178ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ለጎረቤት ችግር የአድባር ዛፉን ሲለምኑት የፈለጉትን የሚያከናውንላቸው እናት ታሪክ

  Рет қаралды 66,162

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

8 ай бұрын

Пікірлер: 473
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 8 ай бұрын
ስለ ውሽማ የተዘፈነ ( ጎበኔ ማለት የባሌ ውሽማ ወይም የውሽማዬ ሚስት ማለት ነው )kzfaq.info/get/bejne/Z8hxd9l4nsqdf58.htmlsi=KA2-PIyAaytqYQlg
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael 8 ай бұрын
እኛ አካባቢ ሰሜን ሸዋ ጎባን የሚባሉት የወንድማማች ሚስቶች ናቸው እንደ እየ አካባቢው ይለያያል ማለት ነው
@user-dc8zw9ub7g
@user-dc8zw9ub7g 8 ай бұрын
ኧረ መምህር የማማክርህ ነገር አለ ቤተሰቦቼ ጉረቤት ላይ መተት አስደርገው ባልየው ልጆቹን እናሚስቱን ጥሎ ጠፋ የዛን ጊዜ ልጂ ነበርኩ እና አሁን አንተን መከታተል ስጀምር ትዝ አለኝ እረስቼው ነበር እና እንዴት ቤተሰብን መሰብሰብ እንችላለን በጣምነው የምፈልግህ መምህር እባክህ በምን ላግኝህ
@saniatube2360
@saniatube2360 8 ай бұрын
​@@user-dc8zw9ub7gዋናው ማመናችሁ ነው ማሰደረጋችሁ ማለት ነው
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 8 ай бұрын
🇲🇱🕊🇲🇱🕊🇲🇱🕊🇲🇱💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@user-dc8zw9ub7g
@user-dc8zw9ub7g 8 ай бұрын
@@saniatube2360 አይ እነሱ ይመኑ አይመኑ አላቅም በጊዜ እኔ በጣም ልጂነበርኩ ሲያወሩነበር የምሰማው አሁን ተለያይተነው የምንኖረው
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 8 ай бұрын
#ወገን ዘመድ ምንም እረዳት በሌለበት ዘመን ደርሰሽልኛል ድንግል ማርያም ዉለታሽን አልረሳም👏👏👏 #ማርያም እናቴ ❤️🤲💚💛❤👏 #Egzabiher yimsgen memihir bizuuu eytemarn eynekan eyaworan new bertalen memihirachn ❤#abetu geta hoy masetewalun adeln 😢🤲🤲🤲
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 8 ай бұрын
እዉነት ነዉ መምህር ስለ ቡዳዉ መንፈስ ያልከዉ እኔ ከጊዜ በኃላ ማድያት ፊቴ ላይ ወጣ ከባሌ ጋ አያስማማንም በየቀኑ መጣላት መጨቃጨቅ ነዉ በረከት የለም ደግሞ የሚበላሸዉ እቃ ብዛቱ ምርር ባለኝ ሰአት መ ምህር ግርማን ጉባኤና ይሄን ትምህርት መስማት ጀመርኩ ከዛ የአምልኮት ህይወት ጀመርኩ ቤቴ ሰላም ሰፈነ ገረመኝ በረከቱ ተ ትረፈረፈ አንድ መንፈስ ያለበት ሰዉ ሲያየኝ አንችና ባልሽን የሚያጋጫችሁ ቡዳ ነበር ሄደ አለ። ደግሞ እናንተየ አምላክ እንዲህ ቅርብ አምላክ ነዉ እንዴ መሻቴን ገና ሳሰብ ይፈፅምልኛል
@user-qd5zm2xe4z
@user-qd5zm2xe4z 8 ай бұрын
መምህር እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ዑራኤል ወራዊ በዐል አደረሰህ በዚህ ቀን የመልክአ ዑራኤል ፀሎት እያደረኩ በስላሴስም ሦስቴ እፍ ብዬዉ ለልጆቼ አጠጣቸዋለዉ የዕዉቀትና የብርሀን መላክ ስለሆነ ይህንን በማድረጌ ተጠቅሜያለው ሁሉም ልጆቼ በትምህርትህ ጐበዝ ናቸዉ እግዚአብሔር ይመስገን
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 8 ай бұрын
ታድለሽ የኔ ዉድ
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 8 ай бұрын
ለተወሰነ ሰው ሼር አድርገ መጥቻለው እናንተም ሼር ላይክ ጥሩ ኮመንት ጻፉ እኔ በጣም ኮመንት ማንበብ እወዳለው መምህር ገጠመኝ ስለቅ እስከ መጨረሻ ነው ከመንት የማነበው መልካም የማዳመጥ ጊዜ አዳምጨ ስጨርስ እመጠመለው❤
@user-bs9fq5tb6x
@user-bs9fq5tb6x 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-dq2hn8zr1l
@user-dq2hn8zr1l 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@saniatube2360
@saniatube2360 8 ай бұрын
"መምህረ" እንኳን ደና መጣህ እግዚአብሔረ ይመሥገን 36 ሰዎች ሼር አረጌያለሁ ምዕመናን እናንትሰ!! አባቴ ቅዱስ ዑራኤል ዓይምሮዋችን ይግለፅልን 👉ዛፍ የሚያመልኩት በእኛ በጉራጌ ክልል አንደኛ ናቸው ቆጮው ሳይቁረጥ አይቢ በአሞሌ ጉመን ዛፍ አጠገብ ነው የሚቁረሰው ብዙ ነው መምህረ# ምን ያህል እደተቆጣጠራቸው ባእድ ነው ሰንላቸው በሰላሴ ሰም ይዘጉሀል
@user-ko2hx6mg1m
@user-ko2hx6mg1m 7 ай бұрын
በእኛም በትግራይ ክልል ኣለ 😭 ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳን ለንስሃ የብቃን 😥👏
@mesfintadele3770
@mesfintadele3770 8 ай бұрын
ሼር ሼር ሼር ሼር በናታችሁ ከሰማችሁ ቡሀላ እስኪ ለሌላ አዳርሱ በክርስቶስ
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v 8 ай бұрын
በእውነት መምህር እኔም አብነ አሮን ስሄድ ፈጣሪ ሆይ እንደዚህ የከበደውን ሀጢያቴን አቅልልኝ እያልኩ ነው የምሄደው በእውነት መምህርአሁን ደሞ ያንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ሁለት አመት ሆኖኛል ዕድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰብህ እግዚየብሄር ይስጥህ❤❤❤🙏
@Hanita1221
@Hanita1221 8 ай бұрын
መምህር ያንተ ትምህርቶች በየቀኑ ቢደመጥ ቢታይ ሁል ጊዜ አዲስ እውቀት አለው ። መምህር ጸጋው ያብዛልህ ከዚህ በላይ ።❤❤❤❤ እመቤቴ ትጠብቅ ......
@HaregeweyinFikadu-yy5sx
@HaregeweyinFikadu-yy5sx 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ ልጅቷን የጠሉ በሙሉ ንሰሀ ገብተው እንዲቆርቡ መፀለይ ነው እግዚአብሔር ይማራቸው አሜን
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ዜሬ አደኛ ነን እንኳን ደሀና መጣሀ መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ የተወህዶ ልጅቻች ለቅዱስ ዕራኤል መልእክ አሜን ገባ ገባ ገባ በሉ እንማማር
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 8 ай бұрын
እውነትነው መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ቸሩመድሐኒአለም ይራዳን ጌታሆይይቅርበለን ❤❤❤❤❤❤❤
@user-pz6vr1js9u
@user-pz6vr1js9u 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህወት ያሰማልን መሚህራችን ቅዱስ ጅወርጊስ ይጠብቅልን :
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 8 ай бұрын
አሜን ግን እህቴ ጅወርጊስ የሚለው ስህተት ነው እህቴ ❌ ጊዮርጊስ ይሄ ነው ትክክለኛ አፃፃፍ 100% ✅✅
@user-pz6vr1js9u
@user-pz6vr1js9u 8 ай бұрын
@@adamiyzosh4331 አመሰግናለሁ እግዚአብሔር የክብሪልን ግን ስሙ ኣይተሀዋል የወንድ ስም ነው መሰለኝ ግን ከይቅርታ ጋ።።
@user-dx6dn1mj9q
@user-dx6dn1mj9q 8 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 8 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቦችህ አማ ፍቅር ታግዝህ
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ❤❤❤🎉🎉 እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ዑራኤል ወርሃዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤
@tigraymymather7597
@tigraymymather7597 8 ай бұрын
ሮሮሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎልል
@hdbdvzhvxh1390
@hdbdvzhvxh1390 8 ай бұрын
ቃል ሕወት ያሰማልን መምህራቸን እድሜ ከጤናጋ ይስጥ ከነልጆች🙏
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገይ የኔ እናት እመአምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት ❤❤❤
@genethailu577
@genethailu577 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ካለንበት መከራና ስቃይ ይፈውሰን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን ሼር ሼር አንርሳ 👏 💒🕊
@zdtube5432
@zdtube5432 8 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ሁሌም እንደምለው ለእኛ አንተን እግዚአብሔር ስለሰጠን ይክበር ይመስገን እመቤቴ ትጠብቅልን🙏 🙏
@SaraYergha-zo2kf
@SaraYergha-zo2kf 8 ай бұрын
ሰላማቹህ ይብዛ መምህራ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ
@saraka999
@saraka999 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኮን በደህና መጣክ❤
@taytotayto5037
@taytotayto5037 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@zenabethsolomon4387
@zenabethsolomon4387 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አመስግኑልኝ ልጅን ድምጡን ስምቻለውተመስገን ተመስገንበፀሎታቹ አስብኝ
@MakiTsegay-ie1uc
@MakiTsegay-ie1uc 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ውዱ መምህራችን ❤
@user-xi8ex3vm9j
@user-xi8ex3vm9j 8 ай бұрын
አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን ።እግዚአብሔር ሁላችንም ማስተዋል ና ልቦና ይስጠን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@eliamkirkos6734
@eliamkirkos6734 8 ай бұрын
አቡነ ሐብተማርያም አባቴ ገድላቸውን ገዝቼ ማንበብ ከጀመርኩኝ ብዙ ተዓምር እያደረጉልኝ ነው ተመስገን❤❤❤
@maryammohamed2471
@maryammohamed2471 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላም ለሁላችን ይሁን መምህር እንኳን ደና መጡ መምህር በፀሎት ያስቡኝ ሁለተ ስላሴ
@frewoinikassa859
@frewoinikassa859 8 ай бұрын
መምህር እናመሠግናለን ስለምታነቃን የእግዚአብሔር ምህረትና በረከት ከአንተ ጋር ይሁን
@user-xh9yl2up6t
@user-xh9yl2up6t 8 ай бұрын
መምህር ያንተ ትምህርት ምን ልበልህ እንደማር እንደወተት ነው የሚጣፍጠው የምንማርበት ኑርልን እድሜውን ጤናውን ይስጥህ።
@sabayemane3153
@sabayemane3153 6 ай бұрын
Betam betam ❤
@maryammohamed2471
@maryammohamed2471 8 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን መምህር በእውነት ቃለህወት ያሰማልን❤ወይ ታርኩ ስያስፈራ😢 የእናታችን እማ ፍቅር በረከት አይለየን ❤
@bere2532
@bere2532 8 ай бұрын
❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 8 ай бұрын
የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እመብርሃን ትጠብቀን❤❤❤
@user-ce4gj6lt8n
@user-ce4gj6lt8n 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የመምህር ፍሪወች ስትገቡ ላይክ እያረጋችሁ ላላየው እዲታይ ትምርቱ
@maxdz9446
@maxdz9446 8 ай бұрын
ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏✝️🕊️⛪መምህሬ እማ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ ክፉ አይካህ ኑርልን ምእመናን እንኳን ለቅዱስ ኡራኤል ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን ስደት በቃችሁ ይበለን አሜን ❤❤❤
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወት ያስማልን ሁላችንም ማስተዋልልቦና ይስጠን በእወነት
@astergebrsslass9562
@astergebrsslass9562 8 ай бұрын
በጣም ተምረንበታ በተለይ መሀል መሀል እምትናገረዉ ከገጠመኙ በላይ ልዪ ትምሕርት አለዉ እናመሰግናለን. ያገልግሎት ዘመንሕ ይባረክ .
@user-oc4xx6kd1x
@user-oc4xx6kd1x 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እንኳን ለቅዱስ ዑራኤል ወረሀዊ ክብረ በአል አደረሰችሁ ኑኑ እህት ወንደሟቼ እንመማር
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ🙏🙏🙏
@baftahadas1264
@baftahadas1264 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እዲመን ጤናን ይስጥህ❤❤❤❤
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 8 ай бұрын
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለቅዱስ ኡራኤል ወረሃዊ መታሰብያ በአል አደረሳችሁ አደረሰን መምህርየ በርታልን የኛ እንቁ ጎበዝ በርታታችን ነህ ተርተር የምሉት አይናቸውን ጆራቸውን ጋንጩሩ ዘግቶባቸው ነው ፈጣር አይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው❤
@teddy-yo
@teddy-yo 8 ай бұрын
አድራሻው የት ነው
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 8 ай бұрын
@@teddy-yo የማን?
@user-vp1ep7bg5e
@user-vp1ep7bg5e 8 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህ መምህራችን በህይወት ያቆዩልን አሜን
@Mulu-eb7hr
@Mulu-eb7hr 8 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚደቅ ነው እዲሜወትን ይጨምርለወት እናታችን እህታችንም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ቃለህይወት ያሰማልንጰመምህራችን በርታልን 😍😍😍😍♥
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ይሰማልን ❤
@user-of3op4ew1y
@user-of3op4ew1y 8 ай бұрын
ለአስራ ሁለት ሰዎች ሼር አድርጋለው ቸሩ እግዚአብሔር ለንስሐ ያብቃን
@user-pv9un7if9l
@user-pv9un7if9l 8 ай бұрын
እመብርሃን ክብር ምስጋና ይድረሳት❤❤❤
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ክቡር መምህራችን እንካን ደህና መጣህልን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን
@ruthhaile7030
@ruthhaile7030 8 ай бұрын
መምህሬ አንተን የሰጠን እግዚኣብሄር ተመስገን፡ መምህሬ በጣም ጨንቆኛል ያንተን ምክር እፈልጋለው በእመ ብርሃን ብየሃለው ስልክ ብደውል አላገኝህም😢 አሜሪካ ነው ያለሁት ልጄ 17 እድሜ ነው ኤዲኤችዲ ብለው በትምህርትቤት በኩል አዋክበው አዋክበው ወደ መድሃኒ ከተቱብኝ መዳኒቱ ደሞ የእብዶች ነው የሰጡት አሁን ካለእሱ ህሊናው አያስብም ጭራሽ አብዶቦኛል ልጄ በጣም ፈጣን እና ቀዥቃዣ በጣም ቆንጅዩ ልጅ ነበር ሌላ ችግር አልነበረበትም ግን ረበሸን እንዲ ሆነ እያሉ ወደ መዳኒ ከተቱብኝ እምቢ አልል አስፈላጊ ህክምና አልሰጠሽም ብለው ልጄን ወስደው ሊከሱኝ ሆነብኝ አሁን የእብዶች ዝግ ህክምና ገብቷል ማስወጣት አልችልም ካለፍቃዳቸው፡ ደሞ ለ6 አመታት ያህል ሁልጊዜ በየ ሆሎዊን ሰሞን ሁሌም ራሱን ሊገል ይሞክራል ከዛ አመት አመት በዚሳምንት ዝግ የእብዶች ህክምና ይገባል አሁን በዚ ስኣት የእብዶች ህክምና ገብቷል የሚወስዳቸውን መዳኒቶችን ሰብስቦ ራሱን ሊገል ሞክሮ ህክምና ገብቷል፡ልምን እንደዚ አደረግክ ብለው ትሞታለህ ብለውኛል አለኝ በህሊናው ያናግሩታል፡ ፀሎት ሳበዛበት እሱን ያሰቃዩታል፡ እንደውም ልጄን ማን ነህ ስለው እኔ አጋንንት ሰይጣን ነኝ እና አሰቃይቼ ልገለው ነበር እምፈልገው በምን ገባህ ስለው በኢንተርቴንመን በተምቴሽን ብሎኛል ውጣ ስለው አልወጣ ብሎ ጭራሽ አጨበርብሮ ወደ ህክምና ይወስድብኛል ወደ ኢትዮጵያ እንዳለመጣው ቀደሞ ወደህክምና እያስገባብኝ ነው ደሞ አሜሪካ ነው ያደግኩት ግን ብሬ ምንም የለኝም ዋላ ሓንቲ ዝሮ ነኝ፡ እኔ ያንተን ምክር እምፈልገው ብዙ ችግር ላይ የኝ እና ጨንቆኛል የእናት ሆዴ ልቤ ተሰብሯል እባክህ ኮንታክት አድርገኝ የእኔ ኢሜል Ruthhaile03ኣትጂሜልዶትካም ነው ኢሜሌን በአማርኛ የፃፍኩት መጨረሻውን ዩቱብ ይደመስሰዋል ከኮመንት።ስልኬን እንዳልተውልህ አደባባይ ሆነብኝ።
