64ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ጥንቃቄ በጓደለው የ "እሺታ" ቃል ብዙ ዋጋ ያስከፈላት የቸልተኝነት ፀባይ ታሪክ

  Рет қаралды 22,503

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Жыл бұрын

Пікірлер: 149
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera Жыл бұрын
❤ መንፈሳዊነትን የተላበሰ ትምህርት ቤት የመገንባት አላማን ከኔ ጋር የሚተባበር ይኸው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተስፋዬ አበራ ሞላ 1000473154 335 በላይቭ መርዳት ያልቻላችሁ በዚህ ማስገባት ትችላላችሁ በላይቭ የረዳችሁን ሁሉ ተባረኩ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም አትለያችሁ
@meretdustyY
@meretdustyY Жыл бұрын
መምህር. እንኩዋን. በሰላም. መጣህ. ቀጠል. በሕለም. መተት. ነዉ. እኔ. ባለፈው. አሞኛል. እራሴን. ከውር. በላይ. ታመምኩ. ግን. አሁን. እግዚአብሔር. የመስገን. ደናነኝ.. ግን. አባ. ግርማ. ብህልሜ. ሁለት. ቀጠል. ስንቅሉለኝ. አባ. የሐነስ. አንድ. ቀጠል. ከራሴ. ላይ.ስንቅሉለኝ. ንቀል. እመሬት. ላይ. ስጥሉት. አየሁ. እኔም. እግዚአብሔር. የመስገን. ሶሰት. ቅጠል. ነቅሉለኝ. እፎይ. ተመስገን. በዬ. ፈጣሬ. ሳመሰግነው.
@tsiyecherelij3709
@tsiyecherelij3709 9 ай бұрын
እባክህን መምህር ግሩፑን ስንት ጊዜ መቀላቀል ፈልጌ ይኄው እስካሁን ምንም አረ ሊንኩን እንኳ ላኩልኝ❤
@merkato_gebeya-
@merkato_gebeya- 6 ай бұрын
😊
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 3 ай бұрын
💚💛❤️💐🕊
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 Жыл бұрын
ታይቶ ከመጥፋት ይሰውረን መምህር ከእህታችን ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ያጽናት መምህራችን ያንተንም ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ያርዝምልን አሜን ፫
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሩፋኤል አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከቱ በሁላችንም ላይ ይደር አሜን መምህር እንዃን ደና መጣህ
@altubeti7567
@altubeti7567 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን 😘ኤፍታዬ ወርሀዊ አደለም አመታዊ ነው ንግስ አለ በሁሉም የቅዱስ ሩፋኤል ደብር ዋዜማ ተገብቷል ቅዳሴ ቤቱ የከበረበት ነው ታህሳስ አስራ ሶስት አመት አመት ያድርሰን
@fozimeseret2301
@fozimeseret2301 Жыл бұрын
Memhrye betam yemwedk memhrye nek gn bezih tarik gn ker blognal.hulum sayhonu yetewesenu kalatoch nachew ker yasegnugn memhrye betam ykrta gn yemwedk.memrhr .gn akebrhalehu
@girumtesfaye1692
@girumtesfaye1692 Жыл бұрын
አሜን እህቴ
@user-dr6nd3tf1u
@user-dr6nd3tf1u Жыл бұрын
አሜን
@mudayshow8081
@mudayshow8081 Жыл бұрын
ሰላም መምህር የመምህር ፍሬዎች የተዋህዶ ልጆች :እንኳን ለመላእኩ ቅዱስ ሩፋኤል ወራዊ መታሰቢያ ቀን አደረሳችሁ 🥰🥰
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
መምህር ድጋሜ ነው የለቀቅከው ቀደም ሲል አዳምጨው ነበር በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው
@rtgjf9834
