No video

10ኛ ገጠመኝ ( መምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 67,477

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

4 жыл бұрын

Пікірлер: 292
@um_Ahmed.
@um_Ahmed. 4 жыл бұрын
እኔ ሙስልም ነኝ እንዲህ ነው የምልህ ነገር የለም .ብዙ ትምህርት ነው ያገኘሁት . ፈጣሪረጅም እድሜ ይስጥህ ከእርኩስ መንፈስ ይጠብቅህ. እህት ወንድሞቼ ውደ ፈጣሪያችን እንቅረብ ማንም ጤነኛ የለም
@mikiriha1104
@mikiriha1104 3 жыл бұрын
Enamesegenaln ehete yehulacinem ciger new
@keaman2432
@keaman2432 4 жыл бұрын
መምህር ኑርልኝ አንደበትህ በራሱ ሲጣፍጥ በእውኑት መንፈስ ቅዱስ ያለበት አንደበት ጌታ ሙድኃኔዓለም ከነ ሙሉ ቤተስብህ ይጠብውህ ኑርልን
@habtamuabera9800
@habtamuabera9800 4 жыл бұрын
Egziabiher amlak kale hiwet yesmalen betame des yemile temehriti new nrulen egziabiher amlak regime edimiey yestilen ⛪⛪⛪⛪⛪👏👏👏
@sesensesen8025
@sesensesen8025 4 жыл бұрын
በ ህይወቴ ብዙ ሚስጥራትን እግዚአብሔር የገለጠልኝ ነገር ለ ሌሎች እህት ወንድሞቼ ይጠቅማል ብየ ስላሰብኩ ነው ታሪኩ ረጅም ነው ግን የ ፈለገ ሰው ይሁን ለሚሰጠኝ ነገር ሁሌ የምጠቀመው ጸሎት ፣ ቅዱስ ገብርኤል በመስቀልህ ባርከው ወላዲተ ኣምላክ እመብርሃን እፍፍፍ በይበት ስል ሁሌ የማየው ነገር ኣለ እና ተጠቀሙበት ለማለት ነው። ለ ድፍረቴ ይቅርታ እጠይቃሎ
@user-yj6qy8uh1i
@user-yj6qy8uh1i 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ
@alemaketema8187
@alemaketema8187 3 жыл бұрын
P000p0⁰⁰000
@alemaketema8187
@alemaketema8187 3 жыл бұрын
⁰⁰0p⁰0⁰⁰⁰⁰⁰⁰
@yemariamleje1335
@yemariamleje1335 3 жыл бұрын
Amen Thank you so much.Betam kena sew neh.
@sososolomesoso7366
@sososolomesoso7366 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@sesensesen8025
@sesensesen8025 4 жыл бұрын
በ መጀመርያ ይህን የተቀደሰ ስራ እንድትሰራ ያነሳሳህ ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይገባዋል። ኣንተን ደሞ ጸጋውን እጥፍ ድርብ ኣድርጎ መድህንኣለም ክርስቶስ ይስጥህ። ቀጥልበት በርታ ቀጣዩ በ ጉጉት እጠብቃሎ።
@user-oc4xx6kd1x
@user-oc4xx6kd1x 2 жыл бұрын
Amen♥♥♥♥
@mihreteabandebrhan9742
@mihreteabandebrhan9742 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ዲያቆን ተስፋየ። ኣነ ኤርትራዊ እየ ነዚ ብምቃዕኩም እግዚኣብሔር ይመስገን ንሕና ውን ከምዚ ናትኩም ብምሕረቱ ሓጥኣትና ይቅረ ኢሉ ካብ መእሰርቲ ሓጥኣት ክፈትሓና ኩሉ ግዜ እየ ዝናፍቕ ዘለኩ ብጸሎትኩም በረከትኣብ ኢልኩም ዘክርሩኒ ኣሕዋተይ መምህር ተስፋየ ቅዱስ እግዚኣብሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ደስ ዝብል ትምህርቲ እዩ ናይ ዲያብሎስ ስራሕ ከተፍርሱ ጥበብ ይዓድልኩም ኣሜን።
@sinsin6449
@sinsin6449 3 жыл бұрын
אמן אמן אמן אמן🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sjsjsjsj2034
@sjsjsjsj2034 Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏❤😍
@eloheelohe9937
