6 ደብተራዎችን አሳሰረ !!! | መምህር ተስፋዬ ያጋለጠው አደገኛ ምስጢር | መ/ር ተስፋዬ ላይ ጥቃት ተሰነዘረበት

  Рет қаралды 101,738

werkeaferahu Assefa

werkeaferahu Assefa

4 ай бұрын

6 ደብተራዎችን አሳሰረ !!! | መምህር ተስፋዬ ያጋለጠው አደገኛ ምስጢር | መ/ር ተስፋዬ ላይ ጥቃት ተሰነዘረበት

Пікірлер: 721
@user-zg6mz6nb8f
@user-zg6mz6nb8f 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን ተስፋ ስላሴ ይህንን እርኩስ መንፈስ የምትቃዎሙ ሁሉ መለአኩ ቅዱስ ሚካኤል ከፊታችሁ ይሁንላችሁ ጠላታችሁን ይርገጥላችሁ
@ramiuklove6532
@ramiuklove6532 4 ай бұрын
Amen amen amen 🙏
@semere.12
@semere.12 4 ай бұрын
አሜንንን
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 4 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN
@ethiobelay1423
@ethiobelay1423 4 ай бұрын
አሜን
@lidmek2127
@lidmek2127 4 ай бұрын
ለመምህር ተስፋዬ እሰኪ መኪና ይገዛ የምትሉ ኪሳችሁን ፈትሹ በቅንነት ብቻ
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shimelismekit4632
@shimelismekit4632 4 ай бұрын
ይህቺንማ ትችላላቹ።
@H8g7f
@H8g7f 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mulukuwait6886
@mulukuwait6886 4 ай бұрын
እዉነትነዉ ስያስበትነዉ👍👍👍
@rosirosi1210
@rosirosi1210 4 ай бұрын
❤❤❤👍
@kidye16ema
@kidye16ema 4 ай бұрын
ነቅታችሁ ላነቃችሁን አባቶቻችን፣ መምህሮቻችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤
@almazabrham879
@almazabrham879 4 ай бұрын
Amen amen amen
@yenantw21
@yenantw21 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alemtekle506
@alemtekle506 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SofiaJemal-rk1sf
@SofiaJemal-rk1sf 4 ай бұрын
ጠንቃይ ደብተራ መጥፋት አለባቸዉ
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 4 ай бұрын
ልክ ነሽ፡ ፈጣሪ ያጥፋልን! ደብተራ ሁለት አይነት ነው ያለው፡፡ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት የሚሰጡ ትክክለኛ ደብተራ እና ከቤተ ክርስቲያን አገልግሎን አፈንግጠው ወጥተው በግላቸው ሰይጣንን በመጥራት ለግል ጥቅማቸው ሲሉ በሰዎች ላይ ክፉ ስራ የሚሰሩ ናቸው፡፡ ስለዚህ ደብተራ በሙሉ አይደለም፡፡ ስለዚህ እነዛ ክፉዎቹን ደብተራዎች አግዚአብሔር ያጥፋልን!!
@Donut_2929
@Donut_2929 4 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ እኮ ብቻውን እየታገለ ነው ያለው egzabher yetbkelen
@israelmengistuderbe3086
@israelmengistuderbe3086 4 ай бұрын
እውነት ነው ጌታችን መደሐኒታችና እየሱስ ክርስቶስ እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማር ያም❤❤❤❤❤
@nardosmekonnen9033
@nardosmekonnen9033 4 ай бұрын
Batm batm egzehabr ytabekew
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 4 ай бұрын
በጣም ጥላቶቹ እደምድር አሸዋ በዝተዋል በፆሎት አትርሱት❤
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 4 ай бұрын
መምህራችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ እስከ ቤተሰቦችህ
@israelmengistuderbe3086
@israelmengistuderbe3086 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@saramamo806
@saramamo806 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር ተስፋዬ ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ ጠላትህን ቅዱስ ሩፋኤል ይጣልልህ ወንድሜ ወንድማችን ወርቅዬ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@BettyBiruu
@BettyBiruu 4 ай бұрын
የቅዱስ ኡራኤል አምላክ ይጠብቅህ መምህር!