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት አዛኝቷ እማ ፍቅር በእጆቿ ትዳብሰው አይዞሽ
@ruthhaile7030
@ruthhaile7030 8 ай бұрын
​@@user-qq6wy5mu1zእግዚኣብሄር ይስጥልኝ እህት ወንድሜ❤🙏
@user-fv5ce9kn1c
@user-fv5ce9kn1c 8 ай бұрын
የኔ እናት እመብርሐን ትረዳሽ 🥺
@azmiazmi1511
@azmiazmi1511 8 ай бұрын
የኔ እህት እመብርሀን በምህረት እጆቿ ትዳብስልሽ
@misrach2350
@misrach2350 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ አይዞሽ በፀሎት በርች ለእግዚአብሔር የምሳነው ነገር የለም😢😢😢
@hananetp6572
@hananetp6572 8 ай бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን ለናተ የደረሰ እግዚአብሔር አምላክ ለኛም ይድረስልን የወድማችንን ነፍስ ከፃድቃን ከሰማእታት ጎን ያቁምልን አሜን ፫
@user-xx1rw4ch9i
@user-xx1rw4ch9i 8 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ በእድሜ በፀጋ እማ ፍቅር ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅልን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@selam801
@selam801 8 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ እውነት በጣም የሚገርምና አሰተማሪ ገጠመኝ ነው ጸጋውን ያብዛልህ❤
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 8 ай бұрын
ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ እንዴት ደስስስ ይላል የነቃ እንደዚህ የሰውን ነፍስ ይታደጋል ። እናቴ የፃድቃኔዋ እመቤት ክብር ምስጋና ይግባሽ 🙏
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z 8 ай бұрын
መምህር እኳን ሰላም መጣህ በእድሜ በጤና ያቆየልን🤲🕯
@dawaasaye2501
@dawaasaye2501 7 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን መድኃኔዓለም ይባርክ።
@gentsisay6670
@gentsisay6670 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳ ደህና መጡልን❤❤
@user-uz4qi8qd9s
@user-uz4qi8qd9s 8 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምረይ ቃል ህይወት የስመዐልና መምህረይ እመቤቴ እናቴ ትጠብቅህ🥰🥰🥰
@malomulo-yd4jg
@malomulo-yd4jg 8 ай бұрын
እንኳን ለቅዱስ ኡራኤል ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@yegebreail
@yegebreail 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን ❤️
@georgealahmar7663
@georgealahmar7663 8 ай бұрын
ቃለህይውት ያሠማልን❤❤❤
@yese7783
@yese7783 8 ай бұрын
ምምህር እንኳን በደህና መጣህ መምህራችን ❤❤እኛን እያስቸገሩንያሉት ከፍ ያለ ቦታ ላይያሉ የቤተ ክርስቲያን አግልጋይ ናቸው በውስጣቸው ብዙክፋት ተንኮል አዘል ሀሳብ ስላለ ይወጣብናል ብለው ስለሚያስቡ እናንተን ተረት ተረት ነውብለው አውደ ምህረት ላይ ወጥተው ሲናገሩ ምንም ዓይነት እፍረትየለባቸውም ምእመኑ ይለወጣል ❤❤
@user-kn8vq9gh8u
@user-kn8vq9gh8u 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤
@maereggebru1184
@maereggebru1184 8 ай бұрын
መምህርዬ የተለየ እና ደስ የሚል ትገጠመኝ እና ት/ት ነው።
@almnatgete7566
@almnatgete7566 8 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የሠማነውን ለበረከት ያድርግልን🎉❤
@user-eu4tm3pg6y
@user-eu4tm3pg6y 7 ай бұрын
መምህር ስለድንግል ማርያም ስትል በጸ ሎት አስቡኝ ጽጌ ማርያም ነኝ በስደት አንድ አመት ሙሉ ተሠቃየሁ እና አሁን በድንግል ማርያም በወለደችው በመዳህኒያለም ፍቃድ ከብዙ ፈተና እራሴን ላጠፋ ብዙ ጊዜ ሞክሬ እሧ አድናኝ እዚ ደርሻለው አሁን ደሞ ያተቀየረ ማታ ክፍል ስገባ አያስተኛኝም ጠዋት ደሞ ለመነሣት ችግር ነው እባካችሁ አስቡኝ
@mulubelay3831
@mulubelay3831 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር መምህርየ እንኳን ደህና መጣህ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ገጠመኝ❤
@rozaahmed7472
@rozaahmed7472 8 ай бұрын
በእውነት. ይገርማል በየሁላችንም ቤተሰብ ውስጥ ያለ ችግር ነው
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 8 ай бұрын
መናፍቃን በከንቱ ነው የሚደክሙት እና ደግሞ ክርክር አይሰለቻቸው በነገራችን ላይ አባቴ ያመልካል ባድ አምልኮ ግን መናፍቃን የሚየዎሩት መርገም እና አባቴ ሲራገም ሲያጓራ ሲናገር ሁሉ ልክ እንደ ፓስተሮች ነው ግን እኛ አካባቢ መናፍቅ የለም ሁሉም ኦርቶዶክስ ነን ባድ አምልኮ በጣም የተስፋፋ ነው የሰኔ የህዳር የጥር ደም እየተባለ እማይገበርበት ቤት የለም😢😢😢
@gdhhx1654
@gdhhx1654 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እግዚአቢሄር ይርዳን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ይግባሻል እመቤቴ እመብርሀን እመቤታችን ድንግል ማርያም አንቺ ያዘ አያፍርም አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@hannabirhane7284
@hannabirhane7284 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤታችንን ክብር ምስጋና ይድረሳት።
@user-df7gr9su4g
@user-df7gr9su4g 8 ай бұрын
መምህር በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ብዙ ትምህርት ነው ያገኘሁበት እናመሠግናለን በጤና በፀጋ ይጠብቅህ
@KindahaftiTesfay
@KindahaftiTesfay 8 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን መምሕራችን ጸጋውን ያብዛልሕ ያገልግሎት ዘመኔሕ ይባረክ ተገርሜ ነው የጨረስኩት ❤❤❤❤
@user-jd8en4nz2c
@user-jd8en4nz2c 8 ай бұрын
እንካን በሰላም መጣህ የኔ ኣባት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነበር የሰማነወን ለፍሬ ያድርግልን❤
@user-yx1og6sz3e
@user-yx1og6sz3e 8 ай бұрын
ኢሞ ሸር እያርኩ ሰው እያየው ነው መምህር ብዙ ጊዚ ሸር አርጋለው በታልን❤❤❤ እውነት በፁሎት አስቡን
@AlemAsrat-lk3jj
@AlemAsrat-lk3jj 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 8 ай бұрын
ሀረገ ወይን እመቤቴ ሀረገ ወይን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህሬ
@user-gi9hq3nq8i
@user-gi9hq3nq8i 8 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እንወድሃለን እመብርሃን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ የንሰሀ አባት እፈልጋለው ስልክ ካለህ አስቀምጥልኝ🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@abenetwoldesenbet9117
@abenetwoldesenbet9117 8 ай бұрын
መምህር እናመሰግናለን ለኛ መዳን ሁሌ ትተጋለህ እግዚአብሔር ይመስገን
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን✝️🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹✝️✝️🌹✝️🌹✝️✝️✝️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹✝️🌹✝️🌹✝️✝️✝️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Iloveyoufikr
@Iloveyoufikr 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በርታልን መምህራችን
@user-to7rk5fr9f
@user-to7rk5fr9f 7 ай бұрын
#እግዚአብሔር ይመስገን፡፡መምህር አንተንም እናመሰግናለን፡፡#ሀረገወይንእመቤቴ #ሀረገወይንእማፍቅር ዝማሬመላእት ያሰማልን...❤❤❤
@BaderAlkha
@BaderAlkha 8 ай бұрын
መምህራችን እድሜና ጠና ይስጥልን አተን የሰጠን እግዚአብሔራችን የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤❤❤
@NilKn-ji7qo
@NilKn-ji7qo 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-yx1og6sz3e
@user-yx1og6sz3e 8 ай бұрын
በርታልን ❤❤❤መምህር ብዙ ነገረ ያሳስተኛል በፆሎት አስቡኝ
@Rakeb154
@Rakeb154 8 ай бұрын
በእውነት መምህር ደስ የሚል ትምህርት ነው ወይኔደስ ሲል
@user-mt8gf6eh6i
@user-mt8gf6eh6i 5 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 8 ай бұрын
አግዚአብሔር ኤፍታህ ይበለን መምህር አሜን አስተምር አብራራ ማዳመጥ የሚፈልግ ብዙ አንማርበታለን
@user-se8to4qe5q
@user-se8to4qe5q 8 ай бұрын
Memihire Tebarekilin 🙏 Bertalin Fetari Kegonih Yehun 🙏 BETAM NEW MENODiH Wed Wedmachin ❤🙏 YEMitodat Dengil Maryam Benegeroch Hulu Kegonih Tehun Amen 🥰🙏🙏🙏
@elias0829
@elias0829 7 ай бұрын
መምህር ❤1000 ዓመት የኔ መጥምቁ ዮሐንስ ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
@YemikirWorku
@YemikirWorku 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ሀያልነዉ እናቱ አማላጅ ናት እግዚአብሔር ይመስገን
@user-gr6cl4fv8e
@user-gr6cl4fv8e 7 ай бұрын
አሜን ጌጠመኙን ለቀረበልን መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ከነቤተሰቦች በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫ አሜን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋዋን ታብዛልህ
@abebamiki4193
@abebamiki4193 8 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ቃለህይዎት ያሰማልን
@user-eu7bq4fc1d
@user-eu7bq4fc1d 8 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ዉድ መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን ሰምቼ እመለሳለሁ ❤❤❤
@solomonadal948
@solomonadal948 8 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ያበርታህ ተባረክ!!!
@sisaytadesse6446
@sisaytadesse6446 8 ай бұрын
ውድመምኽራችነ ቃለ ህይወት ያሰማልን የመምህር ተማሪዎች ወለተ ሩፋኤልን ከነቤተሰቦቿ አስባት ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@yohanesnega2291
@yohanesnega2291 8 ай бұрын
መድሃኒአለም ከነቤተሰብህ በጤና በሰላም በፍቅር ረዥም እድሜ ሰጥቶ ያኑርህ
@zuriashworkzu
@zuriashworkzu 8 ай бұрын
ክፉዉን ይያዝል መምህር ሺ አመት ኑርልን
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 3,9 МЛН
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 4,3 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН