No video

♥ 5ኛ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile

  Рет қаралды 52,884

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

2 жыл бұрын

Пікірлер: 300
@user-rt1wo9wl6n
@user-rt1wo9wl6n 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@muramelka6437
@muramelka6437 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@zafughirmai7777
@zafughirmai7777 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@mery-gd8jy
@mery-gd8jy 2 жыл бұрын
በጣም ነው የተስማማኝ ይሄ ፕሮግራም ብዙ እንማራለን ክጠያቂዎቹ።
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞💞
@muramelka6437
@muramelka6437 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-qt1gk3fz1w
@user-qt1gk3fz1w 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ መምህራችን
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 2 жыл бұрын
እስኪ በማርያም አሁን ሰዎቹ እራሳቸው ናቸው እየደውሉ ችግራቸውን የሚጠይቁት ምኑ ነው ዲስ ላይክ የሚያስደርገው ስብከት አይደል እረ እውነት እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ
@user-cy2qe1nh4b
@user-cy2qe1nh4b 2 жыл бұрын
ኣይ ባለማዉቅ ሊሆን ይችላል እህት
@user-cx1tm6sq2q
@user-cx1tm6sq2q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን አባዬ🤲❤❤❤❤❤❤❤❤
@arsemasara9175
@arsemasara9175 2 жыл бұрын
መምህር ቃል ሂወት ያሰማልን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልክ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከናቤተሰቡችክ🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@masigirma5030
@masigirma5030 2 жыл бұрын
አሜን እሜን መምራችን ቃለ ህይውት ያስማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልክ
@sofiymessay4134
@sofiymessay4134 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን፣ መምህራችን፣ቃለህደትያሰማልን፣
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
ኤፍታሽ በለኝ ጌታ እንደምን አመሻቹሁ የመምህር ቤተሰቦች እንዴት ናቹሁ የመዳም ቅመሞች ኑ እንጠያየቅ ችግራችን እንወቅ እህታችን የለሊት ወፍ ይበላችሁ እህታችን እኔም እንዳንችየሌሊት ወፍ በልች አለሁ አሰበልተው የለሊቱን ወፍ ስጋ በላቸሁ ብለው አንጨበጩብኝ ጮሁብኝ እኔም ደንግጭ አለቀሰኩ እና አሁን ላይ ሆዲ ጢነኛ አይደዳደሁም አንድ ወር ሲነፋ አንድ ወር ደና ስሆን አለሁ እየተሰቃየሁ ቤተሰቦች በፆለት አሰቡኝ ወለተ ማሪያም ከእነቤተሰቦች መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያአሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ዝማሬ መላእክትን ያአሰማልን በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን ቤተሰቦቻችን
@geniyearsemalij7614
@geniyearsemalij7614 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን የብዛልህ🙏🙏🙏
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር ጸጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ እድንማማር የፈቀደ የወደደ የድግል ልጂ ይክበር ይመስገን ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤😥📚💒🙏
@user-fi5rw1vh1t
@user-fi5rw1vh1t 2 жыл бұрын
ወለተ ስላሴ ፀጋዉን ያብዛልህ ተስፋ ስላሴ በማርያም ልጀን አድንልኝ አሁን ያለዉ በፀበል ቦታ ነዉ ያለዉ ፍላሽበምን መንገድ ያገኝሀል ቃጣላ ማርያም ነዉ ያለዉ በማ ፍቅር 😭😭😭😭
@shiwayeyemariyamlij8549
@shiwayeyemariyamlij8549 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን❤❤❤
@user-yl2pq1ys4n
@user-yl2pq1ys4n 2 жыл бұрын
እኛም እንወድሀለን መምህት እናከብርሀለን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በጣም እምንማርበት ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልክ መምህር እኔም ፈጣሪ ብሎኝ እድሉን አግኝቸ እንዳወራህ እመብርሀን ትፍቅድልኝ
@user-tr3zf2mk6z
@user-tr3zf2mk6z 2 жыл бұрын
እህ ትምህርት መቀጠል አለበት ከጥያቄወች ብዙ መልስ እየተማርን ነው መምህር እንዳይቆረጥ እህ ነገር አደራ የክርስቶስ ወታደር
@omochekole7731
@omochekole7731 10 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን እንየ ሃጥያተኛ እህታቹሁ በፆሎት አሱቡኝ ወለተ እየሱስ እባላሎሁ
@user-ts3ye6yj6e
@user-ts3ye6yj6e 2 жыл бұрын
1:50 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የምወደው መዝሙር መምህር ,,, ቃለህይወት ያሰማልን
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏 amen
@hffgtt9869
@hffgtt9869 Жыл бұрын
ብሓቂ ቃለ ሂወት ቃለ በረከት የስመዕና ክቡር መምህርና ሓተትቲ ዶሞ እግዚአብሔር ፀጉኡ የብዘሐልኩም ቡዙሕ ንመሃረሉ ኣለና እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 👏👏👏👏
@milenahaile3972
@milenahaile3972 2 жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር ሲያስተምረን አንተን የሰተን እግዚአብሔር ይመስገን ተምረናል ነቕተናል በጣም እድለኞች ነውና ተመስገን አምላኬ እልልልልልል አመስግኑዋት ለ ማርያም።
@user-bf5nf4rr5e
@user-bf5nf4rr5e 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፀታውን ያብዛልህ መምህር ለተጨነቃችሁ ወገኖቻችን እማምላክ ጭቀታችሁን ታቅልላችሁ
@user-uw7wg4md3k
@user-uw7wg4md3k 2 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ 👏👏👏😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@milenahaile3972
@milenahaile3972 2 жыл бұрын
ለ መፍትሔ ብቻ ደዉሉ መምህር አታድኩሙ ስለ እመቤታችን።
@martafentawe147
@martafentawe147 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተመስገን አማላኬ እያንዳዱው ገጠመኝ(ወይም )ጠያቄ ከሚጠይቁ ሰወች ላይ ብዙ ትምርትእየተማርኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን መታደል እኮ ነው ይሆን ትምህርት መስማት እና ጠያቄ የምጠይቁ ሰውች እራስ ወዳድ አትኡን ለሌሎች ም ግዜ ስጡ
@devan8265
@devan8265 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋወን ያብዛልህ መምህር እረጅም እድሜ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የእማ ፍቅር ልጅ ቅዱስ አማኑኤል መምህር
@merrymerry1262
@merrymerry1262 2 жыл бұрын
የይንበርሥቲዋ ታሪክ እኔላይም አለ ፈጣሪ ከክተፉ ነገር ይጠብቀን
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እማ ፍቅር ብርታት ትስጥህ የኛ ሂወት💙🙏
@user-uw7wg4md3k
@user-uw7wg4md3k 2 жыл бұрын
ወለተ ጥምቀት እያላችሁ በፀሎት አስብኝ 👏👏👏
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 2 жыл бұрын
EMEBIRHAN tasibish
@user-xf2yp8gi2n
@user-xf2yp8gi2n 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርዬ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን👍👍👍👍👍👍 አሜን አሜን አሜን እኛንም ማስተዋሉን ይስጥን ሃገራችንንም ከክፉ ይስዉርልን ጥላቶቿን ያጠፋላተ ፈጣሪ አምላክ
@user-yf9kp5ym3j
@user-yf9kp5ym3j 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህውት ያሰማልን ውድ መምህራችን ሽህ አመት ያኑርልን
@yeshiabebe5415
@yeshiabebe5415 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በደሙ ይከልልህ መምህራችን...
@genetngus8510
@genetngus8510 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ መምህር በኡነት ይሄ ፕሮግራም በጣም ሀሪፍ ነዉ ከጥያቄዎች ብዙ እየተማርን ነዉ
@madinamd7228
@madinamd7228 2 жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልህ ኣሜን ና ኣንድ ጥያቄ ልጠይቅህ የተማርኩት ትምህርት በጣም እምረሳዉ ሌላም ብዙ ችግር ኣለ ያሰብኩት ኣይሳካም ከስራ ያለ ምክንያት እወጣሎ ባጠቃላይ እነዚ ሰዎች የሚኣወሩት ችግር እኔ ጋ ኣለ
@himanotyemaryamlij5256
@himanotyemaryamlij5256 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልሆት በትህምህርትዎት ተቀይርናል እግዚአብሔር ይመስገን በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ተክለሀይማኖት
@user-iz4tv6me6j
@user-iz4tv6me6j 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በውነት ቃለህይወትን ያሰማልን መምራችን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@saniatube2360
@saniatube2360 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀጋው ያብዛልክ በጾም ወተት ሲያጠጣኝ አደረኩት ምንድነው ግን?
@tegestee6945
@tegestee6945 2 жыл бұрын
God be with you Memihir. I am learning all the time. Please pray for me, I am struggling my family relationship and work place (Hiruta Gabriele)
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እጅግ በጣም ብዙ ትምህርት ተሞክሮ እየተማርን ነው በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነ መላ ቤተሰብህ መምህር
@yohannesworku8311
@yohannesworku8311 2 жыл бұрын
መምህር ቃል ሂወት ያሰማልን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏 amen kale hiwot yasemalin memehirachin enku Ye tewahdo Lij Egziabhere tsegawun yabzalh Egziabhere Yimesgen anten yeseten Ye Dingle Mariam enate Lij 🙏🥰🕊🥰
@user-cn3vb3eg4p
@user-cn3vb3eg4p 2 жыл бұрын
ሁሉም ደውለው የጠየቁት የኔም ጥያቄ ነው የእውነት ጥያቄየ እየተመለሰልኝ ነው መደወል አይጠበቅብኝም መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ የህይወትን ቃል ያሰማልኝ እማ ፍቅር እማምላክ ጤና ትስጥክ
@user-rb8sy3vv1w
@user-rb8sy3vv1w 2 жыл бұрын
የኛ እንቁ በርታልን
@user-je8fr9wm1v
@user-je8fr9wm1v 2 жыл бұрын
አሜን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እድንማማር ስለ ፈቀደልን ለመምህራችንም የህይወትን ቃል ያሰማልን
@kirosmariyam7926
@kirosmariyam7926 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ለመምህራችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@h6349
@h6349 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ጥምቀት ብላችሁ
@tibebetessemakebede5034
@tibebetessemakebede5034 2 жыл бұрын
ቃለሒወት ያሠማልን መምህር ብዙ ተምረናል ማስተዎልን ይስጠን።
@hulethawariya5264
@hulethawariya5264 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር እደናንተ የተዋህዶእንቁዎች ያብዛልን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir tsgawin Yabizaleh !
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን ፀጋውን ያድልልን አሜን
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 2 жыл бұрын
Egzabhere yestalen amen amen amen.
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 2 жыл бұрын
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@user-fo5wg2xl4x
@user-fo5wg2xl4x 2 жыл бұрын
መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅልን በእውነት
@edombezabih7011
@edombezabih7011 2 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህር በማርያም የአብነ ዘርዓ ብሩክን ምስል ስጠኝ /ሳልልኝ/ ተው ግን
@sarahmohammed8130
@sarahmohammed8130 2 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ እድመና ጤና ይስጥልን
@milenahaile3972
@milenahaile3972 2 жыл бұрын
ኤረ አስባቹ ደዉሉ ስለ ሕልም ተዉ ኤረ እባካቹ ስለ እግዚአብሔር
@helenbelay5284
@helenbelay5284 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይሰማል ፀጋው ያብዛልህ ቸሩ መድሐኒአለም መምህራችን
@maramenate7331
@maramenate7331 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@ewethio
@ewethio 2 жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስቡን እኔን፣ ቤተሰቦቼን፣ ጓደኞቼን ‌እስካለ ማርያም ‌ወለተ ስላሴ ‌ወልደ ገብርኤል ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ተክለ ጊዮርጊስ ‌አፀደ ማርያም ‌ወልደ ሩፋኤል ‌ሀይለ ስላሴ ‌ወለተ ስላሴ ‌ገብረ ፃዲቅ ‌ገብረ ኢየሱስ ‌ወለተ ብርሃን ‌ሀይለ ሚካኤል ‌አስካለ ማርያም ‌ወልደ ኢየሱስ ‌ሀይለ ሚካኤል ‌ሚስጥረ ስላሴ ‌ገብረ መድህን ‌ፍቅርተ ስላሴ ‌ወለተ አረጋይት ‌ወለተ ሰንበት ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌
@dgeg9434
@dgeg9434 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያሰባቹ የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለያቹ
@ewethio
@ewethio 2 жыл бұрын
@@dgeg9434 አሜን
@user-jo5op9qp1o
@user-jo5op9qp1o 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እኝም ስምተን እንድንለውጥ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን ወለተ ተክለሃይማኖት በለህ በፀሎትህ አስብኝ
@user-if1qt5de5t
@user-if1qt5de5t 2 жыл бұрын
መምህር ቃልህወት ያሰማልን በ ጾሎት አስቡኝ ወለተ መስቀል ብላቹ ሳውዲ ነው ያለሁት ሀገሬን አንድገባ
@haimont0007
@haimont0007 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ🤲🤲
@user-qj9ey2vx5n
@user-qj9ey2vx5n 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አተንእድታስተምረን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@asratekidane530
@asratekidane530 2 жыл бұрын
Egizabher yemesgan kale hiywet yasemaln Amen Amen Amen memerhchin yewunet betam yetexayarikubat ♥️
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እኛንም እግዚአብሔር ይርዳን🙏🙏🙏
@suzanneefrem6523
@suzanneefrem6523 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክህ ስለ ድንግል ማርያም ብለክ ማረኝ
@AhmadAhmad-yq6tq
@AhmadAhmad-yq6tq 2 жыл бұрын
መምህራችን እድሜና ጢና ይሰጥህ በፀሎት አሰበኝ ፈቅርተ ሰላሲ ብለክ
@user-vj4jd2cj5r
@user-vj4jd2cj5r 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት የስመዐልና👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@heymietp8287
@heymietp8287 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን እግዚያብሄር ከክፉ ጥላት ይጠብቅህ እኔም እድል አግቼ አንድ ቀን እደውላለሁ ፈጣሪ ይርዳኝ
@jfjd5585
@jfjd5585 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን፫❤🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫❤🙏
@tsheyasefa2272
@tsheyasefa2272 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይዎብ ያሰማልን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይን በስስት የምናይህ መምህራችን እመብርሃን ትጠብቅልን።
@silverfunny2870
@silverfunny2870 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@gelilagelila9818
@gelilagelila9818 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሰውሮ ያኑርክ
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 2 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@hhhhbhgg4957
@hhhhbhgg4957 2 жыл бұрын
መምህራንችን ቃልሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን🙏🙏🙏🙏🌾🌱🌱🌾🌾💒💒💒💞💞💞💞💞💞💞✝️✝️✝️✝️🤲🤲🤲🤲👏👏ልልልልልልልልልልልል
@eleniargawalemayehu2828
@eleniargawalemayehu2828 2 жыл бұрын
ይህንን ላደረገ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው።
@hiwotbelete1511
@hiwotbelete1511 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemaln mamher 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻✝️❤️🌹🤲🏻🌹🤲🏻🌹🤲🏻🌹🌹🌹🤲🏻
@adislasti4907
@adislasti4907 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen zemere melket yasemlen memeher enmegnalen ewunet betam bizu eytmarnbet nwu be erso lay adero yastmren ye mekeran egziahber yikeber yimesgen Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasemlen regim edime yestot kenmelwu betsbo
@bayushnegash4220
@bayushnegash4220 Жыл бұрын
Ameen ameen ameen zemere melket yasemlen memeher.enaegnalen
@tgsetgrma2549
@tgsetgrma2549 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@mihretjemberu1766
@mihretjemberu1766 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@user-gq8uy2dy8h
@user-gq8uy2dy8h 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋወን ያብዛልአሜን ወለተ ሚኪኢል ብፀሉት አስቡኝ
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህርች ቃል ሕይውትኀያሰማልን በአድሜ በፀጋ ይጠበቅልን በፀሎት አሰቡኝ ቤተሰቦች ወለተ እየሱሰ ነኝ ሰለም ፍቅር አንድትን ለሀገርችን ያሰጠልን በእሰርቤት የሉተንም ያጎበኝል እግዚአብሔር በቸርንቱ
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 2 жыл бұрын
AMEN EGZIABHER yasibachhu
@soonata670
@soonata670 Жыл бұрын
አሜን፫😢
@user-kf5ot8es4n
@user-kf5ot8es4n 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@sraself7813
@sraself7813 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️🌾🌾💖💖💖
@user-pk6yl5rs3h
@user-pk6yl5rs3h 2 жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ በፆሎት አስብኙ ወለተ አረጋውይ እባላለሁ
@user-cw9vn6xh9n
@user-cw9vn6xh9n 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር !!
@user-zd1su7vi2b
@user-zd1su7vi2b 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ
@birutawtteshometeshome3234
@birutawtteshometeshome3234 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@serkalemmegos531
@serkalemmegos531 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@serkalemaweke100
@serkalemaweke100 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
@honeyjames7268
@honeyjames7268 2 жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Kalle hi ware yesmalen Amen
@user-jp7jl6dd3e
@user-jp7jl6dd3e 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራቺን
@missawkhoury3570
@missawkhoury3570 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን የድሜ ዘመንህን ይባርክልህ
@user-lh2vk4pz5g
@user-lh2vk4pz5g 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያስማልን
@embeteferede5119
@embeteferede5119 2 жыл бұрын
Kalhiwot yasemalin memhirachin tsgawun yabzalin
@emudere2636
@emudere2636 2 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin memer enelay yalehum mefes yetemata yihun
@user-ut2ug4jp6d
@user-ut2ug4jp6d 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን ።
@ruthina1927
@ruthina1927 2 жыл бұрын
ተባረክልን ወንድማችን ፀጋውን ያቤብዛልህ አስተማሪያችን
@tseheytsehey5115
@tseheytsehey5115 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
244ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በእስር ቤት ውስጥ የተፈፀመ አስገራሚ ገጠመኝ
1:02:36
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 10 М.
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 13 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 76 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 11 МЛН
Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Service Wednesday August 7th 2024 PT.3
1:11:22
9ኛ ከLive የተወሰደ አስገራሚ ገጠመኝ
52:52
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 25 М.
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 13 МЛН