197 ገጠመኝ ፦ በራሱ ፈስ የሚዝናና ሰው በምን ሊያፍር ይችላል(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 23,975

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

3 жыл бұрын

Пікірлер: 351
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q 3 жыл бұрын
ርእሱ መምህር በጣም ያስቃል መልካም የማዳመጥ ስአት ይሁንላችሁ
@SarahSarah-fn8ty
@SarahSarah-fn8ty 2 жыл бұрын
😆😆😆😆😆😆😆😆😂😂😂😂😂😃😃😃😃😃😅😅😅😅😅😅😅
@thankumom6302
@thankumom6302 3 жыл бұрын
ውድ የተዎህዶ ልጆች እንኳን ለፆመ ፍስለታ በሰላም. አደረሳችው
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
ደምርኝ😍
@devan8265
@devan8265 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን አደረሳችሁ
@masigirma5030
@masigirma5030 3 жыл бұрын
አሜን እንካን እብሮ እድርስን
@kokobtesfahiwet6186
@kokobtesfahiwet6186 3 жыл бұрын
Amennnn enkan abro aderasen
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮአደርሰን
@bezaeuale9465
@bezaeuale9465 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፆመ ፍስለታ አደረሳቹ
@user-tz1gt2rz9z
@user-tz1gt2rz9z 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@afonsolomon9215
@afonsolomon9215 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@almazgetu7835
@almazgetu7835 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y 3 жыл бұрын
አሜን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አገራችን ሰላም ያውርድልን
@user-dx3yy8uh5e
@user-dx3yy8uh5e 3 жыл бұрын
ወይ ዛሬ መምህር በጣም ያሥቃል ፡ግን እኔ ምለው የመምህር ተሥፋየ ተማሪዎች እየረሣችሁ ነው ላይክ ሠብሥክራብ ማድረግ ? በጣም ቀንሠናል ፡ባካችሁ ለኛም ጥሩ ነው ። ለመምህራችንም ብርታት እንሆነዋለን ፡ አትርሡ ፡መልካም ፆመ ፍሥለታ ይሁንልን
@munamuna2128
@munamuna2128 3 жыл бұрын
Eneye Eko eheyenew yemigermegn. Aykefelebet. Menew. But Abezagnochu Menafekan or Tehadeso yehonalu new yemelew
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን እግዚአብሄር ኢትዪጵያ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አምላክ ይታረቀን በቃ ይበለን🙏🙏🙏
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
ደምርኝ እህት
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@malefyoutube9942
@malefyoutube9942 3 жыл бұрын
@@shewayetube-445 enanem demeregn
@malefyoutube9942
@malefyoutube9942 3 жыл бұрын
@@user-xj1yi4zd4p demeregn
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድ መምህራችን እንኳንበሰላምመጣህልንን።
@mekdes4kilo756
@mekdes4kilo756 3 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ሰላም ዋልክ እንኳን አደረሰከ ለፆመ ፍሰለታ
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
ደምርኝ እህት
@almazgetu7835
@almazgetu7835 3 жыл бұрын
አሜን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yewubneshlove876
@yewubneshlove876 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ ብዙ ሰዎችን አንቅተሀልና እግዚአብሄር አምላክ ረዢም ዕድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ። እኔስ መቼ ነው ንስሀ ገብቼ ስጋው ደሙን የምበቃው ከስደት ተመልሼ😥
@user-fj7jy7fq3j
@user-fj7jy7fq3j 3 жыл бұрын
የሁላችንም ሀሳብ ይሄ ነው እግዚአብሔር ይርዳን ለሀገራችን ያብቃን ለመምህራችን እድሜና ጸጋውን ያብዛልን ሀገራችንን ሰላሟን ያምጣልን 😭
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
ደምርኝ እማ
@user-wo3jr6uz4t
@user-wo3jr6uz4t 2 жыл бұрын
@@shewayetube-445 አችደግሞ የለቀቅሽው ምንም አይጥምም ጥሩ ነገር ስሪ ና ነይ
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 3 жыл бұрын
አሜን መምራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ኧረ በጣም ያስቃል የዛሬው ገጠመኝ መምህር
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህርችን ፀጋውን ያብዛለክ እርሱ ያርዳን በእውነት ማሰታዋሎን ያሰጠን እውነት ነው መምህርችን
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
ቃለህዉትን ያሰማልን ተሰፊሰላሴ መማህርዬ ሁሉም ትምህርት ነዉ ሰቅህ አልቅሰህ የያሰትማርክ ነዉ በለቤቱ በጣም ጉበዘ መፈቅር ከንችገሩ ነዉ የተመች ነገር የተሰተካከል ማን የጠላል ሁሉን ችሎ ነዉ ነዉንንጅ
@user-th9cr2mt8b
@user-th9cr2mt8b 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን ደህና መጣህ ።ዉድ ኦርቶዶክ ተዋህዶ እምነት ተከታይዎች በሙሉ እኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
@user-th9cr2mt8b
@user-th9cr2mt8b 3 жыл бұрын
ኧረ በሳቅ ሞትሁ ይገርማል የወድሜልጅ አልፎ አልፎ ይፈሳል እኛግን በጣም እንስቃለን ሽታዉ ነዉ እጂ አደመዝናኛ ነዉ የምንቆጥረዉ ሆይ ለካ እደዚህም አለ
@demozmasresha2412
@demozmasresha2412 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በምትልከው ገጠመኝ ተለውጨበታለሁ እድሜህን ያርዝምልን
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 3 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር እንደቀልድ የምናያቸው በህይወታችን ላይ በጣም ችግር ያመጣሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ይገርማል በስመአብ ወንድማችን እንኳን ተፈወስህ ደብተራ ብዙ ማድረግ እንደሚችል ተምሬበታለሁ '' ከኔ የበረታችሁ በጸሎት አስብኝ እህተ ሚካኤል ከነ ቤተሰቦቼ 👆 ውይ እኔ ፈስና የወደቀ ሰው በጣም ያስቀኛል እየሳቅሁ ነው ጨረስኩት
@asfukrios701
@asfukrios701 3 жыл бұрын
መምህር አረ ስልክ ቁጥር ላክልኝ
@alamaddis2502
@alamaddis2502 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጠህልን መምህር እንኳን ለፍልሰታ ፆም አደረሰን አገራችን ሰላም ይርግልን ፈጣሪችን ሁላችንም እፀልይ
@emnet1125
@emnet1125 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው መምህር ቃለይወትን ያሰማልን
@Hana-mariam21
@Hana-mariam21 3 жыл бұрын
ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ ከሱ ፈስ ያንተ አቀራረብ ።ደሞ የሚስቱ አድናቂ ነኝ እውነት ጠንካራ ነች ። ኧረ አምላክ እንኳን ከፈስ ገላገለው ።
@tube4569
@tube4569 3 жыл бұрын
ይገርማል እኔም የዚህ ችግር ነበረብኝ መምህር አብሶ ሰው መሀል ስደርስ ሆዴን ይነፈኛል ምግብ ሳልበላ የበላው ሀይል ነው ይሚወጠረው አሁን ግን ብዚም የለብኝም በምቁጠረያ እየደበደብኩ ቀንሶልኛል በጣም ያሳቅቅል ።
@bsikiros7171
@bsikiros7171 10 ай бұрын
እውነት እኔም ፎስ ይመስለኛል እና በወገቤ ይጮሃል
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አሜን አሜን a አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልክ
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir Baxam tamrebatalaw
@shitulegesse452
@shitulegesse452 3 жыл бұрын
መምህራችን እኳን ለናታችን ለፍስለታ ፆም አደረሰክ
@user-vg3jx6ny1o
@user-vg3jx6ny1o 3 жыл бұрын
አረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ሞቼ ነው መሰለኝ ያለው ክክክክክክክ መምህራችን እናመሰግናለን የማይሰለች አደበት ነው ያለህ
@kiyatube3334
@kiyatube3334 3 жыл бұрын
እህት ስንስክራይብ አድርግኝ በቅንነት
@user-vg3jx6ny1o
@user-vg3jx6ny1o 3 жыл бұрын
@@kiyatube3334 አድርጌሻለሁ እህቴ
@ry8319
@ry8319 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ለሁላችን ትምህርት ይሁነናል ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኳንም ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳቹ አደረሰን ወጎነቸ
@kiyatube3334
@kiyatube3334 3 жыл бұрын
ስብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት
@mariyammaaari3228
@mariyammaaari3228 2 жыл бұрын
ብሰመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ወንድሜ
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ የዚህ ትምህርት ተከታታዮች በሙሉ እንኳን ለፆመ ፍልሰታ አደርሳቹሁ አደርሰን
@almazgetu7835
@almazgetu7835 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@helenyemariamlij2997
@helenyemariamlij2997 Жыл бұрын
ሚገርም ነው መምህሬ እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@jenenewzewudie7280
@jenenewzewudie7280 3 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን አደረሰህ ለፆመ ፍልሰታ ተክለአረጋዊ ከነ ቤተሰቤ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@Edom.media7
@Edom.media7 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለጾመ ፍልሰታ🪴🪴👏🏼🪴 እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህልን እረ የዛሬው ትምህርት ዘይገረሙ ነው አኔም ፍሳም ነኝ😭😭😭😭😭
@user-ub2cf6ob9r
@user-ub2cf6ob9r 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ፀበል ሂዱ
@alishaalisha6141
@alishaalisha6141 3 жыл бұрын
@@user-ub2cf6ob9r WEY GUD NEW 😂😂😂WEDO AYSKU
@user-ub2cf6ob9r
@user-ub2cf6ob9r 3 жыл бұрын
@@alishaalisha6141 😂😂😂
@yemariyamkidan6509
@yemariyamkidan6509 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኔም በልጅነቴ አባቴ ነፃ ሁኝ በሰው ፊት መፍሳት ምንም ችግር የለውም ይለኝ ስለነበር ሰው ፊት ፈስቼ ነውር ነው ሲሉኝ ሰወች የአባቴን ትዛዝ ማክበር አለብኝ እላቸው ነበር እናም ፀሎት ላይ ከአፌ እኩል ፈሴም አይቋረጥም ነበር ሰሞኑን ሱባኤ እንደነገ ልገባ እንደዛሬ ከጠዋት እስከ ማታ ስፈሳ ዋልኩ ምግብ እየበላሁንኳ ሳይቀር ሱባኤ ከገባሁ በኋላ ግን ፀሎት ስፀልይም ምንም ነገር የለም እግዚአብሔር ይመስገን🥰🙏🙏🙏🙏
@malikaalanzi4898
@malikaalanzi4898 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህርራችን ሠላምህ ይድረሠን በያላችሁበት የክርስቶስ ሠላም አይለያችሁ ዉድ የእግዚአብሔር ቤተሠቦች መልካም የመማርያ ስአት
@user-fh3uv8es1y
@user-fh3uv8es1y 3 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ያስቃል እርሶም ሳቁ ችግር የለም
@kiyatube3334
@kiyatube3334 3 жыл бұрын
ውድ ስብስክራይብ አድርግኝ በቅንነት
@ismaialismail105
@ismaialismail105 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አገራችንን ከመከራ ያውጣልን
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኮን በሰላም መጣህ 🙏🙏 በጣም ያስቃል
@user-if8nz7tn2y
@user-if8nz7tn2y 3 жыл бұрын
ዋው የዛሬው ልዩ ነው 😄 የቤታችን ጓዳ ነው ። መምህሬ እኔ በተግባር አብራኝ የምትሰራው የሌላ ዜጋ ልጅ ይሄ ችግር አለባት። እሷ ግን ትስቃለች። የምትስቀው አውቃ ነው እኛ እንዳንናደድባት ቀልድ ታደርገዋለች። እኔ መንፈስ መሆኑ ገብቶኝ ነበር። 🙏🥰
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሳቅሁት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እደቀልድ ያየናቸው ነገሮች በጣም ይጎዱናል
@user-td1sb6nm2k
@user-td1sb6nm2k 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ መምህርችን
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 2 жыл бұрын
መምህር በሳቅ ልሞት ነው ታርኩ ሳይሆን ኦድዮው ያለ ስእል በሳቅ ልገድለኝ ነው እግዚአብሄር ጠላቶቻችን ይሰርልን አሜን ።
@user-xg3ib3qw4e
@user-xg3ib3qw4e 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ በእዉነት በጣም ያሳዝናል እኛ እንደቀልድ የምናየዉ ግን በጣም ከባድ የሆነ ነገር አለ በሳቅ ነው የጨረስኩት ወይ ጉድ ወንድማችን እንኳን ዳንህልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኛንም ይጎብኘን ብዙ ያላወቅነዉ የተሰወረብን ነገር ሞልቷል
@youtubeda192
@youtubeda192 3 жыл бұрын
እግዚአብሔ ይመሥገን መምህር እንካን ደሕና መጣሕ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለፍልሳ ጾም አደረሳችሁ ጾሙን የበረከት የጸጋ ያድርግልን እናት አገራችንን ካለችበት ፈተና ያዉጣልን ረላሙን ያዉርድልን ቸሩ አምላክ አሜን፫💒 ክክክክ ዉይ የረዉልጅ ፈተናዉ በብዙ መልኩ ነዉ ይገርማል ለመንፈሳዊ አይሚሮችንን እና ልቦናችንን ያብራልን 💒
@arsemasara9175
@arsemasara9175 3 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ይአስቃል በድንግል ማርያም እንካንም ፍታሪ ማአረው ወንድማችን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-jx3gi1rv3o
@user-jx3gi1rv3o 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@rrrrr9116
@rrrrr9116 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንኳን ሰላም መጣህ አሜን አሜን አሜን ኤፍታህ
@user-td1sb6nm2k
@user-td1sb6nm2k 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነዉ እንቁ መምህርችን
@minetkalayu2336
@minetkalayu2336 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ የዛሬ ትምህርት ከመጃመርያው እስከ መጨረሻው እየ ሳቅኩ ነው የጨረስኩት .
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
ሰላም 😥ለእናታለም ኢትዮጵያ ይሁን ቸሩ መድኃንያለም አንተው በቃ በለን 🙏🏿🙏🏿😭😭😭😭😭የሀገሬ ሰላም ማጣት እንቅልፍ አሳጥቶኛል 😢
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 3 жыл бұрын
አሜን እማ🙏😢
@nistuhmebratu9873
@nistuhmebratu9873 3 жыл бұрын
መምህር ስቀህ አሳቅከኝ ተጀምሮ እስኪያልቅ በሳቅ ጨረስሁት ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@hdhdhhehehe4667
@hdhdhhehehe4667 3 жыл бұрын
ሰላም መምህር እኳን ደህናመጣህ እህትወድሞቸ መልካም ትምህርት
@sarahbahru8807
@sarahbahru8807 3 жыл бұрын
ሠላም እንኮን አደረሣችሁ ለፆመ ማርያም ፍሥለታ አለ ማርያም ጾሙ የሀጢያት መደምሠሻ የዲያቢሎሥ ድል መነሻ ገነት መውረሻ ታድርግልን አዛኝቷ እምአምላክ
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
ደምርኝ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 жыл бұрын
ይገርማል እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን የቅዱሳን አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ አገራችንን ካለባት መከራ ይታደግልን ፆምን ለምህረት ለበረከት ያድርግል አሜን፫
@biezawitwondwossenbeziti5568
@biezawitwondwossenbeziti5568 Жыл бұрын
እግዚሐብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@user-lw4hz8eb7n
@user-lw4hz8eb7n 3 жыл бұрын
መምህር ቃል ህይውት ያሰማልን በፀሎቶችሁ አሰብኝ ወለት ሰላሴ እይላችሁ በርታልን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያሪግልን መምህራችን እንኳን አደረሰሀ ለፈልሰታ ጿም እግዚአብሔር ይመሰገን
@haeathaeat6343
@haeathaeat6343 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥፋት መስሎ የማይታወቀን ነገር ወደልባችን ስንመለስ ያስደነግጣል ለሁላችንም ልቦናችንን ቸሩ መደሀኒ አለም ይመልስልን አሜን
@destadesta8130
@destadesta8130 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን መምህር የዛሬው ያስቃልም ያሳቅቃለም ያአስተምራልም ቃለ ህይዎትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@user-mf2or2hi2w
@user-mf2or2hi2w 3 жыл бұрын
መምህርየ ያንተን ትምህርት ወደ ሃላ እየተመለስኩ እያዳመጥኩ ነው ትምህርት በጣም ደስ የምል ቁምነገር ያለው ነው ፈጣሪ በለህበት ይጠብቅልን
@user-qs9gi6ck8c
@user-qs9gi6ck8c 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለፍስለታ ጾም አደረሳችሁ አደረሠን
@saratigi8659
@saratigi8659 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋ ስላሴ እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፍልሰታ ፆም አደረሳቹህ አደረሰን አሜን የአምላካችን የእግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እስከዚች ሳአት ስላደረሰን መልካም ፆም ይሁንልን ።መልካም የትምህርት ሳአት ይሁንልን ሰምተን ለመማር እንጂ ለማሳቅ መሆን የለበትም ባይ ነኝ መልካም ጊዜ
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
ሳርየ ደምርኝ
@sarateddy2302
@sarateddy2302 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገን መምህርእካንደህና መጣህ. እካንለጾመፍስለታ በስላምአደረሳችሁ አደረስን. ሀገራችንን ስላምያድርግልን
@user-fo8xo9mn9r
@user-fo8xo9mn9r 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት አስተማሪና አዝናኝ የሆነ ትምህርት ነው እኔ አድ ጓደኛ ነበረችኝ ግን እዴት እደቆመላት ባላቅም አሁን ቆሞላታል
@emebetandualem2902
@emebetandualem2902 3 жыл бұрын
መምህር ምንም እንኳን የእኛም ሕይወት እንደዚህ ቢሆንም የዛሬው ገጠመኝ በጣም ያስቃል ግን ደግሞ ገንዘቡን መበላቱ ያሳዝናል
@mostat5281
@mostat5281 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@Embete-
@Embete- 3 жыл бұрын
ዛሬ መምህሬ ሳቅ ማቆም አቃተው እያልኩ ስል ቀይስሩ ጋ ስደርስ እኔም ፈገግ ብያለሁ። እግዚአብሔር ይገስፅልን
@user-fh3uv8es1y
@user-fh3uv8es1y 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@masaratethopua49
@masaratethopua49 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን አሜን ለሁላችሁም እንኳን አብሮ አደረሰን ላላችሁ ሁሉ ለፍልሰታ ፆም ። ትምህርቱን ገና ላዳምጥ ነው መልካም ማዳመጥ ይሁንልን ።
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 жыл бұрын
ሰላም መምህር አትርሱኝ በፆለት
@wacocs7429
@wacocs7429 3 жыл бұрын
መምህር ቃለህወት ያስማልን
@shegayemaryamlij8539
@shegayemaryamlij8539 3 жыл бұрын
አረ መምህርዬ ዛሬስ ቀኔን በሳቅ ጀመርኩት የተዋህዶ ልጆች ገባገባ በለን እንማማር መምህርዬ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@sarhku1173
@sarhku1173 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህ ከንቤተሰብክ እንኳን ለፆም ፍልሰታ አደረሰክ እማ ፍቅር በምልጃዋ ትርዳን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን በአዲስ መንፍስ አዴስ አመት እነድነቀበል የሰላም የፍቅር ይሁንልን በስደት ላለነው በፀሎት አስበን 🙏🙏💚💛❤🙏
@hannakonjo3951
@hannakonjo3951 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህልን መምህራችን በስማም
@natanem5327
@natanem5327 3 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen
@keeflonagasee5453
@keeflonagasee5453 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-xf2yp8gi2n
@user-xf2yp8gi2n 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርዬ ልጅቱ ጉብዝ ናት
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን ውይ ጣጣ ይገርማል እንኳን ተፈውስ።
@tegestamaya1845
@tegestamaya1845 3 жыл бұрын
ኧረ ያሳቅቃል በጣም መምህር እግዚአብሔር ይጠብቀን
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Qalehiwet yasemalin memhir
@mahiMahi-nh3vy
@mahiMahi-nh3vy 3 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦቼ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እንኳን ለፍስለታ ፆም አደረሰን አደረሳቹ
@batetekela6986
@batetekela6986 3 жыл бұрын
Amen enkune aderesahi LA filesata mimerachine
@beletumkonn9116
@beletumkonn9116 3 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ መምህር እኳን አደረሳችሁ ለፍልሰታ ፆም 🙏
@teal4922
@teal4922 3 жыл бұрын
Egzabher yimesgen mmhr
@user-rt7il8ew5c
@user-rt7il8ew5c 3 жыл бұрын
Egziabhere yemasgen salemeh yebezaleh Mameher Tasefaye enkan dane matah Mameher 🌹🌹🌹🌹esh endametaln Mameher
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-pd4ob7tt6h
@user-pd4ob7tt6h 3 жыл бұрын
የመምህር ተስፋዪ ፍሬዎች በፆሎታቹ ኣስቡኝ ኮሮና ኣሞኛል 😭
@user-rt7il8ew5c
@user-rt7il8ew5c 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ያስብሽ እህታለም🌹🌹አይዞሽ
@kindness4049
@kindness4049 3 жыл бұрын
እመብራሃን ትዳብስሽ ፀልይ ራስሽን አታስጨንቂ ትድኛለሽ ምግብ ብይ ትኩስ ትኩስ ነገር ጠጪ እንደ ሾርባያለነገር
@selamteka2751
@selamteka2751 3 жыл бұрын
Maherchen egazebehare yaberakehe 🙏🙏🙏💙
@azibazib9038
@azibazib9038 3 жыл бұрын
መምሕር እንኳን አደረሰን ለፁም
@sahaysahay9623
@sahaysahay9623 3 жыл бұрын
Selamchu yibzalgn waganoche unkan le tsoma filseta beselm aderschu.👏
@SaraSara-kc3df
@SaraSara-kc3df 3 жыл бұрын
Ameen memer enkuan beselam metak🙏🙏🙏🙏🙏
@selamteka2751
@selamteka2751 3 жыл бұрын
Egazebehare yameherawo 🙏🙏🙏
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 3 жыл бұрын
መምህረችን ቅል ህይውት ያሰማልን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ ይህ ገጠመኝ አሰትምረ የነፈሰ ትምህራት ነው ያትውህዳ ልጀች እንኳን ለፂመ ፈለሰታ አደሮሰችህ
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
ዉዴ በፊቅር ደምርኝ
@halan9208
@halan9208 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አያስቅም በውነት የበሽታ ነው
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 2 ай бұрын
😂😂እኔ ስቄአለሁ መምህርዬ መጀመሪያላይ እንካንም እግዚአብሔር ገላገለው ከዚህ መጥፋነገር በእውነት ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን ❤❤
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 3 жыл бұрын
ውይ በጣም ከባድ ነው ይሄ ደብተራ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው ፊልሙ ላይ እማ ከሚፈሳው ይልቅ የሚያዩት ሰዎች ናቸው የሚያስቁት ፊታቸው እግዚአብሔር እንኳንም ማረው ሀገራችንን የአባቶቻችን አምላክ ይድረስላት አስፈሪ ዘመን ላይ ደርሰናል እኛንም በስደት ያለነውን እመብርሀን በሰላም ወደ ሀገራችን ትመልሰን
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 жыл бұрын
Egzio marenkersitos adinen egziabher yigesitewu
@alxapp5237
@alxapp5237 3 жыл бұрын
Like eyadergachu abooo
@batetekela6986
@batetekela6986 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር yemasegane
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 3 жыл бұрын
እግዚሀቤርይመስገንአሜን
@bizunesh1228
@bizunesh1228 3 жыл бұрын
Selam lanate yi honi mamiriye libon tube wayin damo yabisira laminidino ye xefa salam ayidelam💕💕.
@telcotelco4734
@telcotelco4734 3 жыл бұрын
Egziyabehr yemesagen 💚 💚 💚
@diala838
@diala838 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን መምህር አገራችንን እማምላክ ትጠብቅልን ዛሬማ እየተማርንም እየተዝናናንም ነዉ ሰሰማዉት
@user-wc3ws9gj9p
@user-wc3ws9gj9p 3 жыл бұрын
ኣደራ በእግዚኣብሄር ወልደጅወርጊስ ብላችህ በጸሎት ኣስቡኝ ❤🙏
244ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በእስር ቤት ውስጥ የተፈፀመ አስገራሚ ገጠመኝ
1:02:36
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 8 М.
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 12 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 19 МЛН
ምሳ ግብዣ በቤታችን - FAMILY VLOG
21:39
Frie Dagi Family
Рет қаралды 1,9 М.
9ኛ ከLive የተወሰደ አስገራሚ ገጠመኝ
52:52
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 25 М.
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН