለት ምን ማለት ነው ?....ከየት አመጣኸው ?...የዚህ ዓይነት መረዳት በሰው ሶስትነት ላይ ተንጠልጥሎ የሚሄድ የስህተት መረዳት ነው። 4) ያንተን ልምምድ የትምህርትህ እውነትነት ማጽኛ አድርገህ ማቅረብህ በጣም ስህተት ነው። የመጽሐፍ ቅዱስን ትምህርት በቀጥታ መፍታት በቂ ነው። *** እህት ትዕግስት በአንዳንድ ጥያቄዎች ላይ ሞጋች ለመሆን ሞክሪ !
@user-wp1do6ej9d
@user-wp1do6ej9d 9 ай бұрын
አንቺ የተባረክሽ የጌታ ባርያ ክርስቶስ በደንብ ነው የገባሽ ከዚህ አጉል አስተምሮ Prosperity gospel and the faith movement ወጥተሽ ለጌታ ዋጋ እየከፈልሽ ሽልማትሽን ከኢየሱስ ብቻ ጠብቂ ከማታምኝበት ህብረት ተለይተሽ በንፁህ መንፈስ አገልግይ በጣም ነው የምወድሽ ቀሪ ዘመንሽ የበረከት ይሁን
@hibretalemayehu2831
@hibretalemayehu2831 10 ай бұрын
ወንጌዊ ያሬድ የቃሉ ሼፍ ብዬሀለሁ ቃሉ ጣፍጦኝ እንድበላ እንዴት አጣፍጠህ እንደምትሰራራው ቅመሙን ጨውን ሁሉን እደሚገባ አጣፍጠህ ለተመጋቢህ የሚጣፍጥ ምግብ እኮ ነው የምታቀረው በእውነት ጌታ ረድቶሀል ስላነተ ጌታን እባርካለሁ። ቲጂ አንቺ የክርስቶስ ኢየሱስ። ድምቀት ተባረኪ በበዙ
@akliluwoldher1221
@akliluwoldher1221 10 ай бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ በጣም በጣም ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ። ብዙ ነገር ተጠቅሜበታለሁ በኢንተርቪህ ። ጌታ አንተና ቤተሰብህን ይባርክ !!!
@deboamare5171
@deboamare5171 10 ай бұрын
ትክክል መርዳት የምናወራው ሳይሆን የምንኖረው ነው የአመቱ ምርጥ አባባል!! ይህ የክርስቶስ ልብ ነው !! ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባራክ Love your Neighbour🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sg6994
@sg6994 9 ай бұрын
ዉድ የጌታ ባሪያዎች ተባረኩ፤ ፀጋው ይብዛላችሁ። ኑሩልን፣ ክበሩልን❤❤❤
@teshomeb.abegaz1439
@teshomeb.abegaz1439 10 ай бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ ባልንጀራህን እንደራስህ ውደድ የሚለውን የጌታ ትዕዛዝ ሉቃ 10: 33 እና 37 ላይ ያለውን ቃል በደንብ እንድንረዳ በማድረግህ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ፡፡ ለቲጂም እንዲሁ ጸጋው ይብዛልሽ፡፡
@girmagashu2268
@girmagashu2268 3 ай бұрын
ቲጅየ አንችም ጥሩ አድማጭ እና ጠያቂ ነሽ:ወንጌላዊ ያሬድም ግሩም እውቀት ያለው እና ጥሩ መንፈሳዊ መገለጥ ያለው ሰው ስለሆነ ውይይታችሁ የብዙወችን ትኩረት የሚስብ ነው: ሁለታችሁም ተባረኩ። ቲጅየ:ሌላው ምናልባት ፈቃድሽ ከሆነ በተመሳሳይ ኢተርቪው ብታደርጊው ብየ የምመኘው አንደ በጣም🎉 በብዙ ጸጋ የተሞላ አገልጋይ ልጠቁምሸ እወዳለሁ። ከወጌላዊ ያሬድ ባልተናነሰ መልኩ በጣም ብዙ ጠቃሚ ነገር ያለው አገልጋይ ነው: ስለሆነም ጌታ እሱንም ተጠቅሞ ብዙ ነገር እንደሚሰራ አምናለሁ።
@prophetmatusalamana7712
@prophetmatusalamana7712 10 ай бұрын
አንደ አንደ የለ መንፈሳዊ አባት ያደጉ የዘመኑ አገልጋዮች እግዚአብሔር እንደገና እድል በዝህ ሰቶናል ብዬ አምናለሁ ምንም እንኳን በእግራቸው ስር ሆነን መማር ባንችልም ይህ አጋጣሚ መልካም መንገድ አድርጎ እግዚአብሔር በእህታችን በትግስት በኩል አዘጋጅተዋል። Tg ተባረክ በጣም። በእርግጥ መንፈስ ቅዱስ ምትክ የለለው አስተማሪ ብሆንም ዘመን እየተሻገሩ በሕይወታቸው የእግዚአብሔርን ቃል በትክክል የተረዱ አሉ ከእነዚህ መካከል አንዱ አንተ ነክ።
@mulubirhanurga9249
@mulubirhanurga9249 9 ай бұрын
"ወዴት እያመራን ነው? አንድ ሰው ወደ መንፈስ ቅዱስ መጸለይ እንደሌለብን ሲናገር ሰማሁ። ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳን አንጸልይም አለ፤ ምክንያቱም የየራሳቸው የተለየ ተግባር ስላላቸው ነው ብሎ ሞገተ። ይህ የሚያሳየው ስለ ሥላሴ ማንነት (ኦንቶሎጂ) ያለው ግንዛቤ ጥልቀት የሌለው መሆኑን ነው። ይህን የማመልክተው አንድ ወንጌላዊ በትዕቢት ስለተናገረ ነው። እሱ እንዳለው ሁላችንም ዓይነ ስውር ነን። እሱ ብቻ በግልጽ ያያል ! ምን አይነት ሥነ መለኮታዊው የዋህነት ነው!"
@mekdelawitwoldegabriel4108
@mekdelawitwoldegabriel4108 10 ай бұрын
Yared whenever I see you , I always start self reflection and try to reorient myself to God immediately. I become hopeful of the return of Jesus and how he’s going to restore us . Thank you so much !!!!!!!!
@tiruworkdamena9524
@tiruworkdamena9524 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንጌላዊ የወቅቱን የእግዚአብሔርን ሀዘን አዝነሃልና 🙏🙏
@merondejene1579
@merondejene1579 9 ай бұрын
እጅግ በጣም የምወደው ወድሜ ወጌላዊ ያሬድ🎉 ዘመንህ ይባርክ ይለምልም በብዙ ባንተ ትምህርት ታንጼለው❤
@Jesusislove-gf3ox6wo8m
@Jesusislove-gf3ox6wo8m 10 ай бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ ጸጋ ይብዛልህ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ!❤ እህታችን ቲጂ ተባረኪ!❤
@abrahamhaile3093
@abrahamhaile3093 9 ай бұрын
ቅዱሳን መላእክት በእግዚአብሔር እምነትና ተስፋ ያደርጋሉ ያፈቅሩታልም እንዲህ ባይሆን እነሱም እንደተጣሉት መላእክት ይሆኑ ነበር ። ስለዚህ ፍቅር፣ እምነትና ተስፋ ምድራዊ ብቻ አይደሉም።
@hizkelbirhanu1934
@hizkelbirhanu1934 9 ай бұрын
Tikis?
@KalayuGebremeskel
@KalayuGebremeskel 10 ай бұрын
ኣንዱ በልቶ ይደፋል። ኣንዱም ተርቦ ይደፋል። ትልቅ ቃል ነው!
@gospelpreacherafeworkalaro6290
@gospelpreacherafeworkalaro6290 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@mekame2023
@mekame2023 10 ай бұрын
ዎንድም ያሬድ ይቅር በለኝ የአንተን ትምህርት ሰምቼ አላዉቅም ዛሬ ግን በዚህ interview ስንት ጥያቄዬ መልስ እያገኘ እንደሆነ ብነግርህ ትገረማለህ በጣም ተደንቀያለዉ ለካ እዉቀት ነበር የጎደለኝ እግዚአብሔር ይባርክህ
@bullotulu1934
@bullotulu1934 10 ай бұрын
ጌታእየሱስ ዘመናቺሁን ይባረክው ሁለታቺሁንም በጣም ነው የምወዳቹ ነቹ ለምለሙልኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AzebgetahunPanim
@AzebgetahunPanim 10 ай бұрын
የእግዚያብሔር መንፈስ ያለባቹ የእዚያብሔር ልጆች ተባረኩ!
@Lily_ejigu
@Lily_ejigu 9 ай бұрын
ያሬድዬ ብሩክ ነህ ጌታ እየሱስ ያብዛልህ ይጨምርልህ ።
@metasebiasamuel9359
@metasebiasamuel9359 10 ай бұрын
ወንድም ያሬዶ እግዚአብሔር ይባርክህ አብረን እንሰራለ ባልንጀራዬ እወዳለሁ አገልግሎትህን በቻልኩት ሁሉ እደግፋለሁ ባንተ አገልግሎት ብዙ ተጠቅሜያለሁ ..በብዙ ፍቅር አክብሮት እወድሃለሁ ተባረክ
@sabatadesse9913
@sabatadesse9913 9 ай бұрын
ተባረክ በትክልነው መንፈስ ቅዱስ የገለጥከው ተባረክ
@sisaydemissie4116
@sisaydemissie4116 9 ай бұрын
እንዲህ ያለ ፀጋ ለብዙዎች የተረፈ ጳውሎስ በገማልያል ሲል የተጠቀመበትን ሰው ዕውቅና እንደሰጠ ዕርጋታን በተሞላ መቅረዙ የሞላው ዘይት ቅድስትን በብርሀን እንደሚገለጥ የብዙ ቅዱሳን ጨለማ እንደተነሳ አምናለሁ ለዚህም ትውልድ የተሰጠህ በረከታችን ስለሆንክ ሰለ አንተ ስለ ቤተሰብህ ሰለ አገልግሎትህ አሁንም ስለጀመርከው ራዕይ እግዚአብሔር ይመስገን!!!!
@kebedebereka3458
@kebedebereka3458 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ ተባትክ ✝️🛐🕎🙏🏻
@temesgenpaulos6516
@temesgenpaulos6516 10 ай бұрын
በጣም ጡሩ መብራራ ነው የሰጣን ፓስተር ያሬድ ጌታ ይባርክህ የምትሰራም ሥራ መልካምና ትክክል ነው ጸጋ ይብዛልህ እህታችን ትጂ ቡሩክ ነሽ ተባረኪልን ቀጣዩን ክፍል እጠብቃለሁ
@deboamare5171
@deboamare5171 9 ай бұрын
የታዘ ዝነው በእምነት እንድንኖር እንጂ በመላእክት አይልም። የዲቦራ መላእክት የሚባል ነገር የለም። አለቀ። ❤❤😮😮😮😮 በጣምምም ትክክል ያሬድዬ❤❤😘😘😘
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 10 ай бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ ዘመንህ ይለምልም ቲጅዬ ተባረኪልን
@b4p2max82
@b4p2max82 10 ай бұрын
ያሬድዬ ውድ አስተማሪ ሰላየሁህ ደስ ብሎኛል እባክህ አትጥፋ እንደ ድሮ መድረክ እንይህ
@AbemOumer
@AbemOumer 10 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ዜጎች ብሶታቸውን በሰላማዊ መንገድ ለመንግሥት በማሰማታቸው መገደል እንዳሌለባቸው በአገሪቱ ካሉት የሀይማኖት መሪዎች ቀድሞ በውብ ማራኪ ዐረፍተ ነገሮች ለክቡር ጠ/ር ኅ/ማርያም ግልፅ ደብዳቤ ለመፃፍ የደፈረ ጀግና ነህ በጣም እወደዋለሁ።ጌታ ይባርክህ።
@kke1813
@kke1813 9 ай бұрын
ከዛስ ሚሊዬኖች ለሚሞቱበት ጦርነት ባደባባይ ወጥቶ መቆም የለበትም ብሎ ለሞቱት አሁን ድረስ በሀዘን ላሉት ክርስቶስ ለሞተላቸው እና ለሚወዳቸው የሰው ልጆቸ መከራ እጁ የለበት ወንጀለኛ ነው እንደዚህ አይነት አስያየት ሰጭ ደግሞ ከክርስቶስ ጋር ህብረት የሌለው አስመሳይ አጭበርባሪ ክርስቲያን ነው ።
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 9 ай бұрын
???????????????????????@@kke1813
@AbemOumer
@AbemOumer 9 ай бұрын
@@kke1813 መንን ነው?
@addgizaw7059
@addgizaw7059 9 ай бұрын
የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ።
@menta6786
@menta6786 10 ай бұрын
ሳምንት እንጠብቃለን ስለ ልሳን በደንብ እያጠራልን ነዉ ያለቀዉ ቲጂ አደራ በደንብ ጥዪቂልን እናመሰግናለን
@azruabtubabebe1266
@azruabtubabebe1266 9 ай бұрын
በጣም ተባረኩ በተለይ በልሳን አለመናገር መናገር የመንፈሳዊ ከፍታ ተደርጓ ስለሚወሰድ በእግዚአብሔር ፌት በጣም አልቅሼ ለመንኩት የሚገርመዉ አሁን ፓስተር ያሬድ እንደገለጸዉ ለራሴ እንደሚገባኘ አስተማረኘ እግዚአብሔር ይመስገን መንፈሱን የሰጠን እሱ እግዚአብሔርን ይባረክ
@mikesmb203
@mikesmb203 9 ай бұрын
Really love your neighbor በክርስቶስመዳን ሲባል በዘረኝነት በጥላቻ የተለበጥክ ሰዋችንካንሰር እያልክ በዲሲ ከተማ ስትለፈልፍ አሁንም የሚሆነውን የማትገስፅ ማትረዳ ለምን ታጭበረብራለህ እፈር ተመለሰ አታጭበርብር pmተገዛለት
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ሞገሰ የሰጠሽ እህቴ በተረጋጋ መንፈሰ ሰለምታዳምጭ ትክክለኞ ሰፍራሽን ይዘሻል ተባረኪ ተወዳጅ ያሬድ እዉነተኞ ወንጌላዊ።
@salamonali9839
@salamonali9839 9 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ያሬድ አህቴ ትዕግስት በእውነት ጌታ ይባርክሽ መረዳትሽ መልካም ስለሆነ መጽሐፍ ቅዱስ አሰተምሮዎችን እንዲያስረዱ እንዲያሳዩ ስለምታደርጊያቸው
@meseretkefyalew2888
@meseretkefyalew2888 9 ай бұрын
ተቸግሬ ተርቤ አበላችሁን ታርዤ አለበሳችሁኝ ይላል ጌታ ቃሉን መኖር ክርስትና የተራቡን ማብላት እንግዳን መቀበል ከዚህ የበለጠ ክርስትና የለም።ጌታ ይመጣል!
@temnithadera4179
@temnithadera4179 10 ай бұрын
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን። የተወደድክ ወንጌላዊ ያሬድ እና የተወደድሽ እህታችን ትእግስት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ
@aidamekonnen3429
@aidamekonnen3429 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርከው መቼስ በእግዚአብሔር ቃል ልብን የሚያሳርፍ መልስ , ትምህርት ... የቲሞላህ ወንድም እግዚአብሔር ይመስገን ስለአንተም
@user-gf2qm8xh8q
@user-gf2qm8xh8q 9 ай бұрын
ወንጌላው ያሬድ የህዝብ ደም እጅህ ላይ አለ ንሰሃ ግባ
@johnf906
@johnf906 9 ай бұрын
የሚሉትን ያውቃሉ?????? በየዕለቱ ንስሐ እየገባ ሌሎችን ወደ ንስሐ የሚጠራ አገልጋይ ነው።
@kke1813
@kke1813 9 ай бұрын
እውነት ነው ባደባባይ ንስሀ መግባት አለበት ።@jhon1906 ጠበቃ ከመሆንህ በፊት ስለሚያስተምርህ ሰው በደንብ ለማወቅ ሞክር መድረክ ላይና አደባባይ ላይ መልአክ የሚመስሉ ብዙ እንደነዚህ ያሉ በጃቸው ደም ያለባቸው ገመሀላችን ሞልተዋል
@johnf906
@johnf906 9 ай бұрын
@@kke1813 ጠንቅቄ ለረጅም አመት በቅርብ አውቀዋለሁ። እርስዎ ጊዜ ካለ እንደገና ይወቁት ።
@kke1813
@kke1813 9 ай бұрын
Oh I think you're the same አስመሳይ ክርስቲያን dominating the Protestant churches ሲፋቁ ፖለቲከኞች ጦርነት አቀጣጣዬች በአፋቸው ጌታ ጌታ ባዬች እናንተን ነው ጌታ ከቶ አላቃቹህም ካጠገቤ ራቁ ሚላቹህ የሰው ደም ነጋዴዎች
@user-cv8tn4do2u
@user-cv8tn4do2u 9 ай бұрын
“እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል፤ እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናውቅምና፥ ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል፤” - ሮሜ 8፥26“በልሳን የሚናገር ራሱን ያንጻል፤ ትንቢትን የሚናገር ግን ማኅበሩን ያንጻል።” 13:54 14:01 - 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥4“ስለዚህ፥ 13:20 13:22 13:23 13:26 ወንድሞች ሆይ፥ ትንቢት ለመናገር በብርቱ ፈልጉ፥ በልሳኖች ከመናገርም አትከልክሉ፤” - 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥39
@user-pv8ny8uu1z
@user-pv8ny8uu1z 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ ቲጂ እና ያሬድ ጌታእየሱሰ ይባርካችሁ🙏🙏🙏🙏
@Kena_B
@Kena_B 9 ай бұрын
እኔ ያንተን ቃለ መጠይቅ እንደ ተከታታይ ትምህርት ነዉ ማየዉ በእዉነት wowww የእግዚአብሔርን ቃል መሞላትን የመሰለ ነገር ምን አለ? እግዚያአብሔር ሁለንተናህን ይባርክ much lovee❤❤
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጆሮ ያለዉ ይሰማ መላክት በእግዚአብሔር ትእዛዝ ነዉ የሚሰሩት ሰተዉ የሚሰቱ ወዬላቸዉ መፅሀፍ ቅዱሰ ማንበብ ከሰት ይጠብቃል።
@redeateberedo3096
@redeateberedo3096 9 ай бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በእውነት ብዙ ነው ያስተማርከን።
@masti1612
@masti1612 10 ай бұрын
ውድ የእግዚአብሔር ባሪያ ተባረክልን
@zenebechmengesha8401
@zenebechmengesha8401 9 ай бұрын
ውይ እንዴት እንደተመቸኸኝ ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@user-fx3ro6ed7h
@user-fx3ro6ed7h 7 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው።አሁንም ራሱ አምላክህ ያግዝሀል
@Mezmur_360global
@Mezmur_360global 8 ай бұрын
ወይኔ ያሬዶዬ በቃ ተመለጥክ አይደል😮 እንደ ሁሌውም ነህ ጌታ ይባርክህ
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 9 ай бұрын
ብዙ ትምህርት ካንተ ተምሬአለሁ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ተባርክልኝ 🙏ቲጅዬ በጣም ይባርኩኛል የምታቀ ርቢያቸው ፕሮግራሞች ተባረኩልኝ የእግዚአብሔር አገልጋዮች 🙏🙏
@messiqueenmessiqueen584
@messiqueenmessiqueen584 9 ай бұрын
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ጌታ ኢየሱስ ፀጋ ያብዛላችሁ 🥰🥰
@alemeshetu8063
@alemeshetu8063 10 ай бұрын
ቲጅየ ጌታ ይባርክሽ መንፈስ ቅዱስ መሞላት እና በልሳን መናገር እጅግ የብዙሰው ጥያቄ ነው ሌሎች የእግዚአብሔር ሰዎች ስትጋብዠም ይኸንን ሳታነሽ እንዳታልፊ የብዙ ሠው ርሀብ ነው ወንጌላዊ ያሬድም አብራርቶታል እንዴት ነው በልሳን ልንፀልይ የምንችለው ጌታይባርካችሁ ❤❤❤❤
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 10 ай бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ በጣም ትክክል ነው እዉነት ነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የመጣው ኃጢአተኛዉን ፍለጋ ነበር ነገር ግን ዛሬ የአንዳንድ ቤተክርስቲያን መሪዎችና ኃላፍዎች ስራ ህንፃ መስራት የተሻለ የሙዚቃ መሳሪያ መግዛት እንጂ ስለቤተክርስያን ምእመን ነፍስ ጉዳይ ዎይም ጌታን ላላጌኙት ምንም ግድ የላችውም ይህ ደግሞ ክርስቶስ ኢየሱስ ዎደዚህ ዓለም የመጣበትን አላማ መሳት ይሆናልና ብናስብበት መልካም ነው ::
@John-oi6mc
@John-oi6mc 10 ай бұрын
“I see Jesus in every human being. I say to myself, this is hungry Jesus, I must feed him. This is sick Jesus. This one has leprosy or gangrene; I must wash him and tend to him. I serve becuase I love Jesus.” Mother Teresa God bless you evangelist Yared! I pray God to use you to reach the poor people . I believe That’s where God’s heart is. Church need get out the 4 walls and reach out to the poor, destitute , orphans .. etc I love how you explained poverty (ptocheuo; πτωχεία ); the condition of one destitute of riches and abundance. Eg,In 2 Corinthians 8: 2 the word is translate “deep poverty . “ I research it more and some define Ptochos as state of absolute dependence, so that in Mt 5:3 "the poor in spirit" are those who have learned to be completely dependent on God for everything ! You really have opened my eyes ! I heard you in tears as you preach about the poor children you encountered in AAbeba😢. Again, God bless you!
@jahman9676
@jahman9676 9 ай бұрын
And When you see Abiy Ahmed? This is a stupid, blood thirsty, tribal, uneducated, greedy, jesus ?😅
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 10 ай бұрын
1 2 3 ልሳን ዋው አቤት ጌታ ይባረክ!
@h.shebeshe3065
@h.shebeshe3065 9 ай бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ ድንቅ ሰጦታችን ነህ ዘመንህ ይባረክ አንተ ውስጥ ጥልቅ የሆነ እውቀት የሚደንቅ የማሰተማር ጸጋ አለ ።እግዚአብሔር ሰለጸጋው የተመሰገነ ነው ❤❤❤❤
@argawabili6171
@argawabili6171 10 ай бұрын
ግሩም ውይይት ነው። እጅግ ያስተምራል። ተባረኩ።
@mimimark7253
@mimimark7253 10 ай бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ የሚገርም ትምህርት ❤❤❤❤❤❤
@ruthkebede755
@ruthkebede755 10 ай бұрын
ዋው ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ከውዥንብር ገላገልከን ቲጂዬ ስለአንቺም እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኪ ❤❤❤❤❤
@abenezerseifu9987
@abenezerseifu9987 10 ай бұрын
i was hearing him asking insight from elders and study in library last week i really appreciate your hard work and humble service to the church and dilgency
@ganetgan1878
@ganetgan1878 10 ай бұрын
በጣም የሚጠቅም ውይይት ዘመናችሁ ይባረክ ❤❤❤
@bezabhkasa8921
@bezabhkasa8921 9 ай бұрын
ቲጅ ጌታ ይባርክሽ ይሔ ወሣኝ ቃለ ምልልስ ነው ብዙ የስህተት ትምህርት አለ በተለይ ሰለ መልአክ ይሔ መቀጠል አለበት ወጌላዊ ያሬድ የተባረከ ሰው እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን የሰጠው ሰው ተባረክ። ይህ በእንዲህ እንዳለ አንድ ጥያቄ አለኝ ወደ ኢየሱስ መጸለይ የለብንም የሚለው ፣ወደ መንፈስ ወቅዱስ መጸለይ የለብንም የለው ማርቆስ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴⁷ የናዝሬቱ ኢየሱስም እንደ ሆነ በሰማ ጊዜ፦ የዳዊት ልጅ ኢየሱስ ሆይ፥ ማረኝ እያለ ይጮኽ ጀመር። ⁴⁸ ብዙዎችም ዝም እንዲል ገሠጹት፤ እርሱ ግን፦ የዳዊት ልጅ ሆይ፥ ማረኝ እያለ አብዝቶ ጮኸ። ⁴⁹ ኢየሱስም ቆመና፦ ጥሩት አለ። ዕውሩንም፦ አይዞህ፥ ተነሣ፥ ይጠራሃል ብለው ጠሩት። ሌሎችም የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች አሉ።
@ShalomAfework9
@ShalomAfework9 10 ай бұрын
Betam yemwedh Agelgay yared tlahun zemenh ybarek ❤
@Tadu1234
@Tadu1234 9 ай бұрын
ተባርክልን ሁሌም ትምህርቶችህ አሰተምሮቶይህ ሰዉን የሚለዉጡ ናቸው ❤❤
@sileshiworku6619
@sileshiworku6619 27 күн бұрын
መላዕክቶቹ የእግዚአብሔርን ፊት የሚያዩበት ምክንያት ጥበቃ ላይ ያሠማራውን እግዚአብሔር ትዕዛዝ እንጂ የተጠባቂውን ሰው አለመሆኑ ግልፅ ቃል ነው።ይጠብቅ እንጂ ከሚጠብቀው ጋር ንግግር የለውም ጌታ በጎቼ ድምፄን ይሠማሉ ነው እንጂ የመላዕክት ድምጽ ይሠማሉ አይልም።
@salameskyes7240
@salameskyes7240 9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እደዚህ በብርአን ማየት❤ስላተ ጌታ ይባረክ❤
@kassechseyoum8587
@kassechseyoum8587 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወንጌላዊ ያሬድ ጸጋ ይብዛልህ ።
@hannaanley2461
@hannaanley2461 10 ай бұрын
ጌታ ይባርካችህ በብዙ ተምሬአለሁ:: አሜን::
@vphonetastic8178
@vphonetastic8178 9 ай бұрын
እውነታኛ ወንጌል የሚተገብር አንደኛ ነህ ይብዛልህ ለምልም በቤቱ❤❤❤
@abiyemekonnen8253
@abiyemekonnen8253 9 ай бұрын
ሚዛናዊ መልስ። ተባረክ ወ/ዊ ያሬድ
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi 10 ай бұрын
Welcome Dear sister Tigist, and dear brother Yared. This has just been very insightful, and I believe is an impactful discussion. First off, I’d like to thank Tg for being not only a gracious host and interviewer with great questions, but also for being exemplary in her listening ability and patience. I really admire your discipline and teachable heart which is a blessing to see for many of us. That’s why you don’t ask questions repeatedly because you listen so attentively and also reflect on the answers given assuring the other person that you’re an eager participant. So thank you dear sister, please keep up your good work, and May others follow your inspirations too. Dear brother Yared, what can I say……..this was yet another insightful, full of depth question and answer session which I can’t wait for the following part. Thank you for acknowledging sister Tg for her part in promoting your ministry, which like you mention was divinely orchestrated. I am happy to hear about the ministry and can’t wait to be a partner in doing good. Everything you’ve said was such an eye opener and a blessing. You are right we are to be the defenders of the Truth of God’s word considering ourselves as apologetics (1 Peter 3:15). Thank you for being such a great apologist. I would like to tell you what the Holy Spirit impressed upon me when you talked about how Mountains in the Old Testament time represented gentile kings or their kingdoms. Since that insight impressed me I went and referred to a few of them. I hope it blesses you. May the Lord continue to use you both. 2Timothy 4:17 ትንቢተ ኢሳይያስ 54 10፤ ተራሮች ይፈልሳሉ፥ ኮረብቶችም ይወገዳሉ፤ ቸርነቴ ግን ከአንቺ ዘንድ አይፈልስም የሰላሜም ቃል ኪዳን አይወገድም፥ ይላል መሐሪሽ እግዚአብሔር። ትንቢተ ኤርምያስ 3 23፤ በእውነት የኮረብቶችና የተራሮች ፍጅት ከንቱ ናት፤ በእውነት የእስራኤል መዳን በአምላካችን በእግዚአብሔር ዘንድ ነው። የሐዋርያት ሥራ 4 26፤ የምድር ነገሥታት ተነሡ፡ አለቆችም በጌታና በተቀባው ላይ አብረው ተከማቹ። የሐዋርያት ሥራ 4 29-30፤ አሁንም፥ ጌታ ሆይ፥ ወደ ዛቻቸው ተመልከት፤ ለመፈወስም እጅህን ስትዘረጋ በቅዱስ ብላቴናህም በኢየሱስ ስም ምልክትና ድንቅ ሲደረግ፥ ባሪያዎችህ በፍጹም ግልጥነት ቃልህን እንዲናገሩ ስጣቸው። የሐዋርያት ሥራ 4 31፤ ከጸለዩም በኋላ ተሰብስበው የነበሩበት ስፍራ ተናወጠ፥ በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው፥ የእግዚአብሔርንም ቃል በግልጥ ተናገሩ።
@atseduserni1777
@atseduserni1777 10 ай бұрын
እኔ መንፈስ ቅዱስ የተሞላሁት ያሬድ ነው የፀለየልዮል ነው የተሞላሁ ተባርክ ዶርዳዋ ነው
@HalemaS-ww3kk
@HalemaS-ww3kk 10 ай бұрын
ደስ የሚል ስው በእውነት ጸጋው ይብዛልህ ያሬዶ
@danielzebene3260
@danielzebene3260 9 ай бұрын
“ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን እንዳትንቁ ተጠንቀቁ፤ መላእክቶቻቸው በሰማያት ዘወትር በሰማያት ያለውን የአባቴን ፊት ያያሉ እላችኋለሁና።” - ማቴዎስ 18፥10
@Abayshiketa
@Abayshiketa 10 ай бұрын
ያሬዶ ዘመንህ ይባረክ በጣም የምወድህና የማከብርህ የመፅሐፍ ቅዱስ አስተማሪ ነህ ።
@lizabella151
@lizabella151 9 ай бұрын
ድንቅ እዉነት በቤቱ ያፀናክ ወንድሜ
@birukjemal6798
@birukjemal6798 10 ай бұрын
Much more grace unto you, Yared.❤
@bettybbc777
@bettybbc777 9 ай бұрын
ጥሩ ይዘት ያለው ውይይት ነው ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክ ፀጋ ይጨምርል
@etenatzemedkun4730
@etenatzemedkun4730 10 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ እኔም ይሔንን ሀሳብ ለማገዝና ባገኝህ በጣም ደስ ይለኛል ።በሰራሁባቸው የውጪ ድርጅቶች ከlocal እስከ international NGO አይቼዋለሁ የልቤን ራእይ ነው የተናገርከው ደግሞ ከቤተክርስቲያን ዃላ ሆነን ያልከው የሚገዛ ሀሳብ ነው ተባረኩ❤❤❤
@tagichoshitaye1518
@tagichoshitaye1518 10 ай бұрын
Abo Tsegaw Yibzalih, Wengelawi Yared! Endet yale wub ina gilts geletsa nw! I wish bizuwoch mesmat bichilu! Tsegaw Yibzalih! Tigi, anchim hulem beLihket sile mititegy Geta abzito Yibarkish!
@MarefiaGebre-kn5fp
@MarefiaGebre-kn5fp 10 ай бұрын
My blessed evangelist thank you be blessed for ever property ln the name of the jesus
@tsionworkeneh5684
@tsionworkeneh5684 9 ай бұрын
GOD BLESS YOU EVANGELIST YARED ABD TIGI. STAY BLESSED
@hewanbirhanu5768
@hewanbirhanu5768 10 ай бұрын
በጣጣጣጣም ተጠቅሜበታለሁ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቲጂዬ በጣም ጠቃሚ ውይይት ሆኖ ነው ያገኘሁት እንደ ሁል ጊዜው። ሁለታችሁም ተባረኩ🙏🙏🙏
@user-dl4oq4wd5w
@user-dl4oq4wd5w 10 ай бұрын
ደስ ሲል የእውነት ወንጌል ተባረኩ።
@user-wj8ck2ci5d
@user-wj8ck2ci5d 8 ай бұрын
Betam tebarikalehu e.her abzito ybarkachihi❤❤❤
@sebletesfay8966
@sebletesfay8966 9 ай бұрын
ግልፅ የሆነ ውይይት እናመሰግናለን🙏
@derartutola7404
@derartutola7404 9 ай бұрын
❤ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁንና እህታችን ቲጂ❤ድንቅ❤❤❤የተባረካችሁ🎉🎉🎉
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 9 ай бұрын
This is great you know what this is the principles of Chatolics ,.Great thankn. God. I am happy you bring this message May God. Be With You.
@dinkuyeedemeke3279
@dinkuyeedemeke3279 9 ай бұрын
❤❤❤❤ጌታይባርካቹ በጣም ደስ የምል ፕሮግራም ነዉ tgሳላደቅሺ አላልፍም ምክንያቱም አንዳድ ሰዎች ጥያቄ ይጠይቁና አያስጨርሱም
@gamachukaba8742
@gamachukaba8742 9 ай бұрын
EV Yared and TG GOD BLESS YOU.
@abrahamhaile3093
@abrahamhaile3093 9 ай бұрын
ሎጥ መልአኩን ለምኖት መልአኩ ፈቅዶለታል። ዘፍ 19:20-21
@WendimDaniel
@WendimDaniel 10 ай бұрын
ያሬዶ ክብር ደመና ቤተክርስቲያን እንዲህ ያለ አገልግሎት አላቸው ይህንኑ ሃሳብ ብታካፍል መልካም ነው ብዬ አስባለሁ
@TewodrosAyele-fq1dh
@TewodrosAyele-fq1dh 9 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ❤❤
@dawitwelde7455
@dawitwelde7455 10 ай бұрын
በጣም ከተወደደው ወንድም ያሬድ :በዚህ ርዕሰ ጉዳይ በመስማቴ ደስ ብሎኛል የረጅም አመት ጥያቄ ነበር በልሳን አለመናገር በመንፈስ አለመሞላት ይሆንን? በሚል ለብዙ ጊዜ ጥያቄ ይሆንብኝ ነበር , ደሞም ከተወደዱ ወንድሞችም በልሳን ካልተናገረ በመንፈስ ቅዱስ አልተሞላም የሚሉም ገጥመውኛል:: ተባረኪ በብዙ ቲጂ, ለበረከት ሁኚ Waiting for the next one with a great excitement
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 8 МЛН
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
ኢስላም ነኝ ካላችሁ ይሄንን አድምጡ!!!
1:34:36
Memhir Gebeyehu Yismaw
Рет қаралды 2,7 М.