#16 | አልፈታዋ | ከሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን ጋር / መጋቢት 02 2012 ዓል / አፍሪካ ቲቪ / Africa TV1

  Рет қаралды 26,087

AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ

AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ

4 жыл бұрын

🌟 subscribe (ሰብስክራይብ): bit.ly/2T3id1U 🌟
የምንሰራቸው አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲ ደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ የደወል ምልክቷንም ይጫኑ። 🔔
ቪድዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ፤ ለሌሎችም እንዲ ደርስ ሼር ያድርጉት። ❤
---
የአፍሪካ ቲቪ ፕሮግራሞችን በመከታተል የራስዎን እና የቤተሰብዎን የዚህ አለም ቆይታ በማሳመር ለአኼራዎ መከሰብን ይማሩ። አላህ ሁላችንም ተጠቃሚ ያድርገን።
---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
እዩቴልሳት | 11554 V | 27500
---
ይከታተሉን | Follow us፡
ፌስቡክ | AfricaTVCh1
ቴሌግራም | t.me/africatv1
ዩቲዩብ | / africatv1
ኢንስታግራም | africatvch1
ትዊተር | africatvch1
ድረ-ገፃችን | www.africatv1.tv
#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

Пікірлер: 150
@tube5439
@tube5439 2 жыл бұрын
አላህ ረጅም እዴሜ ከጤናጋ ይወፍቃቹ፣ያሼክ፣
@umuyahyatube7434
@umuyahyatube7434 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ከይር ኡስታዝ ፍተዋ ማዳመጥ በጠም ደስይለኛል ማሻአላህ እስከሚለቅቅ ነው የምቸኩለው እንካን ደህና መጣችሁ
@htube8960
@htube8960 4 жыл бұрын
አቦ እንዴት ዘና እደሚያደርጉኝ እኮ እንደው ጀሊሉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥወት ለአላህ ብየ እወድወትአለሁ ከጎንደር
@rabiaseid9692
@rabiaseid9692 4 жыл бұрын
ኑኑ. እንስማ ሸኻችን ጀዛኩምላህ ኸይር
@user-de6vj2sd5t
@user-de6vj2sd5t 4 жыл бұрын
Rabia Seid እሺ መጥቻለሁ
@ekrutube2155
@ekrutube2155 4 жыл бұрын
ዴምሪኝ
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 4 жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
@rabiaseid9692
@rabiaseid9692 4 жыл бұрын
@@ekrutube2155 ደምሬሻለሁ
@rabiaseid9692
@rabiaseid9692 4 жыл бұрын
@@semiratesfaw9208 ውአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@emanwoloyewa3128
@emanwoloyewa3128 3 жыл бұрын
አህለን ሸይክ ሙሀመድ ዘይን አላህ ረጅም እድሜ ከአፍያ ጋር ይስጠዎት አላህ ይጠብቃቸው ያረብ ጀዛከሙላሁ ኸይራ
@asmaamusaa8379
@asmaamusaa8379 3 жыл бұрын
ማንሻአላህ ጀዛኩም አላህ ከይራን ኡስታዙና
@user-hv5lw6tq6v
@user-hv5lw6tq6v 4 жыл бұрын
Wa wr wb ጀዛኩም አላህ ኸይረን ኡስታዙና
@hussenahemd6701
@hussenahemd6701 4 жыл бұрын
አሰላሙአለኩም ወንድም እህቶቸ እንደት ናችሁ እንድሁም የአፍሪካ ቲቪ መስራቶች እንድሁም ውድ መሻይኾቻችን አላህ ለሁላችንም አፊያ ይስጣችሁ እና ጥያቄ ስጠይቁ ግዜን ላለመሻማት ብንሞክር በጣም ጥሩ ነው ምክኒያቱም የነሱን ግዜ ለመቆጠብ
@maymounaadam7297
@maymounaadam7297 Жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ያሸኽ በሠማነዉ የምንጠቀም አላሕ ያዲርገን ያረብ
@user-np3sq6uo1i
@user-np3sq6uo1i 4 жыл бұрын
ወአለይኩሙሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝ ጀዛኩሙሏህ ሀይር አላህ ይጠብቆዎት
@lubabareshad5360
@lubabareshad5360 4 жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ኸይረን ሁዝታዛች አላህ ሀያታቹ ያዝምልን ያረብ
@user-uk5yc2ok5u
@user-uk5yc2ok5u 4 жыл бұрын
ማሻአላ ኡስታዝ ጀዛኩውም አላሁ ኸይረን
@zeynebyoutube2170
@zeynebyoutube2170 3 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠሽቀውት
@zabbebazabeeba297
@zabbebazabeeba297 4 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዛችን ጀዛኩም ለሁኸይር
@almanal120
@almanal120 Жыл бұрын
ጃዛኩም አሏህ ኸይረን አላህ ይጠብቅሁ ያሸህ
@t.tt.t1973
@t.tt.t1973 4 жыл бұрын
ጀዛኩምላ ኸይርርር አላህ እርሜሁን ያርዘመው
@user-nl5dm7vl5g
@user-nl5dm7vl5g 4 жыл бұрын
ጀዛከ አላህ ከይር
@user-gm8lb9ko8u
@user-gm8lb9ko8u 4 жыл бұрын
ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥልን ውድ እህት ወንድሞቸ ኢስላም ሚድይን ሰብክራብ እና ሽር እናድርግ አላህ በሰማነው እምንጠቀም ያርገን
@user-oj2iv9cl4j
@user-oj2iv9cl4j 4 жыл бұрын
ጀዛኩምላህኸይርር እድሜናጤና ይስጥልን ያረብ
@mametube2369
@mametube2369 4 жыл бұрын
የሼህ አላህ ሀቶትን የርዝሞት
@User-xt1hb
@User-xt1hb 4 жыл бұрын
ጀዛኩምላ ኸዪረን ሽኩነ አላህ ዪጠብቃችሁ
@aaliyahosman6740
@aaliyahosman6740 4 жыл бұрын
ጄዘክም አለህ ከይር
@HhHh-ob7ym
@HhHh-ob7ym 4 жыл бұрын
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩምአላህ ኸይር ኡዝታዝ አላሁመ አሚን ያረበል አለሚን
@aminatmohammed5726
@aminatmohammed5726 4 жыл бұрын
ጀዛኩመላሁኸይር ያሽክ አላህ እድሜዉን ያርዝምሎ
@samiablaik1708
@samiablaik1708 3 жыл бұрын
አህለን ወሰህለን ወስታዝ ❤❤
@saudisaudi862
@saudisaudi862 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውስታዜ ጀዛ ካላህ ኸይርን እርሜና ጤና። ይስጣችሁ ያረብብ
@hayutube8926
@hayutube8926 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@aminath2910
@aminath2910 4 жыл бұрын
ወአሊኩምሰሏምወራህመቱሏሂ
@user-nf1cp5ns2y
@user-nf1cp5ns2y 4 жыл бұрын
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላህ ኡሥታሳችን አህለን አላህ ባላችሁበት ይጠብቅልን የኔ ጥያቄ ወር አለፈው
@user-ko2cs6ep4e
@user-ko2cs6ep4e 4 жыл бұрын
አብሽሪ ማሚ
@user-oe9cw7ts2k
@user-oe9cw7ts2k 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር
@user-sk4zj4ty8j
@user-sk4zj4ty8j 4 жыл бұрын
ማስተዋዊያችሁ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ውዶች የአይናችን ማረፊያ ኑሩልን እወዳችሆለሁ ኦለሞቻችን ለምን ጥያቄና መልስ አቆማችሁ
@Madina-ky4le
@Madina-ky4le 4 жыл бұрын
ጄዛከላህ ኸይረ ኡሥታዝ
@assa1040
@assa1040 4 жыл бұрын
ጀዛኩ አላህ ከዪረኔ
@Mohammed-su4et
@Mohammed-su4et 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሠላምወረህመቱላሂወበረካትሁ ጀዛኩአላህ ኸይር ሺህና
@user-ko2cs6ep4e
@user-ko2cs6ep4e 4 жыл бұрын
Wealeykum selam werahmetulahi weberekathu
@user-lw6vr6bq3c
@user-lw6vr6bq3c 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ያሸይኸና አላህ እድሜዎትን ያርዝመው
@sunatube3085
@sunatube3085 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ሸሀችን
@user-lw3qr8pb9r
@user-lw3qr8pb9r 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አሏህ ኸይር ኡስታዝ
@zaintzaint9949
@zaintzaint9949 4 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም እረያሳዝናል እስካሁን የጨዋታምናምንቢሁን ስትኩሚት ስትላይክበታየ
@user-if8qz1el7g
@user-if8qz1el7g 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማማ ሀያቲ የጫወታው ቦታማ የሸይጧን መዝመቻ ነውኮ እንደዚህ ጠቃሚና የያንዳንዳችን ጉድ የሚወጣበት ጠቃሚ ቦታ አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ መች ይመጣሉ ብለሽ ነው አላህ ያግራልን በኸይርላይ ከሚበራከቱት ያድርገን
@user-xf4gr7fv5v
@user-xf4gr7fv5v 4 жыл бұрын
@@user-if8qz1el7g አሚን
@user-xf4gr7fv5v
@user-xf4gr7fv5v 4 жыл бұрын
እውነት ነው እህት አላህ ይህድነ ያረብ
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 4 жыл бұрын
አልገባኝም
@ghff7032
@ghff7032 4 жыл бұрын
Allah yitebkiwot YaSheih
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 4 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህ ኳኡስታዜ
@user-dy9fd5mj9k
@user-dy9fd5mj9k 4 жыл бұрын
ኡስታዝ አላ. ህ እድሜወን ያስርዝመው.
@fatimamuhammad3641
@fatimamuhammad3641 4 жыл бұрын
جزاك الله خير شخ.محمد زن الله يطول عمرك ماشالله تبرك الله
@hskhdmsjj3829
@hskhdmsjj3829 4 жыл бұрын
ዋሊኩም እሰላም ውታዛቸን እደሚና ጥና ይሰጥልን
@rakmua4624
@rakmua4624 4 жыл бұрын
አባታችን ሽኩረን
@zhfgh5578
@zhfgh5578 4 жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ከይረን
@alhamdulillahallakuluhal6428
@alhamdulillahallakuluhal6428 4 жыл бұрын
ዋኣሌይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@ze8865
@ze8865 4 жыл бұрын
Ustazuna jezakumellahkheyir
@mmk4844
@mmk4844 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ከይረ አላህ ይጠብቃችሁ
@alfeyasane5393
@alfeyasane5393 4 жыл бұрын
ወአለይኩምአሰለምወረህመቱለሂወበረከቱሁ ዉድ ሼኸኸችን እንዴትኖት አለልሀምዱሊለህ
@benetehussane1554
@benetehussane1554 4 жыл бұрын
Yashahe allha yetabekote
@selemanrkan5952
@selemanrkan5952 4 жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
@user-cn8lv8ev9g
@user-cn8lv8ev9g 4 жыл бұрын
ጀዛከላኩም ከይረን ያሸህ
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 4 жыл бұрын
مُحَمَّد ﷺ
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 4 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህለንንን ሽኻችንንንንን አላህ ይጠብቀዋት
@hajiremohammad5174
@hajiremohammad5174 4 жыл бұрын
አህለን የሼኽ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@enashebeshaneg3360
@enashebeshaneg3360 4 жыл бұрын
ሺሀችን ሰውደውት አላህ ቴነ ይሰተወት
@saadaheyru1657
@saadaheyru1657 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@firedose9261
@firedose9261 4 жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸይር
@user-di2kl7pu7p
@user-di2kl7pu7p 4 жыл бұрын
እድሜህ ይርዘም ያሽኽ
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 4 жыл бұрын
ዋአለይምአሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@ekrutube2155
@ekrutube2155 4 жыл бұрын
አሠላማለይኩም ያሸኽ ጀዛክ አላህ ከይር ጀዛ ውድ ያአፍሪካ ቲቪ ሠብስክራይብ አርጉኝ ዴስ ይበለኝ ማሮቸ 💕💖❣️
@user-cj4ls6nc6h
@user-cj4ls6nc6h 4 жыл бұрын
አብሽሪ
@mutesiannet672
@mutesiannet672 4 жыл бұрын
አደረኩሽ ደስ ይበልሽ
@emadsaeed...3760
@emadsaeed...3760 4 жыл бұрын
Mashalah
@islamsalam9726
@islamsalam9726 4 жыл бұрын
Jazakum allah hayer
@HayatHayat-cl7dw
@HayatHayat-cl7dw 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይር
@mimihabeshawit446
@mimihabeshawit446 4 жыл бұрын
jezakum hayren
@susumohammed6980
@susumohammed6980 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዛችን
@user-tf3oq7pt9n
@user-tf3oq7pt9n 4 жыл бұрын
ጀዛከላ ከይር
@ayishamol4741
@ayishamol4741 4 жыл бұрын
አለህ ይጨምርለችሁ
@user-ep7ne9jw6l
@user-ep7ne9jw6l 4 жыл бұрын
Allah yagzachuh
@Mohamad-kn2po
@Mohamad-kn2po 4 жыл бұрын
Ustazana Jazaka Allha Hayere
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 4 жыл бұрын
جزاك اللهُ‎ انشاء اللہ
@rozirozi8084
@rozirozi8084 4 жыл бұрын
Jzklallah Ustaz
@seadaaylwe7773
@seadaaylwe7773 4 жыл бұрын
ጅዛኩም አላህ ኸይር እስታዝ
@user-zo8lb6pm4h
@user-zo8lb6pm4h 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ሸኹና
@user-qy7lu9hf7e
@user-qy7lu9hf7e Ай бұрын
As.wr.wb yashek yefatuwa sa,atu iskiniu lay yasqamuxuJazakala wakayeran
@user-cy4rd1du1d
@user-cy4rd1du1d 4 жыл бұрын
ጀዛኪሏሁ ኸይረን
@user-bk2ci5mm2j
@user-bk2ci5mm2j 4 жыл бұрын
🕋🕋
@semirasefa9577
@semirasefa9577 2 жыл бұрын
مشءالله
@user-oj9ud5mo1j
@user-oj9ud5mo1j 4 жыл бұрын
ማሽ አላህ
@kamelaemuabdulrhman7517
@kamelaemuabdulrhman7517 4 жыл бұрын
jazekallah
@aminaali3325
@aminaali3325 4 жыл бұрын
walykum slam worahmtulahi wobrekathu ustaz jezakum Allah heyran
@HayatHayat-cl7dw
@HayatHayat-cl7dw 4 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
@yemekdelalj1726
@yemekdelalj1726 4 жыл бұрын
Jezakela ustaz tines lgeba neber
@user-qm2ue6tx2o
@user-qm2ue6tx2o 4 жыл бұрын
ጽጉሮን ፈታሁልሽ ካልኳት ፈታሆትነው ያለው ሰውየ አሳቀኝ ክክክክክ
@jdggxggh864
@jdggxggh864 4 жыл бұрын
Shukern Jezakumullahu Keyern
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 4 жыл бұрын
አህለን እስታዛችን
@zemzemnuru8947
@zemzemnuru8947 4 жыл бұрын
Gezakumu allah
@user-zm3np2sl3i
@user-zm3np2sl3i 3 жыл бұрын
🌹
@fithlewello8135
@fithlewello8135 4 жыл бұрын
Jzk ustaz
@zeynebyoutube2170
@zeynebyoutube2170 3 жыл бұрын
ውይይይ እሹረሙጥ ነበር ይላል እንዴ ማፈርያ ውይይይ
@susumohammed6980
@susumohammed6980 4 жыл бұрын
ክክክክ ኡስታዙና አሳቃችሁኝ
@ekrag6940
@ekrag6940 4 жыл бұрын
ጃዛ ከይረን
@user-ov7rd2rf2q
@user-ov7rd2rf2q 4 жыл бұрын
አሰላም እፕለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ያሽህ አንድጥያቂ ነበርጥ አንድሰው ሚስት እያለው የለኝም ታለ ኒካሁ ይወርዳል ወይ እምታቁ መልሡልኝ እሢ
@fddhgddg3291
@fddhgddg3291 4 жыл бұрын
👍👍
@sameerabdullasameerabdulla1205
@sameerabdullasameerabdulla1205 4 жыл бұрын
❤☝💜☝❤
@rahmatmyhands1080
@rahmatmyhands1080 3 жыл бұрын
Ena gn ehe nagar gera yagbagie yalnikahe yatewldu swech ena abtu manaw ehe
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 4 жыл бұрын
ጥያቄ ነበረኝ ባንክቤት ዘበኝ ነት እንዴት ይታያል
@user-bp1pn2sx4c
@user-bp1pn2sx4c 4 жыл бұрын
ክክክክክ ማነ ያይዋል። ብቁጥር። አትነግሩም። እዴ
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 4 жыл бұрын
አያነሱም ሳቁን ምን አመጣው ደሀ ስለሆን
@user-xf4gr7fv5v
@user-xf4gr7fv5v 4 жыл бұрын
@@shemsiyakedir9989 እረ የሰው ድሀ የለም የአእምሮ ድሀ እንጅ ያአላህ
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 4 жыл бұрын
ለግዜው ሳቅሽን ጨርሺ ከዛ ትመክሪኛለሽ
@user-bp1pn2sx4c
@user-bp1pn2sx4c 4 жыл бұрын
@@user-xf4gr7fv5v እህት። ለማነው ደሀ ያለቺው። አልግባኛም
@aminath2910
@aminath2910 4 жыл бұрын
ጀዟኩአሏህሸህ
@dontjudgeme7968
@dontjudgeme7968 4 жыл бұрын
ክክክ ኡስታዝ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ሚስቱን ካሳ አስከፍሎ ከፈታ በኃላ ረጃቱል ማለት ይቻላል ወይ ብሎ ለጠየቀው የሰጡት መልስ አስቆኛል
@user-pn5kx8hm5d
@user-pn5kx8hm5d 4 жыл бұрын
እኔም😂😂😂
@user-qm2ue6tx2o
@user-qm2ue6tx2o 4 жыл бұрын
እኔም😂😂😂
@user-pn5kx8hm5d
@user-pn5kx8hm5d 4 жыл бұрын
@@user-qm2ue6tx2o በተለይ ፖሊሥ የለኝ ይጀ አልመጣ ሢሉ 😂😂😂😂 ማን አባቱ ፍታ አለው ሢቁነጠነጥ ፈቶ ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል የለየለት
@user-qm2ue6tx2o
@user-qm2ue6tx2o 4 жыл бұрын
@@user-pn5kx8hm5d አንዳንዶቹ ጠያቄወች በጣም ዘና ያደርጋሉ አጠያየቃቸው ያስቃል ከትምረቱ ባሻገር😄😄😄😘😘😘
@bintbabanegnyearehmanbariy719
@bintbabanegnyearehmanbariy719 4 жыл бұрын
@@user-pn5kx8hm5d kkkkkkk
@dubaidxb6135
@dubaidxb6135 4 жыл бұрын
አህለን
@user-sm3et1eq6j
@user-sm3et1eq6j 4 жыл бұрын
መቼ መቼ ነው የሚሰራው ስልካቸው ምንሰአት ልደውል
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,6 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
አል ፈታዋ || በሸህ ሙሀመድ ዘይን ዘህረዲ || 19-07-2024 || #አፍሪካ_ቲቪ
53:10
ፈታዋ | አፍሪካ ቲቪ Africa TV Fetawa
Рет қаралды 4 М.
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,6 МЛН