@hailealebe2372
@hailealebe2372 4 ай бұрын
አሜን።
@azfarabrha8735
@azfarabrha8735 4 ай бұрын
ደብተራዎች ጠንቃዮች መምህር ተስፍየ ቢታሰር ቢገደል ራሱ ከጫፍ እስከ ጫፍ መላው ኢትዮጽያ ብዙ መምህር ተስፍየ ፈርተናል ብያንስ ባናስተምርም ቤተሰቦቻችን በመቀየር የእርኩስ መንፈስ እናስወግዳቸዋለን እኔ የትግራይ ልጅ ነኝ ስደት ነው ያለሁት ግን የመምህር ተስፍየ ትምርት በስልክ እየ ደወልኩ እኛቤት እየሰራ ነው ስሄድ ደሞ በደምብ በዙርያየ ያሉ ይለወጣሉ ከኔ በላይ ራሳቸውም ቤተሰባቸውም የቀየሩ ብዙ እኔ ማቃቸው የትግራይ ልጆች አሉ ለዛ ነው በመላው አለም ነን ምለው
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 4 ай бұрын
Beewunet tikikil newu!! Bebetekrstiyan wust yetesegesegu metetegna debterawochin bestomna bestelot besgdet endemnashenifachewu ergteghoch nen!! Bezih zemen yekahin libs lebsewu agelgay meslewu yandun edilna hiywot lelelawu begenzeb eyetegezu yemiyazawrutn liol Egziabher gebetachewun yigelebabtew adarashachewum yimezber! berase hiywot yederesebign mekera bezich achir stihuf tezerzro ayalkm! Begorebet bete wust yetekebere metet Egziabher belje lay adro siyawetalign nesha abat biye yeyazkuwachewu kahin menfesu temelso endayimeta bilewu enem balebetem bekomnbet beserdin tasa kofrewu keberubign ! Lije yihewu keljnet eske gulmsna dres beaganint endetesekaye newu! Ahun gin enem yenezihn abatoch tmhirt eyeteketatelku yetelatn aserar awkealehu Egziabher yimesgen!enezihn yeseyitan agelgayovh liol Egziabher wede tilkum yitalilin! AMEN AMEN AMEN
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 4 ай бұрын
መምህር ያነቃዉ ትዉልድ እኔ አኮቴ እሚኖረዉ የገጠር ገጠር ነዉ ግን ትምርቱ ደርሶኝ ሳዳምጥ እዉላለሁ ንሰሃ ገብቼ ስጋደሙን ተቀብዬ ዳዊት ስደግም እዉላለሁ ስራዬን እየሰራሁ አለኝ ገበሬ ነዉ❤በፊት ግን ጠዋት ቅዱስ ጊወርጊስ ቤተክርስቲያን አላ ተሳልሞ ጠቋይ ቤት ደሞ አይቀርም ነበር😭አሁን ምን ልበላችሁ ፆሎቤት ሁላ ሰርቷል ትንሽዬ ትምርቱን ማሰጠህ ብለዉ አረቄ እየጠጣሁ ቡናቤት አድልጅ መቶ ለሶስት ሰዉ አዳምጡት ብሎ ሰጠን አሁን አለም ከቱ ንቄዉ ትግል ላይ ነኝ በፆሎት አስቢኝ አለኝ❤በጣም ደቆኛል
@tube-ic6dd
@tube-ic6dd 4 ай бұрын
በጣም የኔ ጀግና መምህር ሰንት ሰዉ አፍርቷል
@Embete-
@Embete- 4 ай бұрын
እመብርሀን በቀሚስዋ ሽፍን ታድርግልን መምህርዬ
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 4 ай бұрын
ቅዱስሚካኤል ይጠብቅህ ባለውለታችን ነህ መምህር ተስፋዬ 😢😢😢
@gdydd1173
@gdydd1173 4 ай бұрын
ወይኔ መምህርየ እመቤቴ ካንተ ጋር ትሁን ያንተ ህመም መስማት ኣልፈልግም ሁሌም ጠብቂው እመቤቴ ኣደራሽኝ ጠላቶቹ ከእግሩ በታች ጣሊለት
@ruthmime73
@ruthmime73 4 ай бұрын
ወይ ፈጣሪ እንኳን የምታገለግለው እግዚአብሔር ረዳህ መምህር ተስፋዬ ይገርማል በጣም ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል። ጋዜጠኛ ወርቅአፈራሁ በርታልን አንተም።
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 4 ай бұрын
Amen amen amene
@saragirma5196
@saragirma5196 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ከመምህረችን ጋር ይሁን በጣም ከበድ ነገር ነው ደሩ ግን ከእነሱ ጋር ከለው ይልቅ ከመምህረችን ከመምህር ተስፋዬ ጋር የለው ይበልጣል ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አለ😢😢😢
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 4 ай бұрын
ወንድሜ ለእኛ ብለህ ይህን ያህል ፈተና አንተ በሂድክበት በረገጥክበት ሁሉ ቅዱስ ገብረኤል ይጠብቅልን 🙏 እንደ መምህር ተስፋዬ አይነት መምህሮችን ያብዛልን 🙏🙏🙏
@emabet5344
@emabet5344 4 ай бұрын
Unaat now
@user-lg5gl6wq6y
@user-lg5gl6wq6y 4 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ያበርታህ ምን አይነት ጠንካራ ነህ ባንተ መንፈሳዊ ህይወት ቀናሁ እግዚአብሔር እንዲያበረታኝ ፀልይልኝ
@user-fy2kf8hr3d
@user-fy2kf8hr3d 4 ай бұрын
ቤተሰቦቹም ብርታቱን ይስጣችሁ ጎበዞች በርቱ❤❤❤❤❤
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 4 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ወድ ወንድማችን ወርቅ አፈራሁ ከአንተም ጋር
@user-se3fm9hg5u
@user-se3fm9hg5u 4 ай бұрын
የሀ የደፈተራ ሴራ በሃገር ደረጃ እጋለጥ እዲዋረድ ይገባል
@birketayebelachew8577
@birketayebelachew8577 4 ай бұрын
ጀግና የኔ ወንድም!ማህበረ ቅዱሳን አላችሁ ይህን ልጅ እና ሌሎች ጸጋው ያላቸውን አባቶች ምትተቹ
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 4 ай бұрын
Mahbere kidusan yebetekrstiyan telatna yemenafkan mesebsebiya newu! Liol Egziabher kebetu yitreglin!Amen Amen Amen
@birketayebelachew8577
@birketayebelachew8577 4 ай бұрын
@@user-um6cm8er6k አሜን
@gjgbjryihu9656
@gjgbjryihu9656 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 4 ай бұрын
ማህበር ቅዱሳኖች ውስጥ እራሱ ደብተራ እና ኮኮብ ቆጣሪ ሀብሻ ያለባቸው አባቶች በርግጠኝነት አሉ ግን እግዚአብሔር ስዴውን ከገለባ እስኪለይ መጠበቅ ነው ምዕመኑ ነቅቶል ባሁኑ ስዓት
@enathagertube4619
@enathagertube4619 4 ай бұрын
ምነው ግን ይህንን ማህበር ለቀቅ ብታደርጉት ሁሉ እየተነሳ እነሱ ላይ አፍ ማላቀቅ አይከብድም
@hannadesalegn5793
@hannadesalegn5793 4 ай бұрын
በእናንተ ላይ በክፋት የሚነሱትን ቅዱስ ሚካኤል ሰይፉን ይምዘዝባቸዉ
@almazabrham879
@almazabrham879 4 ай бұрын
Amen amen amen
@YeneguseAbate-sf4yj
@YeneguseAbate-sf4yj 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@pianorufeal3196
@pianorufeal3196 4 ай бұрын
Amen
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 4 ай бұрын
,አሜን
@ngsti277
@ngsti277 4 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@gizachewyeshita6677
@gizachewyeshita6677 4 ай бұрын
መምህራችን መምህር ተስፋየ ብዙ ፈተናዋች እንዳለብህ እንረዳለን ሁኖም በድል እንደምትወጣዉ ተስፋ አደርጋለሁ ለብዙዋች ለዉጥ ነህ እና በርታልን
@engineermulatu5604
@engineermulatu5604 4 ай бұрын
ለመምህር ተስፋዬ ያለኝን ታላቅ አክብሮት እገልፃለሁ እናም ስንት ነገር አሳወቅከኝ እግዚአብሔር ካንተ ጋር አለና በርታ ።
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 4 ай бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁንህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ እንቁ መምህር
@hhhvj
@hhhvj 4 ай бұрын
የኔ አባት ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦችህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 4 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን 🙏❤️❤️
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 4 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን, እንኳን አትረፍህ መምህራችን የምተደው ኃያሉ ቅዱስ ሚካኤል እና ቅዱስ ሩፋኤል ከክፉ ሁሉ ይጥብቅህ መምህራችን ❤️❤️.
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit 4 ай бұрын
ይገርማል ፈጣሪ በያለንበት ይጠብቀን እርኩሰ መናፍሰትን ፈጣሪ ያሰወግድልን
@user-xh9yl2up6t
@user-xh9yl2up6t 4 ай бұрын
ወይኔ መምህሬ ስትጠፋ ምን ሆኖ እያልኩ ነበር እግዚአብሔር አምላክ እማ ፍቅር ትጠብቅህ።
@temedk8302
@temedk8302 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ኃይልና ጉልበት ይሁን ለመምህራችን። በርቱ ሁሉም ከተባበረ ህዝብ ከነቃ በማንም ላይ መንፈስ አይሠራም። ክፉዎች በሥላሴ ሰይፍ ይሰየፉ።
@BettyLala-li5nn
@BettyLala-li5nn 4 ай бұрын
መምሕር ተስፋዬ ፈጣሪ እስከመጨረሻው ይጠብልን ከክፉ ይሰውርልን የኔ ጀግና❤❤❤
@user-cx5sg8cx6h
@user-cx5sg8cx6h 4 ай бұрын
የእ እንቁ መምህር ያሣደገችኝ እመቤቴ ማሪያም ጠላትህን ዳቢሎስን በእሳት ሰንሰለት ትሠርልህ
@dawittefera6432
@dawittefera6432 4 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንህ ❤
@user-rs3nz9py5d
@user-rs3nz9py5d 4 ай бұрын
መምህርዬ ያንተን ክፉ አያሳየን ሃያሉ እግዚአብሄር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 4 ай бұрын
መምህርየ ምን ልበልህ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳህ እመቤታችን ትጠብቅህ ከጥላት ከጠቋይና ከደብተራ ሳጥናኤል ከክፉ ስራ ትጠብቅህ አባቴ😢
@negashdesta7200
@negashdesta7200 4 ай бұрын
እናመሰግናለን የእውነት አምላክ ይፍረድባቸው🙏🙏🙏
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 4 ай бұрын
መምህራችን ጀግና ነው ጠላትህን ሁሌም ያዋርደዋል ቅባቱን የቀባው የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ነው በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር እስከቤተሰቦችህ ይጠብቅህ
@serkalemdemsieserkalemdems6532
@serkalemdemsieserkalemdems6532 4 ай бұрын
ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያዊያን ውድቀትና አሁን ላለንበት መከራና ሰቆቃ ከነጮች ቀጥሎ ደብተራ ነው እግዚአብሄር ይገስጻቸው መምህር እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@Hash_malmedia-zw4sb
@Hash_malmedia-zw4sb 4 ай бұрын
እጅግ በጣም
@saragirma5196
@saragirma5196 4 ай бұрын
ወይኔ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እኔ አይዞህ እግዚአብሔር እጅ እግራቸው ይያዝ ሌላ ምን እላለሁ 😓😓😓😓😓
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn 4 ай бұрын
የኔ አባት አሁንም ቅዱስ እሩፋዬ አሳዶ ጠላቶችህን የያዝልክ ሁሌ እማ ፍቅር በቅፏ ትጠብቅክ የኔዉ አባቴ መምህራችን ቸርህ ሁሌ የራማ ገብርኤል ያብስረን መምህር እኔ እያለቀስኩ ነዉ ያዳመጥኩት ከቃል በላይ ሆናብኝ የቅዱሳኑ ፀሎት ያተመልካምነት በሄድክበት ይከተል አሜን
@aschalewmulugeta8083
@aschalewmulugeta8083 4 ай бұрын
ወንድሞቻችን በርቱልን❤ በፀሎታችሁ አስቡን❤
@asterendale5361
@asterendale5361 4 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ ፤ ወርቅዬ በርቱ ወንጌልን በተግባር ይህ ነው የምትችሉትን አድርጉ። የሰማይ አምላክ ደግሞ ከእናንተ ጋር ነው እኛም እንበረታለን፡፡
@saniatube2360
@saniatube2360 4 ай бұрын
ዋይኔ መምህርዬ ቲፕሊቱ ሳየው ደነገጥኩኝ ኧር ተውልን መምህራችን ምን አይነት ክፍዎች ናቸው ግን ደብተራዎችሁ እኮ አንዲ ለሰይጣን ተገዝተዋል እግዚአብሔር ይገፅፃቸው አቦ😭😭
@ururur6108
@ururur6108 4 ай бұрын
መምህሮቸችን እግዚአብሔር በግራም በቀኝም ጠበቅ መልእክቶችን ይለክሐቹ
@user-zn7nw7hf1r
@user-zn7nw7hf1r 4 ай бұрын
አዎ ሰንየ እእእእእእእእህህህህህህ እኔማ ደም አልቅሼ ጨርሻለሁኝ በጣም ከባድ ፈተና ነው ያለው የኔ የዋህ ለኛ ሲል ሰማአትነት እየከፈለ ነው በፀሎት እናግዘው
@mulualemfedessa3070
@mulualemfedessa3070 4 ай бұрын
በቤታችን ያሉ ደብተራዎች ይዉጢ እናጋልጣቸው
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 4 ай бұрын
መምህራችን እመብርሀን ትጠብቅህ ❤❤በርታ
@giftitesfaye9784
@giftitesfaye9784 4 ай бұрын
መምህራችን እግዚያብሔር እስከ ልጆችህ ይጠብቅህ፡፡በምንችለው ሁሉ ከጎንህ ነን፡፡
@user-ld4fu1ls7i
@user-ld4fu1ls7i 4 ай бұрын
መምህርዬ የኔ ልዩ መምህር ባንተ ምክንያት ሰዉ ሆኛለሁ የኔ አባት ምን እንደምል አላውቅም የቅዱሳን አምላክ ይጠብክህ እመቤቴ ትጠብቅህ ክፉህን አልስማ
@hanateshome9713
@hanateshome9713 4 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@Haile21.7
@Haile21.7 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ከመምህራኖች ጋር ይኑር
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 4 ай бұрын
😢እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ❤ መምህር ተስፋዬ አበራን እመ ብርሀን ከነ ልጆቹ ትጠብቅልን አሜን😢😢😢😢
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 4 ай бұрын
ይገርማል እነሱን ብሎ አገልጋይ እግዚአብሔር ይይላቸው:: ለዚህ ነዋ ቤተክህነቱም ቤተክርስቲያናችንም የምትታመሰው አቤት እግዚአብሔር ያንተ ትእግስት
@EriEri-dl4jr
@EriEri-dl4jr 4 ай бұрын
እግዛብሄር ይጠብቅ መምህር ተስፍይ ወረቅየ አግዛብሄር ይጠብቅ ብዙአሉ እግዛብሄር ቤቱኖ ያጽዳ ጊዜው ደግሞ ቀርቦል
@dagimadane3156
@dagimadane3156 4 ай бұрын
ወንድሜ ወርቃለማሁ አንተም በጸሎት በስግደት በርታ እባክህ ካንተ ገና በጣም ብዙ ገና እንጠብቃለን!
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 4 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን ማስተዋል ይስጣቸው በጣም ያሳዝናል😢
@teddyphotography8963
@teddyphotography8963 4 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ።ድንግል በመንገዳችሁ ሁሉ ትቅደምላችሁ ።
@hiwotzegeye4900
@hiwotzegeye4900 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በርታልን እድሜና ጤናን ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይስጥህ!!!
@ghenetmehari233
@ghenetmehari233 4 ай бұрын
እመብርሃን ካንተጋ ትሁን ምንም አትሆንም እንደውም የበለጠ ጸጋ ነው የሚጨምርልህ እግዝአብሄር።
@tarikuwameles
@tarikuwameles 4 ай бұрын
ስላም ለአንተ ይሁን ወንድማችን በመምህር ተስፋዬ እኔ መቶ ፐርስንት ተለውጫለው መንፈስን እንዴት መዋጋት እንዳለብኝ አውቂያለው ምን አይነት ዛር ሲመለክ እንደነበር እኔም ለአድባር ተስጥቼ እንደተወለድኩኝ
@nanibelete6371
@nanibelete6371 4 ай бұрын
Berchi ehete. Fetary. Yerdash
@sabberhan3177
@sabberhan3177 4 ай бұрын
Pls Tell me I need Hellpe
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 4 ай бұрын
በጣም ይገርማል መምህር እግዚአብሔር በምትሄድ መንገድ እግዚአብሔር ይቅደም እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@rakrkv7423
@rakrkv7423 4 ай бұрын
መምህር እመቤቴ ጠላትህን ትጣልልህ የድግል ማርያም ልጅ እየሱስክርስቶስ በደሙይሸፍንህ 🤲🤲🤲
@user-dw9yt3ls2l
@user-dw9yt3ls2l 4 ай бұрын
ሼር አርጉ የመምህር ልጆች የነቁ መምህራን እንዲበዙልን እኛ የሚገባውን እናድርግ ላይክ ሼር አርጉ
@etsegenetzemelak2565
@etsegenetzemelak2565 4 ай бұрын
ሊቁ ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል አብዝቶ ይጠብቅህ ወንድማችን መምህራችን አስተማሪያችን !!!!
@user-uh9fj5ri9d
@user-uh9fj5ri9d 4 ай бұрын
መምህርዬ እግዚአብሄር ይጠብቅልን ይህንን መረጃ ሳይ በጣም ነው የደነገጥኩት የደብተራን መንፈስ እግዚአብሄር እምላክ ያጥፋልን።
@firehewotnigussie5530
@firehewotnigussie5530 4 ай бұрын
ይህን ላደረገብህ ሰው እግዚአብሔር ልብ ይስጠው መምህርዬ ጸሎት አድርግለት ልቦና እንዲሰጠው እግዚአብሔር አንተንም ይጠብቅህ
@selamawityemaryamlij2606
@selamawityemaryamlij2606 4 ай бұрын
ውይ መምህር በጣም ነው የሚያሳዝነው! እማምላክ እስከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቅህ 😢😢😢
@adrontube3361
@adrontube3361 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን የኛ እንቁ መምህሮቻችንን ❤❤
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 4 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ ብዙ ሰው አንቅታችኋል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በርታ ❤❤❤
@TEWAHDO2121
@TEWAHDO2121 4 ай бұрын
እየከፈልክ ያለዉን መስዋትነት እግዚያብሄር ያውቃል ። መጽሀኔአለም ይጠብቅክ ለእኛ ሲል ።
@mesym6212
@mesym6212 4 ай бұрын
መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏ደብተራወችን ከምድረ ገፁ ያጥፋልን እግዚአብሔር በእዉነት 🙏
@Meme-iw4nm
@Meme-iw4nm 4 ай бұрын
መምህራቺን ድንግል ማሪያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቅ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 4 ай бұрын
ጎበዝ ወንድማለም ተስፍየ እናንተን ሳይ ተስፋ አደርጋለሁ አምላኬ እንዳልተወን እዉነተኛ አገልጋዮች ስላሉ ይመስገን ሀያሉ ፀጋህ ስለሚበዛ ወንድሜ ደጋግመዉ ቢልኩም በርታ ወንድማለም
@mimikalayu3737
@mimikalayu3737 4 ай бұрын
እግዚኣብሔር ለመምህራችን መምህርተስፋየ ኣበራ ይጠብቅልን
@asfaw8603
@asfaw8603 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራች የምገርም ነው
@mimisema5872
@mimisema5872 4 ай бұрын
መምህር እማምላክ ከነቤተሰብህ በወርቅ መጎናፀፊያዋ ትሸፍንህ መድኃኒት ዓለም በቅዱስ አፁረ መስቀሉ ይጠርህ!!!❤❤❤ ከነዚ ክፎ ደብተራዎች
@HenaTsegaye
@HenaTsegaye 4 ай бұрын
ይሄ ነገር እጅግ በጣም በዝቷል ወገኖቼ ሰዎች ለሀብት ሲሉ ደብተራጋር መሔድ ለትዳር የሠውን እድል ለመውሰድ ለተለያዩ ነገሮች ደብተራ ጋር የምትሔዱ እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበላችሁ መጨረሻችሁ ውድቀት ነው
@tigisit2534
@tigisit2534 4 ай бұрын
በዝቷል ብቻ አይገልጣቸው እኮ አሁንእማ እኮ ወረሩን ጠንቋይ አስጠቋይ በእውነት በቃ በየ ቦታው ላይ ባህላዊ ሕክምና እያሉ ወረቀት ይበትናሉ በሶሻል ሚዲያ ላይ ደሞ ግሩፕ ላይ በቃ እነሱ ናቸው ቴሌግራም ላይ ብዙ ፎሎው አላቸው fb ላይም እንደዛው ማለት 😢
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 4 ай бұрын
የሚሳዝነው የቤተክርስቲያን ስም ይዘው ቤተክርስቲያንን ማሰደባቸው ነው የቤተክህነት አባቶችም ዝም ጭጭ ታዲያ እንዴት ሰላም ይምጣ
@zebenaykasa6930
@zebenaykasa6930 4 ай бұрын
መምህራችን እግዚያብሔር ይጠብቅክ ከክፉ መንፈሰ ፈጣሪ ይጠብቀን🙏
@mehertmomberger8720
@mehertmomberger8720 4 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ኑርልን
@asuberhne1532
@asuberhne1532 4 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ መድዬ ጨርሶ ይማርህ አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ላይ አድሮ ይህንን ፈውስ የሰጠን ሃያሉ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው።
@yoditasfaw1978
@yoditasfaw1978 4 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይጠብቀ እመቤቴ ማርያም በምልጇዋ ትርደህ ባለውለታዬ
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 4 ай бұрын
እግዚያብሔር ስራው ድንቅ ነው መምህርዬ እግዚያብሔር ይጠብቃቹ
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ተስፋ ስላሴና ቤተሰቡን እዳይን ብሌን ጠብቅልን በጥላህ ስር ጥልልን
@trhasyemane1390
@trhasyemane1390 4 ай бұрын
መምህርዬ ኧረ ኑርልን አንተ እንወድሃለን! ወንድማችን ወርቅአፈራሁ ወርቅ የሆነ ትምህርት ነው በርታልን።
@sphonetastic
@sphonetastic 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@menderin4228
@menderin4228 4 ай бұрын
በርታልን ወርቅሻ ከመምህራችን ከመምህር ተስፋዬጋርም ብቅ እያላቹ።
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 4 ай бұрын
ወለተ ማርያም መምህር ተሥፋ ሥላሴ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ እናም ወገኞቼ የመምህር ወዳጆች አንዳንድ አቡነ ዘ ሰማያት እንፀልይለት እባካቹ ለኛ ብሎ ነው የሁሉ ፈተና
@bsikiros7171
@bsikiros7171 4 ай бұрын
Memhrachin Memhr Tesfaye እግዚኣብሄር ይጠብቅህ የእኛ የስደት ስንቃችን መምህራችን ከእነዚ ኩፉ ሰሪዎች መተታሞች፣ደፍተራዎች፣ጠንቃዮች ፈጣሪ ይቅጣቸው ከእግርህ መርገጫ ይጣልልክ
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 4 ай бұрын
በእውነት መምህርች የድንግል ማርያም ልጅ አሁንም ጥላ ከለላ ትሁንክ የእኛ እንቁ ክፍ አይከክ መምህርችንም ወንድማችንም ኔክ አንቴ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 4 ай бұрын
እመአምላክ ትጠብቅልን 2ለታችሁንም ፃድቁ ተስፋስላሴን አግዙልን ጠብቁልን
@user-by2oo5hz4l
@user-by2oo5hz4l 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላም ለእናንተ ይሁን ፣መምህር ተሰፋ አበራ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን እመ አምላክ ትጠብቂልን አሜን
@salamlaktesema8760
@salamlaktesema8760 4 ай бұрын
በውነት መምህራችን አምላክ ይጠብቅህ በዚህ ዘመን እዲህ አይነት መንፈሳውይ ሰው መገኘት መጣደል ነው
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 4 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቃህ ከነቤተስቦችሁ የኔ አባት ❤
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 4 ай бұрын
በስላሴ ስም የተለቀቀውን ፎቶ አይቼ እንዴት ደነገጥኩኝ መምህሬ ክፉህን አያሳየኝ😢እመ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንህ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 ай бұрын
እንቁ መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሥላሴን ይዞ ምንም አይሆንም ።መምህራችን ኪዳነምህረት ትጠብቅህ በፀሎት የበረታችሁ ተሥፋ ሥላሴን አስቡት 👐👐 እግዚአብሔር ይስጥልን ወርቅ አፈራሁ 👏
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g 4 ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ሚካኤል መምህርን ጠበቃው የኔ አባቴ ❤❤
@titi-eo6wn
@titi-eo6wn 4 ай бұрын
ውድ መምህራችን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ መላ ቤተሰብህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ።ለደብተራዎችም ልቦና ይስጣቸው
@rufta25
@rufta25 4 ай бұрын
መምህር ሲባል እንደዚ ነው የታመም የወደቀ የተነሳ ኣይዛቹ ሲለን ከዚ በላይ ምን ኣለ የፍቅር ጥግ አንደዚ ነው ክርስትና ወንጌሉ የምናገረው ራሱ አንደዚ ነው ፥ ዝም ብለህ መድረክ ወጠ ጥቅስ መደጋገም ኣይደለም ። በርታ መምህራችን እመቤተ ትጠብቅክ። love and respect from ur Eritrean brother.
@user-hb7jv3dr1d
@user-hb7jv3dr1d 4 ай бұрын
ወርቅዬ መምህርን የምገልፅበት ቃል የለኝም ልክ እሱ እንደነገረህ እኔም ከሱ ተምሬ የግድ አባ ግርማን ወይ ሌሎች አባቶችን ካላገኘሁ አልልም በቃ ወደ ወደድኩት ቤተ ክርስቲያን እየሄድኩ ጠላቴን አቃጥላለሁ ዛሬ ለኔም ለቤተሰቤም ለጓደኞቼም ተርፌያለሁ ባገኘሁት አጋጣሚ ትምህርቱን እንዲሰሙ ካልሆነ ችግራቸውን ሲነግሩኝ ከሱ በተማርኩት መሰረት ማድረግ ያለባቸውን እነግራቸዋለሁ፡፡
@yenantw21
@yenantw21 4 ай бұрын
እልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም በመምህራችን ላይ አድሮ እግዚአብሔር ያጋልጣቸው በእውነቱ የማዬገለጥ የተከደነ ስሌለ ቀናቸውን ጠብቀው ይወጣሉ።
@user-rj7kr2mt1f
@user-rj7kr2mt1f 4 ай бұрын
ተስፋ ስላሴ እና ቤተሰቦቹን መዳንያለም ይጠብቅልን ወርቅዬ በርታ ❤
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ጠላትህን ሰይጣን ከእግርህ በታች ያውለው እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ሽፍን ክልል አድርጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ ፣ እኔ በአንተ መንፈሳዊ ሕይወት ቀናሁ ትምሀርት ህን ሰምተን 30 60 100 ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳን።
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 4 ай бұрын
መምህራችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ እስከ ቤተሰቦችህ፣ ወንድማችን እናመስግናለን !
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 21 МЛН
240ኛ ገጠመኝ ፦ ሰው ታርዶ ለመስዋዕትነት ሲቀርብ ያየች ወጣት መጨረሻዋ
1:06:24
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 168 М.
Memeher Girma Wondimu NO 70 A
44:12
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 427 М.
225ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ እህት ለወንድሟ ይህን ያህል ስታስብለት ይገርማል
1:08:52
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 75 М.
ቀጥታ ለማህበረ ቅዱሳን ( መ/ር ተስፋዬ አበራ )
44:54
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 58 М.