123ኛ ፈተና ገጠመኝ፦አዲሶቹ የሙስሊም ተሐድሶዎች ኡስታዞችም እንደፓስተሮች የሃይማኖት እቃቃ ጀመሩ እንዴ ?

  Рет қаралды 34,893

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Жыл бұрын

Пікірлер: 498
@kedistabebe9026
@kedistabebe9026 Жыл бұрын
ወንድሜ መምህሬ አንተ የክርስቶስ አርበኛ የኛ ስጦታ የድንግል ማርያም ልጅ ስለአጋእዝተአለም ቅድስት ስላሴ ብለህ ወለተ ስላሴ ብለህ በፀሎትህ አስበኝ። ሌላ ምንም አልልም።
@workiyegeremew4937
@workiyegeremew4937 Жыл бұрын
inem ihita Mika eel asibagn
@sentayotadelasentayo425
@sentayotadelasentayo425 Жыл бұрын
​@@workiyegeremew4937 lì9kkkwhqlì9kelley lì9kelley rouge to 0p87to 8wwrrd 8wwrrd
@sentayotadelasentayo425
@sentayotadelasentayo425 Жыл бұрын
18 ❤lĺ9😊😅to 😊ķ come 😅😮9😅😅to to ior 😮be come 😅to 9to 999😅😮outlooks ro🏝😊😅😋uge and and to juniktrlm 9oö😊😊😊6uyf😅w.9o90😅öor doctor🎉😅s to the UK n4p8 😂😅😅bu zor bu bu 9ö8🎉99oo90oo n"😑🏝⛰️⛰️🌐😮😅😋😋😋⛰️😅😊ve bu 😊bu 😊😢acaba bu ot🎉
@hanay0hanes
@hanay0hanes Жыл бұрын
በፀሎት አሰበኝ ወለተ ኪዳን ከነ ሙሉ ቤተሰቦች😭😭😭😭😭😭😭
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያስበሽ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ይጠብቅህ መምህራችን እንኩዋን አደረሳችሁ እንኩዋን ደህና መጣችሁ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@yube2405
@yube2405 Жыл бұрын
የኔ ውድ አባቴ መምህሬ❤ ሁሌም ቅዱስ ሚካኤል በቀኝህ ይቁልህ❤🙏 አንተን በምን መግለፅ አልችልም ልዩ የተዋህዶ እንቁ መምህር ነህ እምትወዳት እማ ፍቅር ይጠብቅህ🙏
@savannasav2609
@savannasav2609 Жыл бұрын
መምህር እያንዳንዱ ገጠመኝ የራሱ የሆነ ትምህርት አለው አንተን ካላስቸገርንክ እኛ ያጠነክረናል ያበረታናል እግዚአብሔር አንተን ያበርታልን።
@EyerusGetachew-sl4of
@EyerusGetachew-sl4of Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወረሀዊ በዓል አደረሳችሁ
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነው የተዋህዶ ቤቴሰቦቼ እንኳን ለሀያሉ የመላእክት አለቃ ሊቀ መላእክት ቅዱሰ ሚካኤል አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Жыл бұрын
ኦግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን ዉንደሜ በቤቱ ያፀነህ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ወጋ የስከፈላል እኔም አወቀለሁ
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ ፍርዱ ይሰጣልን ጊዜ ጠብቆ መምህር ወላዲተ ካተጋ ትሁን የእኔ ፈተና ሆነችብኝ አሰርዬ ወለተ ስለሴ
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን እንተን የስጠን መምህራችን ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ ታድርግልን መምህራችን ❤❤❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እንኩዋን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለሐይማኖት፣ ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ አመታዊ በአል አደረሳችሁ ቅዱስ ሚካኤል የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ 🙌🙌 ሰምተን መልካም ፍሬን የምናፈራበት ያድርግልን እንቀየር እንለወጥ እንደ ተረት እንደ አሉባልታ የምንቆጥር እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በርቱ እንበርታ የተዋህዶ ልጆች በሉ እናዳምጥ ....
@user-zc1xg2tn9b
@user-zc1xg2tn9b Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ እንኳን ለሊቀ መላኩ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብር በአል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏🙏
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c Жыл бұрын
መምህሬ አሁን ቁጭ ብዬ ፈተና ገጠመኝ 122 እያደመጥሁ ነበር ይገርማን ❤ ይህን አድምጨ እኮምታለሁ አንደኛ ነኝ❤
@hanahailu8956
@hanahailu8956 Жыл бұрын
እደምን አደርክ መምህራችን ቅዱስ ሚካኤል እስከ ዘላለም ይጠብቅልኝ
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ መምህሬየኔእቁመምህር እኳንደህናመጣህልን ቅዱስሚካኤል ይጠብቅልኝ አሜን❤❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Жыл бұрын
ቃላህዉትን ያስማልን ችገር የልም ሰታት ጥሩ ነዉ ትምርበታልህ ❤ ፀሎት ቅዱስን አየለየህ
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
➥እንኳን ደህና መጣህ መምህር የሰማነውን የተማርነውን ለመልካም ፍሬ ያድርግልን ፍፃሚያችንን ያሳምርልን የድንግል ማርያም ልጅ በመንግስቱ ይሰብስበን ❤🙏
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
አዎ መምህሬ አባታችን ከልባቸው እንዳልሆነ በደነብ ነው የሚያስታውቀው ግን እኛ ለመፍረድ በጣም ነው የምንቸኩለው ቆም ብለን ማሰብ አንፈልግም ፍላጎት ቢኖራቸው ሃይማኖታቸውን ለመቀየር ይቅዘበዙ ነብር እነሱ ዝም ነው የሚሉት አቀርቅረው አቤቱ ጌታ ሆይ ንፁሃን አባቶቻችን ጠብቅልን ውድ ወንድማችን ሊቀ መላዕኩ ቅዱስ ገብረኤል ከጠላቶችህ ሁሉ በክንፎቹ ከልሎ ይጠበቅህ ወንድምአለም መምራችን እግዚአብሔር ከክፉዎች ሁሉ።ይጠብቅልን የቅዱሳን ጥበቃቸው የእመቤታችን አማላጅነት አይለይህ ወድ የተዋሕዶ ቤተሰብ በሙሉ እንኳን ለታላቁ ለሊቀ መላዕኩ ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዐል አደረሳችሁ አደረሰን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ምህረትን ይለምንልን አሜን አሜን አሜን🕯🕯🕯🙏🙏🙏
@tiztafantaw6478
@tiztafantaw6478 Жыл бұрын
እሜገረም ነው እንኳን በሰላም ተመለሰክ አባታችን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ እንቁ መምህር ተሰፋየ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💕💕💕💕💕💕💕
@Tizita341
@Tizita341 Жыл бұрын
የኔ አባት ሲያሳዝኑ በፉጣሪ ልቦና ይስጣቹ❤ ወንድማችን በርታ በቤቱ ያፅናክ መምህርም ፀጋውን ያብዛልክ በርታ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ❤
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ :::ቤተሰብ እንኳን አደረሳችሁ ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል ❤
@biniyamkindie
@biniyamkindie Жыл бұрын
Enkuan abro aderesen ehitachin
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
መምህረዬ እንኳን ደና መጣህ # በትክክክል እኔ መጀመሪያም በግዲታ እንደሆ ያሥታውቃል ጥፍራቸው እየበሉ ሢያውሩ ውሰጣቸው ፍርሐትም ይታይ ነበር ፈረሐቱ የኦረቶዶክሰ ሕዝብ ምን ይለኛል በሱ ተረጎሜዋለሁ ኡዝታዝ ተብዬው በእሰልምና ሰም እየነገደባቸው እንደሆነ አላወቁም በቲክቱ የሚያወሩት ኡዝታዙ ልክ እንደሆነ ነው አባታችን ብር ፈልገው ነው የሚሉም አሉ ኧር እንክባበር#ወንድማችን ባለታሪካችን ፀጋውን ያብዛልሕ በቤቱ ያፀናህ
@raheltadsas1654
@raheltadsas1654 Жыл бұрын
መምህር ሁላችሁም የመምህር ቤተሰቦች እንኳን ለተክልዬ አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ መምህራችን የተክልዬ በረከት ይደርብህ ጥላከለላ ይሁኑክ ❤❤❤የሁላችንን ፍፄሜ ያሳምርልን
@tigisttigist9525
@tigisttigist9525 Жыл бұрын
ጥያቄ ነው እህቴ ዛሬ ቅዱስ ሚካኤል መሆኑን ነው ማውቀው አንቺ ደግሞ ተክልዬ ናቸው እያልሽ ነው እንዴት ነው
@raheltadsas1654
@raheltadsas1654 Жыл бұрын
አዎ የተክልዬ ፍልሰተ አፅማቸው ነው ትልቅ በዓል ነው ታቦት ወጥቶ ይነግሳል
@tigisttigist9525
@tigisttigist9525 Жыл бұрын
@@raheltadsas1654 እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏 ለመልካም መልስሽ
@raheltadsas1654
@raheltadsas1654 Жыл бұрын
@@tigisttigist9525 አሜን አብሮ ያክብረን
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@mulu5445
@mulu5445 Жыл бұрын
እኛ እራሳችን ነን አባቶቻችንን ለጅብ የሠጠናቸው አስራት በኩራት በስእራቱ ብናወጣ አባቶቻችን ከክፍለ አገር ስደት አይሄዱም ነበር
@snkehsregass5041
@snkehsregass5041 Жыл бұрын
እውነትአውነት እላችኋለሁ አንዲ አይነት ነገር ስሰማ እንኳን ተዋህዶን ልተዋት ይቅርና የበለጠ እምነቴ ይጨምራል አሚን የቅዱስ ሚካኤል አምላክ በቤቱ ያጽናን አሚንንንንንንን
@khayalahusein4760
@khayalahusein4760 Жыл бұрын
እውነት ስለሆነች ቤተክርስቲያን ፈተናዋ በዛ 😢😢😢😢
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
በጣም እግዚአብሔር ፣ይርዳን 😢😢😢
@tigisttigist9525
@tigisttigist9525 Жыл бұрын
እመአምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም በዘርፋፋ ቀምሱዋ ሽፍን ሽፍንፍን አድርጋ ትጠብቅህ ከነመላ ቤተሰቦችህ መምህራችን 🙏 እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል የተዋህዶ ልጆች❤❤❤
@lehulutube9063
@lehulutube9063 Жыл бұрын
ሁሉም ሰው እንዳንተ እንደዚህ አይነት ልብ ቢኖረው አርቀን ብናስብ አገራችንእንደዚህ አይነት ውዥንብር ውስጥ አንገባም ነበረች ሁላችንም ትምህርት ልንወስድ ይገባል፣ መምህር እናመሠግናለን ቅዱስ ሚካኤል አይነ ልቦናችንን ያብራልን።
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ወንድማችን እግዚአብሔር ቤቱ ያኖርህ ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር እግዚአብሔር በመንገድህ ያቅደም አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q Жыл бұрын
በጣም ደስተኛ ነን ከዚህ በላይ ደስታ የለም ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድምአለም ኑርልን ቅዱስ ገብርኤል ከፊት ይቅደም አሜን አሜን አሜን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
ሊቀ መለሀክ ቅዱስ ሚካኤል ከኢትዮጵያ ምድር የጠላትን ሴራ ያጥፋልን 😢መ ምኽራችን ቃለኽይወት ❤❤❤
@user-zt6no6xr8g
@user-zt6no6xr8g Жыл бұрын
ብሓቂ ቃለ ህይወት ያስመዐልና መምህር የክርስትና ዜር ከሆነ አይለቅም ያልካት ነገር እውነት ነው ዘመዳችን አለች ሽግር ሰአት በጦነት ምትበላው አጥታ ነው እምባለው እና ሙስልም አግብታ ወለደች ክርስቲያን እያለች መሰለኝ ያረገዘችውና በቃ ልጆችዋ የክርስትና ባህርያት ነው ከእናታቸው ጭምር እና እውነት ነው
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 Жыл бұрын
ምንም እይሰለችም እየተማርንበት ነው መምህራችን 🙏🏽❤️
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr Жыл бұрын
ቼሩ ሆይ እንደው እያየኸን ነው ምንኛ እየተገላታን መሆኑን ያንተ መገላታት 40 ጂራፍ ና 666 ጊዜ መገረፍህን እረሣሀው ልበልህ ደምህ መፍሰሱን ሞትን ድል አድርገህ መነሣትህን እረሣሀው ልበል ግን ለምን 😢😢😢😢
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️❤️
@saronisrael752
@saronisrael752 Жыл бұрын
እጅግ አሳዛኝም አስደሳች ታሪክነው ሁላችንም በሀይማኖታችን ያጽናን
@eftah21
@eftah21 Жыл бұрын
መምህሬ ይሄዉ ትምህርትህን እያዳመጥኩ ❤መጣህልኝ❤
@almnatgete7566
@almnatgete7566 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🎉❤እንኳን ደህና🎉❤ መጣህ 🎉❤መምህራችን🎉❤የሰማነውን ለበረከት ያድርግልን🎉
@user-qs7zd1so1g
@user-qs7zd1so1g Жыл бұрын
ሰላም መምህር በእውነት ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር አሁን የተናገረው ነገሮች ሁሉ ትክክል ናቸው እኔም ባንድ ወቅት በደካማ ጎኑ ገብተው ሙስሊም ሆኜ ነበረ አሁን ላይግን እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ሆኛለሁ ልጆችም ከእኔ ጋር ናቸው ወንዱ ልጄ ዳቆን ሆኖልኛል እግዚአብሔር ይመስገን
@samerasos2614
@samerasos2614 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር ወደቤቱ መለሰሽ እህቴ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💒🙌
@user-jd8en4nz2c
@user-jd8en4nz2c Жыл бұрын
እንካን ደስ ኣለሽ የኔዋ
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z Жыл бұрын
እኳን ደስ አለሺ እህታችን🤲✝️🕊
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🙏🙏🙏
@baftahadas1264
@baftahadas1264 Жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እንኳን ተመለሱሉን ተዋህዶ ሀይማኖታችን ልዘልአለም ትኑሩሉን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yordanos3320
@yordanos3320 Жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያበዛልክ
@EyerusAlem301
@EyerusAlem301 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን ዉድ መምህራችን🤲🤲 አቤቱ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ቤትህን አገልጋዮችን እና ተገልጋዮችህን ከክፉ ሁሉ ጠብቅ ልቦናን ስጣቸው እግዚአብሔር አምላክ ከሰይጣን ፈተና ይጠብቀን ተዋህዶ⛪️✝️ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን ✝️
@HcfCccc-ih4zp
@HcfCccc-ih4zp Жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን መምህርየ እንኳን በሰላም መጣህ የኔ ኣባት🙏🙏🙏❤️ በጣም ደስስስ ይላል ወድማችን ቅዱስ ገብርኤል ከፊትም ከውሃላም ይቁምልህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏❤️❤️❤️ መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኣሜንንን የምትወዳት እናታችን እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተሶቦችህ ኣሜንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@amenamen9823
@amenamen9823 Жыл бұрын
እኔ ግን ደስተኛ ነኝ ስለተረፉ እግዚአብሔር የልባቸውን ያዉቃል ቢሞቱ ለትንሽ ቀን ጮኸን ዝም ነው የምንለዉ ባለፈው የሞቱት አባት የልጅቹ እናት አተሳዝንም ከዉስጤ አትወጣም እንኳን እግዚአብሔር ለዝ ቀን አበቃሆት አባቴ
@eftah21
@eftah21 Жыл бұрын
የመምህሬ ደቀ መዛሙርቶች❤እንደምን አደራችሁ ❤ኑ ❤ትምህርት ገጠመኝ ተለቆል❤ ኑ እናዳምጥ ላይክና ሸር በማረግ ጀምሩ❤❤❤መልካም ቀን ይሁንላችሁ❤እንኳን ለሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል አደረሳችሁ ❤አደረሰን❤
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o Жыл бұрын
ተክልየም ናቸው ዛሬ ተደርበው ይከበራሉ። ቅድስት ክርስቶስ ስምህን
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o Жыл бұрын
ክርስቶስ ስምራም **""
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b Жыл бұрын
​@@user-vg4ij4jb2o እዴት አስረዱኝ የማቀው ቅዱስ ሚካኤል እደሆነነው ተክልየ ለምን ድርብ ሆኑስ ?ምን የሆኑበት ቀን ነው?
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o Жыл бұрын
1:07
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o Жыл бұрын
ተክልየ ፍልሰታቸው ነው። ቅድስት ክርስቶስ ስምራ ደግሞ የምህረት ቃል ኪዳን የተቀበለችበት ነው
@saronyaregal1349
@saronyaregal1349 Жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር እኛ እድለኞች ነን እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ አንተ ጊዜህን ሰዉተህ ደክመህ ለ ስጋም ለነፍስም የሚጠቅም ትምህርቶችን እየመገብከን ስለሆነ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 💚💛❤_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻
@nahombekayoyo
@nahombekayoyo Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እምነቴ ፈተና ውስጥ ነው አንተ አበርታኝ እናንተም በፀሎት አስቡኝ ምርአተ ወልድ ብላችሁ
@hanajilcha8242
@hanajilcha8242 Жыл бұрын
የከበደውን ያቅልልህ መምህራችን እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብህ ይስጥልን ቅዱስ ሚካኤል አሜን አሜን አሜን
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
እኔ በፍቅር ምክኒያት ሙስሊም ልሆን ነበር ልጁን በጣም አፈቅረዋለዉ ካጣዉት የምሞት ነበር የሚመስለኝ ነገር ግን እግዚአብሔር አምላክ አንጠልጥሎ ስደት አመጣኝ እናማ ባላሰብኩት መንገድ አንተን አገናኘኝ ከዛ ልጁን ይቅርታ አድርግልኝ እምነቴን አልተዉም አንተ ሕይወትክን ኑር ብዬ ተዉኩት የሚገርመዉ ስለየዉ እግዚአብሔር አበረታኝ አንድ የዕንባ ዘለላ ሳላፈስ ኢሄዉ ተዋህዶ እምነቴን እያጣጣምኳት ነዉ ያዉ ፈተናዉ ብዙ ነዉ ለስራ የምገባበት ቤት ሁላ አይናቸዉ መስቀሌ ላይ ነዉ መፅሐፍ አንብቢ እያሉ ይሰጡኛል ነገር ግን እኔ ፍንክች አልልም እግዚአብሔር ያበርታኝ!!!መምህርዬ በአንተ ምክኒያት ነዉ እምነቴን ያተረፍኩ ክበርልኝ
@ZahraAyene
@ZahraAyene 5 ай бұрын
እኔበዚህ ምክንያት ፈተናላይነኝ😢
@user-it2rj4vm1q
@user-it2rj4vm1q Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን 💕🥰🥰🥰🥰🥰
@user-eh2pf5vg8i
@user-eh2pf5vg8i Жыл бұрын
እንካን ደህና መጣህ መምህራችን እንካን አደረሰህ እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jd9vc4iz7i
@user-jd9vc4iz7i Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ሰላምክ ይብዛ አሜን ማስተዋል ይስጠን በእውነት የኔ አባት የፍራት ስሜት አለባቸው
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እነዚህ አሕዛቦች ዝም ከተባሉ መሃል ከተማ ላይ በገጀራ እያስገደዱ ያሰልማሉ 😭😭😭😭በጣም ነው ያዘንኩት
@saratesfa542
@saratesfa542 Жыл бұрын
ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን መምህራችን የተዋህዶ አርበኛ የዘመናችን ጀግና የተዋህዶ መምህር ተወዛግበን ነበር እናመሰግናለን ❤❤❤
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 Жыл бұрын
የመምህር ቤተሰቦች ሁላቹም በፀሎታቹ አስቡኝ የክርስትና ስሜ እህተ ማርያም ነው❤❤❤❤
@user-sv1ti4ps5o
@user-sv1ti4ps5o Жыл бұрын
ወላዲት አምላክ ተስብሽ እማ
@user-hc3nj2rt1u
@user-hc3nj2rt1u Жыл бұрын
እምየ ታስብሽ❤❤❤ ውዴ
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 Жыл бұрын
@@user-sv1ti4ps5o አሜንንን የኔ መልካም
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 Жыл бұрын
@@user-hc3nj2rt1u አሜንን የኔ ቅን
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Жыл бұрын
@@zedishakonjo7985 የቅዱሳን አምላክ አለው ይበለሽ አይዞሽ በርትተሽ ጸልይ ስገጂ ማይታለፍ የለምበሱፍቃድ
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ውድ መምህራችን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን የዘመኑ አጭበርባሪ የበዛበት እግዚአብሔር አምላክ በእምነታችን ያፅናን ቃለ ህይወት ያሰማልን አብሳሪው መላእክት እኔ እራሱ በጣም ልዩ ቦታ ያለኝ ከእነ ቤተሰቤ በፀሎት አስቡኝ ወ/ማርያም እያላችሁ😢❤🎉
@avg4628
@avg4628 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ❤
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
የኔ አባት ኩምሽሽ አሉ እኮ😢😢😢እኔም እንኳን ሰመዓት ከልሆኑ ነዉ ያልኩት ኢሄን እንዴት እናቅ ነበር አቤት ተዋህዶ ላይ ጦርነት😢😢እዉነት የሆነ ነገር ላይ ፈተና ይበዛል!!ታሪኩ ደስ ይላል ወንድማችን በቤቱ ያፅናክ በርታ
@netsolo8225
@netsolo8225 Жыл бұрын
በእውነት መምህር ይህንን ስትል አገርቤት መግባትን ተመኘሁ ተባረክልን ከነቤተሰብክ
@user-tx9ej2rm4q
@user-tx9ej2rm4q Жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ሚኳኤል ክብረበአል አደረሳ ቹ የኛ መምራችን ሊቀልአኩ ቅዱስሚካኤልን በጣም ግራየሚያጋባ ጊዜላይ ነው የደረስነው ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሠማልን 💐🕊💐🕊💐 🕊💐🕊💐🕊💐🕊💐
@mesihaile580
@mesihaile580 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንተም የእግዚአብሔር ፍቃድ ሆኖ በዚህ ቀን እሄን ድንቅ ገጠመኝ እድናዳምጥ ስለሆነ እናመሰግናለን ወንድማችንም እግዚያብሔር ይጠብህ !
@debritutulu5126
@debritutulu5126 Жыл бұрын
መምህር ቃልህወት ያሰማልን ወንድማችንም በቤቱ ያፅናወ እግዚያብሔር
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በርታልን ❤❤❤ ተመስገን😢😢 ኦስታዝ ማስተዋል ያድልህ
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 Жыл бұрын
መምህርዬ የኔ ውድ ያንተ ትምህርት መቼም አይጠገብም አንደበትህ ይባረክ ❤❤❤
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገም መምህር
@helin6219
@helin6219 Жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት መጣህ ያልኩ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ አሜን፫
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን አንካን በሰላም መጣህ መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦቹ አመቤታችን ትጠብቅልን አግዚአብሔር ይመስገን አንተ የምታመጣዉ ገጠመኝ በበኩሌ አልሰለችም አማርበታለሁ መምህር ምን ግዜም በሌላ ኮሞፒዉተር ፈይል ማድረግ ትችላለህ የጠፈብህ ለበጎ ነዉ ሌላዉ በመግቢያላይ የምታቀርበዉን ማብራሪያ አንሰለችም አድሜ ጤናዉን ፀጋዉን የብዛልህ
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan Жыл бұрын
ሰላ እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህር ዘመኑን ዋጁ በጣም ወሳኝ ነዉ እን እግዚአብሔር ፍቃድ እንጠብቃለን የሚግዝህ ሰዉ ያስፈልግሀል
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
ኡፍፍ የኔ አባት ሲያሳዝኑ አቆቆማቸዉ እረ እመብርሀን ትጎብኛን እዉነትህ ነዉ የኢሉሚናቲ ስራ ነዉ ዋናዉ አለማቸዉ ሰላምና ደስታእንዳይኖረዉ ነዉ ዋናዉ አለማቸዉ ብቻ እዉነት መቼም አትወድቅም
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Жыл бұрын
ቃልህወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ የምትወደው መልአክ የምወድህ ፈጣሪ ይጠብቁህ አሜን የተማርነው ለፍሬ ያድርግልን ልቦናችን የእውቀት መልአክ ቅዱስ ዑራኤል ይክፈትልን በሃይማኖታችን ያጽናን በእውነት ከአምላካችን እግዚአብሔር መካድ ይሰውረን አሜን፫🤲💞💞😍 የወንድማችን ታርክ ደስስ ስል በእውነት የእግዚአብሔር ስም የከበረና የተመሰገነ ይሁን አሁንም መድሃኒአለም ያበርታህ ይጠብቅህ❤🎉🎉
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እውነት መምህር በጣም ነው ያዘንኩት ለነገሩ እኔ እራሱ ሰማዐትነትን ቢቀበል የሚል ነገር ከውስጢ ይመላለስ ነበር ግን እኛም እንድንማርበት ነው እሄ ነገር የሆነው ድግም በገጠር ያሉ አብያት ክርስቲያናት ላይ የሚያገለግሉ አገልጋዩች በጣም ብዙ ችግር እንድሚገጠማቸው የታውቀ ነው ውድ ምእመናን ሁሉ እባካችሁ አስራት በኩራት ስንሰጥ ውይም ስለት ውይም ብቻ ድስ ብሎአችሁ ለቤተክርስትያን ስስጡ ለገጠር አብያት ክርስቲያናት እንስጥ እነሱ በጣም እየተጎዱ ነው ከዢህ ሁሉ ችግር የሚመጣባቸው እባካችሁ የከተማው አብያት ክርስቲያናት ላይ ብዙ ገንዘብ አለው ድግሞም በጣም ብዙ ድምዝ ይከፍላቸዋል የገጠሮች ግን ድምዝ የላቸውም በእርሻ መሬት ነው የሚተዳደሩት እባካቸሁ እንክፈል መምህር ፅጋውን ያብዛልህ እንኳን ለመለአኩ ለቅዱስ ሚካኤል በዐል በስላም አድርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 👏
@user-ee1li2cn1r
@user-ee1li2cn1r Жыл бұрын
ኣንኳን ዳና መጣህ ረቡኒ በጣም ደስ የሚል ድንቅ የእግዚአብሔር ሰራ ነው በኡነት የሰማነው ለሂወት ያርግልን በእምነታችን እሰከ መጨረሻ ያፅናን ወድማችን ቀሪ ዘመንህን ራማዊ መልአክ ኣበሳሪ ትፅብት ቅድስ ገብርኤል ጠብቆ ከልሎ ከክፉ ኩሉ ያንሩህ ኣሜን
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
እኔን አባቴ በጣም ያሳዝናል ልብ ይሰብራል😭😭😭ሁላችንም ከእንደዚህ አይነት ፈተና ቼሩ አምላካችን ይሰውረን🙏🙏🙏መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ደህና መጣህ አሜን
@user-hb8rm2kr9z
@user-hb8rm2kr9z Жыл бұрын
መምህርዬ ረቡኒ እንኳን በሰላም መጣህልን እንኳን ሊቀ መላአክት ቁዱስ ሚካኤል የአመቱ በአል አደረሳቹ አደረሰን ❤የመፅሃፍ ቁዱስ ጥናት ቢጀመርልን ደስ ይለናል 🙏❤️
@etsegenetregu1508
@etsegenetregu1508 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🕯⛪️
@yohassuyum1336
@yohassuyum1336 Жыл бұрын
መምህራችን መምህር ተስፋዬ ኣበራ እንኳን በደህና መጣሕ እግዚኣብሄር ኣምላክ ይጠብቅህ ለገብረ ዮሃንስና ቤተሰቦቹን በጾሎትህ ኣስበን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
@marthaghebre502
@marthaghebre502 Жыл бұрын
እውነት ነው ጥሩ አባባልነው በተለይ ለአባቶች በቶሎ እንፈርዳለን መረጋጋትን የመሰለ ነገር የለም
@rahelsamson9898
@rahelsamson9898 Жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች መልካም መምህራችን በርታልን እመብርሃን ትርዳክ እኛም ከጎንክ ነን በእኔ በኩል እንኳን እየተቀየርን ነው ተመስገን በጉጉት እንጠብቃለን
@jwbwhshak3150
@jwbwhshak3150 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወት የስመዓና
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
መምህር የተቋረጡት ሁሉ መጀመራቸው ደስ ይለናል ሁሉም ለነፍሳችን ስለሚያስፈልጉን
@seifealigaz4897
@seifealigaz4897 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን
@almajaber2074
@almajaber2074 Жыл бұрын
ሠላም መምህራችን እነኳን በሠላም መጣህ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ወርሐዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሣቹ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
@imblessed7396
@imblessed7396 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን። ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን
@baharubaharu7143
@baharubaharu7143 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@fgbh865
@fgbh865 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርየ። በዚህ ሰሞን በሳኡድ መንገድ ላይ የሚፍፅመው ግፍ በእውነት በጣም ነው እሚያሳዝን የሰው ልጂ በበረሃው ቀረ 😢
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube Жыл бұрын
መምህር ሃይለልኡል በረከቱት ይደረን
@likinashmekonnen3060
@likinashmekonnen3060 Жыл бұрын
መምህር በጣም ይገርማል በጣም ደስ ይላል አቤት የአባቶቻችንና እናቶቻችን ምስጢርጨአጠባበቅና ዘዴዎቻቸው ታሪኩ ራሱ አስተማሪ ነው።
@lomilomi9015
@lomilomi9015 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣልን ወንድሜ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን አባታችን የቅዱስ ገብርኤል ረደትና ጠባቃ አይለይ መምህር እድሜ ጤና ፀጋ ያብዛልን ከነ ቤተሰቦቻቸው ❤❤❤
@iyeruse9547
@iyeruse9547 Жыл бұрын
መምህር እንኳንደህና።መጣህበማርያምለአገኝህአፈልጋለሁአትለፈኝበግዛብሔርእለምነሀለሁ።አትለፈኝበሰሜእቴይሁንብህ
@genetatlaw6142
@genetatlaw6142 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ከነመላ ቤተሰብህ ይባርክህ ከጠላት ይሰውርህ 🙏 መምህር በስልክ ላወራህ ፈልጌ ነበር ግን አልቻልኩም የምታስተምራቸው ሁሉም እኔን ከነ ቤተሰቤ የማያቸው ብዙ ነገሮች አሉ መምህር እርዳታህን እፈልጋለው ቤተሰቤን ታደግልኝ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ መምህር በእውነት ወንድማችን ዘመንህን ይባርክል ወገኖቼ ለመፍረድ አንቾክል ምክንያቱ በቦታው መሆንና ሌላ ጉዳይ ወይም በእግዚአብሔር ፈቃዱ ከሆነው ብቻ ነው በሩቅ ሆኖ መመልከት ቀላል አን አአምላካችን የሁላችንንም ፍጻሜ ያሳምርልን
@Nt-pg2dq
@Nt-pg2dq Жыл бұрын
ወንድሜ እኔ ጎስቋላ እህትህን ወለተማርያም ብለህ በፀሎትህ አስበኝ አንተም ራስህን ጠብቅ አምላክ ካንተ አብራክ ዘርህን ያብዛልን ተባረክ ትንሹ ጳውሎስ አንተ ነህ ።
@shiwayeyemariyamlij8549
@shiwayeyemariyamlij8549 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዉድ መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ድንቅ ገጠመኝ ነው ብቻ አልክ ግን ለልጆቹ የልባቸው መሻት አይቶ ሰበብ ምክንያትን ያመጣል ይሰራል የሱ ድንቅ ስራነው ስሙ ይመስገን ለወንድማችን በቤቱ ይጠብቅልን ለመምህራችን መምር ተስፋዬ ፀጋ መንፈስ ቅዱሱን ያብዛልት አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@yodahe864
@yodahe864 Жыл бұрын
ስላም ላንተ ይሁን መምህራችን ከበተስብህ ጋ እመቤታችን ትጠብቅህ። እባካቹ ወልደ ስንበት ብላቹ በፀሎት ኣስቡኝ ።
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@user-bd7tk3dv8u
@user-bd7tk3dv8u Жыл бұрын
😢ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር ለሁላቺንም ልቦና ይስጠንንንን መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን😢😢😢
@user-id7yg3ix4d
@user-id7yg3ix4d Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን💞💒💒✝️ እኛንም በሰዉ የምንፈርደዉን እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን ልቦና ይስጠን✝️✝️✝️✝️✝️💒💒😭💒💒💞😭💞💞🙏💞💞💒💒💒💒✝️✝️✝️💒💞💞💞🙏
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z Жыл бұрын
እኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ መታሰቢያ በአል👏✝️🕊መምህር እኳን በሰላም መጣክልን መምህር እውነት በጣም ምርጥ ፈተናገጠመኝነው መምህር አቤቱ ጌታሆይ በቤትክ በደጅክ አፁናን አሜን🤲✝️🕊