31ኛ / C / ፈተና ገጠመኝ ፦ የ12 ዓመቷ ልጅ አማቿ በኳለቻት ኩል የተነሳ የገጠማት የህይወት ፈተናና የኩሉ መነፅር

  Рет қаралды 28,967

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Жыл бұрын

Пікірлер: 263
@savannasav2609
@savannasav2609 Жыл бұрын
መምህር ማብራሪያ በጣም ጠቃሚ ነው ምንም ይቅርታ መጠየቅ አይጠበቅብህም ምንም እንኳን ታሪኩ አስተማሪ ቢሆንም ማብራሪያ ወሳኝ ነው በተለይ የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል ሲጨመርበት በጣም ጠቃሚ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን።
@savannasav2609
@savannasav2609 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል እህታችን የሚገርም ነገር ነው የተናገረችው። የገጠሩ ህይወት በጣም ከባድ ነው እንደጠበኩት እና እንደምናስበው ቀላል አይደለም መሰረታችን የፈረሰ ይመስለኛል። ጦርነቱ ብቻ ሳይሆን አንድ መንደር ላይ የሚኖሩ ሰዎች ይሄንን ያህል ከተጫረሱ እንደ ህዝብ እንደ ሀገር እውነት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን። እህታችን ተባረኪ ገጠሩን በደንብ አሳየሽን ቋንቋውንም ተማርን (ዜና) ወሬ መሆኑን አወቅን ጋዜጠኛ (ወሬኛ)😁 መሆኑ ነው።
@h6ey335
@h6ey335 Жыл бұрын
#የዝናሯ_ፓርት እና የአባቷ መላ😂😂 እዴት እዳሳቀኝ በጣም ነው ያደነኳቸው ምርጥ አባት ጠባቅያቸው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅልሽ እህታችን🙏ዋውው ጠንካራ አባት ናቸው😍
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
በስመሀብ የበቀል መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀዉ ማርያምን በጣም ይዘገንናል 🥲🥲🥲
@eyuyetakelyalije6703
@eyuyetakelyalije6703 Жыл бұрын
እንቁአችን እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ብዙ የሆኑ ነገሮችን እንድናስተውል ረድቶናል እጅግ በጣም አመስግናለሁ። እህታችን ሙሉ የህይወት ታሪክሽን እድንማርበት ስላረግሽን እጅግ በጣም አመስግናለሁ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l Жыл бұрын
የእምዬ ተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ አደረሣችሁ
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮአደረሰን
@user-pb8ry5cc9e
@user-pb8ry5cc9e Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@messymessy5966
@messymessy5966 Жыл бұрын
እኔም አንዳች ያለ ታሪክ ነዉ ያለኝ አጎቶቸ በሴት ምክንያትቦታ ለቀዉ አባቴ ብቻዉን ቅዱስ መርቆሪወስ አለልኝ እያ እስካሁን ቁጭ ብሏል እኔ ከተሰደድኩ አስራ አምስት አመት ነዉ በዚህ ምክንያት ፈጣሪ አንድ ቀን አባቴን እንደማየዉ አምናለሁ በጣም ጉበዝ ነሺ ምንም ነገር አትሳሳችም የማዉዉን ታሪክ ነዉ የተናገርሺዉ እህቴ
@berhantsadik7488
@berhantsadik7488 Жыл бұрын
በእውነት እህታችን ይህን ሁሉ መከራ ተቋቁመሽ አሳልፈሽ እዚ ግዜ ላይ በጤና መድረስሽ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው።በልጅነት አእምሮ ይከብዳል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ እህቴ አባትሽን ደግሞ በጣም ወደድኳቸው እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለያቸው መላው ቤተስብሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 Жыл бұрын
Ysfrachn ljj nat bswa mknyat tmhertu lhzbu drso selamn ylklnal ftry kza holo ftna ytrfchew lmknyay new
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 Жыл бұрын
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ በእውነት ገና በጨቅላ ዕድሜሸ ያሳለፍሽው ፈተና ብዙ ነው እግዚአብሔር ለየዋሁ ህዝብ ልቦና ይሰጠው በገጠር የሚሆነው ሁሉ በጣም ያሳዝናል
