164ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ለመመገብ ካፌ ገብቼ የሰማሁት የወጣቶች ውይይት የሚገርም ውጥረት ውስጥ ከተተኝ

  Рет қаралды 59,458

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

9 ай бұрын

Пікірлер: 2 171
@samrikakikaki8344
@samrikakikaki8344 9 ай бұрын
በአንተ ላይ አድሮ በየቀኑ ለሚመክረን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ፡🙏🙏🙏
@nannybananny1134
@nannybananny1134 8 ай бұрын
ሁሉ ነገሬ በእግዚአብሄር እያታ ውስጥ ይሁን አሜን
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn 9 ай бұрын
አሜን ፫ ✝️እእግዚአብሔር ይንካኝ ✝️እግዚአብሔር ይየኝ ✝️ሁሉ ነገሬ በእግዚአብሔር የታየ ይሁን አሜን ፫❤
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 9 ай бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር እውነት አስተማራ መካረ ገጠመኝ ነው በነገራችን ላይ መምህር አንተ ስትተርከው ነው የበለጠ ተመስጦው ያለው እኔ ደስ ይለኝል ባንተ አፍ ስስማ.ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህር እልልልልልልልልልልልል
@lehulutube9063
@lehulutube9063 9 ай бұрын
መላው ህዝበ ክርስትያን እንኳን ለብርሀኑ መስቀል በዓል አደረሰን።
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 9 ай бұрын
አሜን እኳንም አብሮ አደረሠን የአመት ሠዉ ይበለን
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 9 ай бұрын
አሜን ፣እንኳን ፣አብሮ ፣አደረሰን 🙏🙏🙏✝️✝️✝️
@user-zm1ug1ke5i
@user-zm1ug1ke5i 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 9 ай бұрын
እንደ ናባል የሆንን ወንዶች ሆይ ይህ ታሪክ ለእኛም ታላቅ መማርያ ነው ፣ እግዚአብሔር አቢጊያን የመሰሉ ሴቶችን አድሎን ሳለ እንደ ናባል በስንፍናችን ባለን ሀብትና የባርያዎች ( የአገልጋዮች ) ብዛት እንዳንመካ ይህ ታሪክ የእድሜ ዘመን ትምህርት ይሆነን ዘንድ እግዚአብሔር በመምህር ላይ ሁኖ ቃል ተናግሮናል ፣ ትዳራችንን የጎን አጥንታችንን አንበድል ምክንያቱም ገላዋ የእኛው ጎን ገላ ነውና አንጨክን ፣ ሴቶቻችን ሆይ ከሁሉም በላይ አንደበትሽን ከክፉ ቃል ጠብቂ ፣ ወንድ ልጅ በሚስቱ ሲወደድ እና ሲመሰገን ብርቱ እንዲሆን ይረዳዋልና፣ ለአስተማረን ለመከረን ለድንግል ማርያም ልጅ ❤ ክብር ምስጋና ይሁን አሜን ።
@tsigeredatube440
@tsigeredatube440 9 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስስስ የሚል እና ልብን የሚመስጥ ከእግዚአብሔር የተላከ ድግምት በስላሴስም እኔም የገመትኩት የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል እንደፃፍክላቸዉ ነበር❤❤
@user-oz3ql3dv1y
@user-oz3ql3dv1y 8 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚአብሔር ይንካኝ ✟እግዚአብሔር ይየኝ ✟ ሁሉ ነገሬ በእግዚአብሔር የታዬ ይሁን ኣሜን( ፫)
@yegebreail
@yegebreail 9 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሥራ እፁብ ድንቅ ነው በእውነት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህርዬ እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ ስንቱን አወቅን ተማርን አንተን ያወኩበት ቀን ምንኛ የተመሰገነች ናት ፀጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ እንቁ ❤️ሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን 👏
@user-zn7nw7hf1r
@user-zn7nw7hf1r 9 ай бұрын
አዎ እውነት ነው ቀንዋን እንኳን ባላቃት አስተማሪ እወዳለው እና ለምንድነው የቤተክርስትያን እውነተኛ አስተማሪ የማትስጪኝ ብየ ወላዲት አምላክን ምርርርርርርር ብየ አለቀስኩባት አማረርኩኝ የሴት ጓደኛየ መጥታ ቁጥር(66)ዋናው ገጠመኝ ሰጠችኝ አታማሪሪ ይሀንን ትምህርት አድምጭው እና ሂወትሽን ይቀየራል ብላ ቤቴ ድረስ መጣ ሰጠችኝ(እግዝያብሄር በአንድም በሌላ ያስተምራል የሰው ልጅ ግን አየሰተውልም)
@yegebreail
@yegebreail 9 ай бұрын
@@user-zn7nw7hf1r ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እህቴ በርቺ እማ ፍቅር ካንቺጋር ትሁን ሌሎችንም መለወጥ ትችያለሽ መጀመርያ ግን አንቺ መለወጥ አለብሽ 👏
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 9 ай бұрын
መቶ አለቃውም " ቃል ብቻ ተናገር ልጄ ይድናል " ኢየሱስም " በእውነት እላችኋለሁ እንዲህ ያለ እምነት ያለው ሰው ...." ይገርማል ዛሬም ጌታ በመምህራችን ላይ አድሮ እየማረን ነው ።ተመስገን
@Maya-mf1fn
@Maya-mf1fn 9 ай бұрын
❤❤❤
@user-df7gr9su4g
@user-df7gr9su4g 9 ай бұрын
❤❤❤ መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ
@aadaad1653
@aadaad1653 9 ай бұрын
እሜን እሜን እሜን እግዚአብሔር ይንካኝ
@sabamengesha2683
@sabamengesha2683 9 ай бұрын
ቢሶ​@@Maya-mf1fn
@yordiiab2892
@yordiiab2892 9 ай бұрын
ደስይላልእናመስግናለን
@Queen_Queen34
@Queen_Queen34 9 ай бұрын
ኣሜን እግዚኣብሄር ይንካን። ኣሜን እግዚኣብሄር ይየኝ ሁሉም ነገሬ ብ እግዚኣብሄር ኣይን የታየ ይሁንልኝ። ኣሜን
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይንካን አሜን እግዚአብሔር ይየን አሜን ሁሉ ነገሬ በእግዚአብሔር አይን ይታይ ይሁንልን :: አሜን ‼️🙌🏾🙏🏽❤️
@TmesegnAmelaki
@TmesegnAmelaki 9 ай бұрын
የሁላችንም ህይወት በእግዚአብሔር ፊት የታየና ያማረ መልካም ይሁንልን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 9 ай бұрын
እናቴ ቅድስት ኪዳነምህረት እናቴ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ቤተክርስቲያናችንን ጠብቅልን😢😢😢 ባርኪልን የልቤን መሻት ፈጽሚልን😢🙏🙏🙏
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 9 ай бұрын
Amen amen amen 🙏
@EthioMelodies
@EthioMelodies 7 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@savannasav2609
@savannasav2609 9 ай бұрын
አሜን ሁሉ ነገረሬን በእግዚአብሔር የተነካ የታየ ይሁን።
@Efetah
@Efetah 9 ай бұрын
አሜን ሁሉ ነገሬ በእግዚአብሔር የተነካ የታየ ይሁን ።
@bezyfekr6402
@bezyfekr6402 9 ай бұрын
ይገርማል የቅዱስ ዳዊት በረአቱ ይደርብንና የራስህን ታሪክ በመፀሀፈ ቅዱስ ስታገኘው ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ገጠመኝ
@besudamte2184
@besudamte2184 9 ай бұрын
አሜን - እግዚአብሔር ይንካኝ አሜን - እግዚአብሔር ይየኝ አሜን - ሁሉ ነገሬ በእግዚአብሔር የታየ ይሁን 🤲🤲
@selam801
@selam801 9 ай бұрын
ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል እናታችን ቅድሰት ኪዳነ ምሕረት እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን so ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ❤
@tadesseayalneh5026
@tadesseayalneh5026 9 ай бұрын
አሜን የኔና የቤተሰቤ ሕይወት በእግዚአብሔር ዐይን የታየ /የተዳሰሰ ይሁን ።
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 9 ай бұрын
Amen amen amen 🙏
@abitati
@abitati 9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሄር ይንካኝ አሜን እግዚአብሄር ይየኝ ሁሉ ነገሬ በእግዚአብሄር አይን የታየ ይሁን በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሄር ይመስገን
@edlawitgezahegn6022
@edlawitgezahegn6022 8 ай бұрын
ሁሉ ነገሬ በእግዚአብሔር አይን የታየ ይሁን መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@kidangerezhar5304
@kidangerezhar5304 9 ай бұрын
ኣሜን እግዝኣብሄር ይንካኝ ውድ መምህራችን ክበርልን
@user-ov7dl4ti2l
@user-ov7dl4ti2l 9 ай бұрын
አሜን
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይንካኝ መምህራችን እመቤቴ እማፍቅር ጥላ ከለላ ትሁንህ❤❤❤
@user-uq1jq5yt8q
@user-uq1jq5yt8q 9 ай бұрын
✝️እግዚአብሔር ይንካኝ ✝️እግዚአብሔር ይየኝ ✝️ሁሉም ነገሬ በእግዚአብሔር አይን የታያ ይሁን አሜን 🙏
@martaashebir6019
@martaashebir6019 9 ай бұрын
መምህርዬ ይህን ያነገረህ መንፈስ ቅዱስ ይክበር ይመስገን ለኛም ይህን እንደ ማር የሚጣፍጥ ትምህርት ስለመገብከኝ አመሰግናለሁ
@konjittameru7560
@konjittameru7560 9 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜ ዘመንህን ይባርክልን በህይወታችን ትልቅ የምንማርበት ገጠመኝ ነው
@destadesta64
@destadesta64 9 ай бұрын
ስለሁም ነገር እግዚአብር ይመስገን የሰራዉት ጌታ ሁላችንን ይመልከተን🕯⛪📖
@Simeng-ht6zc
@Simeng-ht6zc 9 ай бұрын
Amen❤❤❤
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 9 ай бұрын
ለመላው ህዝበ ክርስቲያን መልካም የመስቀል በአል እንዲሆንልን መልካም ምኞቴ እገልጻለሁ ❤
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c 9 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ዋጋ ከፍለህም ቢሆን የአገልግሎት ፍሬህን አይተሀልና ተባረክ የዳዊትና አቢጊያ ተምሳሌት የሆናችሁ ተባረኩ ለእኛም የአቢጊያን ቅን ልቦና ያድለን አሜን። የሞተውም ነፍሱን ይማረው እግዚአብሔር ሲቀጣ ማንም አያግደውም በሰዎች ላይ ግፍ የምትሰሩና ድሆችን የምትንቁ ከዚህ ገጠመኝ ተማሩ ለሁላችንም ቀና ልቦና ይስጠን።
@HayileMikael
@HayileMikael 9 ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን መምህራችን አንተ በዝሕ ዘመን ለሰጠን በጣም የደነቀኝ እና ያልጠገብኩት ገጠመኝ ደግሜ ብአዳምጥም የምጠግብ አይመስለኝም❤❤❤Galanni fi ulfini waaqayyof Haa bayatu jaaraa kana keessa kan si,i nuuf kenne Barsiisa keenya mudanno kun kan hin quufamneedha ❤❤❤መምህር ሀሳቤን በኦሮምኛም የምፀፈው ያንተን ተምህርት የሚከታተሉ ግን አማረኛን መስማት እንጂ ማንበብ የማይችሉ ሰላሉ ነው ለማበረታቻ ብዬ የምፅፈው❤❤
@abebo8460
@abebo8460 8 ай бұрын
Dhugaa keeti hadhoo koo ❤❤❤
@HayileMikael
@HayileMikael 8 ай бұрын
@@abebo8460 Dhugaa argadhu koode jajabaadhu Waaqayyo Isarra bulee Daandi nutti agarsiisa jiru galateefacha
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 9 ай бұрын
መልካም ነገር እንደሚሆን አስቤ ነበር ነገር ግን ጥቅሱን በፍፁም ልገምት አልቻልኩም እሚገርም ነው አቤት የእግዚአብሔር ስራ👏😍
@AaBb-jb2yq
@AaBb-jb2yq 9 ай бұрын
ኣሜን እግዚኣብሪ ይንካኝ ኣሜን እግዚኣብሄሪ ይየኝ ኣሜን ሁሉ ነገሬ የታየ ይሁንልኝ
@asde301
@asde301 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ🌼🌼🌼 የተዋህዶ ልጆች የመምህር ፍሬዎች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ🌼🌼🌼🌼
@shewashewa2927
@shewashewa2927 9 ай бұрын
አሜን ሁሉ ነገሬ በእግዚአብሔር ይታይ !!!! ነገሮች ሁሉ ዝግትግት ብለውብኝ ገንዘቤ ብክንክን ብሎብኝ ሰርቸ እንዳልሰራሁ ሁኘ በጣም ጨንቆኛል በፀሎታችሁ አስብኝ ( ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ )
@user-zn7nw7hf1r
@user-zn7nw7hf1r 9 ай бұрын
ገንዘቡን የሚባክነው አሰራት አውጥተህ ማስባረክ ነው ነገረቹ የሚዛጋጉ አይነጥላ የቤተሰብ ዛር ወዘተ በመቁጠርያ ቀጥቅጦ ሚስጥሩን ማወቅ ሳንሰለች በመንፈሳዊ ሂወት መበርታት ነው
@user-tc2fl7gs4o
@user-tc2fl7gs4o 9 ай бұрын
Be wuset mesmer endet lagignesh?
@shewashewa2927
@shewashewa2927 9 ай бұрын
@@user-tc2fl7gs4o be fb ltagegnign tchiyaleshi (shewaye teka)
@user-eu7bq4fc1d
@user-eu7bq4fc1d 9 ай бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር ይንካኝ አሜን፫ የኔንና የኢትዮጵያን ህዝብ ቤተሰቦቼን አይን የታየ የተዳሰሰ ይሁንልን የኛ እንቁ መምህርዬ
@blenaddis8267
@blenaddis8267 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውስጤ ገብቶ የሰበረኝ ትምህርት ነው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እኔም እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው በመጠበቂያ ሆኜ እጠብቅሀለሁ ታሳርፈኛለህ አምናለሁ እጠብቅሀለሁ አምላኬ እጠብቅሀለሁ አምላኬ እጠብቅሀለሁ አምላኬ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ አልፋና ኦሜጋ ምን ይሳንሀል እግዚአብሔር ሆይ በመምህር ላይ ሆነህ ስለተናገርከኝ አመሰግንሀለሁ ያቢጊያን እህምሮ ይስጠኝ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏
@sisaytadesse6446
@sisaytadesse6446 9 ай бұрын
መምህር እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰህ አንተ ላይ ሆኖ እኔን ያስተማረ የመከረ ያጽናና የድግል ማርያም ልጅ ይከበር ይመስገን የመምህር ተማሪዎች ወለተሩፋኤልን አስባት በሉ
@user-ql9cs2lh7p
@user-ql9cs2lh7p 9 ай бұрын
ወለተ ሀና ብላችሁ በፀሎታች አሰብን በጣም ጨንቅ እያለኝ ነው 😢😢😢😢😢😢
@gehwhsvsvgehehehv6819
@gehwhsvsvgehehehv6819 9 ай бұрын
አሜንእግዚሀብሄረይንካኝእግዚሀብሄረይየኝሁሉነገረበእግዚሀብሄረየታየይሁን
@user-th1db6mk6f
@user-th1db6mk6f 9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይየኝ ይንካን ❤ በነገረይ ሁሉ አምላክይ አንተ ቅደምልኝ😊የእግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን ድቅ ነው በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን መምህርየ ❤❤❤
@user-dw9yt3ls2l
@user-dw9yt3ls2l 9 ай бұрын
አሜን ፫ ልዑል ቅዱስ እግዚአብሔር ህይወቴል ልቤን እኔን የኔን የሆነውን ሁሉ ይንካኝ በእግዚአብሔር አይን የታይሁ ይሁን ሁሉ ነገሬ
@nesanetsileshi8304
@nesanetsileshi8304 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይሰራል ሲሰራም አይቻለው እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርም ታሪክ ነው እኔም አቢጊያ ሆኜ ለመኖር ያብቃኝ
@Dani65089
@Dani65089 9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይንካኝ ፣ አሜን እግዚአብሔር ይየኝ፣ ሁሉ ነገሬ በእግዚአብሔር የታየ ይሁን አሜን
@user-xx1rw4ch9i
@user-xx1rw4ch9i 9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳን ለደመራ ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆችእግዚአብሔር ይዬን እግዚአብሔር ይካኝ
@netsiabera8897
@netsiabera8897 9 ай бұрын
መምህር እንኩዋን እግዚአብሄር አገዘህ
@wuditu
@wuditu 9 ай бұрын
ሚገርም ነው ሠላቃሉ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ና እድሜውን ያድልልን❤❤❤🙏
@mesertwolde3963
@mesertwolde3963 9 ай бұрын
አሜን እግዚያብሄር ይየኝ አሜን እግዚያብሄር ይንካኝ አሜን እግዚያብሄር ሁሉ ነገሬን ይንካው ይዳሰው ይመልከተው አሜን አሜን አሜን
@mihrettesfaye8226
@mihrettesfaye8226 9 ай бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ በዓል አደረሰን አሜን እግዚአብሔር ይየን እግዚአብሔር ቤታችን የጎብኝ
@MZ-tp6ny
@MZ-tp6ny 9 ай бұрын
አሜን የኔና የቤተሰቤን የህቶቼን የወንድሞቼን እና የኢትዪጱያን ህዝቡን በእግዚአብሔር ዐይን የታየ የተዳሰሰ ይሁን. 41:33
@mikiman1625
@mikiman1625 9 ай бұрын
Amen
@mihret2121
@mihret2121 9 ай бұрын
መምህር እንዴት ልባረክ መባረክን ፈልጋለሁ አጸደ ገብርኤል ነኝ በፀሎት አስቡኝ መልካም እናት መልካም የትዳር አጋር መልካም ጎረቤት መልካም የስራ ባልደረባ በዙሪያዬ ላሉት ሁሉ መልካም መሆን ፈልጋለሁ ።
@bereketgoitom9017
@bereketgoitom9017 9 ай бұрын
ኣሜን ሁሉ ነገሬን እግዚኣብሔር ይየኝ❤❤❤
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 9 ай бұрын
Amen (3) egzabeher yikagn 🤲😢#የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በቅዱስ ቃልህ አባት ሆይ እኔ ከአንተ ጋር አንድ እንድንሆንሁ እንርሱም በስምህ አንድ ይሁ #ስለአንድነታችንና በህብረታችን ስንለምንህ አንድነታችን አጥተው አንዱ በአንዱ ሰልጥኖ የተጠፋፍትን ወገኖች ሁሉ ይቅር በላቸው #Egzabiher yimsgen memihir 💚💛❤🌻
@user-os1pi2dx7l
@user-os1pi2dx7l 9 ай бұрын
ቁጥሩን ተባበሩኝ በፈጣሪ የተጣም የተጨነቅሁበት አለኝ
@aetedeaetede3016
@aetedeaetede3016 8 ай бұрын
እኔ ወንድሜ በጓደኛው ተሟርቶበት ይሰቃያል ወልደ/ማርያም እያሉ ያስቡልኝ መምህር😢😢😢😢😢
@ZinashGebretsadik
@ZinashGebretsadik 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የአብርሃምና የሳራ ኑሮ ህይወት ይሁንላቹ። በፊት ጎረቤቻችን ነገር ቀለባቸዉ ነበር እናም የልጅ ልጃቸው ሌላ ጎረቤታ ሔዳ ተንኮል ሰራች። እናም ያቺ ተንኮል የተሰራባ ለአያትየው አሳርፋልኝ ልትል መጣችና። በጣም ተናዳ እትየ እህተ እችን ልጅ ግን አሳርፉልኝ አለዚያ እገላታለሁ አለች። እሳቸዉም በዛ በአንድ በኩል እንደመጣቀስ በሚመስ ፊታቸው። ምን አልሽ ለስሞታ ነው የመጣሽው ወይስምንድን ነው መጀመሪያ የወገብሽን ቅማል አውጥተሽ ግደይ ብለው ኩም አደረጓት። አሁን ግን እንዚህ አይነት አለ።
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 9 ай бұрын
መምህራችን ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤🙏
@user-vt7dz2ok3f
@user-vt7dz2ok3f 8 ай бұрын
መምህራችን እግዘሃቤር እድሜ ና ጤና ይስጥህ ❤🙏🙏🙏🙏🙏 እኔ የአንተን ትምህርት ሰደምጥ በጣም ይጨንቃኛል አሁን የሰው ሀገር ነኝ ከ6 ወር ቦሃላ ወደ እትዮጶያ ይገበለው እና እግዘሃቤር ከአንተጋ ለመገነኘት ያብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭
@HanaGirmay-gv3pr
@HanaGirmay-gv3pr 9 ай бұрын
አሜን እግዝአብሄር ይየኝ መ ምሀራችን እግዝአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ።
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c 9 ай бұрын
አግዚኣቢሄር ይየኝ😢 ኣቤቱ ልዑለ አግዚኣቢሄር ሆይለዚ ገጠመን አንድንሰማ ጆሮችን አንደከፈትክ ሎቦናችን ክፈትልን የቅድሰት አበጊያ በረከትዋ ይደርብን ቃልሂወት ያሰማልን መምህራችን ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን በጣም አምወደው መዝሙር❤❤😊😊
@tsedi8996
@tsedi8996 9 ай бұрын
ውድ መምህሬ እንኳን በሰላም መጣህልን የእኛ እንቁ ሺ አመት ኑርልን እግዚአብሔር እንደእናተ አይነቱን ያብዛልን ውድ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኔታችን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ለሞቱት ወገኖቻችን እግዚአብሔር አምላክ ነብሳቸውን ይማርልን ያዘኑትን እግዚአብሔር በቸርነቱ ያፅናልን አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ❤❤❤
@user-lx5bk8eb9o
@user-lx5bk8eb9o 7 ай бұрын
መምህር የነ አቢጊያ ታሪክ በጣም ደስ ይላል እኔ መከታተል ከጀመርኩ ከ ሳምንት በልጦኛል የምታቀርባቸው ገጠመኞች በጣም ያስተምራሉ እግዚአብሔር ይባርክህ። እባክህን ለኔም ፀልይልኝ። ትንሽ ቤቴ የታወከ ነው ፀሎት ያስፈልገኛል። በፀሎትህ እርዳኝ።
@tsigeredalove1055
@tsigeredalove1055 9 ай бұрын
እውነት መምህር ሁሌም ያንተን ትምህርት ስሰማ ቀኑን ሙሉ ደስተኛ ሆኜ ነው ምውለው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤
@martatesfaye3927
@martatesfaye3927 9 ай бұрын
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰህ መምህራችን
@muleyeab9860
@muleyeab9860 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይንካኝ ሁሉ ነገሬ በእግዚአብሔር ዘንድ የታየ ይሁን መምህሬ❤️🥰❤
@kasechkasech6651
@kasechkasech6651 9 ай бұрын
እዉነትም ድግምት መምህሬ በጣም ነዉ የሳቁት ጌታን 😂😂😂 ደምቱ ስትል ምን ብዬ እንደምገምት ግራ ገባኝ ወይ ጉድ ምን ይሆን የፃፈዉ ብዬ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ብቻ ግን ደስ ይላል ረቡኒ ቃለ ህይወት ያሰማልን🤲🤲🤲
@user-tf9wb2vb2n
@user-tf9wb2vb2n 9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይየኝ ይንካኝ አሜን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን
@yomiheamy9901
@yomiheamy9901 9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር የኔንም የቤተሰቦቼን ሕይወት ይየን በቤታችንም ይግባ
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 9 ай бұрын
እንዃን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረቡኒ 2 በአንድ ግዜ ለቀቅክልን 👏 አሜን እግዚአብሔር ይዬኝ አሜን እግዚአብሔር ይንካኝ በነገሬ ሁሉ አምላኬ አንተ ቅደምልኝ
@natnaelwendmu5975
@natnaelwendmu5975 9 ай бұрын
የኔ ቅመም እንዴት እንደምወድሽ እካ ።😢
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እ እና ጤና አብዝቶ ይባርክህ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ የመከረን አምላክ ይመስገን በርታልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@lemlemkassaye375
@lemlemkassaye375 8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ እና አስተማሪ ነው ወንድማችን መምህር ግን በጣም ሪስክ ያለው ነገር ውስጥ እየገባህ ነው ሰዎችን የምትረዳው ላንተ ደግሞ አምላክ ይቁምልህ መምህት ተስፋዬ
@user-nz9un1pb2m
@user-nz9un1pb2m 9 ай бұрын
+ እግዜያብሔር ይንካኝ + እግዜያብሔር ይየኝ + ሁሉም ነገሬ በእግዜያብሔር የታየ ይሁን አሜን
@maeza-cc6lu
@maeza-cc6lu 9 ай бұрын
አሜን አሜን ሁሉም ነገሬን በእግዚአብሔር ዘንድ ይታይልኝ አሜን❤
@RrDf-cr7os
@RrDf-cr7os 9 ай бұрын
ሳልተግበው አለቀ በጣም ደስ የሚል ነበር እኔም አባጊያን ለመሆን እሞክር አለሁ ልጀነም አቢግያ በየ ነው እማወጣላት ስም ስወልድ ለዚህ ግብር ፈጣሪ ያብቃኝ 🙏🙏
@fantayebara8435
@fantayebara8435 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህርችን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልኝ መምህር ❤❤❤
@Ethiopia928
@Ethiopia928 9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችንም
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይንክን እግዚአብሔር የያን እግዚአብሔር ይርዳን❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 9 ай бұрын
ቃላህዉትን ያስማልን ተስፋስላሴ የአበጋል ልበ ህሊና የሰጠኝ ደንቅ ትምህርት ዝማሬ መማልክትን ያስማልን እንኳን አደረሰችሁ ለመስቀል ❤❤❤
@mamamin3122
@mamamin3122 9 ай бұрын
ሰላም ላንተ መምህር እንዳንተ አይነቶችን ላገራችን ያብዛልን
@fhdvgf
@fhdvgf 7 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜ እግዚአብሔር ይንካኝ እግዚአብሔር ይየኝ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ኣይን የታያ ይሁን ኣሜንንን👏💒
@fikradissemawegezabhertalk961
@fikradissemawegezabhertalk961 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይካኝ አሜን እግዚአብሔር ይየኝ እግዚአብሔር ይመልከተን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሺ አመት ኑርልን
@user-io8uo2zj8t
@user-io8uo2zj8t 4 ай бұрын
ኣሜን እግዚኣብሄር ይንካኝ እግዚኣብሄር ይየኝ ጸጋውን ያብዛልህ መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@melumelu2097
@melumelu2097 9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይየኝ በነገሬ ሁሉ ጌታይ አንተ ቅደምልኝ
@user-by2oo5hz4l
@user-by2oo5hz4l 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ስለ ቅዱሳኑ በሎ ይማርን የአቢግያ አእምሮ ትላቅ ነው በገጠመኝ ህይወቴ ተለወጠች የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን እሰይ እሰይ እሰይ
@EyerusAlem301
@EyerusAlem301 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይንካኝ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይየኝ
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 9 ай бұрын
ይገርማል ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ፫ ❤❤❤
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይንካን 🤲በጣም በጣም በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመን ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ተምሬበታለው ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰
@azebberihun1081
@azebberihun1081 9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይርዳን መ አሜን እግዚአብሔር ይንካኝ አሜን እግዚአብሔር ይየኝ እግዚአብሔር በምህረቱ በቸርነቱ በአባትነት ፍቅሩ ይጠብቀን 🙏🙏🙏
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn 9 ай бұрын
ቄለ ህይወትን ያሰማልን መምህርዬ ያብግያ ታሪኩ ደስ ይላል እግዚአብሔር ሁሊም በኛ ህይወት ላይ እንዲሰራ ልቦናችንን ንፁህ አርገን እንጠይቀው አሜን
@SamsungA23-ve3fv
@SamsungA23-ve3fv 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏🌻🌻🌻
@omochekole7731
@omochekole7731 9 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን. ሰለ ሁሉ ነገር ፈጣሪ ይመስገን ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን
@mihret2121
@mihret2121 9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይንካኝ አሜን እግዚአብሔር በፍቅር አይኖቹ ይየኝ 🙏 ሁሉ ነገሬን እግዚኘብሔር ይየው
@emuzerihun6086
@emuzerihun6086 9 ай бұрын
Amen 🙏 EGZIABHER yiyegn Amen 🙏EGZIABHER yinikagn Hulu negere be EGZIABHER ayin yetaye yihun 🙏
@user-by2oo5hz4l
@user-by2oo5hz4l 9 ай бұрын
የአቢግያን መስተዋል ይሰጠን እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ልቦና ይሰጠን
@user-je7xd5lb5r
@user-je7xd5lb5r 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት መምህራችን እንኳን ሰላም መጣልህን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይንካኝ እግዚአብሔር ይየኝ ሁሉ ነገሬን በእግዚአብሔር ዓይን የታየ ይሁን ይደረግልን 🌴💒🌴🙏
@zidahzida79
@zidahzida79 9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ሁሉ ነገረይ ይየኝ እኔስ ይች አለም አድክማኛለች ሞልቶ ላልሞላ በስው ሃገር እያካራታተኝ አምላኬ ሆይ ርዳኝ በቃሽ በለኝ ደከመኝ እህህህ
@kanaeth2235
@kanaeth2235 9 ай бұрын
የደብዳቤው ነገር ልቤ ተንጥልጥሎ የሰማሁት መምህር ዛሬማ እንደተከታታይ ፊልም በጉጉት እንድናዳምጥ ያደረከው የሚገርም ገጠመኝ ነው
@chaftdhej5619
@chaftdhej5619 9 ай бұрын
Amen egziabher yiyegn Amen egziabher yikagn HULU NEGERA BE EGZIABHER AYIN YETAYE YIHUN AMEN
@AfomiyaTesfaye-tr6vf
@AfomiyaTesfaye-tr6vf 9 ай бұрын
ሁሉም በእግዚአብሔር ፊት የታየ ይህን አሜን❤✝️
@user-tu3lm5lk3l
@user-tu3lm5lk3l 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሁሉን ነገሬን እግዛአብሄር ይየኝ እግዛአብሄር ይንካኝ
@meseretzike
@meseretzike 9 ай бұрын
የኛ አምላክ ስራክ ድንቅ ነው ይገርማል ፡እማ ፍቅር ትጠብቅህ።
@user-rl2od3lp3p
@user-rl2od3lp3p 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ሁሉ ነገሬን አንተ እይልኝ ሁለየም በመንገድህ እንድሄድ እርዳኝ🙏
@user-jh3pn2lf6d
@user-jh3pn2lf6d 9 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚአብሔር በህይወት ዉሰጥ ሁሉ ይየኝ❤❤❤🤲
@jordana4511
@jordana4511 9 ай бұрын
ሁለት በተሰብ አሉኝ ስም ቃል ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን🙏 አቢግያ በአስመራ የተለመደ ስም ነው ሶልያና ም እንደዛ ። ሶልያና ስም በ አስመራ ከ 30 አመት በፊት ነው የተለመዶው። እግዚአብሔር የ ተመሰገነ ይሁን🙏 መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋው አብዝቶ ይስጥህ 🙏
@user-zg6mz6nb8f
@user-zg6mz6nb8f 9 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው መምህር እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን
@user-by2oo5hz4l
@user-by2oo5hz4l 9 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እውነት ነው መምህራችን
@user-by2oo5hz4l
@user-by2oo5hz4l 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይመሰገን
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 35 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 16 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 46 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 35 МЛН