107ኛB ገጠመኝ ፦ ያበደሩትን ሰዎች የሚያደነዝ መተተኛ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 22,307

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

3 жыл бұрын

Пікірлер: 665
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 3 жыл бұрын
ዛሬ ሳልፍ የሆነ ትምህርት ሰምቼ ነው የሆነ ኡዝታዝ ድግምት የሚሰሩ ሰዎችን ግደሉ ይላል እያለ ሳኡዲ በተለይ ድሮ ትገድል ነበር አለ እና ክርስትና ግን ምን ያክል ፍቅር ነው ይቅርታ የበዛበት ነው ደስ ይላል እንዳዉ ክርስቲያን ስለሆንኩ እግዚአብሔር ይመስገን
@mesiabate9144
@mesiabate9144 3 жыл бұрын
መምህር እባክህ ለኔም እንድፀልዩልኝ ንገርልኝ አስራት በኩራት እንደሚሰጥ እያወኩ አልሰጥ የተቸገሩ ሰወችን ወይም የታመሙ ሰወችን ለመርዳት እየፈለኩ እጀ አይዘረጋ የምኖረው ሰውድ አረቢያ ነው 8 አመት ሙሉ ስኖር አንድ ቀን አንድ ብር ለተቸገሩም ሆነ ለታመሙ እረድቸ አላቅም የመርዳት ፍላጎት እያለኝ ግን መርዳት አልቻልኩም እባክህ መምህር ፀልዩልኝ እያወኩ ነው የማጠፋው😭😭
@zmttrfo2064
@zmttrfo2064 3 жыл бұрын
እግዛአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን በዉነት በጣም ደስ የሚል ነዉ አባታችን በፀሉት ይስቡን ወለተ ማርያም
@user-to1jv1zu9d
@user-to1jv1zu9d 3 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ቃለሄወት ያሰማልን በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን 🤲🤲😭🤲
@user-kh3fy3sq1q
@user-kh3fy3sq1q 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ን ያሰማልን መምህር ወለተ ብርሃን
@btrlut9792
@btrlut9792 3 жыл бұрын
መምህር ሰላምህ ይብዛልኝ እግዚአብሔር አምላክ ካንተም ከቤተሰብህ ጋር ይሁንልኝ መምህሬ ወለተ ማርያም ብለህ አስበኝ
@sitinamohamed143
@sitinamohamed143 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የአባታችን በረከታቸዉ በእኛ ላይ ይደርብን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn
@user-hj7bu1co8y
@user-hj7bu1co8y 3 жыл бұрын
መምህር እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ ወለተ ብርሃን እና ኃይለስላሴ በፀሉታቸው ያስቡኝ
@markabdamza8639
@markabdamza8639 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሰተማሩን ለመከሩን መምህር ራሳችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የአገልግሎት ዘመናችን ያርዝምልን አሜን
@alamalam6746
@alamalam6746 3 жыл бұрын
መምህር በጣመ ደስ የመላ ነው ስለ ሁለም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ህዋት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በረከት የሰደረበን መምህር አንይ በአረብ ሀገር ነው ያለሁት እባክህን በፀሎታቸው አስበኝ ውለታ ትንሳኤ እነ ገብረ ኢየሱስ መምህር በተቻለ ለብዙዎች በተሀደበተ ገደም ከረሰሀነ ስም እየሰጠሁ አሳስቧል በመተወደት በአመ አምላክ ስትል ውስጠ አደል አውቃለሁ አንሚ ጭሀም ስናገር ስማቸው አለህ የአባተ ግርማ ወንድም እያየሁ ሁለም ከተረዳ ከወቀከበተ ጀምሬ አቡነ በሁለም አየሁት አንተም ነፁለ ለብሰህ ከአያት በት ገበታ የሆነ ነገር ስትሰጥኝ አየሁ መዲናዋ አሰ ሁለም ፈተለኝ በዚህ አጋጠመ ይጎዳኛ የክርስትና ስመ አዘው አለ
@user-cw5nb9jc7q
@user-cw5nb9jc7q 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን፫
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን ተመሰገን ለአባታችን ለመምህር ግርማ እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋን ያብዛላቸወ አሜን ሺ አመት ይኑሩልን ለእኚም ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላቸዉ ልጃቸዉንም እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃላቸዉ መምህር ለአንተም እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ፀጋወን ያብዛልን በፀሎታቸሁ አሰቡኝ አፀደ ማሪያም ወለደ እየሱሰ ወለደ ትንሳይ
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 жыл бұрын
Amen amen Amen kale hywet yasemaln Amen abtachin bereketwe yderbn
@hiwotimariyamenata5806
@hiwotimariyamenata5806 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን በረከታችው ይደርብን አሜን አሜን አሜን ወለተ ማርያም
@tabesetabezhu8525
@tabesetabezhu8525 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ወለተ ማርያም ኃይለ ማርያም
@janettehaddad5439
@janettehaddad5439 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalihiwut yasemalin memhirachin
@genetnagetugenetnagetuyesh6232
@genetnagetugenetnagetuyesh6232 3 жыл бұрын
