No video

2 ብልት የነበራት ሴት እናቷ ድንገት መጡ!

  Рет қаралды 119,791

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

Күн бұрын

2 ብልት የነበራት ሴት እናቷ ድንገት መጡ!
‪@Addiskememoch‬ ‪@ynserayne‬ ‪@ethiomeznagna12‬

Пікірлер: 988
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 3 ай бұрын
ይገባዋል የምትሉ ላይ አርጉ
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 3 ай бұрын
በጣም ይገባዋል❤
@tetetete7436
@tetetete7436 3 ай бұрын
ከዚም በላይ ይገባዋ ጀግናችን ነው ❤❤❤❤
@senayasefaw7148
@senayasefaw7148 2 ай бұрын
ይገባዋል
@Hayata12
@Hayata12 2 ай бұрын
ይገባዋል
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 2 ай бұрын
የዉነት ታሪክ ከሆነ. ይገባዋል. ከዚህምበላይ. ችግሯተቀርፉ በማየቴደሥሥሥሥብሎኛል. አላህደግሞ. ይርዳቸዉ. ወልደዉ ይሳሙነዉ. የምንለዉ
@asresachyaso42
@asresachyaso42 3 ай бұрын
ለባሏ ትልቅ ክብር አለኝ በዚህ ዘመን እንዲህ ያለ ወንድ መገኘት መታደል ነው
@senaysenay7257
@senaysenay7257 3 ай бұрын
እጅግ በጣም እኔም ትልቅ ክብር አለኝ የሚናገረዉና የሚሆነዉ ሁሉ ቃለ እ/ር ነዉ ኣሁንም ልቦናህን ያስፋልህ ወንድሜ
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn 3 ай бұрын
እውነት ነው መልካም ወድ
@user-ln6hf2mn5e
@user-ln6hf2mn5e 2 ай бұрын
እጅግ በጣም አሰተዎይ ትሁት ባል ሰቶታል መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው
@SikoSilo-cs9et
@SikoSilo-cs9et 2 ай бұрын
በጣን❤
@kakigirum1653
@kakigirum1653 3 ай бұрын
እኔ ለማንም ኮሜንት አላደርግም ለአንተና ለአንድ ወደጃ ነው የነስር አይን የሚል ፔጅ ያለው "በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ ናቹ ምክንያቱም እስከ ጥግ ነው ስራቹ እግዚአብሔር ያክብርልን🎉
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 ай бұрын
ትክክል ግን የነስራይን አሞታል አላህ ያሽረዉ
@user-ip6fy9ci2h
@user-ip6fy9ci2h 3 ай бұрын
ዲ ኤን የሰጠው ህፃን መጨረሻ እንዴት ሆነ ክፍል ሁለትን ማግኘት አልቻልኩም ፕሊስ ካለ ኮፒ ሊንክ በንስር አይን
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 3 ай бұрын
TKUKL..YNSER.AYN.TYOUB..EGZABHIR..YMRELN
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 3 ай бұрын
TKUKLU..YNESER.AYN..TLYOULT.AMOTAL..
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 3 ай бұрын
ትክክል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@shemima5580
@shemima5580 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ላንተ ሲያንስብህ ነው ጀግናችን😍 ይገባዋል የምትሉ ቅመሞችዬ👍👍👍👍👍👍
@fauziyafantu822
@fauziyafantu822 3 ай бұрын
በእውነት ይገባሀል ለዚህ ጀግና
@Aleye-tx3br
@Aleye-tx3br 3 ай бұрын
ፈጣሪ ከሚሊዮኖች በላይ እጥፍ ድርብ አድርጎ የሚፈልገውን ሁሉ ይስጠው
@kadijahabashia5447
@kadijahabashia5447 3 ай бұрын
😢❤
@bethlehemg8614
@bethlehemg8614 2 ай бұрын
ሲያንስብህ ነዉ የፈረሰውን ቤት ነዉ የሰራሀው
@rahelgetachew2013
@rahelgetachew2013 3 ай бұрын
አስተዋይ እናት ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው ለጋዜጠኝ ዘላለም ሲንሰው ነው ብዙ ደክሟል ፀቡንም ደስታውንም እራሱን አጋፍጦ ነው አሁን የደረሱበት ደረጃ እንዲደርሱ ያደረገው በጣም ጀግና አቀኝ ልጅ ነው ለሱም እድሜና ጤና ይስጠው እነሱንም ትዳራቸው ይባረክ ዘር ይሰራል ጣችው እላለሁ
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 3 ай бұрын
እናት ለልጇ ብዙ መስዋትነት ነው የምከፍለው ክብር ለእናቶቻችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት ደስ የሚሉ እናት ናቸው❤❤🎉🎉🎉
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 3 ай бұрын
እኚህ እናትቁምነገረኛና አስተዋይ ናቸው እምትሉ እስኪ.....
@Selfaw-nk3nq
@Selfaw-nk3nq 2 ай бұрын
እኔ ❤
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u Ай бұрын
የድሮዋ እማማ ኢትዮ እንድኸ ነች በወንበደወች ተሸፍናኢጂ ውለታ አይረሴወች አሉ በውስ ጧ ዘሌ ይገባካል ከዚኸ በላይ
@user-yt8fg7gr3n
@user-yt8fg7gr3n 3 ай бұрын
የነስር አይን ጋዜጣይና ሁላቹም እባካቹ ፀሎት አድርጉ የኔ ጀግና የጀግኖች ጀግናኮነዉ😢😢 የሱ ሂመም በጣም ልቡ ይሰብራል 💔 እባካቹ ፀልዩ 😢😢
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 3 ай бұрын
I am really sorry about Y Neser Ayne situation. He took so much risk, and may the Lord God heal him right now
@hilamoo928
@hilamoo928 3 ай бұрын
ምን ሆኖ ነዉ?
@ametellahabdellah
@ametellahabdellah 2 ай бұрын
ተሺሎታል እዬዳነ ነው
@misscall90misscall79
@misscall90misscall79 3 ай бұрын
የንሥረ አይን ጀግና ወንድማችን ፀሎት አድረጉለት
@user-ip1xm6kx2t
@user-ip1xm6kx2t 3 ай бұрын
አላህ ይድረስለት
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 3 ай бұрын
የኔወንድምአላሕያሺረውበጣምነውያሳዘነኚየኔጀግነ😢😢
@user-ip6fy9ci2h
@user-ip6fy9ci2h 3 ай бұрын
በንስር አይን ዲ ኤን ኤ የተመረመረ ው ህፃን መጨረሻ ካወቃችሁ
@makyamd6204
@makyamd6204 3 ай бұрын
አላህየሺረው አገረቻን ሀቅንየሚናገረ አልውደድብሎል አላህየድረስላቸው
@user-pr4wf4eh4v
@user-pr4wf4eh4v 3 ай бұрын
ምንሁኖነው አረ በአላህ
@user-nb1er9kp6p
@user-nb1er9kp6p 3 ай бұрын
ይነስር አይን እና ይህን በጣም እከታተላለሁ የኛ ጀግና
@Sulhiya54629
@Sulhiya54629 3 ай бұрын
እኔም እነሱን ነው የምወደው የነስር አይን አመመው እንጂ
@user-no5iy9us7q
@user-no5iy9us7q 3 ай бұрын
የነሥር አይንታሞል ዱአ እናርግልተት
@aminaa4058
@aminaa4058 3 ай бұрын
​@@user-no5iy9us7qደኖል
@user-no5iy9us7q
@user-no5iy9us7q 3 ай бұрын
@@Sulhiya54629 አሏህይገዛው መቸምከተበደሉጎንነው የሥቶችን እባ አብሷልወሏሂ
@user-fm1bj9uw3d
@user-fm1bj9uw3d 3 ай бұрын
የተከበሩ የህግ ባለሙያ አቶ ዘላላሞ በጣም አድናቂህ ነኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ለወገንህ የዘግነት ግዴታን በትክክል የተወጣህ ምሳሌ የሆንክ ፍቅር ሰዉ ነህ በጣሞ እወድሀለዉ ደዉልልኝ እፈልጋለዉ
@meccam2106
@meccam2106 2 ай бұрын
ማዘር ቁም ነገርኛ እናት ነወት የምትሉ በላይክ ግጩ ደስ ያሉኚ አተም ይገባሀል የኛ ጀግና
@astermekonen8274
@astermekonen8274 2 ай бұрын
ዘሌ ይህ ሥራ ለአንተ እሰከ ሰባት ቤት የምትባረክበት በምድር በሰማይ ዋጋ የምታገኝበት ሥራ ነው ይሄ ያንስሀል እንጂ አይበዛብህም በርታ አንተ ለገንዘብ አይደለም የምትሰራው ስለእውነትና ሰዎችን ለመርዳት ነው የምትሰራው በርታ እግዚያብሔር ይርዳህ፡፡
@HanaHana-uv5og
@HanaHana-uv5og 3 ай бұрын
አስተዋይ እናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት ወንድሜም ይገባሀል የእውነት ሲበዛ ቅን ነህ እግዚአብሄር ለፍሬ አብቅቷቸው ከዚ በላይ ደስታቸው ሙሉ ይሁንላቸው
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 3 ай бұрын
ይገባሀል ዘልዬ ጠፋህብን ከእግዚአብሔር በታችን አንተ ነህ ምክንያቱ ለዚች ብላቴና እና ይገባል ዘርህ ይባረክ❤❤❤
@MssMedina
@MssMedina 3 ай бұрын
ላንተ ይገባሃል ከፈጣሪ በታች ያንተን እገዛ ነው ልጅትዋ ድና ወደ ትዳርዋ የተመለሰች ❤
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op 3 ай бұрын
ይንስር አይን በጣም አምታልና በናታቹ ንጸልይለት ጀግና ወንድማችን ዘላለምየ አንተም ጀግናችንተባረክ በጣም ደስ ይላል እናታችን እንካን ደስ አሎት የወለደ ያዉቀዋል የልጅ ስቃይ🙏🤲
@tenuabe2327
@tenuabe2327 2 ай бұрын
ይገበሀል መልካም ስው ነህ እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤።
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 2 ай бұрын
ትክክልአላህ ያሸረዉ
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 3 ай бұрын
የኔ ጀግና አንተ ትለያለክ እኮ የዉነት ፈጣሪ በኤድክበት ሁሉ ይከተልክ የነስር አይን ላይ ያለዉን ወንድማችንን በፀሎታቹ አስቡት መቼም ጠሩ ነገር የሚሰራ አይወደድም ፈጣሪ ይጠብቃቹ ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-cq2sy3ot9n
@user-cq2sy3ot9n 3 ай бұрын
ያ ፊቱም ድምፁም ያልተሰማዉ ዉጭ ሁኖሪስፖንስር የሆነዉ እና ዶክተር እዚህ ሁኖ የረዳት ክብር አለኝ በጣም በጣም
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 3 ай бұрын
ይገባሀል ጀግናዉ ወንድማችን 👍👍
@user-gz2tr5uc5v
@user-gz2tr5uc5v 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፖሮግራም ነው የምሰራው በርታ ወንድማችን አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@firadosethiopia9170
@firadosethiopia9170 3 ай бұрын
ዘሌዋ እባክህን የነስር ዓይን ፕሮግራም አቅራቢ ስለታመመ እርዱት አግዙት ከጎኑ ሁኑ ባልታወቀ መርፌ ከኪሱ ውስጥ ጨምረውበት ወግቶት ግራ እጁና ግራ እግሩ እየታዘዙት ስላልሆነ አግዙት በፈጠራችሁ 😢😢😢😢
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 3 ай бұрын
ዘሌ ይገባሀል ሲያንስብህ ነው እንጂ አይበዛብህም ተባረክ በምትሄድበት ቦታ ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም ማዘር እድሜና ጤና ሰጥቶት የልጆን ፍሬ ለመታቀፍ ያብቃዎት በጣም ደስ ይላል ዘሌ አከብርሀለው እወድሀለው ❤❤❤❤❤❤❤
@rahelamare9877
@rahelamare9877 3 ай бұрын
ይገባሀል በብዙ ረድተሀቸዋል ከእግዚአብሔር ጋር ተባረክ ወንድማችን
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 3 ай бұрын
እናታችን እንኳን ደስ አለዎት ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃዎ ወንድማችን ዘሌ ይገባሀል እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ ጓደኞችህም ዶክተሩም ክብር ይገብችኋዋል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኑሩልን መልካምነታችሁን በእጥፉ ይክፈላችሁ ኑሩልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@selamisare5466
@selamisare5466 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፖሮግራም ነው የምሰራው በርታ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ ወንድም ይገባሀል ጀግናው👍❤❤❤
@user-nn7sj9de3t
@user-nn7sj9de3t Ай бұрын
ዜድ ነኝ የመዳም ቅመም ተስፈኛዋ አተን ለማድነቅ ቃላት የለኝም እድሜ ዘመንክ ይበረክ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏
@user-rg6oc9ff2l
@user-rg6oc9ff2l 2 ай бұрын
ይገባሃል እ/ር ይባርክህ ጸጋው ያብዛልህ ወንድሜ ዘላልም ተባረክልኝ God love's you
@user-zo9kz2ev5z
@user-zo9kz2ev5z 3 ай бұрын
ወድማችን ዘሌ እንባዋን ያበስክላት ከፈጣሪ በታች አንተና ዶክተሮች እግዜአብሄር ይስጣችሁ ወድማችን ዘሌ ይገባሃል መልካም ሰዉ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታ
@user-pq1in8wo1d
@user-pq1in8wo1d 2 ай бұрын
ይገባሀል በአንተ የሰው ሰውነትን ለሰው መኖርን አየሁ ተባረክ እኔ አቅም ቤኖርኝ ከዜህ የበለጠ በደርግልህ ደስ ይለኛል
@saraamane6114
@saraamane6114 3 ай бұрын
ላንተ ምንም ቢሰጥህ ያንስብሃል እንጂ አይበዛብህም ፣ በርታልን ጀግናው እናት ሹ ይውለዱ ብያለው ።
@MeazaYehyis-tp9zv
@MeazaYehyis-tp9zv 3 ай бұрын
Zala yate nawe yamgneh
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 3 ай бұрын
እጅግ በጣም ጀግና እሩህሩህ ኅበዝ ስለሆንክ ይገባሃል ለአንተና የነስር ዓይን የሚሰራው ወጣት እጅግ ክብር ይገባችህእል
@user-nk2xy3jl6i
@user-nk2xy3jl6i 3 ай бұрын
አንተ ትልቅ ትልቅ ወንድምነህ እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ
@BelayineshSime
@BelayineshSime 3 ай бұрын
አዋቅና አስታዋይ እናት ነቾው እና ይገበሀል አቶ ዘሌ እግዚአብሔር ከክፉ ይጣብቅ❤❤
@AskaleGebeyhu-kt1ob
@AskaleGebeyhu-kt1ob 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እናታችን ይህ ጀግና ወንድማችን ይገባዋል ክብር ይስጥልን❤❤❤
@Sirayelkall
@Sirayelkall 2 ай бұрын
አወይገበሀል በእውነትዘርህ ይባረክ ዘሌ
@user-wr6dw1fk4s
@user-wr6dw1fk4s 3 ай бұрын
ዋው ማሻ አላህ ይገባሀል ያሥብሀል እጂ አይበዛብህም ዘሌ ዘርህ ይባረክህ ዶክቶሮቹም አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ እንኳን ደሥ አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zewdineshhaile196
@zewdineshhaile196 Ай бұрын
ዘላለም መቸም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በሄድክበት ሁሉ የተሳካ ሥራህ እየታየ ነው በጣም ጎበዝ ነህ አንተና የንስር ፕሮግራም ሁሌ እከታተላለሁ ደስተኛ ነኝ ተባረክ
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መቼም እንደዚህ አይነት ከባድ የጤና እክል ሲፈጠር ከባድ ነው ሆኖም ግን ጉዳዩን ከሚመለከታቸው ባለሙያዎች ጋር መመካከሩ ተገቢ ነው:: ደስ የሚል ዜና ነው በእውነት::
@user-lb1mk8cz3m
@user-lb1mk8cz3m 2 ай бұрын
መልካምነት ትህትና የበዛብህ ምርጥ ሰው ነው ፈጣሪ አሁንም ይጨምርልህ ተባረክ
@SeBintBaba
@SeBintBaba 3 ай бұрын
የእኔ አባት ለአንተ ያንስብኃል። ትለያለህ ሺ አመት ኑርልን ።
@tigisitbekana8489
@tigisitbekana8489 3 ай бұрын
ድደሜ ላአተ ይገባካል እግዚአብሔር ይስጥክ በርታልን ማዘር አይዞት ይኤ የተፈጥሮነው እኳን ደስ አሎት ረጅም እድሜና ጤናውን ከነልጆቾት ይስጦት እሶም እግዚአብሔር በልጅ ይጎብኛት ❤❤❤❤
@AtsedeZerfu-ei3fq
@AtsedeZerfu-ei3fq 3 ай бұрын
በእውነት በጣም መልካምና ጥሩ እናት ናቸው ያስታውቃሉ እናቴን ነው የመስሉኝ አሜን 3 ሌላው ዱካ ሾ በጣም ጥሩ ሰው ነክ ኤግዚያብሔር በጣም ለብዙ ኢትዮጵያዊያን ከ ኤግዚያብሔር ጋር ደርስካል በጣም የብዙ ሰው ሕይወት ደርስካለ እንዲውም ልጅቷን በቅንነት ለርዳችዋት እውነት ቅን ኢትዮጵያዊ ናቹ ኤግዚያብሔር ጤናና እድሜ ይስጣቹ
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 3 ай бұрын
ማነው እደኔ ዘሌ ጀግነው አዲናቂ በላይክ ይገባካል ጀግናቺን ❤❤
@hadiyyahossana
@hadiyyahossana 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ለንተ ስያንስብህ ነው ጀግና ወንድማችን አላህ ራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤❤👏👏🎉🎉🎉
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 2 ай бұрын
ትክክለኛ ጋዜጠኛ መልካም ልጅ እከጥግ ታሳውቀናለህ እግዚአብሔር መላኩ ቅዱስ ገብርኤልን ይላክልህ ይጠብቅህ
@ZerituBeyene-yz2xx
@ZerituBeyene-yz2xx Ай бұрын
ዠሌ ለአንተ ይገባሀል የሚገርም ታሪክ እያመጣህ የምታስደምመን ን ወንድም ነህ በርታልን ❤❤❤
@user-nf1yz3ub1z
@user-nf1yz3ub1z 3 ай бұрын
ይገባሀል ጀግናው
@YohaniseKabade
@YohaniseKabade 3 ай бұрын
ከዚህ በላይ ይጋባዎል ❤❤❤❤❤
@user-ok7oc8qe5w
@user-ok7oc8qe5w 3 ай бұрын
ዘልየ ላንተ ያንስብሀል እጅ አይበዛብህም የኛ ጀግና ይህን ቤተሰብ በቤታቸው ደስታ እንደሞላ ያንተን ቤትም እግዚአብሔር ይሙላልህ ዘልየ እናታችንም እድሜና ጤና ይስጥወት
@sabakertiyemer4019
@sabakertiyemer4019 3 ай бұрын
ዘላለም እውነት ትልቅ እናትናቸውይገባሃል እንደአንተ ያለወንድም እግዚአብሄር ይባርክህቃላትየለኝም ከእግዚአብሄርበታች ላደረከው እናመሰግናለን
@user-qm8vv2cb4i
@user-qm8vv2cb4i 3 ай бұрын
.ለአተ ሳንስብህ ነወ ሁለየም ከተበዳይ ጉን የቆም በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@user-fd7nx8qs7m
@user-fd7nx8qs7m 3 ай бұрын
ዘሌ ይገባሐል ተባረክ
@HannaHailegebreal
@HannaHailegebreal Күн бұрын
የተባረክ ሰው ነህ እግዚአብሔር ዘርህን ይባርክህልህ
@tigestedebisa1814
@tigestedebisa1814 3 ай бұрын
❤❤ወንድም ዘገየ ይገባሐል❤❤እንኳን ደስ ያሎት እናታችን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በርታልን ጀግናችን ይገባሀል 😢❤❤
@user-cx2hq5gv6y
@user-cx2hq5gv6y 3 ай бұрын
በጣም ደስ ይላ ልያንስብሀል እንጁ አይበዛብህም ዘመንህ ሁሉ ይባረክ❤❤❤
@user-re6yw4ol8j
@user-re6yw4ol8j 2 ай бұрын
የእዉነት ይሄ ስጦታ በደብ ይገባሀል እደዉም ያስብሀል ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ልጂየዋም እህትየዋም እዲሁም ባልየዉ ከነ ቤተሰቦችህ እኳን ደስ አላችሁ ባልየዉ በዲጋሜ ሳላደቅህ አላልፍም ፈጣሪ የልብህን መሻት ሁሉ ያሳካልህ እግዚአብሄር ያክብርህ
@user-zv9xm2eh7z
@user-zv9xm2eh7z 3 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ዘላለም ዘርህ ይባረክ በውነት ክብር ይገባሀል እናትየዋም ጎበዝ ናቸው
@user-dl4oq4wd5w
@user-dl4oq4wd5w 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ይገባሀል እናትየዋም ቁምነገርኛ ናቸው።
@TarikuTaye-nq3ym
@TarikuTaye-nq3ym 3 ай бұрын
ዘሌ እግዚአብሔር አምላክ ጤናና አድሜ ከነመላዉ ቤተሰብሕ ይስጥሕ ተባረክልን።
@user-hf5uo2in7o
@user-hf5uo2in7o 2 ай бұрын
ዘላለም ተባረክ ረጅም እድሜ ይስጥህ ለዚህ ቤት ሰላም ያሰፈንከው ታድለህ የብዙ ሰዉ ሂወት ነዉ የቀየርከው. ስጦታዉ ከዚህ በላይ ይገባሀል
@yemsrce2434
@yemsrce2434 8 сағат бұрын
እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ስነ ምግባር የተሞሉ በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው በሁለቱም በኩል እኔንጃ ቃላት አነሰኝ አንተም እግዚአብሔር ይስጥ በጣም ተደስቻለሁ
@Hawa-qg4lm
@Hawa-qg4lm 3 ай бұрын
ሰላም ወድማችን እኳን ደህና መጣህ. ❤ቅመሞች የርፍት እጀራ ይስጣችሁ
@saedwalo1897
@saedwalo1897 3 ай бұрын
የኔማር እንኳን ደስ አለሽ ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ
@beke8193
@beke8193 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ብድሩ ይድረስህ ። ይህ ትልቅ ተግባር ነው ደ
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 3 ай бұрын
ዘልዬ ላንተ ከዚም በላይ ይገባሀል ወላሂ በጣም ጀግናነህ በርታልን አላህ ይጠብቅህ እናታችን አላህ ያክብርልን እናመሰግናለን እህቴ ወልደሽ ከብደሽ አላህ ያሳየን እህትሽንም ሳላመሰግናት አላልፍም
@seadiethiopiawit1782
@seadiethiopiawit1782 2 ай бұрын
ለባሏ ትልቅ ክብር አለኝ በዚ ዘመን እንደዚ ጨዋ ሆኖ መገኘቱ ወልደው ይሳሙ ጋዜጠኛውም ብዙ ለፍቷል ጀግና ነው
@user-pb6yg6lr5o
@user-pb6yg6lr5o 3 ай бұрын
ወንማችን እንኮን ደስ አለህ ይገባሀል የንስር አይን ወንድማችን ዱአ አድርጉለት አንተንም አላህ ይጠብቅህ
@natnael2710
@natnael2710 3 ай бұрын
Tebarek ygebhal.
@NatiMan-yc3ul
@NatiMan-yc3ul Ай бұрын
በእውነት ከአብይና ከነአዳነች የሠውን ቤት እያፈረሡ የሚያፈናቅሉ 100% አንተና ለዚህች ልጅ እገዛ ያደረጉ በሙሉ ክብር አለኝ በርቱ
@ethiopiaabsinya6300
@ethiopiaabsinya6300 2 ай бұрын
እናንተ ጀግና ጀግና ጋዜጠኞች ተደራጅታችሁ በአንድ ላይ ብትሠሩ ደግሞ እንዴት ዉጤታማ እንደሚሆን ስራችሁ
@user-fd7nx8qs7m
@user-fd7nx8qs7m 3 ай бұрын
ዘሌ ፈጣሪ ልጅ ይስጣቸው ግን ልጅ ሲመጣ አቅርባቸው ሌላውም ትምርት ይሆናል
@fekadutefera268
@fekadutefera268 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ታሪክን ቀያሪ ነውና እንኳን ለዚህ አበቃሽ:: እናቷም እህቷም ባለቤቷም ዩቱዩበሩም እንኳን ደስ አላችሁ:: ትዳርሽም የተባረከ ይሁን እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ!!!
@Abay-yi7to
@Abay-yi7to 3 ай бұрын
ተባረክ በዚህ ጉዳይ በጣም እንደደከምክበት ብዙ ሠው ይረዳል መቸም እ/ር ይሸልምህ ሽልማት ያንስሀል በርታ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 2 ай бұрын
ይገባሃል የኔ ዋንድም አሑንም ከዚ በልይ የሳው ፍቅር እና ክብር ያብዝልክ 🙏🥰👌
@roselovelululove9342
@roselovelululove9342 3 ай бұрын
እውነት ይገባሃል❤❤❤
@leya3286
@leya3286 3 ай бұрын
ይገባሀል በእውነት ጀግና ነህ ❤🙏
@BekaBelay-zp6gs
@BekaBelay-zp6gs 3 ай бұрын
ዘላለም እውነተኛ ሰው ስለሆንክ ከልቤ አመሰግናለሁ ይህን ቤተሰብ ስለታደክ እንዲህ ዓይነት ችግር ያለባቸው እንዲበረታቱ አድርገሃል እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት የሌላቸው ዩትዩቭሮች ከአንተና ከንስር ይማሩ
@Frehiwot-zo2nq
@Frehiwot-zo2nq 3 ай бұрын
ዘሌ እግዚሐብሔር ረጅም እድሜ ይስጥኽ ይገባሀል አስተዋይ እናት ናችሁ የሁለቱም ለሁለቱም ቤተሰብ ልጆቹ ወልደው የሚደሰቱበት ያድርግላቸው
@zyenbaahimedzyenbaaimed3009
@zyenbaahimedzyenbaaimed3009 3 ай бұрын
ውይ ደስ ሰለ ♥️♥️እስኪ ላይክ አደርጉኝ አንደኛ ነኝ ዛሬ 🥰
@cakocakocako4432
@cakocakocako4432 3 ай бұрын
ይገባሀል ወንድማችን🎉🎉❤❤
@sebleabebe7100
@sebleabebe7100 2 ай бұрын
ሶሻል ሚድያ እንደ አንተ ለመልካም ነገር ለሚያውሉ ሰዎች ይሔ ሽልማት ሲያንስህ ነው ዘሌ ተባረክ ከጭንቀቷ አንተን ምክንያት አድርጎ የገላገላት አምላክ ይመስገን
@desalegn6676
@desalegn6676 3 ай бұрын
ስምህ በእንግሊዝኛ ሲተረጎም Always Late ሲሆን አንተ ግን በተገላቢጦሽ ሁሌም ንቁና ጀግና ነህ። በርታ ዜዶ።
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o 3 ай бұрын
የኛ ጀግና ሰላምህ ብዝት ይበልልን ይገባሀል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@munafetena4472
@munafetena4472 3 ай бұрын
ይገባሃል ወንውማለም❤❤❤
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 2 ай бұрын
ልጁ በጣም ጎበዝ ነው እድሜ እና ጤና አላህ ይስጥህ
@user-vc4le2lc1l
@user-vc4le2lc1l 3 ай бұрын
ይገባሃል ወድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነኽ ❤❤❤
@user-bm8ou5ku4o
@user-bm8ou5ku4o 3 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👍👍 wideim tibiarik tibiarik tibiarik tibiarik tibiarik tibiarik tibiarik 👍
@SamsungA-td7bf
@SamsungA-td7bf 3 ай бұрын
የኔ ጀግና 🥰
@jskahha1623
@jskahha1623 3 ай бұрын
ይገባሀል ጀግናችን እኗቷም በጣም ጎበዝ በጣም ደስይላል በዝህ ሁሉ የተባበረ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሁሉም ያልፋል ከኔ ጭምር መከራ ፈተና ያለብን ብዙነን ግን በእግዚአብሔር ቸርነት አልፋል ገና ፈተናላይ ያላችሁ ምንም ማድረግ አይቻልም መድኃኒት የለም ህክምና አይቻልም የሚባሉ ነገሮች ለእግዚአብሔር ይቻላል መጸለይ ማመን ብቻ እንኳን ደስ አላችሁ 😢❤❤❤🙏😍
@kababushkwt1507
@kababushkwt1507 3 ай бұрын
Wowo 👍🏻👍🏻👍🏻
@NardosNardi-bz2cn
@NardosNardi-bz2cn 3 ай бұрын
ዘልሽዬ ይሔ ላንተ ሲያንስብክ ነው የኔ መልካም ወንድም ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልክ
@geletewkassa937
@geletewkassa937 Ай бұрын
ዘሌ ጤናህን ይስጥኸ ዘመን ይባረክ
@user-ul9cg2fk9i
@user-ul9cg2fk9i 3 ай бұрын
የነስር አይን ጀግናችን አላህ ሱብሀነ ወተአላ ሙሉ አፊያክን ይመልስልክ ቆመክ ደግሞ ለተጎዱ ለተበደሉ ወገኖቻችን እንደምደርስ እርግጠኛ ነኝ ዘሌ ይገባካል ሲያንስብክ እንጅ አይበዛብክም
@hanlove412
@hanlove412 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤😢ኡፍፍፍ ይገባሀል እኮ አንተ ደግ ሰው 🙏
@fasikabehailu7833
@fasikabehailu7833 2 ай бұрын
ይግባሀል የኔ ጌታ እግዚአብሔር በልጅ በረከት ይጎብኛት እንፅልይላታለን
@simretmg9263
@simretmg9263 2 ай бұрын
የኔ ጨዋ ልክ ብለሐል ለፕሮግራሙ የሜመጥን የወረደና አሳፋሬ ነገር ይዞ ከመምጣት ሰውን መርዳት ተባረክ ሰዎችን ከሞት እየታደገ ያለውን ወንድማችን ደሞ አይዞህ በሉት ህይወቱን ሰውቶ ለሌሎች የሜኖረውን የንስር አይን ጋዜጠኛ 😊
@MignoteFikre
@MignoteFikre 3 ай бұрын
አይዞት እናታችን ባሏም መልካም እጅግ በጣም ቃላት የለኝም ፍሬ ያብዛላቹ በጣም ደሰ ብሎኛል❤❤❤❤❤
@mulemesele9585
@mulemesele9585 2 ай бұрын
የሚገርም ነው ለራሳቸው ስም ነው የተጨነቀው እሷ ወደፊት ምን ይገጥማታል ብለው መፍትሄ መፈለግ አልሄዱም የሆኖ ሆኖ እግዚአብሔር መልካም ነው ቀሪው ሄወቷን የደስታ ያርግላት❤
በመጨረሻም ጠበቃው ሚስጥሩን ተናግሮ ከሀገር ወጣ!!
42:52
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 30 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 47 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 29 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 44 МЛН
መቃብር  ያስቆፈረው ፍቅር!!
47:28
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 108 М.
በሰርጉ ቀን የተሰወረው ሙሽራ!!
45:37
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 231 М.
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 30 МЛН