4 የከብቶች ቤት ስትሰሩ ከግምት ማስገባት ያለባችሁ ነገሮች።

  Рет қаралды 38,839

Anan dairy farm's

Anan dairy farm's

Күн бұрын

Пікірлер: 157
@mamush2245
@mamush2245 3 ай бұрын
ሶሻል ሚድያውን ለቁም ነገር ሰው ሲጠቀም እንዲህ ነው ተባረክ
@Only1Gosple
@Only1Gosple 3 ай бұрын
አቤት ከልብ ስር ወርቅ እንዲ አንጥሮ : በቃል የሚለግስ እንደ ስዕል ስሎ ተባረክ አንተዬ በብዙ በብዙ ፀጋ ተደምሮ❤❤❤❤❤❤❤
@aminushiferaw9928
@aminushiferaw9928 3 ай бұрын
ለትምርትህ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ትምርትህ ያነቃቃል በርታልን
@KassahunDadi
@KassahunDadi 2 ай бұрын
እግዜር ብርታቱን ይስጥህ ... ሌሎች አርብቶ አደሮች ይሄን እውቀትህን እንዲረዱ ለማድረግ ሁላችንም ጥረት ማድረግ አለብን ...❤❤❤❤
@tesfayehabtemariam4272
@tesfayehabtemariam4272 Ай бұрын
U ARE GENIUSES BRO AND PROUDLY RESPECT IN WHAT'S U DO 2 MODERN NATIONAL AGRONOMY . U ARE THE LEDS DRIVER CATTLE FARMING IN ETHIOPIA.
@legessedana9214
@legessedana9214 2 ай бұрын
Good job! Liked how you give attention to little details that are detrimental to the milk production and overall health of the cows. Thank you!
@MunaTube-pl7uh
@MunaTube-pl7uh 3 ай бұрын
ንቃትህ ማሻ አላህ እንኳንለመስራት ለመገዘብ እንደገና መወለድ ይጠበቅብናል ከእውቀት ጋር ሁሉም ነገር ውጤታማይሆናል በርታ ታስፈልጋለህ ድንቅ ሰው ነክ በፊት ገበያ ሚዲያ አይቼሃለሁ 😮
@eyobamulugeta1616
@eyobamulugeta1616 19 сағат бұрын
በጣም እናመሰግናለን !!!❤❤❤
@mesalih8063
@mesalih8063 Ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ቆንጆ ትምህርት ነው😊😊😊
@AbaynehBahiru
@AbaynehBahiru 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@SoblaSafari
@SoblaSafari 3 ай бұрын
ውድና በጣም የማደንቅህ የቢሻንጉራቻው ፈርጥ ፥የወተት ኢንደስትሪው አብዮተኛ፥ የሀገሬ Dairy Farm መንገድ ቀያሽ Wow wow. ከዚህ የሚበልጥ ቃላት አላገኘሁም ። በርታ ስራህን ፈጣሪ ይባርክልህ።
@gifawosenlemma2746
@gifawosenlemma2746 3 ай бұрын
በጣም ጡሩ ትምህርት ነው ተባረክ
@abenezerabebe7250
@abenezerabebe7250 3 ай бұрын
Excellent explanation,promised to follow you seriously ❤ Thank you so much brother!እንዲህ ከልብ የሚያብራራ ሰዉ ተቸግሬ ነበር።
@tirunehwoldeyohannes368
@tirunehwoldeyohannes368 3 ай бұрын
WoW betam dess bilognal silayehuh Eskendir betam temitgerm kin sew Geta Egziabiher Zemenihin yibark Betimhirtih ketetekemut sewoch 1du Ene Negn ❤
@LawofGod
@LawofGod 2 ай бұрын
I will be a 🧑‍🌾 farmer soon 🔜! I can’t wait to have my own cattle 🐄 and food 🥘
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 2 ай бұрын
u're a wonderful farmer with a great knowledge brother
@MerihunZewde
@MerihunZewde 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ኢትዮጵያ ልክ እንዳአንት ጀግኖች ትፈልጋለች ።
@user-tt5fu6mn5b
@user-tt5fu6mn5b 2 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት !
@danieltalu3288
@danieltalu3288 2 ай бұрын
I really Apperciate the way U exploit nature around u. And I am really interested and want to get your brotherhood advice regarding Poultry. I need to start up
@devalve618
@devalve618 2 ай бұрын
እግዝኣብሔር ካንተ ጋር ይሁን አነተ የምትሰ ጠን ትምህርት በጣም ገንቢ ነው ለኛ ለወጣቶች ኢና በርታልን ወንድማችን
@goitomgech
@goitomgech Ай бұрын
በጣም የሚገርም ነዉ
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 2 ай бұрын
በእውነት የት ሄደህ ነው እስከዛሬ በእውነት በትክክል ትክክለኛ ቦታ አገኘሁ ትምህርት እውቀት የስራ ፈጠራ ሁሉንም ❤❤🎉🎉🎉
@AaA-yq1dk
@AaA-yq1dk 3 ай бұрын
ቴኪዉ እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክህ ሀገራችነን ሰላም ያርግልን
@simamedia6601
@simamedia6601 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤wow ላመሰግንህ ቃል አጣሁ🙏
@rahmetmohamed4407
@rahmetmohamed4407 15 күн бұрын
Betam betam betam astemary ena tekamy melt new enamesegnaln
@erdachewyitagesu8206
@erdachewyitagesu8206 3 ай бұрын
ምርጥ ሰው
@emilygemechu3437
@emilygemechu3437 3 ай бұрын
Well explained, I think you should get more media coverage to teach the nation which needs it badly. Keep it up!
@emmy1365
@emmy1365 3 ай бұрын
What a great information!. Thank you do much!! More blessing!🙏😍
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 2 ай бұрын
መስራት እፈልጋለው ጥያቄ 1.ሲወልዱ ምጥ አያስቸግራቸውም ወይ 2. የሜተኙበት አፈር ነው ወይስ አሽዋ ችቡድ አይበሰብስም ወይ እበታቸውንስ እንዲት ታስወግዱታላችሁ 3. በሽታ እንዳይዛቸው ምን ታደርጋላችሁ 4. በኮርማ ነው የሜሰረሩ ወይስ በመርፊ 5. ወተቱ ካልተሸጠ ምን ታደርጉታላችሁ 6 ምግብ የት ነው እምታመርቱት ነው እየገዛችሁ ከገዛችሁ የአንድ ላም ወራዋ ወጭ ስንት ንው እንደምትመልስልኝ ተስፋ አለኝ በተረፍ አደቅሀለው ሰርተህ እምታሰራ ሞራል አለህ በርታ
@HTT6892
@HTT6892 3 ай бұрын
ወንድም በጣም በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው። አንድ ጥያቄ አለኝ? እቤት ውስጥ የነገርከንን ለስላሳ ማረፊያ ቤት ውስጥ በምን እንፈጥረዋለን?
@rametotibeisso69
@rametotibeisso69 3 ай бұрын
Arif info now. knowledge / training always first before Capital. good job. keep training surrounding Communities
@user-ng8zh7fc5m
@user-ng8zh7fc5m 3 ай бұрын
ደግሞ በጣም ጀግናነ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይጨምርልህ❤❤❤
@SolomonGebru-tz1hk
@SolomonGebru-tz1hk 18 сағат бұрын
ድንቅ ነዉ
@tesfagetanew3649
@tesfagetanew3649 3 ай бұрын
May be the first time I agree that Social Media can be used for something lifesaving anch change like this Thank you man🙏
@walleasmare8642
@walleasmare8642 6 күн бұрын
እናመሰግናለን
@rediahmed8684
@rediahmed8684 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ❤❤ ስለ ሳይሌጅ አሰራርና አጠቃቀም ትንሽ ብታስተምረን
@yetenagetachew7843
@yetenagetachew7843 Ай бұрын
Thanks too! brother
@akalugetachew3038
@akalugetachew3038 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ገለጻ እና ማብራሪያ ነው እናመሰግናለን። በአሁን ሰዓት የአንድ የወተት ላም መሸጫ ዋጋ እና ጥሩ ላም የሚገኝበትን ቦታ ብትጠቁመኝ
@ifinaanmulate5138
@ifinaanmulate5138 2 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ተባረክ ቀጥሉበት
@primoethiopia777
@primoethiopia777 2 ай бұрын
አቡሻ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏
@shashage1
@shashage1 3 ай бұрын
Your exceptional qualities shine brightly, God bless You!
@solomonsimegne6008
@solomonsimegne6008 2 ай бұрын
Great bro, keep it up and very interesting
@andualemalemu1057
@andualemalemu1057 3 ай бұрын
You are so dedicated !! I really believe that you can influence many dreamers ; Your doorsteps can change and guide others positively !!! Thank you so much !!!
@KahsayAtsbha-gx1uy
@KahsayAtsbha-gx1uy 2 ай бұрын
ጥሩ ችግር ፈቺ ነው እናመሰግናለን።
@ldetuldetu6669
@ldetuldetu6669 2 ай бұрын
እናመስግናለን
@user-tv5fx5gy6w
@user-tv5fx5gy6w 2 ай бұрын
ተባረክ አቦ!
@user-yh1ql5iy6x
@user-yh1ql5iy6x 2 ай бұрын
ተባረክ ❤
@abelgetachew6682
@abelgetachew6682 2 ай бұрын
Keep on z good work But z editing its disturbing except from zat ur making a well organized and prepared video thanks😊
@bekelegirma9787
@bekelegirma9787 Ай бұрын
betam Enameseginalen
@gedawarriors9000
@gedawarriors9000 3 ай бұрын
What a lesson 👏 thank you brother 😊 🙏
@user-ks5ei4uf3h
@user-ks5ei4uf3h 3 ай бұрын
Esti lteykih bro sdet newwl yalehut agere sgeba mesraalt efelgalew ye ersha meret yelegnm meno gezteh ychalal melslign❤
@hannaatube
@hannaatube 3 ай бұрын
Galatomii barumsaa garii dha ittii fufii
@WisDom-hu1mo
@WisDom-hu1mo 2 ай бұрын
አንተ ድንቅ ሰው ጌታ ይጠብቅሕ በርታልን
@tayedt7226
@tayedt7226 2 ай бұрын
Thanks,its good job
@Kidist19
@Kidist19 2 ай бұрын
ክበርልን እናመሰግናለን ከስደት በቅርቡ እመለሳለሁ ስራውን እኔም መቀላቀል እፈልጋለሁ እንደሚታግዘኝ ተስፋ አደርጋለሁ🙏
@nahom2815
@nahom2815 3 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ።
@kingsdamite
@kingsdamite 2 ай бұрын
ሠላም እስኬው? በመጅመሪያ ስለስራው ያለህ "ፓሽን "ሁሌም በጣም ይደንቀኛል ትልቅ አክብሮት አለኝ!!! ዛሬም እኔ የምፈልገውን ጥያቄዎች በዚህ መልኩ ስላነሳህ አመሰገናለሁ:: ነገር ግን የፋርሙን ሌይ አውት" layout" ከትንሹ እስከ ትልቁ "dimensions"እና ፖዘሽኑን ብጽገልጽልኝ፡፡ ዘመንህ ይባርክ ! እድሜ ይስጥህ ! እናመሰግናለን፡፡
@tilayesahile9709
@tilayesahile9709 19 күн бұрын
አመሠግናለሁ!
@tageltsegaye7808
@tageltsegaye7808 2 күн бұрын
is Good
@binmer9687
@binmer9687 2 ай бұрын
this is very informative
@binmer9687
@binmer9687 2 ай бұрын
This is good. Thanks
@EshakYusuf-ht8xf
@EshakYusuf-ht8xf 3 ай бұрын
ደስ ይላል የላሞች አያያዝህ
@estifanosmathewos9146
@estifanosmathewos9146 2 ай бұрын
I encourage you to keep it up
@abuhanifawalid
@abuhanifawalid 3 ай бұрын
Holstein ምርጥ ዝርያ ካሉህ ወይም የማገኝበት ቦታ ጠቁመኝ የተወሰኑ አሉኝ ግን መጨመር እፈልጋለው ጊደሮችን
@Tekle-dp2ov
@Tekle-dp2ov 2 ай бұрын
woooow betam nice new, masredat endh new tebarek
@jemaldino6515
@jemaldino6515 3 ай бұрын
Betam astemari melikt new erbata lemekfet efeligalew gin endate aynet tiru ziriya endet magignet echilalew
@yewbdarzeleke7935
@yewbdarzeleke7935 2 ай бұрын
ብሩክ ነህ!
@userH78765
@userH78765 3 ай бұрын
Hi Aman, Can it be possible to tour your dairy farm ? Planning to come summer time. ❤
@danielnegash7985
@danielnegash7985 2 ай бұрын
Really appreciate
@yengustube
@yengustube 3 ай бұрын
እጅግ እናመሰግናለን❤
@bronicaadis878
@bronicaadis878 3 ай бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ምስጋና ይገባሀል. ጥያቄ አለኝ ማረፊያቸው እንዳይረጥብ እንዴት መከላከል እንችላለን? ሽንታቸውን ሊሸኑበት ስለሚችሉ መልስህን እጠብቃለሁ.
@shibeshibahru1885
@shibeshibahru1885 3 ай бұрын
yenem tiyakee new
@Hkim185
@Hkim185 3 ай бұрын
​@@shibeshibahru1885 እና በሮኒካ እሱ እሰከሚመልሰላቹህ ድረሰ እኔ በባህላዊ እወቀቴ ልመልሰላቹህ። ልብ ብላቹህ ካያቹህ ሁለት የብረት አጥር ዉሰጥ ነዉ ላሞ የምተቆመዉ ሰለዚህ ምንጣፉ አንድ ላም የሚያሰተኛ ነዉ ግን ላሞች ሲፀዳዱ ሰዉነታቸዉን አርቀዉ ከአልጋቸዉ ራቅ ሰለሚያረጉት አልጋቸዉ ፍራሻቸዉን አያቆሸሹትም ካቆሸሹትም ቀላል ነዉ ጥርጎ በሌላ ጉዝጎዠ ለመሸፈን
@Hkim185
@Hkim185 24 күн бұрын
​@@shibeshibahru1885 ፍቅር ቨሮኒካ መልሱን እኳ መልሶልሀል ላሞቹ አግድም 1.75 ሜትር ከሆነ 1.75 ሜትር አልጋ ይሰራላቸዋል ለዚህ ሸንታቸዉን ሲሸኑ አልጋወን አያኘዉም ለምን ሸንቱ የሚያርወ ከአልጋዉ ዉጭ ሰለሆነ አልጋ ሰልህ ከወለል 20 ሳንቲ ሜትር ከፍታ ያሉዉ የደረቅ ኩበት ፍራሸ ማለቴ ነዉ ሲያወራ ካየኸዉ አንዲት ላም ተኝታ ታያለህ የወኃላ ክፍላ ከአልጋዉ እኩል ነዉ ሰለዚህ እነሱም ሲሸኑ ራቅ አርገዉ ዉ የሚሸኑተ ዉነታቸወ ላይ እንዳይጠባብ ይህ ሁሉ ሆኖ ከረጠበ ጠርገህ አንሰተህ በአዲሰ የኩበት ፍራሸ ትቀይርላቸዋለህ
@Fatiya983
@Fatiya983 3 ай бұрын
በርታ ወንድም የሰራ ይከበራል
@addismedia38
@addismedia38 Ай бұрын
Wow more than words
@wogenehzerihun1808
@wogenehzerihun1808 3 ай бұрын
እናመሰግናለን bro ❤❤❤❤
@kuncho11
@kuncho11 3 ай бұрын
Ethiopia will develop by you. Whish you all the best brother.
@user-cw2ui5zc4y
@user-cw2ui5zc4y 3 ай бұрын
በርታ መሠልህን ያብዛልን
@amengeira8790
@amengeira8790 3 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
@naodwoldemichael3755
@naodwoldemichael3755 3 ай бұрын
Wawww betam ejig ejig astemari new❤
@user-en4fz1uv4l
@user-en4fz1uv4l 2 ай бұрын
Arif new
@ThomasAboye-gl5fg
@ThomasAboye-gl5fg 3 ай бұрын
Thanks for your information ❤❤❤
@user-ri6op2yy8w
@user-ri6op2yy8w 3 ай бұрын
Hey brother the first thing i love what u do i repect and I appreciate you .... Mand then I want to start farming . but I have only 1 million birr so what advice you going to give me for that pleas tell if i can start with this money ont ethiopia now I scared maybe the my money is not enough for me so just give some motivations
@Hkim185
@Hkim185 3 ай бұрын
መጀመርያ እርባታ ያላቸዉ ጋ ሄደህ ተቀጠርና ሰራ ቢገኝ ሻል ያለበት ቦታ ከልሆነም ያገኘኸዉ ቦታ ሰርተህ በሁለት ላሞች ተነሰ ወይም ሰራዉ ይመርሃል የባህላዊ ምክሬ ነዉ
@user-kg6pr8hw9f
@user-kg6pr8hw9f 3 ай бұрын
ዋው
@girmaalemayehu1086
@girmaalemayehu1086 3 ай бұрын
Thank you for the review
@user-vi2qx2qy9i
@user-vi2qx2qy9i 21 сағат бұрын
What about the vaccinations? How would you do it?
@rob21112
@rob21112 2 ай бұрын
Please Put this on Ethiopean Tv and Radio
@user-sf4nk7zg9n
@user-sf4nk7zg9n 27 күн бұрын
አጅግ ትልቅ ሙያዊ ትምህርት ነው የሰጠሀው ሌላው እንዳተ እንዲሆን በመምከርህ ክብር ይገባሃል ግን መሬቱ ላይ ምን ይደረጋል
@negusubiruk3811
@negusubiruk3811 Ай бұрын
Benath antega siltena felgalehu wendme
@MiftaMosisa
@MiftaMosisa 3 ай бұрын
Allah yibarkek
@YaredMesfin-j7p
@YaredMesfin-j7p Ай бұрын
Anvesa
@getnetkebede7463
@getnetkebede7463 Ай бұрын
ወንድሜ!! ሰው ሥራ ሠርቶ ማደግ እንደሚችል እያሳየኸን ነው።ያውም ከበቂ እውቀት ጋር።አመሠግንህአለሁ።
@sheepofgod765
@sheepofgod765 2 ай бұрын
Thank you! Do you have heifer or calf for sale?
@kayrekadrala7407
@kayrekadrala7407 3 ай бұрын
በጣም አርፍ ነው ትምህርቱ በርታልን ወንድማችን ግን? ምርቶቻቹን በማላው አገራችን ታደረሽ ብታደርጉት የተሻለ ነው?
@hailaywgebriel8962
@hailaywgebriel8962 2 ай бұрын
ለከብቶች የሳር መኖ ለመዝራትና ለማብቀል ምርጡ ዘርና እንዴት productive መሆን እንደምንችል ብትነግረን
@robelgeremew8343
@robelgeremew8343 3 ай бұрын
what is the name of the milk is it available in stores near me I live in addis
@user-sx2pl7gy3s
@user-sx2pl7gy3s 2 ай бұрын
መግዛት ፈልገን ነበር አድራሻ ብትነግረን አመሰግናለሁ
@user-fq7qs7cq5r
@user-fq7qs7cq5r 2 ай бұрын
GEGINA NEH BRO
@yohannesabebe3088
@yohannesabebe3088 3 ай бұрын
Thank you🙏
@nsamuelag
@nsamuelag 3 ай бұрын
Great!!!!!!!!!!!!!!!!
@EsayasNiguse-nw8bw
@EsayasNiguse-nw8bw 3 ай бұрын
Tebarek
@user-ge4dl5qy5p
@user-ge4dl5qy5p 3 ай бұрын
Betam enamesegnalen online betedegagami teykeh neber amesegnalew
ኢትዬጰያ ሰላም ገብቻለው
10:25
Anan dairy farm's
Рет қаралды 7 М.
а ты любишь париться?
00:41
KATYA KLON LIFE
Рет қаралды 3,1 МЛН
123 GO! Houseによる偽の舌ドッキリ 😂👅
00:20
123 GO! HOUSE Japanese
Рет қаралды 5 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 17 МЛН
6 ሁሉም አርቢ ማወቅ ያለበት Cow Diamond በአማርኛ
7:50
3 የእርባታ እርሻን ጀመርኩበት ምክንያቶቼ
7:00
а ты любишь париться?
00:41
KATYA KLON LIFE
Рет қаралды 3,1 МЛН