233ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ወርቅ ከመሬት እናወጣለን ብለው መንፍስትን የተዋረሱ ሁለት ወጣቶች መጨረሻ

  Рет қаралды 28,807

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

3 күн бұрын

Пікірлер: 359
@quick5526
@quick5526 3 күн бұрын
7ቱ ሊቃነ መላእክት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 1.ቅዱስ ሚካኤል 2. ቅዱስ ገቡርኤል 3. ቅዱስ ሩፋኤል 4. ቅዱስ ዑራኤል 5. ቅዱስ ፋኑኤል 6. ቅዱስ ራጉኤል 7. ቅዱስ ሳቁኤል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fantofanto5737
@fantofanto5737 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤Ameeen Ameen Ameen
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 3 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@myharet1221
@myharet1221 3 күн бұрын
ቅዱስ ሚካዔል ቅዱስ ገብርዔል ቅዱስ ሩፋዔል ቅዱስ ዑራዔል ቅዱስ ፋኑዔል ቅዱስ ራጉዔል ቅድስ ሳቁዔል ❤ ከነ ክብራቸው ቢሆን ጥሩ ነው ❤
@user-rf2hb6sm8t
@user-rf2hb6sm8t 3 күн бұрын
❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤
@user-rf2hb6sm8t
@user-rf2hb6sm8t 3 күн бұрын
መላኩ ቅዱስ ዋስ ጠበቃዬ በምልጄህ ይጠብቀን የተዋዶ ልጆች ሁለችንም❤❤❤
@mimibeyene5730
@mimibeyene5730 3 күн бұрын
መምህር እኔ የ አንተን ትምሀርት በመከተሌ ራሴን እንደ እደልኛ ነው የመቆጠረው ምከንያቱም ሌላ አካባበየን አና ዙርያየን ምን እንድሆነ እንደግነዘብ ረድቶኛል በራሴ ባሄረ ደሞ ከፈተኛ ለወጥ አምጥቻልሁ አንዳንዴ ሰዎች ያነትን ትምህር ት ሰጥቻቸው አልሰማ ሰሉኝ አና አይኔ እያየ ባለባቸው መ ንፈስ ሰሰቃዩ ሳይ እኔ ለካስ ሰዉ ሰልፈለገ አይደለም ተይዞ ነው አላልሁ ትምህርትህን ማዳመጥ እንዳለባቸው እያወቁ ያቅታቸዋል እግዝአብሔር ማስተዋል የሰጠን መምህር የምትወዳት እመበርሃን እማ ፍቅር የምትላት ከፊትሕ እየቀደመች ጠላቶችሀን ትሰርልህ
@user-vk7vf1bu4c
@user-vk7vf1bu4c 3 күн бұрын
መምህር ተስፋ ሥላሴ እንኳን ደህና መጣህልን በጸሎት እአስበኝ ወንድሜ ወለተ ሥላሴ ነኝ
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 3 күн бұрын
ኧረ እንደው እባካችሁ ላይክ አድርጉ ያየው ሰው እና ላይኩ በጣም ይለያያል😢😢😢 ቆይ ግን ላይክ እማታደርጉ ሰዎች ችግራችሁ ምንድነው ??😢ገብታችሁ አያችሁት አደል ምናለ ላይክ አድርጋችሁ ብትወጡ ምን ችግር አለው በስላሴ ስም ይገርማን😢
@user-ju3xu2vn2i
@user-ju3xu2vn2i 3 күн бұрын
እኔ የመምህር ተስፋዬን ፕሮግራም ሳይ አንድም ልይክ ሳላደርግ አልወጣም
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 3 күн бұрын
@@user-ju3xu2vn2i እኔም
@user-bm8or9ui9t
@user-bm8or9ui9t 3 күн бұрын
ene degimo degagime silemayew ke1 belay like madreg alichilim, thats y mutch yemayaregew
@fyry8481
@fyry8481 2 күн бұрын
እኔም አደርጋለሁ በሰዉ ስልክ እራሱ አደርጋለሁ​@@user-ju3xu2vn2i
@user-ju3xu2vn2i
@user-ju3xu2vn2i 3 күн бұрын
ሱሴ የሆነ ፕሮግራም ውይ youtube ስገባ አይኔን ምቃኘው መምህር ተስፋዬ ምን ለቀቀ በሚል ነው 🥰🙏
@saniatube2360
@saniatube2360 3 күн бұрын
መምህረዬ እንኳን ደና መጣህ ዛሬ ሀብትዬ የኔ አባት ናቸው #ፃድቁ አባታችን፣ሀዋሪያው አባትችን፣የኢትዮጽያ ጋሻ አባታችን፣ሰማያዌ አረበኛ አባታችን፣የሰላሴ ካህን አባታችን፣ የዋህ እረግብ አባታችን፣ምሰራቃዌ ኩከብ አባታችን፣ብሩህ ፀዳለ አባታችን፣አብነ ሐ/ማረያም ሆይ ,,,,,,,, እኛ በደለኞችህ ልጆችሁት ከአጋንንት ፍላጻ ከደዌ ዳኛ እድትታደጉን እድትጠብቁን እንለምኑትዓለን✅ሼር✅ላይክ✅ሰትገቡ✅
@Fuad-kx6xm
@Fuad-kx6xm 3 күн бұрын
አሜን
@bereket2166
@bereket2166 2 күн бұрын
በማርያም ሀብትዬ(ክብር ይግባቸውና) ብለሽ ስማቸውን አትዘንጥይ የቅዱሳንን ስም እናክብር ስማቸውን አናቆላምጥ የአባታችን ወዳጅ ሆነሽ ፍቅርሽልን ለመግለጽ ብለሽ አስበሽ ይሆናል ግን ተይ አቆላምጠሽ ሳይሆን ከሱ ቀጥሎ አባታችንን የገለጽሽበት መንገድ ደስ ይላል እንደዚህ እስከ ክብራቸው ነው እንጂ እንደ አጀማመርሽ ይቅር❤❤ እስቲ ንስሐ አባትሽን ስማቸውን አቆላምጠሽ ነው ምትጠሪ እንትናዬ ወይስ አባ እገሌ ?? ደግሞም ትርጉም አይኖረውም ሲቆላመጥ እስቲ ቆም ብለሽ አሰብ አርጊው እሳቸውን ይገልጻል የጠራሽበት መንገድ?ሰው ሳይሆን እግዚአብሔር ያከበራቸውን ቅዱሳንን ስም እናክብር ካጠፋው ይቅርታ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ጻድቁ አቡነ ሀብተማርያም ይባርኩን ከፈጣሪ ያስታርቁን አሜን❤❤❤
@KsGd-br1js
@KsGd-br1js 3 күн бұрын
መምህር እየ ስላም መጣህልን ተማሪ ወቺ ወዶቺ እየ እንኮን አደርሣቺሁ ነገ እኮ የአለም መድሀኒት አለም ነዉ የድን ግልማርያ ልጂ የተመገነይሁን እልን መድሀኒ አለም አሜን፫❤❤❤
@fikrtesilase
@fikrtesilase 3 күн бұрын
ኧረ ስለ ደቡቦች ፀልዩ በመናፍቃን መንፈስ አለቁ
@TheSkyman55
@TheSkyman55 3 күн бұрын
Igzihabiher yiirdachu ❤❤❤❤🙏
@fikrtesilase
@fikrtesilase 2 күн бұрын
@@TheSkyman55 አሜን ፫
@nahombekayoyo
@nahombekayoyo 3 күн бұрын
13000ሰው አይቶ 2500 ብቻ ላይክ አረ በማርያም በዚህ እንኳን እናግዘው እሱ እኮ የጎዳና ልጆች ያሳድጋል😢
@yilma4711
@yilma4711 3 күн бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ ተማሪህ ነኝ በጣም ላገኝህ እፈልጋለሁ ቢሮ ብዙ ጊዜ መጥቼ አላገኘሁህም እባክህን ላግኝህ አናቴ ከዘር በመጣ በወደቀዉ በተጣለዉ በቆሻሻዉ መንፈስ ተከባለች እባክህን እናድናት መምህር
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 күн бұрын
እንኩዋን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ሐብተማርያም አደረሳችሁ መምህሬ እንኩዋን ሰላም መጣህልን የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን 👏 ሰብስክርያብ✅✅✅✅ ላይክ👍👍✅✅✅✅ ሼር 👍👍👍 እናድርግ ✅✅✅ መልካም ማዳመጥ ይሁንልን 👐
@NigstWelde
@NigstWelde 3 күн бұрын
ወይ መምህር እኔ ስለአንተ ትምህርት ቃል የለኝም መድሃኒያለም በቤቱ ያፅናህ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ የልጆችህ አባት ያርግህ ልጆችህንም ልጅ ያርግልህ ማርያምን ከነሙሉ ቤተሰብህ ስላሴዎች ይጠብቃቹ ተባረክ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w 2 күн бұрын
ሰባቱ ሊቀመላአክት ቅዱሰ ሚካኤል ቅዱሰገብርኤል ቅዱሰ ሩፋኤል ቅዱሰ ራጉኤል ቅዱሰ ኡራኤል ቅዱሰ አፍኒን ቅዱሰ ሰላትያል
@maryelove7751
@maryelove7751 3 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እነዚህን ሁለት ፓስተሮች የታደገ ቸሩ እግዚአብሔር የጠፉትንም ይመልስልን
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለአባታችን ለጻዱቁ ለአቡነ ሀብተማርያም አባቴ አደረሰን አደረሳችሁ በረከታቸውን በተሰጣቸው ቃልቅዳን ከእርኩሰ መንፈሰ ይጠብቁን በረከታቸውን ይደርብን በረከታቸውን ይደርብን በረከታቸውን ይደርብን ጻዱቁ አባታችን አሜንንንን🙏❤🙏
@betelhemyemane2564
@betelhemyemane2564 Күн бұрын
Amen
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 күн бұрын
ወለተ ማርያም የሚገርም ገጠመኝ ነው ስለ ሁሉ ም ነገር እግዚአብሔር ይመስገነ ተሥፋ ሥላሴ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ
@user-zm6vf8yw4d
@user-zm6vf8yw4d 3 күн бұрын
በፀሎት አስቡን ወለተ ማርያም ወለተ ኪዳን ክንፈ ገብርኤል ወልደ ኪዳን አዋዘ ብርሃን ፅጌ ማርያም ወለተ ፃዲቅ ገብረ ሃና
@user-sy8ot2jo5v
@user-sy8ot2jo5v 3 күн бұрын
እንኳን ለአባታችን ለፃዲቁ አቡነ ሐብተ ማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ 👏
@GenetDesta-b3j
@GenetDesta-b3j 3 күн бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ በሞገስ ያኑርልን በረከቶ ይደርብኝ
@ZdKebede
@ZdKebede 3 күн бұрын
ለጠላት የማተወን አባታችን መድሀንያለም ክበር ተመስገን😢😢😢ንፁሀን አባቶቻችንን ፀጋቸውን አብዛልን በጤና በእድሜጠብቅልን አሜን
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 3 күн бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ ከዚህ በፊትም የተቀበረን ወርቅ ለማግኘት ከመናፍስት ጋር የተጣመሩ በመጨረሻም በእግዚአብሔር ሀይል ያገኙት ቤተሰቦችን አቅርበህልን ነበር
@selamgebremriam
@selamgebremriam 3 күн бұрын
ሰላም የእግዚኣቢሄር ቤተሰቦች እንኳን ለኣቡነ ሃፍተማሪያ ወርሃዊ በኣል በሰላም ኣደረሳቹ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤ወንድማችን የኛ እንቁ መምህር ተስፋ ስላሴ እንኳን ደህና መጣህ ወለተ ማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ😢❤
@AlemeTamene
@AlemeTamene 3 күн бұрын
መምህርራችን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ይስጥህ እኛም ካንተ ብዙ ተምረናል❤🙏🙏🙏
@fyry8481
@fyry8481 2 күн бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን በእማ ፍቅር ስም የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች በጸሎት አስቡኝ ወለተ ተንሳኤ ብላቹሁ ንስሀ የምገባበቱን ሀጥያት መልሺ እየሰራሁት ተቸገርኩ የድፍረት ሀጥያትም አስቸገረኝ አግዙኝ በጸሎት😭😭😭😭😭
@Aynalem-kb3nv
@Aynalem-kb3nv 3 күн бұрын
ሰላም መምህር እንድሁም የመምህር ተማሪዮች ወንዲሞቻችንን ወደ ቤቱ የመለሰው አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በፍጥረት አንደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን እኛን ይማረን አሜን የፃድቁ አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን አሜን ❤❤❤❤❤
@user-gf8nw4ol9l
@user-gf8nw4ol9l 3 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን የመጀመሪያ ነኝ እያዳመጥሁ ልተኛ❤❤❤
@user-nz6dv3il5m
@user-nz6dv3il5m 3 күн бұрын
መልካም ማዳመጥ
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 3 күн бұрын
እረ ላይክ አርጉለት የዉሎ ሰው ላይኩ ግን የመምር ልጆች ላይክ አርጋቹ ለምነን አጀምሩም ትምርቱ
@richkiyu3862
@richkiyu3862 3 күн бұрын
የኔ መምህር እንኩዋን ደና መጣህ❤ ቤተሰቦቼ ከኔ የቀረታቹ በማ ፍቅር በፀሎት አስቡኝ ከባድ ፈተና ውስጥ ነኝ ወለተ ሰንበት እና በልደ ቄርቆስ ብላቹ እባካቹ😢በፀሎት ለምታስቡኝ ፈጣሪ ያስብልኝ🙏🙏