@rtgjf9834 5 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ በፆሎታችሁ አስብኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ አስብኝ ቤተሰቦቼንም አስብልኝ😢😢😢😢
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
መምህሬ ድጋሚ ነው የለከከው ቅድም አዳምጠነው ነበር ያላዳመጣችሁት አዳምጡት ምእመናን👏
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
ይሕ ገጠመኝ የሁላችንም ነው ማለቴ አረብ ሀገር ያለነው አሰተውላችሁ አድምጡት #እህታችን አሰሪዎችዋ ጥሩ ናቸው ማለት ነውመጨረሻዋ ያሳምርልሸ ግን እሕቴ ልጆ እዳያመልጥሸ ፀበልተኛው ማለት ነውእሺ #እኔም የምመኝው ፀበልተኛ ሰው ነው ምፈልገው ያረግልሸ በሉኝ
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 Жыл бұрын
መምህርየ እንየ ላንተ መናገር ቃላት ያጥረኛል የእዉነት ያንተ ትምህርት ከሰማሁ አንድ ወር ሆነኝ ነገር ግን የእኔ የቤተሰቦቼ ህይወት በመናፍት ሴራ ነው ያለ ነዉ ቤታችን ሰላም የለም ወድሜ ያሳብደዋል አሁን ምን ማድረግ እዳለብኝ አዉቄ ተነስቼ አለሁ በፀሎት እንድ ተጋ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ መምህርየ ወለተ ማርያም እያላችሁ ከነቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡኝ የእዉነት ኦርቶዶክስ መሄኔን ገና አሁን አወቁሁት ለካ ሁሉም በእጄ ነዉ ያለዉ የእዉነት ከነልጆችሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም ደስ እያለኝ ነዉ በፀሎት እንደተጋ ድጋፍ እየሆንከኝ ነዉ 😭😭😭😭😭😭 የደሰታ ልቅሶ አለቅሳለሁ😭😭
@misrach2350
@misrach2350 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ😢
@wintabereketeab9503
@wintabereketeab9503 Ай бұрын
አረየኒም ነው
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏
@user-rq8kg1lt5u
@user-rq8kg1lt5u Жыл бұрын
ስላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በገና መማር እፈልጋለሁ አድራሻ ጠቆሙኝ በእግዚአብሔርም
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
የሊቀ መላእክት ✝ 💚የቅዱስ ሩፋኤል💛 የክብር ስግደት ❤ ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ወደኔ ና 3X የእሳት አበባ ሩፋኤል ሆይ ወደኔ ና 3X ሊቃነ መልአክት ሩፋኤል ሆይ ወደኔ ና 3X በጌታ ፊት ምስጋናህ የከበረ ስብሐት እላለሁ 3X በሦስቱ ነገድ ፊት የተሾምክ ስብሐት እላለሁ 3X ከአለቆቹ መካከል ለተገኘህ ስብሐት እላለሁ 3X እሰግድ ለሩፋኤል 3X ምስጋና ለሩፋኤል 3X ውዳሴ ለሩፋኤል 3X ሐኪሙ ሩፋኤል ፈታሒ ማኅጸን ሐኪሙ ሩፋኤል ፈውሰ ሐኪም ሐኪሙ ሩፋኤል እሳተ ነበልባል ሐኪሙ ሩፋኤል መልአከ ሐዋሪያ ሐኪሙ ሩፋኤል የክርስቶስ ባለሟል ሐኪሙ ሩፋኤል የወላዲተ አምላክ ወዳጅ ሐኪሙ ሩፋኤል የመሃይማን ጠባቂ ኦ እሳተ ነበልባል ቅዱስ ሩፋኤል ክብርና ምስጋና ይሁንልህ ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን በድምፅ እአብታችሁ መስገድ ከፈለጋችሁ ይሄን ስግደት በዚህ ሊንክ ያገኙታል!! kzfaq.info/get/bejne/gNimhtmYst7HZIU.html በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!! 💚💛❤😇🙏🙏🙏kzfaq.info/get/bejne/h8lnqJar1tq6mX0.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!
@hablen
@hablen Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ! በቤቱ ያፅናህ! እኛንም ይርዳን! ሁላችንንም ለንስሐ ሞት ያብቃን! የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንበርታ!
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችንን ይክፈትልን ኤፍታህ ብለን ጀምረናል ሰምተን ለመተግበር ያብቃን ደሞ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ አርጉ ያልሰማ ይስማ የተኛ ይንቃ ትውልድ ይዳን
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
አሜን
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ረጂም እድም ከና እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ሊነሳ ሞት ያበቃው ቸር አምላካችን በመገዲ ሁሉም የቀድሞው እግጅ በጣም እወዳለሁ ጡረ ትምህርት ነው መምህራችን
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Жыл бұрын
በእውነቱ የዛሬው ለማይሰሙ የአረብ ሀገር ሴቶች አስትማሪ ነው መምህር ቃል ሕይወትን ያሰማልን
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
እድሜና ጤና ለመምህራችን ይስጥልን ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ
@messymessy5966
@messymessy5966 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለቅዱስ ሚካኤል ወራዉዬ በአል መምህር የኔን ታሪክ ነዉ ዛሬ ያቀረብከዉ እኔም እንደህታችን ነበርኩ መልሸ ስስደድ ከስተቲ ተማርኩ
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p Жыл бұрын
መምህር በመብርሀን ቁጥርህን ስመጣ እድመጣ መምህርን ሄኖክንም እዳገኝ መምህርግርማን ባናገኛቸዉ እናተም አልላቹህልን የእሱ ሥጦታ ናቹህ ኑሩልን
@user-ju3xu2vn2i
@user-ju3xu2vn2i 9 ай бұрын
እህተ ማርያም ነኝ በ ፀሎት አስቡኝ
@altubeti7567
@altubeti7567 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ለቅዱስ ሩፋኤል አመታዊ በአል አመት አመት ያድርሰን ከቁጥር ሳያጎድል ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ያድለን 🤲 አባቴ ቅዱስ ሩፋኤል በስደት ያለንውም ለደጅህ አብቃን 🤲
@dmulugeta
@dmulugeta Жыл бұрын
መምህር፣ በድካም የሚወድቁ እና የሚነሱ መኖራቸውን ስናይ ተስፋ ቆርጠን ከመተው እንቆጠባለን፣ ትጋትን እንጨምራለን፣ ቢንወድቅም ተስፋ መቁረጥ እንደሌለብን ያስተምረናል። በህይወት እስካላን ድረስ የምህረት እድል አለን፣ የንሰሓ እድል አለን።
@mesermeser7235
@mesermeser7235 Жыл бұрын
መምህር ከሀረብ ሀገር የመጣን ሴቶች ልክ እንደመጣን ማንንም አንሰማምበጣም ትልቅ ችግር አለብን በራሳችን ሀሳብ ብቻ ነው የምንጓዘው
@user-dx6dn1mj9q
@user-dx6dn1mj9q 26 күн бұрын
መምህርየ እግዚአብሔር እድሜክን ይባርከው በሞገስ ያኑርክ ከነቤተሰብክ እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@user-vs4dz2mm2g
@user-vs4dz2mm2g Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በፀሎት አስቡልኝ ወልደ ሰማዕት ወልደ ሃና ወልደ ትንሳኤ ወልደ አረጋዉይ አስቡልኝ በፀሎት
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ አሜን አሜን አሜን እኔ ሁሌም የሚገርመኝ ነገር አለ በውጭ ሀገር በፀሎት በስግደት የበረቱ ስጋወደሙን የተቀበሉ ልክ ሀገር ቤት ሲገቡ በጣም ይዘናሃሉ ጭራሽ ሱሪ ለብሰው ተንጨብረው ወይም ቀጥለው ሲዞሩ ይውላሉ እኔም በአይኔ አይቻለሁ ጭራሽ ቤተሰቦቻቸውንም በሐፅያት ይጥላሉ በየጭፈራ ቤቱ ይዘው እየዞሩ መጠጥ እቤት እያመጡ እንደ ውሐ እየጠጡ ።ከቤተክርስቲያን ንግስ አንግሰው "ኑ ምሳ ልጋብዛችሁ " በሚል ቢራ የሚደረድሩ የሚጋብዙ ብዙዎች አሉ ። እናስተውል እንደውም ሀገራችን ስንገባ መበርታት እንጂ መሰናክል የለብንም
@user-sc4xx2ph4k
@user-sc4xx2ph4k Жыл бұрын
በፀሎትሽ አስቢኝ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
@@user-sc4xx2ph4k እግዚአብሔር ያስብዎት ያስበን 👏👏👏
@user-so4xj5yr2y
@user-so4xj5yr2y Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እሚገርም ነው እግዚአብሔር ሁላችንንም ከልብ እሺ የምንል ያድርገን ከአጉል ችኩልነት ማስትዋል ያድለን
@hvvffy6xx643
@hvvffy6xx643 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰሰግን መምህር እኳን ደና መጥህልን የኔ ተሰፍ መምህረ ተሰፍዬ ወድሜቹን ፀጋውን ያብዘልህ ቸሩ መድኒልም የድንግልጀ ማርያም ሰላሙን ያብዘልህ እናም በጣም እውነት ነውፍተናው ክባደ ነው እየወደቅ እየተነሰን ነው የምንጥነክሩው አው ፍል ይደራጋል እነ እራሱ በጣም እጀግ እፀነክርና እወደቃለሁ ግን አሁን እግዚአብሔር ይመሰግን ደናነኝ 3 አመቴ ነው ሰክታተልህ
@amen1978
@amen1978 Жыл бұрын
ክክክ አዎ መምህር ካልተጎሰምን አይገባንም ደሞ ትንሽ ለቀቅ ሲያረገን ደሞ እንዘናጋለን ።
@user-qk2zq4pi7h
@user-qk2zq4pi7h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን በእውነት መምህር ይህ ትምሕርት በጣም ጠቃሚ ነው ስደት ላይ ትኩርታችን ሀይማኖት ብቻ ስለሆነ የምንወድቅ አይመስለንም ጠዋትም ማታም መፀናኛችን ያለችን ሰአት ስለምንገቀምባት ነው ሀገር ሲገባ የመኖርን ለመለማመድ ወደ ተግባር ለመግባት ትልቅ ቻለጅ ነው ስለዚህ እንድህ የሆኑትንም ያልተሳካውም ከቅረብልን ደንግጠን እንነቃለን ለኛ ሀገርም ሲገባ አልጋ በአልጋ የሚሆን ይመስለናል ስሜታዊ ነን ለሁሉም እንቸኩላለን ባንደዬ ለመያዝም ለመልቀቅም ለሁም ቅረብ ስለሆንን ነው በእውነት እናመሰግናለን እህታችን በርች ጠንክርልን
@user-kn9mw6ok9q
@user-kn9mw6ok9q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር አይይይይ ያማን ጥላቴ ሆይ ደስአይበልህ
@meskeremwagi452
@meskeremwagi452 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ምን አለበት እንደዚ ያለ ትምህርት በቤተክርስትያን ውስጥ ቢሰጥ በተለይ ለታዳጊዎች
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህይወትን ይሰማልን አሜን🙏🙏
@sabayohanes5602
@sabayohanes5602 Жыл бұрын
መምህር እውነት ነው በዚ ጉዳይየማወራህ አለኝ ባገኝህ ደስ ይለኛል ቢሮህ የት እንደሆነ ብትገልፅልን ጥሩ ነው ወደ ሱቅህ በተደጋጋሚ መጥቸ ነበር ግን ልአገኝህ አልቻልኩም
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p Жыл бұрын
እርየምር እኔእራሱ የእግዚአብሔርን ቃል ያወኩት እዚህነኝ ተነክሪ በሀጤያት አልተወኝም ግን ከነበርኩበት እደገና እደተወለድኩ አድስ ሠዉ እድሆንአድርጎኛል ፈጣሪ በመሰደዴ በዙ ተምሪያለሁ ብቻ ለንስሀ ያብቃኝ ጌታየ እደርከስኩ እዳልቀር
@martabrhanu798
@martabrhanu798 Жыл бұрын
እንኮን ሰላም መጣክ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በረከት አተናል እግዚአብሔር ይሁንልን ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ አባቲ ፀጋውን ይብዛልን የተዋህዶ ልጆች ገባ ገባ ብሎ
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ዉድ መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@tesfayabekele8907
@tesfayabekele8907 Жыл бұрын
አንኳን ለቅዱስ ሩፋኤ ወተሀዊ በአል አደረሰህ መምህራችን ። መምህራችን የምታቀርበው ፈተና ገጠመኝ ለህይወቴ መስተካከል ዋና መሰረት ሆኖኛል ።ለእያንዳንዱ ገጠመኝ ታሪክ መንፈሳዊ ቅናት ነው የሚይዘኝ በእውነት ።በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ጻድቅ ብላችሁ እህት ወንድሞቼ
@user-st1bf9ee5s
@user-st1bf9ee5s Жыл бұрын
በስመ ስላሴ እንካን ለመላአኩ ቅዱስ ሩፋኤል አደረሳቹ እንካን በሰላም መጣህልን መምህራችን
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q Жыл бұрын
መምህር ድጋሜ ነው የተለቀቀ አዳምጠናል ያላዳመጣችሁ አድምጡ በተለይ በስደት ሀገር ያላችሁ እህቶቸ በጣም አስተማሪ ነው
@Mekerekidusan
@Mekerekidusan Жыл бұрын
ወንድማችን በርታልን እግዚአብሔር ከውዳሴ ከንቱ ከሰውና ከሰይጣን ወጥመድ ይጠብቅህ።
@fasikadejen5997
@fasikadejen5997 Жыл бұрын
እንኮን በሰላም መጣክጰመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Жыл бұрын
መጣም የምገረም ነው ገጠመኝ ነው ቃለ ይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን አንካን በሰላም መጣህ መምህራችን አንካን ለሊቀ ቅድስ ሚካኤል ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሰህ አደረሳችሁ የአግዚአብሔር በተሰቦች የአኔ ህይወት አንድ ቀን ለሀገሬ ካበቃኝ የአግዚአብሔር ስራ ለኔ የሆነልኝ የገጠመኝን ለማቅረብ አግዚአብሔር ይፍቀድ ያለ አግዚአብሔር. ህይወቴ ባዶ ናት ሁሌም ለኔ የሚየፅናናኝ ሰደከም የሚያበረታኝ ጉልበቴ መፅናኛዬ አለኝ ታዬ ነዉ ያንተ ትምህርት የአህቶቻችን የወንድምቻችን የአንመካከር ፣ ገጠመኝ የምታቀርባቸዉ የወንጌል ትምህርቶችህ ምን ያህል አንደጠቀመኝ አኔ አና አግዚአብሔር ነን የምናዉቀዉ ባንተ ላይ የአግዚአብሔር መንፈስ አድሮ አየመከረን. አያስተማረኝ ነዉ የመናፍስት ስራ ለማወቅ ምከንያት ሆነህ አንዴት በፆም በፀሎት በመስገድ መረጋጋትን አንድነት ሰላደረከ ዋጋህ ከሰማይ ነዉ መገፋትህ ለበጎ ነዉ አባካችሁ ምአመናን ሼር በመድረግ አንተባበር ከርስቲያንነታችን ለራሳችን ብቻ አይሁን የአንድ ሰዉ ነፍስ ቀላል አይደለም ሼር ሰታደርጉ የሚቃወም ሊኖር ይችላል አግዚአብሔር አንተ ቅደም አማ ፍቅር ወላዲተ አምላከ አንቺ ቅደሚ ቅድስ ሚካኤል ቅድስ አሩፋኤል አርድን ብላችሁ በእምነት ካደረግነዉ ይሆናል አኛ የምናመልከዉ ሰማያዊ ዘላለማዊ አምላከ ነዉ ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ ምን አለ አግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ያመነ ይሆንለታል ይደረግለታል መጠራጠር አያስፈልግም መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋስላሴን ጠብቅልን አድሜ ጤናዉን ያድልህ
@tesfayabekele8907
@tesfayabekele8907 Жыл бұрын
መምህር እኔ ከራሴ ይልቅ ለቤተሰብ ብር ያሰጠፋኛል የስለት ብር ለመስጠት በጣም እጄን ነው የሚይዘኝ መምህር በቴሌ ግራም መልእክት አስቀምጣለሁ ።
@dxddudxddu4072
@dxddudxddu4072 Жыл бұрын
መምህር እንኳን በስላም ።መታክ
@hvvffy6xx643
@hvvffy6xx643 Жыл бұрын
እናም እናቴ ጭል አላት ግን ፀባቃ ነው ነው የምትላን ለምን ሰንላት ታምሜ ነው የተቃብልኩት ነው የምትላኝ ማግንን አይሁንና በጣም ቆንጀ ናት ለአምሰት አምት አሞኛ ነው የሰኩት አልች እጀ ዘምድቹቹን አይመልኩም ድግት ነው ተማ ነው ሰው ነው የወሰድኛ አልች ግን ሰበላ ነው እጀ እደዚህ የተጋነን አደልም አምልኮቶ እናም እሰትጋባድራሱ እቆርብ ነብረ አለች እናቴ እናም እህቴ ሚኪኤል በላችው በፀሎት አሰቡልኝ እናቴን
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህሬ በአንተ ላይ አድሮ የመአረን ያስተማረን የገሰጸን አምላክ ይክበር ይመስገን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰብህ ያድልልን 🙏🙏🙏 ለእኛም እንደ ሊዲያ ልባችንን ክፈትልን ማስተዋሉንም አድለን ባለታሪኮቻችን እንኳንም ከስህተታችሁ ተመልሳችሁ ከፈጣሪያችሁ ተታረቃችሁ እናንተም ብዙ ነፍሳቶችን የምታድኑ ሁኑልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤️❤️❤️
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Amen Amen Amen egzabher yimasgen hunken Dena maxu memirhachin 🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇷
@hsznjd4044
@hsznjd4044 Жыл бұрын
በእውነት ውድ መምህራን እግዚአብሔር አምላክን ፈጻምው ያሰማልን ሁላችንም በእውነት እንጂ የዘዘንውልክ በእውነት ሁላችንም ልብ ይስጥልን ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤልን ይግዝትግ በእውነት ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን (፫)/
@hvvffy6xx643
@hvvffy6xx643 Жыл бұрын
እናም ላግኛህ እፍልጋለሁ ቤተሰቤች በሰት ጭቃጭቃ እያደምጥነው እናቴ ነች የሰቹግረቹ እናም ሰፍሩ በምሉበአድ አምልኮ ነው የማምልኩት ማርያምን አዘናለሁ እናም እፍልግክለሁበዙ ነው የማቃችው እናም ተሰፍ አልኛ እደማጋኛህ
@mareah8016
@mareah8016 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደርስን መምህር
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 Жыл бұрын
ይኼማ የእኔ ታሪክ ነው ቆይ ሰምቼ እኮምታለሁ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen bewunet tsgawin Yabizaleh 🤲💚💛❤
@user-sc4xx2ph4k
@user-sc4xx2ph4k Жыл бұрын
አረ መምህሬ የኔ አይያዝም እንደ ሳሙና ይሙለጨለጫል!! አዎ ቤተክርስቲያን ለጥምቀት ነው መሠለኝ የምትፈልገን ወይም እኛ ለጥምቀት ብቻ ነው የምንፈልጋት !? ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክ
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e Жыл бұрын
#መምህር_ተስፋዬ_እኔ_ለራሴ_ግራ_ገባኝ_ምን_እንደማድርግም_ኣላቅም_በሳውዲ_ኣረብ_ነው_ #ያለሁት_ኣምስት_ኣመት_ሁኞኛል_እጄ_ላይ_ኣንድ_ብር_ኣልይዝም_ባንክ_ኣካውንቴም_ብር_የለኝም_እሰራለሁ_ቀን_ከለሊት_ኣንድ_ቀንም_ስራ_ኣላጣም_ነገርግን_ቤተሰብ_የሆነ_ዘመድ_እባክሽን_ላክልኝ_ተቸግሬ_ኣለሁ_ካሉኝ_ኣያስችለኝ_ምን_ላድርግ😭😭😭 #ኣስራት_ግን_እግዚአብሔር_ይመስገን_ካወቅኩት_በሃላ_ሥስት_ኣመቴ_በወር_በወር_ነው_እማወጣ_ምክር_ለግሱልኝ
@user-en1gr4ge2h
@user-en1gr4ge2h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣችