286.ሶስቱ የእንግሊዝኛ መሰረቶች በአንድ ላይ/the secret of English grammar

  Рет қаралды 500,612

Unique English in amharic

Unique English in amharic

Күн бұрын

In this lesson,we will learn about the three basic verbs:verb to be,verb to have and verb to do.These verbs are very important in English grammar;they are cornerstones of English .
Keep learning!

Пікірлер: 579
@racheltessema5215
@racheltessema5215 9 ай бұрын
እድሜና እውቀት ይጨምርልህ ስታስረዳ በጣም ጒበዝ ያንተን ትምህርት መማር በጣም ደስ ይላል ተባረክ።
@mesfinkassa4172
@mesfinkassa4172 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት መልካም ሰዎች ይብዙልን። እግዚአብሔር ይባርክህ።
@dwudoumar4136
@dwudoumar4136 Жыл бұрын
ተማሪወችህ ታድለዉ አላህ ይጠብቅህ እዉቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ አድናቂህ ነኝ አላህ ይጠብቅህ ግን ያንተ ተማሪ መሆን እፈልጋለሁ
@uniqueenglishinamharic
@uniqueenglishinamharic Жыл бұрын
Thank you so much!
@teddy777
@teddy777 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሰው ነህ በዚህ ዘመን ሁሉም በፖለቲካ በተጠመደበት ጊዜ አንተ ለየት ያለ ጠቃሚ ነገረ ይዘህ በመምጣትህ አደነኩህ ጎበዝ በረታ
@user-vp8wz4ps7w
@user-vp8wz4ps7w 10 ай бұрын
አዉንት ነው
@BetsegaTerefe-ft1rg
@BetsegaTerefe-ft1rg 3 ай бұрын
you are the best teacher, may god give you health with age.
@GenetAbraha-qc9xs
@GenetAbraha-qc9xs 2 ай бұрын
ተባረክ ! ግራ የሚያጋባኝን ተነተንከዉ። አማማርህ ጥበብ የተሞላበት ነዉ። ገላገልከኝ።
@adonayjohn5153
@adonayjohn5153 Жыл бұрын
Betam mitgerm teacherye እግዚአብሄር ይባርክህ
@user-id9mx2nq9r
@user-id9mx2nq9r 7 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል
@user-lh7sx6ph2m
@user-lh7sx6ph2m 25 күн бұрын
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ሰለ been ሁሉም አይነት አጠቃቀም በሰፊው ለንግግር ሙሉ ብቁ የሚያደርግ ከብዙ አንግል እንደ ዋና ግስ እና ረዳት ግስ passive and active ሆኖ ሲያገለግል ሰፊ ቪዲዮ ስራልን የሰራኸዉን አይቼዋለሁ ተጨማሪ ስለፈለኩ ነው ውለታህን ዉለታህን አልረሳውም
@user-ee3pc2uf1v
@user-ee3pc2uf1v 3 ай бұрын
እውነት እግዚአብሔር ይባርክሕ ❤
@senaitgizaw3942
@senaitgizaw3942 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እነመሰግናለን ለጀማሪ የሚሆን እግሊዘኛ ለመነገር የሚረዱ ቃላቶች እደዚሁ ብትለቅልን ሌላው ደሞ ብላክ ቦረዱን ብላክ ሆኖ በቾክ ስትፅክ ጎልቶ ይታይ ነበር የፃፍከውን በጣም ክሊን ሆኖ አይታይም ትንሽ ለማንብ ያስቸግራል ካላስቸገርነህ ይቅርታ አሁን ኢሔ ምንም አይታይም ለመፃፍ
@enuyebekele1133
@enuyebekele1133 Жыл бұрын
ምርጥ መምህር ነህ እግዚአብሄር ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥህ
@uniqueenglishinamharic
@uniqueenglishinamharic Жыл бұрын
Amen!
@woyinshetwoyinshet-wu2nz
@woyinshetwoyinshet-wu2nz Жыл бұрын
☄️🥰🥰
@BirukKaleb-nq2vf
@BirukKaleb-nq2vf 9 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ teacher
@beftuoromo714
@beftuoromo714 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናአለን ወንድሜ በርታ በጣም የሚጠቅም ነገር ነው የምታስተምረን
@uniqueenglishinamharic
@uniqueenglishinamharic Жыл бұрын
You are welcome!
@bestculturefilm
@bestculturefilm Жыл бұрын
ወንድማችን የምታውቀውን ለማሳወቅ ያለምንም ክፍያ እየጣርህ ነው።እናመሰግንሃለን።በተለይ በምሳሌ እያስረዳህ የምትፅፈው ጥሩ ነው ቀጥልበት።ሰልፍ ኢንትሮድውስም ቪዲዮ አዘጋጅ
@GenetNayteEshoba
@GenetNayteEshoba Ай бұрын
እዝጋብሄር እባረቕ ❤❤
@user-lb9il6dm4b
@user-lb9il6dm4b 11 ай бұрын
I love too my best teacher
@tsegaymehari7117
@tsegaymehari7117 Жыл бұрын
1000the power of1000ግዜ እወዳሃለዉ። ኑርልን
@uniqueenglishinamharic
@uniqueenglishinamharic Жыл бұрын
Thank you so much!
@SSAA-fx9pp
@SSAA-fx9pp 3 ай бұрын
Thanks my pleasure, I am satisify
@bilalyesuf7754
@bilalyesuf7754 9 ай бұрын
ምርጥ መምህር ነህ የእውነት የበለጠ እውቀት ይጨምርልህ
@katinekaba1354
@katinekaba1354 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ፈጣሪ ጤናና ሰላምህን ያብዛልህ።
@MrAbdallah-oq8hh
@MrAbdallah-oq8hh Жыл бұрын
Doctore shobiso.o ❤❤thank you so much
@sarabezabh4146
@sarabezabh4146 Жыл бұрын
ዘመንህን እግዚአብሄሰር ይባርክው እድሜና ጤና ይስጥህ
@uniqueenglishinamharic
@uniqueenglishinamharic Жыл бұрын
Amen!
@zenebetefera8739
@zenebetefera8739 Жыл бұрын
@@uniqueenglishinamharic 11
@saraceclam2872
@saraceclam2872 Жыл бұрын
hii
@QueenCasopia1
@QueenCasopia1 Жыл бұрын
1
@girumtessema4351
@girumtessema4351 Жыл бұрын
ሳይገባቸው ግራ ሲያጋቡን የኖሩ መምህራን ሁሉ........
@yesimworkambachew55
@yesimworkambachew55 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ይመቻል ያምራል!!! ግን አልፎ አልፎ ቃላቶች በጣም ባይዋጡ እናመሠግናለን
@yerdanosbqele3874
@yerdanosbqele3874 9 ай бұрын
Ver nice birather tenk you so mach 💞💞💞
@GutaDaba
@GutaDaba 2 ай бұрын
በጣም ደስ የምል ሪእስ ነዉ ። ተባራክልን ።
@EyerusTesfa-kv3jd
@EyerusTesfa-kv3jd 2 ай бұрын
Betame teru. Enameseginaleni
@emmanuelgospelsongs9905
@emmanuelgospelsongs9905 Жыл бұрын
I have never seen a teacher like you 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@iyffgdfuuds374
@iyffgdfuuds374 7 ай бұрын
እሚገርም ስብእና ለኮሜንቱ ፍሉ መላሽ ምፕስጠትህ መልካምነትህን ያጎላል Thank you so Mach teacher
@ttmkrti7240
@ttmkrti7240 Жыл бұрын
U r the best ❤❤❤
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 Жыл бұрын
Thank you
@tamasgenkasa7416
@tamasgenkasa7416 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ መምህር ነክ እንደዝይ አይነት ሰዎችን ፈጣሪ ላገራችን እንድያበዛ ምኞቴ ነው እናም አንተን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ምሳሌ የምትሆን ስለሆንክ
@uniqueenglishinamharic
@uniqueenglishinamharic Жыл бұрын
How inspiring your words are!
@helenygizaw
@helenygizaw Жыл бұрын
Very nice
@hopolapos
@hopolapos Жыл бұрын
እናመሰግናለን በቃ ደስ ሚል አስተምሮት ነው በርታ
@semira2583
@semira2583 6 ай бұрын
ትለያለህ የምር 🌹🌹🌹🌹🌹👌👌👌👌👌👌🌹🌹🌹
@eliasmarkos8987
@eliasmarkos8987 Жыл бұрын
ለሚታቀርባቸዉ ትምርቶች ምስጋነዬ እጅግ የላቀ ነዉ ይሁንና ከመነሻዉ እስከ መጨረሻዉ በየምዕራብ እየተለየ ብሆን ሳንደጋግም ያስተማርካቸዉን በማስታወሻ ለመያዝ ይመቻል ከዚህ በተጨማር ሳትሰስት ለሚታቀርባቸዉ ትምርቶች እ/ር ሙሉ ጤናና ዕድሜ እንድሰጥህ ከልብ እመኛለሁ
@uniqueenglishinamharic
@uniqueenglishinamharic Жыл бұрын
Thank you so much for your constructive feedback!
@kedijahassen1320
@kedijahassen1320 9 ай бұрын
አሏህ እውቀትን ይጨምርልክ ተባረክ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@mehalekbelayeneh5346
@mehalekbelayeneh5346 Жыл бұрын
ምርጥና ምስጉን መምህር
@edenalazar7472
@edenalazar7472 Жыл бұрын
You are the good teacher I wish everybody teach like you🙏
@uniqueenglishinamharic
@uniqueenglishinamharic Жыл бұрын
Thank you so much!
@tewodrosyemane5906
@tewodrosyemane5906 10 ай бұрын
ተባረክ
@woinshetshume8431
@woinshetshume8431 Ай бұрын
ሳላመሰግንህ አላልፍም👍👍
@eyerusalemgetachew3140
@eyerusalemgetachew3140 7 ай бұрын
በጣም እየጠቀምከን ነው ተባረክ
@tarekegnkaba2898
@tarekegnkaba2898 Жыл бұрын
Wow Thanks my unique teacher's i am grade 10 student helping me 🙏
@natitsegaye6618
@natitsegaye6618 Ай бұрын
Really amazing I understand it clearly I wish you long life. Thank you so much.
@wionwuhatube631
@wionwuhatube631 Жыл бұрын
Berta my hero
@birhanumathewos8677
@birhanumathewos8677 Жыл бұрын
የክላስ አሰጣጥ ተመችቶኛል። በርታ።
@ethiopiayene5039
@ethiopiayene5039 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እናመሰግናለን መምህር ዛሬ ነው ጎራ ያልኩት👏🙏❤
@uniqueenglishinamharic
@uniqueenglishinamharic Жыл бұрын
Welcome!
@lisayetsega
@lisayetsega Жыл бұрын
You deserve appreciation! You are doing it from yor heart to help us but not just to make a video. You put efforts on it , you know Ethiopian context. You know the areas where we are challenged, that makes you different. Best language teacher not only for beginners but also for intermediate and advanced levels.
@YaredTesfay-wp1xx
@YaredTesfay-wp1xx 7 ай бұрын
አንደኛ ብየሀለው በማስተማር
@user-el4ul5lj9l
@user-el4ul5lj9l Жыл бұрын
ዋውውው መሐሪ፣ጊዜ፣ሰጥቶ፣ዋጋ፣ከፍሎ፣እንግሊዘኛ፣ለመልመድ፣እና፣ለመማር፣ፍላጎት፣ላለውና፣ቁርጠኛ፣ለሆነ፣ሰው፣ይጠቀማል፣፣
@aberaloha5848
@aberaloha5848 3 ай бұрын
ዕድሜና ጤና ለአንቸ እመኛለሁ።my dear❤really i improved English grammar and colocation vocabularies
@sultanyassin7538
@sultanyassin7538 Жыл бұрын
አመሰግንሀ አለህ ቀጥልበት
@beti530
@beti530 7 ай бұрын
በመንገድህ ሁሉ እመብርሀን ትቅደምልህ
@MohammedAhmed-oj6tz
@MohammedAhmed-oj6tz Жыл бұрын
you are best teacher when I compere others.
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi Жыл бұрын
ጎበዝ ነህ በርታ እንከታተላለን
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 Жыл бұрын
ቲቸርዬ እውነት ጥሩ ትምህርት ነው ❤❤🙏🙏
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ እንኳን ደና መጣህ መምህር
@uniqueenglishinamharic
@uniqueenglishinamharic Жыл бұрын
Great!
@meseretaberademe4304
@meseretaberademe4304 Жыл бұрын
Baxami now Lawixi ygenywuti tabaraki
@uniqueenglishinamharic
@uniqueenglishinamharic Жыл бұрын
Thank you!
@GetachewTekle-kk8gr
@GetachewTekle-kk8gr 10 ай бұрын
Thank you very much
@hiyat4386
@hiyat4386 3 ай бұрын
አሸናፊ ጎበዝ 🧑‍🎓ተማሪ ይመስላል 😅
@user-xi9jt2hv9z
@user-xi9jt2hv9z Жыл бұрын
ይመችህ
@kiduslove714
@kiduslove714 10 ай бұрын
ተባረክ 12 አመት ያላወኩትን ባንድ ቀን አሳወከኝ
@YitnetNihong9544
@YitnetNihong9544 Жыл бұрын
Great! I do like you!
@ferewyinmekonen2018
@ferewyinmekonen2018 Жыл бұрын
Persnet Perfect tens በነካ እጅህ አስተምረን በጣም ስታስተምር ስለሚገባ ።
@royalaragiearagie5139
@royalaragiearagie5139 Жыл бұрын
Wow you are grateful teacher
@dakgatluaklham
@dakgatluaklham 4 ай бұрын
i`m proud of you
@aelnufenrahun
@aelnufenrahun Жыл бұрын
Thanks you Somachi So true lt si useful my brother Strong 💪 thank ❤❤
@uniqueenglishinamharic
@uniqueenglishinamharic Жыл бұрын
You are welcome!
@Eritrea-nx3yi
@Eritrea-nx3yi 7 ай бұрын
You are formula english ,thank you ❤
@nahombirhanu7639
@nahombirhanu7639 Жыл бұрын
Salut master መሐሪ
@user-jo6ee2ei1y
@user-jo6ee2ei1y 10 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው❤❤❤❤❤
@jesusislifetube2717
@jesusislifetube2717 Жыл бұрын
My God bless you. I follow all time your teaching thank you.your teaching is good for us.because it is clear.
@Nahomkebede-mp8wj
@Nahomkebede-mp8wj Жыл бұрын
good our father keep it up
@betelehem1978
@betelehem1978 Жыл бұрын
ጀግና ነህ ትችላለህ
@MickyDamo
@MickyDamo 2 күн бұрын
ጥሩ ሰው❤
@farid3492
@farid3492 Жыл бұрын
Wow thanks my bro
@Rahmathulala-dg9fx
@Rahmathulala-dg9fx 5 ай бұрын
Thank you so much i liked your video ❤❤❤❤
@reshukebede4931
@reshukebede4931 Жыл бұрын
Selam Mahari it is helpful to improve English language .
@nigussegelan8238
@nigussegelan8238 Жыл бұрын
I appreciate your way of teaching methodology . thank your brother .many blessing .
@natnael8619
@natnael8619 Жыл бұрын
thank you man. You are the best teacher 😊 i'm happy for having you on youtube ❤
@tzazukassa5670
@tzazukassa5670 Жыл бұрын
Thanks sir endante aynetun yabzalen🙏🙏🙏🙏
@user-vl9jk5wl2u
@user-vl9jk5wl2u 6 ай бұрын
አቦ ተምሮ ማስተማር እንዳተ ነው አሁንም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤
@uniqueenglishinamharic
@uniqueenglishinamharic 6 ай бұрын
Thanks!
@marsilchrist6341
@marsilchrist6341 Жыл бұрын
The best teach way for student thank you
@iyasumilkias8952
@iyasumilkias8952 Жыл бұрын
you are about to be my good English teacher.
@aberaloha5848
@aberaloha5848 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ዕድሜ ይሰጥክ❤🎉
@SisayAyalew-r8c
@SisayAyalew-r8c 11 күн бұрын
ልጆችን ታስተምራለህ ካስተማርክ አድራሻህን ንገረን😢😢😢
@monavip4469
@monavip4469 Жыл бұрын
ትለያለክ ትቸር በርታ 👍👍👍👍👍👍👍
@uniqueenglishinamharic
@uniqueenglishinamharic Жыл бұрын
Thank you so much!
@user-dd2ew8ox5v
@user-dd2ew8ox5v Жыл бұрын
ከመጀመሪያው ባገኘው ጥሩ ነበር በርታ
@ferewyinmekonen2018
@ferewyinmekonen2018 Жыл бұрын
በጣም ጀግና መምህር እግዚአብሔር ያበርታህ
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 Жыл бұрын
Thank you so much and we love you
@uniqueenglishinamharic
@uniqueenglishinamharic Жыл бұрын
You are welcome,sister!
@user-fr6rv5gl9l
@user-fr6rv5gl9l 7 ай бұрын
Thank you teacher very very good i am start this Learning two days
@ermiastube8048
@ermiastube8048 Жыл бұрын
Kehulum yetenagerkow yemetereshaw new yetmechen berta bro🥰🥰🥰
@uniqueenglishinamharic
@uniqueenglishinamharic Жыл бұрын
Thank you so much for your inspiring words!
@amoonyyyy9367
@amoonyyyy9367 Жыл бұрын
Mahri you are doing great
@tiztaabrham3430
@tiztaabrham3430 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ፅሁፉን ግን ደመቅ ብታደርገው ጥሩ ነው
@user-ee2zr5hh4t
@user-ee2zr5hh4t 8 ай бұрын
Wow desi yelali yeketil
@monavip4469
@monavip4469 Жыл бұрын
እኛም thank you so maach 🙏🙏🙏
@danyef4395
@danyef4395 Жыл бұрын
Tankyou. Iproud you our best teacher continue just like it.
@uniqueenglishinamharic
@uniqueenglishinamharic Жыл бұрын
Great!
@fekadieayalew733
@fekadieayalew733 Жыл бұрын
Thanks to your teaching talent of to help others ... is possibly to adds the communication and conversation practice . thanks.
@Anduamlak-b3i
@Anduamlak-b3i 15 күн бұрын
Sirahin God yibarkilhi
@user-ln9nt3zs5t
@user-ln9nt3zs5t 6 ай бұрын
Bezignaw beteley betam new yetredahut betam goboz astemari neh❤
@demekeaytenew1147
@demekeaytenew1147 9 ай бұрын
አሪፍ ነው ደስ ይላል እየተከታተልኩኝ ነው ግን ከይቅርታጋር ስትፅፍ ከተቻለ ቲንሽ ብታጎላው እንዲታየን ደስ ይላል
@TeshomeAtire1965
@TeshomeAtire1965 6 ай бұрын
Interesting way of teaching!
@yewubdartadesse2798
@yewubdartadesse2798 Жыл бұрын
You're the best teacher . Thanks teachers 😊😊
288.እንዴት እንጠቀማቸዉ /How to use some,any,no and not
19:29
Unique English in amharic
Рет қаралды 91 М.
298.የ should አጠቃቀም/How to use should
29:35
Unique English in amharic
Рет қаралды 94 М.
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 25 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 101 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 29 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
እነዚህን 5 tenses ካወቅ 90%እንግሊዝኛ ችልሃል!!
31:44
Unique English in amharic
Рет қаралды 249 М.
Self-introduction /ራስዎን በ30 ደቂቃ ያስተዋወቁ
32:02
Unique English in amharic
Рет қаралды 105 М.
English Grammar:  "Verb to be"
17:05
Top English
Рет қаралды 1 М.
249.All conditionals in one revised
29:08
Unique English in amharic
Рет қаралды 191 М.
299.How to use must/የ must አጠቃቀም /
29:04
Unique English in amharic
Рет қаралды 40 М.
282.እንግሊዝኛ ለመማር ከየት ልጀምር?
22:06
Unique English in amharic
Рет қаралды 230 М.
እንግሊዝኛን የተማርኩት በራሴ ነዉ/My best way to learn English
37:14
263.አራቱ Future tenses በአንድ
36:15
Unique English in amharic
Рет қаралды 185 М.
Unique English lesson 9/ the 12 modals explained
27:03
Unique English in amharic
Рет қаралды 85 М.
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 25 МЛН