10 ኩላሊትዎን የሚጎዱ እና ለኩላሊት ጤንነት የሚስማሙ ምግቦች | 10 Foods to Avoid and Eat For Your Kidneys

  Рет қаралды 41,094

Addis News  አዲስ ዜና

Addis News አዲስ ዜና

4 жыл бұрын

10 ኩላሊትዎን የሚጎዱ እና ለኩላሊት ጤንነት የሚስማሙ ምግቦች | 10 Foods to Avoid and Eat For Your Kidneys
#Habesha_Top_10 Habesha Top 10

Пікірлер: 84
@HabeshaTop10
@HabeshaTop10 4 жыл бұрын
አዳዲስ ዜናዎችን እና መረጃዎችን ለማግኘት ማስፈንጠርያውን ይከተሉ 👉 KZfaq channel Subscribe kzfaq.info 👉 Telegram channel Join t.me/habeshatop10 👉 Facebook Like facebook.com/habeshatop10/
@user-pb3hj7dy1g
@user-pb3hj7dy1g 2 жыл бұрын
እኔ ተሰቃየሁ በሰው ሀገር 3አመቴ ሀኪም እመላለሳለሁ ግን ምንም ለውጥ የለኝም ዱአ አድርጉልኝ ሙሉ አፍያየ እድመለስ
@user-qu5sb4xu7j
@user-qu5sb4xu7j Жыл бұрын
አይዞሽ አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ❤
@mekamohammed7556
@mekamohammed7556 10 ай бұрын
አላህ ያሽርሽ❤❤❤❤ እኔ4አመቴ በዚህ በሸታተሰቃየሁ😢😢😢😢ብቻ ለበጓነዉ
@SeadaAliHussain
@SeadaAliHussain Ай бұрын
የኔማር አላህ አፍያሺን ይመልሲልሺ እኔም ያመኛል የኔውድ
@medinaahmed2256
@medinaahmed2256 2 жыл бұрын
ሰብ አደረኩህ እናመሠግናለን ዶክተር
@user-gk6lc2rv9o
@user-gk6lc2rv9o 4 ай бұрын
Thanks doctor...
@user-gk6lc2rv9o
@user-gk6lc2rv9o 4 ай бұрын
Thanks Dr .
@aishaadris792
@aishaadris792 4 ай бұрын
Thank I like
@grtuhff9892
@grtuhff9892 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወድም
@tigesttufa6322
@tigesttufa6322 11 ай бұрын
እናመሰግናለን
@seideahemedseideahemed3710
@seideahemedseideahemed3710 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@enatasrate576
@enatasrate576 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ!!!
@tegesttegest2797
@tegesttegest2797 3 жыл бұрын
Enamesegnalen
@tigistworku419
@tigistworku419 3 жыл бұрын
Amesgenalehu doctor ande teyake align be great gonen betam yakatelegnale bezalay wegebenem yamegnale min lehun yechilale
@genetwonae6463
@genetwonae6463 4 жыл бұрын
Thank you
@alimuhye2218
@alimuhye2218 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ምክር ነው በበሺታው ለታያዙ ሰወች መድኃኒት ቢጠቁሙን ጥሩ ነው
@HabeshaTop10
@HabeshaTop10 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ።
@user-oj4jt9tb3e
@user-oj4jt9tb3e 3 жыл бұрын
ስጋስ ብንበላ ችግርነወ
@user-go7vw1tv1v
@user-go7vw1tv1v 5 ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@user-dy4lq1ut2u
@user-dy4lq1ut2u 3 жыл бұрын
አላህ አተዘንልን ህመምንም ፈዋሽአተነህ
@taibamohd477
@taibamohd477 4 жыл бұрын
አገላለጥክ ተመችቶኛል ባሌ ካልተቀየር አድንም ተብሎ አሳብላይነይ እኔን ደህናከሆነው መስጠቴም አይቀር እፉፉፉ ምናለ ስንወለድ ጤና እደምንሆነው ሁሉ እስትንሞት ጤናብንሆን
@Shwati308
@Shwati308 3 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን እኔ ከሁሉም ኣይነት ፍራፍሬ ኣትክልቶች ሁግዜ ኣይደለም እጠቀማለው ግን ኣሁን ለምወገድ ጡሩ ትምህርት ኣግቻለው ከልብ ኣመስግናለው
@Emma-hs9mj
@Emma-hs9mj 4 жыл бұрын
Betam amesegnalew kulaliten yamegal gin salawuk wetetina avocado betam neber minelaw
@allahwekil8450
@allahwekil8450 4 жыл бұрын
Betam enamsgnaln Enem kulaliten yewgagnal betam ferchalew
@wediteara9518
@wediteara9518 4 жыл бұрын
Enamesegnalen
@SebehadinFootball
@SebehadinFootball 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እነመሰግነለን
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 3 жыл бұрын
እናመስግናለን አሞኛል አምላኬሆይ አድነኝ
@fatoom1114
@fatoom1114 3 жыл бұрын
Enamasagenlene doketore
@hayattuhire4279
@hayattuhire4279 4 жыл бұрын
የጣምነዉየማመሠግነዉ እዉነት እስኪእሞክረዋለሁ ያመኛል
@ttigistttigist2200
@ttigistttigist2200 3 жыл бұрын
Wow
@destikuma1444
@destikuma1444 2 жыл бұрын
Kibarelina🙏🙏
@user-kj6tq8ol9i
@user-kj6tq8ol9i 6 күн бұрын
❤❤❤❤
@tesnimabdurezak8107
@tesnimabdurezak8107 3 жыл бұрын
ቡናመጠጣት ይቻላል
@ababomsaya9694
@ababomsaya9694 3 жыл бұрын
👍🙏
@muludenekew2576
@muludenekew2576 3 жыл бұрын
Thank you God Bless 🙏
@mer0nkahsay601
@mer0nkahsay601 3 жыл бұрын
Enamsgnalen lamun ewedalw endet new gudat alew
@EYESUS.GETANAWI
@EYESUS.GETANAWI 11 ай бұрын
@haiyahaiya7759
@haiyahaiya7759 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሚ እኔ የኩላሊት ጠጠር አደት ማሰወገድ ይችላል በጣም ጎኔን ያመኝል
@lailakanoro8208
@lailakanoro8208 Жыл бұрын
ሎም ለብ በለ ዉሀ ጡዋት ጡዋት ጠጭ ለ6 ቀን ሰይበዛ ሎም
@hasatpice9198
@hasatpice9198 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እኔ ሰሞኑን አሞኛል ብዙ መተው ያለብኝን አወኩ
@vgcucijcufucucuvi5587
@vgcucijcufucucuvi5587 3 жыл бұрын
❤👍👍👍👍
@salamedagafa151
@salamedagafa151 2 жыл бұрын
wudimachi.tabaraki.gini.anadi.nagari.lixayiki.
@Emma-hs9mj
@Emma-hs9mj 4 жыл бұрын
Enjera misr wet minamn binbela chgir alew kulaliten yamegal gin bizum alitegodam jimarew new please melsun askemtulig
@tadelehailu5763
@tadelehailu5763 4 жыл бұрын
ዳውንሎድ እምቢ አለኝ ያናድዳል፡፡
@munatahi3386
@munatahi3386 Жыл бұрын
Thank You dog pless 🙏
@footballtube6178
@footballtube6178 Жыл бұрын
ማረ ብንጠቀምስ?
@synyetwork2279
@synyetwork2279 3 жыл бұрын
አናመሰግ ናሐን
@Sara-ix6lv
@Sara-ix6lv 3 жыл бұрын
ሰለምዶክታ በጥም እናመሣግናለን እኔኩለ ሌቴን የመኞል አሁን አየታከታታልኩኔው
@user-wl8iw6el2o
@user-wl8iw6el2o 7 ай бұрын
እስኪእህቴ እኔ አደስጅምሮኝል ግን ውገቤን እና ክገንና ክጎን ያመኝል ስደት ላይ ነኝ እናም እደት ነው እሜመው ኩላሊት ውድ እስኪ መዳኒቱስ ንገሪኝሲ ብናትሺ
@tegotegino8528
@tegotegino8528 2 жыл бұрын
ሀይ
@aminulislammamun3660
@aminulislammamun3660 3 жыл бұрын
እኔ እወጋኝ እና ሱስል እየወነብኝ ነው ኩላሊት ነው ማለት ነው አኬቤት የፋክሺን ሰጡኝ
@user-rj9gt2yk3e
@user-rj9gt2yk3e 3 жыл бұрын
Ena min abate Lila
@user-qs4gc9vj5r
@user-qs4gc9vj5r 3 жыл бұрын
ገማሹዲንችሀሪፊነዉይላሉ አተደሞሌላትላለህ
@meronmengeste3449
@meronmengeste3449 4 жыл бұрын
ጎመን ቆስጣ የበቆሎ ዘሮች እንደ ቅንጨ ያሉትን አና በምንጠጣቸው እንደ ቡና ሻይ ጦስኝ ጅንጅብል ሰናፍጭ ያሉት ነገር ላይ ተጨማሪ መረጃ ብናገኝ?
@user-oj4jt9tb3e
@user-oj4jt9tb3e 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-vb5wi7in5d
@user-vb5wi7in5d 3 жыл бұрын
ዶከተረ ገራጎኔን የወጋኛለ። ቁረሰእቁላለቀቀለነወእመበላወ
@footballtube6178
@footballtube6178 Жыл бұрын
እንቁላል አቁም
@umumuhtartube1
@umumuhtartube1 2 жыл бұрын
ሠላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ቅንነት ለራሥነው በቅንነት ብቅ በሉ
@mohamedmensur-sg2vd
@mohamedmensur-sg2vd Ай бұрын
እኔ አምስት አመት ሙሉ ዲያሌሲስ አርጊ አሁን በቅርቡ ንቅለ ተከላ አርጌ መጥቻለዉ ባክ ዶክተር መመገብ ያለብኝ እና የሊለብኛን ብትነግረኝ
@user-je6ds1pm2o
@user-je6ds1pm2o 9 ай бұрын
አንምስኝልን
@bargbb8284
@bargbb8284 3 жыл бұрын
ወድሜአርኔምአምኝልምትነውኩላሊቴን
@ulfinaalemu1538
@ulfinaalemu1538 Жыл бұрын
አልኮል ለኩላል ጉዳት አለው2ለግብረ ሥጋስ ምንጉዳት አለው
@zainabomar2238
@zainabomar2238 Жыл бұрын
ዶክተር ኩላሊትሽ ውሀ አዝሉዋል ብለው ኩኑና ሰተውኛል እና ምን ማድረግ አለብኝ ለማፆዳት ከኑናው ብዙም አላሻለኝ
@umheni2412
@umheni2412 3 жыл бұрын
በጣም እመሰግናለው በጣም ተምሬበታለው ግን የታሸገ ውሐ መጣት ችግር አለው
@ETL_Tube
@ETL_Tube Жыл бұрын
በሽተኞች ከማለት ህመምተኞች ብትል
@user-db2sp7cs2u
@user-db2sp7cs2u 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድምዬ እረ አልበላም እኔ እያመመኝ ነወ ውሀ በጣም እጠጣለሁ ግን አልቀነሰም ምክንያት ወተት ድንች እበላለሁ በጣም አሁን ገና ገባኝ
@abdulahhabshi1490
@abdulahhabshi1490 4 жыл бұрын
እናመሰግናለም ከተዘረዘሩት ሁሉ ከኔ አሉ ጥዋት ሲነሱ ምራቅ ምራቅ ማለትን ያስጨምራል
@danayttte9945
@danayttte9945 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@footballtube6178
@footballtube6178 Жыл бұрын
ምነው?
@user-oj4jt9tb3e
@user-oj4jt9tb3e 3 жыл бұрын
የታሸገ ወሀስ
@sadaahmed252
@sadaahmed252 4 ай бұрын
ዶከተር እኔ የኩላሊት ጠጠር አለብሽ ተባልኩ በጣም ያመኛል ምግብ የለም ያለሁበት ቤት ቲማቲም ቆልቸነዉ የምመገበዉ ቲማቲም ጥሬዉ ወይሥ ተቆልቶ የሚከለከለዉ
@somyibrahem3365
@somyibrahem3365 Ай бұрын
ቲማቲም መጥፎነው
@user-rz7td9te2l
@user-rz7td9te2l 3 жыл бұрын
በእዉነት በአይኔ መጣህ ልሙትበቃ ወተት እቁላል ሙዝ ቀለቤ እሱነዉ በቃ በልቼልሙት
@NeimaNesredin-xo2lm
@NeimaNesredin-xo2lm 10 ай бұрын
😅😅😅😅
@tigesttufa6322
@tigesttufa6322 11 ай бұрын
እናመሰግናለን
@tegesttegest2797
@tegesttegest2797 3 жыл бұрын
Enamesegnalen
@aminulislammamun3660
@aminulislammamun3660 3 жыл бұрын
እኔ እወጋኝ እና ሱስል እየወነብኝ ነው ኩላሊት ነው ማለት ነው አኬቤት የፋክሺን ሰጡኝ
@Shwati308
@Shwati308 3 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን እኔ ከሁሉም ኣይነት ፍራፍሬ ኣትክልቶች ሁግዜ ኣይደለም እጠቀማለው ግን ኣሁን ለምወገድ ጡሩ ትምህርት ኣግቻለው ከልብ ኣመስግናለው
@user-yr6zk7fv4f
@user-yr6zk7fv4f 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ledyayosef169
@ledyayosef169 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@halimaedries2892
@halimaedries2892 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-jc7eg1hc5t
@user-jc7eg1hc5t 10 ай бұрын
እናመሰግናለን
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 12 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 18 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 68 МЛН
የግራዋ የፈውስ በረከቶች
17:52
Ethio Family Tube
Рет қаралды 208 М.
Ethiopia | የኩላሊት ጠጠር (Kidney stone) ምልክቶች እና መድሃኒቶች
15:48
ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham
Рет қаралды 65 М.
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 12 МЛН