127ኛው የዓድዋ ድል ወታደራዊ ትርዒት Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 250,110

EBC

EBC

Жыл бұрын

127ኛው የዓድዋ ድል ወታደራዊ ትርዒት #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily

Пікірлер: 531
@ahmednuryusuf6611
@ahmednuryusuf6611 Жыл бұрын
ክብር ለቀደምት አባቶቻችን ክብር ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን እምየ ኢትዮጵያ ከፍ በይ ሁለየም 🇪🇹❤🇪🇹
@hachehkmedia1432
@hachehkmedia1432 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ እወድሻለሁ ሀገሬን ያላችሁ እስቲ እንያቸው
@mekonnengebre4712
@mekonnengebre4712 Жыл бұрын
ኤርትራን ያክል ለጣልያን ኣስረክበህ ኢትዮጵያ ለጥቁሮች የነፃነት ተምሳሌት ነት ይባላል ህፈረት የሌለውሸት የመሰቀል ኣደባባይ ዲስኩር. ሰለ ዓድዋ ለመናገር የኣድዋን ህዝብ. ክብር እና ደህንነት ማሰጠበቅ በተገባ ነበር
@cocococo5920
@cocococo5920 Жыл бұрын
ዘላለማዊ ክብር የሐገራችንን ክብር እና አንድነት ለማስከበር ከጥንት እስከዚች ሰአት ድረስ የሕይወት እና የአካል መስዋእትነት እየከፈለ ላለዉ የመከላከያ ሰራዊታችን❤️❤️❤️❤️💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ebrahimabdu8847
@ebrahimabdu8847 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ከፍ በይ
@nigestdebela6433
@nigestdebela6433 Жыл бұрын
እናታችኝ፡ኢትዮጵያ፡አባቶቻችን፡በምስራቅ፡በምእራብ፡በደቡብ፡በሰሜን፡የወደቁልሽ፡እምዬ፡እናት፡ሀገር፡በባንዲራችን፡ደማችው፡የተንጠፈጠፈልሽ፡🇪🇹🐎🇪🇹🇪🇹🐎🇪🇹🐎🇪🇹🐎🐎🇪🇹🐎🇪🇹🐎🇪🇹የድል፡አድራጊነታችንን፡ስናከብር፡በኩራት፡ነው፡፡የማንም፡ባርያ፡አይደለንም፡ባህላችን፡በዘር፡የምንባላበት፡በናንተ፡ተጠብቋል፡እናመስግናለን😭😭🥰🥰🥰
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Жыл бұрын
📖📖⭐📖.
@abdeahimed7556
@abdeahimed7556 Жыл бұрын
እባክህ አንተ ሶወዬ እራሰህን አስከብር በቃ እኛም ሰላቼን ሁሌም ራብሻ መስማት አስጠልቶናል ሕግ አስከብር
@matusala8322
@matusala8322 Жыл бұрын
አድዋ የህዝብ ድል እንጅ ከመከላከያ ጀግንነት ጋር የሚያገናኝ ምንም ነገር የለም:: adwa is all about patriotism, it has nothing to do with military power.
@kidugebremichael7551
@kidugebremichael7551 Жыл бұрын
Shame less generation,currently you are slaughtering adwa and celebrating adwan victory, keep in mind that your grand ba sold Djibouti & eritrea
@henokwube1
@henokwube1 Жыл бұрын
ጥያቄ፡ የአድዋን ጦርነት ያዋጋው ንጉሰ ነገስት ማነው? የአድዋን አርበኞች አዋጅ አስነግሮ እንደ ንብ አውራ ያወጣው ማነው?
@hasenmuhammed7551
@hasenmuhammed7551 Жыл бұрын
የጀግኖች ሀገር ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ🇪🇹❤️🇪🇹💪
@sisayshariff6102
@sisayshariff6102 Жыл бұрын
እግዛቤር ይመስገን
@meklit5996
@meklit5996 Жыл бұрын
እኔ ግን ያልገባኝ ይኼ የፌዴራል ፖሊስና የመከላከያ ሠራዊት የወታደራዊ ትርዒት ለአድዋ ድል ነው ወይስ የከተማውን ነዋሪ ለማስፈራራት ነው መጀመሪያ ግን ህገመንግስቱ ቢከበር ያምራል
@threefourhundred8306
@threefourhundred8306 Жыл бұрын
ጀበሎ ይሄንን ጥያቄ በጠረቤዛ ዙሪያ እንመልሰዋለን
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
wera mawerati sera aydelme day👺👹👎
@samsontilahun8127
@samsontilahun8127 Жыл бұрын
Le hager bicham aydelem le enidenate aynet sireat alibegnochm chimir new
@meklit5996
@meklit5996 Жыл бұрын
ማነው ስርዓት አልበኛ ቅዘናም ነህ የትአባህ አውቀኸኝ ነው መሀል ሰፋሪ አለቅላቂ መሆንህን አረጋገጥክልኝ ነውረኛ ነህ
@gezahegnbanda2921
@gezahegnbanda2921 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከተማን ካልጠበቀ ጠባቂዎች በከንቱ ይደክማሉ ! እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቃት
@nigestdebela6433
@nigestdebela6433 Жыл бұрын
በእግዚአብሔር ፡እርዳታማ፡ስራዊታችን፡ከመጠበቅም፡አልፍ፡ክብሩን፡አስጠብቆል፡በሚገባቸው፡ቋንቋ፡ዋጋቸውን ጥጋባቸውን እንደ፡ጎማ፡አስተንፊሶል፡እግዚአብሔር፡ከእውነተኞች፡ጋር፡ነው ፡ባልሳሳት፡ስምህ፡አቶ፡ባንዳ🤔😂🤣
@dawithailu8939
@dawithailu8939 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/gMuqeaZonKi0eok.html
@user-oe1co9hc5s
@user-oe1co9hc5s Жыл бұрын
ዋውውውውው ያምራል ክብር ኩራት ለጀግኖቻችን
@sarademeke99
@sarademeke99 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@alemdemise1242
@alemdemise1242 Жыл бұрын
😤😤😤😤😤
@teklehaymanotlakew4696
@teklehaymanotlakew4696 Жыл бұрын
🙏🙏🙏👍👍👍🤲🤲🤲👏👏👏👏🙌🙌🙌🤝🤝🤝🤝🤝😄😄😄😄🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@Murad-cb1pu
@Murad-cb1pu Жыл бұрын
በጣም ደስ ሚል ነገር ነው ግን አገራችን ሰላም ያርግልን ከምንም በላይ ዘረኝነት ይውደም።
@getachewmelaku2984
@getachewmelaku2984 Жыл бұрын
ኢትዮጵያኖች በብሔር በቋንቋ የኔ ይበልጣል ብለን ካላመን እብሪተኛ ካልሆን ከተባበርን በጋራ እሴታችን ተከባብረን ወደ የጋራ አንድ የሆነ ግብ ከመጣን አንዱ ካንዱ በማማር ወደ ተሻለ የጋራ ግብ ከተጓዝን በታሪካዊ ጠላቶቻችንም አንበረከክም ለአገራችንም የወደፊት እድገት ከአለም አንጻር ወሳኝ ነው እላለሁ።
@enactfaa
@enactfaa Жыл бұрын
ይሄ የጦርሃይሎች ቀን እንጂ የአድዋ ክብረ በአል አይደለም።
@fufuhassen3229
@fufuhassen3229 Жыл бұрын
መከላከያ ሰራዊታች ለአድዋ ድል ቀን በሰላም አደረሳቹ አደረሰን እከብራቹሀለን በጣም ደሰይላል በዘመነ መልኩ ያኮራል
@sherifmustafa3367
@sherifmustafa3367 Жыл бұрын
Thank you All our special forces, ground forces,Air forces and federal policies to protect our country Ethiopia 🇪🇹 forever.
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow Жыл бұрын
ውድ የኢትዮጵያ ልጆች እንኳን ለአለም ጥቁር ህዝቦች ኩራት ለሆነው 127ኛው የአደዋ ድል እንኳን አደረሠን 💚💛❤ ክብር ለንጉሱ ምኒሊክ እና ለአያት ቅድመአያቶች ይሁንልን🥰
@FikreBlet-oj9vc
@FikreBlet-oj9vc Жыл бұрын
Yes !! Yes One Ethiopia One Africa 👍
@nqdiakader8238
@nqdiakader8238 Жыл бұрын
ሰለም ለምዬ ኢትዮጲየ ብልጽግና ለህዝበችን
@hawaahawii6043
@hawaahawii6043 Жыл бұрын
ስማ የታሪክ ውራጅ ሁሉ እኛ ዐጤ ሚኒልክን የምናከብራቸው አማራ ጉራጌ ትግሬ ኦሮሞ ስለሆኑ ሳይሆን ለሰው ልጅ ነፃነት እና እኩልነት የታገሉ ዋጋ የከፈሉ እውነተኛ ንጉስ ስለሆኑ ነው የዛሬ አንተን የሚጎትትህ ጎጥ እንኮን ከነ ቋንቋው ከነ ኮተት አምልኮህ እንዲቆይ አድዋ በሚኒሊክ መሪነት የተከፈለ ዋጋ ነው
@user-zr8kv4gd5g
@user-zr8kv4gd5g Жыл бұрын
ሀገሬ፣ሁሌም፣ክፍ፣በይ፣ከብር፣ለመክላከያ፣ስራዊታችን🇪🇹❤️❤️❤️😘
@user-ho2fj2cw8d
@user-ho2fj2cw8d Жыл бұрын
ኢትዮጵየዬ ሁሌም ፀንታሽ ኑር ለዘላላም ዓድዋ የመላው አፍርከዊያን ኩራት ነው።
@tesfalemassefa
@tesfalemassefa Жыл бұрын
ክብር ለአባቶቻችን ክብር ለሚኒሊክ ክብር ለጣይቱ thnk you minlike መብታችን አልተከበረም የአዲስ አበባ ወጣት የአለም ህዝብ ይወቅልን
@user-ih6eg2xn9u
@user-ih6eg2xn9u 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ ሁሌም አሸናፊ ናት ።ጀግናው የሀገር መከላከያ እናመሰግናለን ። እግዚአብሔር ይጠብቅ ሞገስና ክብርን ይስጥህ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@hanhn7623
@hanhn7623 Жыл бұрын
ክብር.ለመከላከያ
@fathmamohammed5986
@fathmamohammed5986 Жыл бұрын
ታረክን በሥካር ማሥታዋሥ ወይም መንልክን በሥካር በዘርኝነት ባአመፅ ማክበር ማሥታዋሥ ይብቃ ታረክን በልማት በአንድነት በፍቅር ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር ዘረኛች አላህ ያጥፋችሁ ያአረብ
@thomasgebremedhin831
@thomasgebremedhin831 Жыл бұрын
አንቺ ሸርሙጣ ዋናዋ ሰካራም ጫታም አንቺ አይደለሽ አተላ
@RebihahdhdjfkcoxUFIyoucanncnge
@RebihahdhdjfkcoxUFIyoucanncnge 2 ай бұрын
تحيا من الجزائر 🇩🇿
@agezagetacho6897
@agezagetacho6897 Жыл бұрын
I'm very proud of being Ethiopian god bless our country ✊✊
@hlinagirma178
@hlinagirma178 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለዚህ ታላቅ የድል ቀን አድዋ በዓል አደረሰን .. ሀገሬ ልምላሜሽ ብልፅግናሽ ሰላምና አንድነትሽ ሁሉ ለሕዝብሽ ይሁን
@rioethio3740
@rioethio3740 Жыл бұрын
ሁሌም በክብር ኑሪልኝ እናት ሐገሬ ኢትዮዽያ ጠላቶችሽን እንደትብያ ያርግፋቸው
@FikreBlet-oj9vc
@FikreBlet-oj9vc Жыл бұрын
One Ethiopia One Africa
@radicalv2720
@radicalv2720 Жыл бұрын
በሁሉም ኢትዮጵያ ክልል የምትገኙና ጠላትን ድል የነሳችሁ ተባረኩልን አባቶቻችን
@FikreBezabih
@FikreBezabih 6 ай бұрын
One Ethiopia ❤❤🎉🎉🎉
@beranatutorials860
@beranatutorials860 Жыл бұрын
ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤
@liyuliyuakaakuu
@liyuliyuakaakuu Жыл бұрын
የሙት መንፈስ ፣ ተወጋ። go where He is
@muhammedbin885
@muhammedbin885 Жыл бұрын
ኧረ ባክህ አብይ እንዳይሰማህ
@gemechuadugna6006
@gemechuadugna6006 Жыл бұрын
@@muhammedbin885 y mut nafke hager enaten telo hedual
@beranatutorials860
@beranatutorials860 Жыл бұрын
@@liyuliyuakaakuu ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤
@beranatutorials860
@beranatutorials860 Жыл бұрын
@@gemechuadugna6006 ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤ ምንሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 👑 💚💛❤
@ethiolove8626
@ethiolove8626 Жыл бұрын
Wow proud to o be Ethiopian 🇪🇹🌹🙏
@meysawminilik6676
@meysawminilik6676 Жыл бұрын
ሚኒሊክ አድዋ ነው!! አድዋ የአፍሪካውያን ኩራት ነው።
@danilgizawdani1244
@danilgizawdani1244 Жыл бұрын
ድንቂም ትርኢት ህዝብ ቀን በቀን ሲረግፍ አንድ ቀን ሀላፊነት ወስዶ ለማያስከብ ወታደር ለብሄር የሚቆም መቼም ክብር የለንም አስመሳይ ።ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው
@sifanihabtu
@sifanihabtu Жыл бұрын
Back to all days I see this kind of military show during Megstu haylmariam time
@getachewkifle6596
@getachewkifle6596 Жыл бұрын
ክብር ለጀግኖች አርበኞች ፓሊሶች መከላከያ በአጠቃላይ ለኢትዮጵያ አንድነት ለቆሙ ታጣቂዎች
@zenamichael479
@zenamichael479 Жыл бұрын
ፖሊስ እና አርበኛ የተምታታብህ
@user-es8ik4ou8l
@user-es8ik4ou8l 7 ай бұрын
One Ethiopia
@foziatabit8428
@foziatabit8428 Жыл бұрын
እምዬ ኢትዮጵያ ቃላት ያጥረኛል ሁኝበትከጀግኖች ልጆችሽ ጋር።
@alewiyaadem503
@alewiyaadem503 Жыл бұрын
አድዋ የኢትዮጵያዊያን ድል ነው የአንድ ብሔር ለማድረግ የምትጥሩ ዘረኞች ...
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 Жыл бұрын
Citizens are more grateful than the Mr Abey military, please stand together and get rid of this laying president.
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 Жыл бұрын
This is not federal military and police ,this is Mr Abey and Mr shemeles.
@khalidkassaw96
@khalidkassaw96 Жыл бұрын
ክብር ለቁርጥ ቀን ልጆች!
@user-mh8jm7rz5q
@user-mh8jm7rz5q Жыл бұрын
ሲቃያችን በቃ ይበለን ባባቶቻችን ክብርናምገስ ይገባቸዋል
@mogestsegaye1674
@mogestsegaye1674 Жыл бұрын
በራሱ ህዝብ ለሚተኩስ ወታደር ደግሞ😭😭😭😭
@FikreBezabih
@FikreBezabih 5 ай бұрын
Fière d'être Éthiopian fière de nos braves soldats Ethiopie l'emportera, dans le pages de l'histoire nous avons toujours été victorieux 1896 Adwa victoire Africa !
@Ford886
@Ford886 Жыл бұрын
Proud to be Ethiopian!🇪🇹🇪🇹
@PlatinumEthiopia
@PlatinumEthiopia Жыл бұрын
bewunet ? tewu enji you pride? yesewu lij kenenefsu tebelto yemibelabat ager ahunm endekorh neh ? mnm shame wust algebahm?
@yusrakhalid905
@yusrakhalid905 Жыл бұрын
ወንድ የዘንድሮ በጣም በጣም ደስ ይላል
@user-qk2mu6se8c
@user-qk2mu6se8c Жыл бұрын
ሀገሬ እንደዚህ ጠንካራ ስትሆን በጣም ደስስ ይላል
@huiejebeu7eiejebebeheuei
@huiejebeu7eiejebebeheuei Жыл бұрын
ምን ይሰራል መንግስት በአብዛኛው የሀገሪቷ ክፍል ማዘዝ ካልቻለ
@user-rb6ke4yq6l
@user-rb6ke4yq6l 6 ай бұрын
Good ehiopia
@tigestkifle243
@tigestkifle243 Жыл бұрын
ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው ጦርና ጋሻ ብቻ የምትለጥፉት ጦርና ጋሻ ሚኒሊክ ሳያዘው ብቻውን ድል አላረገም
@etyealemi2219
@etyealemi2219 Жыл бұрын
ጦርና ጋሻው እየዘለለ እየሮጠ ተዋጋ ነው የምትይው? ህዝብ ከሁሉምእቅጣጫ ወጥቶ ያመጣው ድል ነው የብዙ ህዝቦችደም ውጤት የፈጣሪ እርዳታ ነው
@sabademeke1112
@sabademeke1112 Жыл бұрын
አሪፍ ነው
@bethelhemmekonnen5392
@bethelhemmekonnen5392 Жыл бұрын
መጥፊአቹ ያርግላቹ እኛ ምን ያረግልናል ሚሳአኤል
@matthewassefa1925
@matthewassefa1925 Жыл бұрын
ABIY want show the power he Scared Ethiopan People
@2009alem
@2009alem Жыл бұрын
የዳግማዊ ምኒልክና የጣይቱ ብጡል ምሰል የሌለው የአደዋ በአል እንዴት ታሰበ???
@Amudajkon
@Amudajkon Жыл бұрын
Felicidades a Etiopía por su victoria en Adua , donde venció las aspiraciones colonialistas de Italia. Grande Etiopía! Saludos desde Barinas, VENEZUELA 🇻🇪🇻🇪🇻🇪
@united6563
@united6563 Жыл бұрын
ቆይ አሁን ይሄ ሁሉ የመሳሪያ ጋጋታ ምን አስፈለገ ገሐራ ብቻ ይልቅ በረሀብ እና በአሸባሪዎች የሚያልቁ ወገኖቻችንን ጠብቁልን።
@user-jq4xs6jc4c
@user-jq4xs6jc4c 6 ай бұрын
@hargeweyenmengeshamamo1043
@hargeweyenmengeshamamo1043 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፈርዳል ቤተክርስታንን እዝብን በጎን ባስለቃሽ ጭስ እየገደላቹ ትሪት እግዚአብሔር ይፈርዳል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@teklie-zi7df
@teklie-zi7df Жыл бұрын
Long live for Ethiopia
@FikreBlet-oj9vc
@FikreBlet-oj9vc Жыл бұрын
Yes !! Yes! One Ethiopia One Africa ❤️
@abrahman129
@abrahman129 Ай бұрын
No never
@getahunendalamaw7837
@getahunendalamaw7837 Жыл бұрын
ክብር ለነፃነታችን ሲሉ አድዋ ላይ ለተዋደቁት ጀግኖቻችን ታሪክ የማይሽረው አሻራና እርሾ ለአሁን ትውልድ አስቀምጠው አልፈዋልና እግዚአህቤር ይስጥልን::
@ephremalemu1955
@ephremalemu1955 Жыл бұрын
The FDRE, is this all to protect the citizens or to protect itself from the citizens? ማስፈራሪያ ወይስ ማስተማመኛ?
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 Жыл бұрын
If Ethiopia have a strong military, where are they, when Ethiopia citizens are die?I don't seen it to stop citizens are die?please we don't want show up.
@EthioBioscience
@EthioBioscience Жыл бұрын
እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ እምዬ ምኒልክ
@kebegonfa7723
@kebegonfa7723 Жыл бұрын
ገና ራቁታችሁን ትቀራላችሁ የዛሬ አመት ደግሞ ሚኒሊክ ኦሮሞ መሆንኑን በማስረጃ እነግራችሁለን በቃ
@EthioBioscience
@EthioBioscience Жыл бұрын
@@kebegonfa7723 ምኑንም አልቻላችሁበትም!
@sarahsarahbezawit
@sarahsarahbezawit Жыл бұрын
Wayne mabed gn lamidinw?
@boru-borye7737
@boru-borye7737 Жыл бұрын
ተመቸሽኝ 😂😂😂😂
@muluken1476
@muluken1476 Жыл бұрын
Did they say “protect and serve”? Who are you protecting? Why you kill civilians in the church?
@melakuseifu843
@melakuseifu843 Жыл бұрын
After so Many years Äthiopien Glory is Prevaling .
@hardsg
@hardsg Жыл бұрын
How?this military parade has a message to the ethiopian people who don't condone one man power:abey mohammed
@PlatinumEthiopia
@PlatinumEthiopia Жыл бұрын
jl
@ethiominilik8824
@ethiominilik8824 Жыл бұрын
@@hardsg doesn’t matter we want a one party rule like China
@hardsg
@hardsg Жыл бұрын
@@ethiominilik8824 you had that kind of government ,you over threw it.what you need is a brain that actually thinks.
@habteghebreberhan6826
@habteghebreberhan6826 Жыл бұрын
@@hardsg you seem to be à nostalgic of Weyane/Junta leaders?
@haronzulal4182
@haronzulal4182 Жыл бұрын
መጪው አመት በሰላም ያድርሰን ዛሬ ደስ የሚል ቀን ነበር ደሞ ምን አይነት ቀልድ ነው ይሄን እያዪ መረበሽ እረ ዛሬን ያየ ሰው አይለመደውም ክብር ለጀግናው መከላከያ እና ፌዴራል ፖሊስ
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b Жыл бұрын
መከላከያ ሰራዊት♥♥♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏😘😘😘
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 Жыл бұрын
Ethiopian defense forces heroes 👏🙌💪👌
@user-xz2qs4tl1m
@user-xz2qs4tl1m Жыл бұрын
Shena hero...gecho hero...debreshon hero..
@user-lw5ki8eh7l
@user-lw5ki8eh7l Жыл бұрын
የሚፈናቀለው የሚታረደው መንገድ ዳር የወደቀው በርሀብ የሚያልቀውስ?????
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ። ዓድዋ። እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን። SUBSCRIBE SHARE like ⭐⭐📖. 👍
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Жыл бұрын
Ethiopia 🌙⚛️🍁🙏
@mesfenkefle8193
@mesfenkefle8193 Жыл бұрын
የመከ የመላከላከ መኩላያ
@taminichserkalem15
@taminichserkalem15 Жыл бұрын
🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹
@wastinahmmc4890
@wastinahmmc4890 Жыл бұрын
ከህዝብ ጋር ያልቆመ መንግሥት ይወድቃል ።
@neza6422
@neza6422 Жыл бұрын
ሚሊሊሊሊሊሊከከከክክክክክክ አድዋዋዋዋዋ
@enathager920
@enathager920 Жыл бұрын
EMEYE MENELIK IS A KING AND HERO NOT ONLY FOR ETHIOPIA BUT ALSO FOR THE ENTIRE BLACK PEOPLE THE ARMY SHOULDN'T STAND WITH DICTATORS AND OPPRESSING, KILLING, SLAUGHTERING INNOCENT ETHIOPIAN ELDERS, MOTHERS AND CHILDREN THE ARMY SHOULD STAND WITH THE ETHIOPIAN PEOPLE #ENOUGH IS ENOUGH #STOP THE GENOCIDE # NO MORE OROMUMA BELEGENA PARTY (OLF), TPLF AND ETHNIC BASED POLITICS IN ETHIOPIA
@liseyassanchase5261
@liseyassanchase5261 Жыл бұрын
ብዙ መሻሻል ታይቷል። በዓንድ የድል ባንዲራ ሥር መሠባሠቡ ራሡ ትልቅ ሥራ ነው።
@Siltemeslete
@Siltemeslete Жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ እናቴ
@melakuleweye1830
@melakuleweye1830 Жыл бұрын
ምድረ ለማኝ የጋላ ተላላኪ
@mekdimelaku7546
@mekdimelaku7546 Жыл бұрын
እሯ በል አንተ ሰው ምንሊክ ዛሬም ንጉስ ነው
@sanyimer409
@sanyimer409 Жыл бұрын
ሚኒሊክ አደባባይ ላይ የጣልያን ፓሊሰ ናቸው የሚያባርሩና ሰው የሚደበድቡ
@FikreBlet-oj9vc
@FikreBlet-oj9vc 6 ай бұрын
One Ethiopia It's something we have in common as brothers and sisters.
@chcj5908
@chcj5908 Жыл бұрын
መከላከያችን የጀግኖች መፍለቂያ ነው ሁሌም እንኮራባችሁዋለን እንኳን ለጥቁር ህዝቦች መመኪያና መከበርያ ለሆነው የአድዋ በአል አደረሳችሁ
@abdellahhussen3292
@abdellahhussen3292 Жыл бұрын
ክብር ለፀጥታ ሀይላችን
@Eyobdaniel02
@Eyobdaniel02 Жыл бұрын
ዳግማዊ አድዋ 🇪🇹🇪🇹
@melatdebele8501
@melatdebele8501 Жыл бұрын
👏👏👍🇪🇹🙏🙏🙏
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 Жыл бұрын
ይቺን ኢትዮጵያውያ በማየቴ እድለኛ ትውልድ ነኝ
@ethiopia6721
@ethiopia6721 Жыл бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ የመጣ ሁሉ ይነግድብሻል መቼ ይሆን ስላም ደህንነት አግኝተን በኩራት ይህን የመስለ በአል የምናከብረው መሪ ተብሎ በዚህ በአል ላይ አለምገኘት ያማል ::
@meharudaliso-et6ku
@meharudaliso-et6ku Жыл бұрын
🇪🇹❤❤🇪🇹 እትዮጵያ ትቅደም !!
@hanhn7623
@hanhn7623 Жыл бұрын
wwww.አገሬ.ደስ.አለኝ.እንኳን.ኢትዮጵያዊ.ሆንኩኝ
@hayatbilal6211
@hayatbilal6211 Жыл бұрын
ይቺ ናት ሀገሬ
@hannahanna4857
@hannahanna4857 Жыл бұрын
ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ለኢትዮጵያ ኩራቶች ። ነገር ግን ዛሬ እምየ ምኒሊክ ህዝባቸውን አስከትለው ታቦታትን ይዘው ጣልያንን ድል የነሱበት የአድዋ በአል ነው መከበር ያለበት በምኒልክ አደባባይ ነው ታሪክን እያጠፉ ታሪክ መጻፍ አይቻልም ነገ የሚዘከር ታሪክ የሰሞኑ ወከባ በጠቅላይ ሚንስትር ዶር አብይ ታሪክ ሲታወስ ጥቁር መዝገብ ላይ ይጻፍ ።እምዬ ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ናቸው ።እናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።ዘረኝነት ይውደም
@henecithipa3775
@henecithipa3775 Жыл бұрын
Ok ጥሩ ነው ግን በቀን ሀንግ የሚሰሩንን ሌቦች እና ነፍሰ ገዳዬችን የመያዝ ሀላፊነት የለባቸውም እንዴ...
@ZiyadZiyad1239-jl4tj
@ZiyadZiyad1239-jl4tj 4 ай бұрын
💪💪💪💪💪💪👍💯
@getachewetana8388
@getachewetana8388 Жыл бұрын
Thanks to the Oromo Hero!
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
😘😍💪💪💪
@peacelove467
@peacelove467 Жыл бұрын
PM Abiy did it again, crushing the old serpent
@validmerputin101
@validmerputin101 Жыл бұрын
Which one u re referring to, Abey is a devil worshiper who even Eritrea, Abey his days re numbered, the mother fucker end will be brutal just like the tyrrrant before him
@mhmdahn-bo6sm
@mhmdahn-bo6sm Жыл бұрын
wooww ilove you mes uu wooow 💚💛❤️😭😭😭😭🙏👍
@yesmasmart8068
@yesmasmart8068 Жыл бұрын
ኡኡቴ
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 10 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 76 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 79 МЛН
Family Guy Roasting Different Countries
17:29
BOB ROSS
Рет қаралды 13 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 10 МЛН