100ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ መናፍቋ ስለመንፈስ ጥቃት ሲገባት በህይወቷ ላይ የወሰደች እርምጃ ምን አመጣ

  Рет қаралды 31,953

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Жыл бұрын

Пікірлер: 232
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 Жыл бұрын
መምህርየ በዚህ ክፉ ዘመን ሰለሰጠን የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጂ ይክበር ይመስገን አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንወድሀለን መምህራችን
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን ለአቡነ ሀብተ ማርያም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው በሁላችንም ላይ ይሁን አሜን መምህር እንዃን ደና መጣህ ፈተና ገጠመኝ 100ኛ ደረስን😍
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እሰይ 🥰የኔ ቅመም ይሄዉ እግዚአብሔር ይመስገን ደረስን 100ኛ ገጠመኝ 🙏🏿🙏🏿እንዴት ነሽ የኔ ብርቱ 😊
@esyetemichael4561
@esyetemichael4561 Жыл бұрын
Amen Enkewan Abro adrsen
@iyeruse9547
@iyeruse9547 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@bahrnshwolde2894
@bahrnshwolde2894 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Enkuwan Abro Aderesen 🎉🎉🎉
@user-ig5kb9fq1l
@user-ig5kb9fq1l Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በዕለቱ ታስበዉ ለሚዉሉ አመታዊና ወርሀዊ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረን
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን መምራችን የዘመናችን ሙሴ አተንም ስለሰጠን ይመስገንልን አተንም ይጠብቅልን ቃለህወት ያሰማልን አሜን 💚💚💛❤️😘😘😘😘
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት አግኝቸበታለው እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏 እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰ኮርስም እያደመጣቹ❤🙏
@user-fr9vd4or4d
@user-fr9vd4or4d Жыл бұрын
መምህር ከዚህኛው ገጠመኝ ላይ የተማርኩት አንደኛ ምንም ኀጢአተኛ ብንሆንም በሃይማኖታችን መጽናት እንዳለብን፣ስለሃይማኖታችን በደንብ ማወቅና ለማያውቁ ማሳወቅ በተለይ የኋላ የቤተሰቦቻችንን ታሪክ ማወቅ። ለእኔ ገጠመኝ ማለት በዘመናችን የሰዎች ህይወት በመንፈሳዊና በዓለማዊ መካከል ያለ ውጊያና በዚህ ውጊያ ውስጥ የገጠማቸው፣ከውድቀታቸው የተነሱበት መንገድ፣የገጠማቸው ፈተናና መንፈሳዊ መፍትሄዎች አስተማሪ ናቸው።ሁሉም ገጠመኝ ውስጥ ወንጌል አለበት ይብዛም ይነስም የተዋሕዶ ንጉስ ክርስቶስ በገጠመኞቹ ውስጥ አይቼዋለሁ።
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እነሆ 100 ላይ ደረስን እግዚአብሔር የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን እናዳምጥ .....
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
ልባችንን የተንጠለጠለ ሆነ መምህር ይሁን ዝማሬ መላአከትን ያሰማልን ተስፋ ሰላሴ ከነ ቤተሰቦቹ ጠብቅልን
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын
*_እንካን ደህና መጣህ መምህር 100ኛ ፈተና ገጠመኝ ደረስን አይደል እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ውዱ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን ይባርክልን_*
@iyeruse9547
@iyeruse9547 Жыл бұрын
Amenamenamenamen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህር ወይኔ ተመስጨ ነበረ እየሰማሁ የነበረ መጨረሻውን ለመስማት ተናድጀ ነበረ እቀጥላለሁ ስላልክ ተፅናናሁ በል ተሎ ልቀቅልን🤲🤲
@user-bs2sx3ks2v
@user-bs2sx3ks2v Жыл бұрын
መምህራችን አንተን አለማክበር ንፉግነት ነው በእውነት ፀጋው ያብዛልህ አትምጣ እያሉሁ እየተሳቀክ ለሰው ነብስ ስትል ትተጋለህ በርታ
@khiwotahiwot4343
@khiwotahiwot4343 Жыл бұрын
ኸረ መምህርዬ የምን ብሰጭት እግዚአብሔር ያበርታክ ቤተሰብክን ይጠብቅልህ እኛንም አምላክ በምህረቱ ይጎብኘን ወለተ ማርያም እሰራቷን ፍታላት ብላችሁ በፀሎት አሰቡኝ
