'' 19 አመት ነው የኖርኩት '' መኮንን ላዕከ - ሰከላ | Sekela | Talk Show | Tigist Girma | Abbay TV

  Рет қаралды 128,464

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

#AM_Meznagna #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Newethiopiantraditionalmusicvideo2022 #Newethiopianculturalmusicvideo2022 #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethio360 #Ethioforum #Homeofethiopianmusic

Пікірлер: 163
@hananmoha7505
@hananmoha7505 Жыл бұрын
መኮንን ላዕከ በጣም ነው የምወደው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ❤❤
@amesgagntube9943
@amesgagntube9943 2 жыл бұрын
አልኖርኩበትም ያልከው ዘመን ድልድይ ሆኖህ ነው ዛሬ ኖርኩት ያልከውን እድሜ ያየኸው ስለዚህ ያለፈው ዘመንህ ከባድ ሆኖ ይሆናል ግን ለዛሬህ ብርሀን አምጥቷል ትናትን የማመስገን አንደበት ለሁላችን ይስጠን
@Setotaye2024
@Setotaye2024 2 жыл бұрын
ድንቅ አባባል👌🏾
@fjzfgud8649
@fjzfgud8649 2 жыл бұрын
አንጋፋው እና ተወዳጅ አርቲስት መኮንን ልዓከ እጁግ እንወድሀለን እናከብርሀለን ኑርልን አባቴ
@genetgetachew2150
@genetgetachew2150 2 жыл бұрын
መኮነን አንተ በጣም ከማደንቃቸው ያገራችን ተዋናዬች በአንደኝነት አድናቂህ ነኝ ባለፈው ኢንተርቪህ 27 ዓመት አልኖርኩም ስትል በነበረው ሙቀት ለአዲሱ ሰርአት ለማሽቃበጥ ታስቦ የተደረገ ኢነተርቪው ነበር ከመጣው ከሄደው ጋር አታሽቃብጡ
@addulistube5244
@addulistube5244 2 жыл бұрын
በኢትዮጵያ ውስጥ ምርጡ ተዋናይ ታላቃችን መኮንን በጣም አከብርሀለው ረጀም እድሜ እመኝልሀለው !!
@saadaabdulla2845
@saadaabdulla2845 Жыл бұрын
መኩ የ ከማዴቃቸው አርቲሰቶች አንዱ አንተ ነህ እረጀም እድሜና ጤና ይሰጥህ፣
@user-ir1oi5py3f
@user-ir1oi5py3f 2 жыл бұрын
የኔ ዘመን ምርጥ ተዋናይ መኮነን ላአከ we love you🥰🥰🥰🥰🥰
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
መኮነን በጣም የምወድህ የማከብርሕ ሰው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
መኩዬ 💝💝💝💝ምርጡ 💝💝አንጋፋው 💝💝አባቴ አድናቂክ ነኝ 💝💝💝እድሜና ጤና ይስጥክ ስላየውክ ደስ ብሎኛል 💝❤
@user-yx4ib6mi2r
@user-yx4ib6mi2r 2 жыл бұрын
@robbarobi2784
@robbarobi2784 2 жыл бұрын
Tank you heis best ethiopian actress number one super star 🌟 🤩
@robbarobi2784
@robbarobi2784 2 жыл бұрын
Tank you best talk show you are best ethiopian actress you are my favorite I love you all so makonnen he is number one ethiopian actress & comedians he is super 🌟 tank you meky you are my favorite actor ❤️ 💙 💖 god bless 👍 every all except Jonta and onege Shana is evil 😈 evil 😈 edit person murder ❤️ 💙 💖
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 жыл бұрын
መኬ እጅግ ምርጥ ኢትዮጵያውያዊ ስው! እጅግ እናከብረዋለን
@Wyeyt
@Wyeyt 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የሠጠህን እድሜ ተመስገን እደማለት እድሜአቸዉን እየቀናነሱ የሚያወሩ ሠዎች በዝተዋል በዛዉ ልክ እድሜአቸው እያጠረነዉ
@abdulhamidnuri9556
@abdulhamidnuri9556 2 жыл бұрын
ቲጂዬ ድንግል ማርያም የበለጠ ትጨምርልሽ ስቱድዬሽ ሲያምር ማሻ አላህ የምወደውን ሰው ያቀረብሽው ደሞ አፈቅርሻለሁ ያለሽን ልጅ አየሁት ጥሩ እናት ሁኚው በናትሽ ለሁለታችሁም ሙሉ ጤና ከረጅም ዕድሜ ጋር ይስጥልኝ የኔ ፍልቅልቅ
@SamsungJ-ni7qg
@SamsungJ-ni7qg 2 жыл бұрын
ቲጂዬ በጣም እንወድሻለን እናከብርሻለን እማምላክ በእድሜ በጤና በሰላም ከነሙሉ ቤተሰብሺ ታኑርልን ትጠብቅልን🙏🙏 ሞኬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ያብዛልክ ዪጠብቀክ🙏🙏😍😍 አገራችንን ተዋሕዶን አፀንቶ ለዘላለም ያኑርልን ይጠብቅልን🙏🙏💒🙏🙏
@saadaabdulla2845
@saadaabdulla2845 Жыл бұрын
ቲጀየ የኔ ፍልቅልቅ እረጀም እድሜና ጤና ይሰጥሺ በጣም እወድሻለሁኝ፣
@etaferawejigu6522
@etaferawejigu6522 Жыл бұрын
የኔ ወንድም በጣም ምወድህ ማከብርህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@ambassel277
@ambassel277 2 жыл бұрын
ድንቅ ሾው ነው በርቺ TG
@abyelove9263
@abyelove9263 2 жыл бұрын
studio setting is really awesome.
@ghionkebede4063
@ghionkebede4063 2 жыл бұрын
I'm so happy to have you as a talk show producer because you always reveal your real self, your smile, laughing respect you have for your guests are always a plus quality of your show and give the best test and smell. Please keep it up. Soon your show will be one of the best and more popular show of the country and beyond.
@user-gs1hw1zz4j
@user-gs1hw1zz4j 2 жыл бұрын
ክብረት ይስጥልን በትክክል ገለፀህዎል
@DhjkChj
@DhjkChj 11 ай бұрын
ሞክየ እድሜና ጥና ይስጥህ የነ ኣባት❤❤
@seblebezabih9747
@seblebezabih9747 2 жыл бұрын
ቲጂ ስታወሪ ረጋ በይ ይበልጥ ፕሮግራሙ ጥሩ ይሆናል አሁንም ቆንጆ ነው
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
የሚሰራቸው ሁሉ የተዋጣላት ነው አንዳንድ ድራማዎች መኮንን ጀምሮት አቋርጦት ሌላ ሰው ገብቶ ሲሰራው አይመስጥም መኮንን ላዕከ ይችላል ።
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 2 жыл бұрын
ሞክዬ ጥሩ ሰው ምርጥ አርቲሰት ነው
@asdzcz1848
@asdzcz1848 Жыл бұрын
ምርጥ ስው እኔም እዳተነው የማስበው
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 2 жыл бұрын
ስወደው ገናሳየው ያስቀኛል
@mensurseid9850
@mensurseid9850 2 жыл бұрын
የተመልካቾቹ ጭብጨባ እንደኔ እስኪ ያስጠላው
@abdala.hasanhasan9145
@abdala.hasanhasan9145 2 жыл бұрын
መኮነን ምርጥ ሰው እድሜ እና አፊያ( ጤና)
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
አርቲስቶች ወንዶቹም ናቸው እድሜ የሚፈሩት ማለት ነው ጋሽ ሞኬ 46 ዓመት ብቻ ገርሞኝ ነው
@kebronyonas7107
@kebronyonas7107 2 жыл бұрын
+ 5
@gideyhaila5302
@gideyhaila5302 2 жыл бұрын
66 now amatu eahe weshatm
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ቲጂዬ 💝💝💝ዉቧ 💝💝💝
@tadelakasatadelakasa6355
@tadelakasatadelakasa6355 2 жыл бұрын
Mekoye my favourite
@yemanehagos2120
@yemanehagos2120 2 жыл бұрын
27 አመት አልኖርኩም ስትል አሁን ደግሞ የባሰ መጥቶልሐል ትሻልን ሰድጄ ትብስን አመጣው ነው ነገሩ አሁንስ እንኳን አንተ የኢትዮጵያ ሕዝብ እየኖረ ነው ያለው እስኪ እውነት እናውራ በየቦታው ሰው እየተገዳደለ የኑሮ ውድነቱ ስርቆቱ ጦርነቱ እውነት እውነት ከወያኔ አብይ ተሽሎ ከሆነ እንግዲሕ ኑረው
@marahamelmal1263
@marahamelmal1263 2 жыл бұрын
ከህወሓት ጋር ለምን አያያዘከዉ⁉️ ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም🤨 አሁንም እድሜውን አልጨመረም ተረጋጋ😡
@user-wk1wx7bn2s
@user-wk1wx7bn2s 2 жыл бұрын
@@marahamelmal1263 እኮ
@birukshawul8782
@birukshawul8782 2 жыл бұрын
Aye yihe politica aydeleme
@lapislapis6039
@lapislapis6039 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ
@Setotaye2024
@Setotaye2024 2 жыл бұрын
ሀጎስ ግደፍ እባ ሰላም ንክመፅእ ሞት አሎ ወያኔስ ይትረፈና☝🏽
@alemasfaw8179
@alemasfaw8179 2 жыл бұрын
የከበረ ዳሀ ፊልም ላይ በጣም ጥሩ አድርጎ ተጫውቷል ! በዚህ አጋጣሚ ደራሢው እውነተኛውን ድሬዳዋ ያለችበትን ሁኔታ በተለይ ቧቡርን በተመለከተ በደንብ አጥንቶ ነው የደረሰው በዚህ አጋጣሚ ከእውነተኛ ታሪክ ተነስቶ የሚሰራ ስራ በጣም ይስባል ፡፡
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በርቺ አቀራረብሽ ያምራል
@yordanosdanial7708
@yordanosdanial7708 2 жыл бұрын
መኩየ & ትጅ ስውዳችሁ እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ
@gtrgtt4097
@gtrgtt4097 2 жыл бұрын
እውነት ትልቅ ሰው ነህ የማከብርህ ሰው ነኛ በይበልጥ አከበርኩህ
@DubaiUse-em7bc
@DubaiUse-em7bc 2 жыл бұрын
ጋሽ መኮንን እውነት ብለሀል ሁላችንም እደዚህአይነት ሂወት ውስጥ ነው ያለነው
@sameman9014
@sameman9014 2 жыл бұрын
በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ አለ ያገሬ ገበሬ !!
@danielbelete1311
@danielbelete1311 2 жыл бұрын
ቲጁዬ በዚህ ትልቅ ስም ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል
@beba5182
@beba5182 2 жыл бұрын
መኩ በጣም አድንቅ ንኝ አግዚአብሔር ይብርክ 🙏አግሬ ችን ይጥብቅልን ✨️✨️✨️
@user-dw5lw9ww5w
@user-dw5lw9ww5w Жыл бұрын
መኩን ሁሌም እንወደዋለን
@Glru441
@Glru441 Жыл бұрын
The entire setting of the studio is amazing but the background should be fixed (mekeyayer yelebetim) because it is a bit distractive which makes audience not to focus on the interview.
@Setotaye2024
@Setotaye2024 2 жыл бұрын
ሞኪያቼን አንተ እኮ የተለየህ አርቲስት ነህ አይታወቅህ ይሆናል እንጂ የብዙ ሰዎችን ሂወት የቀየርክ ነህ በስራህ በጣም የማከብርህ ነህ ✊🏾እንዳትለየን አደራ☝🏽❤️
@fre2127
@fre2127 2 жыл бұрын
በርቺ ❤️❤️❤️❤️ ቲጂ
@jareda.6279
@jareda.6279 2 жыл бұрын
The studio is amazing
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 2 жыл бұрын
Your studio is amazing but l wish some time you have a high light video of the guest you have invited
@hailemariamdires8631
@hailemariamdires8631 2 жыл бұрын
እሚገርም studio ከምትገርም ሰው ጋር ቲጅየ ከፍ በይልኝ
@yirgamesfin3935
@yirgamesfin3935 Жыл бұрын
i am a proud of this man Mekonen Lake
@abiyotabebe4041
@abiyotabebe4041 2 жыл бұрын
Tigi the real women, go ahead
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 жыл бұрын
ያለምየ ውዴ ባለማተቡዋ በርችልኝ
@millionzeleke4004
@millionzeleke4004 2 жыл бұрын
Koshash
@eyoba7465
@eyoba7465 2 жыл бұрын
ሠከላ አባይን ወለደች 💚💛❤
@hagostewolde8856
@hagostewolde8856 2 жыл бұрын
ኣይይይይ መኮነን ለኣከ ።።።ክህደትህ እሚገርም ነው ።።።።ናብዚ ጥበብ ብወያነ መፂኻ ተፈሊጥካ ሃብቲ ኣጥሪኻ ፣ ሃብቲምካ 27 ዓመት ካብ ሂወትካ ቀኒስካ (ኣልነበርኩበትም ) ኣልክ ????? ለመጀመሪያ ግዜ ጨርቆስ ከሃዲና ክፋ ፈጠረች ።።።።ጠማማ
@Setotaye2024
@Setotaye2024 2 жыл бұрын
ወያነ አሎንዶ ሀሳዊን ሰራቃይን
@hagostewolde8856
@hagostewolde8856 2 жыл бұрын
@@Setotaye2024 ።።።።ወስላታ ።።።።እንደ ዝንብ ጥልቅ
@user-dt1lo1fe9k
@user-dt1lo1fe9k 2 жыл бұрын
ሞክዬ ስወድክ እኮ 🥰🥰🥰
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 2 жыл бұрын
Tikikil Mekuye, Welegan sicherisu Addis Abebam memtatachew aykerim. Jemirewtim nebere eko. Lenesu timirt Maler sew Mansarde new.
@workaworkaketema591
@workaworkaketema591 2 жыл бұрын
Wow wow 💚💛❤️🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🍷
@AddisInsight21
@AddisInsight21 2 жыл бұрын
The real Artist and fun creator!
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ አባት
@natiabe2910
@natiabe2910 Жыл бұрын
Moke I love you
@henoktadesse8332
@henoktadesse8332 2 жыл бұрын
መኩየ አባቴ እወድሃለሁ በጣም
@eyerusdeselu2870
@eyerusdeselu2870 Жыл бұрын
Yemir betam new yemiwedih alewu alewu yematil
@dejenebelachawe64
@dejenebelachawe64 2 жыл бұрын
He is good actor 💯
@Emblba
@Emblba 2 жыл бұрын
Awesome interview
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 2 жыл бұрын
ወይቲጂ ስትቺይበት እስካሑን የትሔደሽነበር
@genetwondifraw7552
@genetwondifraw7552 2 жыл бұрын
Moke betam yemewede yemakebere aretist nek Egeziyabier edemena tenan yesetek
@musadtube8738
@musadtube8738 2 жыл бұрын
Moke am ur big fan
@Haregi849
@Haregi849 2 жыл бұрын
በዚህ አይን እማ እኛም የመዳም ቅመሞች አኗኗርን እንጂ አልኖርንም
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 2 жыл бұрын
Tigist girma you doing good but you are shouting be calm
@helenthomas5230
@helenthomas5230 2 жыл бұрын
ALEMAYEHU TADESSE, TEMESGEN AFEWERK YESRUT FILM
@kidusyosefhaile4822
@kidusyosefhaile4822 2 жыл бұрын
ያዘንኩበትን ዘመን አልቆጥርም የምትለው በዚህ 4 አመት በመላው ኢትዮጵያ በፈሰሰው ደም ደስተኛ ነህ ማለት ነው አንተ ደም መጣጭ መሃይም
@yomatube1250
@yomatube1250 2 жыл бұрын
wow! Tigi
@ageriayemeat698
@ageriayemeat698 Жыл бұрын
አንዳርጋቸው የአማራን ደም ጠጥቶል አፋጅቶ አሁን ደግም ፊልም በጣም እጠላዋለሁ
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 2 жыл бұрын
Gash Moke ❤️
@besobela7237
@besobela7237 2 жыл бұрын
አቃጣሪ አርቲስት ነው ፣ ጨርቆስ ለምናውቀው ዋና የኢህአዴግ አቃጣሪ ነበር ። በቴድሮስ ተሾመ ፎቶ ቤት ተጠግቶ በአቃጣሪነት የሰራበት ዘመን መርሳቱ ጥሩ ነው ።
@abrahammeselle3319
@abrahammeselle3319 2 жыл бұрын
the background is disturb attention
@dranemutleykun4212
@dranemutleykun4212 2 жыл бұрын
Berch
@abrham1130
@abrham1130 2 жыл бұрын
ቲጂ
@eden2056
@eden2056 2 жыл бұрын
Wow tigeya amanene akeriblene
@babaephron4661
@babaephron4661 2 жыл бұрын
ሞኬ ከፍራሽ አዳሽ ጋ ያልከውን ሃሳብ ብታጠናክረው🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@tube-ro9mp
@tube-ro9mp 2 жыл бұрын
ባክ ግራውንዱ ኧረ አይናችን በጣም ያስጠላል ቲጂ አረንጓዴው አረፍ ሌላው በጣም ይረብሻል
@Lol-qz4wp
@Lol-qz4wp 2 жыл бұрын
I like her as an actress but not as a host I don’t think she has that X Factor
@melikmeshal6041
@melikmeshal6041 2 жыл бұрын
Artsit Mekonen btam new ymadnekek 😍
@solomonberahne3432
@solomonberahne3432 2 жыл бұрын
አሬቂያም መሁንህ ፊትህ ይናገራል ሰካራም ደምው በሰካር አለም ሰለሚኖር አናናሪይ እጂይ ሊኖር አይችልም ወደውስጥ እራስህን እይ ።
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 2 жыл бұрын
እጅግ የማከብረው ታላቅ አርቲስት ጋሽ መኮንን ላዕከ ቀሪ ዘመንህ ከቤተሰብህ ጋ የተባረከ ይሁን።አቶ ከተማን የሚጠሩት 2 ሰዎች ናቸው።አንዷ ረከቦት(የቡና ስኒ ወይም ፍንጃል)ማስቀመጫ ለማሰራት ውለታ ያላት ሸዋፈራሁን ስታገኘው አቶ ከተማ ረከቦቴን አሁኗኑ ቁጭ አንተ ቤት ዘግተህ እየጠፋህ እኔ ሳህን ላይ አስቀምጨ ነው የምጠጣው እስከ ላይኛው ቤት እከስሀለሁ የምትለውና እንዲሁ ሌላ 1 ሰው ከሸዋፈራሁ መኖሪያ ቤት አዲስ እንጨት ቤት ከፍተው ሲሰሩ ሰውየው ሄዶ አቶ ከተማ በዚህ ስራ ጋ ከባለቤቴ ጋ እንደተጣላሁ ብነግረውት ምን ይሰማወታል ሲለው ሸዋፈራሁም እኔ ልጣላ እኔ ልጣላ የሚለው ነው።ከዚያ ሰውየውም ብር ነገር ወርውሮ በምን እንደምቀበለወት አሳየወታለሁ ብሎ ይሄዳል።
@bezayacop9534
@bezayacop9534 2 жыл бұрын
Swedheeeee,edemie ketena gareeee
@longliveethiopia
@longliveethiopia 2 жыл бұрын
this studio should changed to entertaining televesion media
@newethiopian7277
@newethiopian7277 2 жыл бұрын
Berchi etchen
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@tesfahunfentahun835
@tesfahunfentahun835 2 жыл бұрын
Those who not enter in the higher education (mostly University) blames the graduate. Why? For me the leaders of the country, region, zone, woreda...
@netsanetmulunetsanet3864
@netsanetmulunetsanet3864 2 жыл бұрын
ahun eyenorachu new enante kbre bisochi
@mobileshop4628
@mobileshop4628 2 жыл бұрын
👍
@amanuel7643
@amanuel7643 2 жыл бұрын
ኖኖኖ የወንዶች ጉዳይ መኮንን አደለም የጠራው እራሱ ሸዋ ነው ተሳስተሻል ቲጂ የመኮንን ላዕከ ልጅ ወልዳ የወንዶች ጉዳይ ፊልሙን ነው ምልሽ ከዛ ሸዋ ደውሎ እንኳን ደስ አለ በለው ተብሎ ሲደውል ነው ከተማ ነኝ የሚለው ቲጂ 1 ሚሊዩን ግዜ አይቼዋለሁ
@sseqota6300
@sseqota6300 2 жыл бұрын
የአማርኛ ፕሮግራም እየመራሽ "ቶክ ሾው" ሰትይ ትንሽ እንኳን አይቆረቁርሽም!? መቸ ነው ግን እራሳችንን የምንሆነው!?
@kidspathmedia5759
@kidspathmedia5759 2 жыл бұрын
Moka mert sew tg tru show new berechi Fetari ethiopian yebarke
@teddikebede6922
@teddikebede6922 2 жыл бұрын
ወየ ዘንድሮ ውሎም ብድግ ብሎ ጋዜጠኛ ይለሞይ ደፋር ትውልድ
@dereje2830
@dereje2830 Жыл бұрын
እንዳትኖር ማን ከለከለህ? ወይስ የራስህ የኑሮ ዘይቤ?
@walte3994
@walte3994 2 жыл бұрын
ምላስ ለቀቀብሽ
@bettytilawn1330
@bettytilawn1330 2 жыл бұрын
Wenete. New. Moki
@weldabtsgab714
@weldabtsgab714 2 жыл бұрын
ኣንተን የከብት ዘገምተኛ ተናግረ ሙትሃል ኣንጀትህን ኣውጥተ ማስጎረስ ነበር
@misrakakalewold4581
@misrakakalewold4581 2 жыл бұрын
Yehuletaheum adanake nene
@gideyhaila5302
@gideyhaila5302 2 жыл бұрын
46 now Amata alekesa Dafer ((66 lamalet now weshatam
@gideyhaila5302
@gideyhaila5302 2 жыл бұрын
27 Amate chalama Now yalekawe (eahew lemadwe 4 Amatune hasawe sheyetane
@user-hd5rr5wi3f
@user-hd5rr5wi3f 2 жыл бұрын
አንድት ረከቦቷ የታሸገባት ሴትዮ ናት የምትጠራው አቶ ከተማ እረከቦቴን ቁጭ አያለች እሷ ነች የጠራችው ።
Mekonn leake best movies scene 2021. In amharic
29:36
RORY TUBE
Рет қаралды 21 М.
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 47 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 28 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 66 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 47 МЛН