No video

50ሺ230ብር የፈጀው ገርባ የሚሄደው የቤት መፈርሻና የቤት እቃ

  Рет қаралды 18,944

zinet የኮቻዋ online sho

zinet የኮቻዋ online sho

Күн бұрын

50ሺ230ብር የፈጀው ገርባ የሚሄደው የቤት መፈርሻና የቤት እቃ

Пікірлер: 198
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 2 ай бұрын
እጥር ምጥን ያለ ሳትጎዳ በየእለቱ የምትጠቀምበትን እቃ ነው የገዛችሁ ማሻአላህ
@user-ck4fx3kg3k
@user-ck4fx3kg3k 2 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በርቺልኝ እህቴ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ በሃቅ የሚሰራ ስራ ነዉ ሁሉም እንዳንቺ ቢሆን ስትገዙ ደሞ ያዉ እንዴራሳችሁ አድርጋቸዉ ትንሽ እየተከራከራችሁ ግዙላቸዉ ትልልቅ ነጋዴዎች ገብጋባ ናቸዉ አብዛሃኛዎቹ የመዳም ቅመምየ እስኪ ዱአ እናድርግ ከሰዉ አኗኗሪነት እንድንዎጣ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Judy-up1gj
@Judy-up1gj 2 ай бұрын
አሚንንንንን
@zinetoumer5719
@zinetoumer5719 2 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን ዜድዬ ማሻ አላህ በርች ዜድዬ ስራሺ ጥርት ያለ እኮ ነው ውዷ
@FatumaAhmed-hy7zv
@FatumaAhmed-hy7zv 2 ай бұрын
ጀዛኪላህ ኸይረን ዜድየ በጣም ያምራል
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w 2 ай бұрын
በርች ዚኑየ በጣም ያምራ ሁሉም ሁላችሁም እዘዝዋት መግዛት እምፈልጉትን ከትህትናዋ በጣም ታማኝና ምርጥ ልጅ ነች እኔም እንደናንተ በምድር ነው እማውቃት ማርያምን በሀቅ ነው እምትሰራ እሚተርፍ ብርም ካለ እምፈልጉት አካውንት ነው እምትመልስላችሁ እኔ ከምፈልገው በላይ ነው የገዛችልኝ የታዘዘችኝ ካርጎ እያልን ብራችን አንጨርስ እህቶቼ
@Ahm-zd9sx
@Ahm-zd9sx 2 ай бұрын
ማሬትራስቦርትስትይበቃልወግዲለማድርስ
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p 2 ай бұрын
እኔም አቃታለሁ በደንብ መልካም ልጂ ናት ገዝታልኝ ታቃለች አላህ ይጨምርላት የኔ ቅን
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w 2 ай бұрын
@@user-sz1pu9tu2p በጣም
@Gei-qy9si
@Gei-qy9si 2 ай бұрын
ውዴ የለፋችበት ስትነው የምትቀበለው መልሽልኝ ፈልጌነው ጓደኛዬ ጠልባት የነየትሽውን ስጭኝ ብልት ነው
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p 2 ай бұрын
@@Gei-qy9si እኔንም እንደዛ ነው ያለችኝ ጎደኛየ ጋር ጠልቤ የነየታችሁትን ስጡኝ አለች እንዳትጎዳ ብትናገር ጥሩ ነበር ይሄን ነገር ብታስተካክል ጥሩ ነው ለኛም ይቀለናል
@user-ti6xq2fm7b
@user-ti6xq2fm7b 2 ай бұрын
ሰላም እህቴ በጣም እርካሽ ነው በውነት ግሩም ነው በዛሬው ኑሮ ውዲነት ካርጎ ለምኔ ነው እኔማ አዲት ነገር ተሸክሜ አልሄዲም
@Medina-tr2bq
@Medina-tr2bq 10 күн бұрын
ማሽአላህ...አላህያበርታሽ...እኔምእፈልግአለሁ...ከትንሽወር..ቡሀላ....ኮባቻታደርሽልኝአለሽ....ኢንሻአላህ❤❤❤❤
@nebyatmohammedali5130
@nebyatmohammedali5130 2 ай бұрын
መሸአላህ ዚነት ሁሴን ስላየሁሽ በጣም ነው ደስ ያላኝ መልካም ስራ ያድርግልሽ እህትመሸአላህ ብያለሁ
@user-ho8wk6xk2c
@user-ho8wk6xk2c 2 ай бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እህቴ በጣም ጎበዝ ነሺ ወላሂ ታማኝነትሺ ደስ ይላል እሺ ቀጥይበት ኢሻአላህ ለኔም ትገዥልኛለሺ
@bintislam3081
@bintislam3081 Ай бұрын
ሞሰቧ ሥታምር
@rabiakebede8026
@rabiakebede8026 Ай бұрын
ማአሻአሏህ ጠክሪእህት ኢሻአላህ እኔም አዝሻለሁ ውደፌት
@user-ps8bt7hm6w
@user-ps8bt7hm6w 2 ай бұрын
የወር ደሞዜ በጣም ሀርፍ ነው እደውም አልጨርሰውም ወላሂ 20 ሽ ይተርፈኛል ከደሞዜ❤
@FETA249
@FETA249 2 ай бұрын
እኔ ስራ አጣሁ ሪያድ
@sasaa6587
@sasaa6587 2 ай бұрын
ስት ብትሰሪ ነው ማሻ አላህ
@FafiTube123
@FafiTube123 2 ай бұрын
ማነሽ በይ ገርባ የላክሺው ነይ ቤተሰብ ሁኒኝ ያገሬልጂ
@FatumaAhmed-hy7zv
@FatumaAhmed-hy7zv 2 ай бұрын
እሺ
@toybaalie8208
@toybaalie8208 2 ай бұрын
ማሻአላነው የኔውድ በርቺ አላህይጠብቅሽ ባለሺበት
@fatimarashid3481
@fatimarashid3481 2 ай бұрын
እኔምከላላአዝሻለሁእንሻአላህ
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 2 ай бұрын
መሻአላህ ምጥጥን ያለ እቃ ሳይካበዲ እሲ ምከሩኝ ሳኡዲ ቢረተብ ያሻላል ወይስ ካገራችን እዴዝህ
@REHAM.1r
@REHAM.1r 2 ай бұрын
ማሻ አሏህ በጣም ያምራል ሁሉ እህቴ ጎበዝ ነሽ በዚያ ላይ ዋጋውን በግልፅ መናገርሽ አንችን ብቻ አየሁ ሲቀጥል በጣም ርካሽ ነው ዋጋው ከግዜው አኳያ
@user-rz6bh8cw2n
@user-rz6bh8cw2n 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ዜድዬ በርቺ ያኡምሪ👍👍👍👍👍
@user-dk6yq3zp2y
@user-dk6yq3zp2y 2 ай бұрын
ዜድ በርች በጣሚ እሚያምር እጥር ያለ ዜድ ጃማ ደጎሎ ትልኪያለሽ እንደ ከይቅርታ ጋር ትራንስፖርት ስንት ነዉ እሚልኪዉ ስታይ ንገሪል አትለፊኝ
@Yusrahussenahmed
@Yusrahussenahmed Ай бұрын
ባአላህ ወደ ቡታጀራ መላክ ትቺያለስ
@kamilajamal6499
@kamilajamal6499 2 ай бұрын
ላይክ አድርጉ ያበናት
@rukykassa210
@rukykassa210 2 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ቆንጆና ርካሽ ነው
@user-oz4ut9vn4o
@user-oz4ut9vn4o 2 ай бұрын
ሀሪፍሀሪፍ እቃነውመሻአላህ በረችእህቴ ❤❤❤❤❤
@user-dt1mm2rx4s
@user-dt1mm2rx4s 2 ай бұрын
አሰላሙአለይኩ፣እኔየሆነነገፈልጌነበር፡ትልቁብረድስት፣አንድበግየሚሰራስንትነውንገሪኝ፣በአላህበጣምፈልጌውነው❤
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 Ай бұрын
እቃሺ ጥረት ያለነዉ መሺአላህ ❤❤
@vuhgoj5769
@vuhgoj5769 2 ай бұрын
ዜዷየ ለኔም እዲች ያለች እቃ እዲገዥልኝ እኔብዙአልወድም ሟችነኝ ጥየዉ ለመሄደዉ ሁለመቶሽብር ጥየማ እቃላይ ሆ
@ummulkeyir3447
@ummulkeyir3447 2 ай бұрын
50 ሺኮ ነው
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p 2 ай бұрын
እኔም እቅደ የምበላበት ካገኝሁ በቂ ነው በመጠን ነው የምገዛው
@zamzamhassan6231
@zamzamhassan6231 Ай бұрын
ማሻአላህበጣምዴስይላልጠክሪዉዴ
@bintislam3081
@bintislam3081 Ай бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይባርክልሽ
@rahmaram8778
@rahmaram8778 2 ай бұрын
❤❤❤ማሻአላሕዜድየ፡በርችልኝአላሕያግዝሽማማየ
@murshidahoshan
@murshidahoshan Ай бұрын
ማሻ አለህ❤❤ባጣም ያምረል❤
@user-ju6nj1in8b
@user-ju6nj1in8b 2 ай бұрын
ማሻ አላህ የመዲ ተምሳሌት አላህ ይጨምርልሽ
@ZeynebaMuhammedadem
@ZeynebaMuhammedadem 2 ай бұрын
እኔም ወግድ አዝሻለሁ በቅርብ ኢሻአላህ
@mermamohammed2882
@mermamohammed2882 2 ай бұрын
አብረን እናዛለን
@user-te2yv8tu5y
@user-te2yv8tu5y 5 күн бұрын
ወደ ትግራይ ብታደርሺልኝ ዜድዮ❤❤
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 2 ай бұрын
ማሻአላህ ተበረካላህ አላህ ይውፍቀኝ ለኔም ተደርሺልኛለሽ ኢሻአላህ ቁጥርሺ ግን የተለ በምንድነው ምትገኚው ?
@sadawloiwa718
@sadawloiwa718 2 ай бұрын
ለቤትሽ አድስ ነኝ በሶስቱም ስልኬ አርጌሻለሁ ብርች እሚይሰራሰው ማበረታት ደስ ይለኛል
@user-dt5fn3tt7z
@user-dt5fn3tt7z 2 ай бұрын
ዋው በጣም ይምራል ተባረኪ እህታችን
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 2 ай бұрын
ማሻአላህ በርቺ ማማየ ዜድየ❣️❤💗ወረባቦ ትወስጃለሽ❤??
@FETA249
@FETA249 2 ай бұрын
ከማም ልበሽ ወይም ኒቃብ አፍሽ ውስጥ እየገባ ይታያል በርች አላህ ይጠብቅሽ
@zaharaayalew
@zaharaayalew 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ ታየለሽ እህት የኔ ጀግና በርች
@zenubmonsour3423
@zenubmonsour3423 2 ай бұрын
ማሻአላህ በርቺ እህት ጎበዝ መከነሠላም ታደርሻለሽ ወይ❤❤❤❤❤❤
@hayataat3196
@hayataat3196 Ай бұрын
ግበዝ ጠክሪ
@thhhyh5996
@thhhyh5996 2 ай бұрын
እዴ ከምርሽነው ይህሁሉ በጣም እርካሽነውሳ
@seadaayalo1162
@seadaayalo1162 2 ай бұрын
ባለእቃዋ ማሻአላህ እጥር ምጥንያለነው
@user-kc4xz9ub6u
@user-kc4xz9ub6u Ай бұрын
ማሻ አላህ
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 2 ай бұрын
ዝምበያቸው:እቃኮበየቀኑ:ይጨምራል:እዴትይገመታል:ለሁሉም:በርቺጎበዝ:ግንታማኝሁኚ:በሀቅሺከበላሺ:ታድጊአለሺ
@saadasaada-uy5nf
@saadasaada-uy5nf 2 ай бұрын
ማሻአላ እህቴ ሁሉም ያምራል በርች❤❤🎉🎉
@feithabesha.7291
@feithabesha.7291 2 ай бұрын
ጎበዝ ዜድየ በርች የኔ ውድ እህት
@HayatMohamed-ch6vp
@HayatMohamed-ch6vp 2 ай бұрын
መሺአላህ በጣምአሪፍነው እህት ጠክሪ
@komariindia2310
@komariindia2310 2 ай бұрын
ስልክ ቁጥር አስቀምጭ ልኝ ልዘዝሽ ባአላህ
@temr8492
@temr8492 2 ай бұрын
ማሻአላህ ሁሉም ያምራል በርች እህታችን
@GBh-rk4kj
@GBh-rk4kj 2 ай бұрын
ረከቦቷ ስታምር ❤ ከቻይና ብልጭልጭ እጥፍ ትበልጣለች 🎉
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 2 ай бұрын
ኑሮተወዷል:ይላሉግንኮ:ባድርደሞዝ:የቤትቃበሙገዝተሻል:ዝሩነው:መመርምን:ደጎበዝነሺ:በርቺ:ለኔምትገዢልኛለሺ
@user-wj8rp4ij8l
@user-wj8rp4ij8l 2 ай бұрын
❤❤❤❤👍👍🙏በጣም ምርጥ ነው ውዴ እዉነት
@AyeluDamtew
@AyeluDamtew 13 күн бұрын
ቁጥር አስቀምጭ
@Amused3DModel-yc5bj
@Amused3DModel-yc5bj 2 ай бұрын
ማሻአላህውድ ሀሪፍነውበጣም የትእነውግን ማለቴአስልክሽ አላግኝሁትም. ዴሴ ታድርሻለሽ.
@user-wp4cj1ud8p
@user-wp4cj1ud8p 2 ай бұрын
ዋው ጎበዝ እህቴ ፅድት ያለ እቃ ❤❤❤
@AyshaAli-rv6sl
@AyshaAli-rv6sl 6 күн бұрын
እቃው ግን የድሮ ነው የሚመስለው
@REHAM.1r
@REHAM.1r 2 ай бұрын
በምን ነው የማገኚሽ እህቴ ስልክሽ አስቀምጭልኚ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 2 ай бұрын
ኧረባአላህ የትራሱና የፍራሹ ልብስ በጣምወድጀዋለሁ ❤❤
@kamelabasher2751
@kamelabasher2751 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ዜድ በርቺ❤❤❤❤
@user-ip8to8ef4v
@user-ip8to8ef4v 2 ай бұрын
ማሻአላህ ሁሉምያምራል በርች
@tube6263
@tube6263 2 ай бұрын
ዚነት ውደ እኔምልሽ ብርዲልብስ ሰሞኑን እደውልልሻለሁ እቃ አዛለሁ አንች ሀቀኛ ነሽ ለዛም ነው እሄን ጥያቄ የምጠይቅሽ ብርዲልብስ ኢትዮ ላዝነው ስላቸው ከዛ ላኪ እዝህ ያለው አይረባም ይላሉ እኔ ደሞ ብርዲልብስ እዛም እዝህም አንዲ ነው ተዝህ ማኳተት አልፈልግም እና ምን ትይኛለሽ
@Najeba1990
@Najeba1990 2 ай бұрын
مشاءلله
@tube2883
@tube2883 2 ай бұрын
ማሻአላህየኔውድእህትጎበዝነሽ
@user-bb1gm9sm9q
@user-bb1gm9sm9q 2 ай бұрын
መሺአላ እቃ እርክሶል
@user-tp2cn9li9h
@user-tp2cn9li9h 2 ай бұрын
በጉልበትሽ አትቀመጪ እህቴ እግርሽን ያምሻል አላህ ያግዝሽ በርቺ
@user-ub1yt2xx1n
@user-ub1yt2xx1n 4 күн бұрын
ስልክሺንፈልጌውነበር
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p 2 ай бұрын
ዜድዋ በርች እህቴ
@AbdoHayat-ro5mh
@AbdoHayat-ro5mh Ай бұрын
የት ነው ያለሽው ውዴ እኔም ገርባ ነኝ እና ልዘዝሽ
@EtyopiaRak
@EtyopiaRak 2 ай бұрын
ማሻአላህበርቺእህቴ
@Zahra-om4dh
@Zahra-om4dh 2 ай бұрын
ማሻአሏህ የዛራው ልዩነው
@Temritu
@Temritu 29 күн бұрын
የትነውያለሺው
@komariindia2310
@komariindia2310 2 ай бұрын
እምግ ጅ ልኝ ልክ እንደዚች ልጅ ነው ውእያኪ
@lubabaseidmuhammed9238
@lubabaseidmuhammed9238 2 ай бұрын
አችን አየሁ በሀቅ የሚሰራ
@user-hf3nt1bf8t
@user-hf3nt1bf8t 2 ай бұрын
መሽ ኣላህ ብያለሁ በርቺ በጣም ጥሩ ነወ❤❤❤❤❤❤❤
@user-lx2cl2jy2h
@user-lx2cl2jy2h 2 ай бұрын
❤❤❤ 0:37
@medinatube5989
@medinatube5989 2 ай бұрын
በአላህ ይችን ልጅ ለምን አናሳድጋትም ግን
@Seada-rj2yo
@Seada-rj2yo 2 ай бұрын
ስልክሽን ንገሪኘ በአላህ
@SofiyaSofi-yn8mw
@SofiyaSofi-yn8mw 2 ай бұрын
እህት መካነ ሰላም ታደርሻለሽይ
@qeew2686
@qeew2686 2 ай бұрын
❤❤❤❤ማሻአላህ ❤❤❤ ላክ ሼር አርጉላት እኔ እሥካሁን ገልጠኛ ሰው አላየሁም የኔ ውድ በርች❤🎉🎉🎉
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ያምራል
@Ftaumatube
@Ftaumatube 2 ай бұрын
ቁጥረሽን እንደትነዉ ማገኝት የሚቻለዉ
@user-bg4hl4nu7z
@user-bg4hl4nu7z 2 ай бұрын
ጎብዝ ነሽ
@Fatima-gw6yg
@Fatima-gw6yg 2 ай бұрын
ወይነዉያለሽዉ
@እስልምናየውዷሀይማኖቴ
@እስልምናየውዷሀይማኖቴ 2 ай бұрын
ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌንዙዙበርችሁቢ🎉🎉 ውዶችየእናበረታታት
@ZehraStar-cf2dd
@ZehraStar-cf2dd 2 ай бұрын
ለቤትሽ. አድስነኝ በርችእህቴ
@zinet4861
@zinet4861 2 ай бұрын
ይህ ቪዶ ቅዳሜ ለት የተሰራነው በኢተርኔት ምክናያናያት ቆይቶነው 50ሺ230ብር የፈጀው ገርባ የሚሄደው የቤት መፈርሻና የቤት እቃ!❤❤0967177194🎉
@Ahm-zd9sx
@Ahm-zd9sx 2 ай бұрын
ማሬወግዲስትታደርሻለሺትራስፖርቱንንገሪኝ
@user-dp8fc4mp8p
@user-dp8fc4mp8p 2 ай бұрын
Anchii yet ager nesh
@user-dp8fc4mp8p
@user-dp8fc4mp8p 2 ай бұрын
Zinet
@user-dp8fc4mp8p
@user-dp8fc4mp8p 2 ай бұрын
Yaleshibet bota man yibalal
@Ahm-zd9sx
@Ahm-zd9sx 2 ай бұрын
@@user-dp8fc4mp8p ወግዲ
@MackyAslam
@MackyAslam 2 ай бұрын
Mashallah btam yamral ehit
@zedahmed9371
@zedahmed9371 2 ай бұрын
ዋለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወባረካትሁ
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 2 ай бұрын
እህቴ በርቺ
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻ አላህ በርችልኝ እህት አለምዬ
@madeenamahmood594
@madeenamahmood594 2 ай бұрын
አሁንየኔተርነውየኔቆጃማሽአላላ❤❤❤❤❤
@ksablood6729
@ksablood6729 2 ай бұрын
እህቴ አጂባር ተንታ ታደርሻለሽ ወይ??
@maryam3066
@maryam3066 2 ай бұрын
ግን ኔቃቢሰት ነሸእደ
@user-ri9hj9ez
@user-ri9hj9ez 2 ай бұрын
የመቼ ነው
@user-by6nc3yp4l
@user-by6nc3yp4l 2 ай бұрын
ማሻአላህህህ. ጎበዝ
@Heykel-mh4gh
@Heykel-mh4gh 2 ай бұрын
ماشاءالله
@user-ti6xq2fm7b
@user-ti6xq2fm7b 2 ай бұрын
💝💝💝💝💝በርች ውዲ አዲስነኝ ለቤትሽ ተመችቶኛል
@user-yy3xl3gb6e
@user-yy3xl3gb6e 2 ай бұрын
ታዳ መጓጓዣ ሥትነዉ እሥከወግድ
@sadawloiwa718
@sadawloiwa718 2 ай бұрын
እዴት ነሽ ዜድየ
@zaharaayalew
@zaharaayalew 2 ай бұрын
እሰይ የኔ ጀግና እህት
@FatimahAli-jm9fl
@FatimahAli-jm9fl 2 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረክአላህ
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 24 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 39 МЛН
0904217698 ይደውሉ
4:29
Merem Husen
Рет қаралды 465
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 24 МЛН