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል B ነጌ ልቀቅልን በጉጉት ሳንሞትብህ 😊 እናመሰግናለን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
#ሰላም ለፅንሰትከ #ንግግሩ የሚያምር በፃድቁ ባሕታዊ ብሥራት ከቅድስት ዮስቴና ማኃፀን ለሆነ ፅንሰትህ ሰላምታ ይገባል #ሰላም ለዝክረ ስምከ #በኋለኛው ዘመን ጥምን ለሚያስረሳውና ከወይን ይልቅ ለሚወደደው ስም አጠራርህ ሰላምታ ይገባል የቅድስት. ድንግል ማርያም ልጅ* *ወዳጅ የሆንክ #ፃድቁ ቅዱስ አቡነ ሀብተ ማርያም ሆይ #ታማኙ ተክለ ሃይማኖት አጥብቆ እንደ ለመነህ እኔንም ከብዙ ኀዘን ታድነኝ ዘንድ እለምንሃለሁ #ሰላምለስእርተ ርእስከወለርእስከ #ለተከፈከፈው (ለተቆናዘለው) የራስ ፀጉርህና የክብር እንቁ አክሊልን ለተቀዳጀው ራስህ ሰላምታ ይገባል #መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ የተባልክ#ፃድቁ ቅዱስ አበነ ሀብተ ማርያም ሆይ #በደብረ ሊባኖስ አውራጃ ንስሃ ግቡ#ተጠመቁ እያልክ ታስተምር ዘንድ የተላክህ አንተ ነህ Amen Amen Amen 💚💛❤🤲🤲🤲 Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen besemam Desss yemil gitimegn asetemari getimegn new thank so much memihir 🌷🌷🌷
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የመምህር ግርማ ፍሬ እግዚአብሔር አምላክ በናንተ ላይ አድሮ ልጆቹን እየሰበሰበን ነው
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ለዓመታዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ዋዜማ ሰቅልቱ ጌታችን መድጏኒታችን ኢየሱሰ ክርሰቶሰ እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን ደሞ 100ኛ ፈተና ገጠመኝ ደረሰን ተመሰገን ለመድጏኒ አለም የሚሳነው ነገር የለም🥰
@johnbelay3321
@johnbelay3321 Жыл бұрын
God bless you my sister
@seifuayele6663
@seifuayele6663 Жыл бұрын
እጅግ አስማሪ ገጠመኝ ነዉ ። ብዙ ጥያቄ ያላቸዉ የፕሮቴስታንት እመነት ተከታዮች ቢሰሙት ደስ ይለኛል። '' የህይወታችን ፣ የሰጋችን ነገር በየቀኑ ወደ ቀና መንገድ የምትመራን መምህራችን እግዚአብሔር ከመላክቱና ከቅዱሳኑ ሆኖ ይጠብቅህ ''
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 Жыл бұрын
ይሄ ነው በቃ እምነት ይሄ ነው እውነት እንኳን ወደ ህይወት መለሰሽ ፈጣሪ ። ከጭፈራና ከመናፍቅ ሆያሆዬ እንኳን የድንግል ማሪያም ልጅ አቃናሽ ።
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c Жыл бұрын
አንካን በሰላም መጣህ መምህሬ የመዳም ቅሞሞች ገባገባ በሉ አብረን አንማማር ቅዱሰ ኡራኤል አአሙራችን ይክፈትልን❤😊😊😊
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገነ መምህር እንደምን አለህልን አቤት የቤተክርስቲያን ጠላት ደበተራ መነፈሰ እግዚአብሔር አምላክ ይገሰጸው ለሁላችንም ልቦና ይሰጠን
@alemsthaymelss859
@alemsthaymelss859 Жыл бұрын
መምእሬ ብቻ እግዚአብሔር በእድሜ ላይ እድሜ እየጨመረ በበረከት በጸጋ ያኑርልን እድለኛ ነኝ ትምህርትህን ስለምከታተል እናቴ ድንግል ማርያም ትጠብቅክ ❤❤❤❤❤❤
@geberhanabeyene7849
@geberhanabeyene7849 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜና ጤናውን ይስጥልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ
@user-jj1fy4op3t
@user-jj1fy4op3t Жыл бұрын
የእግዚያብሄር ስራ ድንቅ መምህር በጣም እናመሰግናለን ቀጣዪን እጠብቃለን
@senaitmekuriya1515
@senaitmekuriya1515 Жыл бұрын
ሁለተሰንበት በፆሎታቹሁ አስቡኝ መምህር
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Жыл бұрын
አይ.እግዚያብሔር.መልካምነቱ.ቸርነት.ምረቱ.ብዙ.ነዉ::ምስጋና.ይድረሰዉ::ቃለ ሕይወት.ያሠማልን.መምራችን.ተስፋ.መንግስተ.ሠማያትን.ያዉርስልን::
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
ሠላም መምህርዬ እንኳን አደረሳችሁ ላባታችን ለፃድቁ ሃብተ ማርያም ወረሃዉይ መታሰቢያ የግዚአብሔር ሰላም ፍቅር አንድነት በአገራችላይ ይብዛልን የኢዮጵያን ሰላም ያሳዬን ኢትዮጵያ ተሳኤሽን ያሳየን የምንማረዉን በልቦናችን ይፃፍልን 🙏🙏🙏⛪🙏🙏🙏
@mesihaile580
@mesihaile580 Жыл бұрын
አረመምህር ችግር የለዉም በሁለተኛ ከፍል ይቅረብ ችግር የለም እድሚናጤና ይስጥልን የአገልግሎት ግዜህን ይባርክልን !
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህልን ውድ መምህር እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችን ያብራልን ፈጣሪ ከኔ የበረታችሁ በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ክብራ ወልደ ያሬድ ወልደ ሚካኤል ገብረ አረጋዊ ክብራአ አለምነው ብላችሁ በመናፍስት የተሰቃየሁ ነው 😢😢😢
@zewdhabte6585
@zewdhabte6585 Жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልኝ ፡ የሚቀጥለዉን ለመስማት በጣም ጓጓሁ
@user-yv1qw6dd7q
@user-yv1qw6dd7q 7 ай бұрын
መምህራችን እግዚኣብሄር ይጠብቅህ...
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጣህልን ዉድ መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ በእዉነት በጉጉት ስጠብቅ ነበር ቃለ ህይወት ያሠማልን በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ስላሴ ስደተኛ ነኝ በሠላም ለሀገሬ እንዲያበቃኝ
@user-tx9ej2rm4q
@user-tx9ej2rm4q Жыл бұрын
እንኳን ለመዳኒያለም ዓመታዊክብረበ ዓል አደረሳቹ የጌታችን የመዳኒታችን ሰምይመስገን ሰለሁምነገር በጣም ደስየሚል ነው ቀጣዩን እስከምታቀርብልን በጉጉት እጠብቃለን መምራችን ፈጣሪ አብዝቶ ይጠብቅክ ከነቤተሰቦችክ🥰🥰🥰🥰
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn Жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይ ወት ያሠማልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ በጣም ከልክ ያለፈ ጥፋትም ብታጠፋ መጨረሻዋ እዲ በፋቷን ተፀፅታ ንሳሀ መግባቷ ስጋደሙን መቀበሏ በጣም የማስደሥት ነዉ መቼም ይዉርስ የሚሉት ጣጣ የማያመጣዉ መዘዝ የለም ጥለነዉ ለምናልፈዉ ሀብት እዲ መገምገባችን እናሳዝናለን
@teklay21
@teklay21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ጤና ይስጥህ ከዚህ በላይ እንድታስተምረን እንድታሰለጥነን ያድርግህ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i Жыл бұрын
ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል በእውነት አሜን፫
@almajaber2074
@almajaber2074 Жыл бұрын
እግዚዓብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንዴት ዋልክ እንኳን በሠላም መጣክ
@sofiymessay4134
@sofiymessay4134 Жыл бұрын
አግዚአብሔ፣ደመ ሰገን፣🙏👍🙏
@Enunubella
@Enunubella Жыл бұрын
አንናደድም መምህር ደስ ይለናል እንደፈለክ አቅርበው እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉን ይጎበኛል
@haithammokdad549
@haithammokdad549 3 ай бұрын
መምሕሪ እንኳን ደሕና መጣሕ መምሕሪ አንድ የጨነቀኝ ነገር አለኝ ላስቸግርሕ ተይቅርታ ጋር ለእናቶች መውለጃቸው ቀን ሲደርስ ልጂ አገርድ ስለሆንሽ ጥጥ ፍተይልኝ ወደግራ እያሉኝ ለጎረቤት ፈትያለሁ ይሕ ለኔ ጥሩ አደለም ?? እኔ መንፈሳውይ ይመስለኝ ነበር ግን አሁን በአንተ ትምሕርት ብዙ ተቀይሪያለሁ አባቴ በጣም ታሞ ስኔ ይታይለት ብለውኝ ልጂ ስለሆንሽ ጥሩ ነው አለኝ አማቼ እኔ ደሞ እንቢኝ አልሁት በታመመ አደለም ሞት እኔ ልቀድም እችላለሁ አታቆሽሹኝ ብዬ ተጣለሁና ገዳም ሒድሁ ወዳው ተሀገር ውጪ ወጣሁ አሁን አባቴ በፀሎት ስለረዳኝ ቸሩ መደሀኒያለም ደሕና ሆኖ ቅዱስ ቁርባኑን ተቀብሎ አለ
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
እንካን ደና መጣህ መምህር ፈተና ገጠመኛ በጣም ነው የምወደው ለተያዘ ሠው ደሞ ያሥተምራል ቀለል ብሎ ሥለሚሠማ ፈጣሪ ቢፈቅድ አብረውኝ የሚሠሩት ሠምተው እራሣቸውን ቢፈትሹ መልካም ነበር ልቦና ይሥጣቸው
@hgames2192
@hgames2192 Жыл бұрын
ኣረመምህርየ በጠም እናመሰገናለን ኣንናደድም ኣቤት ትሕትናህ ኣስተምረሀናል እኔየዛችኛቱ እህታችን ታርክ ሳንሰማ ኣለቀ ብየ ነበር ቀጣይ በኖረው ብየነበር እናመሰግናለን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን ትምህርትህን እንድናዳምጥ ስለመራን ኣስብኝ በፀሎታቹሁ በጣም ሰንፌኣለሁ ሙሉብርሃን ውለተ ሰንበት ብላቹሁ
@welttklhymanot5100
@welttklhymanot5100 Жыл бұрын
መምህር የአንተንትምህርት ለህትየ ሰትቸአት እህትየ ተለወጣ በጣምደስ ብሎኛል እድምየና ቴና ይስትህ
@tube6227
@tube6227 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Жыл бұрын
እግዚያአብሔር ይመሰገን መምራችን አሜን አሜን አሜን እንኳን በሰላም መጣህልን
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z Жыл бұрын
መምህር እኳን በሰላም በጤና መጣክልን በእምነታችን የፅናንን የተዘጋጀን ያድርገን ልዑል እግዚአብሔር አሜን🤲✝️🕊
@limalima4922
@limalima4922 Жыл бұрын
ሚገርም ነዉ ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን
@yube2405
@yube2405 Жыл бұрын
መምህርየ❤እንኳን ደና መጣህልን እውነት ብዙ ትምህርት አግኝተንበታል እሽ እንጠብቃለን
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 7 ай бұрын
መምህር ፈጣሪ ይመስገን እባክህ በጸሎትህ አስበኝ ጽጌ ማርያምነኝ ተወሳስቦብኛል እዳል ሰግድ አንጌቴ ያመኛል እኔግን መስገድ እፈልጋለሁኝ አምላክ ይርዳሽ በሉኝ
@ttyy6198
@ttyy6198 Жыл бұрын
በወነት መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በውነት የሚከርም ገጠመኝ ነው
@kisanethadgu5786
@kisanethadgu5786 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ መምህሬ ኤፍታህ ብለን ጀመርን❤❤❤❤
@user-jb6hi1ri4g
@user-jb6hi1ri4g 4 ай бұрын
❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤ ። በምታቀርበው ገጠመኝ እራሴን እንደመሥታወት አይበታለሁ።
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
ደስ እሚል ገጠመኝ ነው አዎ ቅር ብሎኛል እኛ ልባችንን አንተ አታንጠለጥለውም ግን እንጠብቃለን ወንድሜ መምህሬ የነሱን ቤት በበረከት የጎበኘ አምላክ የሁሉንም ቤት ይጎብኝ የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በሁላችንም ላይ ይርበብ 🙏
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደና መጣህ በእውነት አቃተን እኮ የትኛው ፅድቅ የትኛው ኃጢአት እንደሆነ በተለይ ይሄ የባእድ አምልኮ ፈጀን እኮ የነቃን ነቅተናል እድሜ ከጤና ይስጥልን የመምህር ግርማ ፍሬዎች እባካችሁ ትክክለኛ የመምህር ቁጥር የምታውቁ 😢
@genetyoutube1949
@genetyoutube1949 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንዴሜችን መ መምህር አመሰግናለሁ
@user-jb6hi1ri4g
@user-jb6hi1ri4g 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይገስፀው የደብተራን መንፈስ
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዋው 100ኛ ፈተና ገጠመኝ! እንኳን በሰላም በፍቅር አቆይቶ ለዚህ አበቃን ህዝብን ለማንቃት ለመመለስ ለማዳን እግዚአብሔር የመረጠህ ትጉህ መልካሙአገልጋይ እድሜና ጤና ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ አሜን በርታልን !🎉🎉🎉 መምህርራችን
@bsikiros7171
@bsikiros7171 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን ፈጣሪ ኩፉ ሰሪዎች እግዚኣብሄር ይገስፃቹ ሁሉ ታሪክ ከሰማሀቸው ቤታችን ያሉት የነበሩት ናቸው እህቴ የቄስ ልጅ እያለች በስደት ሁና ጠፍታብን ከ30amet በላይ ጠፍታ ጴንጤ ሁና መጥታ ከኣምስት ኣመት በፊት ኣማት መጥታ ሞተች ሳምንት ቆይታ ሞተች ድሮ ግን የደናግል ትምህርት ነው እየተማረች የነበረች ይባል ነበር ስትመጣብን በሞት ኣፍፍ ሁና ግን ማርያም ማን ናት ብላ የኣባቴ መስቀል ኣይሳለምምም ብላ ቀንዴል ሳትጠመቅ ሞተች የክርስትና ስምዋ ወለተ ተክለ ሃይማኖት ነበረ😢😢ሁላችን ከብዙ ኣመታት መጥታ ስንደሰት በሞት ኣፍፍ ሁና ጴንጤ ሁና ስናገኛት ለእድላችን ረገምን ሳምንት ሳትቆይ ንሳሃ ሳትገባ፣ ሞተች 😢😢😢ሃዘኑ ከባድ ነበር
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 Жыл бұрын
መምህር አስበኝ አመተ ሚካኤል ብለህ 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v Жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው መምህር አስተማሪ ገጠመኝ ነው🙏 በዕድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን❤🙏
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መምህር live lay ስትናገር ሰምቼ ነበር ከቻልክ የማህበር ሶሊያናን link ለእኛም አስቀምጥልን እና ደሞ livem ይሁን አንዳንድ ፕሮግራም ሲኖርህ ምታሳውቅበት አንድ የቴሌግራም page ብትከፍትልን 🙏
@territerri2960
@territerri2960 Жыл бұрын
መሞህርየ እግዚአብሔር ይባርክህ ትምህርትህን በጣም ነው የምከታተለው. እኔ ተቸግርያለሁ ባልቤቴ የክርስትና ስሙን አያውቀውም እና ምን ታማክረኝ አልህ 🙏🏽
@user-cn3vb3eg4p
@user-cn3vb3eg4p Жыл бұрын
ስለውሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ውላችንንም በቤቱ ያፅናን እናመሰግናለን❤መምህር
@user-zc1xg2tn9b
@user-zc1xg2tn9b Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለቸሩ መድሐኒአለም አመታዊ ክብር በአል በሰላም አደረሳችሁ ቸሩ መድሐኒአለም ከሁሉም ነገር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤
@maryelove7751
@maryelove7751 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ የኔ እንቁ መምህር እንዴት ነህ? እዉነትም ይለያል የነፍስ ማዕድም መሳጭ ነዉ ስወደዉ። አልተናደድንም መምህርዬ ይደርሳል። እኔ መች ይሆን ሀገሬ ገብቼ ቤተሰቦቼን የምልዉጥበት ቀን ምዕመናን ወ/አማኑኤል እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እደባለታሪካችን ቤተሰቤን እንድለዉጥ።
@kesetebitusamlak1473
@kesetebitusamlak1473 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይስጥልን ደስ ይሚል ገጠመኝ ነዉ
@avg4628
@avg4628 Жыл бұрын
እንካን ለወርሃዊ ለፃዲቁ ሀብተማርያም በሰላም ኣደረሳችዎ
@fuff9372
@fuff9372 Жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህርችን ❤❤
@samarsamar5837
@samarsamar5837 Жыл бұрын
እሰይ እግዚአብሔር የመስገን እንኳን ተለወጡ
@blenmekonnen2861
@blenmekonnen2861 Жыл бұрын
ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እየጓጓን ብታቆምም ስለምትቀጥልልን በተስፋ እንጠብቃለን
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ደስ የሚል ገጠመኝ ነበር እኳን ተመለሽ እህታችን በርች መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን
@tarakuwait326
@tarakuwait326 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን መምህር አቤት ስንት ትምህርት አገኝን ባተ ምክንያት እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር እንወድሀለን
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ በስመአብ በጣም ያጋጋል በተስፋ እንጠብቃሀለን
@ኑሮበLA
@ኑሮበLA Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
@user-vm2qy9tw3q
@user-vm2qy9tw3q Жыл бұрын
Amen Zimare Melakitin Yasemalin
@bayushzebene7443
@bayushzebene7443 Жыл бұрын
እግዚያብሔር አምላክ ልቦናችንን የለውትልን
@mimishiferaw1285
@mimishiferaw1285 Жыл бұрын
Enameseginalen memiheriye betam migermi new 100nga getemeng kale hiwet yasemalen
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንካን ሰላም መጣህ
@hiwi-21216
@hiwi-21216 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርም ፈተና ገጠመኝ አምላክ ይመስገን መምህር ባንተ ላይ ሆኖ እንድንነቃ ስላረገን በቀጣዩን በጉጉት እየጠበኩ ነው ❤❤❤
@user-jw7de5pd9m
@user-jw7de5pd9m Жыл бұрын
ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ሰው የናቀዉም እግዚአብሔር ያነሳዋል እዉነት ነዉ ሰው ላያችን አይቶ ስንቀን እግዚአብሔር ደሞ የዉስጣችን ትንሽዬ ጥሩ ነገር አይቶ ክፍ ያደርገናል
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ድስ ሲል ❤
@avg4628
@avg4628 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ❤
@wubalem356
@wubalem356 Жыл бұрын
ቅድስት ስላሴ ጠንቋዮችን ከቤተክርስቲያናችን ይንቀልልን
@ssss4655
@ssss4655 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መህምር
@user-vm2qy9tw3q
@user-vm2qy9tw3q Жыл бұрын
Egziabher Ymesigen Amen Memihirachin
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ የኔ መብራት ነህ። ክፍልሁለት በጣም አንጠልጣይ ታሪክ ነው
@endshawnegash9328
@endshawnegash9328 Жыл бұрын
መምህር መጨረሻውን ለማወቅ ቀኑ ረዘመ
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ውድ መምህራችን እንኳን ደሀና መጣህ እንኳን አባታችን ለአበኑ ሀብተ ማርያም ውርሐዎ በዓል አደረሳይሁ አደረስን በጣም ደስ ይላል እህታችን ወለተ ሰላሴ እየለሽ በፀሎትሽ አስብኝ እንኳን ወደ ቅደስት ቤተ ክርስቲያን መጣሽልን እልልልልልልልል💐💐💐💐💐💐💐
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-re1fg1iu4s
@user-re1fg1iu4s Жыл бұрын
መምህር እውነት እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰብህ እድሜናጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤
@kalkal3346
@kalkal3346 Жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን አንኳን ደና መጣህ አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልህ
@senaittilahun6706
@senaittilahun6706 Жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ደና መጣህ የሚገርም ገጠመኝ ነው ክፍል 2 B በ ትዕግስት እንጠብቃለን
@AGalaxy-xc6dn
@AGalaxy-xc6dn Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህ ይብዛ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Tizita341
@Tizita341 Жыл бұрын
Ye Egziabher Simu Zarem Zotir Yetmesegen Yihun Kibrun Hulu Esu Yiwised❤
@merichannel743
@merichannel743 Жыл бұрын
መምህር ፡ እመብዙሀን ፡ ትባርክህ ! ትጠብቅህ ፡ ከነቤተሰቦችህ
@tigisteadanich
@tigisteadanich Жыл бұрын
ሰላም ነክልኝ መምህር እኳን አደረሳቹህ ለመዳንያለም አመታዊ በሀል በስመሀም ጥልጥል ነዉ ያልኩት መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ያለፈውን ላይቭ እያዳመጥኩ ነበር። በአዲሰሰ ገጠመኝ መጣህልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን🙏🙏
@baslotefasika4800
@baslotefasika4800 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣክ
@getuaddis3525
@getuaddis3525 Жыл бұрын
Egziyabher Yimsgen... Enen hatiun lemsmat sile abekahegn...
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 157 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 12 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 5 МЛН
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 157 МЛН