4ኪሎ በአንድ እግሯ ቆመች ጀኔራሉ ሲወጣ የት ነበራችሁ? ዱላ ቀረሹ ዝግ ስብሰባ በ4ኪሎ

  Рет қаралды 65,476

Amhara Daily

Amhara Daily

4 күн бұрын

Пікірлер: 83
@girmazeleke8819
@girmazeleke8819 2 күн бұрын
በፋኖ የምስጥር አጠባበቅ ኮራሁ የሞሳድ ታናሽ ወንድም ነው ማንም የአማራ ፋኖ የደህነነት መዋቅር ሰብሮ ሊገባ አይችልም ፍጥነቱ ቅልጥፍናው የጊዜ አጠቃቀሙ እንደ ሞሳድ ነው
@AnbutAm-xe1wc
@AnbutAm-xe1wc 2 күн бұрын
ተፈራ ማሞን የወለደች የአማራ ሴት ማህጸን ትባረክ❤❤
@user-bx4gn4db5h
@user-bx4gn4db5h 2 күн бұрын
የአማራ ብዙ ጄግኖች የአማራ ጭፊጬፋና እግፊ ስለተሰማቼው ዎደ ፋኖ እየተሰባሰቡ ነው የአማራ ጄነራሎች ዎይም ኮነሬሎች አንድ መሆን ጥሩ ነው
@aeraer8
@aeraer8 2 күн бұрын
ድሉ የፋኖ ነዉ ድል ለአማራ ድል ለፋኖ
@user-dt5fn3tt7z
@user-dt5fn3tt7z 2 күн бұрын
ክብረ ለጀን ነረ ተፈራ ማሞይኛ ጀግነ❤❤❤
@EmebetAbera-bd5os
@EmebetAbera-bd5os 2 күн бұрын
❤❤❤❤ድል ለፍኖ እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን❤❤❤❤
@FikaduAseged
@FikaduAseged 2 күн бұрын
ድል ለፋኖ
@Endalamawu
@Endalamawu 2 күн бұрын
ክቡር ጀነራል ተፍራ ማሞ የኔ ጀግና እግዚያብሄር ክብርና ሞግስን የማሸነፍን ፀጋ ያጎናፅፍህ እግዚያብሄር ጤንህን ይስጥህ አሜን
@MelkamneshMisganaw
@MelkamneshMisganaw 2 күн бұрын
😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 2 күн бұрын
አሜን❤
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 2 күн бұрын
የጀግናው. ጀኔራል ተፈራ ማሞ ብቻ ጥረት ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ እንደ ኢትዮጵያ እነድትቀጥል የሚፈልግ ኢትዮጲያዊን ያፈርሱሀል የጊዜ ጉዳይ ነው አሁንም ድል ለ ጀግኖቻችን ድል ለአማራው ህዝብ ድል ለ ኢትዮጵያ ህዝብ በኑሮ ውድነት እየተሰቃዩ ላሉ ወገኖቻችን በራብ በጦርነት ድል ለፋኖወቻችን❤🎉💪🏼💪🏼💚💛❤️🍀✊✊✊
@yoannessimegne9292
@yoannessimegne9292 2 күн бұрын
Keber le jegnwe general tefra mamo Del le jegnohu amhara fano demoha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@esayaslove5758
@esayaslove5758 2 күн бұрын
ድል ለአይበገሬውና ለትንታጉ ለዐማራ ፋኖ 💪💪💪
@HusenKasa-me1uv
@HusenKasa-me1uv 2 күн бұрын
እኔም ተፈራ ማሞ ነኝ
@user-fr8xz4px3v
@user-fr8xz4px3v 2 күн бұрын
ከቤቷ ነች የጄ/ሉ ባለቤት ይላሉ ቆይተን ማዬት
@girmazeleke8819
@girmazeleke8819 2 күн бұрын
ሬድዋን ይከዳዋል አይጠራጠር አብይ
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 2 күн бұрын
10/08/2016 - 26/10/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@Ahmd-ob4vu
@Ahmd-ob4vu 2 күн бұрын
ይመችህ ተፈራ ማሞ
@girmazeleke8819
@girmazeleke8819 2 күн бұрын
ጀነራል አበባውም በመጨረሻ ሰአት ከወገኖቹ ይቀላቀላል ወገን ነውና ላጠፋው ሁሉ ይቅርታ ያገኛል
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 2 күн бұрын
አብይም ስላወቀ ነው ምክትል ጀነራል ያደረገው
@godgotthis5345
@godgotthis5345 16 сағат бұрын
ድል ለፋኖ !!! ሰላምና በረከት ለአማራ ሕዝብ!!!
@user-bd5ot1qf7g
@user-bd5ot1qf7g 2 күн бұрын
ጉድ ነው እንዳለ ሠራዊቱን ጄኔራል ተፈራ ይዞት ገባ ደስ ይላል
@HanaHttt
@HanaHttt 2 күн бұрын
3:30
@cepheus3139
@cepheus3139 2 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አደራችሁ ዋላችሁ አመሻችሁ ውድ የአማራ ዴይሊ ሚዲያ ቤተሰቦች ።
@AlemuMola-dl2ce
@AlemuMola-dl2ce 2 күн бұрын
የተፈራ ማሞ ወደ ፋኖ መግባት ገና የፖለቲካዉን አቅጣጫ ይቀይረዋል ሰዉየዉ አድ ሰዉ ብቻ አደለም ሚሊዮን ነዉ
@BirukTerefe-v6z
@BirukTerefe-v6z 2 күн бұрын
ድል ለፍኖ
@sabasolomon4036
@sabasolomon4036 2 күн бұрын
የተከበሩት ጀነራላችን ባሉበት የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቀዎት ድል ለፋኖ 💚💛❤️
@YohanesAforke-cw6ig
@YohanesAforke-cw6ig 2 күн бұрын
Dumea abeka ahun admabetena wedfano chaw chaw abeiy!!❤❤❤
@ZelakGebyo
@ZelakGebyo Күн бұрын
ድል ለተገፋው ህዝብ
@MumedAlborene
@MumedAlborene 2 күн бұрын
የአበባው ንግግር በጣም ተፈላጊ ሲሆን ቢቀላቀል ይሻል ነበር የተባለው ጀኔራል ልብ ታለው ከአሁኑ እንዳስብበት፣ ራሡም /አበባው ከአሁኑ ቢያስብበት ፣ ሌሎች ከአድስ እስከ ልምድ ያላቸው የመከላከያ አባል ሁሉ አፈሙዛችሁን አዙሩ ።
@berhanegebreyesushabtu588
@berhanegebreyesushabtu588 2 күн бұрын
ማይጠምሪ ማኅበረሰቦ ወደ ጦርነት ይገባል።
@ermwor8524
@ermwor8524 Күн бұрын
ክብር ፡ ጀግናው ፡ ወንድማችን ፤ ጄ/ል ፡ ተፈራ ፡ ማሞ ። "👍👍👍" ። እንኳን ፡ ከነዛ ፡ ዲያብሎስ ፡ ከሃዲዮች ፡ ስብስብ ፡ ገላግሎ ፤ ከዘመድዎ ፡ ክብር ፡ ፋኖ ፡ ጋራ ፡ በሰላም ፡ አገናኘዎ ።
@gebreab-d5z
@gebreab-d5z Күн бұрын
አማራ በርታ ላንተም ሆነ ለሐገር
@SamAytwentys
@SamAytwentys 2 күн бұрын
Egzabher yastarkachihu wondmamach nachihu
@user-te3hm5bb9c
@user-te3hm5bb9c 2 күн бұрын
esey des yilale aba ameha eysuse yalut derse
@HusenKasa-me1uv
@HusenKasa-me1uv 2 күн бұрын
አማራ ከሚጠፍ ኢ,ያ ትጥፍ
@animutsolomon-sn6hz
@animutsolomon-sn6hz Күн бұрын
Jegna
@edenfikir4867
@edenfikir4867 2 күн бұрын
ፈሪ ከስተቱ የማይማር የወደቀ መሪ አብይ አህመድ እሁንም እስራት እገታ አንተ የአማራን ህዝብ ብቻ አይደለም የከዳኸው በኢትዮጽያ ነው ሜካፕ ብቻ ስራ ዜሮ ድል ለተገፋው ለተከዳው ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ለሆነው ፋኖ
@lulsegedayalew8510
@lulsegedayalew8510 Күн бұрын
መከላከያዉ አማራን ገዳይ ናቸዊ
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 2 күн бұрын
👉ፈሪ ሴት ያግታል ወንድ ወጣ ብሎ ይገጥማል
@teshomegetachew2001
@teshomegetachew2001 2 күн бұрын
ድል ለፋኖ ሞት ለገዳዩ ደም ጠጪው አቢይ አህመድና ለተላላኪዎቹ ብአደኖች
@BadhasooHussoo
@BadhasooHussoo Күн бұрын
እልል( 21)ጊዜ ስገድ ለፋኖ ባዳ እህኔ
@TemsgenTemu-wu4xy
@TemsgenTemu-wu4xy 2 күн бұрын
ገና ስራ ሳይጀምር ከቀዘኑ እንዴት ሊቋቋሙት ነዉ ድል ለጭቁኑ ሕዝብና ለአማራው ፋኖ
@ismaelhabib7035
@ismaelhabib7035 Күн бұрын
አዪ ይህ ህዝብ ፈረደበት መአት ሊወርድበት ነው አሁንም!!! ምንድነው የሰራው ግፍ?
@user-ho7xe3fs6q
@user-ho7xe3fs6q 2 күн бұрын
Tdf yashenfal we love you tdf
@veracity8968
@veracity8968 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂 አላቹ እንዴ
@user-sr7yr6dq7z
@user-sr7yr6dq7z Күн бұрын
ድል ለፋኖ ወደፊት❤❤❤❤
@HdBg-o2b
@HdBg-o2b Күн бұрын
ድለፋኖ🌹
@ethiopiawi8724
@ethiopiawi8724 2 күн бұрын
አብይ አህመድ አልሸባብ ነው !!!
@MichaelMenelik-zu7xp
@MichaelMenelik-zu7xp 2 күн бұрын
ድል ለአምሓራ ህዝባዊ ኃይል ለፋኖ ይሁን። 💪💪💪💪 ሞትና ሽንፈት ለፋሽስቱ ለአምሓራ ህዝብ ታሪካዊ ጠላት ለአብይ አህመድ ይሁን።
@mekdes2722
@mekdes2722 2 күн бұрын
ገና ምኑን አየና ነው ስብሰባ ላይ የተቀመጠው😂ድል ለአማራ ፋኖ❤
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 2 күн бұрын
እኔ የምፈራው ልዩ ሀይሉን እዳይረሽኗቸ ነው ፈጣሪ ይጠብቅልን
@user-cj2fm8sj3x
@user-cj2fm8sj3x 2 күн бұрын
አብይ በሰው ላይ ግፍ መስራት እግዚአብሔር አይወደውም ስለድርድሩም እርሳው
@user-er6on4ey1u
@user-er6on4ey1u 2 күн бұрын
ማነው ያለው ካዲያ ሸገር ንገሩን እእ በሉኑ እንጂ ካልሆነ ዝም ብላችሁ ጥግጥጉን ዝም ብላችሁ ግቡ ከሌሉ
@AbdurezakBargichoShukralaABS
@AbdurezakBargichoShukralaABS 2 күн бұрын
አረ እባክህን ። ወይ ከንቱ ምኞት !!!
@DestawGebeyehu
@DestawGebeyehu Күн бұрын
ምን ጊዜም የአንበሳ ልጅ አንበሳ እንጅ ጅብ ሆኖ አያዉቅም ድል ለፋኖ
@Galax77792
@Galax77792 2 күн бұрын
ውሸት ውሸት ውሸት 😂😂😂😂😂😂😂
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 2 күн бұрын
ጀኔራሉ ከዛሬ ጀምሮ ጃዊሳ ነው።የውሻ ሞት ሊሞት ፋኖን ተቀላቀለ።
@WubalemMulugeta-fy8oy
@WubalemMulugeta-fy8oy 2 күн бұрын
ድሮም ፈርቸ ነበር እደሚያግቷት ትንሽ ሠዉ ትንሽ ነዉ ፈሪ ብልጽግና ድል ለመላዉ አማራ ፋኖ ሆ ጌታሆይ ናልን
@kefetatube3338
@kefetatube3338 2 күн бұрын
በቃሬዛ የሚሄድ የሻቢያ ተላላኪ ሼባ በቅርቡ ይደመሰሳል RIp ለማለት ተዘጋጁ
@MumedAlborene
@MumedAlborene 2 күн бұрын
ቅዠትህን ለጋጋጋላላላው እንትና እና እነ እንትና ንገራቸውና ጴንጤ ጴንጤ ይጨፍሩልህ።
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eskuema187
@eskuema187 2 күн бұрын
እኛ ተጋሩዎች ለማይቀረው ጦርነት ተዘጋጅተናል good by Ethiopia and we will see who is better !!!!!!
@K.T-mj9mj
@K.T-mj9mj 2 күн бұрын
ድንጋይ ልትበላ ነው goodbyes ያልከው
@abyot91
@abyot91 2 күн бұрын
ቆማጣ ሁላ ! 😅😅😅😅
@muhamedsafi7325
@muhamedsafi7325 2 күн бұрын
የአማራ ቆምጬ ውሽት አታደምጡ
@DestawGebeyehu
@DestawGebeyehu Күн бұрын
ከአይን ቂጥ ይታመናል እንዴ
@reame2681
@reame2681 2 күн бұрын
ግን ለምን ቤተሰቡን አላሸሸም እነሱላይ ጥቃት ይደርስባቸዋል
@veracity8968
@veracity8968 2 күн бұрын
እስዋን አይነክዋትም ኤርትራዊ ናት😂
@user-qr3qh4nq1w
@user-qr3qh4nq1w 2 күн бұрын
ከሺህ በላይ ጄኔራሎች አሉን ።መንገዱን ጨርቅ ያድርግለት።ኣፈንጋጭ ነው ይህ ክህደት ነው ፣
@veracity8968
@veracity8968 2 күн бұрын
😂😂😂የፈራ መዓት አይ ጋላ
@AsegdTesfay-cs8yc
@AsegdTesfay-cs8yc Күн бұрын
ልክ ነው ይሄ ከሀዲ
@ErmiasBeyene-ue7dw
@ErmiasBeyene-ue7dw 2 күн бұрын
ድል ለፋኖ
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 23 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 11 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 38 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 23 МЛН