5ኛ ዙር ከላይሽ የተሰበሰበ ሁለት አስገራሚ ገጠመኝ

  Рет қаралды 27,005

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

2 ай бұрын

Пікірлер: 354
@saniatube2360
@saniatube2360 2 ай бұрын
"የእውቀት መጋቤ መላዕክ" ቅዱስ ዑራኤል ሆይ እኔ ደካማ አገልጋይህን አይምሮዋችን፣ ልቦናችን፣ ህሊናችን፣ ትክፍትልን ዘንድ እማፀናሃለሁ ከመከራ ከጭንቀት ከፈትና,,,,,,,,,እኔና ተሰፍሰላሴ ከነተማሬዎችሁ መጥቀህ አውጣን በእየለቱ🤲🤲🤲
@fj5u68
@fj5u68 2 ай бұрын
😢አሜን❤
@KeradionSunam
@KeradionSunam 2 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@ahmadhmaf9797
@ahmadhmaf9797 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@workietube3057
@workietube3057 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kbe7628
@kbe7628 2 ай бұрын
አሜን
@user-eq3ih4uh2n
@user-eq3ih4uh2n 2 ай бұрын
ቅዱስ ዑራኤል ለእኛም ጠላታችንን ይግለፅልን እግዚአብሔር የተናቀን ያስከብራል ክብር ለአምላክ ይሆን። 4ሴቶች ደሞ የሚያውቁት ሰው ሆነ የማያውቁት ሰው ስለሆነ የሞተው ነፍሱን ይማረው እነሱ ቤተሰብ ይታረቁ ይቅር ይባባሉ የጠላት ስራ ይፍረስ
@Edom.media7
@Edom.media7 2 ай бұрын
ሰላም መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ የባሏን ወንድም የሚገርምና አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነው መምህር ቀጥልበት👍 መምህር ሰምቻው ነበረ ከእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ታሪክን ይቀይራለን ሁለቱ ወንድማማቾች አካባቢ መቀየር ይኖርባቸዋል ከማውጣታቸው በፊት አራቱ የተማማች ያደረጉት ግፍ ላስተምራቸው ይገባል ቆንጆ ወንድ ልጅ አፍቅረ መልክ የለኝም መልክታት ሞ አይጠጣ ትላለች አያቴ እኔ እራሱ ቤስት ፍሬንድ አልወድማ መምህሬ አይሰው አይቅኑ ሰው እኮ አለመምህር ሁሉም ነገር አፍንጫ ስም መምህርዬ ራስህን ጠበቅ በእውነት አለኝ መፍትሄ ስራዬ የሚባሉ ብዙ አሉ ድምጻቸውን ቀይረው እውነት ነው።እግዚአብሔር በእውነቱ ይዘተኛል እንጂ እውነቱን ያካል ጣል እግዚአብሔር ይመስገን ሃይለ ኢየሱስ እግዚአብሔር ይስጣቸው አባታችን በእውነቱ አሜን አሜን አሜን አስተማሪ ትምህርት ነው እምነትና እውቀት ይጨምር ለሁላችንም
@user-hn1bf6ep6f
@user-hn1bf6ep6f 2 ай бұрын
መምህር ገጠመኙ በጣም የሚገርም በጣም አስተማሪ ነው መምህር እባክህን አንተ የምታቀርበው ገጠመኝ በሙሉ ማለት ይቻላል የኔ ሂይወት ከውስጡ ኣይጠፍም እና እባክህን መምህር በጣም ነው ያንተን የመምህር ግርማን ቀስስ ሄኖክን በጣም ነው የማዳምጠው ነገር ግን መምህር አንተን ለማግኘት ያል ሞከርኩት ነገር የለም እባክህን መምህር ተጨንቂያለው እንደ ምነንም ባገኝህ በጣም ደስ ይለኛል አግዝኣብሔር ይርዳኝ አባክህን ፀልይልኝ አሜን!
@bzuhangedefaw1907
@bzuhangedefaw1907 2 ай бұрын
ቸር ነገር አሰማኝ 🤲 ፍቅርተ ማርያም በፀሎት አስቡኝ 🙏🙏❤🙏🙏
@aberebelay4116
@aberebelay4116 2 ай бұрын
እግዚአብሔር yasiben
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 2 ай бұрын
በስመ አብ የሰው ክፋቱ አሁንማ ከሰውልጆች ሰይጣን ክፋትን እይተማረ ይመስላል መምህርዬ አዎ ትክክል ❤❤❤❤❤
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 2 ай бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን ማለት ነው እንጂ በመልካችን መኩራትም ይለብንም ይለባችሁም እግዚአብሔር ይሰራን ውቦች ነን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@dhddhduchuf9321
@dhddhduchuf9321 2 ай бұрын
አይ መህምህር አሳከኝ 😊
@ewnetabebe7345
@ewnetabebe7345 2 ай бұрын
ቅዱስ ኡራኤል የምወድህ መልዓክ የኔንም ነገር አደራ። ከወደኩበት አንሳኝ የኔ አባት!!!
@Tsi541
@Tsi541 2 ай бұрын
በጣም ታምሩ ነበር ትላንት ቅዱስ ሩፋኤል በሞገስ ያሳድግልህ
@Birtukan21
@Birtukan21 2 ай бұрын
መምህር ወለደ እንዴ?
@Tsi541
@Tsi541 2 ай бұрын
@@Birtukan21 ብርቱካንዬ ሶስት ሴት ልጆች አሉት እኮ አታውቂም ያሳደጋት እንደ አይኑ የሚሳሳላት ደሞ አንድ ሴት ልጅ አለችው ባጠቃላይ ፬ናቸው ማለት ነው😊
@Birtukan21
@Birtukan21 2 ай бұрын
@@Tsi541 እነሱንማ አውቃቸዋለሁ ወንድ ልጅ ከወለደ ብዬ ነው ግን አመሰግናለሁ ወለተማሪያም ነኝ በፀሎትሽ አስብኝ አደራ
@user-gq4fm8ip3h
@user-gq4fm8ip3h 2 ай бұрын
መልከ ክፋ ብንሆንም አለን እየኖርን እግዝአብሔር አይጥላን እንጂ ሰዉ ማ ሁሉ ጠላን ሃይማኖተኛም ሆነ ሃይማኖት የሌለዉ ሸሸን ይገርማል መምህርዬ በዉስጣችን ደግዎችና የዋህዎች እኛ ነን ላዉም
@AddisalemFekadu
@AddisalemFekadu 2 ай бұрын
እህቴ እንደዚህ ሊሰማሽ አይገባም እውነት ለመናገር ከባድ ሊሆን ይችላል ነገር ልብሽን አድምጪ ቁርበት ምንም አይደለም አይነጥላን ቼክ አድርጊ
@savannasav2609
@savannasav2609 2 ай бұрын
ዛሬ ያየሁት ልጅ በተፈጥሮው አጭር ስለሆነ ትምህርት ቤት ልጆቹ እያበሸቁት እቤቱ ገብቶ ሲያለቅስ እናቱ ቪዲዮ ቀርፃ ለቃው አለም ሁሉ አለቀሰለት ከአምስት አመት በፊት ዛሬ ግን የፊልም ካምፓኒዎች ለምነው የሚያሰሩት ልጅ ሆኖ እግዚአብሔር በጠላቶቹ ፊት ከፍ አድርጎ መሰደቡ ለጥቅሙ ሆኖ ዛሬ ላይ የተናገረውን ስሰማ ሁሉም ለበጎ ነው ስለዚህ ዋናው ተመስገን ማለት ነው ሰውን ማስደሰት አይቻልም ።
@user-ds6it1bc4v
@user-ds6it1bc4v 2 ай бұрын
አይዞሽ ዉድ ሁላችን ነን❤
@user-gq4fm8ip3h
@user-gq4fm8ip3h Ай бұрын
@@AddisalemFekadu እዉነትሽ ነዉ ሰዉ ከሰዉኛ ስትሆኝ ይሰማሻል እኔ ምገርመኝ ነገር ግን ሰዎች አይወዱሽም ይጠቀሙብሻል ለጥቅማቸዉ ብቻ እየሳቁ መጥቶ ጠቅማቸዉ ይዞ ይሄዳሉ
@wubalemyurgu3457
@wubalemyurgu3457 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ጋሼ ኃይለኢየሱስ እግዚአብሔር የረጅምና እድሜ ይስጦት እንደ እርሶ ያሉትን ያብዛልን
@user-zc4mi8xz3g
@user-zc4mi8xz3g Ай бұрын
በእውነት መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የሚሰራው ስራ እፁብ ድንቅ ነው መጨረሻቸውን እዲህ ሲያረግላቸው ከተገፉት ጎን ሲቆም ከየዋሆች ጎን ሲቆም የፀሎት መልሱ አቤት እዴት ያረካል እግዚአብሔር ይመስገን የሰው መዳን ያጠግበኛል የእውነት
@Eyerus-er5ih
@Eyerus-er5ih 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህዎትን ያሰማልን በድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቀን ፈጣሪ ከቤተሰብህ ጋር ❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@sadoetayegulilat8118
@sadoetayegulilat8118 2 ай бұрын
የእውቀት መልዓክ ቅዱስ ዑርኤል አይምሮአችንን ይክፍትልን ።ልቦና ይስጠን ለሁላችንም ውበት ክርስቶስ ብቻ ነው።ጋሼ ሀይለየሱስ እግዚአብሔር ይባርክዎት
@user-zc1gb1lr4k
@user-zc1gb1lr4k 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህር በጣም ይገርማል እግዚአብሔር አምላክ ከእንዲዚህ አይነት ሰው ይስውርና አባቴ ቅዱስ ኡራኤል የእውቀት ሊቀ መላእክት💠💠💠💠💠💠💠❤❤❤💐💐💐💐💗💗💗💗
@MeseretArage
@MeseretArage 2 ай бұрын
አቶ ሀዪለ እየሱስ እግዚአብሔር ዪባርከዉት
@desyealemu968
@desyealemu968 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስል መምህራችን ጥሩ ትምህርት ነው❤❤❤!!!
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 2 ай бұрын
መምህር ስለ ሴቶች እህቶቻችን ሱባዬ ያዝና እግዚአብሔር ይመልስልህ እባካችሁ የበቀል መንፈስ መጥፎ ነው ለልጅ ይደርሳል እና ወደእግዚአብሔር ቅረቡ አባታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎዎት እህቴ አባታችንን እንዳትተያቸው ጧሪያቸው አንች ነሽ ከፈጣሪ በታች በሰውኑትሽ ብቻ መኩራት አለብሽ እሽ እግዚአብሔር መጨርሻችሁን ያሳምረው
@newuser4534
@newuser4534 2 ай бұрын
እዲት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ጀሯችን እኮ መልካም መስማት አይናችንም መልካም ማየት ካቆመ ቆየ እደዚክ ደስ የሚል ደግ ስው ሀይለ እየሱሰን የሚመስል መስማት ደስ ይላል❤❤❤
@DawitTub.
@DawitTub. 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም ሰምቸዋው👍
@tringotesfa8517
@tringotesfa8517 Ай бұрын
የሚገርም ትምህርት መምህርዬ ቃለህይወት ያሠማልን🤲🤲🤲
@user-ip7iz4qg7e
@user-ip7iz4qg7e 23 күн бұрын
አባታችን ሀይለየሱስ እግዚአብሔር አምላካችን በዕድሜና በጤና ይጠብቆት
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 ай бұрын
#Egzibher yimsegn bewunet desss yemil gitimegn ❤አባታችን በረከቶ ትድረሰኝ❤❤❤🙏 እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቸሩ መድኃኔዓለም
@user-ev9hg1tg5l
@user-ev9hg1tg5l 2 ай бұрын
አረ መዳኒያለም ሲፈጥረን ፍፁም ቆንጆ አረጎ ነው የፈጠረን አይሳሳትም ባካችሁ ብዙ በስራችን ምናፍርበት ጉድ አለ ወደንሰሐ አንድንመለስ ይፍቀድልን አናመሰግናለን መምህር
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 2 ай бұрын
ሰላም❤መምህርና❤የመምህር❤ተማሪወች።የዛሬው ገጠመኝእኔንይወክላል እኔ❤ለኔ እማምርእይመስለኝም ለራሴ ቦታየለኝም ለምንብየእራሴን ስጠይቅ😮መልስየለኝም ይህንን ሁለተኛውንገጠመኝ ስሰማ እራሴመፅናናት😮ጀመርክ የሚጠይቁኝ ዳግሞ❤ቆጆወችናቸው በሚጠይቁኝ ስአት መልሰስሰጥ😮አላስታውስም ካለፈበኻላነው የምነቃ😢የምፅፅት እና ግራተጋብቻለሁ ችግሬምን እደሆነ😢አልገባኝብሎ ዛሬግን❤ተፅናናሁ መምህር ማርያም።
@aabbbezayehuchane895
@aabbbezayehuchane895 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@goodmorning3636
@goodmorning3636 2 ай бұрын
በድጋሜ ነው የቀረበው መምህር
@almazametetadkan-7536
@almazametetadkan-7536 2 ай бұрын
መምህር ዘመነክ ይባረክ
@YeshiemebetTadesse
@YeshiemebetTadesse 2 ай бұрын
ጋሸሐይ ለየሱስ መድሐኒአለሞ ጠጋዉን ያብዛለዋት እግዚ አብሔር ዪባርኮት እልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን
@assefaarefaynea322
@assefaarefaynea322 25 күн бұрын
ጋሼ ኃይለየሱስ እግዝአብሔርእድሜና ጤና ይስጦት ያኑርል እናመሰግኖታለን መ ምህር እናመሰግናሐለን
@wayenwayoutube4673
@wayenwayoutube4673 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ግን አስገርመዉኛል እግዚአብሔር ልባም ሰዉን ያብዛልን እድሜን ከፀጋጋር ያድልልን
@maron-m1234
@maron-m1234 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንአብሮአደረሠን አቤቱ ቅዱስኡራየልአባቴ እኔደካማልጅህን አእምሮየንልቦናየእሊናየን የእዉቀት መጋቢ በሆነዉ ጥበብህ ግለፆልኝልአይምሮየንክፈትልኝአሜን መምህራችንቃለህይወትያሠማልን በፆለታችሁአስቡኝ ወለተሀናማረያምእያላችሁአሜን
@munamuna2128
@munamuna2128 2 ай бұрын
አስታውሳለሁ መምህር 👍
@WoynshetWoynshet-oi4rt
@WoynshetWoynshet-oi4rt 2 ай бұрын
ቁጥር ስንት ነው?
@user-mc9mh7br3s
@user-mc9mh7br3s Ай бұрын
መምህር በጣም እሚገርም ገጠመኝ ነው እምታቀርበው እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ማዳመጥ ከጀመርኩኝ ቅርብ ጊዜ ነው
@user-yt5nz6rf9q
@user-yt5nz6rf9q 2 ай бұрын
ሰላም መምህርተስፋዬ አበራ እንዴትነህ ከባድነው መቼምየአለንበት ጊዚ እኔ ደሞ የባሌ ወንድም ነበር የሚያስቸግረይ ግንእኔ ለባሌእራሱ አልነገርኩትም ምክንያቱ ይጋደላሉብዬ አስባለሁ ደሞየአ ንድአገር ልጅነን እሚገርምክግን መምህር ባሌ ታንቆ ሞቷል ከወለድንብሗላ የአመት ልጅ እንደሆነነው ትቶይ የሞተው አሁንእኔም ቤተሰቤን እናልጄን ለመርዳት ስደትላይነው ያለሁት በጣምጥሩነው መምህር በዚሁቀጥልበት ደሞ በውስጥባናግርክ ደስይለያል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Alayu-sq4fu
@Alayu-sq4fu 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እንኳን ለቅዱስ ኡራኤል ወረሀዊ መታሰቢያ አደረሣችሁ ❤❤❤
@StephanosMulat
@StephanosMulat 2 ай бұрын
እውነት ነው እኔም ባህርዳር ባታ ቤተ ክርስቲያን የበቁ አባት ናቸው ተብሎ የሄድኩበት ሁኔታ አስታውሳለው አሁን ሲገባኝ ግን ጠንቁዋይ ነው ብየ ነው የማምነው ምን እንዳለኝ አልነግራችሁም ግን ሁልጊዜም ቢሆን በጣም ነው የሚቆጨኝ
@desyealemu968
@desyealemu968 2 ай бұрын
እኔ አስታውሳለሁ ልክ ነህ መምህር❤❤❤❤
@tigisttigist9525
@tigisttigist9525 2 ай бұрын
ጋሽ ሀይለኢየሱስ እግዚአብሔር ይባርኮት ለኔም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው መምህራችን🙏🙏🙏
@user-jb6hi1ri4g
@user-jb6hi1ri4g 2 ай бұрын
አባታችን ሀይለ ኢየሱስ እግዚአብሔር ይቦርኮት❤❤❤❤❤
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 ай бұрын
ቅዱሰ ኡራኤል የደርሰላቸው ለእኛንም ይደርሰልን ተሰፍሸየ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@almazametetadkan-7536
@almazametetadkan-7536 2 ай бұрын
ይህ የኔን ታሪክ ይመስላል ቆጆ ኣይደለሽም ብሎኝ ትቶኝ የኤደው ያንድ ልጅ እናት ነኝ እግዚያብሔር ይመስገን ልጄን እናትም ኣባትም ሆኝ የሰው ኣገር እየሰራው ኣስተምሪያታለው ምንም መልኪ ሁለት ቢሆንም ለቁምነገር በቅታልኛለች
@dudikoffassfa1619
@dudikoffassfa1619 2 ай бұрын
ጋሸ ሀይለየሱስ እግዛብሔር ዘመነዎት ይባርክ መምህር አንተም ዘመንህ ይባርክ
@DawitWedajo
@DawitWedajo 2 ай бұрын
ቀፅላ ጊዮርጊስ በፀሎት አስበኝ መምህር ❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 ай бұрын
እኳን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን
@abebeabebe9083
@abebeabebe9083 2 ай бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጣም ስለምከታተልህ ይህ በድጋሜ ነው የቀረበው በአጠቃላይ የዛሬው ለሁለተኛ ጊዜ ነው የቀረበው
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤
@ZinashGebretsadik
@ZinashGebretsadik 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ስራህ ድንቅ ነዉ ሃይለየሱስን እግዚአብሔር ይባርክ።
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገነ መምህር ሰላምህ ይብዛልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@mulukuwait6886
@mulukuwait6886 2 ай бұрын
እኔ ዉበቴ መድኃኔ አለም ብቻነዉ ነገ ጧት ለሚረገፈዉ ዉበት ምን ያስጨንቀናናን ከምንም በላይ የበታችነት ሰሜት አሰምቶ የሚያስጨንቀዉ የእዉቀት ማነስ ጥበብ ፀጋ ማጣት ለኔ ለሀፅያተኛዋ ፆሎት አርግልኝ መምህርየ ድፍነኝ እማራለሁ ቦዶ ምግዜም አራሴን ያመኛን ያመኛን በቃ እዉቀት እሚባል የለኝም ሁሉም ይቅርብኝ አይነ ልቦናየ እዳበራልኝ በፆሎት አግዙኝ 😥😥😥
@hiwotworku4601
@hiwotworku4601 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህርዬ ጋሼ መልካም ሰዉ ናቸዉ እድሜ ይስጣቸዉ ።
@Alemnsh857
@Alemnsh857 2 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው አሁን ስለመፈሱ ከገባቸው ከግድህ መበቀል አይፈልጉም ይታረቃሉ አሁን በፍራት ላይ ከሆኑ መምህርዬ 🙏 መምህር ገዳላይ በመታጠብ ያልከው ነገር አሳውቁኝ በመቤቴ ስም ችግር ላይ ነኝ ይከነገር ኔጋርም አለ በውጭ አገር ነኝ ግን በስራቦታየላይ ከባድ ነገር የሆነብኝ አለ ገጠመኙን ርእሱን አሳውቁኝ 😥😥
@HanauNew
@HanauNew 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እኔ ችግር ወሰጥ ነኝ በፀሎት ሀሰብን ወለተ ተንሳኤ ብላች
@AddisalemFekadu
@AddisalemFekadu 2 ай бұрын
ሀይለየሱስንና ሰራተኞቹን እግዚአብሔር ይጠብቅ
@itayodose6116
@itayodose6116 2 ай бұрын
Amen...amen..amen..kale..hiwet..yasemaln...mem6rschin..bewuney..yderegln
@tesfayemengistu3055
@tesfayemengistu3055 2 ай бұрын
ተጠያቂወች ቤተሰቦቻቸዉ ናቸዉ እነርሱ መጠዉ እንዲማሩ ማድረግ ብቻ ነው
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 2 ай бұрын
አሜን እንኳን ደና መጣልን መምህር❤❤❤
@samidereje3806
@samidereje3806 2 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህር❤❤❤
@mihretzelalem9705
@mihretzelalem9705 2 ай бұрын
ቅዱስ ዑራኤል ሆይ እዉቀቱን ማስተዋሉን ስጠን ወለተ ኪዳን እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ህይወቴ ፈተና ነዉ በድንግል ማሪያም ስም እማፀናቸዋለሁ አግዙኝ ህይወቴ በገጠመኝ ቢቀርብ ትማሩበታላችሁ በፀሎት አስቡኝ እህት ወንድሞቸ እባካችሁ❤️❤❤🙏
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ❤❤❤መምህር አዎ አስታዉሳለ እንደዉም የሰፈር ሰዎች ወሬ ነበር ልጁ የወድምየው እንደሆነ ጥርጣሬ ዉስጥ የከተቷቸው ነበር
@selam801
@selam801 2 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ❤ እውነት የሚገርም ገጠመኝ ነው
@rutamekonnentesfay1920
@rutamekonnentesfay1920 2 ай бұрын
Thanks!
@HabasiOmar
@HabasiOmar 2 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@aschalewmulugeta8083
@aschalewmulugeta8083 2 ай бұрын
ጋሽ ሃይለ-እየሱስ እግዚአብሔር ይባርክዎት❤❤❤
@user-jb6hi1ri4g
@user-jb6hi1ri4g 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ😢 በሀገር ሽማግሌዎች ጉዳዩን መጨረስ ። ሲቆርብ ይሳሉ እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ መጨረሻውን እንዲያሳምርላቸው።
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 ай бұрын
እግዘዩ። መሀረን ክርስቱ። ተደገሙ ነዉ ም መህርዬ❤ከዚበፋት ሰመችወላሁ ❤ሰመችዉልሁ። 🎉
@amaamm7235
@amaamm7235 2 ай бұрын
አባታችን ሀይለ እየሱስ እግዚአብሔር ይባርክዎት እደርሱዎ ያሉትን አባት ያብዛልን❤❤❤❤
@user-uj6tl3ry3x
@user-uj6tl3ry3x 2 ай бұрын
እንዴት አደርክ መምህር
@tajetaje9957
@tajetaje9957 2 ай бұрын
መምሕር እግዚአብሔር ይጠብቅሕ❤❤❤❤❤
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 2 ай бұрын
አዎ መምህር 💐💐💐💐💐👈
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 2 ай бұрын
.መምህርየ እድሑም ሁላችሁም ቤተሠብ የቅዱስ ኡራኤል ጥበቃ ምልጃዉ አይለየን በጣም ጉድ ነዉ እርኩስ መፈስን ከምድረገፅ ያጥፋልን መምህርየ እኔም በልጅነቴ ገባያ ላይ አረቂ ከሚሸጡ ሠወች የሚገዛ ሠዉ መስየ ትንሽ 1ጉጪ የምትሆን እጠጣ ነበር አሁንም ከ7አመት በፊት ሁሌ ማታ ማታ ሆደን ይነፋኛል ከዛ አረቂ ከዛ ይተወኛል በየቀኑ ጠጪ ሆሁ ቡናም ጨላጪ ብቻየን አፍልቸ እጠጣ ነበር አቤት አሁን ከትምህርትህ አኳያ አፈርሁ እግዚያብሔር አምላክ የሁለቱንም ፍቅረኛ ፍቅር ያፅናላችሁ አባታችን ሀይለየሡስ እግዚያብሔር አምላክ ፍጥረት ይስጣቸዉ ወይ መምህርየ መአላአክቱ ከፊት ከዃላ ሁነዉ ከክፉ ሁሉ ይጠብቁህ በጣም የሚገርም ና ድፍረቷ የእወነት መፈሳዊነት ሲገባት በፀፀት ትመለስአለች ልቦና ይስጠን
@samerasamera2893
@samerasamera2893 2 ай бұрын
አባቴ ሀይለ ኢየሱስ እግዚአብሔር ይባርክሆት ለእኔም አባት በሆኑኝ ብዬ ተመኘሁ
@user-xm3bj4hm7o
@user-xm3bj4hm7o 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤
@asadulbsss4813
@asadulbsss4813 2 ай бұрын
መምህር እንኳን በሠላም መጣህ እህትና ወንድሞቼ ሁልዬ በህልሜ ተራራ ሥወጣ ቀይ ሴትዮ ተሇላዬ ትከተለኛለች ከተራም ሥወርድ ተከትላኝ ነው የማያት በማርያም እንዳታልፉኝ እልሜን ፍቱልኝ❤❤
@user-hh6ep6er2q
@user-hh6ep6er2q 2 ай бұрын
አቶ ሐይለየሱስ እግዚአብሔር ይባርኮት
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 2 ай бұрын
መምህሬ❤
@user-wu4mp5zt7e
@user-wu4mp5zt7e 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮ አባቴ
@kumnagar1403
@kumnagar1403 2 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የመምህር ተማሪወች
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 ай бұрын
ጋሼ ሀይለ እዮሰሰ እግዚአብሔር ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይባርኮት
@Y12abate
@Y12abate 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርከዎት የኔ አባት ጨምሮ ይስጠዎት
@mikalrdatenew1572
@mikalrdatenew1572 2 ай бұрын
ጋሸ ሀይለ እየሱስ እግዚአብሔር ይባርክዎ
@SebleAdeme
@SebleAdeme 2 ай бұрын
ፈጣሪ ረዥም ዕድሜ ይስጥህ መምህር! ስልክህ አልሰራ አለኝ መምህር በጣም ፈልገህ ነው በ ማሪያም እንዳታልፈኝ🙏 እኔ ክፍላገር ንኝ
@makdabekele8833
@makdabekele8833 2 ай бұрын
መምህር 4ቱንም ባልየውንም አንድ ላይ አድርጎ ይቅር እንዲባባሉ ማድረግና ትዳሩን መፍታት ነው::
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 ай бұрын
የእኔ ቅዱስ ዑራኤል አባቴ❤❤❤
@helenbregaga9742
@helenbregaga9742 2 ай бұрын
ጋሽ ሀይለየሱስ እግዚአብሔር ይባርኮት ።
@user-qq8yy3wh8b
@user-qq8yy3wh8b 2 ай бұрын
ጋሽ ሀይለ እየሱስ እግዚአብሄር ይባርኮት
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 2 ай бұрын
Selam selam selam Enkuwan Be Dena Metuw Memherachin Edimena Tena Egziahber Yadilen Be Unet ❤❤❤❤❤❤
@almazhidru1987
@almazhidru1987 2 ай бұрын
መምህርየ ገጠመኙን ገና ኣላዳመጥኩትም ብጨንቀኝ ወደይቱብህ ሩጫ መጣሁ የመምህር ተማርወች እባካቹሀ በእመቤቴ ስሜ ወንድሜን በፀሎት ኣስብሉኝ በሰው ኣገርነው እኔም በሰው ኣገርነኝ ተዳክሞብኛል እና ወንድሜ ድኖ ለመመስከርም እንድበቃ በጣም ተዳክማል እባክህ በፀሎት እንድታሰበው ኣንተንና ከሞላው ቤተሰብችህ እህት ወንድሞቸ እባካቹሁ በፀሎትኣስቡሉኝ ንጉስ ገብረ ህይወት እያላቹሁ ኣስቡሉኝ የኔም ሙሉብርሃን ውለተ ሰንበት
@mesihmesihin
@mesihmesihin 2 ай бұрын
you welcome teacher
@user-qx9wk9dn2j
@user-qx9wk9dn2j 2 ай бұрын
Ameen ❤❤Baagaa Naagaan dhuuftaan Tolee nii dhaageefaanaa waaqaayoo saagaalee jiireenyaa isiin haa dhaageesiisuu ❤❤❤
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🌿🌿🌿
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 2 ай бұрын
Amen Amen Amen kalehiy women yasemalen ❤❤❤❤❤
@user-oh8jt6zv9q
@user-oh8jt6zv9q 2 ай бұрын
Egziabher ybarkot abate
@fikademamo6373
@fikademamo6373 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም ምዕመናን የመምህር ተማሪዎች እባካቺሁ በፀሎት አስቡኚ ገብረ ሚካኤል ብላቺሁ በወገብ ህመም እዬተሰቃዬሁ ነው አስቡኚ
@Tamsgen-qu4eo
@Tamsgen-qu4eo Ай бұрын
Mameher EGZABHER yetabekehe
@HabasiOmar
@HabasiOmar 2 ай бұрын
ወለተሚካኤል በፀሎትአሰቡኝ
@Free-hf8fc
@Free-hf8fc 2 ай бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛል እባካችሁ እህት ወንድሞቼ ለፀሎት በምትቆሙ ጊዜ ወተማሪያም ብላችሁ አስቡኝ በስጋ ፈተና እየተፈተንኩነው ሂወቴም የተበላሸነውና
@user-uv5io9kg8r
@user-uv5io9kg8r 2 ай бұрын
Ema feker tasbesh esh welte mareyame
@user-wf4wp2jm5o
@user-wf4wp2jm5o 2 ай бұрын
ሀይለ እየሱስ እግዚአብሔር ይባርኮት
@tsigealem52
@tsigealem52 2 ай бұрын
ጋሽ ሀይለየሱስ እግዚአብሄር ይባርኮት
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 133 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 67 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 197 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
22ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ሳይፈልግ ወደ ማሳጅ ቤት የሚሄድበት ሚስጥር
1:33:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 73 М.
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 133 МЛН