2ኛ ጥያቄዬ ፦ "ክርስትናንና ኮኮብ ቆጠራን ለምን አቀላቀላችሁብን ?

  Рет қаралды 24,721

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 273
@user-uu7vo8on9l
@user-uu7vo8on9l Жыл бұрын
ውድ መምህራችን እመአምላክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጠበቃ ከለላ ትሁንልክ እመኣምላክ አብዝታ በረከት ትስጥልን ደስ የሚል ትምሀርት ነው በርታልን
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Жыл бұрын
አሜን በእውነት ፍትፍት የሆነ ትምህርት
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@srms7486
@srms7486 Жыл бұрын
​@@tajtaj9676ዐጠጠ
@srms7486
@srms7486 Жыл бұрын
​😊ጰ
@tigestbekele5143
@tigestbekele5143 Жыл бұрын
መምህር ዪኒቨርሲ እያለው ጓደኛዬ የኮክብ መጸሀፍ ስታነብ እኔም ተቀብያት አነብ ነበር እና በጣም ሳበኘ ውስጤም ቀረ አልፎ ተርፎ ጎግል አደርግ ነበር እና 100% አምንበት ነበር ነገር ግን ቤተክርስቲያን የሚወገዝ ይመስለኘ ነበር መጀመሪያ ከዛ እነ ሮዳስ መመልከት ስጀምር ጭራሽ በቤተክርስቲያናችን ተቀባይነት ያለው ነገር እንደሆነ ነው እንዳስብ ያደረጉኘ እና ጭራሽ የሆነ ሰውን አይቼው ኮክቡን መገመት እስኸምችል ድረስ በነገሩ ገፋውበት ነገር ግን አወደ ነገስት የሚባለው ነገር ግን ውሰጤ ይጸየፈው ነበር ለማንበብም አልፈልግም ነበር የኛን ሀገር ይልቅ ወደ ውጪው አደላ ነበር የማሚያጋጥሙኘ ጓደኞች ሁሉ የዚህ ነገር ተከታይ የሆኑ ናቸው የሚያጋጥሙኘ ነገር ግን በቤተሰብ ደረጃ በጭራሽ የባዕድ አምልኮ የለም በራሴ ነው ይሄን ያመጣሁት ከግዜ በውሀላ ግን መምህር ህይወቴ ምስቅልቅል ማለት ጀመረ ዛሬ ብዙ ዎጋ ከፈልኩኘ ለካ እኔ ሳይንስ ነው ብዬ የተወሰነ አምንበት ስለነበር እራሴን በኮከቤ አጥሬ ነበር የምኖረው ያንተን ትምህርት ማዳመጥ ስጀምር ግን በገዛ እጄ እድሌን አሳልፊ ሰጥቻለው የምቀርባቸው ጓደኞቼ ህይወታቸው አሪፊ እየሆነ ይሄዳል የኔ ግን ቁልቁል ነበር ነገር ግን አምላክ በግዜ መለሰኘ እና 90% ከጓደኞቼ በላይ በዚህ አመለካከት ላይ እንድቆይ ያደረገኘ የሮዳስ ኘሮግራሞች ዎንኛ ነበር ጭራሽ ዛሬ ሲገባኘ የጓደኛቼም ቤተሰቦች የባዕድ አምልኮ ተከታይ ሆነው አገኘዎቸው እና ለካ እነሱ በገዛ ምላሴ እድሌን አስነጥቄ ይህው ዛሬ መከራዬን እየበላሁኘ ነው ግን ከመሰረቴ ይሄ አመለካክት ስላልነበረ ቶሎ ፈረስ ደግም የቅዱስ ገብርኤል የስህለት ልጅ ነኝ አምልጫለው እግዚያብሄር ከዚህ ነገር ይጠብቀን ይሰውረን
@hibistmeaza9544
@hibistmeaza9544 Жыл бұрын
ነፍስን የሚያረሰርስ ትምህርት ነው መምህር እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ይህ ጉዳይ ከልጅነቴ ጀምሮ በውስጤ ጥያቄ እየፈጠረብኝ የኖረ ጉዳይ ነበር እድገቴ በቤተክርስቲያን አካባቢ ስለነበረ ሁሉንም በጊዜው የሚሰራ አምላክ ጊዜውን ጠብቆ ይህን ያደረገ አምላክ ይመስገን እገግዚአብሄር ያበርታህ
@seforagurmu5678
@seforagurmu5678 Жыл бұрын
🎉😊
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Жыл бұрын
እኔ እውነት ለመናገር መምህር ሮዳስ ስለ እመቤታችንና ሌሎች የመፅሀፍ ቅዱስ ትምርቶቹ ጥሩ ያስተምራል ጥሩ እውቀት አለው በተረፈ ይሄ ኮከብ ኮከብ እያለ ስለሱ የሚያስተምረው ትምህርት በጣም አስልቺ እና ምንም የማይገባ አንዳንዴ ለምን ኮከብ ቆጠራላይ እንዳተኮረ አይገባኝም እኔ በበኩሌ ይሄ ትምህርቱ ስለሚያስለቸኝ እንዲገባኝም ስለማልፈልግ አንዳቸውንም ስለ ኮከብ የሚያቀርባቸውንና ህፃናቶችን እያመጣ የሚያስተምረውን አላዳምጥም መምህር ተስፋየ ለኔም ጥያቄ የፈጠረብኝን ነገር ነው የተነተንከው እናመስግናለን ስለ ኮከብ ቆጠራ ትተን መፅሀፍ ቅዱስን እንከተል
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
ሰላም መምህራችን እንኳን ደና መጣህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት #አሁን እኮ ምዕመኑ በጣም ነቅቷል የሚጠቅመውና የማይጠቅመውን ለይቶ ይሰማል ከትቂቶችሁ በሰተቀር#መምህራን ሁሉም ማለት ይቻላል የናንተን መልሰ አይሰሙም#የሆነ መነኩሴ ተብዬው ምን ሲሉ ሰማሁ አይነጥላ የሚባል አጋንንት ዬለም ውሸት ነው ሲሎ ሎቶ ሰብሐት
@fikradissemawegezabhertalk961
@fikradissemawegezabhertalk961 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሰማእቷ ለቅድስት አርሴማ ወርሃዊ መታሰቢያ አደረሳቹሁ የቅድስት አርሴማ እረደኤት በረከቶ ይደርብን አሜን
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h Жыл бұрын
ግእዝ ያስተምራል ብየ ስጠብቅ ኮኮብ ሲቆጥር አየዋለው እነሱ ዙሮባቸው እኛንም ያዞሩናል
@emebetgugsa2012
@emebetgugsa2012 Жыл бұрын
የኔ እንቁ መምህር ይህን ትምህርት ክልብ አስተውሎ የስማ የታደለ ነው
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን ለቅድስት አርሴማ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ ብአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን አሜን
@iyeruse9547
@iyeruse9547 Жыл бұрын
Amenamenamen
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eliyasmama7582
@eliyasmama7582 Жыл бұрын
ሰላም መምህራችን ብዙ ነገር ባንተ ትምህርት እየተለወጥን ነው በርታልን መምህራችን እመቤቴ ትጠብቅህ
@bbjjbbjj6533
@bbjjbbjj6533 Жыл бұрын
መዳፍ እንደ መፅሀፍ የሚል መፅሀፍ ነበር ታላቅ ወንድሜ ያነበው ነበር እና መዳፍን ማንበብ በደንብ ገብቶት ስለነበር የእኔን መዳፍ በማየት ! " የልብ መስመርሽን የህይወት መስመር ስለከፈለው በ25 አመትሽ ታብጃለሽ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን እመብዙሀን እየጠበቀችኝ አለሁ እስከ ዛሬ 25ትን አልፋ
@libebeegezebeheretsena8643
@libebeegezebeheretsena8643 Жыл бұрын
Besmab
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 Жыл бұрын
አምላኬ እስራኤል!!! አየሽ የሰይጣን ስራ መሆኑ እንኳን ላንቺ ለእህቱ ለሌላ ሰው መባል የሌለበትን ጋኔኑ አናገረው እግዚአብሔር ይገስፀው።
@user-mc2qb8fr5g
@user-mc2qb8fr5g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት የሚገርም ትምህርት እዴት ተመስጨ እንደጨረስኩት በዚህ አጋጣሚ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ጨርሳችሁ ኮሜንት ብትሰጡ ጥሩ ነው ህይወት ነው መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜን ያድልልን ያንተ አይነቱን ያብዛልን በእውነት አንድ የገረመኝ ነገር ታዋቂ የሚባል ሰባኪ ነውና ምን አለ መሰላችሁ በአደባባይ መናፍስትን እየሰበኩ ሊያዋርሱዋችሁ እደሆን ምን ታቃላችሁ ብሎ ቁጭ አለ ገረመን በነሱ ህዝቡ ስለ መናፍስት እዳያውቅ እያደረጉት ነው ግን ህዝቡ እድሜ ለናንተ ነቅቷል ጥሏቸው ሂዷል እግዚአብሔር አምላክ ይምራቸው እኛ ግን የምንሰማውን እንምረጥ እኔ መንገድና ህይወት ነኝ ከእኔ ሌላ አምላክ አታምልኩ እያለን መጻፍ ቅዱስ የምን ኮኮብ ቆጠራ የምን መዳፍ አበቦ እድልህ (እድልሽ ይህ ነው ማለት ነው ያሳዝናል እረ እናተ መጋቢ እዲሶች ህዝቡን ከእግዚአብሔር መንገድ አታውጡት እናተ ናችሁ መሰናክል የሆናችሁብን በርታልንን መምህራችን ዋጋህ ከላይ ከሰማይ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
ሠላም ለናተ ይሁን የመምህር ፍሬዎች እንኳን አደረሳችሁ ለሰማአቷ ቅድስት አርሴማ እናታችን አርሴማ በረከቷ ይደርብን አሜን ለመምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን የተማርነዉን የሰማነዉን በልቦናችን ይፃፍልን 30/60/100/ ፍሬ እንድናፈራ ፈጣሪ ይርዳን ቅድስት አገር ኢትዮጵያን ሰላሟን ያምጣልን ከስደት ከጦርነት ከችግር ከቸነፈር ፈጣሪ ይጠብቀን
@iyeruse9547
@iyeruse9547 Жыл бұрын
Amenamenamen❤❤❤
@user-te9fi1ty8m
@user-te9fi1ty8m Жыл бұрын
መምህር ተስፋስላሴ እግዚአብሔር ከአንተ ጋ ይሁን አምላክ ይጠብቅህ ወንድሜ በኢትዮጵያ ወይም በኦርቶዶክስ ሀይማኖት እምነትና በቤተክርስቲያናችን በውስጥ ም ሆነ በደጇ የሚሰሩትን የደብተራ ጉድ እና ገመና እያጋለጥክ ያለህው ሰው አንደኛውና የመጀመሪያው አንተ መምህር ተስፍዬ ነክ በእኔ እድሜ እስካየሁ ድረስ By the way. በትምህርትህ ላይ አባቴ ድሮ ልጅ እያልሁ አውደንግስት ያነብ ነበር አሁን ቆራቢ ነው ግን አሁን እኔ በርትቼ ስፀልይ በጆሮዬ ሆኖ የሚያሾከሽከኝ ሚስጥርና ኮተት አረ በስመ አብ *** አሁን ላይ አባቴ ለመጠይቅ ፈራሁ :..
@ruhama561
@ruhama561 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ሆይ በጥሞና እዳዳምጥ ይርዳኝ አሜን
@user-mk6nw2ex6z
@user-mk6nw2ex6z Жыл бұрын
ሠላምለናተይሁን የመህምርተስፉዬቁጥርሠጡኝ😢😢😢😢🤲🤲🤲
@mesgbre
@mesgbre Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህር! እንደው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ይህ ሁሉ የአእምሮ ድፍንነት እና ድፍረት አገራችንን እና ወገናችንን ዋጋ አስከፈለን እኮ። እረ ወገን እንንቃ! መምህር ይህ ያነሳኽው እርስ ብዙ ተቃውሞ ስለሚያስነሳብህ እግዚአብሔር ይርዳህ ይጠብቅህ ይባርክህ! አሜን! አሜን! አሜን! ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jj1fy4op3t
@user-jj1fy4op3t Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ መምህሬ እደውም አስታወስከኝ ኮኮብ ቆጣሪ ነራል የቤተክርስትያን መምህር ሆኖ ስሜን ቀይሮ ለምን ቀየርህ ስለውእሴተ ማለት ጥሩ አይደለም ብሎ ስሜን ቀየረና ቀለበት ደግሞ ሰጠኝ ግን ሂወቴ ለስምንት አመት ተሠቃየሁ ከዚያ በሀላ እራሴን ስቼ ያቀለበት ጠፋ ሳስበው እኳንም ጠፋ አሁን ቀለበቱ ከጠፋ ወድያ ሰፀልይ ስሰግድ ሁሉምጠፋ ግንበሱ ስበብ ይጥለኛል አሁንክኒን እውጣለሁ መምህሬ ባንተ ምክር መደሀኒቱን ለዳቢሎስ እሳት ለኔ መደሀኒት አርግልኝ እያልሁ በእምነት እጠቀማለሁመምህሬ እድሜና ጤና ይስጥህ አገር ስገባ በአባታችን በመምህር ግርማ እደምፈወስ እምነት አለኝ አሁን ግን በጣም እየተፈታተነኝ ነው በፀሎት አስቡኝ እሴተ ገብርኤል ብላችሁ መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏
@serkalemdemsieserkalemdems6532
@serkalemdemsieserkalemdems6532 Жыл бұрын
ኮኮብ ቆጠራ እርኩስ መንፈሳዊ ሠይጣናዊይ የጥንቆላ ስራ ነው እግዚአብሄር ይገስጻቸው አይይይይ ኢትዮጵያየ 😭😭😭
@yese7783
@yese7783 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ መምህራችን እድሜና ጤና ከበረከትጋር ያድልልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mesihaile580
@mesihaile580 Жыл бұрын
መምህር በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከክእፉ ሁሉ ከጥላመትመሰ ይከልልህ እነ ዶክተር ሮዳስ ትዉልድ እያጠፉነዉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችው!!!!
@qatarqatar1236
@qatarqatar1236 Жыл бұрын
ሰላም መምህራችን ብዙነው ባንተ ትምህርት የተለውጥንው እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልህ❤❤❤
@seifealigaz3048
@seifealigaz3048 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምራችን ከለላውን ድጋፉን ፀጋውን ብርታቱን ጥበቃውን ኃይሉን ያብዛልህ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ እንወድሃለን ❤❤❤
@beminethabta1505
@beminethabta1505 Жыл бұрын
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ እመብርሀን ጥላከለላ ትሁንህ ተጋድለህ የምታሸንፍበት ፀጋ መፈስ እዱስ ፈጣሪ ያውርስህ እንወድሀለን መምህራችን❤❤❤ቤተሰቦችህን ይባርክልህ❤❤
@zezumeke1689
@zezumeke1689 Жыл бұрын
ትምህርቶችህን በጣም ነው ሼር ማደርገው ለጓደኞቼ እና እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ሰጥቶናል እና ሁሌም አመሰግናለው መጋቢ ሮዳስ እኔ ብዙም አልሰማውምም እንደውም ይቅር ይበለኝ ጭራሽ አይመችም በመሳሪያ እያስፈራሩት ሚያወራ ነው ሚመስለኝ ብዙ እያወቀ ግን ፈትፍቶ ለማጉረስ እጁ የሚንቀጠቀጥ መምህር ነው ሚመስለኝ ለእኔ እና ይቅርታ ብዙም አይደለውም የሚገርምህ መምህር እኔ አሁን ስደት ላይ ነኝ ግን ሃገር እያለው ኮከብ ቆጠራ ጋዜጦችን እየገዛን ከጀርባቸው ላይ እናይ ሁሉ ነበር በቲቪ ጠንቋዩን በድራማ ካየን ለምን ሄደን እስቲ እሱ ያውቃል አያውቅም ብለን እንሂድ እንባባል ሁሉ ነበር እከሌ ሰላቢ ነው ሲባል ለሊት 10 ሰዓት ቤተክርስትያን እንሄድ ነበር ሰላቢውን እናገኛለን ብለን ልጅ ሆነን በጣም ደፍረቱም አለ ደብተራ ሲባል ሁሉ እስቲ ተወኝ መምህር አንዳንዴ መድኃኒያለም ለካ ከብዙ ነገሮች ጠብቆን ነው እንጂ እላለው እኔማ መምህር ባወራህ ባገኝህ ደስ ባለኝ
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
እንዴት አደራቹ እህት ወንድሞቼ ለእናታችን ሰማህቷ ቅድስት አርሴማ ወራዊ ክብረ በአል አደረሳቹ ሮሜ 8:28እግዚአብሔር ን ለሚወዱ እንዳ ዐሳቡም ለሚተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እዲደረግ እናውቃለን
@beminethabta1505
@beminethabta1505 Жыл бұрын
❤እኳን አብሮ አደረሰን❤❤
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
​@@beminethabta1505አሜን❤
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 Жыл бұрын
የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው በጣም በጥናትና በመረጋጋት የተገነዘብከውን ስላሳወከን እጅግ እናመሠግናል ዳውን ሎድ በማድረግ ደጋግመን መስማት አለብን መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ በክፉ የሚያይህን ጠላት ከእግርህ ይጣልልህ ዳዊት በመዝሙሩ እንደነገረን ጠላትህ ወድቆ ያሳይህ በስጋም በነብስም ከፍ ያድርግህ
@tadsawodaje1162
@tadsawodaje1162 Жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ እውነት የአንተን ትምህርት ሁሉም ሰው ብሰማው እርግጠኛ ነኝ በጣም ብዙ ሰው ይቀየራል ብቻ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን🙏 ልኡል እግዚአብሔር ሀገራችን ኢ/ያ ሰላም ያድርግልን🙏 የድንግል ማርያም ልጅ ከአንተ ጋር ይሁን 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት እድሜህን ያስረዝምልን🙏መምህር ክብርልን🙏💚💛❤️
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Жыл бұрын
ቃላህዉትን ያስማልን ተሰፋስላሴ እግዚአብሔር ሀለተ ንገር ስጥቱናል ቀዝቃዛ ና ሙቅ ወደወደድነዉ እጃችን መስደደ ነዉ መማህር ተስፈዬ በደንበ እየስጠመረ ነዉ ሌላዉ ደገሞ ጥንቆለናን እየስተማር ነዉ ከልተንበረከን ልባችን አየከፈትም ❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Жыл бұрын
እኔ ሚገረምኝ ቤታችን ብዙ ችገር ፈተና እየል አለማችን ቤተክርስትን እንዴት መያት አቀትን በተለዬ የቤተክርሰትያን መማህር ወደልባችን የመልስን❤❤❤
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🥰🕊️🙏🥰🕊️🙏🥰🕊️
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 Жыл бұрын
በእውነት መምህርዬ እመብረሀን ትጠብቅልን ቀጣይንም እጠብቃለን በጣም ደስ የሚልነው ግን ይሄ ትመህርት የገባው ስለመናፍስት የገባው ነውጂ በያዕቆብ ላይ ሞርት አይሰራም በሚሉት ላይ አይገየገባቸው እግዚአብሔር አምላክ አዬነ ልቦናችንን ያብራልን
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s Жыл бұрын
ከቤተክርስትያን በራፍ የተሳሳተ መፅሀፍ ሻጮችን እግዚአብሔር ይገስፃቸው እግዚኦ መምህሬ እውነት ነው እዚም እዛም እያሉ ሰው የሚያደናግሩትን እመቤቴ ትፍረድባቸው በፀፀት ወደ ትክክለኛው እምነት ትመልሳቸው
@timmelkateihiti5298
@timmelkateihiti5298 Жыл бұрын
ተስፋ ስላሤ እዉነት አዉነት አልሀለዉ ባተ ትምህር በጣም ብዙ ሰዉ የተቀየረ አተን የሚቃወሙ እርኩስ መንፈስ የሰለጠነበት ሰዉ ነዉ እኔም ገጠመኝ ስታቀርብ ደስ አይለኝም ነበር መምህርየ ሲቀጥል ከመፀሐፍ ቅዱሥ ዉስጥ ነዉ የምታሥተምር እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንህ በእዉነት በርታልን
@user-of3op4ew1y
@user-of3op4ew1y Жыл бұрын
❤በእውነቱ ለመምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን
@sewasew3937
@sewasew3937 Жыл бұрын
መምህር ከጀርባህ ያለዉን ስዕል ያለበትን መፅሐፍ የዛሬ 18 ዓመት የፀሎት መፅሐፍ መስሎት አባቴ ሣያዉቅ ከቤተክርስትያ ደጅ ገዝቶልኝ እኔ ግን ባየዉ ባየዉ ግራ ገብቶኝ ከቤቴ አዉጥቼ መስኮት ላይ አስቀመጥኩት እና መዝሙረ ዳዊት ከስንት አመት በኃላ ገዝቼ ፀሎት ጀመርኩ እና የአባታችንን የመምህር ግርማን እድሜ ያርዝምልን ላንተም ፀጋዉን ያብዛልህ
@user-pf6cp1my7p
@user-pf6cp1my7p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ እመቤታችን ድንግል ማርያም ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን❤❤
@meweddefeteweke1163
@meweddefeteweke1163 Жыл бұрын
መምህር አመቤቴ ትጠብቅህ የአውነት 👏👏👏
@abebeabebe9083
@abebeabebe9083 Жыл бұрын
ወንድሜ ሲጠቀምበት የነበረው አውደንግት መፅሐፍ እሳት ውስጥ ጨምሬ በምትኩ ድርሳነ ሚካኤል ሰጠሁት እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርመው ደግሞ ዲያቆን ነበር ሰይጣልን አስፈረሰውእንጅ አምላካችን ስመ የተመሰገነ ይሁንና ሚስት አግብቶ ቅዱስ ቁርባን ተቀብሎል ማህሪ አምላክ ነው ይምረዋል የሚልተስፋ አለኝ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም ገረመኝ ማርያም እንደ ትልቅ እውቀት ነው እየቆጠሩት ያሉት ኮ በስመአብ
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 Жыл бұрын
በስመ ሥላሴ። እንኳን ደህና መጣህልን የ እኛ እንቁ መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅልን። ወደ ማዳመጡ ልሄድ
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i Жыл бұрын
አንጀት የሚያረሰርስ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜህ እንደ ማቱሳላን ይርዘም።
@Gebrehiwot04
@Gebrehiwot04 Жыл бұрын
መምህር የኮከብ ቆጠራ የሚባል ነገር የመዳፍ አንባቢው ነገር ገርሞኝ ነው መፅሀፉ የህክምና Harrisonን ያክላል። በጣም ትልቅ መፅሀፍ ነው። ዛሬ ቀን እንደዚህ ያጋጥምሃል ነገ እንደዚህ ያጋጥምሃል እያሉ ሁልጊዜ ጧት ጧት በEmail ይልኩልሃል። ኮከብ ብሎ የሰው እድል እያነበቡ እነደ ነቀዝ አነቀዙን እኛም መሄዳችነን አንተው
@Yohannes1958
@Yohannes1958 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት መምህር የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ እኔ ይህንን ትምህርት ለሰዎች በዋትሳፕ ልኬላቸዋለሁ ጠቃሚ ስለሆነ እናመሰግናለን መምህር ተስፋዬ አበራ!
@selamamessa5479
@selamamessa5479 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር። ያንተ ጥያቄ የኔም ነበር። አባቶችን ስጠይቅ መልስ አልሰጡኝም ነበር። ያንተን ያክል ያልገባቸው ብዙ የቤተክርስቲያን አባቶች አሉ። እግዚአብሔር ይግለጥላቸው። አንተን እመ ብርሃን ትጠብቅህ።
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 11 ай бұрын
አምላክ ቅዱሳን በአንተ ላይ አደሮ እንዳሰተማረን ማሰተዋልና ጥበቡንም አብዝቶ ይሰጠን ከነመላው ቤተሰቦችህ እመአምላክ ትጠብቅልን ለሌሎች ወንድምና አባቶቻችን መምህራን እንደ አንተ ያለውን እንዲያሰተምሩ ለወገናቸው እንዲቆሙ ያነሰሳልን
@serkalemabate4691
@serkalemabate4691 Жыл бұрын
ውድ መምህራችን እግዛብሄር ካንተጋር ይሁን ቃለ ሂወት ያሰማልን እንደርስዎ ግልፅና በእግዛብሄር ተማምነው በራስዎ ተማምነው ሲያስተምሩ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት እንደእርስዎ መምህራን ያብዛልን አለማወቃችን እየጠፋን ነው
@shewayeabchu134
@shewayeabchu134 Жыл бұрын
መ ምህር የምትናገረው ትክክል ነህ በዚህ ትምርት የተመረጥከው አንተ ብቻ ነህ ተዋቸው አሁን ያሉት ማህበራት ያውቁታል ነገርግን ልባቸው ደንድናል አንተግን እግዛብሄ እየመራህ ነው ግዴታህ እየተወጣህ ነብሳትን እያዳንከ ነው አይዞህ በርታ ምእመናን አደራ ሁላችሁም በፀሎት አሰብት ተሰፍሰላሴ ብላች
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 Жыл бұрын
ገጠመኝ ሲሆን ግልብጥ ትላላቹ ትህምርት ሲሆን ግን ዝርም አትሉምሳ እህቶቼ እረ እናሰተውል ከገጠመኝ ይልቅ ሄነው ሚጠቅመን መምህራችን እግዚአብሔር አንተንም ቤተሰቦችህን ይጠብቃቹ
@user-dx6dn1mj9q
@user-dx6dn1mj9q Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Жыл бұрын
መምህረ በጣም አስከፊ ዘመን ላይ ደርሰናል ደ/ብረሐን ዮኒቨርሲቲ አማረኛ ትምህር የለም አሁን ደግሞ ታሪክ ለማስቀረት እየሞከሩ ነዉ።አዉደነገስቱ ግን በክብር 😢👉ደግሞ መምህር በህልሜ በሰመመን ያየሁት በእዉነት አየዋለሁ የንግግሬ መመሳሰል በራሱ ይገርመኛል አይ መከራ❤❤
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ውድ መምህራችን ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሚስኪኑ ወገኔ ለሚሰቃየው ልብ ያለው ልብ ይበል ያድምጥ የዘመን ፍፃሜ ላይ ነው ብዬ ነው የማስበው እርስ በእርሳችን አለቅን እኮ እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ካሰች ወለተ ማርያም እያላችሁ የደም ምድር ሆናለች ሀገራችን ኢትዮጵያ እናስባት እንፀልይ እንስገድ የምህረት አምላክ ሰላሙን ያውርድልን ታስረናልና 😢
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ 🎉🎉❤❤ በገጠመኝ 143 ላይ ስላለው ገጠመኝ የምፅፍልህ ነበረኝ ገን ኮሜንት ዝግነው በዚህ ልፃፍልህ ። እኔ አረብ ሀገር ነው አሁን ያለሁት ሴት ነኝ አንድ የአጎቴ ልጅ አለች ነበር አገርቤት እና ገና የ 1 አመት ልጅ ልጅ ናት እና እኔ 15 አመት ነበርኩኝ እና እሷን ሰው ሲጠፋ አይቸ እገናኛት ነበር ወንድ ልጅ ግን በጭራሽ አሎድም ነበር በ15 ድረውኝ ወዳው በ1 ወሬ ከልጁ ጋር ተፋትቸ መጣሁ ወደቤተሰብ ልጁ ግን አብሬው እያለሁ የሚነግረኝን ነገር አረሳሁትም ከአንች በፊት ብዙ ሴቶችን ተገናኝቻለሁ ይለኝ ነበር 😭😭😭😭 እናንተን ሳገኝ ነው ያወኩት ሁሉንም ነገር እድሜ ለእናንተ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር እመብርሃንን ነው የምልህ እድሜ ተቀንሶ ቢሰጥ እኔ ለአንተ እሰጥህ ነበር 😢😢❤❤❤
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት እንዲክ አብራርተክ ስላስተማርክ መድሐኒአለም ውለታክን ይክፈልክ የጠፋነውን እንድንመለስ የተመለስነውን በቤቱ ፀንተን እንድንኖር ስላገዝከን መድሐኒአለም እግዚአብሔር ባንተ በወንድማችን ላይ አድሮ ስላስተማረን ስለመከረን ስለገሰፀን ክብር ምስጋና ይሁን ለአእማ ፍቅር ለልጅዋ እየሱስ ክርስቶስ ቀጣዩን በሰም ይዘክልን ተመለስ ተባረክ ወንድሜ አሜን
@timmelkateihiti5298
@timmelkateihiti5298 Жыл бұрын
ሰላም ላተይሁን ተሥፍ ስላሤ የተዋህዶ እቁ እንኳን ደህና መጣህ የዘርያዕቆብ እመቤት ንፅተ ንፁሀን ቅድስተ ቅዱሣን ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ ዛሬ ሰማእቷ እናታች ቅድስት አርሴማ ናት በያለንበት ሁላችንንም ትጠብቀን አይዞህ በርታልን መምህራችኔ
@almnatgete7566
@almnatgete7566 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🎉❤ እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን🎉❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን🎉❤❤ መምህራችን እመብርሀን ከነልጅዋ ትጠብቅህ🎉❤
@user-jw7de5pd9m
@user-jw7de5pd9m Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬ የእግዚአብሔር ሰላምታ ካንተጋ ይሁን ፀጋው እና ሞገስ ይብዛልህ እዉነት መረራ ናት ቢሆንም ምንም አያሸንፋትም ያንተም ትምህርት ያልገባው እና በዚህ አለም የተሸነፈ ለመቀበል ብከብደዉም እግዚአብሔር ፍቅዶ አንድ ቀን ይገባቸዋል
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 Жыл бұрын
ባጣም የሚጣፍጥ ስብከት ፀጋውን ያብዛልህ
@MesiAbera-yc1wx
@MesiAbera-yc1wx Жыл бұрын
መምህርዬ እኔ ተወልጄ ያደኩት ድሬደዋ ነው ግን ሳድግ ምንም ስለ መናፍስት እማውቀው የለም ቤተክርስቲያን እንዳለው ሰንበት ትምህርት ቤት መመላለስ ነው ግን ቤተሰብ በስመ ክርስቲያን ይመላለሳሉ አባቴም ጫት ይቅማል አረቄ ይጠጣል ግን ደግሞ ይፆማል በአመት አንዴ ስግደት ይሰግዳል በፆም ሰአት አስቀድሶ ይመጣል ከቅዳሴ በኃላ ጫት ይቅማል አረቄ ይጠጣል ግን ይፆማል ግን በእኔ እድሜ የሚመለክ ነገር የለም ግን አባቴ ይገብር እንደነበረ ሲወራ እሰማለው እናም እናቴ ደግሞ ጫት ቡና አቀራርባ መስት እማይቀር ነው ግን እምታደርገው ለግብር ሳይሆን ለመደበሪያ ብላ ነበር እናቴ የሞተችው ደግሞ በቡና መድኃኒት አጠጥተዋትነው የእኔና እናቴ ከአባቴ በፊት የወለደችው ወንድሜ በሀሪያችን አስቸጋሪ ተሳዳቢ ተደባዳቢ ነበር አሁን እኔ የሆነነገር ሰርቼ ለምን እንደማደርግ አላውቀውም እናም እኔ ከመጀመሪያ ጓደኛዬ በ14አመቴ ልጅ ወለድኩ የወለድኳትም ልጅ በ4ተኛ ቀኗ ሞተች ድጋሚ ከአሁኑ ባሌ 16አመቴ ወለድኩ ግን መምህር ልጄን ብዙ ላወራ ነበር ግን መፃፍ አቃተኝ እና ምን ለማለት ነው ባለቤቴ ኮከብ ቆጣሪጋርም ወስዶኝ ነበር የሆነ ጠጠር እየቆጠረ ነገረን ግን ይሄው እስከዛሬ ምንም የሆነ የለም ስለ አገባሁት ባሌ ትንሽ ልበል የባሌ እናት ትገብራለች ካንተ እንደሰማውት ገልማ እሚባል ጎጆቤት ነበራቸው እንደነገረኝ ነው አሁን እናቱ ፕሮቴስታንት ሆናለች እሱም ፕሮቴስታንት ሆኗል እና የእሱ እምነት መቀየር ምክንያት የእመቤታችን ዕለት ቤተክርስቲያን ሄዶ ተመልሶ ስራ ሲሰራ እግሩ ስለተሰበረ ምክንያት አድርጎ ነው እኔና ባለቤት መምህር ቃልኪዳን የገባነው በእመቤታችን ቅጥር ግቢ ነው በብዙ ፈተና አልፈናል ግን አሁን በእምነት ልዩነት ፈተናውስት ነኝ አብረን ነን ግን አብረንም አይደለንም ምን ማለት ነው እኔ ምኖረው ሀረብ ሀገር10አመት ሆኖኛል እሱም ለስሙ እኔን እየጠበቀኝነው የዚህ ሁሉ ምክንያት እድሜ ላንተ ነቅቼበታለው ንስሃም ገብቻለው ግን በፀሎት እበረታና ተመልሼ ወደኃላ ይመልሰኛል መምህር ብዙ እምነግርክ ነገርም አለኝ ያንተንም እርዳታ እፈልጋለው ብዙ ግዜ አንተን ለማግኘት ጥረት ማድረግ ከጀመርኩ ከገጠመኝ የመጀመሪያ43ጀምሬነው ፍቃድክ ከሆነ መልስልኝና ቁጥሬን ላስቀምጥ ግን ፈቃደ እግዚአብሔር ይሁን
@oneworld3823
@oneworld3823 Жыл бұрын
እኔም መጽሐፍ ሄኖክን ጭምር ጠቅሼ ግጥም አድርጌ ጽፌላቸዋል ፈጣሪ ፈቅዶ ሳሳትመው ሁሉም ያነበዋል ያኔ ጉዱን እናያለን 🙏🙏
@rass6636
@rass6636 Жыл бұрын
እናሳትመዋለን
@jsgjdjdjjdj7753
@jsgjdjdjjdj7753 Жыл бұрын
መምህር ሰላም ነው ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህርዬ ሐሽማል የሚለው መፀሐፍ ትክክል ነው የሚናገረው ትንሽ ትንታኔ ብትነግረኝ ከይቅርታ ጋር
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን💐 መምህር ወሳኝ እና ሁሌም ትውልዱ ሊያደምጠው የሚገባ ጉዳይ ነው ያስተማርከን በዚህ በኮኮብ ቆጠራ በደብተራ በቃልቻ በዛር መንፈንስ በቃልቻ እና በኤቲስቱ በፍልስፍናው የታሰረ ነው። ወገኔ እርግጠኛ ሁኜ የምናገረው 90% የሚሆነው የተበላ ነው እኔንም ጨምሮ ። ኮኮብ ቆጣሪዎችማ እኔም የማውቀው በገጠሩ ባደኩበት ገበሬው በየአመቱ ግብር ይከፍላል በረዶ ሲጥል ሁላ እሱ እንዳዘነበው ተደርጎ ይታሰባል ይቅር በለን ሁላ እያሉ ይለምኑታልኮ ። ኧረ መምህ እኛ ምዕመኑ ብንናገር ስንቱን ጉድ ባወጣነው ነበር ችግሩ አባቶችም እናንተን ሲነቅፉ እስኪ ምዕመኑንም እንጠይቅ ብለው ቢጠይቁን ሁሌ ጥያቄ እያሉ አያዝጉንም ነበር። መምራችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በርታልን ❤
@zerfeworku4354
@zerfeworku4354 Жыл бұрын
ሰላም መምሕር ባንተ ብዙ ትምሕርት አጊተናል እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ዛሬ ያነሳኸው እርእስ ብዙ ሰው እየተሸወደበት ያለ ነገር ነው በርታ ለሕዝቡ ጥበብ ነው ቢሉም እራሳቸው ግን አውደነገስት ጥንቁልና የሴጣን ስራ መሆኑን በደብ ያቃሉ ልቦና ይስጣቸው
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን እውነት በጣም ደሰ የሚል አገላለጽ ነው የገለጽከው ጸጋውን ያብዛልህ❤
@MesiAbera-yc1wx
@MesiAbera-yc1wx Жыл бұрын
ከእናቴ በፊት ያገባት ሚስቱ በኮኮብ ቆጠራ ነው እሚሞተውም በ80አመቱ እንደሆነ ሲያወራ ሰምቼዋለው መምህርዬ የአባቴ ልጆች ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ አንድ ደህና ቦታ የደረሰ የለም ይሰራሉ ግን ምንም የላቸውም ከወንዶቹ ሁሉም 4ቱም ወንድሞቼ ፕሮቴስታንት ሆነዋል ሶስት ሴቶች ደግሞ እምነት ባይቀይሩም ተበታትነን ነው ያለነው አባቴም በዚህ እድሞው ጋሪ ፈረስ ነው ሚሰራው ማረፍ በሚገባው ግዜ ሚስቱ ገጠር እሱ ድሬደዋ ነው ሚኖረው በአመት 2(3)ይሄዳል በቃ ኧረ ስንቱን ላውራ መምህርዬ ያንተን እርዳታ እፈልጋለው
@tamrattube3443
@tamrattube3443 Жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ያድልህ።
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 Жыл бұрын
አወ እኛ የገጠር ልጆች ሁሉን እናውቃለን አንድ ግብር ካልሰጡት በበረድ ለይቶ ሚመታ ሰዉ ነበረ ከአንድ አመት በፊት ታንቆ ነዉ የሞተ መምህር የገጠር ሰዉ ቤት እንኳን ሲሰራ አፈር ከየ ቦታዉ ቆንጥሮ ገበሬዉ ደብተራ ጋ ወስዶ በዚህ ስራ ሲባል ነዉ ቤታቸውን የሚሰሩ ብቻ ሆድ ይፍጀዉ
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በፀሎት አስቦኝ ወለተጊይርጊስእሰከቤተሰቦቼ
@zezumeke1689
@zezumeke1689 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እድሜ ከጤና ጋ ጨምሮ ይስጥልን ከመላው ቤተሰብህ ጋ መምህር እኔ ትምህርቶችህን መስማት ከጀመርኩ ጀምሮ እራሴን ቤታችንን ብቻ ሳይሆን የጎረቤቶቻችንን ቤት ሁሉ ነበር በአይነ ህሊናዬ የምስለው ይገርምሃል ሁሉንም ሳዳምጥ መምህር ቤታችን ግርግዳ ላይ ተንቀሳቃሽ ፎቶህ ያለ ሁሉ እስኪመስለኝ
@selammebrie7429
@selammebrie7429 Жыл бұрын
መምህርየ ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ተስፍ መንግስተሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን 🙏🙏🙏በጣም አሪፍ ትምህርት ነበር።በጣም እናመሰግናለን።ቅድስት ድንግል ማርያም ከነ ቤተሠቦችህ ትጠብቅህ።ሀገራችን ኢትዮጵያውያንም ሠላሟን ይመልሥልን አሜን፫🙏🙏🙏
@kabtamk7852
@kabtamk7852 Жыл бұрын
ስለሚጠቀሞበት ነው የማያስተምሩት ክፋት እነሱላይ ነው ያለው በጣም ክፎዎችናቸው ማህበረቅዶሳን ያሳዝናል ወድሜ አተበርታልን
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
ውዶቼ እስኪ የኔም ቻናል ቤተሰብ ሁኑ
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ማስተ ዋሉን ይስጠን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤
@ayala2176
@ayala2176 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋበርከቱን ያብዛልን መምህራችን ቅድስት ድንግልማርያም ትጠብቅህ መምህር አሜን፫
@kirubzatnatiwos774
@kirubzatnatiwos774 Жыл бұрын
ይገርማለሰ ኮ ጉድ ነዉ ጦበብ ንጽህናና ቅድሴና ጸሎት እንጂ ኮከብ መቁጠር ሆነ
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ይገስፀው የደብተራ መንፈስ
@thtnatklemarya7469
@thtnatklemarya7469 Жыл бұрын
መምህር እመብረሀን ትጠብቅህ
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 Жыл бұрын
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህ በጣም እንወድሀለን ፈጣሪ ይጠብቅህ ድንግል ትጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ በጣም ደስ የሚል እርዕስነው በጣም በጣም ግልፅና የተብራራ ትምህርት ሰለምሰጠን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤
@user-vf7gv1ws4m
@user-vf7gv1ws4m Жыл бұрын
ክርቶስ ለነጻነት ነፆ አወጣን በርታልን መምህር
@hiwotalemayehu34
@hiwotalemayehu34 Жыл бұрын
ሰላም መምህር እና ተማሪዎቹ ከሚገርም መምህር እኔም የሆን ነገር ሲሆን ወይም ስሰማ ወይ ያሰው ሲነግረኝ ግራ ይገባኛል የሆነ ጊዜ ይን ነገር ሲሆን ያሳየኛል መች ነው ያየውት እላለው በህልም ያየውም ይመስለኛል ድሮ የሰብኩትም ይመስለኝ እና ደነግጣለው
@hhhvj
@hhhvj Жыл бұрын
ሰላም ከክርስቶስ ይብዛልህ መምህር ተስፋየ እድሜህን ያርዝምልን እኛ ቤት የአንድ ሰው ልጆች አንመስልም ስሊ ለስሊ ነው የምንተናነቀው አተ ደግሞ አንድ ሰው ሳይሆን አለምን ለማዳን ቆርጠህ ተነሳች እግዚአብሔ የልፋትህን ይክፈልህ እመ አምላክን የኔን እድሜ ቀንሶ ይስጥህ መምህሬ ምክኒያቱም የት እደነበርኩ የማውቀው እኔ ነኝ 😢
@MesiAbera-yc1wx
@MesiAbera-yc1wx Жыл бұрын
እንደ ዛሬ ትምህርት ለኔ ልዩ እና የምትናገረው ሁሉ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ የሰማውትና በእኔም ይሁን በቤተሰቦቼላይ ያለነው ብዬዬዬ የድመደምኩበት የለም ማለት እችላለው
@aziebgeberetnsea4328
@aziebgeberetnsea4328 Жыл бұрын
መምህራችን ሰላምህ ይብዛልኝ፣ቃለሂወት ያሰማልን፣በድሜ በጤና ይጠብቅልን፣ት/ተ ሰርስሮ ወደውስጥ የሚገባ ነው፣ያልከው ሁሉ እውት ነው።ሞራ ገላጮች የእንስሳ ብቻ አይደለም የሚገልጡት ፣ከነበርኩበት ቦታ እንደሰማሁት ሰዎችን ገለውም ሞራ ያነባሉ ብለውኛል፣ፀጋውን ያብዛልህ🙏💚💛❤️
@salme4126
@salme4126 Жыл бұрын
መምህሬ እመቤታችን ትጠብቅልን
@user-ps7uy6cc7w
@user-ps7uy6cc7w Жыл бұрын
ሰላም መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ:::ፈረሳይ ለጋሶሊዮን ገነተ ኢየሱስ ገዳም በሩ ላይ ባሉ የመጽሐፍ መሸጫዉ ሱቆች እንዳለ የጥንቆላ መጽሐፍ
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን አሜን
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 Жыл бұрын
1:37 ያለው የኔም ጥያቄ ነበር ለምን እግዚአብሔር የፈርኦንን ልብ አደነደረብዬ በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህርዬ
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 Жыл бұрын
"መምህራችን, እውነት ነው እሱ የድንግል ማርያም ልጅ, ከገባንበት የቅዠት አለም ውስጥ አውጥቶን ትክክለኛውን የሱን መንገድ, በማስተዋል እንዲመራንና, እንዲያነቃን ፍቃድ መልካም ይሁንልን እንጂ ጊዜው ከባድ ነው, መምህራችን እግዚአብሔር በመንገድህ እና በነገርህ ሁሉ ይቅደምልህ"🌻🌸
@zezumeke1689
@zezumeke1689 Жыл бұрын
ቤታችንን ቃኘዋለው ጎረቤት ገብቼ በህሊናዬ የቤታቸውን ሁሉ ስለማውቀው አያለው ግን የለም ፎቶህ የሚገርመኝ ቁጭ እኮ ነው ገጠመኞችህ ሁሉ ቁጭ በቃ ምንም አትሳሳትም አንዳንዴ ብቻ ሳይሆን እኔ ሳዳምጥ ራሴን ያመኛል አይኖቼ ደብል መንታ እንባ ያዘንባሉ መምህር ግን ጥንካሬህን አደንቃለው ያሳምማል በጣም የት ነው ያለነው መድኃኒያለም ይቅርበለን እላለው በእንባ ውስጥ ሳቅ አለ ደግሞ ያስቀኛል አንዳንዱ እና አንተን ሳዳምጥ በጆሮዬ ብቻ አይደለም አምስቱም የስሜት ህዋሳቶቼ ሁሉ ነው በቃ ነቅተው ሚሰሙህ
@abebeabebe9083
@abebeabebe9083 Жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን አውደ ንግስት በትክክል የጥንቆላ ስራ ነው እኔ ተወልጀ ባደኩበት ሀገር ከኔቤተሰብ አንዱ ወንድሜ ይጠቀመው ነበር አንድ ወንድና አንዲት ሴት ሊጋቡ ሲሉ ይጠቀሙበታል የልጁ ስምና የእናቱ ወይም የልጅቱ ስም ከእናቷ ጋር ተቆጥሮ በ 12" የገደፋል ከዛ ተጣርቶ የተገኘው ቁጥር ጀዲ ፥ሀሰድ ፡ ደለውየ ቀውስ ተብሎ ይጠራል እንዚህን ትንሾቹን ነው የጠስኳቸው በውስጡ 12 መጠርያ አላቸው ከዛ የሚሆንህ ቀን የማይሆንህ ቀንን ይግርሃል የምትሞትበትን እንና የምትታመምበትን ይናገራል ለማስመሰል ከፀለየ 80 አመት ይቆያል ይላል እኔም ጥበብ መስሎኝ እችለው ነበር እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝና 100% የእርኩስ መንፈስ ስራ ነው።
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 11 ай бұрын
እግዚአቤሔር ይመሰገነ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
@teweldeberhane7807
@teweldeberhane7807 Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥ ከነቤተሰቡ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን👏 የተዋህዶ ልጆች በርቱልን ፃም ፀሎታችሁን ቅድስት ድንግል ማርያም ትቀበላችሁ። የጥንቆላ መስፋፋት ልክ አባት ፣እናት ፣አያት ፣ቅማንት ...እንደሚባለው ኮከብ ቆጠራም እራሱን እየወለድፕ ዛር፣ከዛርም ; ጠቁአር ፣ሸአንበሶ.. ..እያለ ጥንቆላ እና ጠንቁአዬች በዙ ። ኮከብ ቆጠራ በምንም መልኩ እውቀት አይደለም እነሱ እንደሚሉት።።።።
@aabbbezayehuchane895
@aabbbezayehuchane895 Жыл бұрын
ሰላም መምህር ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Md-ce7nd
@Md-ce7nd Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i Жыл бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ ትምህርቱ በጣም የማናውቅ እንዴ ናውቅ አደርግ በጣም አመሰግናለሁ መምህራችን
@AtinachAtinach
@AtinachAtinach Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር መፈንስ ቅዱስ ይርዳን❤
@zenebeami3112
@zenebeami3112 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጥበቃውን ያብዛልህ፡ምን አለበት አውደ ነገስቱን(ኮከብ ቆጠራ) ውን እያስተማሩን ይሄ መከራ የበዛበትን ህዝብ ግራ ከሚያጋቡን ምንአለበት ልክ እንዳንተ ሰው የሚድንበትን እና መናፍስት ምን አህል የሰውን ህይወት እየጎዳ እነደሆነ ቢያስተምሩን፡፡
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን
@belaygebresilasiege8028
@belaygebresilasiege8028 Жыл бұрын
ወንድሜ መምሕር ተስፋዪ አሁን እንተ በዓይን የሚታይ በሥራ የተገለጠ ብዙዎች ነፍሳት ሲድኑ እናያለን እንከን አይወጣለትም አይቶ መዳን ያልቻለን በሌላ በምንም ልታስረዳው አትችልም አሁን ወደ ሙግት ሜዳ ሊያወጡህ ይፈልጋሉ ጥቂት ስህተት ብናገኝበት ብለው የሚያምን ይመን የሚጠራጠር ይጠራጠር አንተ በተጠራህበት አገልግሎት ብቻ ተሰማራ አሁን መድሐኒታች ኢየሱስ ክርስቶስ ቢመጣ የሚቀበለው ሰው ይኖራል ብዬ አላምንም
@noorai-nn8dl
@noorai-nn8dl Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤
@simondtt3126
@simondtt3126 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን መምህርዬ እማ ፍቅር እቅፍ ድግፍ ታድርግልን መምህራችን እማትጠገብ ነህብዝ ተምረናል ተቀይረናል እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የስጠን መድሀንአለም ይክበር ይመስገን ❤❤❤
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኛ በነቃንበት የአዛብ ቆጠራ ያሳዝናል እህቴ እንኳን አስጀምሮት ነበረ ሲኒ መዘቅዘቅ መዳፍ ማበብ እድሜ ማየት ሆ አሁንላይ እግዚአብሔር ይመስገን ነቅታለች የዳቢሎስ ስራ መሆኑን ስትነቃ ማበብ አቆመ
@user-bv3om3lt8r
@user-bv3om3lt8r Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በትምህርትህ በዙ አትርፊበታለሁ እድሜ ጤና ይስጥህ
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 16 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 42 МЛН
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 15 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 42 МЛН
ለኮኮብ ቆጣሪ ሰዎች የቀረበ ወሳኝ ጥያቄ በመምህር ተስፋዬ አበራ
1:29:22
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 22 М.
144ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የሀብታም ልጅ ወደጎዳና የወጣበት አሳዛኝና ስገራሚ ምክንያት
58:14
249ኛ ፈተና ገጠመኝ ።፦ቤተሰቦቻቸውን ያስደነገጠ የእናትና የእህታቸው ሚስጥር
52:04
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 25 М.
94ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ መፍትሔ ፈልጋ ራሷ ደውላልኝ ሰበብ ያመጣችብኝን ልጅ
1:03:14
የአምልኮት ስግደት ለምን ይጠቅማል? ፦ አስሩ መሰረታዊ የሕይወት ሥጦታዎች  Memehir Girma Wondimu Video 613 #subescribe_now
1:07:02
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 164 М.
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 16 МЛН