166ኛ B ፈተና ገጠመኝ፦ ለ40 ዓመት ያህል የተሰወረች ግን በስጋ ህይወት ያለች እህት አስገራሚ ታሪክ

  Рет қаралды 61,766

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

10 ай бұрын

Пікірлер: 684
@fyry8481
@fyry8481 10 ай бұрын
በስመ ስላሴ እኔ በንባነዉ የሰማሁት የኔ ሂወት አለ ከዚህ 😭😭😭😭😭 እኔም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አድቀን እደምትፈዉሰኝ ተስፋ አለኝ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@Sarah88-dw3cs
@Sarah88-dw3cs 10 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 10 ай бұрын
አመቤታችን ትረዳሻለች አይዞሽ
@adeesadees9259
@adeesadees9259 10 ай бұрын
አይዞሽ እሕቴ።
@habeshatubeone17
@habeshatubeone17 10 ай бұрын
ድንግል ማርያም ሁላችንንም ትፈውሰን
@betimek352
@betimek352 10 ай бұрын
ባልየው ግን ፍፁም የተባረከ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ወንድም ለሁላችንም እንደአንተአ የባለቤት ይስጠን🙏🙏🙏
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 10 ай бұрын
በጣም ❤❤❤❤❤
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 10 ай бұрын
አሜን እንደሱ አይነት ሚስት ያድርገን እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🙏🙏
@muleyeab9860
@muleyeab9860 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲
@chinach4522
@chinach4522 10 ай бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏❤
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 10 ай бұрын
መምህር ብዙ ገጠመኝ ሰምቻለሁ ተምሪያለሁ አዝኛለሁ ገልቅሻለሁ ግን እደዝህ ገጠመኝ ልቤን የነካዉ የለም ❤❤❤❤ባለቤቷ ግን አቤት እምነት ትእግስት ፅናት ተባረክልን በብዙይባርካችሁ❤❤❤❤❤
@user-sp7nu8cq3u
@user-sp7nu8cq3u 10 ай бұрын
እኔ ግርም ድንቅ ያለኝ የባልተቤቷ ፅናት እምነት ትህትና ትግሥት እኔ ግን ከሥሷበላይ የሡ ፈተና መቋቋም ድንቅ ግርምነው ያለኝ❤❤❤
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 10 ай бұрын
@@user-sp7nu8cq3u በጣም ድንቅ ባል ነዉ😍😍😍😍👍
@yemariam
@yemariam 10 ай бұрын
@@user-sp7nu8cq3uእኔም እንደሱ ነው ያልኩት , ይገርማል እእግዚአብሔር ይመስገን🙏
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 10 ай бұрын
በጣሚ የሚገርም ነው ገጠመኝ ወንድማችን የበዙህ ትምህርት የሚሆነ ነገር የሰራው በአሁን ዘመን እንደዚህ ያለ ነገር መስማታት በጣም የሚገርም የእግዚአብሔር ስራ ነው ወላዲተ አምላክ የሁላችንም ከልጃን ታስታርቀን
@Selam-fd3id
@Selam-fd3id 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mastewalassefa3892
@mastewalassefa3892 10 ай бұрын
ልጁ ምን አይነት ፍጥረት ነው እንዲህ አይነት ጠንካራ ወንድ በህይወቴ ሰምቸ አላውቅም እግዚአብሔር ይመስገን ወልዳችሁ ለማየት ያብቃን በእውነት አስለቀሰኝ😢
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ስም የተመስግን ይሁን ዉንዱ ስደን በጣም ደስ የላል እንተስ ዉንዶች ምን ተማርችሁ በረታ ዉንደሜ ❤❤❤
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 10 ай бұрын
እኔም😢😢😢
@user-tm6qb8th3h
@user-tm6qb8th3h 10 ай бұрын
በጣም ማሪምን እግዚአብሔር የባረከው 👏🥺
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 10 ай бұрын
የባለቤቷ ጥንካሬ ግን የሚገርም ነው እግዚአብሔር ጨምሮ ፈውሱን ብርታቱን ጥንካሬውን ይሰጣቹህ 🙏🙏🙏
@user-uc5fr1mc2w
@user-uc5fr1mc2w 10 ай бұрын
አሜን ❤❤❤
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 10 ай бұрын
አሜን የእግዚአብሔር ስራ ድንቀነው
@ghada1723
@ghada1723 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል.ፍጣሬ የምሰግን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@user-cy3ly4ll9n
@user-cy3ly4ll9n 10 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ እና ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ በህልሜ አየኋቸው ስለ እውነት በአካል እስኪመስለኝ ድረስ አሁንም ከአይምሮዬ ተቀርፀጾብኛል ❤️ መስከረም 21 የእመቤታችን ቀን ፆሎት አድርጌ አርጋኖን ጨርሸ ከዛው ስጨርስ ስራም አልነበረኝ ገደም አልኩኝ ከዛ ብርሀን ታየን የሆነ ልክ እንደጧት ጮራ አይናችንን መግለፅ እደማችለው ቀጥ ማለት አልቻልኩም ከአንገቷ በታች የሚታየኝ የእመቤታችን የድንግል ማርያም ስዕል አዲኖ ነበር አለ አይደል ሙሉ የእማ ፍቅር ስል እንደዛ ነው ቀሚሷ ከስር ቀይ ከላይ ሰማያዊ እሱ ነው እሚታዬኝ ግን ከእግሯ ስር ሁለት ሰዎች አሉ ፍታቸው ወደሷ ዙሮ ለኔ ጀርባቸው ነው እሚታየን ነበር ውስጤ ደስ እያለኝ እመቤቴ ናት እነፈያልኩኝ እጮህ ነበር ወደሷም ለመጠጋት ተነሳሁ 😢 የቤተክርስቲያን እጣን መአዛ ሸተተኝ ቅዳሴ ውስጥም ያለሁ መሰለኝ ከእግሯ ስር ያሉትንም ለማየት ፈለኩኝ ሁለቱም የእመቤቴን ጫማ እሚያስሩ ነው እሚመስሉት ከእግሯ ስር ተንበርክክው ይበልጥ ስጠጋ ማርያም የተዋህዶ ልጆች መምህር ተስፋዬ ያ ያየሁትን የእመቤታችንን ስዕል አዲኖ እየሳለ ነው ዲያቆን ሄኖክ ደግሞ መፀሀፍ እየፃፈ ነበር እነሱን አይቼ ቀጥ ስል እመቤታችን የለችም መምህር እመቤቴን አየኋት ስለው ፈገግ ብሎ መሳሉን ቀጠለ መምህር ሄኖክ ደግሞ የቅዳሴ ፀበል ጠጣሽ ይለኛል እኔም መልሸ የእጣኑ መአዛ ሸቶኛል ግን ፀበሉን አልጠጣሁም ስለው ሂጂ በሴቶች በር አለ እየሰጡ ነው አለኝ እሽ ብዬ ስነሳ መምህር ተስፋዬ ደግሞ የእመቤታችንን ስዕል ጨርሶ ፍት ለፊት ሰቅሎ እያለቀሰ አየሁት በውስጤ ምን ሆነ እላለሁ እኔም እያየሁ ብንን አልኩኝ ደስም አለኝ አለቀስኩም የማላውቀው ነገር ውስጤን ተሰማኝ🥺❤️
@SosoSoso-ch6pu
@SosoSoso-ch6pu 10 ай бұрын
ታድለሸ በፆሉትሸ ኣሱቡኝ ወለተ ስላሴ
@burtenegs2311
@burtenegs2311 10 ай бұрын
ፍቺም አያስፈልውም እምብረሀን በግልፅ ነው ያሳየችሽ እምብረሀን ካንቺ ጋር ትሁን ::
@user-oz7oi8bx3n
@user-oz7oi8bx3n 10 ай бұрын
ወይኔ ታድለሽ እመቤቴን ቅዳሳን መላክትን ሰማአታትን አየሁ የሚሉ ስሰማ በጣም መንፈሳዊ ቅናት ይሰማኛል ።
@user-qm2qk9fp1b
@user-qm2qk9fp1b 10 ай бұрын
በፀሎትሽ አስቢኝ አፀደ ማርያም❤
@mulubelay3831
@mulubelay3831 10 ай бұрын
ታድለሽ ❤በፀሎትሽ አስብኝ ወለተ ጊዮርጊስ
@saniatube2360
@saniatube2360 10 ай бұрын
ልጁ ላይ ያየሁት የጥንካሬ ጥግ የእምነቱ ተሰፍ ያየሁት🕯 ማረያምን የማንቄያ ደውል ለመምህራኖች ምዕመን ሆኖ አንድም ሲያማርር የተናገረው ዬለም ምሰጋና ነው በሰላሴ ስም
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 10 ай бұрын
አግዚአብሔር ስላጠነከረዉ በፅናት መቆየት ዋጋዉ አንዲህ ያማረ ይሆናል
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 10 ай бұрын
ቀሪውንዘመናቸውንእግዚአብሄርይባርክላቸው🎉🎉
@user-bn3fe2kf3g
@user-bn3fe2kf3g 10 ай бұрын
በሰመአብ አቤት በጣም ከባድ ነዉ የእዉነት ትግሰቱ ባሌዬዉ አምላክ ከዚህ በላይ ትግሰቱን ይሰጥህ የእኔ ባልም እንድ ወንድማችን ነዉ በፀሎት አሰቦን እሰክ ባሌቤቴ እሰክ ልጄ ገብር ዮሐንስ ገብረ እየሱስ ወለተ ሰላሴ በላቸው ይህን ኮሚት የመታዮት በሙሉ በፀሎት አሰቦኝ 😢😢😢😢😢
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 10 ай бұрын
አግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ
@user-bn3fe2kf3g
@user-bn3fe2kf3g 10 ай бұрын
አሜን እማ ግን ባሌ የመምህር ትምህርት አልቀበልም
@user-qr5fx2eq8m
@user-qr5fx2eq8m 10 ай бұрын
ብዙ የሚያስለቅስ ገጠመኞች ሰምቻለሁ ግን እንደዚህ ልብ የሚነካ አልሰማሁም በእውነት ባልዬው ትግስት ጽናት እምነት የተዋህዶ ጀግና ነህ ከዚህ በላይ እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ ❤❤መምህርዬ አንተም ከነ ቤተሰቦችህ ባላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 10 ай бұрын
😢😢😢 በጣም አጀት ይበላሉ ባልየዉ 😢😢😢
@savannasav2609
@savannasav2609 10 ай бұрын
​@@mrkbemrkbe6748በተደጋጋሚ ይሄንን ምስል ስትጠቀሙ ዩቲዩብ ይዘጋበታል እባካችሁ አትጠቀሙ።
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 10 ай бұрын
በትከከል አግዛአብሔር ሁላችንንም ያፅናን
@jfbgfhggf7516
@jfbgfhggf7516 10 ай бұрын
በስመ ስላሴ ክርስትናን በተግባር በዚህ ልጅ አየሁት ምን አይነት መታደል ነው የልጁ ፅናት ❤ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልን ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ❤
@user-zn7nw7hf1r
@user-zn7nw7hf1r 10 ай бұрын
እውነት ነው
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 5 ай бұрын
በእውነት እኔም አሁንም ያበርታው🎉🎉🎉🎉
@user-fm8fz3yn9e
@user-fm8fz3yn9e 10 ай бұрын
በጣም የሚገርም እኮ ትምህርት ነው መምህር ፈጣሪ ያበርታህ ምክንያቱም ይህ ለብዙዎች ማንቂያ ነገር ነው ቃላት የለኝም እመቤቴ ትጠብቅክ❤❤❤
@bharadam550
@bharadam550 10 ай бұрын
ጠባቂ ልዑል አምላክ ሃያሉ እግዚአብሔር ነው እናንተ የሱ ተከታይ ሁሉ ዲያብሎስ ተከታይ ናችሁ ጠቅላላ እሱ አይደለም እንዴ ስዕል እያሳለ ሰውን የሚሰገድው ጠብቁ ትንሽ የአምላኬን የቸሩ ልዑል አምላክ እግዚአብሔር ቁጣን በእናተ ላይ
@aemetsilasi7370
@aemetsilasi7370 10 ай бұрын
አባትሆይ ስራህ ድቅ ነው ከጥላት ማሰሪያ እንፈታ ዘንድ ፍቃድህ ይሁን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@muleyeab9860
@muleyeab9860 10 ай бұрын
ከሰማሁት ገጠመኝ ያስተማርኝ ይሄ ታሪክ ነው ባሏ ደስ ሲል እግዚአብሔር እኛንም ይፍታን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 💗💗
@yodityodit5312
@yodityodit5312 10 ай бұрын
ትልቅ ታምር ክብር ምስጋና ለፈጠን አምላክ ክብር ምስጋና ለእናታችን ድግል ማርያም🙏🙏🙏 የባለቤቷን ፅናት እና ትግስት ጉብዝና ሳላደቅ አላላልፍም መንፈሳዊ አዉቀት ሲላለዉ ታደጋት
@FugffDhggy-hh7bz
@FugffDhggy-hh7bz 10 ай бұрын
❤አሜን አሜን
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን መምህር እንኳን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ወርሀዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ አደረሰን🎉🎉❤❤
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለዝች ልጂ የተገለጥህላት አምላክ ላክስቴም ማራት እሂው24 አመት ሁናት 😢😢😢😢😢
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 10 ай бұрын
ላኪላት ውዴ እንድታዳምጥ
@burtenegs2311
@burtenegs2311 10 ай бұрын
ይሄ ገጠመኝ የኔንም ሕይወት ይዳስሳል የፃድቁ አቡነ ሃብተማሪም ምልጃ እና ፅሎት እየረዳኝ አሁን ምንም አልልም እግዝአብሔር ይመስገን
@lamrot8217
@lamrot8217 10 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ መምህራችን የእውነት ባጣም የሚገርም ትምህርት ነው በወንድማችን ላይ ያየነው መንፈሳዊ ህይወት አስገራሚ ነው ፀናቱ በጣም ይገርማል እመቤቴ ትጠብቃችሁ
@sinteteshome6678
@sinteteshome6678 10 ай бұрын
እኔ የሚታየኝ ከሷ ይልቅ ደሱ እድለኝነት ነው የሚታየኝ ምክንያቱም ይሄን ሁሉ ነገር ነመሸከም ከእግዚአብሔር መመረጥ አለብንና ነው ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲
@Kuskuam206
@Kuskuam206 10 ай бұрын
እንዲህም አይነት ባል አለ። ተባረክ ወንድሜ ፈጣሪ ችግሯን አይቶ አንተን ሰጣት ጨካኝ መሪዎቻችን ሁሉ እኮ እነሱ አይደሉም ሱው አጠው ነው የምለው ለዚህ ነው።
@shottellfit
@shottellfit 10 ай бұрын
መምህር።አንተን መላከ መንክራትን እነ ቀሲስ ሄኖክን የሠጡን አጋእዝተ አለም ቅድስት ስላሴ ይክበሩ ይመስገኑ።
@eftah21
@eftah21 10 ай бұрын
አሜን😢
@khngkhan7289
@khngkhan7289 10 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት የስመዐና ጸጉኡ የብዘሐልኩም እግዚአብሔር ንዓካ ትዕግስቲ ዓዲሉ ኩሉ ፈተና ክትፃወር ዝዓደለ እግዚአብሔር ክብሪ ይኩኖ ብጣዕሚ ዝገርምና ዘሕዝን ዘስተምህርን ገጠመኝ ኦ ጌታሆይ ትዕግስቲ ዓድለና 😢
@maseretadsi8836
@maseretadsi8836 10 ай бұрын
😢😢😢አሜን (3) ድኹልና አድለና
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x 10 ай бұрын
እሚገርም ታሪክ ነው ለማመን የሚከብድ ግን ባል ከሚስት በፀሎት የበርታ ሲሆን ደስ ይላል በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እኔም በእውነት ተሰውሬ በሆነ እና እግዚአብሔር ባነቃኝ 😢😢
@mazaladmas9555
@mazaladmas9555 10 ай бұрын
ውይ ታድለህ ትግስትህ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ጥሩ ባል ነው የሰጠሽ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ
@nesanetsileshi8304
@nesanetsileshi8304 10 ай бұрын
ይሄ ታሪክ የሁላችንንም ልብ ያንኳኳነው የምንሰማበት የምናዳምጥበት ነው እግዚአብሔር ሁላችን ይጎብኘን የተዘጋው ልቦናችንን ይክፈትልን
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ስራው ግሩምና ድንቅ ነው ወንድማችን ቤተሰቦቹ እግዚአብሔር የባረካቸው ናቸው ብዙ ነገር ነው የታገሱት እህታችን እንዃን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃሽ ቀሪ ዘመንሽ እሱ ይባርክልሽ
@Yezinaweltesilasi-uv2bx
@Yezinaweltesilasi-uv2bx 10 ай бұрын
በእውነት በጣም ይደንቃል መንፈስ ቅዱስ ያደረበት ልጅ ነው በጣም ከባድ ነዉ እንደኔ እራሱን የተጠራጠረ ወይኔ😥😥
@chinach4522
@chinach4522 10 ай бұрын
እኔ እራሱ
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 10 ай бұрын
አግዚአብሔር ሁላችንንም ይጠብቀን በጣም ከባድ ነዉ
@sanamafthama1585
@sanamafthama1585 9 ай бұрын
እኔ እራሱ ፈርው አምላኬ ሆይ ይጠብቀን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 10 ай бұрын
እንቅልፍ ሳልተኛ አሳደረኝ ይህ ገጠመኝ ያልተናገርነው እንጂ ያልሆነው እና ያልተነገረብን ነገር የለም ።እራሴንም አየሁበት ።ምን አስታወስኩ መምህር አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ላይ የተፈወሰች እህት ነበረች በሆስተስነት ሁሉ ትሰራ ነበር እናቱአ ወደ ቬሩት ወስደዋት ነበር አጋብተዋት ወልዳ ልጅ እንደወለደች አታውቅም ። ከውጭ ኢትዬጰያ መጥታ ብሩአን ሁሉ ስትበትን አታውቅም ።ባሉአ ሌላ ቦታ ስለነበር ታምሜአለሁ እያለች ብዙ ብር አጥፍታለች። ከተፈወሰች በሁአላ ልጅሽ ነው እቀፊ ብለው ነበር የሰጡአት።በእርግጥ እንዴው በትንሽየው ተመሳሰለ እንጂ ከዚህ ጋር በምኑም አይገናኝ። ጎረቤታችንም ነበረች በከፊል የሚሰውራት ልጁአን ልጄ ናት አትልም ነበር በተለይ መንፈሱ ሲነሳባት አንስታ እንደ እቃ ትወረውራታለች ነፍሱአን በአፀደ ገነት ያኑረው ሙታለች። ቁመን ለምንወዛወዝ የእውነት ሰው እንመስላለን ።"ይብላኝ ለገዳይ "የሚባል ተረት አስታውሳለሁ።በሰይጣን ቁጥትር ውስጥ ሁናችሁ በሰዎች ላይ ይህን የምታደርጉ ጠንቁአይ ድግምተኛ ፣አስጠንቁአይ ተንኮለኞች ይብላኝ ለእናንተ። ይግባኝ ለክርስቶስ👐እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ። እኔኮ የገረመኝ የባለቤቱአ ጥንካሬ እሱአስ መቼም አንዴ ተይዛ ነው ግን እሱ እንደምን ያለ ሰው ነው እንዴት ያለ ትእግስት ነው ፣እንዴት ያለ መባረክ ነው፣እንዴት ያለ በወጣትነት በሀይማኖት ብቁ መሆን ነው ፣ እረ እንደምን ያለ ስነምግባር ነው ያለህ ወንድሜ እኔ አይኔ አበጠ በልቅሶ ይግባኝ ለክርስቶስ የሰውን ህይወት የምታጨልሙ የምቀኛ ፣የሰላቢ ፣ሙአርተኞች ጠንቁአይ አስጠንቁአዬች ይግባኝ ለክርስቶስ ልቦናችሁን ይመልሰው ኦህህህህህ ልቤ ቀጥ ያለ እየመሰለኝ ነው ክፍል ፫ ግንኮ ደቂቃው ትንንሽ ሆነብን
@MaryDesta-ol1yr
@MaryDesta-ol1yr 9 ай бұрын
Ewanat maw ya lejetewa tarek asetawesalaw
@mariyamawit-j3v
@mariyamawit-j3v 3 күн бұрын
እባክህ ወንድም ላግኝህ ባለቤቴን እንዳንተ እንዲሆን ምከርልኝ
@kanaeth2235
@kanaeth2235 10 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ክብር ይግባት ከዲያብሎስ እስራት የፈታችሽ በእውነት ጀግና ባል ነህ ዘመናቹህ ይባረክ ልጃቹህን ያሳድግላቹህ
@user-hq4dn9zr7l
@user-hq4dn9zr7l 10 ай бұрын
ባለቤትዋ ምን አይነት ስብእና ነዉ ያለዉ እድለኛ ናት ፅናቱ በጣም ይደንቃል የተባረከ ሁሉ የገባዉ ነዉ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ እህቴ እንኳን ከአጋንንት እስራት ተፈታሽ
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 10 ай бұрын
እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን ወደ አይምሮሽ መለሰሽ ባለቤትሽም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀ ፅናቱ የሚገርምነው ምነው በዚህ ዘመን እደዚህ አይነት ሰው የሚገኘው ወድማለም እስከመጨረሻው አይለውጥህ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻውን ያስምርልን ብዙ እንማራለን ከዚህ ታሪክ ይገርማል ልዑል እግዚአብሔር ይህን የመሰለ ድንቅ ባለቤት የሰጠሽ ልበ ቅኑ ስለሆንሽ ነው መጪው ህይወታቹ ያመረ ይሆን በርቺ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ።
@bere2532
@bere2532 10 ай бұрын
❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤
@genetnagetugenetnagetuyesh6232
@genetnagetugenetnagetuyesh6232 10 ай бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ከአይምሮ በላይ ነው በጣም ይከብዳል የባልየው ትእግስ በጣም የሚደንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ እጹብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ታላቅ ነው ✝️❤️🕊🕊🕊
@user-bn3fe2kf3g
@user-bn3fe2kf3g 10 ай бұрын
አሜን
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 10 ай бұрын
ባለየው ጀግና ነው እመነቱ ፀናቱ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 10 ай бұрын
ሰላም አደራችሁ የልሁል እግዚአብሔር ቤተ ሰቦች እንኳን ለአብነ ተክለሃይማኖት እና በእለት በወርም በዓመት ለሚከበረው ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 😢😢😢ለእናተህ ያማለደች ቅድስት ድንግል ማርያም እኛንም ትድርስልን የእኔም ወንድም እንዲህ ናት ባለቤቱ ወንድሜን ታሰቀይው ነበር የዲላዋ ቅድስት አርሴማ ደርሳላችው ከዳቢሎስ እስራት ተፈትህታ በሰላም ይኖራሉ ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ጸሎተ በጣም ሰለሚያበዛ ነው ሚስቱ ልትድን የቻለቺው
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 10 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል
@mulubelay3831
@mulubelay3831 10 ай бұрын
በጣም የምገርም ነው እኔ ራሴን ተጠራጠርኩ. 😢 ባልየው ግን እግዚአብሔር የባረከው ነው መምህርየ. ድያቆን ማስረሻ. ዩቱቡ ዘሚካኤል. የምገርም ልጅ. ያንተ ፍሬ ነው ከቻልክ ብታቀርብልን
@samsamara4003
@samsamara4003 9 ай бұрын
ወንድሜ እመአምላክ በቤቷ ታፅናህ ፍቅሯ ይትረፍረፍ በቤታችሁ አብራችሁ አርጁ እመብርሀንን ሁሌ የምለምናት ከአለማዊ ዕውቀት ይልቅ በመንፈስ የጎለበተ ሀይማኖቱን አክባሪ ከደጀ ሰላም የማይጠፋ በፀሎት የሚያበረታኝ ወላዲተአምላክ እንድትሠጠኝ የሁልግዜ ፀሎቴ ነው ሀብትም ንብረትም አልፈልግም ሰላማዊና መንፈሳዊ ህይወት ብቻ እናቴ ኪዳነምህረት ትስማሽ በሉኝ ታድለሻል ይሄን የመሠለ ባል ወንድም መከታ አባት ስለተሠጠሽ እድለኛ ነሽ እህቴ
@Kuskuam206
@Kuskuam206 10 ай бұрын
ወይ ግዜ የመገለጥ ግዜ ነው ይላል እኔ ላይ የተያዘው እርኩስ መንፈስ። ክብሩ ይስፋ መምህር እኔ ቃላት አጣሁ።❤❤❤ መምህር ብዙ የማወራህ አለኝ ላገኝህ አልቻልኩም።
@almachewworkie6096
@almachewworkie6096 10 ай бұрын
መምህር ይህ ታሪክ የኔን እቤት ይመሳሠላል ፈጣሪ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ሌላም እልሀለሁ !!!!
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 10 ай бұрын
መምህን አስገምታገኙት በፆም በፀሎት በስግደት አግዚአብሔር ን ጠይቁ 😢አግዚአብሔር የደረሱ ግዜና ሰአት አለዉ
@al1maztamera949
@al1maztamera949 10 ай бұрын
የዛሬው የተለየ ነው እመቤቴ ድንቅ እናት እንኳን ያላችሁ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ
@tigisttigist9525
@tigisttigist9525 10 ай бұрын
😢😢😢😢 የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የባሉዋ ፅናት እምነት አቤት መታደል❤❤❤ አምናለሁ አንድ ቀን ኪዳነምህረት እናቴ እኔና ጓደኛዬን እንደ ምትፈውሰኝ ሙሉ ተስፋ አለኝ እህት ወንድሞቼ ወለተ መድህንና ወልደ ገብርኤል ብላችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ😢😢😢❤
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 10 ай бұрын
አግዚአብሔር በቤቱ የፅናችሁ አግዚአብሔር ሁላችንንም ያስበን አይዞሽ አህታችን
@kesisserebeazezew7287
@kesisserebeazezew7287 10 ай бұрын
በጣም ግሩም ነው ። በልዎ ለእግዚአብሔር ግሩም ግብርከ ።❤
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt 10 ай бұрын
በዚህ አጋጠሚ የተጋለጣችሁ ታድላችኃል 😢 በርቱ❤ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን😢
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው በእውነት እመብርሀን እንኳን እርዳቻችሁ ወንድማችን ያንተም ትግስት ብርታት ይገርማል በህልሜ ነው እምሰማው በእውኔ ብየ እራሴን እስከምጠራጠር ድርስ እስልኬ ላይ ላሉት ሰወች ሁሉ ነው ሼር ያርኩት
@user-jp6wk9kt5f
@user-jp6wk9kt5f 10 ай бұрын
ካይምሮየ በላይ የሆነ ገጠመኝ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዘብር ገብርኤል ፀሎት አስደርጉ እድሳቱ እዲቆም
@SosoSoso-ch6pu
@SosoSoso-ch6pu 10 ай бұрын
እንኮን በሰላም መጣህ መምህር በፆሉታቹ ኣሱቡኝ እሆቶቼ ና ወድሞቼ ወለተ ስላሲ
@user-fj6gk8kq1z
@user-fj6gk8kq1z 10 ай бұрын
ባልየውን አለማድነቅ አቻልም ዋውእደዚህ አይነት ባልይስጠን ወይጉድ
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 10 ай бұрын
በጣም ከትትና ከምንት ከውቀት ሁሉም ሰማትነት እኮ ነው እህቱች እሂ 😢😢😢😢
@user-fj6gk8kq1z
@user-fj6gk8kq1z 10 ай бұрын
@@tigisttamiru5213 ማንወድ እደዚህይታገሳል ከምር በጣምነው የቀናሁት መታደላ
@user-fz8qn6ex5n
@user-fz8qn6ex5n 10 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የባልዬው ትዕግስት በጣም የሚገርም ነው አምላክ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 10 ай бұрын
በእውነት በእንባ ነው የሠማሁት 😢😢 የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ የባልዮው ታጋሽነት አረ በስመአብ እውነት ለእሷ ጠባቂ አድርጎ እግዚአብሔር የላክላት ሰው ነው እመብርሀን ፍሬ ሰጥታችሁ እስካሁን ያልኖራችሁትን ሒዎት የእግዚአብሔር ፀጋው በረከቱ ጥበቃው አይለያችሁ❤❤❤
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 10 ай бұрын
ተመሰገን ክብር ምሰገና ይገባሀል የድንግል ማርያም ልጅ ❤❤❤❤❤
@mesirtwerku2226
@mesirtwerku2226 10 ай бұрын
በስመአብ አፌን ከፍቼ ነው የጨረስኩት እራሴን ጠረጠርሁ ውይ የእግዚአብሄር ስራው እጹብ ድንቅ ነው ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሄር እኛንም ይጎብኘን አቤት የባለቤቷ ትግስት እግዚአብሄር የልፋቱን ዋጋ ይክፈለው ቀሪው ዘመናችሁን የደስታ ያድርግላችሁ እግዚአብሄር የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ
@blenmekonnen2861
@blenmekonnen2861 10 ай бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው በተለይ የባልዬው ትእግስት እግዚአብሔር ይባርከው❤
@yegebreail
@yegebreail 10 ай бұрын
በእውነት የእግዚአብሔር ሥራ እፁብ ድንቅ ነው የሚገርም ገጠመኝ ነው የባልየውን ትግስት:መልካምነት ይገርማል ያሁኑ ዘመን ወንድ ይሄን ሁሉ በደል ስታደርስበት ጥሏት ይሄዳል አንተ ግን በጣም የምትደነቅ ባል ነህ ፈጣሪ የልብህን ንፁህነት አይቶ ትክክለኛዋን "ሚስትህን "ጊዜውን ጠብቆ በጅህ አስረከበህ ፈጣሪ ክብርና ምስጋና ይግባው ለሌሎችም ሰዎች ትልቅ አርአያ ነህ ይሄ ገጠመኝ ለሌሎችም ትምህርት ይሆናል ብላችሁ ገጠመኛችሁን ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን
@user-bm8ic9bg2h
@user-bm8ic9bg2h 10 ай бұрын
እኔማ ቋሚሰራየ ሆነ ገጠመኝ ማዳመጥ ምክኔያቱም ህይወትነው❤❤
@h6ey335
@h6ey335 10 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራው ድንቅና ግሩም ነው🙏 እምገርም ታርክ ነው🤔 በአሁን ሰዓት ማነው ለምስቱን የሀን ያክል ዓመት መስዋዕት የምሰጥ ትልቅ ተጋድሎ ነው እግዚአብሔር አምላክ ያክብርህ በእውነቱ🙏 እመ አምላክ ወላድተ አምላክ ምን ይሳናታል ዘወትር አትለያቹሁ🙏
@user-to7rk5fr9f
@user-to7rk5fr9f 10 ай бұрын
❤ሥለሁሉም ነገር #እግዚአብሔር ይመሥገን ❤❤❤እማ ፍቅር #ኪዳነምህረት ክብርምሥጋና ይድረሣት ❤መምህር ኑርልን❤እጹብድንቅነው ውለታው #እግዚአብሔር ለኛ ያረገው ከቶአይጥለንም ለዘላለም #እንደአምላካችን ማንምየለም...
@afcs7804
@afcs7804 10 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የእግዘአብሔር ስራው እፁብ ድንቅ ነው
@yeshimengstutube5162
@yeshimengstutube5162 10 ай бұрын
እዉነት ምን አይነት መታደል ነዉ የልጁትህትና በእዉነቱ በጣም ደንቅ ነዉ የባልዮወነ ትግስት እጅግ ይገርማል እግዚአብሔር ባል ብቻ ሳይሆን እደጠባቂ መላዕክት ይመስለኛልመ ባረክ ነዉ አረግዚአብሔር በሰዉላይ አድሮ ያስተምራል !!!!
@zina5085
@zina5085 10 ай бұрын
ወይኔ እኔ ብዙ ገጠመኝ ሰምቻለሁ እንደዚህ በእምነትና በጥንካሬ ያለፈ ቤተሰብ የምር በተመስጦ ነው ያዳመጥኩት እዬፈራሁ ❤❤❤
@user-wu8rc7pq1e
@user-wu8rc7pq1e 10 ай бұрын
የእማ ፍቅር ወዳጅ መምህሬ በርታልን በእውነት ምን እደምል አላውቅም የወድማችን ትእግስት በጣም ይደንቃል እህታችን እንኳንም እመ አምላክ ደረሰችልሽ ለእኛም ትድረስልን
@shottellfit
@shottellfit 10 ай бұрын
የሚገርም ነገር ነው።መ ምህር እንደዚህ ያለ ተመሣሣይ ታሪክ ሀበሻ ጨዋታ የ ዩትዩብ ቻነል ላይ ተከታትያለሁ።ከቻልከ ፈልገህ ባለታሪኳን ብትጠይቃት ብዙዎቻችን እንማርበታለን።
@abimimi4559
@abimimi4559 9 ай бұрын
ወይ የእግዚአብሔር ደንቅ እኔ ለዚህ ታሪክምን እንደምል አላውቅም ዱሮስ የኞ ንጉስ የአለምን ቤዛ ማንም ሊያሽንፍ ይችላል ይገስትልን እመቤታችን አትለያችሁ የተባረከ ውንድም ባል ነው ሁሌ ሁሌ አመስግኚ ተባረክልኝ ወንድሜ
@menderin4228
@menderin4228 10 ай бұрын
ባለቤቷ ትክክለኛ ግራ ጓኗ መሆኑ ብቻ ሳይሆን በቃላት ሊገለፅ የማይቻል የፅናት ፀጋ ጭምር ስለሰጠው ነው የመንፈሳዊ ውጊያ ጀግና ጦረኛ ነው።
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 10 ай бұрын
በጣም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-zv4mc8ww3c
@user-zv4mc8ww3c 10 ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉፈጣሪ ይባርክህ እህቴ እንኳን ወደራሥሽ መለሠሽ ወንድሜ ጥንካሬህ ይገርማል ፈጣሪይጠብቃችቱ
@user-qm2qk9fp1b
@user-qm2qk9fp1b 10 ай бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እግዚአብሔር ይመስገን አፀደ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ ቤተሰቦቼ❤
@Edom.media7
@Edom.media7 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ክብር ላበቃሺ መታደል ነው በዚህ ዘመን ይህንን ገጠመኝ ማየታችን ሌላኛው የባልየው ነገር😢😢 ተመስገን
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 10 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የባለቤታዋ ትግስት እና ትህትናው ይገርማል
@user-sg2fn8py5p
@user-sg2fn8py5p 10 ай бұрын
እውነት ለመናገር እኔ የባልየውን ትዕግስት ፣ፅናት፣ጥንካሬ ያለማድነቅ አይቻልም ካንተ ብዙ ነገር እንማራለን እህቴ አንቺም እንኳን እመብረሃን እረዳችሽ እኔ እራሱ በጣም ጨነቀኝ በፍጣሪ
@Mero.meron209
@Mero.meron209 10 ай бұрын
በእውነት እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው ባልየውን ሳላደንቀው አላልፈውም እጅግ በጣም ጠንካራ እና ትእግስተኛ ነው በዚሁ አጋጣሚ እንም እፀበል ቦታ የቡዳ መንፈስ ተይዞልን ምስህ ምንድነው ተብሎ ተጠይቆ አቅርበውለታል ያው እፀበል ቦታ ስለሆንኩን እምነት ይመስለኛል ያቀረቡለት በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z 10 ай бұрын
የወንድማችን ፅናት የሚገርምነው እህታችን እኳን እግዚአብሔር ፈታሺ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን🤲መምህር በፀሎታችሁ አስቡንወለተ ሚካኤል ወለተ ስላሴ ገብረመስቀል ወለተ ስላሴ እያላችሁ🤲
@HalaNogosh
@HalaNogosh 10 ай бұрын
ወይኔግን ባልዮዉ አደነቅሁል ዋጋህን በሠማይ ይክፈልክ❤ የድግልጅ አቤት ሥት ታምር አለ ይገርማል መምህሬ ተባረክልኝ❤
@berhan_tube5741
@berhan_tube5741 10 ай бұрын
እናንተ ዉድ ቤተሰብ በእናንተ ብዙ ተምረናል ። በቤቱ ያጽናቹ ።እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።
@mekditerefe868
@mekditerefe868 10 ай бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ብርታቱን ሰቶሃል ግን ስንቱ ነው እንዳንተ አይነት ጥንካሬ ያለው ያዉም ወንድ በጣም አስቸጋሪ ነው ልጅቷም እደለኛ ነች እንዳንተ አይነት ባል ስላላት... እግዚአብሔር ደግሞ ደጋግሞ በልጅ ይባርካችሁ.
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለእናተ የፈወስ አምላክ ለእኛም ይፈውስን አሜን
@samsamara4003
@samsamara4003 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ባልየው እግዚአብሔር ሽልማቱን በልጆችህና ከሚስትህ ጋር በእድሜ አብዝቶ ይሸልምህ በስጋም በነፍስም አብዝቶ ይባርክህ
@m.g5295
@m.g5295 10 ай бұрын
መምህር የእማፍቅር ልጅ ኑርልን ወንድሜና እህቴ በረከታቻሁ ይድረሰን
@menderin4228
@menderin4228 10 ай бұрын
እናትየውን አለማወቋ ብቻ ሳይሆን መንፈሱ እንደተናገረው በተወለደች በ7ኛ ወሯ ለአሩሲዎ እመቤት አመቺሳ ተሰጥታለች ብሎ ከዛን ግዜ ጀምሮ እንደሰወራት ተናግሮዎል ይህ ሁሉ የናትየው ስራና እድሜዎን ያስበሉት እንዲሁም የበአድ አምልኮት ስራ ውጤት ነው።
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd 10 ай бұрын
What a great husband you are. I never heard a man like you may God give you long life and health for u and your family.❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@user-gx4ky2ri9d
@user-gx4ky2ri9d 10 ай бұрын
አቤት ትዕግስቱ ወንድማችን ይገርማል እንደዝይ ባል ይስጠን ፈጣሪ
@mazaladmas9555
@mazaladmas9555 10 ай бұрын
በጣም ግሩም ነው እግዚአብሔር አምላክ እፁብ ድንቅ ነው ❤❤❤
@hirutfekadu4629
@hirutfekadu4629 10 ай бұрын
እግዜኦኦኦኦኦ ማህርነ ክርስቶስ እንደው እግዚአብሔር ይርዳን እመብረሀን ትወድሻለች ደሞ የትዳር እጋርሽንም እግዚአብሔር ነው የላከልሽ ብቻ ይገርማል ❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Astela-bh1ei
@Astela-bh1ei 10 ай бұрын
በጣም ይገርማል አቤት የእግዚአብሄር ስራ ድንቅ ነዉ ወንድሜ አቤት እምነትህ ፅናትህ ባል ብቻ አይደለህም ፈጣሪ ይባርክህ ለኛም የንተ አይነት ባል ይስጠን አስተዋይ
@user-zn7nw7hf1r
@user-zn7nw7hf1r 10 ай бұрын
አዎ እውነት ነው እንዲህ ያለ ባል ነው ያጣነው
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ከመፈሰ እሰራተ ያወጣን🙏 እግዚአብሔር ፍቅረ ነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው🙏🙏🥰🥰
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 10 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ መምህር በእውነት አምላክ ቅዱስ ለባለታሪካችን የሰጠውን ትግስትና ፍቅ ለሁላችንም ቢሰጥ ሰንት ትውልድ በየቤቱ እናትና አባታ እያጣ ምቅልቅላችን ባልወጣ ነበረ ሰለሁሊም ነገር ክብሩ ይስፋ
@RozinaBelay
@RozinaBelay 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን አመሰግናለው
@debritutulu5126
@debritutulu5126 10 ай бұрын
ይግርማል የእግዚያአብሔር ሥራ ድንቅ ነው ሰሙ የተመሰገን ይሁን በዚ ሁነታ ሁላችንም ተይዘን ያለነው እግዚያአብሔር በጥልላዉ ይከልላችሁ
@yeabsratesfaye2413
@yeabsratesfaye2413 10 ай бұрын
ፍቅርተ ሥላሴ አስቡኝ ይህ አመት እንዳያልፈኝ የምትቆርቡም ስሜን ፅፋቹ በመቁረብ አስቡኝ
@user-nc9iz6gg6x
@user-nc9iz6gg6x 10 ай бұрын
አቤት እግዚአብሔር ሥራህ ድንቅ ነው ፍቅርህ ብዛቱ ቸርነትህ አቤት ያንተሥራ የባልዬ ጉልበት ራሡ እግዚአብሔር እንደሆነ ያሥታውቃል
@HaregeweyinFikadu-yy5sx
@HaregeweyinFikadu-yy5sx 10 ай бұрын
መምህር ቃላት አያጥሩህም ?በጣም እክ ነው የሚከብደው እግዚአብሔር ግን ግሩም ድንቅ ፈጣሪ ነው እሷን ለሰወረ መንፈስ ይህንን የመሰለ መንፈሳዊ ጀግና አዘጋጀ ክብር ለመድሐኒአለም ይሁን አሜን
@emuyetube2107
@emuyetube2107 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ሀያል መካር ስሙም እግዚኣብሔር ነው. ተመስገን. ተመስገን ተመስገን ነው የምለው. በዝህ በቆሻሻ. አንደበትቴ. አምላኬ. መጨረሻዬን አሳምምርልኝ😢😢
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 10 ай бұрын
ወይ ፈተና የባልዮው ጥንካሬ የበተሰቦቹ የዋህነትን ሳላደንቅ ሳላመሰግን አላልፍም እህታችን እንኳንም ይህን ሁሉ ምአት አልፈሺ ለመመስከር አበቃሺ ግን ክፉዎች የዘራችሁትን ስታጪዱ ማን ሊደርስላችሁ ነው ወዮላችሁ 😢. ወይ የሰው ክፋቱ
@soliyanakassay6598
@soliyanakassay6598 10 ай бұрын
ሌላ ፓርት አለው መምህር እራሴን አመመኝ አቤት የእግዚአብሔር ቸርነቱ የባለቤቷ ጥንካሬ
@user-bm8ic9bg2h
@user-bm8ic9bg2h 10 ай бұрын
የባልዩው ጥንካሬ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-gg5qb8fo4h
@user-gg5qb8fo4h 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሱ ጥንካሪዉ የዋህነቱ ስለመንፈስ ያለዉ ግንዛቤ ይገርማል ጀግና ነክ ህልም ፍቱልኝ በማሪያም ዛሬ ለሌት እናቴ መንታ ወንድ ልጅ ወልዳ አየሁአት እና ደግሞ ከህቴ ጋር በመኪና እየሄድን እኔ ከመኪናዉ እወርዳለሁ ሹፊሩ በፍጥነት እየነዳ እየሮጥኩ አልደረስኩበትም ከዚያ ተገለበጠ እህቴ ሞተች ብዬ እሮጪ ስደርስ ምንም አልሆነችም ነቃሁ
@user-nc9iz6gg6x
@user-nc9iz6gg6x 10 ай бұрын
ፀልይ እማዬ አይዞሽ
@zahragenetasefa9703
@zahragenetasefa9703 10 ай бұрын
በፆሎት አስቢት
@abushngusse7909
@abushngusse7909 10 ай бұрын
መምህር በጣም ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይባርከችሁ ድንቅ ገጠመኝ ነው መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ !!!
@alemaberra3943
@alemaberra3943 10 ай бұрын
በማርያም ይህ ታረክ የኔ ነው እንዴ!!!የባለታሪኩ ጽናት አስተማሪ ነው።ብርታትህ ይጋባብኝ አሜን
@onelove9191
@onelove9191 10 ай бұрын
ክፍል ሁለት እስኪወርድ እንዴት እንደጓጓን በስመአም ወይ ፈተና አለ መምህር ተስፋዬ🤔🤔🤔🤔🙏🙏🙏🙏🤔🤔🤔
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 10 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 10 ай бұрын
ታድላ እሔን የመሰለ ባል የሰጣት አምላኬ አንተን በእነዚህ ሰዎች እንደገና አመሠገንኩህ ስምህ ከፍ ይበል❤❤❤
@user-zb3xv3pr2t
@user-zb3xv3pr2t 10 ай бұрын
በእመብርሀን ስም ብዙ ገጠመኝ ሰምቻለሁ አልቅሻለሁ ተምሬያለሁ ጠላቴ ዳቢሎስን አውቄለሁ የዛሬው ገጠመኝ ይለያል😢😢 የወንድማችን ትዕግስት ትህትና እምነት መንፈሳዊይነት ጥንካሬ ውይ የኔ አባት ዋጋህን መድኋኒዓለም ክርስቶስ በሰማያዊ በማያልቀው በማያልፈው አለም ይክፈልህ❤❤❤❤❤እመአምላክ ከዚህ በኋላ ያለ ፍቅራችሁን አድነታችሁን ሠላማችሁን ሰታ ወልዳችሁ ከብዳችሁ በደስታ በበረከት ነፍ አመት ኑሩልን❤❤❤❤❤
166ኛC ገጠመኝ፦ ይህን ትሪክ ስትሰሙ ሁለቱን ያገናኛቸው በምክንያት ነው ትላላችሁ
1:18:52
91ኛ ፈተና ገጠመኝ፦  ከአረብ ሀገር መጥተው በደብተራ የተጎዱ የ 4 እህቶች አሳዛኝ ታሪክ
1:09:25
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 4,4 МЛН
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
የሐሙስ አርጋኖን - Arganon - Hamus
43:48
masresham
Рет қаралды 629 М.