No video

116ኛB ገጠመኝ (memihir tesfaye abera getemeng) የከተማ ቅድስና ሲገለጥ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

  Рет қаралды 37,019

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

3 жыл бұрын

Пікірлер: 1 800
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 3 жыл бұрын
ዘንድሮ ሰይጣንን እብጠርጥሬ ነው ያወቅኩት እድሜ ለተስፉ በጣም አመሰግናለሁ ❗️ 11 አመት እሜሪካ አገር ስኖር በህይወቴ ተደስቼ አላውቅም ግን ያንተን ትምህርት ሰምቼ ህይወቴ ተቀይሮዋል ወንድሜ የውስጥ አይኔን አብርተኸዋል የቤተሰቦቼንም ጭምር ..ተባረክ 🙏 - ፍቅርተ ስላሴ - ፅጌ ማርያም - ፅላሎተ ማርያም - ተክለ ማርያም .... በፀሎታችሁ አስቡን አሜን❗️
@yetnayettayefeenstra7779
@yetnayettayefeenstra7779 3 жыл бұрын
ወንድማችን በፈከትህ ይደርብን እኔ በመምህር ግርማ ትምህርት እልም ካለው አለማዊ ህይወት ወደ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ተመልሼ የውጭ ሀገር ዜጋ ባለቤቴን ወደ እኔ ሀይማኖት ወደ ኦርቶዶክስ መጥቶ ተጠምቋል ባለቤቴን ሀይለ ሚካኤል እኔን ጽጌድንግል ልጆቼን አስካለ ማርያም ወልደ ትንሣኤ በጸሎት አስበን
@alemmsimonn6119
@alemmsimonn6119 2 жыл бұрын
Ehte gargis
@user-io8uo2zj8t
@user-io8uo2zj8t Ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ መምህር "ገብረ ኢየሱስ" ከነቤተሰበቹ ብላቹ ኣስቡኝ እህት ወንድሞቼ" ኣፀደ ማርያም "ገብረ ጨርቆስ ብላቹ ኣስቡኝ እህት ወንድሞቼ እግዚኣብሔር ይባርከን ኣሜን ❤❤❤
@geneteaweke478
@geneteaweke478 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ገብርኤል
@gdhhd1684
@gdhhd1684 3 жыл бұрын
መምህር እንክዋን ደህና መጣክ።በየአገር ቤት ያላችሁ እህት ወንድሞች እንዴት ዋላችሁ እንክዋን ለአቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በአል አደረሰን
@yamagest2151
@yamagest2151 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ydenek2712
@ydenek2712 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-gm3bs8dv4c
@user-gm3bs8dv4c 3 жыл бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደርሰን
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 жыл бұрын
Amen Enikuwan Abiro Aderesen
@weynshetlegesse5298
@weynshetlegesse5298 3 жыл бұрын
ይሄን ገጠመኝ የምትሰሙ ሁሉ ገብረ ክርስቶስን ወለተ ስላሴን ወለተ መድህንን በፀሎት አስቡ
@mikiman1625
@mikiman1625 10 ай бұрын
እግዚአብሔር በምህረቱ ያስባቹ
@user-jz8zt9ok8z
@user-jz8zt9ok8z 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህሬ 👏👏👏👏❤❤❤❤
@fevenshiferaw5472
@fevenshiferaw5472 3 жыл бұрын
ወንድሜ ተክለ ማርያም፣ጸዳለ ማርያም፣ ብርሀነ ማርያም ብለህ በጸሎትህ አስበን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልክ።መምህር እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ።
@user-bt5gl6fn4j
@user-bt5gl6fn4j 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ብዬ ጀመርኩ😭 መምህር እድሜህ ይርዘምልን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ በርታልን
@yewubneshlove876
@yewubneshlove876 3 жыл бұрын
የውነት የምሰማው ሁሉ በጣም የሚገርም ነው እፁም ድንቅ ነው ያምላካችን ስራ ተመስገን👏
@tesfuweld3415
@tesfuweld3415 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemalen berketu yederben Atmedingl, fekrte selase,hayle gebreal, tesfa selase, fikre maryam betlot asbug amen amen amen
@hirutenedawoldemaryam334
@hirutenedawoldemaryam334 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እድሜ ጤናውን ይስጥህ በቤቱ ያኑርልን አጸደ ማርያም ዘመዶቻን ብለህ በጸሎት አስበኝ እመስግናለሁ
@ethiopia1dhe415
@ethiopia1dhe415 3 жыл бұрын
ተስፍሽ እዴሜ እና ጤና ይስጥልን አንተን ስለሰጠን እግዚአብሔር እናመሰግዋለው
@user-kn1xb5nj4m
@user-kn1xb5nj4m 3 жыл бұрын
ተክለስልስ
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Yeah Betkeklell
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Good bless you he doing for everything 🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Yeah Betkeklell
@user-op7hu1nd6n
@user-op7hu1nd6n 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በስላም መጣህልን የምታቀርብልን ገጠመኝ ከምንም በላይ እያስተማርን ነው እግዚአብሔር ይባርክልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼
@fikertegetnet3980
@fikertegetnet3980 3 жыл бұрын
ፍቅርተ ማሪያም ኃይለየሱስ ፅጌማሪያም ሂሩተ ማሪያም
@user-ey7vl1rv1o
@user-ey7vl1rv1o 3 жыл бұрын
Amennn
@tedaddis8146
@tedaddis8146 2 жыл бұрын
Gebreeyesusun betselot asbut
@tedaddis8146
@tedaddis8146 2 жыл бұрын
Weldesenbetn,welete birhan,amete slassen ,Gebre eyesusn betselot asbun
@firhiwatdemes3894
@firhiwatdemes3894 2 жыл бұрын
መህምህር ቃል ሂወት ያሰማልን መህምህር ወንድማችን እድሜ ጠኔ ይስጥልን ወለተ ማሪእም ገብረ ኪዳን ወለተ ኪዳንእናወለተ ገብርኤል አሜን
@mahikiru7249
@mahikiru7249 3 жыл бұрын
መምህር በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ። ወለተ ማርያም ገብረ ማርያም በጸሎታችሁ አስቡን🙏🙏🙏
@senibinisenibini309
@senibinisenibini309 3 жыл бұрын
ከኔ የበረታ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል 🙏🙏🙏
@efratageneraltradingcoltd9712
@efratageneraltradingcoltd9712 3 жыл бұрын
ወለተ ሳራ፥ ወለተ ማርያም፥ ፋኑኤል፥ ብጹእኣምላክ ፥ ወለተ መድህን፥ ገብረሃዋርያት ። ወንድማችን እስከ ሙሉ ቤተሰቤ ኣስበን፡፡
@user-px2yh1ey1r
@user-px2yh1ey1r 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ስላሴ ሃብተ ወልድ ወልደ ስላሴ ወለተ ስላሴ ብላችሁ አስቡን
@afomiatamru4306
@afomiatamru4306 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናን እብዝቶ ይስጥ። ወለተ ማርያም በፀሎት አስቡኝ
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 жыл бұрын
መምህራችን ተስፍ ሥላሴ ዘመንን ሁሉ ከነ ቤተሰብ እማ ፍቅር ትጠብቅ 🌾🌾🌾 የቅዱስ ሚካኤል ጠበቃው እና ምልጃ አይለይ በርታ የአባቶቻችንን ፀጋ በረከት ይብዛልህ🙏
@filmonghebreamlak1925
@filmonghebreamlak1925 3 жыл бұрын
በጸሎት አስበን ወንድም ገብረህይወት ወለተ ማርያም ወለተ ሩፋኤል ብለህ በኛ ያለውን ክፉ መንፈስ በጸሎትህ ይተአሰረልን ኣሜን
@SaraSara-nm9ks
@SaraSara-nm9ks 3 жыл бұрын
በእውነት ባንተ ላይ ያደረ መንፈስቅዱስ በእኔም በባሪያው ወለተ ኢየሱስ ይደረብኝ በረከትህ እጥፍ ድርብ ሁኖ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@user-my2ko2wl7w
@user-my2ko2wl7w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን
@ny8hh
@ny8hh 3 жыл бұрын
ገብረ ጊዮርጊስ እሴተ ገብርኤል መንበረ ድንግል,ተስፋ ኢየሱስ, መቅደሰ ማርያም, ወለተ ሰንበት የቅዱስ ፋኑኤል ወዳጆች በፀሎት አስቡን
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 3 жыл бұрын
እባክህ መምህር አሰካለ ማርያም ብሎ ይፀልይልኝ እባክህ ሰለ ምንፈተነው ፈተና ሰለ ለገራችን ይፀልይልን እባክህ በረከቱ ይደርብን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 3 жыл бұрын
መታደል ነዉ በእዉነት እህተ ማርያም ወለተ ፃድቅ ሀይለ እየሱስ ብለህ በፀሎት አስበኝ ወንድማችን መምህር በርታልን ፀጋዉን ያብዛልህ
@user-wn9ur8tt6z
@user-wn9ur8tt6z 3 жыл бұрын
ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ሥራ በሰንት ነገረ ያሰተምራል እኛና አናስተውልም እንጂ ለሁላችንም ልቦና ይጠን በረከታቸውን ይደርብን
@genetlobe8506
@genetlobe8506 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል በረከት ነው ለሁላችንም እደዚህ ያለውን ፅናት እና በረከት ያድለን ወንድማችን በጾለለትህ አስበኝ ወለተ እየሱስ ነኝ
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
በጣም እሚገርም ገጠመኝ ነው የወድማችን በረከት ይደርብን አሜን በፀሎትህ አስበኝ ወድሜ ወለተ እየሱስ ብለህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መግሰተ ሰማያተን ያውርስልን
@adamabdulrhman2816
@adamabdulrhman2816 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህወት ይስማልን መምህራችን
@missidababa9529
@missidababa9529 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 3 жыл бұрын
ሰለማያነገር ስጦታው እግዚእብሔር ይመሰገን ቃል ሕይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋይጠበቅልን መምህርችን ምንኝ መታደል ነው የወንድማችንበረከተ ይድርሰን በፀሎት አሰብኝ ወለት እየሱስ ነኝ
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 3 жыл бұрын
አረ የእግዚአብሔር ስራ ይገርማል ወድማችን በረከቱ ይደርብን መምህራችን ቃለ እይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@shiferawgedebe7978
@shiferawgedebe7978 3 жыл бұрын
ተስፋ ማርያም መአዛ ማርያም እና ወለተ ሥላሴን በጸሎትህ አስበን እግዚ አብሔር ሁላችንንም ይርዳን። በዙ ትምህርት እያገኘን ነው።
@skedar2900
@skedar2900 Жыл бұрын
ሀይለ ስላሴ ሀፍተ ወልድ ገብረ ስላሴ ፀጋ ዘአብ ወልደጊወርጊስ ወለተ ማርያም አፀደ ማርያም ፀዳለ ማርያም በፆለትህ አስበኝ ወድማቺን 🙏🙏🙏
@shameershami1017
@shameershami1017 3 жыл бұрын
እውነት መምህራችን ልዮ ሥጦታ ነው አሁንም ፀጋውን ይጨምርለት በረከቱ ለኛም ይደርብን በፀሎት አስበን ወንድማችን ሥርጉተ ሥላሴ ተስፋ ሥላሤ ብለህ ሥለማይነገር ሥጦታው እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን።
@hanamasresha4786
@hanamasresha4786 3 жыл бұрын
ወለተ ስላሴ በጸሎት አስብኝ
@meseret5753
@meseret5753 3 жыл бұрын
በእውነት መምህር ተሰፋዬ ፀጋወን ያብዛላችሁ ወንድማችን በረከትህ ይደረብኝ ወንድማችን በፀሎት አስበኝ ወለተ ኢየሱስ ነኝ እግዚአብሔር ይምረኝ ዘንድ
@batyweda8690
@batyweda8690 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከቱይድረብን ውንድሚችን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ተስፍይ አበራ አሜን
@seve3476
@seve3476 2 жыл бұрын
በረከትህ ይደርብኝ ወድሜ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን በፆለት አሥቡኝ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ አሜን አሜነ
@user-bt6fg8ns1i
@user-bt6fg8ns1i 3 жыл бұрын
ዉይ ደስ ሲል በእግዚአብሔር ወንድማችን በረከትህ ይድረሰን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የኔ እንቁ
@medihintadese7390
@medihintadese7390 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት የሰመዐልና ጸጉኡ የበዘሐልካ እግዚአብሔር አምለኽ መመህረ ግርማ 1000 ዓመት ይፅንሕልና🤲
@werkekabaw3585
@werkekabaw3585 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለወትህእመቤት ትጠብቅልን በፀሎት ያአሠቡኝ ወለተ ኪዳንን ከነቤተሠቦቿ ብለውቃለህወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@tsigemengistu8006
@tsigemengistu8006 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ነው መምህር ተስፋዬ እረጅም እድሜ ይስጥልን ።ወንድማችንም ፀጋው ይብዛልህ በፀሎትህ አስበን ፅጌ ማርያም ፣ፍቅርተ ማርያም ፣ገብረ ስላሴ ብለህ እግዚአብሔር ይስጥልን ።🙏💚💛❤
@redeactef
@redeactef 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የወንድማችን በረከቱ ይደርብን በርታ ጠንክር አባክሕን የዛር ውላጅ መንፈስ በቤተሰቦቼ ውስጥ አለና በፀሎት እንዲያስበን እባክሕን ንገርልኝ ወለተ ሚካኤል ኃይለ ስላሴ ወለተ ፃድቅ አመተ ስላሴ እንዳትረሳው ።
@woynshetkassheun3692
@woynshetkassheun3692 3 жыл бұрын
ኤፍታህ(ተከፈት)ሰለማይነገር ስጦታ🤲 እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን🤲 ቃል ህይወት ያሠማልን 🤲 አሜን አሜን አሜን 🤲 ወለተ ይሃንስ በፀሎት አስብኝ
@sasahumebrate3765
@sasahumebrate3765 3 жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን ደህና መጡ ወለተ ወልድ ብለዉ በፀሎት ያስብኝ
@user-lk7ir2xc4t
@user-lk7ir2xc4t 2 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በረከትህ ይድረሰን ወለተ ሰንበት ወለተ ፅዮን አፀደ ማርያም ተስፈ ስላሴ ተስፈ ማርያምን በፀሎትህ አስበን
@alkalde701
@alkalde701 3 жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብኝ ወለተ መድህን እያላችሁ አስቡኝ መምህር ቃለሕወትን ያሰማልን አሜን ወንድሜ በረከከትህ ይድረሰኝ ቅዱስ ፋኑኤል የረዳህ እኔንም ይርዳኝ ቅዱስ ፋኑኤል ምወወደዉ መላእክ ነዉ ጥበበቃዉ አይለየን አሜን
@user-iv1ur1qp4l
@user-iv1ur1qp4l 3 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ለወንድማችን ፀጋወን አብዝቶ ይስጠው በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተማርያም ነኝ
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 3 жыл бұрын
ወንድማችን ፀጋ ውን ያብዛልህ በርታ ከአተ ብዙ ተምራለሁ በርታ እባክህን ሁላችንንም በፀሎትህ አስበን እህተ ማርያም ከነ መላ ቤተሰቤ መምህር በርታ ገና ብዙ እንማራለን
@ysakoryoutube5008
@ysakoryoutube5008 2 жыл бұрын
አቤት መመረጥ ነው መምህር ወለተ ሥላሴን ወለተ ሰንበትን በፀሎት እዲያስበን አድርስልን ለኛም መታደል ነው በዚህ ዘመን ይህን መስማት እራሱ ተስፋ እንዳንቆርጥ ስንክሳር ላይ የምንሰማውን በውን ማወቃችን ነው
@enatewubet7654
@enatewubet7654 3 жыл бұрын
አሜን በረከቱ ይደርብን መምህር በፁሎት አስቡኝ ወለተ መስቀል በረከታችሁ ይደርብኝ
@manahile.melese7158
@manahile.melese7158 3 жыл бұрын
በረከትህ ይድረሰኝ ወድሜ በፀሎትህ አስበን ወለተ ማሪያም ወልዴ ሀዋሪያ ወለተ ኪሮስ ወለተ ስላሴ ወለተ እየሱስ ወለተ ጻድቅ አየሁ
@ctcty723
@ctcty723 3 жыл бұрын
በረከትህ ይድረሰኝ በጸሎት አስብ ወለተ ማርያም
@bettytheo6739
@bettytheo6739 3 жыл бұрын
ፅጌ ማሪያም ፍቅረ ዩሐንስ ወለተ መሰቀል ወለተ ኪዳነ ምእረት ወልደ ማሪያም በጸሎት አስቡኝ
@kidesttsige5499
@kidesttsige5499 3 жыл бұрын
Tsegawen yabzalhe wendem welt selassie seyfe gabriel weld Giwrgis hayle mikaela tekle giwergs weld erufaele welt semyat welt maryam
@hy2012spsu
@hy2012spsu 3 жыл бұрын
Kinfemichiel
@selamhailemichael8241
@selamhailemichael8241 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋየ ። መርዓትአብ፣ዘኣማኑኤል፣ሚኪኤለ በጸሎት ኣስበን።
@user-xp1qb1qd3d
@user-xp1qb1qd3d 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አንተን ለሰጠን በእውነት መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@tigabebe2863
@tigabebe2863 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል በረከቱ ይደርብን እህተ ሚካኤል፣ ፍቅረ ዮሐንስ ፣ወለተ ሚካኤል ፣እህተ ማርያም ፣ወለተ ትንሣኤ ፣ወለተ ገብርኤል በፀሎትህ አስበን
@user-ju5kg2pc5d
@user-ju5kg2pc5d 3 жыл бұрын
ገብረጻድቅ ብላቹ አስቡኝ! እስኪ ልቦና እንዲሰጠኝ ከሃጥያቴ ተመልሼ እግዚአብሔርን በቅን ልቦና እንዳገለግለው። ወንድሜም ገብረእግዚአብሔር ብላቹ አስቡልኝ!!!
@hageretadese8203
@hageretadese8203 3 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህር ወለተ ማርያም ብለህ በዐሎት አስብኝ።።
@HanaHana-lo6wk
@HanaHana-lo6wk 3 жыл бұрын
መምህር ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን (3)በፀሎት አስበኝ ወለተ ሚካኤል
@ashenafimulugetadesta6217
@ashenafimulugetadesta6217 3 жыл бұрын
ወለተ ማርያምን ክነልጆቼ ክነቤተሰቦቼ በጸሎትክ አስበን እረጅም እድሜ ክጤና ጋር ይስጥክ ሀገራችንንም በፅሎትክ አስባት
@belayneshamare5950
@belayneshamare5950 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት በረከታችሁ ይደርብን ወለተ ሚካኤል ብላችሁ በፆለት ያስቡኝ
@leena2439
@leena2439 3 жыл бұрын
መምህር ያገልገሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባረክልህ አሜን ወንድማችን እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ወንድሜ በፀሎትህ አሰብኝ ሰሜ ሰበለ ማርያም ፣ወለተ ኪዳን፣ሴፈ ገብርኤል ፣ሂሩተ ሰላሴ በለህ አሰበኝ እግዝአብሔር እድሜ ከፀጋ ጨምሮ ይስጥህ አሜን
@user-db9tk7mz9d
@user-db9tk7mz9d 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ወለተ ኪዳን በፀሎት ያስቡን
@samriyfashin1915
@samriyfashin1915 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የቅዱሳን በረከት ይደርብን እህት ማርያም ገነተ ማርያም ወለተ ማርያም አመተ ማርያም ፀዳለ ማርያም ወልደ ትንሳኤ እንዲሁም ቤተሰቦቼ በፀሎታችሁ አስቡን
@jfuyyfyd9536
@jfuyyfyd9536 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@adanishtadese4644
@adanishtadese4644 3 жыл бұрын
ከኔ የበረታችሁ አሥቡኝ በጸሎታችሁ እባካች እህት ወንድሞቼአሥካለ ማርያም ነኝ መምህር እድሜ ይሥጥልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@user-nb5bo5ro6j
@user-nb5bo5ro6j 3 жыл бұрын
በረከቱ ይድረሰን መምህር በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ብዙ ተምረናል በጣም ደስየሚል ገጠመኝነው
@yetnayetfetene1861
@yetnayetfetene1861 3 жыл бұрын
ወንድማችን እኛንም በፀሎት አግዘን። ገብረ ስላሴ ወለተ ስለሴ ወለተ እየሱስ ሀብት ገብርኤል ወለተ ማርያም ።
@kiberlemedanyalem4428
@kiberlemedanyalem4428 3 жыл бұрын
Memehir be tselto Asebgne !! Welet hana balerarikume be tselto yasebgne !!
@user-wh5zr4vk3c
@user-wh5zr4vk3c 3 жыл бұрын
መምህር የክርስትና ስማችን ነው በፀሎት አስበን🙏ዓመተ ስላሴ እህተ ሰንበት ክንፈ ሚካኤል ክንፈ ሚካኤል ዮሀንስ ገብረ ስላሴ እህተ ሰንበት ሰይፈ ሚካኤል ተክለ ማርያም እህተ ማርያም ወለተ ዮሐንስ ሀይለ ገብርኤል
@tittit7589
@tittit7589 3 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይውት ይስማልን ውለተ ሚካኤል ብለህ አስብኝ
@betekidusan
@betekidusan 3 жыл бұрын
አሜን የእግዚያብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን የወንድማችንን በረከቱ ይደርብን ገብረ ስላሴ እህተ ሚካኤል ብላችሁ በፀሎት አስቡን ከእግዚያብሔር መንገድ ውጭ ሁሉም ከንቱ ነው እግዚያብሔር ያበርታን
@user-tz1gt2rz9z
@user-tz1gt2rz9z 3 жыл бұрын
መምህር የወንድማችን እረዴት በረከት ይደርብን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከቤተሰብህ ጋር ይስጥህ መምህር በጣም ቀይሮናል ገጠመኙ
@yordanoskfle3270
@yordanoskfle3270 11 ай бұрын
ወለተ ዮውሃንስ ኪዳነ ማርያም ክፍለ ማርያም ኣፀደ ማርያም ገብረ ሚካኤል ራህዋ ክፍለ ወለተ ማርያም
@user-mv9ex7vm7j
@user-mv9ex7vm7j 3 жыл бұрын
መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ 🙏🙏🙏ወለተ ጊዮርጊስ እና ወልደ ገብርኤል በፀሎት አሰብን
@UserB721
@UserB721 3 жыл бұрын
በረከትህ ይደረብን ውንደማችን ውለተ ኪዳን በጸሎትህ አስብኝ
@user-oq2fu9wl7r
@user-oq2fu9wl7r 3 жыл бұрын
መምህር በፀሎት አስበኝ ወለተ ሚካኤል ብለህ ፀሎት ስግደት እየጀመርኩ እያቋረጥኩ ነው
@user-mq4rc2ky1m
@user-mq4rc2ky1m 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እባክክ ይንሰሓ አባትክን ሰለከ ቁጥር ላክልኝ
@yetebaretidartadrgilachude1832
@yetebaretidartadrgilachude1832 3 жыл бұрын
DENGEL kachiga tihun
@user-su5vn2gu5i
@user-su5vn2gu5i 3 жыл бұрын
እመቤታችን ታበርታሽ እኔም እደዛዉነኝ
@yodettareku1738
@yodettareku1738 3 жыл бұрын
እህታችን እኔም እንደዛው ነኝ እግዚአብሔር ብርታት ይስጠን
@user-jm8py3ss1y
@user-jm8py3ss1y 3 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይርዳሽ ግን ስትጀምር ትንሽ ትንሽ እየ ስገደሽ ነው 21✝️41✝️64.......... እያልሽ ነው እንጂ
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
@semhal1754
@semhal1754 2 жыл бұрын
በእውነት የ እግዜአብሔር ስራ ድንቅ ነው ወለተ ሚካኤል ወንድሜ በፀሎት አስበኝ
@user-cz5yu9vh6m
@user-cz5yu9vh6m 3 жыл бұрын
መምህር ወንድማችን በፀሎትህ አስበን ፍቅረ ስላሴ ወለተ እየሱስ ፍቅረ ይሃንስ ብለህ አስበን በረከትህ ይድረስ ፀጋውን ያብዛልህ
@usuf1837
@usuf1837 3 жыл бұрын
ወለተ ማርያም ክንፈ ሚካኤል አስቡን ✝️❤🤲🤲🤲
@user-px2xt4kt4r
@user-px2xt4kt4r 3 жыл бұрын
ወለተ ፅዬን አስበኝ ወድሜ
@TaTa-mh8tw
@TaTa-mh8tw 3 жыл бұрын
መምህር እድሜ ና ጤና ይስጥልን የወንድማችን በረከት ይደርብን ወለተ ማርያም ወለተ ስላሴ ወለተ ማርያም ወለተ ማርያም ልጄ እማመይ በፀሎታችሁ አስቡን
@arsemaaa3415
@arsemaaa3415 3 жыл бұрын
በረከቱ ይድረሰን እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ፉቅርተ ማርያም, ወለተ ገብርኤል, ወለተ ገብርኤል በፀሎትህ አስበን
@meseret5753
@meseret5753 3 жыл бұрын
እህቴም በቅርቡ መናፈቅ ሆናብኛለች በፀሎት ያሰብነ ወለተ ማርያም /ወለተ ሰንበት ወለተ ኢየሱስ አመት ማርያም /ወለደ ሰንበት ወልደ ማርያም ወለደ ጻድቅ ክፍለ ወለደ ሰይፈ ገብርኤል አስበን በእግዚአብሔር 🙏🌼
@saraalemu530
@saraalemu530 3 жыл бұрын
ወለተ ጊዮርግስ ገብረ ስላሴ ወለተ ስላሴ ገብረ ማርያም ወለተ ብርሃን ወልደ ኣረጋዊ በፀሎትህ ኣስበን ወንድም
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ።ቃለህይወትያስማልን ።መምህራችን።እሜን ።እሜን ።እሜን ።ወለት.ትክልህማንት።ገብረማርያም።ገብረስላሴ።።ገብረማከልን።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን እሜንንን ።
@tgyemaramlij5484
@tgyemaramlij5484 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት የዚህ ልጅ በርከት ይድርብን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክው እዴት ደስ ይላል ታድሎ በጽሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም
@tagitadesse8154
@tagitadesse8154 3 жыл бұрын
ወለተ ሥለሴ ሰርፀ ድንግል ሐይለማርያም አካለ ወልድ ወልደ መድሕን ፍቅርተ ማርያም አስካለ ማርያም በፀሎት አስቡን
@user-gv5zd5zt9j
@user-gv5zd5zt9j 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ወንድማችን የረዳሀው እኛንም እርዳን እህተ ማሪያም ነኝ እባክህ በፀሎትህ አስበን ወድማችን በስደት ላይ ነው ያለሁት
@ainalemainalem7998
@ainalemainalem7998 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚኣብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የተዋህዶ ልጆች በፀሎት አስቡኝ እህተ ጊዮርጊስ ብላችሁ
@kalkidantaddesse8061
@kalkidantaddesse8061 3 жыл бұрын
This is really help full, Thank you Memhir . when we try a lot we will get nice reword from GOD.
@feriaddistube1673
@feriaddistube1673 3 жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥክ በፀሎት አስቡን ወለተ ማርያም እና አይለ እየሱስ
@sarahsarah4584
@sarahsarah4584 3 жыл бұрын
አሜን መምህር ፀጋዉን ያብዛላችሁ ወድሜ በፀሎትህ አሰበኝ ወለተ ኪሮስ
@helu9458
@helu9458 3 жыл бұрын
Betselotachihu asibun Haylie Michael Wolde semayat Wolete Silase Wolete Kidan
@user-ik7mr5tx7s
@user-ik7mr5tx7s 3 жыл бұрын
በፀሎት አስቡኝ እህተ ማርያም ነኝ❤👏
@salamisalami5743
@salamisalami5743 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃል ህይወት ያሠማል አመተ ማርያም ወለተ ማርያም ወልደ ገብርኤል
@user-ee9gr8up7t
@user-ee9gr8up7t 3 жыл бұрын
መምህራችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን አሜን በረከቶ ይደርብን
@user-zf3rl1yt1v
@user-zf3rl1yt1v 3 жыл бұрын
ወንድሜ በድንግል እባክህን በፀሎትህ አስበኝ ወለተምህረት ነኝ እናመሰግናለን🙏
@user-iv1ur1qp4l
@user-iv1ur1qp4l 3 жыл бұрын
እኔ ይህን ገጠመኝ በጉጉት ነው የምጠብቀው ውይ ሱስ ሆነብኝ መምህር አንተን ያኑርልን
@hsgssggs6852
@hsgssggs6852 3 жыл бұрын
መምህር ጤና እድሜ ይስጥህ
@hsgssggs6852
@hsgssggs6852 3 жыл бұрын
በፀሎታቺህ አሰቡኝ ወለተ መስቀልነኝ
@limenishalemu9121
@limenishalemu9121 3 жыл бұрын
ገብረ እግዚአብሔር እና ወለተ ሚካኤል በፀሎትህ አስበን
@simegngenber899
@simegngenber899 3 жыл бұрын
መምህር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን
@destawogayehu4155
@destawogayehu4155 3 жыл бұрын
ወንድማችን በጸሎት አስበን ክንፍ ገብርኤል ወለተ ወልድ ሀይል ሚካኤል ወልደ ሰንበት
@user-dq4we8tk6p
@user-dq4we8tk6p 3 жыл бұрын
ወለተ እየሱሰ
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 3,6 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 12 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 114 МЛН
115ኛ ገጠመኝ ፦ አስማታዊ የድለላ ህይወት ሲለወጥ አድምጡ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:05:52
116ኛA ገጠመኝ (memihir tesfaye abera getemeng) የከተማ ቅድስና ሲገለጥ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:01:00
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН