48ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦እህትማማቾቹ ያፈቀሯቸው ወንዶች በሙሉ አንድ አይነት ማንነት ሲኖራቸው ምን ይሆን

  Рет қаралды 39,916

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Жыл бұрын

Пікірлер: 451
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ለዛሬዋ ቀን ላደረሰን ለቸሩ መድኃንያለም ለኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ይድረሰው በአሕዛብ ሀገር ሞገስ ለሆነን እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ደህና መጣህ መምህር 🤲🏿😘😘
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
አሜን በእውነት ክብር ለመድሃኒአለም ይሁን እማ
@meieymelese5697
@meieymelese5697 Жыл бұрын
አሜን የአምላካችን ስም ይክበር ይመስገን
@MdIbrahim-jn7fn
@MdIbrahim-jn7fn Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ ለሁላቹ አሜን
@getachewteklu2280
@getachewteklu2280 Жыл бұрын
​@@BeteHohe
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
@@getachewteklu2280 አቤት
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
በአበባዮሽ መሃል የጠፉትን ልጆችክ የመለስ ፈጣሪ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም ለቅዱስ ባለውልድ ባዕል በስላም አድርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Жыл бұрын
በእውነት ሰውን ወደ በቱ ለመመለስ ስፈልግ መንገድ አለው ክብር ምስጋና አምልኮትና ስግደት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን🙏🙏🙏
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hallehalle1981
@hallehalle1981 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን እግዚአብሔር ያብርታሽ
@tigisttigist9525
@tigisttigist9525 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ተመስጬ ሁለቴ ነው የሰማሁት በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ የኛ እንቁ መምህር 🙏🙏🙏 የተዋህዶ ልጆች ተው ግን ተው አንከፍልበት ላይክና ሼር እናድርግ👍👍👍
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
አሜን መምህራችን ፈጣሪ ባንተ አድሮ ብዙ እንድማር ያደረገን የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይግርማል ወላድተ አምላክ የነሱም የለወጠች የእኛም ትደርስልን መምህር ፀጋው ያብዛልህ
@user-bn2yz1me4x
@user-bn2yz1me4x Жыл бұрын
በአበባየሁሽ ምክንያት የጠፉ ነፍሳትን የመልሰ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ወንድማችን ቤተሰቦችህን ይመልስህ በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
@user-ue2en4jm4k
@user-ue2en4jm4k Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዲ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ✝️❤️👏
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын
*_እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በእውነት የዛሬ ገጠመኝ የተለየ ነው በጣም ደስ የሚል ነው ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ_*
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እውነት የዛሬ ገጠመኝ ደሰ የሚል ና አሰተማሪ ነው በአበባየሸ ሆይ ምኽንያት የማረከው ነፍሳት ልዑል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምሰጋና ይድረሰው
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እማዬ እኔ ገና መስማት ጀመርኩት
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
@@BeteHohe ማራኪዬ እኔ ወድያው ነው ያዳመጥኩት መጨረሻው ደሰ ሲል
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
@@selam801 የኔ ውድ አሁን ጨረስኩት ሁሉም ነገር መጨረሻው ሲያምር ነውና ፍፃሜው በጣም ያማረ ነው የሁላችንም መጨረሻን እግዚአብሔር አምላክ ያሳምርልን የኔ መልካም እህት😍💞💚
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
@@BeteHohe አሜን፫ ማራኪዬ የኔ ቅን እህት
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Жыл бұрын
@@selam801 የመምህር የመዝሙር ቤቱ ቅዳሜ ክፍትነው ወይ እስኪ ንገሩኝ ወድሜ ልልከውነው ከቤተክርስቲያን በር ላይ የፀሎት መፀሐፍና መቁጠሪያ ቅባቅዱስ እዲገዛልኝ ሰለማልፈልግ መምህር ጋ ልልከውነው ተባበሩኝ ከሰኞ -አርብ ስራነው ቅዳሜ ክፍት መሆኑን ንገሩኝ
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ የተዋህዶ መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so መግባቴ ነው ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን ለቅዱስ ባለ ወልድ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ገባ ገባ በሉ
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ኤፍታህዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እማዬ 💞
@hiwetbedlu9944
@hiwetbedlu9944 Жыл бұрын
መምህር አንተን በሰማሁ ቁጥር ተስፋ የቆረጥኩበት ነገር ላይ ተስፋዬ ሁሉ ይመለሳል እግዚአብሔር አንተን ማንቂያ ስለሰጠን ክብር ምስጋና ይግባው ባበባዮሽ ምክንያት የጠፉ ነብሳትን የማረክ አምላክ የተሰገንክ ይሁን
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለባለ ወልድ አደረሳችሁ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏
@mekdesmekdes5603
@mekdesmekdes5603 Жыл бұрын
Amen inkon abiro aferesen
@worekeyemareyamleji3305
@worekeyemareyamleji3305 Жыл бұрын
በአበባ አየሁሽ ምክንያት የጠፉ ነፍሳትን የመለስክ አምላክ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ክብር ምስጋና ይግባህ አሜን//፫// ወንድማችንም ቤተሰቦችህን መድሃኒአለም ክርስቶስ ወደ እውነተኛው ሀይማኖት ይመልስልህ አሜን ፫
@fifiQueen199
@fifiQueen199 Жыл бұрын
መምህር በጣም የሚገርም ነዉ ይሄ ታሪክ ከኔ ጋር ይመሳሰላል ሁሉም እኔን የሚወድ ወንዶች ትንሽ ገዜ በኋላ ፔንጤ መሆናቸዉን እደርስበታለሁ ደሞ እንደምፈልጋቸዉ አይነት ወንዶች ናቸዉ...ሁሌም አዝናለሁ ለምን እላለሁ በፀሎት አስቡኝ መምህር 😭😭
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በስላም መጣ ሣምተን ፍሬ እንድናፈራበት መድኃኔዓለም አይኔ ልቦናችን ይከፍትል ✝️
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_የእምነት ፍቅር ሲገባን እንደት ደስ ይላል ከማያሚኑቱጋ ምን ይብረት አላችሁ የሚለው ቃል እውነት ነው ብዙዎች የእምነት ፍቅር አልገባንም የእምነት ፍቅር ሲገባን ግን ምኔኛ መታደል ነው በማርያም 🌿የክርስቶስ ፍቅር በልባችን ይኖርልን በእውነት ከምንም በላይ ሌላው ትርፍ ነገር 🕊🕊🕊🕊🕊👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን በእውነት ወንድማችን የማረከ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ማርያምን የሚያከብሩ የከበሩ ናችው🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መቼም የሁሉም ሰው ገጠመኝ ምክንያት አለው እያንዳንዱን እየሰማን ካልተለወጠን ችግር አለብን ማለት ነው እለት እለት የሚለቀቀው ገጠመኞች ያስተምራሉ በእውነት ባለታሪኮቻችን ከልብ እናመሰገናለን ያስተምራል ብላችሁ ወደ እኛ ጆሮ ላይ እንዲህ ደረስ ስለ ሚታደርጉልን 🕊🕊🕊🕊👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿የእማ ፍቅር ወዳጅ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ሁሌ ስለ ሚታቀርብልን ከልብ እናመሰገናለን ይህ ድምፅ ለብዙ ትውልድ ይቀመጣል ገና ብዙዎች ይለውጣሉ እግዚአብሔር አምላክ በሰዎች አድሮ ነውና ወደ ቤቱ የሚመልሰን ክብር ለእሱ ይሁን። መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ቃል ህይወትን ያሰማልን ተስፋ የሚናደርጋት መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን 🕊👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿 እልልልልልልል እህቶቻችን እንኳን ለቅዱስ ቁርባን አበቃችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን_ ቤተሰቦችሽን ይመልስልሽ _በአበባየሁሽ ምክንያት የጠፉትን ነፍሳትን የማረክ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእውነት🕊👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿የቀሩትንም ቤተሰቦች በሙሉ ለቅዱስ ቁርባን ያብቃቸው በእውነት ለሁሉም ነገር ግዜ አለው።_ _ማርያም ማለት መርታ የሚታስገባ መንግስተ ሰማያት/2/_ _አንድም የጣፈጠች የእዚህ አለም ማር ናት/2_ _አንድም የጣፈጠች ፍሬ ናት የገነት /2/_ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚 _አሜን አጥንትን የሚያለመለም ተሰምቶ የማይጠገብ የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን የእማ ፍቅር ወዳጅ የኔ ውድ አባት🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊_
@user-jn1rj4tf7e
@user-jn1rj4tf7e Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን ሰላመ እግዚአብሄር ከሁላችንጋ ይሁን አሜን
@synyetwork2279
@synyetwork2279 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አደኔ አይማኖቴን አያሰቀየረን አለማወቅ መምህር የዛር መንፈሰ አሁን ተመሰገን ወደሀይማኖቴ ተመለሱክ ሰንት መክራ ምሰጋና ለመላኩ ቅድሰ ገብርኤል 🙏🙏
@tigistyemareyam4305
@tigistyemareyam4305 Жыл бұрын
ጌታሆይ ስም በፍጥረት አንደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን 🙏
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v Жыл бұрын
እጂግ በጣም እናመሰግናለን መምህር
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ወንድማችን ስለ እየሱስ ክርስቶስ ማማለድ አይመጥነው ያለው ነገር ውስጤ ነው የቀረው ክብርና ምስጋና ለመድኒአለም ይግባው❤❤❤
@bezachanel2516
@bezachanel2516 Жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣህ ዉድ መምህራችንእኳን አደረሳቹ የተዋእዶ ልጆየቅዱስ ባለወልድ ወራዊ መታሰቢያ በአል ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሜን ፫ የእዉነት እህታችንየረዳት እግዚሐብሔር ስሙ በፈጠርአደበት ሁሉ የተመሠገነ ይሁን አሜን ፫ በዚህ አጋጣሚ ገጠመኙ የኔ ታሪክ አለበት የእዉነት 😥
@hanayetbarek9856
@hanayetbarek9856 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ይገርማል መምህርዬ እኔም ሰለ ኦርቶዶክስ አላውቅም ምክንያቱም ያሳደጉኝ መናፍቅ ናቸው እኔም የዛው እምነት ተከታይ ነበርኩኝ እስከማድግ ድረስ ከጊዜ በኃ ላ ግን ወደ ቤተክርስትያን እሄዳለው እያልኩኝ እየጾምኩም ጉባዔም እየሄድኩኝ በዛው አሁን ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ለማንም ካሀን አልነገርኩም በራሴ ተጠመኩኝ ፈጣሪ ካለ ሀገር ስገባ ንስሀ ገባለው በተለይ ያንተ ትምህርት የበለጠ እድረዳ በትንሹም ቢሆን እድበረታ አድርጎኛል አምላክ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው 🙏
@user-lp6yh3wz2x
@user-lp6yh3wz2x Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት መምህሬ ይህን ላደረገ ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን
@salamfentun8512
@salamfentun8512 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የእማ ፍቅር ልጅ ያገልግሎት ዘመንይ ይባረክ
@adhanethabteyes6686
@adhanethabteyes6686 Жыл бұрын
Amen aman amen qal hiwet ysemalena memher
@tigst5095
@tigst5095 Жыл бұрын
እግዚአብኤር ይመስገን መምህር እናመሰግናለን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN💚💛❤🤲ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን🕯️🤲
@dagimmekonnen2395
@dagimmekonnen2395 Жыл бұрын
Egziabher yemesgen memherachene edmana tena yestelne
@emebetkora9326
@emebetkora9326 Жыл бұрын
በአበባዬሽ ምክኛት ህይወት የቀየርሽ ጀግና እግዚያብሄር ያሳብሽውን ያሳካልሽ እመብርሀን ተርዳሽ ።
@mareell777
@mareell777 Жыл бұрын
ወንድማችን ደግሞ በእውነት የክርስትና እናቴ እመብርሀን ትባርክህ ለእህታችን እውነተኛ አፍቃሪ ስለሆንክላትና ልቧን ስላልሰበርከው በእውነት እግዚአብሄር የልብህን መሻት እንደ ፈቃዱ ይፈፅምልህ! የልብ ስብራትና ያፈቀሩትን ሰው ማጣት እንደምናወራው ቀላል አይደለምና። አዋቂና ጠቢብ ስላደረገህ እግዚአብሄርን አመስግነው።ቸሩ መድሀኒአለም ፍቅራችሁን ባርኮ ዘላቂና የሚጣፍጥ ትዳር ይስጣችሁ ከእህታችን ጋር።
@engineeringnatureandthetru9245
@engineeringnatureandthetru9245 Жыл бұрын
egziabhier enkuan wed beretu melesachihu
@debritutulu5126
@debritutulu5126 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገን ይሁን የቀሩትንም ነፈሰ ወደበቱ ይማልሳችሁ መምህር ቃልህወት ያሰማልን
@tsige13
@tsige13 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህ ያብዛልን ። ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@amichieprouderi2208
@amichieprouderi2208 Жыл бұрын
Amen amen amen kalehiwot yasemalin ❤️🇪🇷🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@mahletmarshet689
@mahletmarshet689 Жыл бұрын
1. አቤቱ መደሀኒአለም አባታችን ሆይ በአበባዮዎሽ ምክንያት የጠፉ ነፍሳትን የማረክ አምላክ ስምህ የተመሰገነ ይሁን፡፡ 2. መንፈሳዊቷ እህታችን እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ስለሆነ ድካምሽ ከንቱ አልሆነምና አጋንንትን ለማስወጣት ቤተክርስቲያን በምትታትሪበት ሰዓት ያካበትሽው መንፈሳዊ ልምድ ይህን ቤተሰብ ለቅዱስ ቁርባን እንዲበቃ አድርጓልና እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_የእማ ፍቅር ወዳጅ መምህሬ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ የኔ ውድ አባት እንኳን ደህና መጣችሁልን የኔ ውድ አባት 💚❤💛👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿መስማት ጀመርኩት_
@user-qb8ji1cf7x
@user-qb8ji1cf7x Жыл бұрын
በአበባዮሽ መሃል የጠፉትን ልጅችክን የመለስክ የተዋህዶ ንጉስ እየሲስ ክርስቶክ የተመሰገንህ ሁን🙏✝️ እህታችን እንኳንም መንፈሱ ቶሎ አልወጣ ምክንያቱም መንፈሱን ለማስወጣት በምትታገይበት ሰአት ይሔን ቤተሰብ እንድለውጪ ምክንያት እንድትሆኚ ነበር እና እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በርቺልን ፀጋውን ያብዛልሽ ✝️✝️🙏 ደሞ የምትሳደቡ ቸሩ አምላክ አይነ ልቦናችሁን ያብራላችሁ የእውነት ታሳዝኑኛላችን 😔
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልቦናው በመመለሱ ስንቱ የቄስ ልጅ በጥቅም ስራ እነሱጋር በመስራት ሀይማኖቱን ቀይሯል ትምህርት እንኳን መስማት አይፈልጉም ያገኙት ንብረት ስራ የሚቀርባቸው እየመሰላቸው አምላክ ልቦና ይስጥልን
@user-xm5bx2gi9g
@user-xm5bx2gi9g Жыл бұрын
ሰላም መምህሬ የኔ ደንቅ መምህረችን እህታች ላቺ የረደሽ የእማ ፍቅር ልጁ ለኛም ይድረሰልን እግዚአብሔር የተመሰገን የሁን ሰሉ ሁሉም ነገር✝️💒👏👏👏
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j Жыл бұрын
እህታችን እንኳን ወደመምህር ተስፋየ የነብስም የስጋም ምግብ ትምህርት መጣሽሽሽ።ተመስገንንንን
@genetalene3333
@genetalene3333 Жыл бұрын
Kale hiwetin yasemalin memihir amen amen amen 🙏 lijunm bebetu yastnaw.
@user-dt9yp6bn3z
@user-dt9yp6bn3z Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ደና መጣህ እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ በእደሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን
@belayliramo415
@belayliramo415 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@wepa8376
@wepa8376 Жыл бұрын
አሜን መምህራችን አንተ የሰጠን መዳህኒያለም ይክበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ስደቴ ለበጎ ሆነልኝ እግዚያብሔር ይመስገን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ
@wosenageru9723
@wosenageru9723 Жыл бұрын
Egziabeher yemesgen kalehiwot yasemalen
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 Жыл бұрын
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen 🌾🌾🌾🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@user-nn7oo6iv8m
@user-nn7oo6iv8m Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋው ያቆይልን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 Жыл бұрын
አሜን እግዛአብሄር ይመስገን
@user-fx7hd9gu6v
@user-fx7hd9gu6v Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@user-qt1gk3fz1w
@user-qt1gk3fz1w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በጣም ደስ ይላል ቃል ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Жыл бұрын
እህታችን እግዚአብሔር አገልግሎትሽን ጨምራ ጨምረ የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒአለም ይስጥሽ
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሰለ መጣህ በጣም ደስ ብሎኛል የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን
@seblasebla
@seblasebla Жыл бұрын
መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@Maria-he4xy
@Maria-he4xy Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የብዙ ሰዎችን ነፍስ እያዳንክ ነው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ቤተሰብችህንም ይጠብቅልህ 🙏🙏🙏👏👏❤️❤️
@bethtewolde9159
@bethtewolde9159 Жыл бұрын
እህታችን በመንፈስ በመጠቃትሽ ድህነትን ለማግኘት በመታተርሽ እግዚአብሔርን እንድታገኚው ለአንቺም ለቤተሰቦችሽ ምክንያት እና መንገድ ስለሆነ እባታችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@tigistgashaw9879
@tigistgashaw9879 Жыл бұрын
እግዚአብሔረ ይባረክሽ እግዚአቡሔረ ይመስገን
@hanayetbarek9856
@hanayetbarek9856 Жыл бұрын
ሰላም መምህርዬ እግዝያብሔር ይመስገን
@user-ix6zx2yk5f
@user-ix6zx2yk5f Жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን መምህር በእውነት የሚገርምገጠመኝነው. 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-zt5yq7yo3n
@user-zt5yq7yo3n Жыл бұрын
ቃለሒወት ያሠማልን መምህር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን
@addishablie8453
@addishablie8453 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን
@blienmekonn1302
@blienmekonn1302 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ግሩም ነው እግዚአብሔር ቤተሰቦችህን. ወደ ንጽሕት ቅድስት እንቁ ወደ ሆነችዉ እምነት ይመልስልህ. በርታ አይዞህ እመብርሀን የልብህን መልካም ምኞት ትፈጸምልህ
@atsedemariamandualem33
@atsedemariamandualem33 Жыл бұрын
የድንግል ልጅ ክርስቶስ ስሙ ይክበር ይመስገን!!! ወንድማችን ቤተሰብህን ይቀይርልህ
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr Жыл бұрын
ወላዳተ አምላክ ተረድን እገዝአብሔር መሰተውጰል ይጰደለን መምህረን ቃል ሂውተ ይሰመጳለን ኣሜን ኣሜን አሜን
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
እህቶቼ ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልና መዳኒሃለም አባታችን ከሱ የሚቀር የለም በውነት በጣም ደስ ይላል
@user-mt7dn5cp7l
@user-mt7dn5cp7l Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜንየኔ ውድ መምህር በጣም ደስ ይላል እግዚኣብሄር ኣምላካችን የጠፉትን ይመልስልን እኛንም እየ በረታን ነው
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
የአባታችን የቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በረከት ረድኤት ይደርብን💚💛❤️አሜን ቃለኽይወት ያሰማል መ ምኽራችን ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ንሰሀ ሳልገባ እግዚአብሔር ይመስገን። 🤲🏻🌹🤲🏻🌹🤲🏻🌹
@tegengetnet586
@tegengetnet586 Жыл бұрын
መፈሳዊቷ እህታችን በእውነት ልፋትሽ ከቱ ሁኖ አልቀረም ወጤታማ ሁኗል እህቶችሽም ለቅዱስ ቁርባን አብቅተሻል
@emebetkora9326
@emebetkora9326 Жыл бұрын
ወንዳማችን ያሳብህን እግዚያብሄር ያሳካልክ እመብርሀን ከጎንክነች በርታ ።
@ehhe8436
@ehhe8436 Жыл бұрын
ቃልህ ህይወት ይሰማኛል አሜን መምህርች
@firehiwotdemisse3004
@firehiwotdemisse3004 Жыл бұрын
egziber yemesegen
@user-pm2xx2dg6q
@user-pm2xx2dg6q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ip3iv4jd3z
@user-ip3iv4jd3z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህነን ሁሉ ለደረገ እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን በእውነት ባበባየሆች ምንክንያት እናተን የማረክ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እህታችን አውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን በእውነት በረከታችሁ ይደርበን ወድሜችን እግዚአብሔር ይርዳህ በረገጠኘለት የለወጣሉ እሺ አይዞህ በርታ አይወየ
@chalasego6826
@chalasego6826 Жыл бұрын
በእውነት ሰውን ወደ በቱ ለመመለስ ስፈልግ መንገድ አለው ክብር ምስጋና አምልኮትና ስግደት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን
@ameneengda52
@ameneengda52 Жыл бұрын
መምህሬ ቃለሔወትን ያሰማልት አዉ አርጋኖ ስለድግል ማርያም በጣም ብዙ ነገር ይላል አግ ማሰሮ ፀባጦስ የሱፍ አበባ የሎሚ ሺታ አረ ብዙ ነገር ነዉ ያለዉ አርጋኖ ላይ የእዉነት የመቤታችን በረከት ይደርብን፣፤
@merolmerol9401
@merolmerol9401 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን
@yifrumesay5503
@yifrumesay5503 9 ай бұрын
ተባረክ
@sarahsarah9191
@sarahsarah9191 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን
@sarass2644
@sarass2644 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገነው መምህራችን ሰላምህ ይብዛ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እናመሰግናለን 😘😘
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@hanahhanah40
@hanahhanah40 Жыл бұрын
ለልጁም እግዚአብሔር ይጨመርለትና ዘመዶቹን ወደተዋህዶ ይመልስለት እሱን የመለሰ አምላክ የሜሳነው ነገር የለምና እመብረሀን እናቴ እመቤቴ የብዙሀን እናት ትጨመርበት
@marthahagos1762
@marthahagos1762 Жыл бұрын
Betesebochin wode Egziabher bet lemamtat egziabher yagzh wondmachin. Enkuan des yalachu. Temesgen amlakie🙏
@workeyeawoke6619
@workeyeawoke6619 Жыл бұрын
መምህር ልዑል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
@helengheb4287
@helengheb4287 Жыл бұрын
Betam dess yemil getemegn new Egzeabher mechereshachin yasamiraw Amen.
@selambrhane1762
@selambrhane1762 Жыл бұрын
መምህርየ፡ የኛ ሃዋርያ ባንተ ትምህርት ፡ ከስንት መክራ ወጥቸ ከስንት የሰይጣን ስራ ወጥተን ከን ልጆቼ፡ ነጭ በነጭ ኣድርገን ከነ ሁለት ልጆቼ ቆርበናል እግዚኣኢሄር ይመስገን መምህርየ፡ ኣንተ መምህር ግርማ፡ ቀሲስ ሄኖክ እግዛቤሄር እድምያቹ ያስረዝምልን፡ ከነ ቤተሰባቹ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኤርትራዊት ነኝ
@hawitefere1593
@hawitefere1593 Жыл бұрын
Beabebayhosh mknyat yetefu nefsatn yefelege Amlak Egziabher ymsgen
@user-je9bd6ci6m
@user-je9bd6ci6m Жыл бұрын
ቃለ ህይወት የስማልን መምሬ
@asnehiwai3248
@asnehiwai3248 Жыл бұрын
Izagaber yimasgan amen 🙏🏻 Amen amen Amen amen Amen amen Amen 🙏🏻
@chalachewmuluken9903
@chalachewmuluken9903 Жыл бұрын
እባክህ መምህር የቪዲዮህን ባክግራውንድ ስዕለ አድህኖ ብቻ ብታደርገው ጥሩ ነው
@kalip1499
@kalip1499 Жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማለ
@user-tl1dm3bj1m
@user-tl1dm3bj1m Жыл бұрын
መምህራችን እረጅም እድሜይስጥልን እናተን ያብዛልን
@helinawendemagene8658
@helinawendemagene8658 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ፀለተኛዋ እህታችን በርቺ ወንድመሰችን ቤተሰቦችን ያግራልህ የልብህን ወላዲተ አምላክ ትሰደጥህ ሁሌም እንደምለው መምህር አንተ ብርሃን ነህ
@user-fz8hy5vs1v
@user-fz8hy5vs1v Жыл бұрын
ባበባየሁሽ ምክንያት ብዙ ነፍሳት የማረክ ኣምላክ ስምህ የተመሰገነ ይሁን
@helenhelen750
@helenhelen750 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@MdIbrahim-jn7fn
@MdIbrahim-jn7fn Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላቹ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ አሜን ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ውንድማችን ለበተሰበቹም አምላኬ እስራኤል እየሱስ ክርስቶስ ይቀይራቸው ወደ ኡነተኛ ይመልሳቸው አሜን አሜን አሜን
@user-tl1dm3bj1m
@user-tl1dm3bj1m Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን