18 - አውሮፓን ያናወጠው የኢትዮጵያ ትንሣኤ ዜና! (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

  Рет қаралды 281,030

Utopia

Utopia

7 ай бұрын

• ፖርቹጋል፡ ስለ ኢትዮጵያ ትንሣኤ ዜና፡ ምን ሰማች?
• የPrester John አገር ዜና፡ ፖርቹጋልን ለምን አናወጣት?
• እውን፡ የኢትዮጵያ መንግሥት፡ ለፖርቹጋል መንግሥት፡ የ“እንተባበር” ደብዳቤዎችን ይልክ ነበር?
• ይልክ ካልነበረስ፡ ውሸቱ ለምን አስፈለገ?
*****
ዋቢ መጻሕፍት፦
ዶ/ር መስከረም ለቺሳ (2014 ዓ.ም)። የፀሓይ ከተማ። አዲስ አበባ፥ ወይንሸት ማተሚያ ቤት።
ዶ/ር መስከረም ለቺሳ (2008 ዓ.ም)። (ኢ)ዩቶፕያ። አዲስ አበባ፥ አፍሪካ ማተሚያ ቤት።
ዳንኤል ክብረት (ዲ/ን) (2013)። ከእቴጌ ዕሌኒ እስከ ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ፥ የኢትዮጵያና የአውሮፓ ግንኙነት። አዲስ አበባ፤ አግዮስ ኅትመትና ጠቅላላ ንግድ ሥራ።
Bayu, Yeshambel Kindie. (2022). Empress Eleni: Overturning Falsified Narratives on Her Consort, Ethnicity, and Religious Background. The Ethiopian Journal of Social Sciences, 8(1), 1-27.
Cohen, Thomas. "Millenarian themes in the writings of Antonio Vieira." Luso-Brazilian Review 28, no. 1 (1991): 23-46.
d'Alòs-Moner, Andreu Martínez. 2012. "Conquistadores, Mercenaries, and Missionaries: The Failed Portuguese Dominion of the Red Sea." Northeast African Studies 12 (1): 1-28.
Earle, Tomas (2006). ‘Three Portuguese Best-Sellers in Early Modern Oxford and Cambridge, with a finding list’, in The Treaty of Windsor (1386) and 620 Years of Anglo-Portuguese Relations, edited by Teresa Pinto Coelho, 2006, 12 pp. www.mod-langs.ox.ac.uk/events/...
Ebeling-Koning, Blanche. 2012. "The Rare Book Collection at the Oliveira Lima Library. an Overview." Remate De Males 24 (2).
Eliav-Feldon, Miriam and Inc ebrary. 2012. Renaissance Impostors and Proofs of Identity. New York; Houndmills, Basingstoke, Hampshire: Palgrave Macmillan. doi:10.1057/9781137291370. go.exlibris.link/BFhxQ9BC.
Fides, religio, moresque Aethiopum ... (Lovanii 1540; Parisiis ²1541; German tr. Wiesbaden 1999)
Legatio Magni Indorum Imperatoris Presbyteri Ioannis ... (Antwerp 1532; new ed. in: Elizabeth B. Blackburn, “The Legacy of ‘Prester John’”, Moreana 4, 1967, 37-98)
Luper, Albert T. 2001. Góis, Damião De Oxford University Press. doi:10.1093/gmo/9781561592630.article.11370. go.exlibris.link/gt34rXQY.
Prester John 8: Ambassador Mateus and his Many Doubters (/podcastscripts/2022/2/1/prester-john-8 ambassador-mateus-and-his-many-doubters)
***
የዶ/ር መስከረም ለቺሣን መጻሕፍት ለማግኘት፦ አገር ውስጥ፦ አራት ኪሎ፡ ገለን ሕንጻ (ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ቀጥሎ፤ ወይም ቅዱስ ፕላዛ ፊት ለፊት) ሦስተኛ ፎቅ፡ ሱቅ/ቢሮ ቁጥር 303 ጎራ ይበሉ።
0978212223
የፀሓይ ከተማ - "City of the Sun"
(ኢ)ዩቶፕያ - (E)Utopia
ደቂቀ እስጢፋ

Пікірлер: 745
@user-ou7ov8js1s
@user-ou7ov8js1s 6 ай бұрын
በርቺ ፣ የአባቶቻችን አምላክ ቅዱስ መንፈስ ካንቺ ጋር ይሁን።
@utopia3386
@utopia3386 6 ай бұрын
አሜን።
@besufikad8924
@besufikad8924 6 ай бұрын
@@utopia3386 ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ይዘሽ የመጣሽው ? አባቶች እያለቀሱ አንቺ ትንሳኤ የታየሽ ምን ይህል ብቅት ነው? ምን አይነት እውቀት ነው?? ከምርሽ ትንሳኤ ለኢትዮጲያ አለ ??
@Adwa_Africa
@Adwa_Africa 6 ай бұрын
የኢትዮጵያውያን ኃያልነት በመለኮታዊ እውነት ላይ ቆመው በሰይጣናዊ ውሸት ላይ የቆመውን የአውሮፖ የምዕራባውያን ኢሊት ሉላዊ ፕላኔታሪ ዘረኛ ስግብግብ የመጠቅለል አጀንዳ ትላንትም ዛሬም ድል ስለሚያደርጉ ነው:: አንድ ነጭ በኢትዮጵያዊ ፊት መቆም የሰይጣን በእግዚአብሔር ፊት የመቆም ያክል ያርዳቸዋል:: አሁን የሰሩልን ኬጅ ውስጥ ወደን ፈቅደን እንድንገባ በዘመናት እቅድ የሚሰሩት ግዝፈታችን ስለሚያውቁት ነው:: ​​⁠የውሸት እና የክህደት አባት ሰይጣን ድክመቱም ጥንካሬውም የመረጠው ያው ውሸት ያው ክህደት ነው:: የሚሰራው እኛ ከጣለብን እንቅልፍ በክርስቶስ ብርሃን እውነት እስክንነቃ ብቻ ነው:: ማስካድ ማሳት መዋሸት ብቻ ነው የሚችለው:: ለ5500 አመት እውነት ፍቅር የሆነው እግዚአብሔር የሌለ እስኪመስል የሰው ልጆች ነፍስ ማርኮ አሰቃይቱዋል:: በክርስቶስ ትንሳኤ, ትንሳኤያችን ሲታወጅ ባርነታችን ሲያበቃ ሰይጣን እኛን ባሰረበት ሰንሰለት ታሰረ, ሲኦል ባዶ ሆነ እኛም በሞቱ ሞትን ድል ነሳን:: ይህ በአውሮፓ እና በምዕራቡ አለም ሰይጣንን እና ምክሩን ተማምነው በግብረሰዶም በሴራ በቅኝ ግዛት በባርነት በውሸት በበሽታ በጦርነት አለምን እንጠቀልላለን ላሉትም አይቀርላቸውም:: የእግዚአብሔር ቃል ህያው ነው:: ከትንሳኤ በሁዋላ ሰው በምርጫ እንጂ በመሳት የዲያቢሎስ ባርያ አይሆንም:: ንስሀ አለው:: ጥምቀት አለው:: ወንጌል አለው:: የክርስቶስ ስጋና ደም አለው: : መንገዱን የሚያሳዩ አባቶች አሉት:: በትንሳኤው እስካመንን ትንሳኤያችን እሙን ብቻ ሳይሆን ዘለአለማዊ ነው:: እነሱም ትንሳኤውን እስከካዱ ድረስ እንደዲያቢሎስ ለጊዜው ትንሳኤ የመሰላቸው ዘለአለማዊ ውድቀት ይሆንባቸዋል:: ትንሳኤ የቅኝ ግዛት የባርነት የሽለላ የጦር ጉዳይ አይደለም:: እንንቃ!!
@aterera1047
@aterera1047 6 ай бұрын
@@besufikad8924እብድ ናት she is not in a normal condition, she needs to visit Amanuel Hospital
@beletefasika7997
@beletefasika7997 5 ай бұрын
​@@besufikad8924አለ 100 %ሊነጋ ሲል ይጨልማል አባቶች የሚያለቅሱት በሀጢያታችን ምክንያት ነው በሰራነው ሀጢያት በዘር ተከፋፍለን መጨራረሳችን ግብረሰዶማዊነት ወዘተ አምላክ ስለማረን ነው እንጂ ቁጣው ከባድ ነበር
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 6 ай бұрын
እህታችን እውነትን እየመሰከርሽለት ያለሽው ቸሩ መድሀኒአለም ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ከነቤተሰብሽ ያድላችሁ! ድንቅ ትምህርት በርቺ❤❤❤
@Ambassel
@Ambassel 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ ምስጢር ናት ማንም ፖለቲከኛና ባዶ የሆነ ፈላስፋ ሊረዳትና ሊገልጣት አይችልም:: ለእንዳንቺ አይነቶች መልካምና በእግዚአብሔር ለምታምኑ መንፈሳውያን ሰዎች እግዚአብሔር ሚስጥሩን ይገልጥላችኋል::❤❤❤
@user-lz3ef9gy4r
@user-lz3ef9gy4r 6 ай бұрын
ትክክል ❤
@youaremyjoy2
@youaremyjoy2 6 ай бұрын
This is delusion at the highest level..
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 5 ай бұрын
ኢትዮዽያ❤❤❤ በፊትም ታላቅ ነበረች ወደፊትም ታላቅ ትሆናለች። አሜን። ዶር. መስከረም ለቺሳ ሁሌ ኑሪልኝ ለመላው ኢትዮዽያችን: አንቺ ጎበዝ አምባሳደራችን ነሽ።
@user-yt6ru8jo7s
@user-yt6ru8jo7s 6 ай бұрын
የሀገራችን ኢትዮጲያን ትንሳኤዋን ያቅርብልን የድንግል ማርያም ልጅ ይሄንን መከራ ያሳጥርልን
@mtabrahaml
@mtabrahaml 6 ай бұрын
Don't lie without hearing the voice of God from your own mind and heart to miss lead people
@mtabrahaml
@mtabrahaml 6 ай бұрын
1 Timothy chapter 2 verse 5 only Jesus Christ between God and Man and don't lie and miss lead Ethiopians 🙏
@Esku-Ye21
@Esku-Ye21 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ትንሳኤዋን ያቅርብልን!!!
@simdela4785
@simdela4785 6 ай бұрын
ሰላምኺ ይብዛሕ ! ክብሪ ድማ ይሃብኺ ነዚ ፍልጠት ዝሃብክና♥️🇪🇷
@edmealemlamkir7141
@edmealemlamkir7141 6 ай бұрын
Big thanks for you also my bro
@user-nv3ym1dz5x
@user-nv3ym1dz5x 6 ай бұрын
ክብርን ያድልልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅሽ ♥አሁን እያስቀመጥሽ ያለው እውነታ ለመጪው ትውልድ የታሪክ የብርሀን አምድ ነው።ዶክተር መስከረም በድጋሚ በድሜ በፀጋ ይጠብቅሽ።
@dagimmitsattube4844
@dagimmitsattube4844 6 ай бұрын
የአቡነ መዝራዕተ ክርስቶስ አምላክ ለጠላትሽ ሥውር ለወዳጅህ ክሡት አድርጎ ይጠብቅሽ አሜን።
@adbe5876
@adbe5876 6 ай бұрын
የኔ ጀግኒት ኢትዮጵያ እንዳንቺ አይነት ድንቅ ልጆች ስላሉዋት ኩራት ይሰማኛል
@borumaeda5810
@borumaeda5810 6 ай бұрын
አትቸኩል።
@Adwa_Africa
@Adwa_Africa 6 ай бұрын
@@borumaeda5810በስሙዋ ጠራት እንጂ ምን አደረገ:: አንተ በእርሱዋ ቦታ ብትሆን ይህን ትላለህ ደስ ይልሀል እንጂ!
@user-tv2cl3du3y
@user-tv2cl3du3y 6 ай бұрын
ውድ ነሽ የኛ ጀግና ኢትዮጵያዊት!
@workieshewaferaw4344
@workieshewaferaw4344 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርሽ ዶ/ር ዕድሜና ጤና ይስጥሽ፤ የሚሸረፍ መስቀል የለንም። ሳይመራመሩና ሳይፀልዩ ለሚፅፉ ልቦና ይስጣቸው
@surafeltilahunbekele4552
@surafeltilahunbekele4552 6 ай бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ። በፀሎት ልናስባት ይገባል ይህንን ለምታዮ 🙏።
@shwangizawtefera
@shwangizawtefera 6 ай бұрын
የኢትዮጵያ የዓይን ብሌን።እግዚአብር ረዥም ዕድሜ ይስጥሽ።
@sababekele6493
@sababekele6493 6 ай бұрын
ዶ/ር እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ ኢትዮጵያዊነትን ማለት ምን ማለት እንደሆነ እራሳችንን በደንብ ጠንቅቀን እንድናውቅ የሚረዱንን ትምህርቶች ነው እየሰጠሽን ያለሽው በርች አምላከ ቅዱሳን አንችንም ያበርታሽ ለእኛም ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን ማነታችንን አውቀን አገራችንን ወደቀደመው ማንነቷ የእርስ በርስ ትስስራችን መረዳዳታችን ፍቅራችን እግዚአብሔር አምላክ መልሶን የኢትዮጵያን ትንሳዬ ያሳየን
@ElshadaySemu-vq7er
@ElshadaySemu-vq7er 5 ай бұрын
ሀገሬ ሰው አጣች ብዬ ነበር ለካ አምላኳ አልተዋትም ተባረኪልን አሁንም ሞገስ ይሙላሽ ❤❤❤❤
@yohan7782
@yohan7782 3 ай бұрын
አውሮፓ ሲናወጥ በኢትዮጵያ አልታየሽም 😂😂😂
@MamaFG1382
@MamaFG1382 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ በስደት ላይ እየኖርን ሀገራችን ለምትናፍቀን ትልቅ መልዕክት ነው የምታስተላልፊው። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።
@user-bl7so7kx8h
@user-bl7so7kx8h 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።
@zermandemma7461
@zermandemma7461 6 ай бұрын
ዶ/ር መስኪ እንካን ደስ ያለሽ ስለ አዲሱ መጽሃፍሽ -ደቂቀ እስጢፋ - ለንባብ መብቃት!
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 6 ай бұрын
ወጣ እንዴ?
@kukutilove
@kukutilove 6 ай бұрын
ቀዳዳ ናት : እራሳችን በራሳችን : ሀገራችንን እያጠፋን ሁል ጊዜ አውሮፓ , አሜሪካ , በኛ ቀንተው ሀገራችንን ሊያጠፉ ነው ተላላቹ በደሀ ሀገር ማን ይቀናል: በረሀብና በጦርነት በችግር እያለቃቹ አትቦጥረቁ በመጀመሪያ ከልመና ስንዴ ውጡ
@alemayehujeldu
@alemayehujeldu 6 ай бұрын
😮እናመሠግናለን!!!
@utopiamedia12
@utopiamedia12 6 ай бұрын
አሜን። እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
@lidiazappia640
@lidiazappia640 5 ай бұрын
ዶክተር መሰከረም አግ጗ዚአብሔር ሯሯከአቺጋራ ይሁን ለዘላለም ። ❤❤❤
@lidiazappia640
@lidiazappia640 5 ай бұрын
ዶክተር እንኩዋንደሰ አለሸ የኔ የኢትዮጵያን እንቁ ገና ብዙ ብዙ ይጠበቃል ጀግና ጎበዝ በርኸ አይምሮ ሰቶሻል ቸሩ መድኃኒይለም ክርሰቶሰ ክብር ይግባው ። እናመሰግናለን መሰኪዬ እድሜና ጤናን እንመኛለን ❤❤❤
@tadessetegegne3977
@tadessetegegne3977 6 ай бұрын
ጀግና ነሽ በርችልን ታሪክን ለባለ ታሪኩ ለመመለስ በእውነት ላይ የተመሰረተ ትንታኔና አስተምሮትሽ እጅግ በጣም አደንቅሻለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ አሜን🙏
@gezashignmekonnen7738
@gezashignmekonnen7738 6 ай бұрын
ዶ/ ር መስኪ እንኳን አየሁሽ❤
@EphremBekele-xw2fn
@EphremBekele-xw2fn 6 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል መረጃ ነው, የእንደዚህ አይነት እውነቶች መታወቅ በማንነታችንና በሀይማኖታችን ይበልጥ እንድንኮራ ያደርገናል, እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያበርታሽ.
@mulugetabjemaneh1380
@mulugetabjemaneh1380 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ። ያባቶቻችን የእነብርሀም አምላክ ከዚህ በላይ እውቀትን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥሽ።
@jemberyideg2259
@jemberyideg2259 2 ай бұрын
እመብርሀን ሁሉን ታሟላልሽ እህታችን ዶ/ር
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 6 ай бұрын
ዶ/ር መስከረም እግዚአብሔር ይስጥልን እውቀትሽን ስላካፈልሽልን በርቺ
@birhanudemeke3384
@birhanudemeke3384 6 ай бұрын
እህታችን ዶ/ር መስከረም በጣም ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለሽ ጀግና የታሪክ ሊህቅ ነሽ::!! እግዚአብሔር ይባርክሽ!
@birtukanzeleke7992
@birtukanzeleke7992 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነትን ለመግለጥ በምታደርጊው ጥረት የእውነት አምላክ ይርዳሽ ላንቺ ጥበቡ ለምንከታተለው ማስተዋሉን ይስጠን ::
@user-ub8zr7ru5y
@user-ub8zr7ru5y 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ዶ/ር ለእኛም ታሪካችንን እናውቅ ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን !!
@HanaAyele-jk9sn
@HanaAyele-jk9sn 6 ай бұрын
ማንነቱን የማያውቅና የተቸገረ እየጠፋ ያለ ህዝብ አለ እያልኩኝ ነው ወደ ለስላሳና እረጃጂም ሀዝብ የሚለውን የበለጠ መረጃ ልሰብስብና መረጃውንእልካለሁ ብዙውን ግዜ በመጽሀፍ ቅዱስኢትዮጰያ የሳሌም ንጉስ መልከ ጻዲቅን እስራኤልን ነገደ ዮቅጣንነ ኩሽቲክን ያካትታል።
@Adwa_Africa
@Adwa_Africa 6 ай бұрын
@@HanaAyele-jk9snትላንትም የጠፋው ውሸት እና የውሸት አባት ሰይጣን ነው:: እውነትም ሆነ ከእውነት ጋር የቆመ እውነት እርሱ እግዚአብሔር ነውና አይጠፋም!
@tady670
@tady670 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተባረኪ የኢትዮጵያን ትንሳዔ አብሮ ለማየት ያብቃን
@AlMi-kl4cl
@AlMi-kl4cl 6 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሀገራችንን ትንሣኤ ልናይ የምንችለው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያናችን አጠቃላይ መዋቅር የጠለፉ የአብይ አህመድ መካሪዎችና አጀንዳ አቀናባሪዎችን የማኅበረ ቅዱሳን አመራሮችን የአፈ ጮሌዋ የዶ/ር መስከረም ሌቺሳና የሌሎቹን አመራሮች ሴሬና ተንኮል ስንረዳ ብቻ ነው።
@Esku-Ye21
@Esku-Ye21 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@deressadinka7063
@deressadinka7063 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር እናመሰግናለን ; እግዚአብሔር ብርሃን ይሁንሽ ይከልልሽ እመቤታችን በመጎናፀፊያዋ ትከልልሽ
@andombirhane4772
@andombirhane4772 6 ай бұрын
ዶክተር መስኪ ዘመንሽን ይባርክ ቸሩ መድሐኒዓለም።ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን።በሂደት የምትመግቢን የሕይወት እውቀት እየሰፋ የጥፋት ሀይሎችን ምንጫቸውን እንድንረዳ ረድተሽናል።የሞትን የጥፋትን ዕውቀት በቀላሉ መለየት አስችለሽናል።በድጋሚ ዘመንሽት ልቦናና ዓይምሮሽን እግዚአብሔር ይባርክ።መልካም ዕለተ ሰንበት እህቴ መስኪ።
@solomonseme333
@solomonseme333 6 ай бұрын
ዶክተር መሥከረም እግዚአብሔር ያክብርሽ። በዕውነት ፈውሥ የሆነ ሥራ አየሠራሽ ነው።
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 5 ай бұрын
ጤናይስጥልን ልዕልት ዶ/ር መስከረም ለቺሣ።
@save7997
@save7997 6 ай бұрын
መስኪዬ ደርባባዋ የኢትዮጵያ እናት ቸሩ መድኅኒዓለም ይጠብቅሽ አሁንም የተደበቀውን ይግለጽልሽ💚💛❤️
@user-ie1lm6kb9k
@user-ie1lm6kb9k 6 ай бұрын
ቀጣዬን ት:ም በጉጉት ነው የምጠብቀዉ..እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@danielbelete1311
@danielbelete1311 6 ай бұрын
በጨለማ መሃል የምታበራ ጨረቃ ነሽ ዶ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማሽ ሰለ መፅሃፉ እንኳን ደስ ያለሽ
@EKidane77772
@EKidane77772 6 ай бұрын
በጣም እናመሰግንሻለን መምህርታችን ብዙ እያሳወቅሽን ነው ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mahileatberihun9606
@mahileatberihun9606 6 ай бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥሽ❤
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 6 ай бұрын
እህታችን ዶክተር መስከረም ታሪካችንን እንድናውቅ ስለረዳሽን እግዚአብሔር ጨምሮ ይግለፅልሽ❤ ዳንኤል ክስረት የጨለማው አለም ተከታይ ነው።
@sintayehuwolde-wl3yl
@sintayehuwolde-wl3yl 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥሽ
@abisiniaethiopia7673
@abisiniaethiopia7673 6 ай бұрын
ዶ/ር መስከረም እናመሰግናለን
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 6 ай бұрын
ቅርብ ነው የኢትዮጵያ ትንሣኤ የእመብርሃን የቃልኪዳን የአስራት አገር😍💚💚💛💛❤❤🙏🙏
@lakelands5924
@lakelands5924 6 ай бұрын
😂
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 6 ай бұрын
@@lakelands5924 አው ሳቅ ለእናንተ ማስረዳት
@Eyob797
@Eyob797 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ(ሽ) ዕህት:: የሀገረ እግዚአብሔር የወላዲተ አምላክ አስራት ሀገር የኢትዮጵያ ትንሳኤ ደረሰ።
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 5 ай бұрын
አሜን🙏💚💛❤✝️አሜን🙏💚💛❤✝️አሜን🙏💚💛❤✝️
@konjitbuta9661
@konjitbuta9661 6 ай бұрын
Ehetaleme Egezabehere Ye Ethiopia Amekake abzeto, abzeto yebarekeshe 🙏
@AbereArefayne
@AbereArefayne 3 ай бұрын
በዚሁ ግን ዶ/ር መስከረም እጅግ በጣም ጥሩ ሥራ እየሠራሽ ነው። እኔም ታሪክን በግሌ ስለማጠና የተወሰነ ዕውቀቱን ይዣለሁና በዚህ የሚለቀቁ ሥራዎችሽን እከታተላለሁ። በርቺልኝ
@user-wx8pl1op1n
@user-wx8pl1op1n 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እውቀትን ያስፋ።አሜን
@beletefasika7997
@beletefasika7997 5 ай бұрын
ብዙ ግዜ እከታተልሻለሁ ባንቺ ውስጥ ማንነቴን አያለሁ ገለፃሽ ምንኛ ብትታደይ ነው እውቀት ከትህትና ጋር❤
@haymi8620
@haymi8620 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ ፀጋውን ያብዛልሽ መምህርት ❤❤❤
@wendesedet
@wendesedet 5 ай бұрын
እግዝሐብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 6 ай бұрын
ዶክተር ደብዳቤውን ስታነቢልን የገረመኝ የመስቀሉ ቁራጭ ነገር ግር ብሎኝ ነበር፡ ስታብራሪው፡ የተንኮላቸውን ጥልቀት ለመረዳት ችያለሁ፡ እኛም ልቦና ይስጠን፡፡ ተባረኪ፡፡
@benawagash244
@benawagash244 6 ай бұрын
እኔም እንደርስዎ ነው የተሰማኝ❗️
@abrahamfikadu7
@abrahamfikadu7 6 ай бұрын
እኔም ስለ መስቀሉ የሰማሁት ነገር በጣም ነው የገረመኝ 27:12 ፤ አቤት...! የኢትዮጵያ ነገር ሁልጊዜም ይደንቀኛል፡ "ግማደ መስቀሉ" እያልን ስንዘምር መኖራችን ምን ያህል የኢትዮጵያ ታሪክና እውነታ ሲሰረዝ ሲደለዝ እንደኖረ የሚያሳይ ዐቢይ ማስረጃ ነው።
@yemariamyeshitilaFetle
@yemariamyeshitilaFetle 6 ай бұрын
ሀገሬ ትንሳኤሺን ሳያሳየኝ እንዳልሞት አምላኬ አደራህን እንዳትወስደኝ!።
@user-kn3bj6ot5m
@user-kn3bj6ot5m 6 ай бұрын
የእግዚአብሔር ትንሳኤ የሚመጣው ንስሐበመግባት ነው የንስሐ ልብ ይስጠን
@tigisit2534
@tigisit2534 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዶክተር እንኳን በሰላም መጣሽ አንች ብርቱ ሴት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🌺🌺🌺🌺❤️
@nahusenaymetaferia4099
@nahusenaymetaferia4099 6 ай бұрын
የእውነት ጠበቃ ምሁር ተመራማሪ ዶ.ር መስከረም ለችሳ እበላባይ አድርባይ ዳንዔል ክብረትን የሓስት የከሃዲ መጽሐፍ የመነኮሳትተሳዳቢ በማጋለጥሽ እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ::
@yared09
@yared09 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይሥጥልን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን! እጅግ የሚያስደስት አገላለፅ !
@mtabrahaml
@mtabrahaml 6 ай бұрын
1 Timothy chapter 2 verse 5 only Jesus Christ between God and man not the mother not even the apostles or prophets stop lying
@yared09
@yared09 6 ай бұрын
@@mtabrahaml አቤት የአውሬው ልጆች! ስሟ ሲጠራ ያንዘፈዝፋቹሃል! You were not my target audience for the original message!
@danielmekonnen823
@danielmekonnen823 6 ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስ አምላካችን ነው ።ድንግል ማርያም አማላጃችን ናት።
@mestawetteklu9957
@mestawetteklu9957 6 ай бұрын
​@@mtabrahamlውሻ ምቀኛ የድንግል ማርያም ስም ሲጠራ ያማችዋል
@abelyalelet3485
@abelyalelet3485 6 ай бұрын
Dr meski We love you so much❤
@abrahamwoldu4825
@abrahamwoldu4825 6 ай бұрын
I’m really I always surprised your teaching methods
@user-nm5du8si3q
@user-nm5du8si3q 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ወላዴት አምላክ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ
@user-js6mw7oi5v
@user-js6mw7oi5v 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ ይባርክሽ። በርቺ።
@kelemuwabebe8329
@kelemuwabebe8329 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ ❤❤❤
@ephremalula3564
@ephremalula3564 6 ай бұрын
አትቆይ እባክሽ ትምህርትሽ በጣም ጥሩ ነው
@beletechendalamaw2041
@beletechendalamaw2041 6 ай бұрын
የኔ ወርቅ እህት ከአሰተኛው መንግሥት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እኔ በጣም ከልቤ ነው የማዳምጥሽ በጣም እውነተኛ ትንቢት ነው ብዙ ፈረንጆች የኢትዮጵያ ትንሳይ ያውቃሉ
@YosefDagne-dw6bk
@YosefDagne-dw6bk 6 ай бұрын
Mirt Ethiopiawit nesh doctor egziabher ybarksh
@kidusefrem896
@kidusefrem896 6 ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን
@Keberesnshaw
@Keberesnshaw 6 ай бұрын
በረችልን የተዋዶፍሬ
@haimanotgebremedhin5748
@haimanotgebremedhin5748 6 ай бұрын
ዶ/ር መስከረም እንኩዋን አድረሰሽ እግዚአብሔር ይባክሽ ::እንደዚህ የማጠገቡ ታሪካችንን በማቅረብሽ እጅግ እናመሰግናለን !!!
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo 6 ай бұрын
Egziabher yimesgen Dr meski enamesegnalen
@ashenafishawoldesim2413
@ashenafishawoldesim2413 6 ай бұрын
Thank you Dr.
@wendeyemana5135
@wendeyemana5135 6 ай бұрын
እግዝሐብሔር ይጠብቅሽ
@sarahsmile362
@sarahsmile362 6 ай бұрын
❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
@MatiwosGirma-wf9lr
@MatiwosGirma-wf9lr 5 ай бұрын
ብርታቱን ያድልሽ🙏🙏
@mimiimekuria7722
@mimiimekuria7722 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ዶክተር እንዴት እንደምወድሽ አድናቂሽ ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤
@mussietesfamariam1288
@mussietesfamariam1288 6 ай бұрын
እውነትነው እግዚኣብሔር ያክብርልን ጸጋውን ኣብዝቶ ያዓድልልን ፣ ይበርቱል እናመሰግናለን
@rasbahiru5303
@rasbahiru5303 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን እህታችን ዶክተር መስከረም ለቺሳ
@banchalemtaye1861
@banchalemtaye1861 6 ай бұрын
ዶክተርዬ እመቤቴ ከልጅዋ ጋር ትጠብቅሽ እንዲህ ብትን እርገሽ ስትገልጭው አምላኬን እድሜና ጤና ይስጥሽ ብየ እማጸነዋለሁ በጣም እወድሻለሁ ይጠብቅሽ ኢትዮጵያ ባንችና በዶክተር እሮዳስ እድለኛ ናት ኑሩልን
@zewditualemu8098
@zewditualemu8098 6 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ስው ነሽ ሁለቱንም መጽሐፎችሽን አንብበው ወድጀዋለሁ በርች
@user-qb4ck7pm6v
@user-qb4ck7pm6v 6 ай бұрын
እድሜጤና።።የስጥሺ
@meazamamuye7400
@meazamamuye7400 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽልኝ ምርጧ ኢትዮጵያዊት በጣም ነው የምወድሽ አናመሰግናለን።
@yohannes7306
@yohannes7306 6 ай бұрын
ዶክተር መስከረም እግዚአብሔር ይባርክሽ። ግሩም ሰው ነሽ
@antensaylakew970
@antensaylakew970 6 ай бұрын
Selamesh yebza meski💚💛❤️
@kassa4882
@kassa4882 6 ай бұрын
Thank you Dr meskerem you work hard including Dr Rodase ♥️♥️♥️♥️♥️.
@ashmekasha6788
@ashmekasha6788 6 ай бұрын
እህታችን እንኳንም ተወለድሽልን በርችንልን። በዙ ትምህርት አዎኩ።
@haileeshetu6185
@haileeshetu6185 6 ай бұрын
በርቺልን
@zeethiopia7431
@zeethiopia7431 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን! በርቺ!
@segededemissie3505
@segededemissie3505 4 ай бұрын
ትክክልልልልልል!!!!!!!
@maheltendale
@maheltendale 6 ай бұрын
ዶ/ር መስከረም በጣም እናመሰግናለን 🙏 በጣም የሚገርመው ቅድም የጠቀሻት ነገር በጣም ተገርሜ ነው እኛ ኢትዮጵያዊን ግርድናን መርጠን ስንሄድ አረብ ሀገራት እንኳን ከየት እንደሚያመጡን እናኳን እያወቁ አልያም ማፕ ላይ እያለች ኢትዮጵያ የምትለውን ቃል መጠቀም ደስ አይላቸው እኛ ነን ቆሻሻቸውን እንኳን የምናፀዳላቸው ነገር ግን በጣም ይንቁናል ይረግጡናል በጣም ያናድደኛል ደግሞ አሁን የበለጠ አገራችን ላይ የሚደረገው አንገት ቢያስደፋንም ወንድም ወንድሙን ሲገድል ወንድም እህቱን ሲደፍር አሁን ላይ አንገታችንን ቢያስደፉንም በወንበዴው መንግስት እነሱ ነፍሰ በሎች ናቸው ቢያስብለንም ነገር ግን የማይካድ እውነት የጥንት አባቶቻችን ለታሪክ ያስቀመጡልን በረከት አለ እናም እህቴ መስከረም በአውሮፓውያን ብቻ አይደለም እኛ በአለም ተንቀናል ተረግጠናል ዝቅ አድርገው አይተውናል!!!ብቻ እኛ ብንቆጭም በልጆቻችን ትንሳኤዋን ያሳይልን ❤
@user-ms3qe2yg2e
@user-ms3qe2yg2e 4 ай бұрын
እናመሰግናለን
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 6 ай бұрын
❤❤❤.... እጅግ በጣም እንወድሻለን፡ እናመሰግናለን! ጠባቂ መልዓክት ለሰከንድ አይለዩሽ!!
@jannatzahara-rb8wp
@jannatzahara-rb8wp 6 ай бұрын
ተባረኪመማርእዳቺኦርቶዶክሰለዘላለምትኑር
@SakiraSkira-rv8sr
@SakiraSkira-rv8sr 3 ай бұрын
ተባረኪ❤
@biniyamkindie
@biniyamkindie 6 ай бұрын
ዶክተር እንኳን ደህና መጣሽ። በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።
@searklemhilae8925
@searklemhilae8925 6 ай бұрын
መስኪዬ እግዚአብሔር ብርሃን ይሁንሽ ይከልልሽ እመቤታችን በመጎናፀፊያዋ ትከልልሽ እውቀት ከእግዚአብሔር ጋር ስሆን ልዮ ነው መታደል ነው መመረጥ ነው ያፅናሽ በእምነትሽ❤
@Haregi849
@Haregi849 6 ай бұрын
ዶ/ር መስኪ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ በርች❤
@alemubelachew1564
@alemubelachew1564 5 ай бұрын
ውድ እህቴ: ፈጣሪ ና እውነት ከአንቺ ጋር ነው. የፀሐይ ከተማ:-መጻፍሽን እንብባለሁ. የቨዲዎችሽ ተከታታይ ነኝ. ቸሩ ፈጣሪ መላው ቤተሰብሽን ና አንቺን በመለኮታዊ ሐይሉ ይጠብቃችሁ.
@getkeffa8823
@getkeffa8823 6 ай бұрын
ዶ/ር መሥከረም እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ ዕድሜናጤና ከመላ ቤተሠብሽ እመኛለሁ
@user-zl2mp6js6i
@user-zl2mp6js6i 6 ай бұрын
እግዚአብሔር፣እድሜ፣ከጤና፣ይስጥሽ
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r 6 ай бұрын
እህቴ ዶ/ር መስከረም እንዴት ከረምሽ በድጋሚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አትጥፊ የስራ ጫና እንዳለበሽ አቃለሁ ብርታቱን ይስጥሽ ። እኔ በአሁን ሰዓት ዳንኤል ክብረትን ከደቂቀ ሴጣኖች ጋር መድቤዋለሁ ቅር እንዳይልሽ ።❤❤❤
@Mashquke
@Mashquke 6 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ የተባረክሽ ።
@gezahegnsemu2914
@gezahegnsemu2914 5 ай бұрын
ሰላምሸ ይብዛ
@gizubekele7746
@gizubekele7746 6 ай бұрын
ዶ/ር መስከረም ለቺሳ አንቺ እንዲት ብርቅዬ የእትዮጵያ እንቁ 🎉አንድበት ያለሽ ብርቅዬ ሄዋን ነሽ ምታቀርቢያቸው ምርት ንባቦች ወደር የላቸውም እንካን ወሪ ሸዋ ሆንሽ እሄን ያልኩት ብዙ ጫና እንዳይኖርሽ በነፃነት እድታቀርቢ ረድቶሻል ለማለት ነው (ትችት እይደለም) ይልቤን ስወድሽ አድናቆቴን ሳሰልስ ነው መፅሀፎችሽን በአንድ ወቅት ጠይቄሽ እድራሻሽን ጠይቄ ነግረሽኝ ምልከው ስው አልነበረምና እስቲ በድጋሚ አሁን የሚመጡ ስላሉ ልጠይቃቸው እሞክራለሁ የ፫ንም መፅሀፍ ዋጋውን ደንበል ህንፃ ፬ኪሎ 330እንደሆበና ዋጋውን ነግረሽኝ እድልክ እካውንት ሽን ብታስታውቂኝ በህቡህ በቴሌግራም ወይም በቫይበር ብታስቀምቺልኝ ከልብ አመስግናሉሁ ❤ እድሜና ጤናይን እመኝልሽልከሁ ወንድምሽ ብቸኛው🎉። ❤❤❤❤❤
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 156 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 6 МЛН
The Church Forests of Ethiopia Resembling the Garden of Eden Forest Ecologist Dr. Alemayehu Wassie
8:45
EOTC Buildings (የኢኦተቤ ህንጻዎች)
Рет қаралды 22 М.
ልብ ሰባሪው "የ12ቱ ሐዋርያት" ፍፃሜ ሙሉ ትረካ | መንፈሳዊ ፊልም
21:45
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 309 М.
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН