13 ዓመት ያላገኙትን ሰው "ታገቢኛለሽ ወይ" አይከብድም!?

  Рет қаралды 656,693

Donkey Tube

Donkey Tube

4 ай бұрын

⏩ የእጽብ ድንቅ ልጆች መመዝበቢያ ፎርም
tally.so/r/m6NeRY
⏩ ፊደሏ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ይጫኑ
tally.so/r/31Vxgl
ወደ ዛሬው የፍቅር ይሻለናል ሾው እንኳን በደህና መጡ! የዛሬው ልብ የሚነካ የፍቅር ታሪክ ያስደንቃችኋል። 13 ረጅም አመታት ጥንዶች በአገሮች ርቀት ተለያይተው ተገናኝተው አያውቁም። ልጅት አሜሪካ አፍቃሪው አፍሪካ ኢትዮጵያ ። አሜሪካ ያለችው ልጅ እና ብላቴናው ኢትዮጵያ ፍቅራቸውን 13 ዓመት ሙሉ አንድም ቀን በአካል ሳይተያዩ በፅሁፍ እና በስልክ ብቻ ጠብቀው አቆይተዋል። በፍቅር የስሜት ጉዞ ውስጥ፣ ናፍቆትን ስጋትን ኑሮን ለማሸነፍ በልጅነት የተጀመረ አብሮ የጠነከረ ትስስርን አብረው ተጉዘዋል። ዛሬ ልጅት ወደ ኢትዮጵያ የምትመጣበትን አጋጣሚ ተጠቅሞ ታገቢኛለሽ ወይ ብሎ ሊጠይቃት ተዘጋጅቷል፡፡ በዙርያዬ ያሉትን ሴቶች ስጠይቅ ምትወደው ቢሆን 13 ዓመት ሙሉ አንዴም ላታየው አትችልም ብለውኝ ምናልባት እምቢ እንዳትለው ስጋት አድሮብኛል፡፡ የሷ ቤተሰቦች የሱም ቤተሰቦች በጉጉት የእሷን መምጣት እየተጠባበቁ ሲሆን አፍቃሪው በረከት በጣም ፈርቷል፡፡ እውነትም አፍቅራው ቢሆን ግን እንዴት 13ዓመት ሙሉ ወደ ኢትዮጵያ የመምጣት ሙሉ አቅሙ እያላት ላትመጣ ትችላለች? ለእሷ የጋብቻ ጥያቄ የቀረበበትን እና የፍቅር ሃያልነት የታየበት ይህንን ቪድዮ ተጋበዙልን።በዚህ ቪድዮ የእውነተኛ ፍቅር ስሜት ይሰማዎታል! ኤደን የፍቅር ጥያቄውን ተቀብላ አዎን ትላለች ወይስ .............?
Welcome to Today's "Fikir Yishalenal" Today's heartwarming love story will surprise you. For 13 long years, the couple was separated by countries and never met. Girl America loving Africa Ethiopia. The girl in America and the boy in Ethiopia maintained their love for 13 years without seeing each other in person only through text and phone. In an emotional journey of love, they travel together through a strong bond that started in childhood to overcome the risk of longing and life. He is ready to use the opportunity of a girl coming to Ethiopia today to ask her if she will marry me. When I asked the women around me, they told me that even if she loved me, she would never see him for 13 years, and I was worried that she might refuse him. Her family and his family are anxiously awaiting her arrival and the loving blessing is terrified. If she really loves him, how can she not come to Ethiopia for 13 years when she has the full potential? We invite you to this video where a marriage proposal was made to her and the power of love was shown. In this video, you will feel the feeling of true love! Will Eden accept his love request and say yes or .............?
⏩Call for Registration
◼የአንድ ሰው ሂወት +251938212020
◼ወጌሻ KZfaq class +251975516360
---------------------------------------------------------------
🌐 Our other profiles:
• Facebook - / comedianeshe
• Tiktok - / comedian_eshetumelese
--------------------------------------------------------------------
⏩Other Related video
◼የ4 ዓመት ፍቅረኛውን አግቢኝ አላት? • የ4 ዓመት ፍቅረኛውን አግቢኝ አላት...
◼ብቻዋን ያገኘኋት ሙሽራ.. ፍቅር ይሻለናል • ብቻዋን ያገኘኋት ሙሽራ.. ፍቅር ይ...
◼የድሮ ፍቅረኛውን ይቅርታ ለመጠየቅ አሰላ ድረስ ሄደ • የድሮ ፍቅረኛውን ይቅርታ ለመጠየቅ ...
#LongDistanceLove #LoveStory13Years #NeverMet #VideoChatLove #MarriageProposal #proposal #surprise #RomanticJourney #InternationalLove #TrueLove #lovestory #love #comedianeshetu #donkeyetube
#ethiopia #ertrea ዳኜ ዋለ, ዳኜ ዋለ አዲስ ሙዚቃ, ዳኜ ዋለ ወንድ ልጅ ቆረጠ, ዳኜ ዋለ አዲስ ሙዚቃ 2024

Пікірлер: 1 100
@baniaychu7478
@baniaychu7478 4 ай бұрын
ማርያምን ደስ ሲል የፍቅር ጥግ አምላክ ሲሰጥህ እንዲ ነው😢😢❤❤❤
@Rutatube7595
@Rutatube7595 4 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@mesertabebe4349
@mesertabebe4349 4 ай бұрын
በጣም
@LailaLila-nb1bd
@LailaLila-nb1bd 4 ай бұрын
በጣም❤❤❤❤❤❤❤
@nalaals6496
@nalaals6496 3 ай бұрын
😍😍
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 ай бұрын
በጣም❤
@amtemaryam116
@amtemaryam116 4 ай бұрын
ከሥጦታዎች ሁሉ የሚበልጥ ሥጦታ እመቤታችን ሰጠሃት እንኳን ደስ አላችሁ
@samrawitmaru560
@samrawitmaru560 4 ай бұрын
በጣም ,እጅግ በጣም የዓለማችን ውድ ስጦታ
@Rutatube7595
@Rutatube7595 4 ай бұрын
እባካችሁ ደምሩኝ❤🎉😊
@bayatachnef4913
@bayatachnef4913 4 ай бұрын
Bettam
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 ай бұрын
❤❤
@mimimola7057
@mimimola7057 3 ай бұрын
ኦ ጌታ ሆይ ከስጦታዎች ሁሉ የላቀ የመስቀል ስር ስጦታችን ማርያም ናት ታድለን
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 4 ай бұрын
ደስ ይላል ስጦታዉ ደሞ ወላዲት አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጇን ይዞ ማንም አያፍርም ተመስገን!!!🙏
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 4 ай бұрын
አሜን ❤❤❤
@user-dt8eh2zb8p
@user-dt8eh2zb8p 4 ай бұрын
አሜን በእዉነት🎉🎉🎉🎉
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 ай бұрын
አሜን
@mimimola7057
@mimimola7057 3 ай бұрын
በትክክል
@user-zg7mc9xb4s
@user-zg7mc9xb4s 2 ай бұрын
❤❤❤ኣሜን
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox 4 ай бұрын
ነገ እኮ አቡነ ሀብተ ማርያም ናቸወ እንኳንም አደረሳችሁ አድርሰን የፃቁ አባታችን በረከት ይደርብን አሜን ❤
@genetwdefraw5821
@genetwdefraw5821 4 ай бұрын
Amen amen amen
@user-qu2zo4mv6q
@user-qu2zo4mv6q 4 ай бұрын
Amen amen amen kamot atarafunyi kaand bet 4 saw atarafu habteye yene abat
@Ananiya444
@Ananiya444 4 ай бұрын
amen amen❤❤
@MuluyAtalay
@MuluyAtalay 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AdeseAd
@AdeseAd 4 ай бұрын
አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤
@TemraAhmde
@TemraAhmde 4 ай бұрын
ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው👍😍
@WasilaWasil-qq3xm
@WasilaWasil-qq3xm 4 ай бұрын
እኔ
@user-iq8tu8wn2n
@user-iq8tu8wn2n 4 ай бұрын
እኔ
@ksakaa1790
@ksakaa1790 4 ай бұрын
እኔ🎉
@ngstikiros4530
@ngstikiros4530 4 ай бұрын
እኔ
@HsbsvHdbd-eo1xw
@HsbsvHdbd-eo1xw 4 ай бұрын
እኔ❤
@user-mx8sx1wb4j
@user-mx8sx1wb4j 4 ай бұрын
ነገ አባቴ ቅዱስ ቁርባን ይቀበላል በጣም ደስ ብሎኛል እኔ ያለውት በስደት ነው ❤❤
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j 4 ай бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ታድለሽ ❤❤❤❤❤
@user-hb4zz5rb9o
@user-hb4zz5rb9o 4 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ መታደል ነዉ❤❤❤❤
@zenygirma
@zenygirma 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 4 ай бұрын
ኡፍፍ ታድለሽ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእኔም አባት እንዲቆርብልኝ በፀሎት አስቡልኝ 🙏😥
@abby8509
@abby8509 4 ай бұрын
ሚዲያውን በጥበብ በመልካም ስራ የሚያስኬደው እሸ ለዛው ጨዋታው ታታሪነቱ ምርጥ ኢትዮጵያንዊ ሽ አመት ኑርልን ልጅህ ትዳር ይባረክ❤❤❤❤❤❤
@Rutatube7595
@Rutatube7595 4 ай бұрын
ደምሩኝ
@hdbd9547
@hdbd9547 3 ай бұрын
የተጋሩ ፍቅር እምነት ፅናት ጀግንነት ኣቦ ሁሉም ነገራቸው ደስ ይለኛል የጀግኖች ሀገር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ju7sy2jf2d
@user-ju7sy2jf2d 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ht7oz7om1x
@user-ht7oz7om1x 4 ай бұрын
ውይ አልሀምዱሊላ እሱ ብቻ ሳይሆን እኔንም አላበኝ እንቢ ወይም እሽ ትለዋለች ብየ ሆሆ ያአላህ ከምንወደው ጋር በሀላል አኑረን ኢላሂ 🌻🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ 👍👍👍👍👍
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 4 ай бұрын
ይህ የእዉነተኛ ፍቅር ማሳያ ነዉ😢😢የፍቅር ጥግ
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l 4 ай бұрын
ፈጣሪ እዉነተኛ አፍቃሪ ይስጠን😢😢
@workitye539
@workitye539 4 ай бұрын
አሜን ❤❤❤
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s 4 ай бұрын
Amen Ema🎉
@Rehmamare3026
@Rehmamare3026 4 ай бұрын
አሚንንንን
@aleassefa
@aleassefa 3 ай бұрын
አሜን
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 3 ай бұрын
amin3😭😭😭😭
@HanaHana-uv5og
@HanaHana-uv5og 4 ай бұрын
ወይ መታደል ወይ ፅናት ይህን ያህል አመት መታደል ነው ክህደት በበዛበትአለም መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@tinazegebral4142
@tinazegebral4142 4 ай бұрын
በስማም እኔ እንደዚህ ደስ ያለኝ አንተ ምን ያህል ደስ ብሎህ ይሆን እመብርሃን በቤታችሁ ትግባ ትዳራችሁ ይባረክ ❤❤❤❤
@MulukenSolomon-gu8lo
@MulukenSolomon-gu8lo 4 ай бұрын
ማርያምን የእመቤታችንን ምስለ አድን ሲሰጣት በደስታ አለቀስኩ ታድሎ በጌታ
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 4 ай бұрын
ሰው እንዴት በእጁ የሰራውን ስእል ይገዛል ሰው እንዴት እንጨት በእጁ ጠርቦ ያመልካል እንጨቱ እኮ እራሱን ከምሳር አላዳነም
@sofoaoumar9920
@sofoaoumar9920 3 ай бұрын
እኔም
@sofoaoumar9920
@sofoaoumar9920 3 ай бұрын
​@@AminaMuhammed-cw2fxእስኪ በማያገባችሁ አትግቡ ሁሉም በራሱ ልክ ነው
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 3 ай бұрын
ጌታ ሆን ትግስቱን ስጠኝ🙏 አንች አለሽ አይደል ላብሽ እስኪንቆረቆር በጨርቅ የተሸፈነ ጥቁር ድንጋይ የምዞሪ የአጋንት በቅሎ ቱ ቡችሎች👹​@@AminaMuhammed-cw2fx
@user-oe2vd5qp8s
@user-oe2vd5qp8s 3 ай бұрын
እንዳይሰድቡሽ ማር ወላሂ በሳቅ አላህ ትክክለኞውን መንገድ ይምራቸው እሱ ያጠመመውን ማንም አያቀናው ​@@AminaMuhammed-cw2fx
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 4 ай бұрын
የእውነት መታደል ነው ፈጣሪ ፍቅራችውን ያብዛላችው በደስታ ኑሩ 🥰
@user-sd8fw7ll9r
@user-sd8fw7ll9r 3 ай бұрын
ብጥዓሚ ዘገርም እዩ ፍቅራቹ ይብዛሕ ተጋሩዋይ ወላድኩም ይረኤና ❤💑😘👏
@user-xl4yo6on7d
@user-xl4yo6on7d 4 ай бұрын
ከስጦታዎች ሁሉ በላይ ስጦታ እናቴ ወላድተ አምላክ❤❤❤ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ውዶችዬ
@user-rz3kw9ux1z
@user-rz3kw9ux1z 4 ай бұрын
እሁነተኛ ፍቅር ማለት ይህነው የመዳም ቅመሞች ለኛም እደዚህ አይነት አፍቃሪ ይስጠን🙏🥰🥰🥰
@TigestBegna6
@TigestBegna6 4 ай бұрын
እንዴት ግን ያስፈራል 13 አመት ከባድ ነው እሷም ወደ ሌላ ሳትል እሱም ሌላ ሳያስብ ዞሮ መገናኘት ያውም በዚ ዘመን ዋውውው ለነገሩ የተገናኙበት ቀን የእመብርሐን ነው እሷ እየሸፈነች እዚ አድርሳቸዋለች መጨረሻውንም እሷ ታሳምረው ❤ የምታነቡ በናታቹ አበረታቱኝ አሳድጉኝ የማዳም ኩሽና ከብዶኛል ደክሞኛል ልረፍ በቃኝ አቅም አጣሁ💔💔💔😭
@user-sm4rm9tn8s
@user-sm4rm9tn8s 4 ай бұрын
ይህን ኮሜንት ለምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የነጻነት ኑሮ ይስጣቹ
@user-xr1vo9ls3l
@user-xr1vo9ls3l 4 ай бұрын
Amen
@kelemsyum9466
@kelemsyum9466 3 ай бұрын
አሜን 🥹
@user-hn8yb9ig8j
@user-hn8yb9ig8j 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@melkimelki1671
@melkimelki1671 3 ай бұрын
አሜንንንን
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 3 ай бұрын
amin3 effff enaym. betam yetebark ትዳር ይሥጥሽ በሉኝ እሥኪ👏👏👏💕💕😭😭😭❤
@HeluuSeee
@HeluuSeee 4 ай бұрын
2016ጡሩ ዜናወችን እያሰማን ነው አፍቃሪ ወንዶችን ብቅ ብቅ እያደረገልን ነው የራያው ልጅ እኒህ ቤት ገዝቶ የሰጣት ለልጅነት ፍቅሩ ሌሎችም ይኖራሉ ደስ ይላል❤❤❤
@userenter2635
@userenter2635 4 ай бұрын
ኧረ እንካንም ቀናክ🙏 ይገርማል 13አመት የሚገርም ፍቅርነው❤እስከ መጨረሻው በፍቅር በጤና ኑሩ🙏 ሰው የወደደውን ሲገኝ ደስ ይላል ተመስገን
@kadotube9947
@kadotube9947 4 ай бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር ያረብ እኛንም የመዳም ቅመሞችን ሹፈን😢😢 ማነው ሰደት የሰለቸው
@sofi8983
@sofi8983 4 ай бұрын
የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት🎉 1:19
@gdhdg3660
@gdhdg3660 4 ай бұрын
አሜን ይሹፈን
@Rutatube7595
@Rutatube7595 4 ай бұрын
ደምሪኝ❤🎉
@sofi8983
@sofi8983 4 ай бұрын
@@Rutatube7595 ወደ ነይ ወደኔም
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 4 ай бұрын
አሚን ያራብ ❤❤❤
@fanatube196
@fanatube196 4 ай бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር እዴት ደስ ይላል በማርያም ፍቅር እረቀት አይገድበውም ❤❤ እመቤቴ በበረከት ትጎብኛችሁ
@user-vx2lk2rh3o
@user-vx2lk2rh3o 4 ай бұрын
ስጦታው ይለያል የእውነት ይለያል እመቤቴ ትዳራችሁን ታጠንክርላችሁ😢❤❤
@msalem8573
@msalem8573 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እዉነተኛ ፍቅር ማለት ይሄ ነዉ የእዉነት በጣም ደሥ ትላላችሁ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻ ያዲርግላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@Metiwollo5
@Metiwollo5 4 ай бұрын
ማነዉ እደኔ ከቲክታክ ሰፈር የመጣዉ 😂
@sofi8983
@sofi8983 4 ай бұрын
የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት🎉 1:37
@user-tq4cp7zq4t
@user-tq4cp7zq4t 4 ай бұрын
እኔ😂
@FomXjd
@FomXjd 4 ай бұрын
እኔ😂😂😂😂😂
@muslimbookambamravimukku3498
@muslimbookambamravimukku3498 4 ай бұрын
እኔ
@Eyerus-km8ey
@Eyerus-km8ey 4 ай бұрын
እኔ😅😮😂
@Eyerus21
@Eyerus21 4 ай бұрын
የይትባረክ አባት እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ምርጥ ሰው❤❤❤🎉🎉🎉
@Aendys-wx8pb
@Aendys-wx8pb 4 ай бұрын
እፍፍፍፍ እንደት ደስይላል እመቤቴ ማርያም ለቁምነገር ታድርሳቹህ ሰሞኑን ደስ ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ እያየነዉ እኛንም ዉስጣችን ከፍቅር የራቅነ ልባችን ጡሩ እያሰበነዉ ጡሩ ፍቅረኛሞች አርያ እየሆናቹህነዉ
@user-bd7yp4xx2j
@user-bd7yp4xx2j 4 ай бұрын
የ እውነት በጣም ደስ ይላል ንፁ ፍቅር ና ተመኚነት በ ቃል ሲገለፅ እሄው ነው እውነቱ እግዚአብሔር ፍቅራቸውን ያብዛ ወልዶ ይሳሙ እውነት መታደል 🥰🥰🥰😊
@HH-uo7el
@HH-uo7el 4 ай бұрын
እውነተኛ ፍቅር ርቀት አይገድበውም
@user-bg2ev9qr2m
@user-bg2ev9qr2m 4 ай бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ ልቤ ቀጥ ነው ያለችው እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ፈጣሪ ያክብርሽ
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 4 ай бұрын
ትዳራችሁ ይባረክ 🙏🏾 ደስ ሲል ጥንድ ለመሆን የተመኘ ሁሉ እመቤቴ ማሪያም ሙሽራ እንዲሆኑ ምኞታቸውን ትፈፅምላችሁ 🙏🏾❤️
@user-lp4xl2kj1s
@user-lp4xl2kj1s 4 ай бұрын
በእውነት እንዴት ደስ እንዳለኝ የሀብርሀም እና የይሳቅ ጋብቻ ያድርግላችሁ
@addisabebayehu9918
@addisabebayehu9918 4 ай бұрын
በጣም ነው ደስ የሚሉት, ልጁ በተለይ ግልፅነቱ በጣም ደስ ይላል! የፅናት የቃልኪዳን ምሳሌዎች ናችሁ። መልካም ጋብቻ መልካም ጥምረት ይሁንላችሁ! ፍቅር ያብዛላችሁ! እንደተመኛችሁት አብራችሁ አርጁ❤ ቆንጆ ፕሮግራም ነው እሼ!
@SaraSara-wv8on
@SaraSara-wv8on 4 ай бұрын
የሠጣት ስጦታ ከሡጦወች በላይ የሆነችውን እምየ ማርያን❤ በቤታችሁ ፍቅር ይግባ❤
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 4 ай бұрын
ፍቅር እደዚህ ነው ለወደዱት ሰው ይህንን ያህል ይጠብቃል ዋውውውው አብርሽ ፍቅርን አድወር ሳይጠብቃት እሩታን እገባ አይ ፍቅርማለት ይህ ነው ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@raeecell6431
@raeecell6431 4 ай бұрын
ትክክል
@Tmesgne
@Tmesgne 4 ай бұрын
አብርሽኮ አልፈልግክም በላውኮ እያስለቀሰች ሆስፒታል ለሆስፒታል ተከራቶ ነው ያገገመው አትፍረዱ😢
@lebabalebaba4889
@lebabalebaba4889 4 ай бұрын
አሁን ማን አወራስለሰ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 4 ай бұрын
@@Tmesgne ቤተሰብ አልፈቀደላትም እስከሚፈቅድ መቅድ ቢጠብቅምን ችግር አለው ጉፋን ነውየያዘው ፍቅር ሳይሆን እሽ ሆስፊታል ብገባስ ታድያ ቤተሰብእስከሚፈቅድ መጠበቅ ነበርበት በሳምትአገባ. አይን አውጣዋን
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 4 ай бұрын
@@lebabalebaba4889 አይ ገርሞኝ ነውእኮ ክክክክ
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 4 ай бұрын
በስላሴስም እደት ደስ ይላል እመአምላክ ከስጦታወች ሁሉ በላጭ እመቤታችን ቀሪ ዘመናችሁን ትባርክላችሁ❤❤❤
@rabihcall4540
@rabihcall4540 3 ай бұрын
እኔም እግዚአብሔር ይመሰገን እዳንተ 12አመት የምወደዉ የሚወደኝ በሰልክ ብቻ እያወራን ይሄዉ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ዘድሮ ልንጋባ ነዉ እዉነተኛ ፍቅር ይታገሳል የረዳን እግዚአብሔር ይመሰገን
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 4 ай бұрын
ዋዉ የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ ነዉ መታደል ነዉ❤❤❤❤የፍቅር አምላክ ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ ፍቅር ለካ አለ🙏🙏👏
@ZOETinsu
@ZOETinsu 4 ай бұрын
የፍቅር ጥግ አምላክ ሲሰጥህ እንዲ ነው
@SemiraAdem-rx5ki
@SemiraAdem-rx5ki 4 ай бұрын
የሰው ደሰታ የሚያሰዴሰተው ማነው እንዴኔ እንኳን ደሰ አላችሁ እውይ ልቤ ተንጠልጥሎ ነበረ ያየሁት ግን ደሰ ሲል እከመጨረሻው ያሳምረላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kedesrzegene1704
@kedesrzegene1704 4 ай бұрын
እፍፍፍፍ የሆነ ነገር ይፈጠራል ብዬ ፈርቼ ነበር ማርያምን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@weynualove
@weynualove 4 ай бұрын
እናቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ዘመናችሁ ትባርክላችሁ ፍቅር እስከ መቃብር ✝️❤️🙏
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 4 ай бұрын
የአላህ እንደት ደሥ ይላሉ እውነተኛ ፍቅር ምንም ጊዜው ቢርቅ የሚያግደው ነገር የለም አይለያችሁ ለነሡ እኔ ደሥ አለኝ ውተጋቡ ውለዱ ክበዱ
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 4 ай бұрын
እኔ በርቀት ፍቅር ለሰባት አመት😢 ቆይተናል አሁን ግን ሀገሬ ገብቼ ማግባት ነዉ ምኞቴ እስኪ ያሳካልሽ በሉኝ የስራ ባንደረቦቼ የመዳም ቅመሞች ለቀና ምኞታቹ ❤👏😢ናፍቆኛል ደክሞኛል 😢
@user-es6hk9bk4s
@user-es6hk9bk4s 4 ай бұрын
ያሳካልሽ እኔም እዳች ሞኞትላይነኝ🎉🎉❤❤
@MayaMaya-ds5ci
@MayaMaya-ds5ci 3 ай бұрын
😂😂 ena 1weri belay aykoyilgm
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 3 ай бұрын
@@MayaMaya-ds5ci ነገሮች ያስገዱሻል
@meazayemane9244
@meazayemane9244 4 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ከእናንተ ጋር ይሁን ዘመናችሁን በፍቅር ያኑራችሁ በጣም ነው እሺ ስትይው ደስ ያለኝ ቆንጆ
@user-lj6uv2oc2z
@user-lj6uv2oc2z 4 ай бұрын
እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሶስቱ ፀንተው ይኖራሉ ፍቅር ግን ከሁሉም ይበልጣል❤ ሽ አመት ኑሩልኝ ስታስቀኑ ደግሞ በጣም ነው የምታምሩት❤❤❤❤❤
@selamhabtamu-qj6um
@selamhabtamu-qj6um 4 ай бұрын
ጌታየዋ የእኔ መጨነቅ ምን ይባላል
@mesineguse7820
@mesineguse7820 4 ай бұрын
እኮ
@User76148
@User76148 4 ай бұрын
@@mesineguse7820 anchish sewen maschenekish yet yekeral...
@Rukiii60
@Rukiii60 4 ай бұрын
ኡፍፍፍ ሲያምሩ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል መታደል ነዉ ያፈቀሩትን ማገኘት 😢ያብዛላችሁ
@user-qu9vu8uy5m
@user-qu9vu8uy5m 3 ай бұрын
ማርያምን በጣም ያምራሉ ያስቀናሉ እመቤቴ የፍቅርን ሸማ ታልብሳችሁ ደስ የሚሉ ጥንዶች ናችሁ
@vghhhj7363
@vghhhj7363 4 ай бұрын
ዋው የናቴን የቅድስት ማርያምን ስእል አድኖ ሲደጣት ❤❤❤ደስ ነው ያለኝ
@alemtube3068
@alemtube3068 4 ай бұрын
ማነው እንደኔ በጉጉት የጠበቀው ምን ይሆን መልሱ 👍👍
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 4 ай бұрын
ዋው እንዴት ደስ ይላሉ እግዚአብሔር አይለያችሁ ድንቅ ትክክለኛ ፍቅር🎉🎉❤❤❤
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 3 ай бұрын
ዋውውውውውውውውውውው ይለያል ማርያም እዉነተኛ ፍቅር በአመታት አይወሰንም ሰጦታዉ የእመቤታችን የንፅይተ ንፁአን መሆኑ ደግሞ በጣም ደሰ ይላል እመቤቴ ትዳራችሁን ትባርክላችሁ
@mahletbelayneh7960
@mahletbelayneh7960 4 ай бұрын
እንዴት ደስ ይላል መጀመሪያ ግን ፈርቼ ነበር ያብርሐምና የሳራ ያድርግላችሁ ''❤❤❤ፍቅር ያሸንፋል''❤❤❤
@user-sk4wt4mv5k
@user-sk4wt4mv5k 4 ай бұрын
ከ 13 አመት በፊት እነዚህ ልጆች ስንት አመት ይሆናቸዋል ከ መቆየት ውጭ አማራጭ የላቸውም የ 30 አመት ወንድ ልጅ ወይ ሴት ልጅ 13 አመት ጠብቅ ቢባል ይከብዳል ግዜያቸው አሁን ነው እንኳን ፈጣሪ እርዳቸው
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 4 ай бұрын
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያልታሰበ ደስታን ያድላችሁ🎉🎉🎉❤ እዉነተኛ አፍቃሪንም ያድላችሁ ከስደት የሚገላግል😢
@user-gh7lr2ux4v
@user-gh7lr2ux4v 4 ай бұрын
አሜንንን
@Rahel-uh9xu
@Rahel-uh9xu 4 ай бұрын
❤❤❤አሜን
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 ай бұрын
አሜን
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 2 ай бұрын
አሜን
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 4 ай бұрын
ዋውውውውውውውውው ደስ የሚል እግዚአብሔር ለሁላችንም ትግስት ተማኝ ያርገን❤❤❤❤
@bibibibi4369
@bibibibi4369 4 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል መልካም እድል ❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤እሸ መልካም ሰው እንወድሀለን ❤
@serkalemdagne8029
@serkalemdagne8029 4 ай бұрын
በጣም ደሰ የሚል ነው ማመን መታመን ነው መልካም ጋብቻ
@amutube4686
@amutube4686 4 ай бұрын
ሓቕኛ ፍቅሪ እመ ብራሃን ሓዳሩኩም ተባርክ ፍሉይ ቡሉፅ ስጦታ
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 4 ай бұрын
በአማርኛ ሰምታችሁ በትግረኛ የምትኮምቱት ነገርስ 😂😂😂
@wediweyinking
@wediweyinking 4 ай бұрын
​@@user-vc4id5yp4eእና ምን ችግር ኣለው አንቺ ነገረኛ
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 4 ай бұрын
እመቤታችን ትዳራችሁን ትባርክላቹ ስታስቀኑ🎉❤
@dgyfhj3487
@dgyfhj3487 4 ай бұрын
የስው ልጅ መጨረሻውን ስያምር ነው ደስ የምለው እና ለሁላችን መጨረሻችን አሳምርልን❤❤
@frutenafrtuna3745
@frutenafrtuna3745 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እውነተኛ ፍቅር መቼም አይቀዘቅዝም 🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤
@Yenebecha
@Yenebecha 4 ай бұрын
የአብርሃም እና የሣራ ❤❤❤❤ያድርግላቸው
@meazaarega934
@meazaarega934 3 ай бұрын
Amazing!!!!! AM proud of Bereket. Wish GOD bless your relationship!!
@Tube-xn3xm
@Tube-xn3xm 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እሸ መልካም ሰው🥰🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር ይመስገን መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
@meribayru2312
@meribayru2312 3 ай бұрын
የምር ትግራዋይ ከልቡ ካፈቀረ ኣፈቀረ ነው ይመቻቹ ያገሬ ልጆች
@user-xx8pq7dl9j
@user-xx8pq7dl9j 3 ай бұрын
የትግሬ ልጆች በእምነታቹ ያላቹ ጥንካሬ እንዲቀጥል እመኛለው
@selamselam894
@selamselam894 3 ай бұрын
እግዚአብሔር እውነተኛ አፍቃሪ ይስጠን❤❤❤
@abebabelda1319
@abebabelda1319 4 ай бұрын
እሼ ትለያለህ የሰው አሳብ ሚገባህ ልዩ ነህ ❤ ተባረክ እመብርሃን ትባርክህ 🙏🙏
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 4 ай бұрын
በስመአብ ደስሲል ፈጣሪ ያሳምርላችሁ ❤❤❤
@daslachealamu2271
@daslachealamu2271 4 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ❤️❤️❤️❤️
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 4 ай бұрын
ዋውውው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በፍቅር ያኑሮችሁ
@muluembetrhinan7021
@muluembetrhinan7021 4 ай бұрын
እመቤተችንን ያመነ የጠየቀ ሁሉንም ነገር ማግኘት ይችላል
@Reduledu
@Reduledu 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ድንግል ማሪያምን ይዞ ማፈር ሀዘን የለም 🥰🙏
@FhFv-bn5ui
@FhFv-bn5ui 4 ай бұрын
በጣም ደስይላን በኡነት ፋጻሜችሁን ያሣምርላችሁ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 4 ай бұрын
እንኩዋን ደስ አለህ ወንድሜ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ❤
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 4 ай бұрын
ወይይይይይ እዴት እደጓጓሁ የተባርከ ትዳር ያርጋላችሁ❤❤❤❤❤❤
@queenzuzu710
@queenzuzu710 4 ай бұрын
ይህ እውነት ፍቅር በእናንተ እኮራለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 4 ай бұрын
ማርያምን ደስ ሲል የፍቅር ጥግ ❤❤❤❤
@edutub21
@edutub21 3 ай бұрын
የሰጠሐት ስጦታ በአለም ከስጦታወች በላይ ስጦታ ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምረው
@tadougalaxy9799
@tadougalaxy9799 4 ай бұрын
እኔ እራሱ ጨንቆኝ ነበር እንኩዋን ደስ አለህ መጨረሻውን እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ ❤❤❤
@haymi_tube1
@haymi_tube1 4 ай бұрын
22 አመቴ ነው እስካውን አፍቅሬ አላውቅም ተጠይቄም አላውቅም ትዳር ከእግዚአብሔር ነው እሱ ያማሬ የተዋቤ ትዳር ያድለኝ ❤ iam black beutiful girl ethiopia❤
@GufBic
@GufBic 4 ай бұрын
አብሽሪ አላህ አለሽ ❤❤❤
@haymi_tube1
@haymi_tube1 4 ай бұрын
@@GufBic 🙏😘
@wediweyinking
@wediweyinking 4 ай бұрын
እኔን አግቢኝ እየጠየቅኩሽ ነው ፍቅርየ እወድሻለሁ አፈቅርሻለሁ ያላንቺ መኖር አልችልም ያላንቺ ባዶ ነኝ ፍቅሪየ አንቺ የአይኔ ብሌን ነሽ አፈቅርሻለሁ አግቢኝ ያላንቺ ኑሮ እየመረረኝ ነው ፍቅርየ ሁሌም ፎቶሽን እያየሁ በፍቅርሽ እየተቃጠልኩ የዋህነትሽ ትእግስትሽ ልቦናሽ ልቤን ማረከው ባንቺ ፍቅር ተማሪኬለሁ አግብኝ የኔ ፍቅር😢😢😂😂
@jeirejeire8992
@jeirejeire8992 3 ай бұрын
​@@wediweyinking😁😁😁😁😁
@SaidaSaeed-tb6si
@SaidaSaeed-tb6si Ай бұрын
​@@jeirejeire8992😅😅😅ይቅርይበለን ውደ
@muslimbookambamravimukku3498
@muslimbookambamravimukku3498 4 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ትዳራችሁን ትባርክላችሁ አሜን
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 3 ай бұрын
እደት ደስስ ይላል ይሄን ሁሉ አመታት በጽናት መጠበቅ ወላድተ አምላክ መጨረሻችሁን ታሳምረው❤❤❤
@nuro909
@nuro909 3 ай бұрын
Wow Amazing 🧡 & Beautiful couple. You can tell they are in Love 🥰 Good Luck & let God bless your marriage.
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 4 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ የፍቅር ጥግ
@Aklesiyaa
@Aklesiyaa 4 ай бұрын
ዋውውው እንኳን ደስ አለክ ወንድሜ❤❤❤
@Evenmediapresents
@Evenmediapresents 4 ай бұрын
Congratulations.... Am happy for You❤
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu 3 ай бұрын
ይስመርላችሁ ድንግል ፍፃሜአችሁን ታሳምርላችሁ ደስ ትላላችሁ ❤❤❤
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 4 ай бұрын
እመቤቴ በቤታችሁ ትግባ ❤
@Hhhxjxn
@Hhhxjxn 4 ай бұрын
ተመስገን በስተ መጨረሻ የተባረክ ትዳር ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 4 ай бұрын
lovely ❤❤ congregation for both of you !!!
@Nrimey143
@Nrimey143 3 ай бұрын
በጣም ደሥ ብሎኛል ወንድሜ እንኳን ደሥ አለክ❤❤❤❤እመቤቴ ትጠብቃችሁ❤
@user-ir6dz2lb5j
@user-ir6dz2lb5j 4 ай бұрын
ደስ ይላል በጣም❤
@LiyewBelsti-tl2en
@LiyewBelsti-tl2en 4 ай бұрын
ግንኙነታችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁንላችሁ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 4 ай бұрын
በስመአብ እመቤቴን ሳይ ደስ ይለኛል የሚያምሩ ጥንዶች ዘመናችሁ ይባረክ ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤
@SarahAyele1020
@SarahAyele1020 3 ай бұрын
Eshi you are the best brother! Keep up the good work. Such a genuine gentleman and a beautiful girl, May God bless you both.
СҰЛТАН СҮЛЕЙМАНДАР | bayGUYS
24:46
bayGUYS
Рет қаралды 774 М.
Do you have a friend like this? 🤣#shorts
00:12
dednahype
Рет қаралды 49 МЛН
ДЕНЬ РОЖДЕНИЯ БАБУШКИ #shorts
00:19
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН
እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች
28:30
МАРШРУТ ПЕРЕСТРОЕН 🙄🤣
0:53
Елена_LaVidaLoca💃
Рет қаралды 2,1 МЛН
Школьники в тюряге 😂 #сериал #тренды
0:55
Топ по Ивановым
Рет қаралды 9 МЛН
Now He’ll Never Leave😭
0:36
Peet Montzingo
Рет қаралды 49 МЛН
МАРШРУТ ПЕРЕСТРОЕН 🙄🤣
0:53
Елена_LaVidaLoca💃
Рет қаралды 2,1 МЛН