አባቴ ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎቶ አስቡኝ ገነተ ማርያም 🙏🙏🙏🙏
@selamawitabrham6243
@selamawitabrham6243 3 жыл бұрын
AMEN 🙏 🙏 🙏 kalehiwet yasemaln memhir tesfaye abera ykrstna sme tsegahana new
@user-tw2pf5ly3u
@user-tw2pf5ly3u 3 жыл бұрын
አባታችን በጸሎታችሁ አስቡኝ እኅተ ማርያም ብላችሁ
@missidababa9529
@missidababa9529 3 жыл бұрын
አሜን አሜን መምህርቃለ ህወት ያሰማልን የአባታችን በረከት ይደርብን በጸሎት ያስብኝ ፅጌ ማርያም ብለዉ
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@ethethiopia4955
@ethethiopia4955 3 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን ወንድማችን ምምህርተስፋየ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ኑርልን ወለተ ማሪያም
@tigist3240
@tigist3240 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ መምህራችን
@balesh4790
@balesh4790 3 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብር ይመስን ሁሉ በእርሱ ሆነ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለወድማችንና ለእህቴችን እግዚአብሔር የወደደውንና እግዚአብር የሚከበርበት የትዳር ህውወት ያደርግላችሁ ዘንድ ተመኘሁላችሁ የአባታችን በረከታቸው ይደርብን አባታችን እህተ ኢየሱስ እያሉ በፀሎትዎት ያስብኝ እግዚአትሔር ሃገራችንን ይታደግልን ሰላሙን ያውርድልን
@medikonjo3745
@medikonjo3745 Жыл бұрын
አሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራቸን በጠም ደሰ የመለ ትምህራት ነው የአብታቸን በረክታችወን ይደረብን ወለተ መድህን አና ወለተ ህይወት አና ወለተ ፀድቃ አና ጉብረህይወት አና ወልደ ጉብረኤል አና ወልደ ጊዋረጊሰ በለው በፀሎት አሰቡን
@liubeletw7055
@liubeletw7055 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን መምህር ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ አባታችን በፀሎት አስቡን እህተ ማርያም ወለተኪዳን ገርለ ጊወርጊስ ብላችሁ
@user-pz3br4nf9l
@user-pz3br4nf9l 3 жыл бұрын
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
@user-iq9ld8ew7g
@user-iq9ld8ew7g 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሌታችሁ አስቡኝ
@user-fp5dj1pc9d
@user-fp5dj1pc9d 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በፀለት ያስቡን ወለተ ማርያም
@yemiherani8028
@yemiherani8028 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀይለሚካኤል ወለተ ስላሴ ተስፋ ሚካኤል መቅደስ ማርያም ወለተስላሴ ክንፈገብርኤል
@MahiderAbay
@MahiderAbay 3 жыл бұрын
አሜንቃለህይወት ያሰማልን ወለተኪዳን በፀሎት አስቡኝ
@bemnethaile7928
@bemnethaile7928 3 жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን አክሊለ ማርያም ብለው አስቡኝ
@user-vl8lz2xl5i
@user-vl8lz2xl5i 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልክ (አስካለ ማርያም በእደማርያም ሀይለገብርኤል ገብረእግዛብሄር)
@abifantahun1996
@abifantahun1996 3 жыл бұрын
Amen amen amen egziabher ymesgen Egazabihey ymesgen Egazabihey ymesgen memeraihin kalhwet yasmalen betam desss yll ewnet new ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@estemaneabey4018
@estemaneabey4018 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale hyewet yasemalne fekerte selase
@workubrhn
@workubrhn 2 ай бұрын
አሜን ወልደ ማርያም ብላችሁ ጸልዩል
@user-di7ly1zq5g
@user-di7ly1zq5g 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተኪዳን
@helenmamuyamamuya7075
@helenmamuyamamuya7075 3 жыл бұрын
በእዉነት መምህር ራችን ቃልህወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሁትን ያርዝምልን አባታችን በረከትሁ።ይድርሰን
@user-zq9hs1yt9c
@user-zq9hs1yt9c 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ወለተ ሚካኤል ወለተ እዝጊ ወለተ ህይወት በፀሎታቹ አሰቡን መምህርየ የአባ በረከት ይደርብን
@tizuuethiotube472
@tizuuethiotube472 3 жыл бұрын
Memiher egizabher ya ageligelota zemenek yebarek amen (atsade genat ba tsalot asibunya
@mulualim7948
@mulualim7948 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር 🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
ያባታችን በረከታቻው ይደርብን የወድማች የእህታችን መጨረሻ ያሳምርልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከኔ የበረታቹሁ በፀሎታቹሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ
@mulualim7948
@mulualim7948 3 жыл бұрын
አባታችን መምህር ግርማ እግዚአብሔር ለዘላለም ያኑርልን🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@atimengstie2719
@atimengstie2719 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አንድ አባታችን ሆይ ይጸልዩልኝ ወለተ ማርያም
@genetgenet1516
@genetgenet1516 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እህተ ስላሴ ሀይለ ስላሴ ፍቅረ ጊዮርጊስ ወለተ ማርያም እህተ መስቀል እግዚአብሔር ይስጥልን
@gebreATAICLT
@gebreATAICLT 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የእግዚአብሔር ይቅርባይነት በጣም ያስለቅሰኛል ስሙ የተመሰገነ ይሁን በፀሎት አስበኝ ወለተ ሀና ገብረስላሴ ወልደ ሚካኤል ወለተ መድን አመተ ማርያም ወለተ ስላሴ እህተ ማርያም
@genetgenet8048
@genetgenet8048 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህራችን ፅዬ ማሪያም በፀሎታችሁ አስቡኝ ላባታችን እድሜ ከፀጋ ጋር ሰላምና ጤና እግዚአብሄር ይስጥልን
@HelenamanuAmanu
@HelenamanuAmanu 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር አባታችን በጸሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን
@mershetmershet1344
@mershetmershet1344 3 жыл бұрын
ሠላም ለናተይውን ቃለይወት ያሰማልን ለመምር ተስፋየ በፀሎት አስውይ ወለተማርያም ፍቅርተ
@tttttt2820
@tttttt2820 3 жыл бұрын
አሜን፫ በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን
@user-ds9ns3ly2f
@user-ds9ns3ly2f 3 жыл бұрын
*ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን በፀሎትዎ ያስቡን ወለተ ሀና ነኝ ወድማችንን የቀየረው አምላክ ልኡል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን*
@user-dy8tg7kp8e
@user-dy8tg7kp8e 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የኣባ በረከታቸው ይዋልብን ይደርብን ገ/ሚካኤልን አስካለ ማርያምን በጸሎታቸው ያስቡን
@pezapet411
@pezapet411 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን. አሜን አሜን ስለማይነገራ ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም ተመስገን አምላኬ ላስተማረን ለመከረን ለውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያራዝምልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን ወለተ ሰመአት. ስደተኝዋ. ልጀወትን. በፅሎት. አስብኝ. አባቴ በረከትወ ይደርብን አሜን. አሜን አሜንንን
@manahile.melese7158
@manahile.melese7158 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ወልዴ ሀዋሪያ ወለተ ማሪያም ወለተኪሮስ ወለተስላሴ ወለተ እየሱስ ወለተ ፃድቅ አየሁ ወገኖቸ በፀሎታችሁ አስቡን
@mehaletmmmm7995
@mehaletmmmm7995 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወትን ይባርክልን እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን እናመሰግናለን መምህር ሥሜ ወለተስላሴ በፀሎታቺሁ አስቡኝ አባቴ በረከታችሁ ይድረሰን አሜን
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
@haniasay8908
@haniasay8908 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወልደ ጻዲቅ ወለተ ስላሴ በጸሎት አስቦኝ ወድም እህቶቼ
@helenembaye5752
@helenembaye5752 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወለተ መድኃን ወለተ ማርያም
@mekdi9983
@mekdi9983 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር በዚህ አባት ምክንያት አርጎ ወደቤቱ መልስህ እህታችን ታድለሽ እንደዚህ አይነት አባት ስላለሽ የሰው ልጅ ጅማሪው ምንም ይሁን ግን ፉፃሜው ሳምር ነው ፍፃማችሁን ያሳምርላችሁ ወለተ ማርያም ብለው ያስቡኝ አባታችን አሜን አሜን አሜን
@almas4212
@almas4212 2 жыл бұрын
Lol I'm llll I ll lol llll I'm l I'm lll
@almas4212
@almas4212 2 жыл бұрын
L me llll I'm llll a lllllllllll lol l llll I'm l I'm llll
@melakugebregizabher516
@melakugebregizabher516 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህዎት ያሰማልን አሜን
@tube4569
@tube4569 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን።
@himanotyemaryamlij5256
@himanotyemaryamlij5256 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያስማልን እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ አባታችን በርከታቸው ይደርብን
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አንኳን ደህና መጣህ አባታችን ደስ የሚሉ አባት እኛንም በፀሎት አስቡን እግዚአብሔር አመ
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን 🕊
@netsanetasefa6169
@netsanetasefa6169 3 жыл бұрын
አሜን ቃለሒወት ያሰማልን መምህር በጸሎት አስቡን ሀስካለ ማሪያም እና ሀይለገብርሄር 🙏
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 жыл бұрын
ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተመሰገነ ና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን መምህራችን አንተም የአገሎግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን ቀሪ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ እኛም የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ይፃፍልን የእህት የወንድሞቻችን ታሪክ የቀየረ አምላክ የኛም ታሪክ ይቀይርልን አሜን የዚ ሁሉ መንገዱን መምህር ግርማ ናቸውና አምላክ በቸርነቱ እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን በረከታቸውም ይድረሰን አሜን መምህር ወለተ ኢየሱስ ነኝ ስሜን ለአባታችን ስጥልኝ!📖📖📖⛪⛪⛪⛪🇲🇱
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
አሜን በረከታች ይደረበን
@magdagenno8679
@magdagenno8679 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃል ህይወት ያአስማልን እርጅም እደሜ ይስጥልን አሜን በእውነት በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ልብና ይስጥን አሜን ያአባታችን በርከታችው ፀሎታችው አየለየን አሜን ወለተ ሚካኤል እያላችሁ ሁላችሁም የእግዚአብሔር በፀሎታችሁ አስቡኝ ቤተሰብች ያአመልካሉ እግዚአብሔር ለንስሀ እንዳበቃልኝ አስቡኝ አሜን
@user-gf5pr7mx4k
@user-gf5pr7mx4k 3 жыл бұрын
ወለተ ስላሴ ወለተ ገብርኤል ፆየ ድንግል ወለተ መድህን ሠርጠ ማርያም ገብር ማርያም ሀይለ ማርያም ተስፍ ሜካኤል ገብር ክርስቶስ በፆለተወት ያስቡን አባታችን
@user-vp2cv6oh6r
@user-vp2cv6oh6r 3 жыл бұрын
መምህራችን እድሜና ጤና ያድልልን አባታችን በርከታቸው ይደርብን ወለተ እየሱስ
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 3 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህረ ቃላህወት የሰማልን በፀሎት አስበኝ ወለት ማርያም ፀገውን ያብዛልኽ ሀገራችንም የስቡልን 💚💛❤ እግዚአብሔር ምህረቱ ለሀገራችን ይለክልን👏
@user-gf5pr7mx4k
@user-gf5pr7mx4k 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን
@samiraabubakar4530
@samiraabubakar4530 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችንን
@user-ml3mj8gp6f
@user-ml3mj8gp6f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ያባታችን በረከታቸው ይደርብን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታች በፀሎት አስቡኝ እህተ ጊወርጊሥ ብለው አሥተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት እድሜህን ያርዝምልን እኛም የሠማንውን በየ ልቦናችን ያሣድርብን ለሀገራችን ሠላምን ፍቅርን ያድልልን ክፉውን አርቆ ደጉን ያቅርብልን ለታመሙት ምህረትን ይላክላቸው የሞቱትን ነፍሳቸውን ያሣርፍልን አሜን፫ 👏👏
@almalmm2462
@almalmm2462 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የመስገን መመህር ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥነ
@habtamuwelde8918
@habtamuwelde8918 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አይለ ገብርኤል እህተ ገብርኤል ብላቹ በጸሎት አስበን
@woynshetkassheun3692
@woynshetkassheun3692 3 жыл бұрын
ኤፍታህ የአብርሃም የሥራ ይሁንላቸው ቃል ህይወት ያሠማልን🤲 አሜን አሜን አሜን 🤲 ወለተ ይሃንስ በፀሎት አስቡኝ🤲
@user-vi5yw3eg3x
@user-vi5yw3eg3x 3 жыл бұрын
ወይጉድ ሁሌ የሚገርም ታሪክ ያሠማናል እግዝያብሄር ይመሥገን ኤናመሠግናለን ሁሉም እደዚህ ቅን ያብዛልን
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህር ያገልግሎትህን ዘመን ይባርከው
@jituubekelee6786
@jituubekelee6786 3 жыл бұрын
Amen kale hiwot yasemelen abetachin be tselotachu asebun amen egziabher yimasgan Welete mariam Weld gorgis
@user-el7nt9er3k
@user-el7nt9er3k 3 жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ አባቴ ..መምህር በጣም እናመሰግናለን
@selamylove7060
@selamylove7060 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ሀገራች ሠላም ያርግልን
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለንሰሀ ያብቃን እንደቸርነቱ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@genetnagetugenetnagetuyesh6232
@genetnagetugenetnagetuyesh6232 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-yt7gx6ns8h
@user-yt7gx6ns8h 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ገቢ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥህ አባታችን በረከታቸው ይድረሰን አስፈ ፃዲቅ አጸደ ማርያም ፀዳለ ማርያም ወለተ ዮሃንስ ጽጌ ማርያም መዓዛ ድንግል ወለተ ማርያም ወለተ ተንሳኤ እሴተ ድንግል በፀሎት እንዲያስቡን አድርግልን መምህር አድርስልን
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህር በብዙ ሀፂያት ብንጨማለቅ የማፀዳ ጌታ አለን የተመሠገነ ይሁን ወንድማችን እህታችን እግዚአብሔር ሂወታችሁን ይባርክላችሁ ተጋቡ ዉለዱ ክበዱ የአባታችን በረከት ፆሎት በእኛም ላይ ይደርብን አሜን
@jerryjerry2151
@jerryjerry2151 3 жыл бұрын
Amen🙏😍
@meri1193
@meri1193 3 жыл бұрын
እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ መምህር አባቴ ፅርሀአርያምን በፀሎትዎ አስቧት
@asegedbirkie692
@asegedbirkie692 3 жыл бұрын
ወለተ ስላሴ እና ገብረህይወትን በፀሎት አስቡን አባቴ
@genetwedajo1273
@genetwedajo1273 3 жыл бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለሂወትን ያሠማልን መምህራችን በፀሎታችሁ አሥቡኝ ገነተክርሥቶሥ ብላችሁ እግዚአብሔር ይሥጥልኝ መልካምቀን
@mayagerma897
@mayagerma897 3 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን ወለተ ጊዮርጊስ ወለተ እየሱስን ወለተ ኪዳን ወለተ ጊዮርጊስ ወልደ ዩሀንስ ክፍለ ማርያም ወለተ ማርያም በፆሎቶ አስቡን አባታችን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ የአባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን አመተ ማርያም ብላችሁ አስብኝ
@destawogayehu4155
@destawogayehu4155 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይስጥልን መምህራችን
@mekdes4kilo756
@mekdes4kilo756 3 жыл бұрын
መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው አባታችን በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ብርሀን
@senaitetafa3208
@senaitetafa3208 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun memehir
@dnknesh2957
@dnknesh2957 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን የአባታችን በረከት ይደርብን ወለተ ሚካኤል ወለተ ኪዳን ሀፍተ ጊዮርጊስ ወለተ ማርያም አመተ ሚካኤል ሀይለ ሚካኤል ገብረ ዮሐንስ ንግስተ ማርያም እኔንና ቤተሰቦቼ በፀሎታቹ አሱቡን
@ednaejigu2855
@ednaejigu2855 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ቀደም ብዬ ብሠማው በጣም ነበረ ምጠቀመው ቃለሂወት ያሠማህ መምህር
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ. አባታችን በፀሎት አስቡን ወለተ ወልድ እያላችሁ
@hewantemesgan8021
@hewantemesgan8021 3 жыл бұрын
መምህር በጣም እናመስግናለን ሁሌም ትምህርት አዲስ ነው አባታችን በጸሎት ያስቡኝ አጸደ ማርያም
@yemiredagnyelemnakeneatrak5643
@yemiredagnyelemnakeneatrak5643 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወለተ ማርያም ብላችው አስቡኝ በጸሎት
@user-df9ey1fw4y
@user-df9ey1fw4y 3 жыл бұрын
አሜን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ኪዳነማርያም እህተሙሴ በኩረማርያም አስካለ ማርያም ጸዳለማርያም ወለተ አረጋይ ኃይለገብርኤል ወልደ ሠንበት አርሴማ ጀማነሽ እባክህ መምህር አድርስልኝ ይፀልዬልን ለገድም አባቶችም ለአባም
@bekunobi8838
@bekunobi8838 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ገብረክርስቶስ ብለህ ኣስበንኝ
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 44 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 27 МЛН
150ኛ ገጠመኝ፦ የህንፃው ጉድ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
2:03:31
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 57 М.
162ኛ ገጠመኝ ፦ ሚስቴን ቀይርልኝ ብሎ ፀልዮ ከሽልማት ጋር ሚስቱን ተረከበ
1:34:07
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 47 М.
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 44 МЛН