13 አመት በአንድ ጫማ የነገሰው ኮኮብ | የካምቦሎጆ ወጎች ከአሸናፊ ዘለሌ ጋር

  Рет қаралды 48,720

Nahoo TV

Nahoo TV

3 жыл бұрын

#NahooTV #YeKambolojoWegoch #AshenafiZelele
Watch more on www.thenahootv.com
/ nahootv

Пікірлер: 104
@hibrekelemat4
@hibrekelemat4 3 жыл бұрын
የቀድሞ ስፓርተኞች ታሪካቸውን ሲያወሩ በዚያን ጊዜ የነበሩትን ነገሮች በተለይ ልጆች ሆነን በትንሹ የምናስታውሳቸውን ክስተቶች አጉልተው ስለሚያስታውሱን ሰምቼ አልጠግባቸውም አቅራቢውን እጅግ በጣም ነው የማመሰግንህ በርታ እላለሁ
@seada3382
@seada3382 3 жыл бұрын
የዋህነቱ ግልፅነቱ እሱ ወንድሜ ነው ሲል ልብ ይነካል እድሜና ጤና ይስጥልን
@mulugetakebde1523
@mulugetakebde1523 Жыл бұрын
A
@miliyongudeta7018
@miliyongudeta7018 Жыл бұрын
እኔ በዚያ ዘመን ሲጫወት አላየወትም ነገር ነገር ስለሙሉጌታ ከበደ ስሰማ ነው ያደኩት በጣም ነው ደስ ያለኝ ይሄን ፕሮግራም ደጋግሜ ነው ያየውት የማይጠገብ እንደ እግር ኳሱ ጨዋታም አዋቂ ነው ቃላቶቹ አይጠገቡም ምነው በሱ ዘመን በተፈጠርኩና ባየሁት ብዬ ተመኘው ደሞ ግልፅነቱ ንፁህ ሰው ሙሌ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጠሪ ይስጥህ
@mahirsultan1796
@mahirsultan1796 3 жыл бұрын
አቦ አሼ አንተን ከልብ ማመስገን ሳላመሰግን አለልፍም የልጅነት ትዝታዬን እንዳስታውስ አድርገሀኛል #ሙሌ ልዩ ተጫዋች ነው ከነ ተንኮሉ የኳስ ንጉስ የልጅነት ደስታን እንድናጣጥም አዲስ አበባ ስታዲየም እንድወድ ያደረገኝ ተጫዋችን እንድናይ ስላደረግክ እናመሰግናለን #ሙሌ እረጅም ዕድሜን እመኛለሁ
@aylebinte4962
@aylebinte4962 3 жыл бұрын
ስለም ላንተ ይሁን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው አስተያየት ስጽፍ ሙሉጌታን እና ሌሎችንም የቀድሞዋችን ስለምታቀርብ አመሰግናለሁ አየለ መንጀታ
@sintayewlegese6316
@sintayewlegese6316 3 жыл бұрын
በጣም ነው እመወደው ሙሌን:: አዘጋጁን እናመሠግናለን!!.
@henokmehari7488
@henokmehari7488 3 жыл бұрын
አሼ ልትመሰገን ይገባል ሙሌ የሀገር ባለውለታ እንወድሃለን እረጅም ዕድሜ።
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ በኮሮና ዘመን ተቀራርባችሁ ማውራታችሁ እያሸማቀቀኝ ነው ያየሁት። ሁለተኛ ሙሉጌታ እንደዚህ ቅንና ጨዋታ አዋቂ መሆኑን ማወቄ ደስ ብሎኛል። ሶስተኛ ሙሌ ያንን ዘመን አስታወሰኝ። እውነቱን ነው በተለይ ጊዮርጊስና ቡና ጦሩ ከተጫወቱ ለቀኑ 8 ወይም 10 ሰዓት ጨዋታ ከሌሊቱ 11 ሰዓት ነበር የምንሰለፈው። ያ ሁሉ ፀሃይ ወርዶብን አይተን እንወጣ ነበርን።
@shebelaw33
@shebelaw33 Жыл бұрын
ሙሌ ወለየው በጣም ነው የምወደህ ገና ዛሬ ስሰማህ ኳስ ብቻ አይደለም ቀልደኛም ነህ ። ያስታውቃል ግልፅና የዋህ ነህ ። እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ። አዘጋጆቹ አሪፍ ዝግጅት ነው በርቱ ። እኔ አሁን በሀስብ ከ 30 አመት በፊት አአ ስታዲየም ነኝ ። ያ የፍቅር ጊዜ ይናፍቃል✌️✌️✌️❤❤
@henichoelisho60
@henichoelisho60 3 жыл бұрын
ሙሌ ዕድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ድንቅና ብልህ ተጫዋች ነበርክ እንዳልከው አየር ሀይል እና እርሻ ሰብል ለቢራ በጣም አስቸጋሪ ቡድን እንደነበሩ አስታውሳለሁ ጦሩ፥ቡና፥መብራት፥መድን፥ፖሊስ በጣም ሀይለኛ ተፎካካሪ ቡድኖች በወቅቱ እንደነበሩም አይዘነጋም።
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 3 жыл бұрын
በተለይ እርሻዋች ጊዮርጊስ ላይ ነብር ነበሩ። ጊዮርጊስ ላይ የማይበረታ አልነበረም፣ ቃጫም ሳይቀር
@abdurezaklemlem2671
@abdurezaklemlem2671 3 жыл бұрын
ሙልጌታ ከበደ የኢትዮጵያ የምንግዜም ምርጥ ተጫዋች የኢትዮጵያ ባለውለታ ግን እንደ ስራው ያልተከበረ ውለታውን ያልተከፈለው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፊድሬሽን ሆነ መንግስት ሙሉጌታን ሊከብረው ይገባል ኢትዮጵያ እንደ ሙሉጌታ አይነት ተጨዋች አላፈራችም ።
@biyaakonajiraadhuka3266
@biyaakonajiraadhuka3266 3 жыл бұрын
Betam tikikil. The three trio:-Million, the two Mulugetas Gebremedhin, plus Mulualem, Yonas, Lucho, Tekabe, Bekele Birhane, Negas Teklit, Amanuel Eyassu, Dagnacgew Best ever team
@addis2653
@addis2653 3 жыл бұрын
@@biyaakonajiraadhuka3266 እነዚህ በሙሉ የአገራችንን እግር ኳስ የገደሉ ናቸው ተተኪ እንዳይወጣ እድሜ እየደበቁ ብዙ የተሻሉ መውጣት የሚቻለውን ላሁን ያለንበት ስም የሌለው ያደረጉን እነዚህ ናቸው ከድህነቱ ጋር ተደምሮ
@fuadali1495
@fuadali1495 3 жыл бұрын
@FHBS HA የዘቀጠ ከበታችነት ስሜት የመነጨ ቆሻሻ አስተሳሰብ ነው ያለህ! የፌዴሬሽኑ ባለስልጣናት እድሜያቸውን ለማራዘም ልጆቹን በግድ ፓስፖርት እየሰረዙ እና እየደለዙ ያጫዉቷቸው እንደነበር እኮ ነው ሙሉጌታ ምስጢራቸውን ገሀድ ያወጣባቸው! አንተ ልጆቹን ትወነጅላለህ ድንጋይ ራስ መሀይም ዛሬ ሀገራችንን በዘር እና በሀይማኖት ከፋፍለው ህዝባችንን ከሚያጨራርሱት አንዱ መሆንህ የታወቀ ነው! ማንነትህን ደብቀህ በውሸት ስም መምጣትህ በቂ ምስክር ነው! ክፉ የአዕምሮ ጤንነት ችግር ያለብህ ወራዳ ሰው ነህ!!
@addis2653
@addis2653 3 жыл бұрын
@@fuadali1495 ጭፍን ወዳጅ ትመስለኛለህ ምንም ነውር የለውም መውደድህ መርካቶ አዳራሽ አስፖልት ላይ በታኬታ ከተጫወቱት የድሮ የሙልጌታ አላዋቂ አድናቂዎች ትምስለኛለህ ከመሳደብህ በፊት በፊት መርመር ትንሽ እውቀት ካለህ ስለ እግር ኳስ ደሞ ስለ ዘር ማን አወራ ደካማ አትሁን ለምን ብለህ ብትጠይቅ መልስ ይስጥሃል ብቻ ድንጋዩን ጣለው ምራቅ ዋጥ አድርግ አንበሳው pls.
@fuadali1495
@fuadali1495 3 жыл бұрын
@ FHBS HA ብሄራዊ ጀግኖችንን እና ለትውልድ አርአያ የሚሆኑ ወርቃማ የወጣትነት ዘመናቸውን ከእጅ ወደ አፍ በማታልፍ ገንዘብ መስዋዕት አድርገው የሀገራቸውን ስም ያስጠሩ ሰዎችን ማክበር እና ማመስገን ሲገባን እንዳንተ አይነት የስነልቦና ችግር ያለባቸው ሰዎች እነዚህን ጀግኖቻችንን የመንቀፍ ምንም የሞራል ብቃት የለህም! አንተ ለሀገርህ ምን አድርገሃል? ቆም ብለህ አስብ ሶሻል ሚዲያ ላይ ወጥተህ የግል የመሰለ ከምቀኝነት የመነጨ ዝቃጭ አስተሳስብህን ከመፃፍ በስተቀር!
@hussenohussen8968
@hussenohussen8968 3 жыл бұрын
እውነትም ወሎዬ ጨዋታ አዋቂ
@yo-yw4of
@yo-yw4of 3 жыл бұрын
በጊዜው የባንክ ደጋፊም ብሆንም ( ካንባቸው ሰፈራችን ስለነበር 😄😄) አንተን የመሰለ ድንቅ ተጫዋች ስትጫወት በማየቴ እድለኛ ነኝ እረጅም እድሜ ተመኘሁልክ
@ahmedsettegn9367
@ahmedsettegn9367 3 жыл бұрын
Oh Mule So funny 😂 so intelligent. I am a fan. You are quite a character, a legend. We owe you as the people of Ethiopia 🇪🇹
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 3 жыл бұрын
ሙሉ ጌታ ከበደ ልጅ እያለሁ ነው የማውቀው ወንድሙ ጋሸ አሊ ከበደ ቤት ሲመጣ ነበር ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
@gebrebariaw6234
@gebrebariaw6234 3 жыл бұрын
Thanks to the host. Mulugata was one of the best players. That was a funny interview & he was honest . I enjoyed it very much.
@ahmedbaby4643
@ahmedbaby4643 3 жыл бұрын
እልም ያልኩ የቡና ደጋፊ ነኝ ኤልያስ ጁሐርና ሙልጌታ ከበደን መቼም አልረሳቸው።
@fitsumzewdie5617
@fitsumzewdie5617 3 жыл бұрын
Thank you Ashenafi for hosting Mulugeta kebede the living legend. I wish some of his friends phoned and asked him some unforgettable memory.
@user-oy3qf6lb2y
@user-oy3qf6lb2y 3 жыл бұрын
ሙሌ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ። የምስራቅ አፍሪካ ዋንጫ አስታውሳለው። ጨዋታውን እንደገና ብናየው upload ብታረጉልን አሪፍ ነው።
@biyaakonajiraadhuka3266
@biyaakonajiraadhuka3266 3 жыл бұрын
It good that you feel better Mule. I always worried for you. Will see you when u back to Maryland
@asnakemekuria3732
@asnakemekuria3732 3 жыл бұрын
ምነው ምንም ፊልሞች የላችሁም ሙሌ እኮ ድንቅ ልጅ ነው፡ብዙ አስደናቂ ጎሎች ሲያገባ አይቻለሁ።
@seada3382
@seada3382 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው አሹየ
@seyfseif5924
@seyfseif5924 3 жыл бұрын
Mule!!! The living legend!
@amorawweloyew6089
@amorawweloyew6089 3 жыл бұрын
የእውነትም ወሎዬ ነው ይህ ሰው የዋህ
@getubest5016
@getubest5016 3 жыл бұрын
ሙሉጌታ-ከበደ የኢትዮጵያ እግር,ኳስ hero ሂሮ
@zenebegetaneh3338
@zenebegetaneh3338 4 ай бұрын
is there a new sport song ,i heard, the past one pls new one song.ZELELE
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 3 жыл бұрын
WOW IT'S MY GOLDEN TIME IN ETHIOPIA JUST WACH!!!
@hakiewenet4754
@hakiewenet4754 3 жыл бұрын
Shemayen lekekew goal ledoltebet ale yebalal welone wekelo maliawen sigotutute.....lol he was amazing player
@tesfameretse5054
@tesfameretse5054 3 жыл бұрын
mene lebel bka mulye ende eko adelkem ante kezem belay neke enwedkalene hulem lebachen weste nek zefen mehal lay yalew lebe yeenkal asheye enamsegnalen
@hailuberhe8139
@hailuberhe8139 3 жыл бұрын
You are king brother
@danielhaileselassie7225
@danielhaileselassie7225 3 жыл бұрын
ዋዉ ሙልጌታ የብና ጌታጀግና ነህ 🥰🥰🥰🥰
@abmo321
@abmo321 3 жыл бұрын
ሳንጃውን እንድደግፍ ምክንያት የሆነኝ ጀግናዉ ሙሌ::
@abrhamboset8408
@abrhamboset8408 3 жыл бұрын
Mayet alchaleneme masetwakiyawe beza
@biyaakonajiraadhuka3266
@biyaakonajiraadhuka3266 3 жыл бұрын
At one point Bankoch and Giorgis came down to the wire to win the Ethiopia Championship. I was there watching the game.Bankoch had three chances to win. Either to win, draw or lose by one goal. But Giorgis had to win by a two goal difference. The situation got worst when bankoch scored the first goal by Alemseged Aniche. So St. George has to score three goals. The first half ended 0-1 infavor of Bankoch. Here we came giorgis scored one goal by Matias Habtemariam, second goal by Fasil Abraha and last and winning goal by Late Assegid. All the three goals were the result of Mulugeta Kebede. OMG we were fired up that Sunday
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 3 жыл бұрын
Wasn't Matiyas midir tor?
@biyaakonajiraadhuka3266
@biyaakonajiraadhuka3266 3 жыл бұрын
@@user-dm1gu9hj8h He used to. But if you remembered, alemseged went to Bank, Matias to St.george
@biyaakonajiraadhuka3266
@biyaakonajiraadhuka3266 3 жыл бұрын
@@user-dm1gu9hj8h after the fall of Derg,
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 3 жыл бұрын
@@biyaakonajiraadhuka3266 OK, got it. Both were amazing players. Do you know where they are now? Are they OK?
@tootzytoot9668
@tootzytoot9668 3 жыл бұрын
@@user-dm1gu9hj8h who do you talking about?
@yahunuyebase8563
@yahunuyebase8563 3 жыл бұрын
Weye muliye yegeremal enkuan dena metak wendemachin kk enamesegenalen
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 3 жыл бұрын
ሙልጌታ የሳንጃው ጌታ😍
@korechogeleta1716
@korechogeleta1716 3 жыл бұрын
You forget to mention 6th and 10th african cup final game was here in our field.
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 3 жыл бұрын
that was in 1960's EC man this was 70's and 80's EC
@jjss5734
@jjss5734 3 жыл бұрын
@@user-dm1gu9hj8h 10th African cup of nations was in 1976 Gregorian calendar. I was a part of the then Ethiopian national team. I don't even remember this guy. He must came after I left Ethiopia in 1978 to Russia for higher education.
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 3 жыл бұрын
@@jjss5734 He was famous after 1983 GC but he was very famous. Yes the 10 African cup was in 1976 (1968 EC) . I remember many of the players by name like Kassahun Teka etc even the Guinean Keyta (you remember). I don't know who you are. I also remember the song ሰላም ሰላም ሰላም ለኢትዮጵያ ለስፖርተኞቻችን.... ለኢትዮጵያ ለግብፅ ለጊኒ ምርኮ etc... Who are you?
@jjss5734
@jjss5734 3 жыл бұрын
@@user-dm1gu9hj8h I was one of the only 3 Eritreans in that roaster and the only student. And there was not foreigner in the team. The coach was Peter from Germany and Shiwangizaw as assistant. Yes Kasahum (bold headed st George), Tesfai cento (Michal) Kibrom (Omedla) Mahammed (Electric) and Solomon (Air lines) I remember.
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 3 жыл бұрын
@@jjss5734 I don't know you I was very young but welldone
@tootzytoot9668
@tootzytoot9668 3 жыл бұрын
I remember playing with Mule, in 1996 at the Ethiopian tournament in Washington Dc, I passed him the ball from the right side of the field, he controlled it with his chest within a fraction of a second the ball wasin the net. Until today, I'm wondering how he scored that goal. In my opinion, he was one of the best Ethiopian player, if not the best.
@lamrof
@lamrof 3 ай бұрын
ምርጥ አንደኛው እርሱ ስለመሆኑ ጥርጥር የለውም። ምንግሥቱ ወርቁ በ2ኛ ደረጃ። ገብረመድህን በ3ኛ ደረጃ። ይኸው ነው።፡
@aristotlethegreek4682
@aristotlethegreek4682 3 жыл бұрын
Mule you r king of football
@berig3019
@berig3019 3 жыл бұрын
ሚገርም ነፃነት
@biyaakonajiraadhuka3266
@biyaakonajiraadhuka3266 3 жыл бұрын
Balisasat ena minim enkuan Mengistu worku sichawet balawkim, weleyew gin yezemenachim mengistu neber
@soresa5238
@soresa5238 2 жыл бұрын
He is so funny 😂
@binicode4221
@binicode4221 3 жыл бұрын
I wonder why Mr kebede keep touching his left arm.
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 3 жыл бұрын
ክንዱ ላይ ያለው ሰማያዊ የልብሱ ክፍል ስፌቱ ለቅቆበት መሰለኝ
@lamrof
@lamrof 3 ай бұрын
ከሩዋንዳ ቡድን ጋር ሲጫወቱ የሙሉጌታ ከበደን ኃያለነት ያረጋገጥኩበት ግዜ ነበር። እነዚያ የሩዋንዳ ተጫዋቾች በሙሉ ዛፍ የሚያካክሉ እንደነበር ትዝ ይለኛል። መርዘም ብቻ ሳይሆን ጭናቸው ሙቀጫ የሚያካክል ነበር። ሙሉጌታ ከበደ ዝሆን መንጋ መሃል እንደገባቸ ጥንቸል ብር ብር እያለ መከራቸውን ያሳያቸው ነገር የሚረሳኝ አይደለም። በሩጫ ሲደርሱበት በቅጽበት አቅጣጫ ይቀይርና ኳሷ ከእግሩ በሙጫ እንደተጣበቀች ይዟት ተፈትልኮ ይጠፋባቸዋል። ቢቸግራቸው እጁን እየያዙ ማቆም ሲሞክሩ አስታውሳለሁ። እንደዚሃ ቀን ሙሉጌታ ከበደ አስማተኛ እንደ ሆነ ግራ ገብቶኝ አያውቅም። በእውነት እንዲህ ሲያዩት የዋዛ ሰው ይመስላል። እጅግ ብልጥ፣ ፈጣን፣ ባለ ሙሉ ክህሎት ከመሆኑም በላይ ተንኮለኛም ነበር። በእውነት ሙሉጌታ አውሮጳ ወይም ደቡብ አሜሪካ ተወልዶ ቢሆን ኖሮ ዓለምን ማንቀጥቀጥ የሚችል ብቃት ያለው ተጫዋች ነበር።፡
@milanmilan8517
@milanmilan8517 3 жыл бұрын
ወለየው ,አሸብር,ጎደሎ የኔ የሳንጅዬ የምንግዜም ምርጥ ቀላል አስጨፍሮናል
@henonhenon1806
@henonhenon1806 3 жыл бұрын
Muller Asheber woleyew
@morningmorning1191
@morningmorning1191 3 жыл бұрын
አይ የኢትዮጵያ ህዝብ ውለታ አይገባቹሁም መቼስ ሲሞት ግን ያኔ ነው እንደ ጥላሁን ገሰሰ የምታካብዱት
@nesriahmed708
@nesriahmed708 3 жыл бұрын
Betam yegermal beasmat kalhona 13 amet beand Chama gin yehonal mule cherata awtaw
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg Жыл бұрын
አየር_ሃይል የነበረው ኣሁን ካለው ብሄራዊ ቡድን ይበልጣል
@abebegirma8473
@abebegirma8473 3 жыл бұрын
Wollo team 1975 came a.a
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 жыл бұрын
Nahoo sport :- mulgyta kebede bethiyopia yemsraq africa ena beqdus giyorgis kleb kenequmetu , kenechlotaw, bechewataw laie bemiyasayew tenkol yemayresa alu teblew kemidenqu techawachoch andu neaw dagnay gelaglen eyale bemiyastelalf gizy demsy dagny gelageln teblo wanchaw wesden sichefr yemayresu wesagn techawachoch mulugyta weldeysna mulygata kebede yemayresuna yemitawesu nachew!!!!
@mskrh640
@mskrh640 3 жыл бұрын
ሙሌ እግዚአበሔር ከነ መላው ቤተሰብህ ይጠብቅህ። አዘጋጁ ግን ሰነፍና ቀሽም ቢጤ ነህ። በኳሱ ዓለም ታሪከኛ የሆነ ተወዳጅ እንግዳ አጋጥሞህ መሰናዶህን እንደሚገባው መጠን አልሰራኸውም። ወይ ሥራውን በደንብ አብስሎ ለሚሰራ ጋዜጠኛ መተው ነው።
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 3 жыл бұрын
አሪፍ ነበር ስታዲዮም ውስጥ መጠየቁ
@user-bx5tx9ug1k
@user-bx5tx9ug1k 2 жыл бұрын
👍👍👍👍🏦
@user-sx2rk7tc1m
@user-sx2rk7tc1m 2 жыл бұрын
ክክክክክክ ሙሌ የሚገርም ጬዌ
@fuadmohamud6140
@fuadmohamud6140 3 ай бұрын
ከበደ እኔንም አስለቀሰኝ
@bahunegn
@bahunegn 3 жыл бұрын
የኣሰልጣኝነት ስራ ቢጀምር ኣላለሁ።
@jared5958
@jared5958 3 жыл бұрын
So sad to see so poor interview in TV station. Is this person was a professional football. It tells me that why we were so poor.
@mdebissamesfin5786
@mdebissamesfin5786 3 жыл бұрын
How was it supposed to be presented would you please say something
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 3 жыл бұрын
It was excellent interview except they were so close when Covid is risk
@fuadali1495
@fuadali1495 3 жыл бұрын
@ Yared Ali ትክክል ብለሀል የዘመናችን ምሁር ሳትማር ከፍለህ የገዛኅው የሪፍት ቫሊ ኮሌጅ ዲግሪ የስነልቦና እብጠት ወጥሮ ይዞሀል! ምን አይነት ቃለመጠይቅ እንዲሆንልህ ነበር የፈለግከው ጠርጴዛ ላይ አበባ ተቀምጦ የውሸት ተኮፍስህ ግማሽ አማርኛ ግማሽ እንግሊዘኛ ቃለመጠይቅ ነበር የጠበቅከው! የትውልዱ አንካሳ አስተሳስብን ነው ያሳየህን የኛ የአዕምሮ በሽተኛ ምሁር!
@henokmehari7488
@henokmehari7488 3 жыл бұрын
@@fuadali1495 አመሰግናለሁ።
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 3 жыл бұрын
ሙሌ ስለዚያ ዘመኑ መፅሃፍ ብትፅፍ በዓለም ነው የሚሸጡው። አንተ በቴፕ መቀዳት ብቻ ነው ደራሲዎች አሉ
@samivyabiu244
@samivyabiu244 3 жыл бұрын
Ay muliy lejonetn astewaskigne
@alexandergebrezgiabher2336
@alexandergebrezgiabher2336 2 жыл бұрын
ሽማየዬን ልቀቅ ያለከውን አትርሳ እሱ ብቻ አይደለም። የኢትዪያ ዳናች በዛ ግዜ። አንተ ወስላታ ስለነበርክ ደናው። አንተ ነበርክ። ያንተዘመን ነበር አንተ ነጋዴ ታረኬ ብዙ
@michaelmengistu8098
@michaelmengistu8098 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ካስ ተጫዋች ሙሉ ስም የማቀው ልጅ እይለው ሙልጌቴ ከበደ ሲባል ነው። ይገርመኝ ነበር እይምሮይ ውስጥ መቅረቱ ዛሬ ግን ግልጽ ሆነልኝ። ለካ እኛ ሰፈር ነበር ካስ ሜዳ ጭራሽ ገነሜ ትምህርት ቤት አላልም። ወሎይ ይሁን ሌላ አላቅም ነበር ኮንሰር አልነበረም። Funny and simple personality. But to call him Ethiopian legend football player is though. He said I don't give a shit what level is ethiopian football I don't follow I don't concern. He totally forgot football especially Ethiopian football is who make him who he is right now! ያው ባላገር እትሁን
@hayi4henok178
@hayi4henok178 3 жыл бұрын
ምን ግዜም ሙሌ
@user-lf4jm7fn8x
@user-lf4jm7fn8x 3 жыл бұрын
ያልተዘመረለት ሙልይ
@bukertube9694
@bukertube9694 3 жыл бұрын
ሽሀሩክ ድፊልም በአማርኛ ትርጉም የተለያዩ ሾ ዎችን አዘጋጅተን መጥተናል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@endalemulate5809
@endalemulate5809 3 жыл бұрын
ሙሌ ንጉሱ
@aberabireda8189
@aberabireda8189 3 жыл бұрын
አሼ እውቀቱ ያብዛልህ ኳስ እንድወድ ያረገኝን ሰውበመጋበዝህ
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 3 жыл бұрын
ጊዜ ዳኛው
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Жыл бұрын
I never liked this guy. He was a fake player.
@alexandergebrezgiabher2336
@alexandergebrezgiabher2336 2 жыл бұрын
ውሽታም ሙሉጌታ የእናንተ ጋታ አየር አይል አይበቃንም እንዴ እየተባለ የደብረዘይት እዝብ እየዘን የሚለስበት ነው አትዋሽ አንተ። የተምታታብህ የምፕርካቶውን እንደለነሳው
@lulsegedabencare6974
@lulsegedabencare6974 3 жыл бұрын
ይሄ ማፈሪያ ኳስ ተጫዋች በዘመኑ የስንት ወጣቶችን እድል እንዳመከነ ታውቃላችሁ ?
@Badema1991
@Badema1991 3 жыл бұрын
ዝጋ አንተ ክፍት አፍ። ሙሌ በዛን ግዜ ይሁን በአሁኑ ሰአት የሚደርስበት ተጨዋች የለም። እንደሌሎች ተጨዋቾች ሀገር ከድቶ አልጠፋም። ስለማታውቀው ሰው አታውራ
@fuadali1495
@fuadali1495 3 жыл бұрын
Fuad Ali @Lulseged Abencare የዘቀጠ ከበታችነት ስሜት የመነጨ ቆሻሻ አስተሳሰብ ነው ያለህ! የፌዴሬሽኑ ባለስልጣናት እድሜያቸውን ለማራዘም ልጆቹን በግድ ፓስፖርት እየሰረዙ እና እየደለዙ ያጫዉቷቸው እንደነበር እኮ ነው ሙሉጌታ ምስጢራቸውን ገሀድ ያወጣባቸው! አንተ ልጆቹን ትወነጅላለህ ድንጋይ ራስ መሀይም ዛሬ ሀገራችንን በዘር እና በሀይማኖት ከፋፍለው ህዝባችንን ከሚያጨራርሱት አንዱ መሆንህ የታወቀ ነው! ማንነትህን ደብቀህ በውሸት ስም መምጣትህ በቂ ምስክር ነው! ክፉ የአዕምሮ ጤንነት ችግር ያለብህ ወራዳ ሰው ነህ!!@ Lulseged Abencare
@lulsegedabencare6974
@lulsegedabencare6974 3 жыл бұрын
@@fuadali1495 ወላሂ ገና ከእናትህ ሆድ ስትወጣ በስድብ ነው የተቀበለችህ ። ያልኩትን ነገር በሚመስል ነገር ማስተባበል ሲያቅትህ ትዘባርቃለህ ። አስተሳሰብህ ለአህያ እንኳን የማይመጥን ነወ። የምናወራው አንድ ሰሞን ኳስ ተጫወተ ስለሚባል ሰው ነው ስለትልቅ ጉዳይ አይደለም ።
@nazhaile8677
@nazhaile8677 3 жыл бұрын
When you always start a conversation by cursing others or calling them names, you will squander an opportunity to raise a controversial but otherwise valid question. If you were focused on raising the issue, you may not like his response but you could have heard his side of the story. In other words, your cheap shot is not advancing your concern, rather it blows a hole into your allegation. Be better, it will help us all.
@fuadali1495
@fuadali1495 3 жыл бұрын
@ Naz Haile my hat off to you! What a wonderful educational response to small brain illiterate comments! God Bless bro!
Чай будешь? #чайбудешь
00:14
ПАРОДИИ НА ИЗВЕСТНЫЕ ТРЕКИ
Рет қаралды 2,9 МЛН
2000000❤️⚽️#shorts #thankyou
00:20
あしざるFC
Рет қаралды 15 МЛН
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 30 МЛН
The legendary footballer Haile Kassie DC, USA
2:33:07
Birsh Nima
Рет қаралды 10 М.
Чай будешь? #чайбудешь
00:14
ПАРОДИИ НА ИЗВЕСТНЫЕ ТРЕКИ
Рет қаралды 2,9 МЛН