43ኛ ኤፍታህ live! የአፍሪካና የነጮች ዛር ያመጣው ውድቀት ( ክፍል አንድ )

  Рет қаралды 28,193

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

20 күн бұрын

Пікірлер: 268
@sabalule7915
@sabalule7915 20 күн бұрын
ይሄንን ጉድ አንድም የቤተክርስቲያን አባት ሲያስተምር አላየሁም እግዚአብሔር ይስጣችሁ ስለ እርኩስ መንፈስ አሰራር እንድናውቅ ለምታደርጉ ሁሉ ሳናውቅ በዘፈን ፍቅር ተለክፈን ነበር እግዚአብሔር ከውስጣችን ነቅሎ ያውጣልን እረዥም እድሜ ይስጣችሁ
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-sg2fn8py5p
@user-sg2fn8py5p 19 күн бұрын
አይ እህቴ ሁሉም የቤተክርስቲያን አባቶች ስለመናፍስት ሴራ ቢያስተምሩ መች እንዲህ የሴጣን መጫዎቻ ሆነን ህይወታችን ይበላሽ ነበር ብለሽ ነው
@fyry8481
@fyry8481 19 күн бұрын
ትክክል እህቴ እድሜ ለመምህር ግርማ ለመምህር ተስፋዬ አበራ❤❤❤
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 19 күн бұрын
ትክክል መንፈስ ሁሌ ያስተምራሉ እያሉ ሰዉን ያዳክማሉ❤❤❤የት በደረስን መናፍቃን አይኖርም ነበር በሀገራችን
@privateuae4099
@privateuae4099 19 күн бұрын
አደልቲ
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 20 күн бұрын
የእናታችን ቅድስት ዕሊኒ በረከቷ ይደርብን የመስቀሉን ፍቅር በውስጣችን ያትምብን
@saniatube2360
@saniatube2360 20 күн бұрын
❗️ለአናንያ፣ለአዛረያ፣ለሚሳኤል ዕንባና ጸሎት የሰማህ የእሰራኤል አምላክ ሆይ,,,,,,ለእኛም ለቆሻሻዎች ለባሪያዎችህ ትሰማን ዘንድ ከነዚህ አይነቶች አንተን ከሚያሳዝኑ ባዕዶች አንፃን፣ቀድሰን፣ማረን፣ይቅረ በለን🤲🤲
@MesfinSeyoum-zp8pt
@MesfinSeyoum-zp8pt 20 күн бұрын
Amen!!!
@AmeHaAlemu-nf2gu
@AmeHaAlemu-nf2gu 19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eftah21
@eftah21 19 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን😢😢😢
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w 19 күн бұрын
አሜን
@meseret5
@meseret5 19 күн бұрын
Amen
@muhabaabdul
@muhabaabdul 19 күн бұрын
አቤት መድኃኔዓለም አይነ ልቦናችንን አብራልን❤ የጨለማውን ዓለም የምናውቅበት 😢ራሳችንን የምንከላከልበት እውቀትን ግለፅልን🙏 አገራችንን በደምህ ሸፍንልን
@MerMer-rm4md
@MerMer-rm4md 20 күн бұрын
መምህርዬ የዛሬው ትምህርት በጣም ብዙ የህይወት ምግብ አግኝተንበታል እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kr4nz4jj4n
@user-kr4nz4jj4n 20 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ሃይል ብርታት ይሰጥልን መምህራችን
@mahlatnewye6490
@mahlatnewye6490 19 күн бұрын
መምህርዬ እድሜና ጤና ይስጥህ አነቃህን❤❤❤❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 20 күн бұрын
የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር👏
@elroitube27
@elroitube27 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማረን ከሰይጣን አሰራር ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍነን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
@solomontakele7953
@solomontakele7953 19 күн бұрын
መምህር ጨምርበት አብዛው የሚሉ አባቶችን ድምፅ ስማ እንጂ ቀንስ ለህዝቡ ይሰለቸዋል የሚሉትን አትስማ አጅሬ በእነሱ ላይ አድሮ ሊሆን ስለሚችል እያንዳንዱ የሚሰጡህን ኮሜንት በደንብ መርምረው ከመቼ ጀምሮ ነው አባቶች የህዝቡን ስሜት ያወቁት እግዚአብሔር በመህር ግርማ እና የእሳቸው ፈለግ በተከተላችሁት ላይ አድሮ የሰይጣንን ክፉ ስራዎች አጋለጠ እንጂ እስ በየትኛው አባቶ ላይ አድሮ ያጋለጠውን ንገረኝ ስለዚህ ተጠንቀቅ የሚሰጥህን ምክር በደንብ መርምር
@user-sy8ot2jo5v
@user-sy8ot2jo5v 20 күн бұрын
እንኳን ለቅዱስ ያሬድ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ያስታርቀን የሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስልን አሜን
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 20 күн бұрын
አሜን እኔ በመምህር ትምህርት በጣም ነዉ የተለወጥኩት ሁላችንም ወላዲተ አምላክ ድንግል ቅድሥተ ቅዱሣን ማሪያም ትርዳን❤❤❤❤❤❤❤,
@user-pd7cc2me8x
@user-pd7cc2me8x 16 күн бұрын
Amen amen amen
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 19 күн бұрын
በተለይ በየ ሃገሩ ያሉ የአደባባይ ላይ በዓላት ልክ እንደ እኛ ሃገሩ ኢሬቻ የባዕድ አምልኮ ስለሚኖርበት መጠንቀቅ አለብን እግዚአብሔር ከእርኩሰት ይጠብቀን።❤❤❤
@7igifu
@7igifu 19 күн бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በርታ መምህር በቻልከዉ መጠን ወደገጠር ቢደርስ ይህ ትምርት ጥሩ ነበር የዳታችግር ስላለ ጠንንቋይ ጨሌ ዛርደግሞ በብዛት የሚመለከዉ በገጠርነዉ እና
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 20 күн бұрын
እንኳን ለአቡነ እስትፋሴ ክርስቶስ ወረሃዊ መታሰቢያ በአል አደረስችሁ መምህርየ የማይሰለች የማይደክም ቪድዮ ነው እና በርታልን ይገርማል መምህረ እኛም ሀገር እንደዚህ ማታ ማታ ተቀይሮ የምወጣ ሰው ነበር ከዛ ሚስቱ የሆነ ዱላ አላው አሉ በዛ ዱላ መረቱን ስትመታው ነው የምቀየረው እና አነረድ ቀን እንደዚህ ተናዳበት እሱ ተቀይሮ ስወጣ ከዛ የሞተውንም አግብዝብዞ ስመጣ ብር አልከፈተችለትም ዱላውምን መረት አልመቲችም ከዛ ከአንገቱ በላይ ሰው ከአንገቱ በታች ውሻ ነው ሁኖ ነው ወደ እስር ቤት የገባው እና እውነት ነው የታሳየን ቪዴዮች
@user-wc3ws9gj9p
@user-wc3ws9gj9p 20 күн бұрын
Amen ❤Amen ❤Amen ❤Enkan Abro Aderesen 🙏🏾😇💕😍🥹🥰✝️✝️✝️
@munamuna2128
@munamuna2128 19 күн бұрын
መምህር እኔም አይቻለሁ የዛሬ 15 ዓመት የአረብ ሰርግ ሲጨፍሩ መድረክ ላይ አንዱዋ አረብ ወድቃ ስታጓራ ከበው አስጨፈሩዋትና አጎራች በጣም ይገረማል🤔 ከዛ ሠዎች "ታዳሚዎች "የጠጡበትን የቡና ሲኒ እጣቢ ወደቤታቸው ወስደው ይጠቀሙበታል! ለሠው አይን ጥሩ ነው ይላሉ .
@user-st2vr1tw6h
@user-st2vr1tw6h 19 күн бұрын
የነም መደም እንደዚ ታረጋለች
@TutuEshetu
@TutuEshetu 20 күн бұрын
የሀገራችን ጠንቋይ የሚያዘው ቀይ እንደሆነ በተማርነው የሰማሁ ይመስለኛል
@savannasav2609
@savannasav2609 19 күн бұрын
ሁሉንም መደምደም ጥሩ አይደለም ቀይ መኪና በዋጋው የረከሰ ነው በመኪና ሽያጭ ላይ ስለዚህ የጠንቋይ ነው ብሎ መደምደም ጥሩ አይደለም።
@Rehawa
@Rehawa 19 күн бұрын
⁠መምህር ገጠመኝ ላይ አለ ብዙ ጊዜ በጠንቋይ ታዘው ነው ቀይ ሚገዙት የመኪና ደላሎች እራሱ ያቃሉ
@savannasav2609
@savannasav2609 19 күн бұрын
​@@Rehawaአዎ ገጠመኝ አለ ግን ደግሞ ሌሎች ሰዎች ዋጋው ስለሚቀንስ ይገዙታል። ሁሌም ውድ የሚኪና ከለር ጠቆር ያለ ከለር ነው ቀጥሎ ሲልቨር ከለር ነው ከዛ ነጭ ቀጥሎ ቀይና ሮዝ አረንጓዴ ከለሮች ናቸው ስለዚህ ገጠመኝ ላይ ቀርቧል ግን ሁሉም በዓለም ላይ ያለ ሰው ሁሉ ወይም ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ሰው በጠንቋይ ታዞ ገዛ የሚል መደምደሚያ ማድረግ ጥሩ አይደለም እያመዛዘንን!!
@fikirtedesalegn4657
@fikirtedesalegn4657 18 күн бұрын
ወይ እግዚአብሔር ለዚህ አልነበረም የፈጠርከን ያሣዝናል ታጋሹ አምላካችን ተመሥገን ልቦና ስጠን ለሁላችንም አሜን
@KidusAfnin
@KidusAfnin 18 күн бұрын
ይሄ ላይቭ በጣም ይገርማል ድሮ ወደ ገጠር ስንሄድ ዝናብ ጥሎ ያለው አፈር ሽታው ደስ ይላል ቅርጹም ደስ ይላል እና እበላ ነበር ከጓደኛዬ ጋር ደሞ ለቤት ልስን የተዘጋጀ የቦካ ጭቃ እንበላ ነበር ከደረቀ ግርግዳ ላይ እንበላ ነበር ሲገርም የቡዳ መንፈስን እግዚአብሔር ይገስጸው
@user-ih7pt4es6r
@user-ih7pt4es6r 13 күн бұрын
Mee toon😢
@TutuEshetu
@TutuEshetu 20 күн бұрын
በሀገራችን በአደባባይ የሚከበረው የዛር መንፈስ እሬቻ ብቻ ነው
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w 19 күн бұрын
በስላሴ ስም በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር እንዴት ታግሶናል ወገኖቼ በጣም ያሳፍራል አስተዋይ ልቦና ይስጠን።
@NigstFaransoFalta
@NigstFaransoFalta 19 күн бұрын
መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ በእዉነት ደስ የሚል ትምህርት እና መረጃ ነበር ያቀረብክልን ❤🙏 እኔ በህፃንነት ጊዜ እያለሁ አፈር እበላ ነበር
@takilaalzoubi4840
@takilaalzoubi4840 20 күн бұрын
በእውነት መምህር ቃል ይወትን ያሰማልን አረወየሁ መምህር እኔ እስከ ዛሬ ድረስ አህመድ ጥቁር አፈር ክሳለ ኩሉ ለመጠቀማለሁ ግን ተደብቄ ነው 😭😭😭😭😭 ዛሬ በደንብ በደንብ ገባኝ እግሬ ያመኛል ቁስር ቁስልም የሆነው
@jfjd5585
@jfjd5585 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫ እማ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅልን መምህሬ
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 19 күн бұрын
የእኛ አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጥበብን ይጨምርልን ቅዱስ ዑራኤል አባቴ ቃል የለኝም ስለአንተ መምህር ❤❤❤
@saniatube2360
@saniatube2360 20 күн бұрын
👍የዛሬው የላይቭ ቆይታችን ብዙ ዕውቀት ያገኘንበት ነው 👉የሻይ ብረጭቆ ሲባላ አይቻለው መንፍስ አባታችን መምህረ ግረማ ፈውሰ ላይ ብር፣መሰታውት፣ሲበላ አላያችሁም የእንግሊዘኛው የማዳም ልጆች ሁሌ ማለት ነው እሱ ነው እሚከፍቱት
@Nhaom7
@Nhaom7 19 күн бұрын
ዃረ መምሀር አንድ ሰሞን ከዚ ከለር ጋር ያበደብፍቅር ይዞኝ ነበር በጣም የምወደው የመኪና ከለር ነበር ያንተን ትምህርት ስሰማ ህርግፍ አድርጌ ሊላ ከለር መረጥኩ
@HaymanotGumataw
@HaymanotGumataw 19 күн бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህርዬ በስመአብ ስንት ጉድ አለ እግዚአብሔር ከዚህ ጉድ ያውጣን በምህረቱ ይመልሰን አንሰማ አንመለስ ሱል በአባትነቱ ቀቶ ይመልሰን ከጣላት ከሚጠፍን የአባት ቅጣት ይሻለናል 🙏😢😢
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 19 күн бұрын
ስለ አንተ ስለ መምህር ግርማ የሚናገሩ እኔን ያመኛል ማንም ኑሩልን
@hanaamen3570
@hanaamen3570 20 күн бұрын
መምህር እግዚያብሔር ይጠብቅክ በጸሎት እድበረታ ነው ያደረገኝ🙏🙏🙏🙏
@eddydy9988
@eddydy9988 8 күн бұрын
እጅግ በጣም ረቂቅ ትምህርት ብትንትን አድርጎ ያሳየን ትምህርት። እግዚአብሔር ይመስገን ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@user-ve6mu2sc5f
@user-ve6mu2sc5f 18 күн бұрын
እውነት መምህር ባገኝህ እኛ ቤት ያለውን ፈተና ብነግርህ ደስ ይለኝ ነበር እባክህ በጸሎትህ አስበኝ መምህር እባክህ አስበኝ ወለተማርያም
@almazametetadkan-7536
@almazametetadkan-7536 9 күн бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚገርም ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክ ልክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላከለላ ትሁንክ
@DhSvh-lf5ib
@DhSvh-lf5ib 18 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 19 күн бұрын
እገዛ እገዛ ማረን ይቀር ይበለን እግዚአብሔር ያወጣውን ከዚህ ያደኔን በጣም ያስፈራል መምህር መነ ይማላሌ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@astuchannel5804
@astuchannel5804 17 күн бұрын
መምህር እኔ እራሱ እትዮጲያ እያለሁ የመረሬ አፈር እበላ ነበር እና ደሞ ከሰሉ የሚዳፈንበት አፈር ማሽተት ደስስስ ይለኛል
@AyeluGetachew
@AyeluGetachew 19 күн бұрын
የመምህር ተማሪዎች እባካችሁ ወንድሜ አክስታችን ጋ ነው ያደገው እሷ ባለ ዛር ናት የመሰዋተ እርድ እድሜው ሳይደርስ ነው ማረድ የጀመረው እሷ ሞታለች ምትገለገልበት እቃ ተጥሏል ብሎኛል ግን በእምነት አይደለም እሷ ያለችውን ነገር አሁንም ይፈራል እስጢፋኖስ ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ እባካችሁ
@fafi2887
@fafi2887 20 күн бұрын
እናመሰግናለን ከልብ መምህርዬ
@hanaamen3570
@hanaamen3570 20 күн бұрын
መምህር እግዚያብሔር ይጠብቅክ በጸሎት እድበረታ ነው የደረገኝ🙏🙏🙏🙏
@smalhaft3935
@smalhaft3935 17 күн бұрын
መምህርየ አግዛብሔር ይጠብቅልን
@burthuburthan573
@burthuburthan573 3 күн бұрын
ወይኔ እደዉ እግዚአብሔር ይጠብቀን እጅ አሁንእዉጭአገርእያመለኮቸዉነዉ 😢😢የሴጣን ቀን እረጃጅሞቹን ባይኔ አይቻለሁ እኔየሴጣንንቀን ሴከብሩ መዳሜን ምድነዉ ስላት ፓርቲነዉ አለይኝ በስዴትያለነዉን ሁሉ መድሀኔአለምይጠብቀን
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@ZdKebede
@ZdKebede 4 күн бұрын
❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
@user-tp2jz3bs4j
@user-tp2jz3bs4j 2 күн бұрын
እኔም እበላ ነበር በስላሴ ስም
@user-fp4ly2tg6y
@user-fp4ly2tg6y 20 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-xo8wl5wi1t
@user-xo8wl5wi1t 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢 የመምህር ተማሪወች እንዴት ናችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ /ሩፋኤል ተብላችሁ አዲስ ነኝ ስሠማ ያስተኛኛል😢😢 ያንቀጠቅጠኛል ይሞቀኛል እባካችሁ አበርቱኝ 😢😢😢አመሠግናለሁ
@emanuelgemeda4127
@emanuelgemeda4127 20 күн бұрын
Thank you for exposing the hidden enemy that may affect our eternal destiny.
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 20 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እያስተማርክ ስታስቀን አመሸህ በተለይ የራፑን የየየ ስትል😂😂😂ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ በተለይ በአረበኛ የልጆች ሙዚቃ ከዚህ ህፃናቶችን ለማጫወት የምጠቀመው ነበር ፈጣሪ ይጠብቀን
@maryelove7751
@maryelove7751 20 күн бұрын
ቃለ ሒወትን ያሰማልን መምህር
@astekastek1000
@astekastek1000 8 күн бұрын
በስማም ዊ ፈራሁ የምር እረ ምን ጉድ ነዉ ምናየዉ እግዚኦ አድነኝ አቤት ቸርነቱ እግዝያብሄር ከሰማይ እሳት አዉርዶ አለመጨረሱ ከሀጥያታችን የተነሳ እኔ በጣም ነዉ የዘገነነኝ
@user-sq4ne9fk1j
@user-sq4ne9fk1j 18 күн бұрын
በእውነት ቃለሕይወት ያሠማል🙏🙏🙏
@assefaarefaynea322
@assefaarefaynea322 18 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን እግዝአብሔር ይጠብቅህ ትልቅ ትምህርት ነው
@AyniAlain-df8ib
@AyniAlain-df8ib 18 күн бұрын
Amen kale hiwotin yasemalin memiherachin🙏🙏🙏
@nathnaelberhanu6050
@nathnaelberhanu6050 18 күн бұрын
መምህር በእውነቱ የምታስተምረው ትምህርት በሚገባ ነው እያስተማርከን ያለኸው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@ghada1723
@ghada1723 20 күн бұрын
አሜን.አሜን.አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@alainalthuba1551
@alainalthuba1551 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 3 күн бұрын
እግዜአብሄር ዬስጥልን
@askalakalo555
@askalakalo555 19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@kalkidannegash-tc4kf
@kalkidannegash-tc4kf 19 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እጅጉን ጥሩ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@user-fk9hh9mu6j
@user-fk9hh9mu6j 18 күн бұрын
በጌታቸን በእየሱሰ ሰም የተወገዘ ይሁን ምንጉድ ነው መምህረ እድሜና ጤና ያድልህ
@YamrotAbba
@YamrotAbba 19 күн бұрын
ቃለሆይወት,ያሰማልን,እረጅም,እድሜ,ጤናይሰጥልን,መምህረ,የማናወቀውን,ሰላሳወከን,እግዚያብሔረ,የአገልግሎትህን,ይባረክልን
@mulubelay3831
@mulubelay3831 20 күн бұрын
እናማሰግናለን መምህርየ ከዝህ ቭድዮ ብዙ ሰው ይማርበታል በተለይ ክሰል እና አፈር የምበሉ እትዮጵያውያን ብዙ ናቸው❤
@maxdz9446
@maxdz9446 19 күн бұрын
ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏
@SalAlm-jn8kj
@SalAlm-jn8kj 19 күн бұрын
Amen amen great job
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 19 күн бұрын
አሜን ዝምሬ መላእክት ያስማልን መምህራችን❤❤❤❤
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 19 күн бұрын
ወይ መምህርዬ ምን ጉድ ነው ምታሳየን በድምፅ ብቻ ነው ምሰማው እግዚአብሔር ይገስፃቸው
@alemzenebe1065
@alemzenebe1065 19 күн бұрын
እርጉዝነኝ አፍር እበላለው ይላሉ
@hananzanaba
@hananzanaba 19 күн бұрын
እናማስግናለን መምህር የ ከዝህ ብድዮ ብዙ ሰዉ ይማርበታል በተለይ ከሰል እናየምበሉ እ ትዮጵያዉያን ብዙ ናቸዉ❤❤❤❤❤❤
@tetet5536
@tetet5536 19 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህርየ ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤❤
@zahragenetasefa9703
@zahragenetasefa9703 17 күн бұрын
መምህርዬ ልጆች በፆሎታቹሁ አስቡኝ ወለተ ተሳኤ ብላቹሁ ስለ ቁዱስ ሜካኤል
@eliltaelugoshu6062
@eliltaelugoshu6062 17 күн бұрын
Uuuu memeherye awo ke ager wexi ena ayechalhu red & green mecina sigezu abat azoge new selu eydewelu Tazolachew sigezu egzabher yegesxachew 🙏🙏🙌 ante bemtsremerachew negeroche bezu temeralhu egzabeher amelak zemenehen yebark memeherye 🙏🙌
@mesihmesihin
@mesihmesihin 20 күн бұрын
welcome Teacher
@Yemariam4284
@Yemariam4284 20 күн бұрын
ይሕን ሰምቼ ሳልፅፍ አላልፍም እኔ አዲስ ቤት ቀይሬ ከመሬት ተነስቶ አፈር እና ቡና ይሸተኛል ከዛ አፈሩን ፈልጌ በለሁ ቡናም በላሁ ይህን ትምህርት ሳላውቅ በፍት እናቴ ደግሞ ልጅ ሆኜ ታናናሾቼን ስታርግዝ አመድ ያስበላት ነበር እግዚኦ
@savannasav2609
@savannasav2609 19 күн бұрын
የቡዳ መንፈስ ነው። ዪጋንዳ አፍሪካ ውስጥ ለእርጉዞች ተብሎ የሚሸጥ የአፈርና የድንጋይ አይነት አለ ሁሉም ገዝተው ይበሉታል ይሄም ልጆቹን የቡዳ መንፈስ ማዋረስ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ ቀጥቅጠሽ እሰሪው።
@Yemariam4284
@Yemariam4284 19 күн бұрын
@@savannasav2609 በስላሴ ስም መድሐኒአለም ይያዝልኝ አሜን አሜን አሜን
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 20 күн бұрын
ቀይ ሰላም መምህር እንኳን ረላም መጣህልን ይሰማል
@JaleleAli
@JaleleAli 19 күн бұрын
Ebakachu ye memeher silk
@JudiMengsteab
@JudiMengsteab 20 күн бұрын
Betam betam enamsegnalen memhrye zmari betam buzu new yetmarkut❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayeytmareyamlij4958
@ayeytmareyamlij4958 13 күн бұрын
ጌታ ሆይ
@yamrotsima710
@yamrotsima710 18 күн бұрын
Kale hiywot yasemalen memiherahcin amen bizu temirenebetal
@JanetTadesse-te8yg
@JanetTadesse-te8yg 19 күн бұрын
Mamhr tasfy 👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲❤️❤️❤️❤️
@Wushye777Muna
@Wushye777Muna 19 күн бұрын
Enamsgenalen memher berta
@user-cd4up8jt9w
@user-cd4up8jt9w 19 күн бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን
@ZewudnesheDesalegn
@ZewudnesheDesalegn 19 күн бұрын
Memhwr Edmena Tena ysth Tebarek Betam Mrt Tmhrt Newu Ene Yebatri dngay Wustu Yalewun Tkurur Erenjun Ebela neber Ahun mengagaye Trse tekural
@hannamengesha9847
@hannamengesha9847 19 күн бұрын
Wow I never knew!
@user-sl2tc6yn8x
@user-sl2tc6yn8x 19 күн бұрын
መምህራችንብቻ በጣም ይገርማል እኔ እራሴ ቀይ አፈር ስበላ ነበር
@user-ol1gx9kz3w
@user-ol1gx9kz3w 19 күн бұрын
እኔ ዶሞ ጡቆር እፈር ስበላ ነበር ያኣሁን 15 ኣመት😢😢
@asmirgeberyohannes2721
@asmirgeberyohannes2721 19 күн бұрын
Memher naitay dekay hamedi yebelu nerom hegiegein amlka yemsgen 🙌🏼🙏🙌🏼🙏🙌🏼🙏
@user-zv4mc8ww3c
@user-zv4mc8ww3c 14 күн бұрын
ወይጉድ እኮ ነዉ ዘፈኑን ሳላቅ ዳይጎ ስል የከረምኩት ለካለዛሩነዉ አምላኬሆይ ማረኝ ይገርማል ብቻ እያወቅንም ሳናቅም የሰራነዉን በደላችንን እግዚአብሔር ይቅይበለን
@mesekytesfy2031
@mesekytesfy2031 19 күн бұрын
Weyn memher eny afere lege huge betam now yemwde kegrgda lay afre ebela nebre
@Tamsgen-qu4eo
@Tamsgen-qu4eo 18 күн бұрын
Begna base zemane EGZABHER Enanetan yasensalen Tamesgane
@user-uv5io9kg8r
@user-uv5io9kg8r 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ባንድም በሌላም ያሥተምራል ❤መምሕራችን ከክፉ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅሕ የመናፍሥትን ሤራ አበጥረሕነምታሥተምረን እግዚአብሔር ያክብርልን።ግን የጭፈራ ዛር ሥሙ ማነዉ? ከኛ ቤት ከትንሽ ትልቁ ጭፈራ እኖወዳለን ዝም ማለት አያሥችለንም ጭፈራለይ ሁነን እኔሥ እንደዉም ሐዘን ቤት ሒጀሁላ የሞባይል መጥሪያ ዘፈን ሠምቸ ለቅሦዉን እረሥቸዉ ባለሥልኩ እሥኪያነሣዉ አሥነካዋለሁ ቀስ እያረኩ ዉዝዋዜዉን😢😢😢
@yesilaselij7662
@yesilaselij7662 18 күн бұрын
❤❤ ሼር እናርግ400k ይቅርና 1M ማድረስ አለብን ❤❤❤ ተጋሩዋይ ብመንፈሳዊ መንገድ ርአይዎ ባ ወይለካዃን አሕዋትና አሓትናን ልተወዱኡ በየ በረዃኡ ዘቅረዮም ሓደና ሓደ መንፈስ ምኻን አይነርሰዕ
@smalhaft3935
@smalhaft3935 17 күн бұрын
ሓቂኽ ጓል አነአይ😢😢
@dawaeneslewdawa1976
@dawaeneslewdawa1976 20 күн бұрын
Memhir migerm timhirt nw mtstemirn good job
@user-im8nh9cl9c
@user-im8nh9cl9c 19 күн бұрын
❤❤❤
@fitsumtesfaye5914
@fitsumtesfaye5914 20 күн бұрын
🙏🙏🙏
@user-co3cy2zb1u
@user-co3cy2zb1u 15 күн бұрын
ይሰምል
@JanetTadesse-te8yg
@JanetTadesse-te8yg 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kr3ku6kl4r
@user-kr3ku6kl4r 20 күн бұрын
Memhir awo yemir afer yasibelgnL
@user-co3cy2zb1u
@user-co3cy2zb1u 15 күн бұрын
@melatyemane4831
@melatyemane4831 19 күн бұрын
Selam ehit wendmoch ye rufael tsebel lebu muzika sefer akababi mikerb kale ngerugn... Kale hiwet yasemalin memhir
@YosefAyenew-yv4zl
@YosefAyenew-yv4zl 20 күн бұрын
Memher pls betkuret endenayew seatun ater argew
@YosefAyenew-yv4zl
@YosefAyenew-yv4zl 20 күн бұрын
Y geta melktena
@meseretyadesa5306
@meseretyadesa5306 19 күн бұрын
inameseginalen memhir besenbet tmirtbet rejim zemen koyichalehu le 1 kirstiyan yebekal yalkutin course lememar idilun agignichalehu bizu metsahiftin lemanbeb mokireyalehu gin ahun ante yemitastestemirewun gin lememar idilun alagegnehum egr yitebikih
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 23 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 501 М.
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 156 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 23 МЛН