127ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በሰባተኛ ሰፈር እንዲህም ሆኗል ይገርማል

  Рет қаралды 44,670

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Жыл бұрын

Пікірлер: 488
@ddd1993d
@ddd1993d Жыл бұрын
መንታ ልጅ ይስጥሽ በሉኝ የሁልግዜ
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን ለጻድቃኔ ማርያም አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን አሜን እኛንም ከስደት ተመልሰን ለደጇ ያብቃን አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህም በህሊናችን አሳድር አሜን❤
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
😭😭😭 አሰለቅሶኛል ማርያምን እማሆይ በረከቱት ይደረብኝ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እንኩዋን ለቅድስት ቁስቁአም ማርያም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች👏
@salmasalma3513
@salmasalma3513 Жыл бұрын
እባካቹ ኣባት እናትቼ እህት ወንደሞቼ (ወለተብራሃን) ብላቹ በፀለታቹ ኣስቡኝ🥺🥺🤲
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለእመቤታችን አመታዊ መታሰብያ በዓል አደረሳቹ የፃድቃኔዋ ማርያም ሀገራችን ሰላም ታድርግልን የልብችን መሻት ከአጢያት በስተቀር ትፈፅምልን አሜን እግዳችን ስለ መጣክ ደስ ብሎና 🥰❤
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን አመ አምላክ ትጠብቅህ አንተንም ቤተሰብህንም ሀይማኖታችንን እና አባቶቻችንን ሀገራችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን 😢😢😢
@habtammelese9415
@habtammelese9415 Жыл бұрын
መምህር በዚህ አጋጠሚደቡብ ወሎ ወራአሉ ወረዳ የምትገኝ ወይብላ ማሪያም ቤተክርስቲያን አለች በጣም የሚገርም ታምረ ያለበት ቦታ በአመት1ግዜግንቦት ማሪያምነውየምነግሰው ይህን ስፅፍልህ በእንባው እመብርሀን ለደጇ አብቅታህ ብዙ ታምር እንዲቀርብ አምናለሁ በዚህ አጋጣሚ ሁላቺሁም ገዳሟን ለመሣለምታብቃን2011እዛ ነበርኩ በህይወቴ የሚገርመኝ የእግዚአብሔር ስራው የቦታዋ አቀማመጥ ብዙ ብፅፍ ደሥ ይለኝ ነበር😢😢😢
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p Жыл бұрын
ወንድም ውብሸት ታደሰ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይሄ መፃፍ እድናነብ ስለጎጎሀን
@soos-wsisay-2284
@soos-wsisay-2284 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ከሚድኑት ያድርገን ፈጣሪ ከ10 አመት ቡሀላ አገሬ ልገባ ነው እህት ወድሞቸ በስጋው ደሙ በቅዱስ ቁርባን እደባረካቸው እኔም ጠተምቸ ፍቃዱ ይሆን ዘድ በፅለት አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለሁላቹሁም ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን እማሆይ በረከታቸው ይደርብን አሜን
@yube2405
@yube2405 Жыл бұрын
እጂግ በጣም በስተማሪ ገጠመኝ ነው
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z Жыл бұрын
መምህር እኳን ሰላም መጣክልን
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 Жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዋው እኒህን መነኩሴ እናት በህሊናዬ ሳስባቸው ያን ያክል የሃጢአት ዘመን እንዴት እንደታገሰ እና በመጨረሻ ያዳነበት መንገድ የሚደንቅ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
#እንኳን
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
ይህንን የመ/ር ተስፋዬን የቀረብከውን ገጠመኝ ደጋግሜ ባዳምጠው ባዳምጠው በጣምነው ያለቀስኩት ምክንያቱም በዚህ ዘመን እንደዚያ ያለ ቁዱሳን በምድራችን መኖሩ መመረጥነው እንጅ የኔትውልድ ግን በትንሹ መፆም አቅቶን በዚህ ዓለም ግራ የተጋቡ ትውልድ ሁነን አለን። አምላኬ ሌላው ቢቀር የመምህርን ተስፋዬን ትምህርት ስለማዳምጥ እግዚአብሔር ይመስገን ሌላማ ምንም ባዶነኝ። እግዚአብሔርን የምለምነውየመ/ር ተስፋዬን ትምህርት የምታዳምጥና ትምህርቱ የገባት የተረዳችው ለቀጣይ ህይወቷ በየዚህን ዓለም ክፋትና ስግብግብ ትውልድ የተረዳች በተቀደረሰ ህይወት በትዳር ህይቷን የምትኖረው የምትፈልግ ሚስት ስጠኝ ሌላውን ባልታደልም። የገባት የምትረዳና የምታስረዳ በዚችምድር እስካለን ድረስ መረዳት የምትችል ሚስት ስጠኝ አምላኬ!??? ለሴቶችም ይስጣቾሁ።እግዚአብሔርን ቢያንስ በታማኝነት በትዳር ተወስነን ህይወታችን ብንጋፈጥ እላለሁ የተመቻችሁ ላይክ አድርጉ።
@arg2252
@arg2252 Жыл бұрын
ውይ ዛሬ የመጀመሪዋ እኔ ነኝ ሠላም ላንተ ይሁን መምህር እንዴት ነህ እኔ አንድ ሀሳብ ነበረኝ እና ቱክ ቶክ ላይ በላይቭ ብትመጣ እና ብዙ የሚሰቃሚ እህቾችን ምክር በትሰጥ እናለሁ በርግጥ ችግራችሁን እንፈታለን የሚሉ አሉ ግን የሚሰጣቸው ምክር እራሱ ችግር ነው እባክህ መምህር አዳማጭ እና መካሪ ያጣን ብዙ ስላለን በቲክ ቶክ ብትመጣ እላለሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-zc1xg2tn9b
@user-zc1xg2tn9b Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር እንዴት ናችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብር በአል በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤
@user-tj7yu9gl8u
@user-tj7yu9gl8u Жыл бұрын
መምህ አንተን እኮ እግዝአብሔር የክርስቶስ ፍቅር ማስተላለፍያ አድርጎ አስቀምጦልናል ወገኖቼ ብዝ እንበሊለን ግን ጥቂት አንፀልይም ጠላት በዝቶብናል ብቻ መምህራችን ተስፈ ስላሴን ድንግል ማርያም በምልጃዋት ጠብቅልን
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 22 МЛН
Я не голоден
01:00
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
91ኛ ፈተና ገጠመኝ፦  ከአረብ ሀገር መጥተው በደብተራ የተጎዱ የ 4 እህቶች አሳዛኝ ታሪክ
1:09:25
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
96ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ እመቤታችን የተገለጠችበት የሀብት ከፍታ መጨረሻ
1:13:54
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 40 М.
የተጎዳንበትን ነገር ለማወቅ ተቸግረናል  #Memehir Girma Wondimu Video#subescribe_now #like #share
27:53
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 62 М.
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 22 МЛН