@eloheelohe9937 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የእውነት ድንቅ ምስክርነት ነው። ይህ አይነት አጋጣሚ እኔም ገጥሞኝ ነበር። በስደት በአረብ አገር የሴት ጓደኛ ይዤ እንደዚሁ አይነት መንፈስ ነበራት በወቅቱ ስለ መንፈስ ቅዱስና ስለ እርኩስ መንፈስ ምንም አላውቅም ነበር ታድያ በእሷ ላይ ብዙ ዛሮች ነበሩ እየተገለጡ ይናገሩ እና ያስፈራሩኝ ነበር ነገር ግን በወቅቱ ምንም ባልፈራቸውና ፋከራቸውን ባልሰማውም ከባድ የሆነ ጭንቀት እና እንቅልፍ ማጣት ብስጭት ከሰው መለየት እና እንቅልፍ ማጣት ከሁሉም በላይ ግን እረፍት የሌለው የውስጥ ድምጽ ሰላሜን ነስቶኝ እጅግ ከባድ ፈተና ውስጥ ገብቼ ነበር። ነገር በእግዚአብሔር ቸርነትና ርኅራሄ ህይወቴ ተለውጦልኛል። እዚህ ጋር ግን የተረዳኝ ነገር በዛ ሰአት እኔን ለማጥቃት ጉልበት የሰጣቸው እግዚአብሔርን አለማወቅ ቃሉን አለማወቅ ጾም ጸሎት አለመኖር ካለ ህግ ዝሙት በመስራት እና ሌሎችም ናቸው። በተለይ ካለ ህግ ዝሙት መስራቱ የመንፈስ ልውውጥ ስለሚኖር ወይ በህግ ጥሰት ምክንያት የሚመጣው ፈተና ቀላል የሚባል አይደለም። እና ብቻ ብዙ ባልኩኝ ነበር እንዲ በመጻፍ የሚያበቃ አይደለም እግዚአብሔርን ካለመፍራት እና ካለ ማወቅ የሚመጣብን ነገር እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ይርዳን።
@sososolomesoso7366
@sososolomesoso7366 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-wm2gz6lb1q
@user-wm2gz6lb1q 3 ай бұрын
ኣሜን /3
@godisgreat1630
@godisgreat1630 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ግን የዳቢሎስ ስራ ይገርማል ውይ እረ መንቃት አለብን ፀጋውን ያብዛልህ መ/ር
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g 2 жыл бұрын
በበበቨበዘዘዘዘዘዘዘዘዘበዘዠዘዘበዘዘዘዘዠዘዘዘዘዘበዘዘበቨቨቨቨቨ፣
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሚስጥሩን ያጋልጥልን እኔሰው ሲቀርበኝ አልወድም ከሰውጋር በተለይ ከወንዶችጋር መቅረብ አልፈልግም ግን በእይወቴ ቀርቤ ተገድጄ ሳይሆን እንዲው በተፈጥሮ አልወድም ከማንም ሰው ጋር መቅረብ ማውራት አልወድም ግን ሙዚቃማዳመጥ ኤላዬ ላይ ያለው ገፀባእሪና በእኔ በውስጤ ያለው ገፀባእሪ አንዳይነት አይደለም ምላሴ ከፈሬ እምብርቴ ቅንድቤ ሰውነቴ ያልተበሳሳበት የለም በውስጤ ግን ምንምየለም አለባበሴ ከላዬላይ ያለውና የውስጤ ባእሪ አይመሳስልም ለራሴ እስኪገርመኝ እግዚአብሔር መምእር ግርማላይ አድሮ አስተማረኝ በፍአሽን ምክንያት የኢሉሚናቲመንፈስ ሳላውቅ ገብቼነበር አውን እግዚአብሔር ይመስገን በቀን 3-4አባታችን ሆይ ማለት ለምጄአለው ግን የዳቢሎስ ሴራ ሲገባኝ ደሞ አንዴ ነርቭ አንዴ ደምብዛት አንዴ ሆዴመነፍአት አንዴ ሱካር አንዴ ከለስትሮል ይሉኛል እኔ ግን አንድነገር አምናለው አገሬ ገብቼ በፀበል እንደምድን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ
@user-xj9ps8ri1j
@user-xj9ps8ri1j 4 жыл бұрын
Ayzosh berchi tesfa edatekorchi E/beher hulun begizew yeseral lebesh becha madanun yefeleg 🙏
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 4 жыл бұрын
@@user-xj9ps8ri1j እሺ እእቴ አመሰግናለው
@user-xz7ic6eu3l
@user-xz7ic6eu3l 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይስጥልን ፣ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@user-hq1qh5uh7w
@user-hq1qh5uh7w 3 жыл бұрын
በሂወታችን ውስጥ ያለ አስተማሪ ገጠመኝ ነው ለህታችን የደረሰው አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ለኛም ይድረስልን መምህር በፀሎት አስበኝ ወለተ ጨርቆስ ብለህ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏
@abrhambrhane9283
@abrhambrhane9283 4 жыл бұрын
ይገርማል እንደው ግርም ይለኛይል የሰው ሊጅ ሂወት ኣንተ በጣም ትገርማለህ በጣም ሳላደንቅህ ኣላልፍም ጎበዝ ትልቅ ትምህርት ነው ለኛ
@hana.mebratu
@hana.mebratu 4 жыл бұрын
ቃአለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ... ይህን ሁሉ ያደረገ ታሪክ የለወጠ ቸር አምላክ ምስጋና ይድረሰው
@user-ie6hq7xw9g
@user-ie6hq7xw9g 4 жыл бұрын
በጣም እድለኞች ነን የዲያብሎስን ሴራ ማወቃችን እመብርሃን የምንጠቀምበትን ታድርገን ክፍ መንፈስን የእግራችን መረገጫ ያድርገን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ጸጋዉን ያብዛልህ
@user-yt7gx6ns8h
@user-yt7gx6ns8h 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የነሱ ታሪክ የኛ የሁላችንም ታሪክ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን!!!
@sjsjsjsj2034
@sjsjsjsj2034 Жыл бұрын
እውነት ነው አሜን 🙏🙏😥😥
@yeshibelay619
@yeshibelay619 4 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር መምህር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ጸጋውን ያብዛልህ
@mohammadfarhat1865
@mohammadfarhat1865 4 жыл бұрын
መምህር ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናካ ይስጥልን ❤❤❤❤
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
A👍👍👍🙏🙏🙏❤❤❤
@user-qk2ge5wh7x
@user-qk2ge5wh7x 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hyiwot yasemaln memhrachin tesfaye Abera Egziyabher Amlak Yagelglot zemenhn yibareklh segawun yabzalh Erejim Edme Ena tena yistln
@asilphone9368
@asilphone9368 2 жыл бұрын
kale hiyota Yasmalen mahmerachin Amen Amen Amen
@webetazelalem9244
@webetazelalem9244 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ቃል ያሰማኝ ። ጠላቴን አወቅሁት እስከዛሬ ድረስ የሚያስጨንቀኝ ነገር ለምን ቀርበው እደሚሸሹኝ ሁሌም አለቅስ ነበር ።መምህራችን በእውነት በፀጋና በእድሜ እግዚአብሔር ያኑርልን
@esekhabtemariam3419
@esekhabtemariam3419 4 жыл бұрын
ይገርማል! እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ እንኳን እግዚአብሔር ረዳት እህታችንን።
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 4 жыл бұрын
*ዉይ እዳዉ ጸጋዉን ብዝት ያርግልክ መክሊትክን በሥረሥርአት እየተወጣክ ነዉ በርታ*
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናት ይገርማል እኔም በፊት ይገርመኛል ስው ስተዋውቅ የስውዬውን አቃቂር አውጣና በአላስብኩት መልኩ አልፍልግም ብዬ እለየዋለው እናም በጣም ብዙ ፈተናዎችን ነው ያሳለፍኩት ልቤ የሚፍልገው በትዳር ተውስኖ መኖር ግን ምንም አይሳካልኝን ዘውትር እያስለቀስ ነበር የሚያኖረኝ ግን አባታችን መምህር ግርማ ውንድሙን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ የሳቸውን ስብከት የፈውስ ጉባኤ መከታተል ጅመርኩ ከዛም ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ደግም የአንተን ገጠመኝ በመከታተል በጣም ብዙ ለውጥ አግኝቻለው እግዚአብሔር ይመስገን እናተንም እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን የሁላችንንም መጨረሻ እግዚአብሔር ያሳምርልን
@user-lf1ld2cw2b
@user-lf1ld2cw2b 4 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጡ ስጠብቅዎት ነበር
@yodettareku1738
@yodettareku1738 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን መምህር
@tabesetabezhu8525
@tabesetabezhu8525 3 жыл бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን ሥጋውን ያብዛልህ እኛም ሰሚዎች ብቻ ሳንሆን በቃሉ እድንጠቀም እግዚያብሔር ይርዳን
@azmerasaeed1010
@azmerasaeed1010 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen memhrachn betam des yemil astemari new begna lay yemitay new
@user-ox1ve9ni7n
@user-ox1ve9ni7n 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አቤት የዳቢሎስ ተንኮል መምህር ጥሩ ትምህርት ነው ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክልን
@tgdyememhrgrmaferengn5729
@tgdyememhrgrmaferengn5729 4 жыл бұрын
ewnet nw egzabher mastewalin yadeln 😢😢
@rgbekahsay9771
@rgbekahsay9771 4 жыл бұрын
አምላኪ ይቅር በለኝ በጣም ይገርማል አሪፍ ትምህርት ነው ቃል ህይወት ያሰማልን እግዝአብሄር ይባርክክ
@user-vi4nx1hw9v
@user-vi4nx1hw9v 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ አበራ ረጅም ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@solnetu1260
@solnetu1260 4 жыл бұрын
Amen kale heywet yasemalen. Betam enamesgnal bertalen wedmachen.
@user-jx1qt6dm3z
@user-jx1qt6dm3z 2 жыл бұрын
መምህር በጣም አስተማሪ ነዉ ቃልወት ያሰማልን
@user-yy1nk8es1u
@user-yy1nk8es1u 2 жыл бұрын
በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ጸጋዉን ያብዛልዎት በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ይኸንን ገጠመኝ አዳምጬ እኔደምቀየር ተስፋ አለኝ 😭😭😭😭😭
@tigistaylailw9839
@tigistaylailw9839 2 жыл бұрын
በጣም እሚገርም ታራክ ነዉ በኡነት ቃለህይወት ያሰማልኝ ከኡነት በስልክ ባገኘሁህ ብዙ እማወራህና እኔንም ከችግር ባወጣህኝ በጣም የሚገርም ነዉ💒🙏
@selamet1450
@selamet1450 3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜን ያድልልን አሜን፫ ወላዲተ አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን፫
@balesh4790
@balesh4790 4 жыл бұрын
በእውነት በሚገርም ነገር መምህር ግርማ ፈውስ ፖሮግራም ላይ ያንተን አይቸ ድዳሚ ከመምህር ግርማ ልጅ ጋር በፎስቡክ በቅርብ ቀን ቃለ መጠይቅ ሲደረግላችሁ ያስላለፍከውን አይቸ ነበር ና ጋጣሚ በይቱብ ላይ አየሁ ከዚያ ወዲ ቀጥታ ከቁጥር 1 ጀምሪ ነው የተከታልሁት ና በገጠመኞች ውስጥ ያኔም አለሁበት አብዛኛው በዚህ ላይ እኔም ከወንዶች ጋር ያለኝ ቀረቤታ ኖርማን ቢሆንም ለትዳር ያለኝ አመለካከት ብዙም አይደለም ማለቤ ስለፍቅር ሲወራ ብዙም አልቀበለውም ብዙ ወዶት ይመጡላ ባለሰብሁት ነገር ይርቁኛል አገር ቤትም ሆኜ ብዙ ይመጡ ነበር ማለቤ ቤተሰብ ጋር በአገራችን ባህል ሽማግሊ ሲላክ እኔ አላውቅም ነበር ካለፈ በሀላ ነው የምሰማው ቤተሰብም መልሱ ተማሪናት እያሉ እደሚመልሱ ነው የምሰማው እና በትምህርቴም በጣም ደካማ ነበርኩ በተደጋጋሚም በትምህርት እወድቅ ነበር 10 ኛ ደርሸ ውጤትም ዝቅተኛ ነበር ያመጣሁት ከዚያ ስደትን ተጋፈጥኩት 8ኛ አመት ሆነኝ ስደት ወደ ነገሬ ስመለስ ወዶች አብዛኛ በሰው ሆነ ወደኔ የሚመጡት ማለቴ ስልኬን ሰተው ከኔጋ እዲያወራ ነው ነው የሚደረገው የማላቀው ስልክ ከሆነ አፍ አውጥቸ አትደውል እምልበት ቀን አለ ስልክ ተቀይሮ የሚመጣበትም አጋጣሚ አለ ስተዋቅ ፎቶ ላኪ ሲሉኝ አልወድምና እዲ እያልኩ የየምንለያይበት ጌዜ ነበር አሁንም እደዚሁ እሱ ሰዎች ስልኬን እደሰጡት ነገረኝና ያው ወሬ ተጀመረ መጨረሻ አሁንም ፎቶ ላኩልኝ ነበርጥያቄው እሱ ሙሉ ስለኔ መረጃ ሰብስቦልና ፎቶን ሲልክልኝ እኔ ግን ለመላክ ፍቃደኛ አልነበርኩም በጣም ሲጨቀጭቀኝ ለኩለት እሱም ሌላ የኔ ፎቶ እዳለው አላውቅም በላኩለት ጊዜ በማግስቱ የሰጠኝ መልስ ግን አስደነገጠኝ ባትልኪልኝ ይሻል ነበር ህልመ ለሊት አየሁ ያለኝ በጣም ደነገጥኩ በስመአብ ብየ ፀልልይ ነው ያልኩት እሱም እደዚያው ፀልይ ነው ያለኝ ና --------በጣም ያስተምራል በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን/፫ እኔንም በፀሎትህ አስበኝ በርታ ወድሚ
@selamselam4720
@selamselam4720 3 жыл бұрын
መምህርይ ሰልኮትን ላኩልኝ
@user-wm2gz6lb1q
@user-wm2gz6lb1q 3 ай бұрын
ይገርማል የኔም ፀባይ ነው ወንዶች ሲቀርቡኝ እርቃቸው ኣለሁ ሰድባቸው ኣለሁ ያለሁት ሳኡዲ ኣረብያ ነው ኣገርቤት እያለሁ ጎበዝ ተማሪ ነበርሁ ኣባትና እናቴ መምህር ናቸው ከዛ ምባልም ሲመጣ ትማራለች ነው ሚሉት ተስፋ ነበራቸው ከዛም ኣገርቤት እያለሁም ሰውጋ ኣልቀርብም ነበር ሴት ጋደኛ ካ የለኝም ነበር ከዛ በትምህርትቤት ጠፍቸ ስደት መጣሁ ስደትም ፀሐየ ተከትሎኝ መጣ ደም ይቀርቡኝና ከዛ ይሩቁኛን ከዛ ይህን ትምህርት ጀመርኩ 1/10 ኣየሁ ብዙኅ የተማርኩበት ነገር አለ እና ልቦናን ማስተዋልን ፈጣሪ ያድለን መምህርም እግዛብሄር ያገልግሎት ዘመኑ ይባረክ❤❤😢😢😢😢😢😢
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 4 жыл бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)እግዚአብሔር ማስተዋል ይምራን አሜን(3)
@weletearegawi4253
@weletearegawi4253 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ በድንግል ማርያም ልጅ መምሕራችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን tsegawn yabzalwot
@tittit7589
@tittit7589 4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃል ህይውት ይስማልን እግዚአብሔር በፀጋ ይጠብቅልን አሜን፫
@mebratgebru2318
@mebratgebru2318 4 жыл бұрын
በጣም ድስየሚልታሪክ እግዚያብሄርይመስገን ወድማችን ቃልሂዎት ያሰማልን በጣም ትልቅ ትምህርት አግኝቻለሁ በኔም ላይ ይህአለ በፀሎትህ አስበኝ ወንድሜ ወለተኪዳን
@user-yr9fw2vi8l
@user-yr9fw2vi8l 4 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በመምህራችን በመምህር ተስፋየ አድሮ የመከረንና ያስተማረን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እኔም ትንሽ የሚመሳሰል ገጠመኝ አለኝ ቀኑደርሶ እንዲያወጣው እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ
@wedishiftag3227
@wedishiftag3227 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ በጣም በጣም ሂወትን የሚያድስ ትምህርት ነው ተስፋስላሴ
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
እሄ መንፈሳዊ ትምህርት እራሴን እንድፈትሽ እንድመረምር አድርጎኛል አባታችን መላከ መንክራትንና ወንድማችንን የሰጠን አምላክ ስሙ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ይክበር ይመስገን የእህታችን ገጠመኝ እኔንም ይወልካል ብዙ ወንዶች እተዋወቃለው ከተላመድን በዋላ ያስጠሉኛል እነሱም ይርቁኝ ነበር ምክንያቱን አላውቅም ነበር አንዳንዴ ቆንጆ ስላልሆንኩ ነው እግዚአብሄር ሆይ አጥፋኝ ብዬ የማለቅስበት ቀን ነበር ቀጠሮ ሲኖረኝ ታጥቤ ተሽሞኝሙኜ ልክ ቀጠሮ ቦታ ስደርስ ሰውነቴ በላብ ያጥለቀልቀኛል በእዛ ላይ ጠረን ያመጣልና ሰውነቴ ሲሸት አፍሬ የተመለስኩበት ብዙ ቀናት ነበሩ አንዳንዴ ቀጠሮ ቦታ ስሄድ ሎሚ ይዤ እሄድ ነበር እስካሁን ግን አይነጥላ መሆኑን ምንም አላወኩም ነበር እድሜ ለመምህር ግርማና እድሜ ለወንድማችን እግዚአብሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@ayenalemgetachew1260
@ayenalemgetachew1260 4 жыл бұрын
መምህር ማስተዋልን የሰጠህ እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ። ሰንት ወገኖቼችን ይህንን አይነት የመዳን ቀን ይናፍቁ ይሆን? ድንግል ከአዳኙ ልጇ ጋር ትድረስላቸው። በርታ ወንድማችን።
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 6 ай бұрын
በስምኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሃዱ ኣምላክ (ኤፍታህ) ብየ ጀምሪያለሁ መምህር እድሜ ከነጤና ይስጥልን
@mamalove6774
@mamalove6774 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እህታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይወታል እንኳንም ከዚህ እርኩስ መንፈስ እመብርሃን ፈታቻት መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ ያገልግሎት ዝ0መንህን ይባርክልህ እረጅም እድሜንና ጤናን እግዚአብሔር አምላክ ያድልህ ቃለሂወትን ይሰማልን ተባረክ
@wowwow4432
@wowwow4432 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ምን ይሳነዋል የድንግል ማርያም ልጅ እህታችንም እንኳን ለዝ አበቃሽ መምህራችን ቃል ሕይወት ያሠማል ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን እኔ ቡዙ ተምርያለሁ ወላድ ት ኣምላክ ከኩፉ ሁሉ ትጠብቅህ አሜን፫
@asmarech591
@asmarech591 3 жыл бұрын
መታደል ድምፀህ እረጋታህ መፈሰ ቅድሰ ያደረብህ ነህ እግዛብሔረ እሰከቤተሰቦችህ በፀጋው ይጠብቅህ
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም የሚደንቅ ነው መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይሄን ክፉ መንፈስ ይገስፅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያብዛልህ❤🙏
@user-ko2ys4pt2g
@user-ko2ys4pt2g 4 жыл бұрын
በመጀመርያ እንዳንተ አይነት መምህር እግዚአብሔር ስለሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-fg8pv5zw6l
@user-fg8pv5zw6l 4 жыл бұрын
በእዉነት መምህር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@lemlemsolomon7906
@lemlemsolomon7906 4 жыл бұрын
አሜን አሜን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ እህታችን እንኳን እግዚአብሔር እረዳት በጣም ይገርማል የመንፈስ ስራ አሁን ሁላችንም መንቃት አለብን
@maregmareg2190
@maregmareg2190 4 жыл бұрын
እውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ግሩም የሆነ መልእክት ነው የሁላችን ታሪክ ነው እኔም እግዚአብሔር ልብ ስተኝ ጥሩ መምፍሳዊ አገልጋይ እድ ሆን እግዚአብሔር ይርዳን የግል ፀሎት ለማርግ እዘጋጅና እቅልፍ ይዞኝ ይሄዳል ያዛጋኛል ይደክመኛል እር ስቱ እግዚአብሔር ልብ ይስጠኝ
@geriegelena9425
@geriegelena9425 4 жыл бұрын
Amen 3 Keli hiyote yesmene memihir 😍
@eth3816
@eth3816 4 жыл бұрын
መመስገን መጨረሸው ያምራል መጀመሪያ ቢያዛዝንም እግዚአብሔር ሆይ ይህን እሪኩስ መንፈስ ከእኛ አረቅልን አሜን አሜን አሜን ቃለይወት ያሰማልን መምህር ራችን
@AminAmin-yf2tk
@AminAmin-yf2tk 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ፀጋአዉን አብዝቶ ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@edenzenebtube400
@edenzenebtube400 4 жыл бұрын
ወይ አይነ ጥላ የስራህን ይስጥህ መድሀኒአለም እሱ ይገስፅህ የህታችን ፍፃሜ ያማረ ይሁን የሰው ልጅ ጅማሬው ሳይሆን ፍፃሜው ሲያምር ነውና ደስ የሚለው ግፃሜዋን ያሳምርላት ! Amen
@user-db9tk7mz9d
@user-db9tk7mz9d 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን መምህር
@hewitz9262
@hewitz9262 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln wondimachin besegaw yitebikln
@yemariam2110
@yemariam2110 2 жыл бұрын
Kalehiwoten yasemalen 💚 💛 ❤ ehetachen bebetu yastenash. Enkuan Egziabeher eredash.
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@eteneshsedeta6967
@eteneshsedeta6967 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር.
@etalemgeto192
@etalemgeto192 4 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@rasheedpathappiriyambinuar6897
@rasheedpathappiriyambinuar6897 Жыл бұрын
አሜን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@luwamghirmay1986
@luwamghirmay1986 4 жыл бұрын
Tmhrti sgdet b tnegren wendme egzabher ybarkh.
@mollategegn8063
@mollategegn8063 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ❤️
@senaittesfaye4748
@senaittesfaye4748 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሴገን ጠላቶ ማዉቃ ትልቅ ነገርነዉ ልላስዉ ትምህርት ሁናች
@GodGod-pr9ni
@GodGod-pr9ni 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ አሜን 👏🏾👏🏾👏🏾
@user-hs8qz9wu9n
@user-hs8qz9wu9n 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ አምላክ በጣም ይገርማር አስተማሪ ነው
@ayenalmgetahun9708
@ayenalmgetahun9708 4 жыл бұрын
#አሜን መምህር እማምላክ አትለይክ# #እኔ በኮመንት ላስታውስክ ስል ለቀከው አይይይይ ለየትኛው ጊዜ ነው አሁን እንዲህ የምንመቀኛኘው#
@erenanatey1071
@erenanatey1071 4 жыл бұрын
Ygziabhier ybarkh abet Vendela Yale tekalele
@user-sp5xi1jo1l
@user-sp5xi1jo1l 4 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ለንየ ለደካማ ለሃጥያተኛዋ እግዚአብሔር ይጠብቀን ድንግል ማርያም እናትየ በእባሽኝ እርድኝ
@user-fq1ts3iz8q
@user-fq1ts3iz8q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መህምርችን ቃል እውት ይሰማልን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅልን አሜን
@mikihaile
@mikihaile 4 жыл бұрын
ዓይነጥላ መፅሀፍህን የት አገኘዋለዉ
@tasfaayaliw1516
@tasfaayaliw1516 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ክብረት ይስጥልን ፈጣሪ ሁሉንም ይፍታ ብዙ ችግር ያለበት ይበዛል እና
@aleema9071
@aleema9071 4 жыл бұрын
ተባረክ እጅግ እየተማርንነው በርታ
@worektadess1253
@worektadess1253 4 жыл бұрын
Be ewenet kale hiweten yasemalen memihirachin 🙏🙏
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 4 жыл бұрын
ቃለ ይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልን በእውነት በጣም እኔጃ ምን ደምል አለማችን በቆሻሼ ተጠምዳለች የአለም መዳንት በመስቀሉ ያፃን አሜንንንን
@elsaaslake7282
@elsaaslake7282 4 жыл бұрын
ቃለ ህይዎትን ያሠማልን እመብርሃን ትጠብቅ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክልህ አሜን
@amaamm4692
@amaamm4692 2 жыл бұрын
ወድሜ እመቤቴ ታጠክርህ ለኛ ሰል ነው የሰይጣን መፈሰ ፈዋሺ ያረገህ እሰይ እልልልልል ፈጣሪ ያበርታህ እህታቺንም በመዳኖ ደሰ ብሎኛን
@yakatkiwi2232
@yakatkiwi2232 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህወትን ያሰማልን እግዚአብሄር ፀጋ በረከትን አብዝቶ ይስጣችሁ
@eleeni7124
@eleeni7124 4 жыл бұрын
ቃለ እይወትን ያሰማልን መምህራን መምህር ተስፋዬ
@saamlakdemla5750
@saamlakdemla5750 4 жыл бұрын
ቃለሒወትያሰማልን።እቁወድማችን።እግዝያብሔርይጠብቅህ።
@lynncorpus4846
@lynncorpus4846 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሠማልን ፀጋው ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@tsegakt2012
@tsegakt2012 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln memhr 🙏🙏🙏
@randaroro8102
@randaroro8102 4 жыл бұрын
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን
@mpgm7801
@mpgm7801 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@teferademse519
@teferademse519 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ይስጥልን እናመሰግናለን በርታልን
@hannadesta382
@hannadesta382 4 жыл бұрын
Egziabher erejem edme ena tena yesteh kenebetesebeh 🙏
@expo3491
@expo3491 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃል ህወሃትን ያሰማልን
@user-fw2xl1th5q
@user-fw2xl1th5q 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት ክዚህ ገጠመኝ ብዙ ተምሪያለሁ የዳቢሎስብ ሴራ ደርሼበታለሁ በርታ ፀጋውን ያብዛልህ
@user-nb2yq9fu5c
@user-nb2yq9fu5c 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን እቁ መምህራችን
@rrrrr9116
@rrrrr9116 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ይስጥልን መምህራችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይስጠብቅህ
@user-pu1hj3xz5d
@user-pu1hj3xz5d 4 жыл бұрын
እግዚ አብ ሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይውት ያስማልን
@user-jt4kb8lb6b
@user-jt4kb8lb6b 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
@fvop7530
@fvop7530 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜንንንንንንን
@askalearegawi9403
@askalearegawi9403 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@samerabuzuualamuusamera7633
@samerabuzuualamuusamera7633 3 жыл бұрын
Aaname aaname ✝️💒💒✝️🙏😭😭😭😭😭💚🥰🥰🙏🙏🙏🙏
244ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በእስር ቤት ውስጥ የተፈፀመ አስገራሚ ገጠመኝ
1:02:36
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 16 М.
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 8 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 28 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 20 МЛН
17ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:00:57
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 53 М.
አርጋኖን የዓርብ - Arganon
39:11
masresham
Рет қаралды 737 М.
22ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:03:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 47 М.
Girum Tereka - ግሩም ትረካ - የሙላ ናስሩዲን ቀልዶች - በግሩም ተበጀ Girum Tebeje Tereka
39:07
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 9 М.
25ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:29:47
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 67 М.
22ኛ ልዩ ገጠመኝ  liyu getemeng(  በተደጋጋሚ ንስሐ በማስባት የሚያሰለችመንፈስ)
1:25:22
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 102 М.
ሰይፈ ሥላሴ ዓርብ - Seife Silassie Arb 2020
17:49
masresham
Рет қаралды 310 М.
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 8 МЛН