@ameneengda52
@ameneengda52 Жыл бұрын
ክክክ ወይኔ እናተ ስት ጉድ አለ የባትሬ ድጋይ ኩል አሳድጎ ሚስት ማረግ ወይጉድ ስት አይነት ነገር አለ ሆ መምህር ቃለሔወትንያሰማልን እህታችን በርችእናመሰግናለን ብዙ ተምረናል እህታችን በገጠር ዉስጥ ስትጉድ እዳለ አስተማርሺን የኔ እናት
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ኑ ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች🥰
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 Жыл бұрын
እህታችን ካንቺ ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግንሃለን🕊
@matilove3643
@matilove3643 Жыл бұрын
አማርኛዋ ደስ ሲል ብዙ ተማርን ።ታሪኩዋ ግን በጣም ያሳዝናል ከዛ ሁሉ ፈተና ወተሽ እዚ መልካም ቤተሰብ ውስጥ በመቀላቀልሽ እግዚአብሔር ይመስገን።
@user-qv7ni5uq6u
@user-qv7ni5uq6u Жыл бұрын
ወይ ፈተና እህቴ ፍፃሜሺ ይመሮ አየዳቢሎስ ሁሌየ ጥፋት
@messymessy5966
@messymessy5966 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነዉ ጠንካራ ሴት ነሺ እህቴ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እንኩዋን ለቅዱስ እስጢፋኖስ አመታዊ በአል አደረሳችሁ ቅድስት ሠንበትን ይባርክልን መምህሬ እንኩዋን ሰላም መጣችሁ እንዲሁም እህታችን 👏 በስመአብ በእውነት በፊልምም በታሪክም ከሰማነው የተናገረችበት ያስረዳችበት መንገድ ውሐ እየጠማኝ መጠጣት ብችል የሚያልፈኝ እስኪመስለኝ ነው ቁጭ ብዬ ያዳመጥሁት በጣም አንደበተ ርእቱእ ናት ሙንፈሳዊ ቅናት ያዘኝ በአጭር ጊዜ እንዲህ ተረድታ ይሄንን ደግሞ አምጥታ ለኛ ማስተማሩአ ድንቅ ነው እኛስ ሁሉ ተመቻችቶልን እያዳመጥን "ውሐ ቢወቅጡት እንቦጭ !" የሆን እራሳችንን እንዴት አየነው ?ለምን መንፈሳዊ ህይወታችንን ማሳደግ መለወጥ አልቻልንም ? በእውነት ጉአደኛየም ስለዚህ ጉዳይ ነግራኛለች ግን አሁን በይበልጥ ገባኝ ደግሞ ወንድ ወንድን ነው የሚገል እንጂ" ሴቶችን አይገሉም ሴትን ማክበራቸው ሳይሆን ይንቃሉ ጀግና ሚያስብላቸው ወንድን ሲገሉ ነው እና ሲገሉ ይፈራሉ ወንድሜ ተጣልቶ ድንገት ሰው ሞተበት ከዛ ልጁን ይዞ ጠፋ ሌሎች ወንድሜቼም ተበታተኑ "ብላኛለች 👏 አይ ደም መላሽ !!! ስለ ጋብቻ ያለችውም ገና ከ 5አመት ጀምረው የሚድሩ አሉ በስነስርአት ድል ያለ ሠርግ ተደግሶ ከዛ ልጅቱ ተመልሳ ወላጆቹአ ቤት ወይም አማቶቹአ ላይ እንደ ልጅ አድጋ ስታድግ ለአቅመአዳም ስትደርስ ነው ትክክለኛ ሚስት የሚያደርጋት ከዛ በፊት ልጅቱ አንድ ነገር ብትሆን በሽማግሌ ተከሶ ከፍተኛ ቅጣት ይቀጣሉ ዘመኑ ጥሩ ስለነበር አትነካም ልጅቱ ልክ እህታችን እንደነገረችን ። አሁንም ይህ ነገር አልጠፋም በልጅነት መዳርም ደም መላሽነትም አልቆመም እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን አጋንንትን ያርቅልን 👏👏
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
አሜን፫ ሐናዬ🥰
@user-dr2hp4gk4l
@user-dr2hp4gk4l Жыл бұрын
መምህር ማብራሪያ ያስፈልጋል ለከተማ ልጆች በተለይ ለገጠር ልጆች እኳን ይገባናል እህታችን እናመሰግናለን
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
በእዉነት እህታችን ፈተናዉ ቢከብድም ለበጎነዉ ቀሪዉን ዘበንሽን ይባርክልሽ 😢😢🇪🇹⛪⛪⛪
@user-wt4hp3ln5m
@user-wt4hp3ln5m Жыл бұрын
አረ በስመኣም እንደዚ ፊልም እንጂ በኣካል ኣለ እንዴ ይገርማል ፊልሚ ይሰራ የምትሉ 👍😎 እናመሰግናለን በጣም😍💓💓💓
@user-qg6zx7lf7g
@user-qg6zx7lf7g Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ንግር እግዚአብሔር ይመስገን በገጠሩ ቡዙ ገጠመኝ ዓለ እህታችን እናመሰግናለን ተባረክ ቡዙ ንግር ስለ አነሳሽ መምርዬ እግዚአብሔር ይባረክ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ተስፋ ሥላሴ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ ከነ መላ ቤተሰብህ እጅግ ከባድ ነገር ነው እግዚአብሔር ንጹሃን አባቶቻችን ይጠብቅልን አስተዋይ ልቦና ይስጠን ጎዶልያስ
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 Жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረስህ የተዋህዶ ልጆች መልካም በዓል ይሁንላችሁ በስደት ያለነው እኛንም ለጊሼዋ እመቤት አብቃን አሜን
@messymessy5966
@messymessy5966 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ከባድ ነዉ ሀላፊነት ወስደህ ነዉ ያቀረብከዉ. ምእመናን በፀሎት አስብት መምህርን የቆይልን ወንድማችን
@user-cn3vb3eg4p
@user-cn3vb3eg4p Жыл бұрын
ይገርማል እኔም አያቴ የባትሪ ድንጋይ ቀጥቅጣ ጥቁሩን ነገር ትቀባኝ ነበር ለድድ ንቅሳትራሱ ይጠቀሙበታል እሱንና የኩራዝ የጭሱን አድቦታ ሲጨስ ይጠቁራል ከዛ እሱ ይጠራቀምና በአጤፋሪስ ጭምቅ ተብሎ በሱ ይቦካና አስደግመው ድዳቸውን ይነቀሱበታል ከዛ ድዳቸውላይ የሌለ ውበት በቃ ሳቅ ካለች የማይማረክ የለም እና ትክክል ነሽ እህትዬ በጣም ብዙ ነገር እዳስታውስ አርገሽኛል ካያትጋር ስላደግኩ ጠቋር ሚመለክበት ቤት ስላደኩ አውቀዋለው እድሜና ጤና ለመምህር አውን ነው ውሉም የተገለጠልኝ አመሰግናለው መምህር
@kal7566
@kal7566 Жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣህልን መምህራችን የት ናቹሁ የመምህር ፍሬዎች ኑኑ እንማማር ሸርርርርር እያረጋቹሁ
@user-sb2wi1hf3x
@user-sb2wi1hf3x Жыл бұрын
እዲህ ነው ያለፍነው በኛም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን ትምህርትም ያስፈልገዋል ያገራችን ሰው አብሶ የስሜኑ ሰው መምህሬ እዴት ልገርህ ከስደት ለመመለስ ሳስብ ይቀረፅብኛል ይህ ያደኩበት መገዳደል
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን የገጠሩን ህይወት ነው በትክክል ዝርዝር አድርገሽ የተናገርሽው ደም የሚያቃባውን መንፈስ አምላካችን ይያዝልን ለህብረተሰቡ ልቦና ይስጣቸው ይስጠን
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ፊልም ነዉ የሆነብኝ የኔ ምስኪን በጣም ነዉ ያሳዘንሽኝ!!ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ !!የኔም እናት ታላቄን እህቴን ባረገዘች ሰዓት ሆዴ ውስጥ አዉሬ ገባ እንዴ ብዬ ደንግጬ ልብሴን ገልቤ አይ ነበር ስትል ሰምቻለዉ አስታወሽኝ!መምህር በመሃል ማብራራትህ በጣም አሪፍ ነዉ እንደዉም እኔ በበኩሌ ካላብራራክ ደስ አይለኝም!!ኸረ እርኩስ መንፈስ ሀገራችንን እኮ ወርሷታል ምህረቱን ያንጣልን የበቀል ፊልም የሚሰራዉ ነገር እኮ እዉነት ነዉ።እህታችን በጣም ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ ተባረኪ አዎ መምህር ትምህርትክ እኮ ገጠር ቢደርስልን ጥሩ ነዉ የሁላችንንም ሀሳብ ነዉ!! በገጠር ስለ ስግደት, ፀሎት, ፆም,የፀሎት ቤት ቤታችን እንድናዘጋጅ የሚያስተምር ቢኖር እንለወጥ ነበር እኔ ስደት መጥቼ ነዉ ሃይማኖቴን ያወኪት እናም አመጣጤ ብዙ ጊዜ ስደት ላይ ለመቆየት ነበር አሁን ግን የአንተ ትምህርት አሁኑን እንድመለስ እያደረገኝ ነዉ እንዴት ብዬ ሁለት አመት ኮንትራቴ እንደሚያልቅልኝ አላዉቅም።እህቴ ልክ ነሽ የገጠር ሰዎች ቤተክርስቲያን መሄድ አይወዱም የኔም አባት ይከለክለኝ ነበር የሰንበት ተማሪ ነበርኩኝ ግን ምን ዋጋ አለዉ አስቆመኝ።እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ ለንስሃ ሞት ያብቃቸዉ!!እህታችን እናመሰግንሻለን ተምረንበታል እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ዳዉን ሎድ አድርጌ ቤተሰቦቼን አሰማቸወላዉ!!❤❤
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ወይ ፈተና በሰመ አብ ምን አይነት ታሪክ ነው መምህራችን እውነት ይገርማል በየ ሀገሩ ሰንት ጉድ ነው ያለ ብቻ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማረን እንጂ so ለብርሀነ መሰቀሉ እንኳንአደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ እህታችን የህይወት ገጠመኞችሽን የአካባቢውን ገጽታ የርካሳን መናፍስትን አሰራር የጠንካራ ክርስቲያኖችን ህይወት በተቀላጠፈ በጥሩ አንደበት ስላካፈልሽን እግዚአብሔር ይስጥሽ አንቺ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዚህ ስላበቃሽ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይመስገን።
@user-ws9hd3vp4b
@user-ws9hd3vp4b Жыл бұрын
እህታችን እንኳን እግዝአብሔር እረዳሽ በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነዉ ቀሪዉን ዘመንሽን እግዝአብሔር ይባርክልሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ አይዞሽ በርች 🙏
@user-dl6tp2qf4w
@user-dl6tp2qf4w Жыл бұрын
መምህር እንኳን ለመስቀል በአል እንኳን በሰላም አደረሰህ እህታችን በእውነት በጣም ጎበዝ አስተዋይ ነሽ ይህንን ሁሉ ማስታወስሽ በጣም በጣም ጎበዝ ነሽ።በቀል በጣም በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን ።
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 Жыл бұрын
ከታሪኮቹ የልጅቷ ንግግር መጣፈጥ ! ደስ ስትል የመደመጥ አቅም አላት ❤️ አትሰለችም ብዙ የማላቃቸውን የአማረኛ ቃላቶችን አሳወቅሽኝ #ርንቡላ ግን ምንድነው?
@Aberumusgun12345
@Aberumusgun12345 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ አረ ልጅትዋ በጣም ትምህርት አላት ያደግንበት ነገር ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@user-qg6zx7lf7g
@user-qg6zx7lf7g Жыл бұрын
ደግሞ እድለኛ ነሺ በጣም
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
መምህር እንዃን ደና መጣህ እንዃን ለብርሐነ መስቀሉ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን መልካም በአል
@sewmehon9860
@sewmehon9860 Жыл бұрын
እህታችን የእውነት አሁን ያለችዋን ኢትዮጵያን ነው በህይወትሽ በልጅነትሽ ያሳለፍሽ እግዚአብሔር የምህረት እጁን ይላክልን አሜን🙏🏽
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 Жыл бұрын
Tkkl nat ysefrachn ljj nat
@user-hf5ke6tp3q
@user-hf5ke6tp3q Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህልን በእወነት የች ልጅ ከአንድ እስከ ስስት ደረስ የኛ ቤተሰብ ታሪክ ነው የሚምሰልዉ
@user-zl2dh7rj2b
@user-zl2dh7rj2b Жыл бұрын
በጣም አሪፍ አስተማሪ ነው እህትአለሜ አባትሺን በጣምነው የወደድዃቸው ላንቺ የደረሰ ሰማእቱ ጊወርጊስ ለኛም ይድረስልን
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c Жыл бұрын
Kal hiwet ያሰማልኝ መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ ኣህቴ ኣናመሰግናለን የገጠር ንሮ ን የመናፍሰቲ ሴራን አንዳሰተውሰ ረዳሺን አግዛቢሄር ለሁላችን ልቦና ይሰጠን ኣሜን፫
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 Жыл бұрын
በጣም እጂግ የሚደንቅ ነው የአባቷ እምነታቸው በጣም ነው ደስስስስ የሚለው እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሺ የርኩሳን መናፍሳት አገልጋዩች የሆኑትንህዝብ ጥላቶችል ልቦና ይስጥልን መምህራችን በርታልን በጣም እየተማርን ነው
@weleteslase7657
@weleteslase7657 Жыл бұрын
የሚገርም ነው እህታችን ካንቺ ብዙ ነገር ተምረናል በርቺ እድለኛ ነሽ ከመምህር ቤት መኖርሽ
@user-iw9ju7cy6q
@user-iw9ju7cy6q Жыл бұрын
ሰላም ለኩልኩሙ የተዋህዶ ልጆች የምገርምነዉ ኣቤቱ መስተዋል ልቦና ሰጠን እግዚአብሔር ሆይይ
@EyerusAlem301
@EyerusAlem301 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወይ ፈተና አለ መምህር ይገርማል
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b Жыл бұрын
መምህር በጣም ምርጥ አስተማሪ ትምህርትነው ስታውራ እራሱ ታዝናናለች ሺበል ስትል በተለይክክክክ
@ethioloveethiolove7173
@ethioloveethiolove7173 Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ዘመንህን ይካርክልህ በናተ ብዙ ሰዉ ከተኛንበት ነክተና መምህርየ ይህ ታሪክ የወላጂ የእናቴ ታሪክ ነው በመከራ ነዉ ኖራ ያለፈችዉ 1983 አ.ም ከደበረ ሲና አዲስ አበባ ልጂ በጀረዋ ተሸክማ ገብታለች በሰዉ መገዳደል ምክንያት መምህርየየ እመብርሃን ላገሬ በሰላም ታብቃኝ አንድ መጽሀፍ የሚወጣ ታሪክ አለኝ
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን በክርስቶስ መምህራችን እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ መረነ ክርስቶስ ይኸ ጉድ የኔ ነው እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ እግዚአብሔር ከቤተሰቦችሽ ይጠብቃችሁ በእውነት የተባረኩ አባት ልዩ አባት ናቸው ይገርማል 🌻 🌻🌻🌻🌻 🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻 ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን የነፍሴ መጋቢ➕➕➕➕➕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌻🌻🌻 አቤቱ አስበኝ አምላኬ😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
እንኳን ለብርሀነ መሰቀል በሰላም አደረሳችሁ#መምህርዬ ከነ ቤተሰብ እንኳን አደረሰህ🌻🌻🌹🌹
@user-xr2ub5kx5c
@user-xr2ub5kx5c Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሉም በሰፈራችን በእየቤታችን ያለው ነው እህታችን የተናገረችው ታምር ነው ቀሪው ዘመኖችሽን ይባርክልሽ
@sebleteketel1939
@sebleteketel1939 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ሁሉም ገጠመኞች በጣም አስተማሪ ናቸው ብዙ ሰዎችም ተቀይረውበታል እኔ በተለይ ልዩ ገጠመኝ 31 እና ፈተና ገጠመኝ በስማአም አብዛኛው ገጠር ውስጥ ያለው ነው
@user-zv1yq6sp6d
@user-zv1yq6sp6d Жыл бұрын
አሜን(፫)ቃል ህይወቴ ያሰማልን👏👏👏
@user-kn9mw6ok9q
@user-kn9mw6ok9q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር አህታችን በእዉነት ካንቸ ብዙነገር ተምረነን ከባድ ነዉ
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
በሥላሴ ስም በጣም ከባድ ፈተና ነው ያሳለፍሸው እንካን እግዚአብሔር ከዚ ሁሉ ጉድ አወጣሽ እህቴ በጣም ቡዙ ትምህርት ተምሪበታለው እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን እህታችን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህር የኔ ስስት 💞💞💞🌻🌻🌹
@warkeshamisu4578
@warkeshamisu4578 Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ መልካም ልቦና ይስጠን ማስተዋልን ይስጠን እህቴ የድንግል ማርያም ልጅ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ
@aishyoman7316
@aishyoman7316 Жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን 🤲🤲✝️✝️🤲🤲
@emamaethiopia216
@emamaethiopia216 Жыл бұрын
የአነጋገሯ ለዛ በጣም ደስ ይላል። የገጠሪቷ ሁኔታ እንደዚህ መሆኑ አሳዝኖኛል እውነት ነው ወንጌል የሚያስተምራቸው ያስፈልጋል። ደግሜ አዳምጠዋለው
@Embete-
@Embete- Жыл бұрын
መፅሀፍ ናት እህታችን።
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i Жыл бұрын
እናታችን በጣም እናመሰግናለን ቡዙ ተምረናል እግዚአብሔር ይስጥልን እኛም እግዚአብሔር ማስተዋሉ ይስጠን
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
ገባ ገባ በሉ ውድ የመምህር ልጆች ከኔ የበረታች በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ወልደ ያሬድ ወልደ ሚካኤል ገብረ አረጋዊ ብላችሁ ገሬ በለሰ እግዚአብሔር በምረቱ ይመልከተን እጅ መገዳደል ነው በሴት
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
የጸጋ ስግደት ለኪዳነ ምሕረት 🙏🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🙏 ኪዳነ ምሕረት የሃይማኖት ምስክር 3X ኪዳነ ምሕረት የቅቡጻን ተስፋ 3X ኪዳነ ምሕረት የረድኤት ደንጊያ 3X ወላዲተ አምላክ ነባቢት ገነት 3X ወላዲተ አምላክ የሕግ ታቦት 3X ወላዲተ አምላክ የወይን ሃረግ 3X ድንግል ማርያም የመለኮት ማኅደር ድንግል ማርያም የመልአክት እህት ድንግል ማርያም የመሃይማን እናት ድንግል ማርያም የነቢያት ጌጽ ድንግል ማርያም የሐዋሪያት አክሊል ድንግል ማርያም የሰማዕታት ሽልማት ድንግል ማርያም የደናግል መመኪያ ድንግል ማርያም የካህናተ ሰማይ እጣን ድንግል ማርያም የቅዱሳን ልዕልና ደስ ይበልሽ ንግሥት ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ሙሽራ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ሙዳይ ሽቱ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ የመድኃኒት ቀንድ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ የብርሃን ድንኳን ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ንጽሕት መጋረጃ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ቤተልሄማዊት መሶብ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ የወርቅ መርከብ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ሁለተኛ ሰማይ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ የምሕረት ደመና ሆይ 3X ደስ ይበልሽ የክብር ምንጭ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ዕጸ ጳጦሰ ሆይ 3X የአዳም ተስፋ ምስጋና ላንቺ የያዕቆብ መሰላል ምስጋና ላንቺ የዳዊት መሰንቆ ምስጋና ላንቺ የአሮን በትር ምስጋና ላንቺ የአሚናዳብ ሠረገላ ምስጋና ላንቺ የጌዴዎን ብዝት ግምጃ ምስጋና ላንቺ የሕዝቅኤል ደጃፍ ምስጋና ላንቺ የቀርሜሎስ መሠዊያ ምስጋና ላንቺ ይህን የኪዳነ ምህረትን ስግደት ይሄን ሊንክ ይንኩ እና በድምፅ አብረን እንስገድ ። kzfaq.info/get/bejne/otKTmbWUzeDVZX0.html
@user-ni6ir2jx6s
@user-ni6ir2jx6s Жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አድነን ከእንደዚህ ያለ ፈተና ሰው ይጣላ ይሆናል ይሄን ያክል መጨካከን ከባድ ነው እግዚአብሔር ይማረን ይሄን ደብተራ እግዚአብሔር ይገፅፅልን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Жыл бұрын
እ/ረ ይመስገን እኳን አደረሳቹሁ ለመሰቀለ ብርሀኑ
@maryme-enatye
@maryme-enatye 5 ай бұрын
ይህን ሁሉ በደል አስፈፀመ ዳብሎስ መደሐኒለም አባቴ
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr Жыл бұрын
ቃል ሂውተ ይሰመጰለን መምህረ ተፈይ እግዚአብረ ይመሰገን
@user-qh3mm6ku8g
@user-qh3mm6ku8g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን እህታችን የዚያን አካባቢ ማህብረ ሰብ በአንቺ ምክንያት አመለካከታቸው ይቀየራል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l Жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣህልን መምህራችን እህታችን እናመሰግናለን AእናB ሁሉም ያወራችሁ እኛ ሠፈር አለ መምህሬ እኔ ሥለ እራሤ እና ሥለ እኛ ሠፈር የማዉቀዉን ላካፍልህ ሁሌም ሥልክህን እሞክራለሁ ግን እቢ አለኝ ይማሩበታል ብዬ ነዉ አሁንም c ላዳምጥና እመለሣለሁ
@hannahannath7581
@hannahannath7581 Жыл бұрын
😁😁😁እኔም ምጥ ሢመጣብኝ እራሤን አመመኝ ነው ያልሁት እንደው እህቴዋ ያችና የኔ ፈተና ተመሣሣይ ነው መሠለኝ 😁😁🙈🙈🙈😍😍😍😍
@wubeteadugnaw9735
@wubeteadugnaw9735 Жыл бұрын
በስማም እሷስታወራ እኔ እየተንቀጠቀጥኩ ነበር በጣም ያስፈራል አሁን እንዴት እንደምትኖሪ አላውቅም እመብርሃን ትጠብቅሽ ልጅሽንም የደም መላሽ መንፈስ እንዳያስጠቃው በፀበልና በፀሎት አስወጭለት እባክሽ
@user-xd8by8kb8n
@user-xd8by8kb8n Жыл бұрын
እህታችን እግዚአብሔር ያክብርሽ ጥሩ ትምህርት ወስደንበታል መምህራችንም እናመሰግናለን
@genetalene3333
@genetalene3333 Жыл бұрын
Kale hiwetn yasemaln memihir amen amen amen 🙏
@sefialemmelaku5609
@sefialemmelaku5609 Жыл бұрын
እባካችዉ መምህራን እያለቀስኩ ልለምናችዉ 😭 ሚዲያላይ ከምትሰዳደቡ ወንጌል የሚፈልግ ህዝብ አለ ሰይጣን የነገሰበት አገር ነዉ ህዝቡ የዋህ ነዉ ግን እናንተ ሰይጣን የለም የምትሉት ወደ ገጠሩ ዉረዱና እዩ እነመምህርን ከምትቃወሙ እስኪ ቁስላችንን ወርዳችዉ እዩልን ወንጌል ስበኩልን የማይጎራበት ቤት የለም የማይካድም ጠንቋይ ቤት የማይሄድ የለም እባካችዉ ወደገጠሩ ሂዱ ወንጌል ይፈልጋል ህዝቡ አለቀ ሰይጣን ነገሰ እንደነመምህር ቁስላችንን እዩልን እነሱን ከምትቃወሙ እንደነሱ ገብታችዉ እዩት ከዚ የባሰ አለ
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 Жыл бұрын
በጣም በእውነት
@melattebeje5857
@melattebeje5857 Жыл бұрын
ዛሬ እኔ በዚች እህቴ አባት እምነት በጣም ነዉ የቀናሁት ለሁሉም ክፉላሀገረ ቤተሠቦቻችን እምነትን ይጨምረልን
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
እሽ መምህራችን እንደግመዋለንለን እህታችን እመሰግናለን ውድ
@hannahannath7581
@hannahannath7581 Жыл бұрын
እኔም በ14 አመቴ ነው የወለድሁት ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ፈተና ቢበዛብኝም አሁን ላይ ግን ልጀን ሣየው ታናሽ ወንድሜ ነው ሚመሥለኝ ና ገጠር እንደዚህ ነው
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@sara-8135
@sara-8135 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ውይ እህታችን ድንቅ ነገር ነው እምትነግረን እኔ አጎቴ በሰፈር ሰዎች ከገደሉት 4ወሩ ነው እና ወንድሜ እየደወለ መሳሪያ ግዢ ሄጄ እበቀላለሁ ነው እሚለኝ
@user-tg3sk6gk7e
@user-tg3sk6gk7e Жыл бұрын
በእውነቱ መምህር ይኸ ነገር ወደ ገጠር ቢሄድ ብዙ ሰው ይድናል
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ያስተምራል መምህራችን በስድብ ብትንሽ ነገር መገዳደል አረ እግዚአብሔር መስተዋል ይስጥን ይቅር ይበለን😭😭
@masaratethopua49
@masaratethopua49 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን እናመሰግናለን ጠንቋይ ደብተራ መድሐኔአለም ያጥፋል
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁላችንም ልበሰና ይስጥልን
@bezatsegu4310
@bezatsegu4310 Жыл бұрын
አሜን አሜን እኳን በሰላም መጣችሁልን እውነት አስተማሪ ነው በሁሉም ቤት የሚከናወነውን ስለተናገርሽው እግዚአብሄር ይባርክሽ እህቴ ብዙወቻችን ታች ታሪክ መማር አለብን
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ውድ መምህራችን እንኳን መጣህ እውነት በጣም ያሳዝናል ዳበሎስ ብዝህ የስው ልጅ ደም መፊስስ አደት ግብር አደማገኛ በገለፀ ያሳያል እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ይጠብቅልን
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
አማርኛዋ ሲገርም የምር መምህር አማርኛዋ ስትረጉምልኝ ነዉ ሚገባኝ በርቺ እህቴ በቤቱ ያፅናሽ ብዙ ትምርት አገኛንብሽ በስማም ይገርማል 12 አመት መዉለድ
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህሬ እህታችን ታሪክሽ ያሳዝናልም ያስተምራልም
@sefialemmelaku5609
@sefialemmelaku5609 Жыл бұрын
መምህር እኔም አንዴ ቀን ድል አድርጌ ቀርቡ አወራካለሁ ብዙ ያልተነገረ ነገር መምህራን ሊረዱንና ሊያግዙክ የሚገባ ብዙ ነገር አለ እባካችዉ መምህራን ደብተራ ቀንቋይ የደም መንፈስ ህዝቡን ጨረሰዉ የሚመስላቸዉ ባህል ነዉጅ መንፈስ ነዉ ብለዉ አያምኑም
@user-zg4qd8mc5z
@user-zg4qd8mc5z Жыл бұрын
Egezhbr yemsgan Amen Amen Amen
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Жыл бұрын
ይገርማል በ13 አመት መውለድ የሠው ጡት መጥባት እግዚአብሔር ቸር ስለሆነ ግን መገዳደል የየት አገር አኒማሎች ናቸው አሁንም ሰው የሚገሉ አርበኞች እነዚህ ናቸው
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o Жыл бұрын
በእውነት በጣም ይገርማል እግዚአብሔር አምላክ ይህንን መንፈስ ያስወግድልን በማይረባ ነገር እየተነሳ የት እደሚያደርሰን እህታችን በእውነት ብዙ ነው የተማርኩት መምህር ስላቀረብክልን እናመሰግናለን❤️✝️
@kalkal3346
@kalkal3346 Жыл бұрын
አሜን አንኳን ደና መጡ መምህር
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
ደስ የምትይ ልጅ ነሽ ወግሽ ሁሉ ሲያምር።
@user-qw1ol2zb6y
@user-qw1ol2zb6y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ ደህና መጣህልን መምህራች በእውነት እኔ በጣም ተምሬብታለሁ ቡዙ እህታችን እናመሰግና አንተ እግዚአብሔር ይስጥልን ሺ አመት ኑርልኝ መምህር እመቤቴ ትጠብቅህ
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን በሠላም መጣህልን ዉድ መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ በእዉነት በጉጉት ስጠብቅህ ነበር
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህራችን አሜን 👏👏👏
@hsznjd4044
@hsznjd4044 Жыл бұрын
በእውነት ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን አሜን በእውነት ውድ እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን በእውነት እንጂ በጣም ነው ሚሰዘንው የሰው ልጅ ፈተና በእውነት በጣም ግብዝ እህታችን እና ጥንክ ነሽ ግን የአባትሽ እምነት የአንቺ ጥንክር ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን በእውነት እና ደም አዎ ወንጌል በሰፍፍ በጣም አፍ ነበር ሁሉም ሰውች የምር ነበር ትምህርት ቡሰሜ በእውነት
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛ የሰማነው ቅዱስ ቃል 30/60/100/መልካም ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ ፍቃድ ይሁን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን፫🤲🌻
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ደህና መጡልን ይገርማል በ13 አመት መውለድ
@ganett1236
@ganett1236 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አሳዛኝ ነገር ነው በጣም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በእውነት በግፍ ህይወታቸው የለፈውን በአብርሃምና በይስሐቅ ጎን ያሳርፍልን አንችም ጠንካራ ነሽ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው መጨረሻሽን ልኡል እግዚአብሔር ያሳምርልሽ🥰🥰🥰🥰
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 Жыл бұрын
በትክክል የገጠሩን ኑሮ ገልፀዋለች ።
@user-nl9pn4ch3w
@user-nl9pn4ch3w Жыл бұрын
አይ የመፈስ ስራ በየአገሩ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ከቶ መምህሬ ቅዱስ እሩፋኤል ይጠብቅህ እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሑንሕ ቅዱስ ሚካኤል ጥላትክን ይያዝልክ እሕቴ በጣም እድለኛ ነሽ ልጅሽም ይደግልሽ መምሕር ተስፋዬ ቤት 1 አመት በነጻም በሰራው
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ሰላም መጣችሁ መምህራችን እግዚአብሔር ይማረን እግዚአብሔር ይጠብቀን 🤲🏽🤲🏽
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
መምህራችን በጣም ጥሩ ነው እዳውም ስታብራራው ይበጥ ይርዳናን እና እህታችን ያለችው እውነት ነው ያው እሷ ብታወረውም በገጠሩ አለም ሁሉም እደዚህ ነው በጣም እኔም እመስክራለሁ መምህራችም ስት ጉድ መስለህ አይይይይ ስው መሆን አውቀንም ሳናውቅም ብቻ ብዙ ነው እህታችን አናመስግናለን አውነት ጎበዝ በርች ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 18 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 14 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 64 МЛН
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 18 МЛН