20- “የተቆረጠው የጃንደረባው እግር” እና የቫቲካን መራራ ቅኔ- (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

  Рет қаралды 55,703

Utopia

Utopia

5 ай бұрын

• በሬኔሳንስ ዘመን፡ “የተቆረጠው የጥቁሩ ሰው እግር ተአምር” (“The Miracle of the Black Leg”) የሚባል ሥዕል በአውሮፓ ተዘውትሮ ይሣል ነበር። ለምን?
• ሥዕሉ ከኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ጋር፡ በምን ይገናኛል?
• የሥዕሉ ቅኔ ምንድነው?
ዋቢ መጻሕፍት (References)፦
ስንክሳር፡ ዘወርሐ ሰኔ።
መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ (2006)። በማለዳ መያ’ዝ፤ የክፉ መንፈሶች ድርጊት፥ ቅጽ ፪። Graphic Printers.
ዶ/ር መስከረም ለቺሳ (2014 ዓ.ም)። የፀሓይ ከተማ። አዲስ አበባ፥ ወይንሸት ማተሚያ ቤት።
Burrus, Virginia. "Queer lives of Saints: Jerome's hagiography." Journal of the History of Sexuality 10, no. 3/4 (2001): 442-479.
Cooper, Cecilio M. "The Miracle of the Black Leg: Medical knowledge, race+ territorialization." In Religion and the Medieval and Early Modern Global Marketplace, pp. 199-213. Routledge, 2021.
de Voragine, Jacobus and Eamon Duffy. 2012. The Golden Legend: Readings on the Saints.
Goodrich, Micah James. "Medical Violence and the Medieval “Miracle of the Black Leg”." (2020).
Jović, Nebojša J., and Marios Theologou. "The miracle of the black leg: Eastern neglect of Western addition to the hagiography of Saints Cosmas and Damian." Acta medico-historica Adriatica: AMHA 13, no. 2 (2015): 329-344.
Kelly, Samantha. "Ewosṭateans at the Council of Florence (1441): Diplomatic Implications between Ethiopia, Europe, Jerusalem and Cairo." Afriques. Débats, méthodes et terrains d’histoire (2016).
Nelson, Jonathan K. 2021. "Ethiopian Christians on the Margins: Symbolic Blackness in Filippino Lippi's Adoration of the Magi and Miracle of St Philip." Renaissance Studies 35 (5): 857-879.
Nethersole, Scott. "Fra Angelico's The Miracle of the Black Leg: Skin Colour and the Perception of Ethiopians in Florence before 1450." Art History 45, no. 2 (2022): 250-278.
***
የዶ/ር መስከረም ለቺሣን መጻሕፍት ለማግኘት፦ አገር ውስጥ፦ አራት ኪሎ፡ ገለን ሕንጻ (ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ቀጥሎ፤ ወይም ቅዱስ ፕላዛ ፊት ለፊት) ሦስተኛ ፎቅ፡ ሱቅ/ቢሮ ቁጥር 303 ጎራ ይበሉ።
ስልክ ቁጥር - 0978212223
- ደቂቀ እስጢፋ
- የፀሓይ ከተማ - "City of the Sun"
- (ኢ)ዩቶፕያ - (E)Utopia

Пікірлер: 320
@ejgayehubirhanu3085
@ejgayehubirhanu3085 2 ай бұрын
ዶክተር እዚች ሀገር ላይ በመፈጠሬ አማርር ነበር ያንቺን ትምህርት መስማት ከጀመርኩ በኋላ እመብርሃንን ጌታን አመሰገንኩት እንደዚች አይነት እንቁ ሀገር ስለፈጠረኝ አመሰግንሻለሁ ዶክተር።
@goldenartrealestateplc5329
@goldenartrealestateplc5329 5 ай бұрын
🙏🙏🙏 ቅዱስ ኡራኤል የተደበቀውን እውቀት እና እውነት ሁሉ ይግለፅልሽ ።
@yemarryamlij6854
@yemarryamlij6854 5 ай бұрын
Amen Amen Amen
@lalaolala7612
@lalaolala7612 Ай бұрын
መምህርት እረጅም ዘመን ሀያል የበዛ ጥበብ እና የፀና ትጋት አብዝቶ ይጨምርልሽ በርቺ መምህር ተባረኪ
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 5 ай бұрын
ዶ፡ር መስከረም ብርቱ እና በሀይማኖትሽ ጠንካራ እውነተኛ የኦርቶዶክስ ልጅ ስለሆንሽ እሱ ባለቤቱ ያበርታሽ እንኮራብሻለን
@elaybright8884
@elaybright8884 5 ай бұрын
7700 ጎሳዎች ናቸው የነባር ኢንዲያን አሜሪካኖች እዉቅና የሰጧቸው ከ17-19 ነው ሀይለኛ የመጠጥ ሱሰኛ ናቸው እራሳቸውን በማጥፋት ይታወቃሉ ስራ ብዙም አይወዱም ።ጌታ ይባርክሽ ሀገራችን ስንት ሰወች በዉጭ ተልከዋል ግን ይዘው የመጡትን እውቀት እና እዉነት ተጨምሮ የተማሩትን እንዳንቺ የለም ተባረኪ።።።
@AshenafiYergalem
@AshenafiYergalem 4 ай бұрын
ዶክተር ቸሩመድሐኒዓለም አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልሽ ።
@tesfayekokeb2313
@tesfayekokeb2313 5 ай бұрын
ለኔ እውነተኛዋ የወርቶደክስ አስተማሬ ነሽ በርቾ ውድ እህቴ
@tsedenaynessibu3006
@tsedenaynessibu3006 5 ай бұрын
ዷክተር መስክረም በጣም ነው የማደንቅሺ በዚህ እድሜሺ ይህን ያህል እውቀት የሰጠሺ ቸሩ መደሐኒያለም ምስጋና ይግባው በዚህ ዘመን እናንተን የመሰሉ ሐይማኖትንና ታሪክን አቀናጂቶ ለህዝብ ማስተማር ትልቅ እድል ነው እኞም እድለኞች ነን🙏እኔም ከመጀመርያ ጀምረሺ ያስተማሺው በቅርብ ቀን ጀምሬ ተከታትያለሁ በጣም ደስ ነው ያለኚ በሚገባኚም ልክ ገብቶኞል:: በርች እናንተ የትክክለኞ ሐይማኖትና ታሪክ የምታቀርቡ አንድ ላይ ሆናችሁ የኢትዬጵያን ሕዝብ እንድታስተምሩት በጠነከረ ሐይል እንድታስተምሮ የዘወትር ፀሎቴ ነው በርች🙏
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽልን ዶክተር፡ ታሪኬን ለመማር ለሌሎችም ለማካፈል፡ ጆሮየን ብቻ ሳይሆን ልቤንም ከፍቼ ነው የማዳምጥሽ፡ ዘመንሽ ይባረክ፡፡
@fentayewalelgn5545
@fentayewalelgn5545 5 ай бұрын
ይገርማል እግዚአብሔር መስሎችሽን አብዝቶ ህዝባችንን ያንቃልን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ጥበቡን ይግለፅልሽ
@qorontosmedia
@qorontosmedia 5 ай бұрын
ዶክተር መስከረም እንኳን ተሻለሽ ከጉንፋኑ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕውነት የሚገርም ሀተታ እና ትምህርት ነው፣ በዙ ዕውቀት የሚሰጥ ነው። ቶሎቶ ብትመጪ ጥሩ ነው
@hannayohanns2002
@hannayohanns2002 5 ай бұрын
የኔ ሊቅ ስወድሽ❤
@dagmawiyehualashet1873
@dagmawiyehualashet1873 5 ай бұрын
ሚገርም ዳሰሳ እና ብዙ ነገሮችን ኮኔክት ዘ ዶትስ የሚያደርግልን ቁልፍ ትምህርት ነው:: እስኪ ካላየሽው እግረመንገድሽን አንድ አዲስ የወጣ ሊዮናርዶ ዲካፕሪዮ ሚሰራበት የሬድ ኢንዲያንን ልክ ያልሽውን የሚያጠናክር ፊልም አለ ከሮበርት ድዲኔሮ ጋር የሰሩት ነው ርዕሱ "Killers of the Flower Moon"ይሰኛል ግዜ ካለሽ እይው ዶክተርዬ... በተረፈ ተባረኪልን ፈጣሪ አንቺንም ቤተሰቦችሽንም መላው የክርስቲያን ልጆችንም ከተንኮለኞች አዚም ይጠብቀን
@taklu85
@taklu85 5 ай бұрын
ዶክተር መስከረም ለቺሳ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏 አይዞሽ በርቺ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሽ በዙ ስጋ ለበስ ሰይጣኖች በሃገራችን እና በቤተክርስቲያን ውስጥ በዝተዋልና ዳንኤል ክስረትን ጨምሮ ። አሁን በኢትዮጵያ የተንሰራፋው ስርዓትም የጥልቁ ዓለም እምነት ትሩፋት ነው። እንዳንቺ ያሉትን እውተኛ የቤተክርስቲያን ልጆችን ሊያጠምዱ ካልሆነላቸው ደግሞ ያጠቃሉና ሰዎችን ሁሉ አትመኚ መጥፎ የሰይጣኒዝሞች ጊዜ ነውና።
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 5 ай бұрын
እባብና ጊንጡን ትረግጣላችሁ አይጎዳችሁምም ተብሉአል እመብርሀን ስውር ታድርግልን የኛን ስንፍና አይቶ እንዳይቀጣን
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 5 ай бұрын
የማናውቀውን ስለ ምታሳውቂን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህወት ያሰማልኝ መንግስተ ሰማይን ያዋርስልኝ ቀሪውን እድሜሽን እግዚአብሔር ይባርክልኝ ዶክተር አሜን አሜን አሜን
@BH-xl1mo
@BH-xl1mo 5 ай бұрын
ዶክተር መስኪ እንኳን ደህና መጣሽልን:: እንቶ ፈንቶ በበዛበት የዩቲዩብ መንደር እንደ አንቺ አይነት ሰዎች ያስፈልጉናል:: እግዚአብሔር ጥበብን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 5 ай бұрын
እህታችን አንችን የሰጠን ቸሩ መድሀኒያለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን! የተበረዘውን ታሪካችንን እያጠራሽ ስለማነታችን እንድናውቅ አድርገሽናል በርቺ!❤❤❤ *"በማለዳ መያዝ" ቁጥር 1 እና 2 የመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ መጽሀፍ ስለመናፍስት ስራ እንዳውቅ በጣም የረዳኝ... ይህን መልእክት የምታዮ ግዙና አንብቡ ትጠቀማላችሁ
@God-db9vp
@God-db9vp 5 ай бұрын
እሺ ልክ ነሽ።
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 5 ай бұрын
አሜን
@melimekbebe6232
@melimekbebe6232 5 ай бұрын
awqwa awaq😊​@@God-db9vp
@makdaphilipos8052
@makdaphilipos8052 4 ай бұрын
የጣናው የገዳም ጉዞን ........
@eyobmel
@eyobmel 5 ай бұрын
እንዴት እግዚአብሔር በእጆቹ የሰራሽ ታላቅ ኢትዮጵያዌ እንስት ባክሽ። እግዚአብሔር ከቤተሰብሽ ጋር እረጅም እድሜ ይስጥሽ። ባገባሽ ሰውና በልጆችሽ ከፍተኛ የመንፈስ ቅናት ወረሰኝ
@bezihalemkebede5109
@bezihalemkebede5109 5 ай бұрын
Welcome back dr🙏…በኢትዮጵያ ታሪክ እና በኦርቶዶክስ ሀይማኖት ላይ የምታቀርቢቸው ዝግጅቶች ሁሉ እከታተለዋለሁ...ለምታደርጊው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ:: እባክሽ ሁሌም ፃፊ እናነብሻለን; ተናገሪ እንሰማሻለን
@nadi753
@nadi753 5 ай бұрын
ዶ/ር መስከረም እንደምን አለሽ? የእግዚአብሔር መንፈስ ሁሌም ከአንቺ ጋር ይሁን።ለርዕሱ ማሳያ ያደረግሽው ሥዕል የByzantine ዘመን አሣሣል ዘይዜ እንጂ Renaissance ዘመን አሣሣል ዘይቤ አይደለም።ስለዚህም ተጨማሪ ምርምር ማድረግ ይጠበቅብሻል። ለምታደርጊው ነገር አክብሮቴን እገልፃለሁ።💚💛❤️
@andnetgossaye7692
@andnetgossaye7692 5 ай бұрын
ቃለ ሃወት ያሰማልን! ቸሩ መድህንአለም ይጠብቀን ከጠላት ስራ ከመደንዘዝ.
@heavenhidru3663
@heavenhidru3663 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዶክተር!!!! የሚገርም ነገር ነው!!! ታሪክን አለማወቅ ትልቅ ጉዳት ነው የተማርነው በልባችን ያሳድርልን::
@fekaduteferra4384
@fekaduteferra4384 5 ай бұрын
እባካችሁ! እሄን ዕውቀት ሌላውም እናድርስ። ለብቻ መመገብ አያጠግብም፤ ስስትነት ነው፤ አቅራቢውንም አለማመሰገን ይሆናል። የቀረበው ምግብ እኮ እምነት ነው። ሳንሰስት አብረን እንመገብ። እሺ!!!
@user-cc2we2bl9c
@user-cc2we2bl9c 5 ай бұрын
ዶ/ር መስክረም እናመስግንሻለን፡፡ ይህንን የማስተዋል ጭላንጭል ትሰጭን ዘንድ አንችን የሰጠንን አምላክ እናምሰግናለን፡፡ ዶ/ር እባክሽ እነዚኽን የምታቀርቢያቸውን ሁሉ ውደ መፅሀፍ አሳድጊቸው፡፡ በርቺ፥በርቺ፥በርቺ ፡፡ የአምላክ ጥብቅና ረደኤት አይለይሽ፡፡ መጨረሻሽንን ያሳምረው፡፡
@SamijSamu
@SamijSamu 2 күн бұрын
ፈጣሪ ይባርክሽ በርቺልን ሀገረ እግዚአብሔር ኢቶፒክ ❤💝
@zenebechdemessia7852
@zenebechdemessia7852 5 ай бұрын
እንደው ልጠይቅሽ የአፄ ቴዎድሮሥን ጸጉር እንግሊዞች የወሰዱት ለዛ ይሆን
@elizabethayalew4445
@elizabethayalew4445 5 ай бұрын
መስክዬ እንዴት እንደምንወድሽ አትጠይቂን አንቺ የኢትዮጵያ ዕንቁ መፅሐፍ ነሽ ብሩክ ሁኚ እድሜና ጤና ይስጥሽ እህታችን ❤❤❤
@yeabsera2613
@yeabsera2613 5 ай бұрын
ሁሉም ሴቶች እንዳንች ቢሆኑ እድሜሽ ይርዘም ሁሌም ሰላም ሁኝ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 5 ай бұрын
ዶ/ር መስከረም በጣም እናመሰግናለን በርቺ: የሐገሪቷ ታሪክም ሆነ ስልጣኔ እንዲሁም የቤተክርስቲያን ሚስጥሮች ያሉት ቅዱሳኖቹ ጋር ስለሆነ በጣም ብዙ ነገር መማርም እንችላለን ደግሞ ልናከብራቸዉና ልናዳምጣቸዉ ግድ ይለናል : ዳክ በርቺ::
@hanaini
@hanaini 5 ай бұрын
እህቶች ሲያስተምሩ ፀጉራቸውን ይሸፍኑ፣ ይላል መፅሐፍ ቅዱስ።።።።።።ውድ እህታችን እንቁዋችን።።።መምህራችን።።።እንወድሻለን።።።የተዋህዶ ጠበቃ።።።እግዚአብሔር በእውቀት ላይ ወቀት ይጨምርልሽ። ።።እመቤታችን ትጠብቅሽ።
@Thebigbr901
@Thebigbr901 5 ай бұрын
ድስኩራም እንቸ ማነሽና ሰውን ምተች ዶሮ ራስ !
@kingofjudah823
@kingofjudah823 5 ай бұрын
ዶክተር መስከረም እሱ መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ጥበቡን ያብዛልሽ አሜን
@user-mf8re2dk4r
@user-mf8re2dk4r 5 ай бұрын
እንኳን ሠላም መጣሽ ጨርሶ ይማርሽ
@solomonassefaa8328
@solomonassefaa8328 4 ай бұрын
Please keep doing what you do. You teach what no one teaches before. Our religion is way deep. Only our forefathers know.
@addiszemariam7240
@addiszemariam7240 5 ай бұрын
ዶ/ር በዕውነት የሚገርም ነው የተበረዘ ታሪካችንን እያጠራሽ ማነታችን እንድናውቅ እየረዳሽን ነው: አምላከ ቅዱሳን ይርዳሽ ይጠብቅንን🙏🙏🙏
@user-ub8zr7ru5y
@user-ub8zr7ru5y 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዶ/ር ስጠብቅሽ ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን !!
@saraabraham7059
@saraabraham7059 5 ай бұрын
ዶር መስከረም እምወድሽ ሁሌም ስሰላምሽ ይብዛ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እመቤታችን ቤተሰቦችሽን ትጠብቅልሽ ❤ በተረፈ ጀበር ካለች እርጡ አደል ሚባለው ነገ ምን እደሚመጣ አናቅም እና ቶሎ ቶሎ ነይልን እባክሽ 🥺 ብዙ ማናቀውን ነገር እያወቅን ነው እድሜ ላንቺ 😊
@ahemdmofed2791
@ahemdmofed2791 5 ай бұрын
ምን አርገውን ይሆን የኢትዮጵያን ህዝብ በውነት ፈዘናል😢
@Ambassel
@Ambassel 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ዶር መስከረም የኢትዮጵያ እንቁ ሴት! ይሄ በገንዘብ የማይገኝ ትልቅ ትምህርት ነው ፈጣሪ የኢትዮጵያውያንን ልብና አእምሮ ይክፈት!
@mikaelsiyum4030
@mikaelsiyum4030 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ጥበብና እውቀትሽን ያብዛልሽ።
@rasbahiru5303
@rasbahiru5303 5 ай бұрын
እንኩዋን ደህና መጡ መምህራችን ዶክተር መስከረም ለቺሳ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@SofiaJemal-rk1sf
@SofiaJemal-rk1sf 5 ай бұрын
ጭንቅላትሽንን አይቀይርብሽ አዋቂ ነሽ እግዚአብሔር ከነናቱ ከአንቺ ጋር ይሁኑ
@Tezerakalu
@Tezerakalu 5 ай бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን እህታችን ቸሩ መዳኒአለም ጸጋውን፣ጤናውን፣ፍቅሩን ያብዛልሽ
@henokworku1258
@henokworku1258 5 ай бұрын
መስኪዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏 ጉንፋኑም ተሽሎሽ በመልካም ጤንነት ላይ ሆነሽ ስለመጣሽልን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏 ለእግዚአብሔር ያለሽን ታማኝነት እጅግ አድርጌ አደንቃለሁ !!የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች እንዲሁ ዝም ብሎ የሚመጣ መረጃ አይደለም ልፋትና ፣ተግዳሮት እንደሚኖረው ግልፅ ነው!! እውነትን ፍለጋ በመሆኑ ፈተናዎቹ ብዙ ናቸው እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይቁም ዶክተርዬ🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 5 ай бұрын
እዉነት ነዉ ሁሉን የአዉደምሕረት ቀሚስ ለባሾችን መከተል የሌለብን:: ተዋሕዶ እምነታች የማስተማር እንጂ እንደ ኦርቶዶክሶች ( Ortho-dox) አትማርም:: የቤተክርስቲያን መሠረቷ የእምነት መሠረቷ ተዋሕዶ ብቻ ነዉ:: መምህርት መስከረም ተናግረሻል ከነመረጃዉ ልብ ያለዉ ልብ ይበል:: ብዝት በይልኝ !!!!!!
@dadaat7208
@dadaat7208 5 ай бұрын
The follow of you speech is fabulous
@esmelealemziyin1957
@esmelealemziyin1957 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ውድ እህታችን እንዳው በመጻሕፍት መልክ (መጽሐፍ ብታረጊልን )ብዙ ሠው ይማራል
@saraalmedon7080
@saraalmedon7080 5 ай бұрын
ጀግኒት እንኳንም በሰላም መጣሽ።ያገልግሎት ዘመንሽን ያብዛልን ቸሩ መድሀኒ አለም።
@alemayehuyirgu5660
@alemayehuyirgu5660 5 ай бұрын
በእውነት የዘመናችን ምርጥ አንስት ምሁር ዶ/ር መስከረም ለችሳ ቃለህይወትን ያሰማልን, ስእላትን በሚገርም ሁኔታ እየገለጽሽ የምታቀርቢው ትንታኔ እጅግ ግሩም ነው , . . . ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን. . . ምርጥ ነሽ ለኔ ኑርልን ፍጻሜሽን ያሰምርልኝ::
@samuelshirka7796
@samuelshirka7796 5 ай бұрын
God Bless you dr Meskerem our Sister !!!!
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ ደህና መጣሽልን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ጠቃሚ ትምህርት ነው
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 5 ай бұрын
እመአምላክ የበላይሰብ እመቤት አሁንም ከፊትሽ እየቀደመች ትምራሽ:: በርችልን ዶክተር::
@millimilli7193
@millimilli7193 5 ай бұрын
የበለጠ እውቀቱን ይግለጽልሽ።
@senaytgizawe406
@senaytgizawe406 5 ай бұрын
በጣም እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ ትምህርት ነው።
@kekunhasen2717
@kekunhasen2717 29 күн бұрын
woooooow thanks dr
@selam65030
@selam65030 5 ай бұрын
🎉🎉የኛዉስ የሴጣን ፈረስ ጠቅላይ ሚንስተር ተብዬዉ ሰዉዬ ማነዉ የሰጠዉ ዶክተሩን ሳይማር🎉🎉
@mekushanigus
@mekushanigus 5 ай бұрын
ዶ/ር ሰምተነው የማናቀውን ታሪክ ጥናት ና ምርምር አድርገሽ በጥሩ ማብራሪያ ና ገለፃ ስለምታቀርቢልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን።
@betelhembalkew8295
@betelhembalkew8295 5 ай бұрын
ትልቅ እውቀት ነው የሰጠሽን ❤❤
@user-nv3ym1dz5x
@user-nv3ym1dz5x 5 ай бұрын
ዶክተር መስከረም!!!ከቤተሰቦቼ ጋር ነው የማዳምጥሽ ስለምታቀርቢው መንፈሳዊ ትምህርቶች ለመግለፅ ያንቺው በቂያችን ነው አቅሙም ብቃቱም ስለሌለኝ ግን አንቺን ያስነሳ እግዚአብሔር በቅዱሳኑ አደበት የተመሰገነ ይሁን።ፀጋውን ያብዛልሽ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅሽ♥ልጆቼ ላንቺ ከሰጠሽ ፀጋ ጥቂቱን እንዲያድላቸው የዘወትር ፀሎቴ ነው።
@johnsmart7220
@johnsmart7220 5 ай бұрын
እረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ
@ameneerdachew2453
@ameneerdachew2453 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ፣ይርዳሽ !!!!! መሰረት:የሚሆነን:ትምህርት:ይመስላልና!!!!!!
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 5 ай бұрын
kibert dr meskrem lechisa egziabhre erzim edme selam ketna yestilgne
@BirhanuDemissie-lk2kt
@BirhanuDemissie-lk2kt 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ 😂 ከመላውቤተሰብሽ ጋር ይባርክሽይጠብቅሽ
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዶ/ር መስከረም!!!
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 5 ай бұрын
ትክክል ነሽ ዶክተር ቃለህይወትን ያሰማልን አንሜን መልካም ያገናኝን ።
@yohanneslemma365
@yohanneslemma365 5 ай бұрын
Dr. Meskerem, may God bless you and keep you safe. Your lectures are critical for preserving the one True Church against her enemies.
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 5 ай бұрын
የኔ እቁ እንኳን በደህና መጣሽልን ከዚህ በላይ እውቀት ይጨምርልሽ❤❤❤❤❤❤
@elsabetmandfro
@elsabetmandfro 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው አይለየን።
@ethiopia1st209
@ethiopia1st209 5 ай бұрын
ተባረኪ እህታችን መስኪ (ዶ/ር)
@genettesfa4142
@genettesfa4142 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሸ ድንቅ እውቀት ነው ያለሸ አንቼን መሰማት በጣም ደሰ ይለኛል አመቤቴ አትለይሸ
@SEP2922
@SEP2922 5 ай бұрын
በአንቺ ዉስጥ ይሄን እዉቀትና ጥበብ ያስቀመጠ እግዚያብሄር ይመስገን! ነገር ግን እየሰማሁሽ ለወንቺ እንዴት እንደፈራሁ እህታለም! በኛዎችም በዉጮቹም እንዳት በአይ ሰጋሁ! እንደመናዉቀዉ በአሁን ሰአት ሀገራችን እየተመራች ያለችዉ በበባንዳዎች በኦርቶዶክስ ጠሎች ከጣሊያንና ከግብፅ በከፉ ሀገር ሻጮች በፕሮቴስታንት እምነት ተከታዬች በአሜሪካኖች በተቀመጡ ተቀጣሪዎች ሀገራችንን ሊያጠፉ በመጡ የዉስጥ ጠላቶች ባንዳዎች ነዉ! በዚህ ሰአት ይሄን እዉነት መናገርሽ በገዠዎች አይን ዉስጥ እንደሚያስገባሽ ሳስብ ፈራሁልሽ! እዉነት አርነት ያወጣል እንዳለን እየሱስ ክርስቶስ እሱ ይጠብቅሽ! ፕሮግራሞአችሽ እጅግ አስተማሪና አይን ከፋቾች ናቸዉ!
@hannadesalegn5793
@hannadesalegn5793 5 ай бұрын
ዶክተርዬ ሁሉም ሴት እንዳንቺ ቢሆን🎉🎉🎉🎉
@SolemenketyeblBelchaw-hf9zd
@SolemenketyeblBelchaw-hf9zd 5 ай бұрын
ሠላም ለመላው ቤተሰብእሽ ይሁንልሽ ዶ / ር መስከረም
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
@senaittadesse579
@senaittadesse579 5 ай бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ።ጌታ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን
@rahelberhane1733
@rahelberhane1733 5 ай бұрын
Enquanእንኳን እግዚአብሔር ማረሽ ውድ እህቴ
@abebetheodros8018
@abebetheodros8018 5 ай бұрын
Thank you dr
@danieltekle5206
@danieltekle5206 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@muluyeasegahegn487
@muluyeasegahegn487 5 ай бұрын
Great!
@hailegebrealeayinalem1839
@hailegebrealeayinalem1839 5 ай бұрын
Yene wed enkuwan dehna metash
@mb74091
@mb74091 5 ай бұрын
ግን መቼ ነው ቅዱሳኖች ሳይሞቱ ሚያሼንፉት አሁንስ አስጠላኝ በእውነት እስኪ ንገሩን በሁለቱም ያሼነፉትን በእግዚአብሔር
@AncientEthiopia1279
@AncientEthiopia1279 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን
@emmanuelhabte4672
@emmanuelhabte4672 5 ай бұрын
Meskerem Lechisa Dr.)❤❤❤❤❤❤❤ Tarikachin nesh berchilin. Ye Ethiopia. Anbessa.
@maxmini8328
@maxmini8328 5 ай бұрын
Thanks for sharing the story 🙏 cover the hair.
@LilyIea328
@LilyIea328 5 ай бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥሽ❤
@user-cl7lk3fj7g
@user-cl7lk3fj7g 5 ай бұрын
መስኪ እግዚሀብሔር በየቀኑ እውቀትሽን ያብዛልሽ አንቺ ምልክት ነሽ🙏🙏🙏
@senayttasefay
@senayttasefay 5 ай бұрын
❤️ዶክተርዬ ዬዬ አንዳቺ ያሉ ይብዙ ❤❤❤❤ ዶክተር ‼️ እባክሽን በተለይ ውጪ ያለን ሰወች እኔም የተቸገርኩበት ነገር‼️ ልጄ (ልጆቻችን ) ስለሀገራቸው❗️ ስለሐይማኖት ❗️ስለጥንታዊ ታሪክ ❗️እውነታውን እንደዚህ በማስረጃ በእንግሊዘኛ ❗️አጠር ያሉ ትምርቶችንም ብታቀርቢ ትልቁ ፈተና ልጆቹ በጣም አይምሮአቸው የመጠቀ ነው ትምርትቤት ከሚማሩት ❗️ከጓደኛቻቸው ከተክኖለጂው ያለው እውቀት በቃ ትክክለኛውን መርጠው እንዲረድ መንገድ መንገዱን የሚያስተምር ነገር እባሽን ታደጊን አማርኛውን ቢሰሙትም በደብ አይገባቸውም .15አመት በላይ ላሉ ልጆች እንዳያደክምሽ ጥቆማ ብትሰጪልን ⁉️
@papaswimmingtrainer3574
@papaswimmingtrainer3574 5 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ከስር መሰረት እውቀት መኖር ምን ያህል ያነበብሽ መሆንሽ ይነግረናል ለዚህም ደግሞ ለበጎ አላማ በመሆኑ ፈጣሪ ሲገልፅ ነው ። የሚወድቅ አንዳችም ንግግር የለውም ። የሄንን ቪዲዬ ቀድታችሁ አስቀምጡት ለልጅ ልጅ እምነታችንን እና ታሪካችንን ፍንትው አድርጎ ያስተምራል። ሚስጥራቸው በወጣ ቁጥር ዩ ቲዩብ መዝጋታቸው አይቀርም ። ማንነትን ምን ይዘን እዚህ እደደረስን ማን እምነታችንን መበረዝ እንደሚፈልግ እንዲሁም ለምን የሚለውን እድረዳው ስላደረግሽኝ አመሰግናሁ ዶክተር።
@derejenigusse1927
@derejenigusse1927 5 ай бұрын
ተባረኪ ዶክተር
@astermelaku8795
@astermelaku8795 5 ай бұрын
በጣም እወቀትሽ ደስ ይለኛል እኛም ብዙ እንማራለን
@kelemuwabebe8329
@kelemuwabebe8329 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ ❤❤❤
@user-xn3yz2ro3t
@user-xn3yz2ro3t 5 ай бұрын
በረከተ ፡ስጋ ፡በረከተነብስ ፡ያድልልን፡ ፡
@tesfayeendale6725
@tesfayeendale6725 5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እህታችን መስከረም!
@Haregi849
@Haregi849 5 ай бұрын
እናመሰግናለን መስኪ❤
@yedilgetachew4808
@yedilgetachew4808 5 ай бұрын
ብዙዎቻችን ኢትዬጽያን ሳናውቃት እንጠላታለን ሚስጥራውታውያን መሀበራት አውቀዋት ነው የሚጠላት
@andualemmengistu9668
@andualemmengistu9668 5 ай бұрын
ዶ/ር መስከረም የምትሰጫቸው ትምህርት እጅግ ጠቃሚ እና የተጠምኩት ነው ስለምታደርጊው ነገር ሁሉ እጅጉን አመሰግናለሁ የእግዚአብሔር በረከት ይብዛልሽ ።የእኔ ጥያቄ ጃንደረባውን ብልህ የሰለበ እንደሆነና የምጥፎ ምሳሌ አድርገው የሌላውን ባላውቅም የኦርቶዶክስ መምህራን ሲናገሩ እሰማለሁ ይህ ነገር እውነት ነው ? ከሆነስ ከእምነቱ ጋር ምን ያያይዘዋል ይህ ጉዳይ ቢብራራ እላለሁ ሰላምሽ ይብዛ።
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን። 🙏🙏🙏
@user-wb4qf5js9i
@user-wb4qf5js9i 5 ай бұрын
ዶክተር እንኳን ደና መጣሽ ጥሩ ግንዛቤ ስለምትሰጭን እግዚአብሔር ይስጥሽ እንኳን ከጉንፋኑ ተሻለሽ
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 5 ай бұрын
በእውነት እናመሠግናለን❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይስጥልን
@dimvidpro
@dimvidpro 5 ай бұрын
እንደዚህ ያለ የጠለቀ ሌክቸር በ ዓለማችን ላይ አሉ በተባሉት ከፍተኛ የትምህርት ተቋሞች ውስጥ እንኳ የማይሰጥ እውወት በነፃ ለህዝባችን በማስተላለፍሽ ውድ እህታችን ካህን መስከረም እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን።
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 62 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 8 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 25 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 62 МЛН