@user-gi3ql9ou1f
@user-gi3ql9ou1f 3 күн бұрын
መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያራዝምልን ለቤትህ አዲስ ነኝ ግን ትምህርትህንና ገጠመኞችን ስሰማ ፍርሀት በውስጤ ይሞላል አይኔን ስከድን ሁሉ እፈራለሁ ፈጣሪየ ሆይ😢😢😢😢
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 3 күн бұрын
እካን ደህነአ መጣሽ በርትተሽ አዳምጭይ እዳታቋርጭ ❤❤❤
@user-gi3ql9ou1f
@user-gi3ql9ou1f 3 күн бұрын
እሽ❤❤❤​@@user-ws6wu4du7d
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 3 күн бұрын
አይዞሽ አጅሬው እንዳይነቃበት ስለሚፈልግ ነው በርቺ አታቋርጪ
@fyry8481
@fyry8481 2 күн бұрын
በርቹ ታተርፊ በት አለሺ
@user-gi3ql9ou1f
@user-gi3ql9ou1f 2 күн бұрын
እሽ❤​@@fyry8481
@tizitazena3800
@tizitazena3800 3 күн бұрын
መምህር እንዴት አደርክ አንተን መከታተል ከጀመርኩ 4ኛ አመቴን ይዣለሁ ግን በነዚህ አመታት ዉስጥ በህልሜ ለሁለተኛ ጊዜ ሳይክ ነዉ አባታችን መላከመክራትን ደሞ ወደ 5ጊዜ በህልም አይቻቸዉ አዉቃለሁ ለዚ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን !!! ከሁለት ቀን በፊት አባታችንን አይቼ ደስ ብሎኝ ነበር ትናትና ደሞ አተን አየሁክ 3ነገሮችን ስታደርግ አየሁክ አንዱ እኔ በጄ የያዝኩትን መቋሚያ ስትባርክልኝ ከኔ ቀጥሎ ላሉት ሰዎችን ደሞ ጉጫቸዉን ስትስማቸዉ ሌሎቹን ሰዎች ደሞ መስቀል ስታሳልማቸዉ አየዉክ ምን ይሆን ???
@ElyaisElyais-yt1fl
@ElyaisElyais-yt1fl 3 күн бұрын
እኔ ደሞ 1አየውት እኔ ነኚ ማድንሺ እኔ እድርልሻለው ሲለኚ እየው😢😢
@ElyaisElyais-yt1fl
@ElyaisElyais-yt1fl 3 күн бұрын
እኔ ደሞ 1አየውት እኔ ነኚ ማድንሺ እኔ እድርልሻለው ሲለኚ እየው😢😢 በሀልም ያየውት በሁን የሁንልኚ አሜን
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 3 күн бұрын
እባካቹ ስው አታምልኩ እኔ የሱንም ሆነ የመምህር ግርማን ትምህርት ተቃውሜ ሳይሆን በቃ አንዳንዴ ስውን ሳየው ጭልጥ ብሎ ወደ ማምለክ የሚመስል ነገር ይገባል በህልምም ማምለክ ጥሩ አይደለም በህልምም እግዚአብሄር በርግጥ የሚገልፀውም ነገር ቢኖርም እባካቹ ወደለየለት ማምለክ ውስጥ አንግባ ስግደትን ፀሎትን ካበዛን ሁሉም መልካም ይሆንልናል
@yacobkebede7052
@yacobkebede7052 3 күн бұрын
Mktel aybalme anten mesmat bey ehtachne teru helm new
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 3 күн бұрын
ህልም አትጻፉ ደግሞ እኛን በህልም ስታዩ አስተምህሮታችን ነው እግዚአብሔር በምናውቃቸው ሠወች መስሉ ስለሚያሳየን ነው ብሏል ደጋግሞ ተናግሯል ሌላ ነገር የለውም እነሱ በህልም ማየት እንደ ተአምር አታድርጉት
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 3 күн бұрын
መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን ነገኮ ልደቴ ነው እንኳን ተወለድሽ በሉኝ እንኳን ለፃድቁ ሐብተ ማርያም ወረሃዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ መምህረ እውነት አንድ በረሀ አለ እዛም በጣም ብዙ ሰው ትውልድ ሀገሩን ለቆ እዛ ወርቅ ለማውጣት ይሄዳሉ እና እህቴ እና ባሏ እራሱ እዛ ናቸው ባሏ ወርቅ ቆፋሪ ነው ብዙ ሰው አፈሩ እየተደረመሰ ይሞታል ስመስለኝ ግብሩ መሰለኝ አሁን ስታስተምር የገባኝ
@yngesynges6613
@yngesynges6613 3 күн бұрын
@@user-yl1oi2wk7p እንኳን ተወለድሽ ማማዬ
@user-os8xx7hk7n
@user-os8xx7hk7n 3 күн бұрын
እንካን ተወድሽ መልካም ልድት
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 3 күн бұрын
እንኳን ተወለድሽ እህቴ እድሜ ለንስሃ ዘመን ለፍስሃ ይስጥሽ እግዚአብሔር❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 3 күн бұрын
እካን ተወለድሽ እህታችን መልካም ልደት❤❤❤
@LovelyBarbecue-gv7my
@LovelyBarbecue-gv7my 3 күн бұрын
እውነት ነው መምረ አንድ ፓሰቴረ 7 ሰቶቹን እኛ ሰፈረ ደፍሮ መጨረሻ ላይ ተያዘ
@ReyotKassahun
@ReyotKassahun 3 күн бұрын
መምህር ሰላም ላንተ ይሁን አሜን። በፀሎት አስበኝ ሀይለ ገብርኤል ነኝ።
@user-kb3lv3kt6g
@user-kb3lv3kt6g 3 күн бұрын
መምህር እንዴኤት አለአክ በረታ ❤❤
@user-ec6uh6fj1i
@user-ec6uh6fj1i 3 күн бұрын
በስመ ሥላሴ እንዴት ቆያቹ መምህር እንዴት ነህ በፀሎታቹ አስቡኝ መምህር በጣም ከፀሎት እየራኩኝ ነዉ ያንተንም ትምህርት መስማታ እየቻልኩኝ አይደለም የምረሰ ግራ ገብቶኛል እና በፀሎት አስብኝ
@EdlawetEdl
@EdlawetEdl 3 күн бұрын
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ ናፍቀኍናል
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 3 күн бұрын
እባካቹ ህልም በኮሜንት ላይ ባትጽፉ ባይ ነኝ አባቶቻችን ወንድሞቻችንን እያስወቀሰብን ነው ህልም በኮሜንት ከመጻፍ እንቆጠብ ስለተማርነው ነገር ብቻ ካዳመጥነው ለሰው ትምህርት የሚሆን ነገር ጽፈን ብንወጣ መልካም ነው ካጠፋው ይቅርታ አርጉልኝ
@amylove2005
@amylove2005 2 күн бұрын
መምህ እንደናተ ያለውን መምህራን መዳኒሐለም ያብዛለን ተሰፋ ስላሴን መዳኒሐለም ይጠብቅህ
@SerkalemTaze
@SerkalemTaze 3 күн бұрын
መምህር ስፅፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሳዳምጥህ ግን ሁለት አመቴ ነው በህወቴ ለውጥ ባላመጣም እምታስተምራቸውን ግን ሁሉንም ትምህርቶችን እንደኔ የገባው የለም
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f Күн бұрын
በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመን ነው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንካን ከዝ ክፉ መንፈስ ገላገላችሁ ወንድሞቼ በርቱ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰
@vivaet19
@vivaet19 3 күн бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን መምህር ተስፋዬ! እባክህን ለብርቱ ጉዳይ ፈልጌህ ስልክህ ላይ ብደውልም ላገኝህ አልቻልኩም እናም እባክህን ላገኝህ የምችልበት ሌላ ስልክ ካለህ ወይም አድራሻ ብትሰጠኝ ብዬ እለምንሀለው።
@LiyuKb
@LiyuKb 3 күн бұрын
Shola gar office hije mehret hentsa
@HANA-uy4mf
@HANA-uy4mf 3 күн бұрын
ሠላም ቤተስብ እንኳን አደረሳችሁ ለአቡነ ሃብት ማርያም ❤❤❤❤ ቤተሰብ በፀሎታቹ አሰቡልኝ እናቴን ወለተ ሚካኤል በላቹ 🥺🥺
@user-jh3pn2lf6d
@user-jh3pn2lf6d 3 күн бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህርዬ ቃል ህይወት ያሰማልን እራስህን ጠብቅ እመ ብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ
@user-io8uo2zj8t
@user-io8uo2zj8t 3 күн бұрын
የመምህር ፍሬዎች በጣም ጨንቆኝ ነው ሁሉም ነገር ገብቶኛል ግን ስደት ነኝ ያለሁት ስጉምት መውሰድ ኣልቻልኩም በፀሎት ኣስቡኝ" ገብረ ኢየሱስ" ከነቤተሰበቹ" ኣፀደ ማርያም"ብላቹ ኣስቡኝ ወገኖቼ እግዚኣብሔር ከተጠሩ ሳይሆን ከተመረጡ ያድርገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
@user-zc4mi8xz3g
@user-zc4mi8xz3g 2 күн бұрын
መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀጮ 😊እድሜና ጤና ይስጥህ በርታልን ፀጋውን እውቀቱን ይጨምርልህ አይይ የኛ ሰው ቀለጠ ማርያምን የእግዚአብሔር ነብይ ፓስተር እያሉ ተገልጦልኛል እያሉ ጨረሷቸው አቤት ምን እደምል አላውቅም እኔኮ የሚገርኝ መንፈስ ቅዱስ ያረፈበት ሰው እውነትን ነው የሚናገረው እነሱ ገና ከአዳራሹ በር ጀምረው ነው መሰል ድፍን የሚያረግባቸው ሁሉንም አሜን እዳሉ እዳጨበጨቡ ይሄው አሉ ያሳዝናል በጣም እግዚአብሔር ይማራቸው ወድሞቻችንን የረዳ አምላክ ያሉትንም ይርዳቸው 😢😢 እኛንም ይጠብቀን በተዋህዶ ሐይማኖታችን ያፅናን እንደተናገረው ጳውሎስ በቃሉ በኤፌሶን ላሉ ለክርስቲያኖቹ በእንግዳ ትምህርት እዳትታለሉ አምላካችን ብሏል በቅዱስ ወንጌሉ ሐይማኖት አዲት ናት ያውም ተዋህዶ እመኑባት እዳትሆኑ ባዶ /፪/
@TrwkwrkmalseMalse-qk7de
@TrwkwrkmalseMalse-qk7de 3 күн бұрын
መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን❤❤❤
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 3 күн бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር 🙏🙏🙏
@DanielSisay-lw6ds
@DanielSisay-lw6ds 3 күн бұрын
መምህር እድሜ ጤና ይስጥህ ሀይለማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 3 күн бұрын
ረቡኒ እንኳን በደህና መጡ ግሩም ነውኮ አይ ፈጣሪ ከምር ለፖሮቴስታንትች አዘንኩ ዝብለው ማንም ሰው የሚጭንባቸው ግሩም በተለይ ከሱጋር እየተኙ የሚወልዱ ጉድኮ ነው አሁን መፀሀፍ እናቃለን የሚሉ እኒህ ናቸው ጌታ ካገልጋይ ውለዱ ይላል እዴ ወይ መታወር ፈጣሪ ይፈውሰን በውየት እሄ ጥንቆላ ስቱን ሰው ባጭር አስቀር ፈጣሪ ይማረን ቃለ ሂወት ያሰማልን😢
@altubeti7567
@altubeti7567 5 сағат бұрын
ሰላም ተወዳጆች የሚገርም ነው እንኳን ተቸግረው የነበሩ እናት ተመለሱ ሴጣን ክፉ ነው ውለታ አያቅም የሚባለው ለዚ ነው አይሰሙም ፖስተሩም በቅርቡ እግዚአብሔር ልቡን በመለሰው ይሄኔ ስንቱን ጨርሷል
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 3 күн бұрын
አይ እንዳልክ ይሄን እየሰማክ ተጠመቅክ ና ጉድህን ስማና በሰላም ወደ ካድካት ቤተክርስትያንክ ተመለስ😢
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f 3 күн бұрын
አሜን አሜንአ አሜን ክብር ለቅድስት ማርያም ልጅ መምህር እኳን ደና መጣክ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለአባታችን አቡነ ሀብት ማርያም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-kx5ox4lh1q
@user-kx5ox4lh1q 3 күн бұрын
መምህር አንተ ብቻ ኑር አቦ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን ተሰፍሸየ
@fikrtekassa593
@fikrtekassa593 2 күн бұрын
መምህር መጻፍ አይቀናኝም ግን በእውነት ሁሌም በምሰማው ታሪክ እንደተገረምኩ እና እንደተማርኩ ። እኛ ምእመናን ከተጠቀምንባችሁ በጣም ብዙ ነገር ተምረንባችኋል እግዚአብሔር በፍሬ ይጎብኛችሁ እኛም በተማርነው ትምህርት 30,60,100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን በመልካም መሬት ላይ የወደቀ ፍሬ ያድርገን አሜን
@zerfieyalew9638
@zerfieyalew9638 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቻችን እንኳን ወደ ኦርቶዶክስ እምነታችሁ ተመለሳችሁ ሰለእርኩስ መንፈስ ያልገባን ደግሞ እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችንን ያብራልን
@DawitTub.
@DawitTub. 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ በናፍስት ይሰውረን አሜን ከዚህበላይ እንድታገለግል እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥህ መምህር
@user-jm2en6gi4e
@user-jm2en6gi4e 3 күн бұрын
መምህር እንቃን በሰላም መጣህ ❤❤❤ በትምህርትህ በታም ተምረናል ጠለዉጠናልም ኣይዞህ በርታ ቅጥልበት
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 3 күн бұрын
እህቴ ሰንበት ተማሪ ነበረች አሁን ፕሮቴስታንት ሆናለች በጸሎት አስብልኝ ወለተ ጻድቅ ብላችሁ
@user-wq2zw8ie3b
@user-wq2zw8ie3b 3 күн бұрын
እንዴት አደርክ መምህራችን ዘሬ አንደኛ ነኝ
@yngesynges6613
@yngesynges6613 3 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ደህና መጡ
@maxdz9446
@maxdz9446 3 күн бұрын
ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 መምህሬ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል በምታስተምረዉ ትምህርት ተለውጫለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ሰው ቢያዳምጠው የት በደረስ ነበር ❤❤❤መምህሬ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ የእኛ እንቁ ኑርልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅🛐ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማረግን አንርሳ 👍👍👍👍👍👍👌
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 3 күн бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ፀጋዉን ለተስፋ ስላሴ ከነ ቤተሰቦችህ አማ ፍቅር ትጠብቅልን
@abinetzedo9022
@abinetzedo9022 3 күн бұрын
በማሪያም በማሪያም በማሪያምምም... ዲስክ በየአመቱ እየተመላለሰ አሰቃየኝ ወለተ ወልድ ብላቹ በፀሎት አስቡኝ...
@negestabay1918
@negestabay1918 3 күн бұрын
እንዴት አደርክ መምህሬ እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር እንኳን ወደቤቱ መለሳቸው ሌሎችንም ማስተዋል ይስጣቸው!
@yewult1607
@yewult1607 3 күн бұрын
መምህር እናመሰግናለን “ወልደ ተንሳየ “ብላቸ‍ኡህ በፀሎታቹህ አስቡኝ አመሰግናለሁ።
@user-yy2eb6fc2u
@user-yy2eb6fc2u 3 күн бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንቁ መምህራችን
@roziawoke1301
@roziawoke1301 3 күн бұрын
መጨረሻው ምክርህ ልቤን ነካኝ እኛም በውስጥ ሆነን ለደከምነው እንደቸርነቱ ይማረን😢
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏❤️🙏 እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@SaraAhmed-mr5ru
@SaraAhmed-mr5ru 3 күн бұрын
አሜን እግዚብሔር ይመሰገን🤲🤲🤲
@MambaraMambara
@MambaraMambara 2 күн бұрын
ሠላምላተይሁን መምህር ተስፋዪ ይቅርታየሆ ነጥያቄ በጣም እሰራለሁ ግንአልባረክ ብሎኛል በጣም ለቤተክርስትያንም አንዳን ነጀሮችም አደርጋለሁ ግን በቃ ተመልሼ ጭልም ይልብኛል ብዙ ገዘብ ይዤ ወርሳይሞላኝ ምን እደማረገው አላቅም ብቻ ጨንቆኛል ምን ባደርግ ይተወኛል ብትችል ትንሽ ነገር ብትነግረኝ
@genetfikadu4041
@genetfikadu4041 3 күн бұрын
እንዴት አደረክ መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህልን እንዴት ናቹ ውድ መምዕመናን እንኳን ለአቧታችን ለፃድቁ ሃብተማርያም ወርሀው ክብረ በአል አደረሰን ሃብትዬ በያለንበት ቦታ ይጠብቁን በማዕጥንታቸው ወደ እያንዳንዳችን ህይወት ገብተው ይባርኩን ገጠመኙን በሰመአብ ብለን ጀምረናን ቅዱስ ዑራኤል አእምሮአችንን ክፈትልን❤🙏🙏🙏
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 3 күн бұрын
.መምህርየ አምላክ መድሀንያለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእወነት አንተ እየተጋፈጥህ ከስቱ ደፍተራ ጋር እየተቃወምህ ብዙ ስለምታስተምረን ደስተኛ ነኝ ብዙ አዉቄ አለሁ ግን አሁን ብዙ ሲገባኝ በቅርብ የምቀርባቸዉ ደፍተራ አሉ እናም መራቅ አልችልም እደት ና ምን ላርግ ግን አብሮ በመብላት የሚጐዳኝ ነገር ይኖር ይሆን ?እስቲ ንገሩኝ ምመናን
@merrymareya1163
@merrymareya1163 Күн бұрын
እህተ ማርያም አላችሁ ፀልዩልኝ እግሬን ያመኛል በድንግል ማርያም
@GenetNegtuGenetNegtu
@GenetNegtuGenetNegtu 3 күн бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ❤❤❤❤❤
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 3 күн бұрын
ወይጉድ ቃለህይወትን ያሰማልን መምህሬ እመ አምላክ ትጠብቅልን ኮፈረንስ ልጋብዝሽ እያለች ጋደኛዬ ለ6ወር ያህል ስመላለስ እኔም ሰምጬ ልቀር ነበር እመ አምላክ ጎትታ አውጥታኝ ነው እንጂ
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 3 күн бұрын
መምህር እንዴት አንጀቴን እንደምታርሰኝ እኮ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልንመምህርን እምትወዱ ላይክ ,ኮሜንት ,ሰብስክራይብ እናድርገው
@user-mt1kt3pt7j
@user-mt1kt3pt7j 3 күн бұрын
መምህር በፀሎት አስብኝ ወለተ ስላሴ
@KalkidanDejene-oc1tz
@KalkidanDejene-oc1tz 3 күн бұрын
እድሜና ጤና ይስጥ ፀጋውን ያልብስ አስካለ ማርያም ነኝ አሞኝል ጡቴን በፀሎት አሰቡኝ ከነቤተሰብ ኬዳነምእረት ከናንተ አትለይ አሜን።
@meseretwoldegorgis8475
@meseretwoldegorgis8475 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን እንካን በሰላም መጣህ ተስፋ ስላሴን ክነ ቤተሰቦችህ እማ ፍቅር ይጠብቅልን
@SolomonYazew-po9nw
@SolomonYazew-po9nw 3 күн бұрын
መምህር በፀሎት አስቡኝ ወልደ ስንበት እያላችሁ
@abebeabebe9083
@abebeabebe9083 3 күн бұрын
ሰላም መምህር ና የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ሐብትየ ወርሃዊ በዓል በሰላም አደረሳቹህ መብረቅ የመታውን ዛፍ ለአንድ ወር ሲቆፍረው አስታውስ አለሁ ሌላ ደግሞ አንድ ልጅ የሰይጣን ማህበርተኛ ይመስለኛል ላቭ ላይ እያወራ ምንሲል ሰማሁት መሰላቹህ እግአብሔርን ሰይጣን ነው የፈጠረው እያለ ያወራል ያለማወቄ ገባሁኝና ሰይጣንን ማን ፈጠረው አልኩት እራሱ ተፈጠረ አለኝ ሰይጣን ማለት ምን ማለት ነው አልኩት ጣላት ማለት ነው አለኝ ከዛ እኔ ሰይጣን ማለት የወደቀ የተጣለ የው ስለው አስወጣኝ እግዚአብሔር ሁላችንም ከክህደት ይጠብቀን
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 3 күн бұрын
አሜን በእውነት
@maron-m1234
@maron-m1234 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችን እንኳንደህናመጣህልንቃለህይወትያሠማልንአሜን
@wenglayohannes8300
@wenglayohannes8300 3 күн бұрын
ሰላም መምህርዬ እንኩዋን ለአቡነ ሐብተማርያም ወርሃዊ በዓል አደረሰህ
@MakdaGebrekidan
@MakdaGebrekidan 3 күн бұрын
መምሕራችን እማፍቅር ትጠብቅሕ
@henna9179
@henna9179 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሁላችንን ይጠብቀን ረጅም እድሜ ይስጥልን መምህር
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 3 күн бұрын
❤❤ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እውነት እጅግ በጣም ገራሚ ነው ስለ ሀሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን❤❤❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 3 күн бұрын
ሰላም መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@hwoldearegay
@hwoldearegay 3 күн бұрын
መምህር እባክህ እባክህ ከዚህም በፊት ፈልጌህ ነበር በምን ላግኝህ ወንድሜን ታደግልኝ በማርያም
@user-bv4wd9cz3p
@user-bv4wd9cz3p 3 күн бұрын
መምህር እንዴት አደርክ በትምህርትህ ፀባዬን እየገራው ነው እግዚአበሔር ይመስገን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ተሰፍሸየ እንኳንም በሠላም መጣህልን ተሰፍሸየ ወለተ ሀይማኖት እያልክ በፀሎትህ አሰበኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤቴሰቦችህ ተሰፍሸየ
@meskeremmalla1995
@meskeremmalla1995 Күн бұрын
መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 3 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤ በፀሎትህ አሰበኝ ወለተ ሂሩት
@tsegayenire9820
@tsegayenire9820 17 сағат бұрын
ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምህረት የተነሳ ነዉ። ወንድሞቻች ፕሮቴስታንቶች ግድ የለም እስኪ ወደ እራሳችሁ ተመለሱ ቢያንስ አባታችን ሆይ እያላችሁ ስገዱ የማንንም እጅ ከምታስጭኑ ጉልበታችሁን ለእግዚአብሔር ስጡ ማንም ፍፁም የለም።
@Saraburtukala-kb8cz
@Saraburtukala-kb8cz 3 күн бұрын
በፀሎት አስቡኝ እህት ውድሞቼ ወለተሰንበት
@tejnesh5645
@tejnesh5645 3 күн бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh 3 күн бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤በፀሎት ወለተ መድህን አስብኝ 🤲🤲🤲
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 102 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,4 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 102 МЛН