155ኛ ገጠመኝ፦ አራስ ልጆችን በፀሎት ካልጠበቅን የሚገጥመን ይ ነው(በመምህር ተስፋዬ)

  Рет қаралды 71,923

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

3 жыл бұрын

Пікірлер: 732
@destapark609
@destapark609 3 жыл бұрын
መዝሙር 91 (Psalms) 1፤ በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል። 2፤ እግዚአብሔርን፡- አንተ መታመኛዬ ነህ፡ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ። 3፤ እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና። 4፤ በላባዎቹ ይጋርድሃል፥ በክንፎቹም በታች ትተማመናለህ፤ እውነት እንደ ጋሻ ይከብብሃል። 5፤ ከሌሊት ግርማ፥ በቀን ከሚበርር ፍላጻ፥ 6፤ በጨለማ ከሚሄድ ክፉ ነገር፥ ከአደጋና ከቀትር ጋኔን አትፈራም። 7፤ በአጠገብህ ሺህ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃሉ፤ ወደ አንተ ግን አይቀርብም። 8፤ በዓይኖችህ ብቻ ትመለከታለህ፥ የኃጥኣንንም ብድራት ታያለህ። 9፤ አቤቱ፥ አንተ ተስፋዬ ነህና፤ ልዑልን መጠጊያህ አደረግህ። 10፤ ክፉ ነገር ወደ አንተ አይቀርብም፥ መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይገባም።
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 жыл бұрын
አገራችን ላይ ካሉት ብረቅዬ የወጊል ገበሬወች ከአባታችን መምህረ ግረማ ከአባታችን ከአባታችን ከአባ የሆንስ በታች መምህረ ተስፋ በቃ አለቀ የአለሙህ ህመም ያወከዉ አተ አተ አተና አተ ብቻ ነህ😭😭😭
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 жыл бұрын
የመምህራችን ልጆች ክኔ የተሻላቹሁ አሰቡየ በጾልታቹሁ ወለተሰላሴ ብላቹሁ ፍተናይ በዝተዋለና😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hanagerma9528
@hanagerma9528 3 жыл бұрын
እመቤቴ ታስብሽ ወለተ ስላሴ🙏🙏🙏🙏
@alsanmain3817
@alsanmain3817 3 жыл бұрын
Egzaber yasibish ehete
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 жыл бұрын
@@hanagerma9528 አሜን እህትየ
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 жыл бұрын
@@alsanmain3817 አሜን እህቴ
@worektadess1253
@worektadess1253 3 жыл бұрын
እማ ፍቅር እመብርሀን ታስብሽ እህቴ
@slamemeha8847
@slamemeha8847 3 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ እህቶቸ በስደት በመዳም ቤት ከመታመም ከክፉ ነገር ሁሉ እመብርሀን ከነ ልጇ ትጠብቃችሁ ትጠብቀን አሜን በጣም ከባድ ነው 😭😭😭😭🙏🙏🙏
@user-gm3bs8dv4c
@user-gm3bs8dv4c 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ek8rc8vr4c
@user-ek8rc8vr4c 3 жыл бұрын
አሜንንንንን
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@user-gm3bs8dv4c Amenn🙏Endamer Ehte
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@user-ek8rc8vr4c Amenn🙏Endamer Ehte
@tsigeredawerku2149
@tsigeredawerku2149 3 жыл бұрын
አሜን እህታችን እማ ፍቅር ትጠብቀን መምህርዬ በፀሎትህ አስበን
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ አምላኬ ልቦናየን ክፈትልኝ እግዚአብሄር ይመስገን ዉድ እና እንቁ መምህራችን የእማፍቅር ስጦታችን እንኳን ደህና መጣህልን
@amanualbrhe1042
@amanualbrhe1042 3 жыл бұрын
ምንም እምለው ነገር የለኝም ቃላት ያጥረኝን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይባርክህ ሽ አመት ኑርልን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen 🙏
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn
@adu-genet
@adu-genet 3 жыл бұрын
ዛሬ ደብረዘይት ነው እንኳን አደረሳችሁ ሲቀጥል ሁልግዜ በ ክርስትናዬ ላይ እበረታ እና እንደገና እሰንፋለሁ እስከማልፀልይ ድረስ ስፀልይ ግን ከልቤ በእንባ ነው እናም የመምር ተስፋዬን ገጠመኝ ከአንድ እስከ ዘጠና ምናምን ደርሼ በርትቼ ከዛም በማላውቀው መልኩ አስጠላኝ ገና የሱን ዩቱየብ ስከፍት ወደላይ ሊለኝ ይታገለኛል እና ሶስት ወር ወር ያክል ሳልሰማ ዛሬ እመቤቴ ኪዳነምህረት ከ ባህር ውስጥ ካለ ቋጥኝ ድንጋይ ላይ ድንጋዩን ሰንጥቃ ወጥት አለች እሷ ከመውጣቷ በፊት ነጭ ጨርቅ ድንጋዩ በመስቀል ተሸፈነ በጣም ግርም ብሎኝ ስመለከት መሀሉን ስንጥቅ አድርጋ ስትወጣ ኪዳነ ምህረት ነች ወይኔ የአይን ውበት መልኳ ኡፍፍ አሁን እንኳን ይመጣብኛል ብቻ ዘልዬ ሄድኩና ስለ ነፍስና ስለ ስጋዬ ችግር ስነግራት አይን አይኔን እያየች ልጄ የምልሽን ትፈፅሚያለሽ ስትለኝ አዎ እመቤቴን እፈፅማለሁ ብዬ እጇን መስቀል ሰርቼ እምን መታኋት እሺ በቃ አይዞሽ አለችኝ ትልልቅ ብርተካን እና ኮክ በጣም የደረሰ ሰጠችኝ እና ተለየችኝ ከ ሶስት ወር በኃላ ከ አምልኮት ቤት የወጣችው በራሷ ድምፅ ያቀረበችውን ልጅ ገጠመኝ ሰማሁ ምንም አልተቸገርኩም እና እጄ የመራኝ ወደ እዛ ገጠመኝ ነበር ልጅቱን ስሰማት የዋህነቷ በትክክል እኔ ውስጥ አየሁት በቃ ተራራውን ተነስ ብትል ይሆንልሀል የሚለው እኔ ውስጥም ይሄ ነገር የሚሆንኝ ይመስለኛል ግን በጣም ፈተና ላይ ነኝ እሷ ስትደውል የመምህርን ስልክ የአምላክ ፈቃድ ሆኖ ያነሳላታል እኔ ከዱባይ ስንት ግዜ ሞክሬ ባለቤቱ አንስታ መልእክት ተቀበለችኝ እና ደጋግሜ ስሞክር አንድ አይነት ሆነብኝ እና ተውኩት እናም እባካችሁ እመቤቴ ኪዳነምህረት ያልኩሽን ትፈፅሚያለሽ ያለችውን ትእዛዟን ምን እንደሆነ በድግሚ እንድትገለፀልኝ በፀሎት አስቡኝ።
@genetmokonen981
@genetmokonen981 3 жыл бұрын
ኤፍታህ ብለክ ጭንቀቴን ፍታልኝ መድሐኔ አለም እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማሪያም ልጅ
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
አይዞሽ እናቴ ''እመብርሀን'' ትረዳሻለች ገላመታጠቢያውን ውሀ ባርኪልኝ ብለሽ ተጠመቂ ታድንሻለች
@user-xj9ps8ri1j
@user-xj9ps8ri1j 3 жыл бұрын
ውይ መምህሬ እኛ እኮ አድካሜ ነን 🤦‍♀️እውነትህን ነው መብሰላችን ላይቀር ማገዶ እምንፈጃለን 😂ብቻ አምላክ ድካምህን ይክፈለው 🙏
@user-dw7tb6ue7x
@user-dw7tb6ue7x 3 жыл бұрын
መምህር እኔም ስለመንፈስ ከገባቸው አንዷ ልጅህ እኔ ነኝ መስገድ ከጀመርኩ 8ወሬ ነው ትላትን አንድ መንፈስ ታስሬአለሁ ብሎ ጮዬ በአንተ ትምህርት ተምሬ ኑርልን ለእኛ ለደካሞች መምህራችን የተግባር ክርስትና የሚያስተምር መምህር እንፈልጋለን እኛ ምእመኑ እውነቴን ነው እኔ የወሬ ኦርቶዶክስ ነበርኩ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስን በአንተ ትምህርት እራሴን ዝቅ አድርጌ ስበረከክ ዳቢሎስ ጮኸ
@onefamily9351
@onefamily9351 3 жыл бұрын
Gobezi berchi
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን እኔም ገና 1 ወር ሆኖኛል በፀሎትሽ አስቢኝ እህተ ማርያም ብለሽ
@user-vz5hy1ey3e
@user-vz5hy1ey3e 2 жыл бұрын
እህቴ ላግኝሽ እፍልጋለው
@user-dw7tb6ue7x
@user-dw7tb6ue7x 2 жыл бұрын
@@user-vz5hy1ey3e ስልክሽን ስጭኝ ቴሌግራም
@slamemeha8847
@slamemeha8847 3 жыл бұрын
እህቶቸ ወንድሞቸ ፀልዩልኝ ኮሮና ተይዣለሁ በእመብርሀን ስም አስቡኝ 😭😭😭😭🙏🙏🙏
@hdhdhhehehe4667
@hdhdhhehehe4667 3 жыл бұрын
የኔእናትአይዞሽእህቴ እመብርሀን ትድረስልሽ
@user-ek8rc8vr4c
@user-ek8rc8vr4c 3 жыл бұрын
ድንግልማሪያም ትድረሰልሽ
@ayni2800
@ayni2800 3 жыл бұрын
ተክለሀይማኖት ይድርስልሽ እህታችን
@user-sc4yn2fb2x
@user-sc4yn2fb2x 3 жыл бұрын
እመብርሃን ታስብሽ እህቴ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Egzhbher yasbesh Ehte
@user-ts9xj4db5w
@user-ts9xj4db5w 3 жыл бұрын
መምህሬ ብያሃለሁ ለነፍሴ ደርሰህላታል እኔ ባዶ ነበርኩ ስለምን እንድምኖር አላቅም ነበር አሁን ግን እድሜ ለመምህር ተስፋየ መኖር ጀመርኩ እግዚአብሔር ይመስገን የወደኩ ነኝ እድሜየን ሙሉ በኃጥያት ነው የኖርኩት አሁን ግን ገባኝ ተመስገን ጸጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Amenn🙏Tamasgen Endamer Ehte😍
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
በፀሎትሽ አስቢኝ እኔ ደካማ ነኝ
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
ፍቅርተ መድህን እያላችሁ ወንድሜ አዉድቅ አለበት ደጀን ነዉ ስሙ በፀሎታችሁ አስቡልኝ
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏ለኛም አይነ ልቦናችንን አብራልን🙏
@werkenateethiopia245
@werkenateethiopia245 3 жыл бұрын
ይገርማል እኔ ስሰማ ይህን ገጠመኝ እተኛለው ስለዚህ እንቅልፍ እንቢ ሲለኝ ከፍቼው እያዳመጥኩ እተኛለው ከዛ ቀን ደግሞ መልሼ ቁጭ ብዬ አዳምጣለው እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ተምሬበታለው
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Amenn🙏Endamer Ehte
@user-kt1gy1pk1s
@user-kt1gy1pk1s 3 жыл бұрын
የእንቅልፍ መድሐኒት ሳይሆን የህይወት መድሐኒት ህይወታችን ተቀይሮ ነብሳችንን የምናድንበት ትምህርት ነው መሆን ያለበት እግዚአብሔር ይርዳን።
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@user-kt1gy1pk1s Amenn🙏Ewenat nw Endamer Ehte😍
@sarahasefa8174
@sarahasefa8174 3 жыл бұрын
era maarimin enam endi new yemiregagn lik gexamegnun sikeft enqilf yezagnal ehan yemiregew dabilos new wuda enqilf bemeyazu atidesachi dabilos new ehan yemireg
@tigsetmekonen5042
@tigsetmekonen5042 2 жыл бұрын
ይቅር ይበልሽ
@hananegasi5630
@hananegasi5630 3 жыл бұрын
Ameny. Ameny ameny
@altudz4055
@altudz4055 3 жыл бұрын
አቤት አባቴን እሩፋኤልን ሚወደው ያሳደገው ብዛቱ እዚ ከምሰማው ገጠመኝ አቤት ደስ ሲለኝ ሩፋኤልን ሲል ወንድማችን ተስፋዬ አቤት ለኔማ ከምን ጠብቆ እንዳሳደገኝ እኔ አቃለው በስደት ጠባቆቱ አልተለየኝም እንደኔ ሩፋኤል የተራዳው አምላከ እሩፋኤልን ያመስግንልኝ 🤲
@BegoMekerTube2127
@BegoMekerTube2127 3 жыл бұрын
ትክክል ነው ቅዱስ ሩፋኤል የሚያፅናና መልአክ ነው።
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ አባቴ ቅዱስ ሩፍኤት ለኔም ይረዳኛል
@senayit7198
@senayit7198 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው እኔም እግዚአብሔር ለሃገሬ ያብቃኝ እንጂ ይህን ገጠመኝ የምሰጠው ሰው አለኝ የምጠረጥረውና የምፈራው ጉዳይ አለ በኔ ሳይሆን በሌላ እኔ ደግሞ የቅናት መንፈስ ነው ያስቸገረኝ በስመአብ ምን በማያገባኝ በማላውቃቸው ሰዎች ሁላ ነው በቅናት ልቤ የሚቃጠለው አንድ ቀንማ መጣም ቀናሁና ለምን ቀናሁ ብዬ ምርር ብዬ አልቅሻለሁ ሌላ ደግሞ የዝሙት መንፈስ በደንብ ያለብኝ ይመስለኛል ኡፉፉፉ አሁንም ግን ያለሁበት ቦታ ፀሎቴን እንኳን እንዳልከታተል ብዙ ያደናቅፈኛል እስኪ አመተ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እባክህን መምህር በፀሎትህ እርዳኝ አእምሮዬንም እግዚአብሔር ይክፈትልኝ
@user-zj3uh2zn6z
@user-zj3uh2zn6z 3 жыл бұрын
እኔምን በፆለታችሁ አስብኝ ሁለተ ሰንበት ብላችሁ ሁላችሁም፡ ሀገሬ ገብቸ ለንስሀ ሞት እንዳበቃኝ ከልጅንነቴ ጀምሮ አብሮኝ ያደገ ምኞት አለኝ እሱም እኔ እየሰራሁ የጎዳና ልጆችን ማገዝ ነዉ ያሳካልሽ በሉኝ ፡
@user-tz1jb4xs5h
@user-tz1jb4xs5h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳካልን የኔም ምኛቴ ይህ ነው እማምላክ ከፌታችን ቀድማ ታሳካልን
@user-tz1gt2rz9z
@user-tz1gt2rz9z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የሁሉንም ምኞት ያሳካል እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳን አገራችን ሰላም ያድርግልን እህት ወንድሞቸ
@user-zj3uh2zn6z
@user-zj3uh2zn6z 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የልባችንን መሻት እግዚአብሄር ይፈፅምልን
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@user-zj3uh2zn6z Amenn Endamer Ehte
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@user-tz1gt2rz9z Amenn Endamer Ehte
@tigest164
@tigest164 3 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እኔ ት/ቱን እየተከታተልኩ ነው በፀሎትም ለማትጋት እየሞከርኩኝ ነገር ፈተና አለብኝ ምክንያቱ በአያቴ ቤት ጨሌ በቤተሰቤ ቤት ደግሞ ሁሉም የመንፈስ አይነቶች ሲመለኩ ነው ያደኩት ይህም ከ25አመት በላይ ነው ለ8አመታት ደግሞ በስደት በመንከራተት ላይ ነው ያለሁት ይህንን ት/ት የምትከታተሉ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች #ተድባበ ማሪያም# በፀሎት አስቡኝ መምህር አንተም ይህን ፅሑፌን ካነበብከው ፃፍልኝ ላወራህ እፈልጋለሁ ብዙ ገጠመኞችን እና ልዩ ገጠመኞችህን እንዲሁም የአባታችን የመምህር ግርማን የፈውስ አገልግሎት ስከታተል እግዚአብሔር ሆይ እኔንና የአባቴን እስራት መቼ ነው የምትፈታው ብዬ አዝለሁ
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 2 жыл бұрын
የመምህር ተስፋዬ አበራ የገጠመኝ ትምህርት እንድነቃ ስላደረገኝ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት!
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 жыл бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔ማነወ እንደኔ የገርመወ 2ሳአት ያህል ገጥመኝ ሲያቀርብ ደንገር እንኮ አየለወም እሄ ከአርያም እንጀ ክየት የሰጣት በእወንት መምርህር ጸጋወን ያብዛለህ መምህራችን
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 3 жыл бұрын
Dislike የምታደረጉ ልቦና ይስጣችሁ እውነት ተይዛችሁ ነው እንጅ ሠይጣንን በተቃወሙ ምን ጥፋት አለባችው እስኪ ጥፋት ካለComment ላይ ፃፉ ጥፋታችውን አብረን እንየው
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Ewenat yegaremal🤔Endamer Ehte Enem Edamershalhu
@user-sc4yn2fb2x
@user-sc4yn2fb2x 3 жыл бұрын
ማን እደሆነ ግልፅ ነዉ የእርኩስ መንፈስ ማደሪያዎች ናቸዉ እግዚአብሔር ኤፍታህ ይበላቸዉ
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
ልቦና ይስጠን
@user-qs9gi6ck8c
@user-qs9gi6ck8c 3 жыл бұрын
እንኩዋን ሠላም መጣህልን መምህራችን የመምህር ወዳጆች ኑ እንማማር በመምህር ትምህርት የቸለወጠው ማነው ንሠሀስ የገባው ማነው
@user-yh2el3lv3q
@user-yh2el3lv3q 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ፈተናየን አቅልልኝ ወለተ ማሪያም ብላችሁ በፆለት አስቡልኝ
@user-kl8le3vo9f
@user-kl8le3vo9f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የምናከብርህ ውደ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የኛ እንቁ እማ ፍቅር ትጠብቅህ አሜን ይህው በአተ ትምህርት ብዙ ተለውጫለሁ በበኩሌ ቤተሰብንም ለመቀየር ታጥቄ ነው ያለሁት ከእግዚአብሔር ጋር
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q 3 жыл бұрын
እንዴት ዋላችሁ የተዋህዶ ልጆች መምህር እንኳን ደህና መጡ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Egzhbher Yemasgen🙏Endamer Ehte
@hiwottesfaye521
@hiwottesfaye521 2 жыл бұрын
መምህራችን ዘመንህን ይባርከዉ ረጅም እድሜ ይስጥህ
@tejitumuluken8117
@tejitumuluken8117 10 ай бұрын
የኢትዮጵያ ጀግና ሥለመንፈስ ከትምህርትህ ሰመቼ አውቃለሁ ኑርልኝ
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኛም የሰማነው ለፍሬ ያብቃን
@syuet1873
@syuet1873 3 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን መምሕራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ከኔየበረታችሑ እናት አባቶቼ እሕት ወድሞቼ በፀሎታችሑ አስቡኝ አባቴን አሞብኛል ገብረ ፃድቅ እያላች እኔያለሑ ስደት ነው እሕቶቼ በፀሎት አስቡኝ አባቴን እደተነፋፈቅን ማጣት አልፈልግም እባካችሑ በፀሎታችሑ አስቡኝ
@redeactef
@redeactef 3 жыл бұрын
የክርስትና ስማቸውን በቀኝ እጂሽ ላይ ፃፊና ስገጂላቸው ኢትዮጵያ ውሰጥ ከሆነ የሚኖሩ ንሰሐ ገብተው ስጋውንና ደሙን ይቀበሉ።
@weleteteklehaeymanotwelete8342
@weleteteklehaeymanotwelete8342 3 жыл бұрын
Aeyzosh eht mretonystew:medaenyaelem
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Egzhbher yemarelshe
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ እኽት አለም አይዞኝ 😘
@susanbrhanu4333
@susanbrhanu4333 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን በኣብ በወልድ በመንፈሰቅዱሰ ይጥፋልን እርኩሳን መናፈሰት መምህራችን እድሜህ ያርዝመልን. መፍትሄው ባለማወቃችን ተጠቅተናል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወለተ ሂወት የገብረመንፈሰ ቅዱስ ልጅ ነኝ በፆሎታቹ ኣሰቡኝ
@lemalimgebretsadik1571
@lemalimgebretsadik1571 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@nunualemu483
@nunualemu483 3 жыл бұрын
መምህር ትልቅ የማንቅያ ደውል እያገኘን ነው እድሜና ጤናን እመኝሀለው ተባረክ ብዙ ትምህርትን እያገኘን ነው 🙏🙏🙏🙏🙏
@gsidbhrueh6661
@gsidbhrueh6661 3 жыл бұрын
አሜን፫
@tiruworkkebede7246
@tiruworkkebede7246 3 жыл бұрын
መምህር ገጠመኞችህ በጣም ጠቅሞኛል እራሴንም ቤተሰቤንም ወደኧላመለስ ብየ ሳስብ ብዙ ችግር አለ እኔ በስደት ነዉ ያለሁት በጸሎታችሁ አስቡኝ
@lemalimgebretsadik1571
@lemalimgebretsadik1571 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen
@user-qf3cf8fy4q
@user-qf3cf8fy4q 3 жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስለተስሙ ፍተና አይመጣም ግኝ አንትም ብትተርክው መልካም ነው ይገባናል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿
@saraalemayehu8951
@saraalemayehu8951 3 жыл бұрын
መምህር ግርማ ወንድሙ እድሜአቸዉን ያርዝምልን
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Yihun Yidereglin ! Eghanim Yimaren Cheru Medhaniaken !
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 3 жыл бұрын
በጠም ደስ የምል ትምህርት ነው መምህርችን የድንግል ማርያም ልጅ በእድሜና በጤና ያቆይልን በእውነት እኔንም እግዚአብሔር እንደዚህ ይርደኛ
@messimessi4073
@messimessi4073 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ እድሜህን ያርዝምልን
@helenselemon4574
@helenselemon4574 3 жыл бұрын
በጣም የሚደንቅ ነው እግዚአብሔር እኮ ምንም አይሳነውም እህታችን ታድልሽ መጨረሻውን ያሳምረልሽ እናታችን እውነት እግዚአብሔር ለፈለጉት ሙልክስና ያብቃዎት ተባረኩ ⛪❤ መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እኔም በህልሜ የእናቴ ሁለት ጓዶኞቻጋር ውውስደኛል በተድጋጋሚ አሁን ገባኝ
@haymanotnegash9709
@haymanotnegash9709 2 жыл бұрын
ፍቅርተ ማርያም ነኝ አደራ በ እመብርሃን በጸሎት አስቡኝ
@jgch4593
@jgch4593 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልይ ፀጋውን በረከቱን ያድልልን
@zenashzenash6916
@zenashzenash6916 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለተቃሚዎችም ልቦናቸውን ይከፈትልን አሜን፫
@destapark609
@destapark609 3 жыл бұрын
መምህርን ተውሉን ለኛለስደተኞች ጭንቅላታችን ነው እንድንበት እማሬመላአክትንያሰማልን
@tube-eq3xy
@tube-eq3xy 3 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን አቤት ስንቱን ያልታደለ ነው በየ ሶሻል ሚድያው ኮተት ሲመለከት የ ሚውለው የሚያድረው የመምህር ተስፋ ስላሴ ቤተሰቦች እኛ መምህራችን የሚያቀርብልን ትምህርት እንድንከታተል የፈቀደልን እግዚአብሔር ምን ያህል እድለኞች ነን ግን ? የእውነት ይህን ሂወት እንድናገኝ የረዳን ኣምላከ ቅዱሳን የተመሰገነ ይሁን ኣሜን ፫
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 жыл бұрын
Bettam Memihirachinin Yesetten EGZIABHER Yikiber Yimesigen
@user-dw7tb6ue7x
@user-dw7tb6ue7x 3 жыл бұрын
በጣም እህታለም ትክክል ነሽ❤
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
በጣም እድለኛ ነ ን ይኽን ትምህርት እድማሰማዉ የፈቀደልን የአባቶቻችን አምላከ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በተለይ ለኛለስደተኞች ነዉ ተስፋ ስላሴ የመጣልን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
ለጠፉት እኽት ወድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸዉ
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 3 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን
@mabrasisay129
@mabrasisay129 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን በፆለት አስቡን
@emeeteklu7427
@emeeteklu7427 2 жыл бұрын
ያገልግሎትህን ዘመን ያረዝመው በፀጋው ያኑርህ
@user-qm4vi9ym4b
@user-qm4vi9ym4b 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታ እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ገና አላዳመጥኩም ትምህቱን እንኪ ፀልዩልኝ ባለቤቴ በሲጋራ ሱስ ሊሞትብኝ ነው እህቶቸ
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
ከሚጠጣው ውሀ ጋር ሁሌ ፀበል ቀላቅለሽ አጠጭው አንድ የጎደኛዬ ወንድም በዚህ ተፈቶል ''ፈጣርዬ ''አንተ ስራህን ስራ በይው ሁሌ በልብሽ ፀልይ እሬት ያርግብህ በይው ለወንድምሽ ሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ በፈሰሰው ደሙ ያቃጥልህ በይው እኔነው ሲልሽ ውስጥ ያለውን መንፈስ ነው በይው ይደነግጣል የኔአባት የተመኘሽውን ያሳካዋል የኔ ፍቅር አይዞሽ
@aragashdabele7691
@aragashdabele7691 Жыл бұрын
ቃለ እይወትን የሰማልን በርታልን መምህራችን እኛ ተቀይረናል በትምምርትህ
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ዛሬም ተምሬአለሁ እህታችን በረከትሽ ይድረሰን እማማዬ እማ ፍቅር ትጠብቆት መምህር ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ የእማ ፍቅር ልጅ ይጠብቅህ አሜን
@user-tm9ek4uq7s
@user-tm9ek4uq7s 3 жыл бұрын
መምራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@rahelworku730
@rahelworku730 3 жыл бұрын
የእድሜ ባለፀጋ ያድርግህ ክፉ አይንካህ መድሃኔአለም ክርስቶስ ከነመላው ቤተሰብህ ይጠብቅህ
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለይወትያሰማልንመምህራችን
@BurtkanFanowa
@BurtkanFanowa 7 күн бұрын
ቃለህወይትን ያስማልን ተስፍመግስማያትን ያውርስልን
@user-th6nb3kj8x
@user-th6nb3kj8x 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@werkekabaw3585
@werkekabaw3585 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሠማልን
@sameera2169
@sameera2169 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የኔፍሴ መጋቢ ነህ
@selamawitebba5549
@selamawitebba5549 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜን ከፀጋ ይስጥህ መምህር እኔም አንድ ቀን እግዚያብሔር ከፈቀደ አገኝህና የኔንም የቤተሰቤንም ታሪክ ትጎበኘዋለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ መድሀንያለም አባቴ ብቻ ፈቃዱ ይሁን እህተ መለዐክ ብለህ በፀሎት አስበኝ
@teguestmamo2047
@teguestmamo2047 2 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እድሜና ጤና ያድልልን መንገስተሠማያትን ያውርስልን
@user-cf7sw9kd1j
@user-cf7sw9kd1j 3 ай бұрын
መምህር ተስፋዮ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ ቃለህይወት ያሰማልን!!❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እማማን አለማመስገን አይቻልም የህብረተሰቡን አመለካከት ቡዳ እባላለሁ ብለዉ ሳይሉ ሁሉንም ልጆች ለማዳን እኔ እንዲነኝ ብለዉ ለመናገር ድፍረቱን ለሰጣቸዉ እግዚህ አብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
@werkekabaw3585
@werkekabaw3585 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሠማልንዝማሪመላክት ያሠማልን
@user-tu3jo8xu8c
@user-tu3jo8xu8c 3 жыл бұрын
እናመሰግናለንመምህር ❤❤💙💙💚💚ፀጋውን ይብዛልዎት"ከባድነው ብቻ"እግዛብሔርይበበርታዎት መምህር!!!
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
ውይ ውይ ውይ ስንቱን ሠማሁት አቤት ተስፋ ስላሴ ጥንካሬህን ሳላደንቅ አላልፍም'' እመብርሀን'' ትጠብቅህ ወይ ''አምላኬ'' ስራህ ድንቅ ነው
@senaitbekele4769
@senaitbekele4769 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታሆይ እረ የኔስ ጉድ ምኑ ተወርቶ ምኑ ይቀራል ጌታሆይ ኤፍታህ በለኝ በያንዳንዱ ገጠመኝ ውስጥ እኔን አገኘዋለው እንድበረታ ይርዳኝ ገጠመኝ መስማት ከጀመርኩ ጀምሮ መንፈሴ መረጋጋትን አጥያቴን ማየትና ማስታወስ ችያለው አንድ ቀን ስለ አጥያቴ አልቅሼ አላውቅም ነበር አሁን ግን እንኩዋንም ተሰደድኩ ነው ያልኩት ይህንን ትምህርት እንድማር ስለፈቀደ ነው ተመስገን እመብርሀን ለንስሀ ታብቃኝ በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህራችን እረዥም እድሜ ከ ጤና ይስጥልን
@user-jf6ix8rm7s
@user-jf6ix8rm7s 2 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኔ በጣም ተለውጫለሁ ባንተ ትምህርት
@user-mz1pl8bj2q
@user-mz1pl8bj2q 3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን⛪⛪⛪🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌿🌿🌿
@jididjasamson7939
@jididjasamson7939 3 жыл бұрын
መምህር እኔ የአንተን ትምህርት አዳምጬ ስተኛ የማላየው ነገር የለም። አንተ መቼም በተለይ እኛ ከሀገር ውጪ ላለነው በነፍስ ነው የደረስክልን። ዘመንህ እማ ፍቅር ትባርከው። 🙏🙏🙏
@mamaameramer5469
@mamaameramer5469 3 жыл бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ለኔ የህይወቴ የመኖሬ ሚስጥር ናቹ መምህር ግርማን አንተም እድሜያቹኡን
@user-tz1gt2rz9z
@user-tz1gt2rz9z 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለን እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ደህና መጣህልን እንቁ መምራችን እግዚአብሔር ይመስገን ደናነን ገባገባ በሉ እንማማር ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
@alemhabte3319
@alemhabte3319 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 жыл бұрын
አሜን ፫
@emyspiller7059
@emyspiller7059 3 жыл бұрын
እንደምንውልሀል መምህርተስፉዬእበራ የእግዝእብሄር ቤተስብ ? እንካን እደረስህ ለደብረዘይት ለግማሽ ዕብይ ፆም እሁንም በስላም ለትንሳኤው እዲይደርስህና እዲይደርስን የዘውትር ምኞቴነው እገራችንና ገዳማትን ቤተክርስቲይንን ይጠብቅልን በቸርነቱ እሜን እሜን እሜን 🙏🙏🙏
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Amennn⛪🙏🇪🇹💝Subscribe Endararage Ehte
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮእደርሰን
@fre6268
@fre6268 3 жыл бұрын
ከሰይጣን ሴራ ይልቅ የጌታ ምህረት ቸርነት ይበልጣል ተመስገን
@hebtshhebtsh818
@hebtshhebtsh818 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወትያስማልን ማመህርችን
@emeeteklu7427
@emeeteklu7427 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@destadesta8130
@destadesta8130 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ቃለ ህይሆትን ያሰማልን መምህር ብዙ እየተማርን ነው የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@birlenbirlen8257
@birlenbirlen8257 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን. መምህር. እናምስግንለ. ቃለ ህይወት ያስማለን
@goitommekonnen1509
@goitommekonnen1509 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር 🙏🙏🙏
@user-cz5yu9vh6m
@user-cz5yu9vh6m 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያማልን መምህር አንተም እኩ ከባድ ነው ጠላት አይተኛልህም እግዚአብሔር ይረዳህ ሊላ ምን እንላለን የኞ መምህር መላኩ ይከልልህ!!
@Dan-ln6rg
@Dan-ln6rg 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ቃል ሠናይ ያሰማልን ወንድማችን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
አቤቱ ተመሰገን ክብር ለስሙ ይሁን ሌላ ምን ይባላል መምህር አንተም ዘመንህ ይባረከ በእውነት
@nanishiferaw4455
@nanishiferaw4455 2 жыл бұрын
መምህር በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@fisehamelaku9906
@fisehamelaku9906 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 3 жыл бұрын
መምህራችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዘልን
@user-oh4fi8oi4i
@user-oh4fi8oi4i 3 жыл бұрын
እውነት ያሸንፋል መምህሬ እግዚአብሔር ከንተጋር ይሁን 👏👏👏👏ለኛ ኑሩልን ጠላቶችክን እግዚአብሔር ይገስጻቸው
@user-wf7ls7ms8u
@user-wf7ls7ms8u 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወትን ያሠማልን መምህር
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን አንኳን ደና መጠ ህ መ ም ህ ራ ችን
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙌🙌
@destapark609
@destapark609 3 жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ማርያም እህተሜርያም ተክለወልድተክለፀድቅሀይለጊወርጊስ ወለተክዳንወለተእየሱስ ፅጌማርያም ሁላችንንም በፀሎታችሁ አስቡን በእግዚአብሔር
@user-kt8lv5rq8g
@user-kt8lv5rq8g 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር አምላክ ልቦናችንን ይግለጥልን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እምላክ።ልቦናችንን።ይግለጥልን።መምህራችን።ቃለህይወትያስማልን ።እሜንንን እሜንንን እሜንንን ።
@user-uw2qc3hf2l
@user-uw2qc3hf2l 3 жыл бұрын
መምህረ የአገልግሏትህ ዘመን ይባርክ
@tegengetnet586
@tegengetnet586 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!!
@user-cm5jk4qq6q
@user-cm5jk4qq6q 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasemaln memhrachn
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun Baxam tamrebatalaw
@zhairakebede9379
@zhairakebede9379 3 жыл бұрын
እግዚሐብሔር ፀጋዉ ያብዛልህ መምህራችን እኛም እግዚሐብሔር አይነ ልቦናችን ያብራልን
@martabekuremartabekure492
@martabekuremartabekure492 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን የብዛልህ
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 48 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 50 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 32 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 48 МЛН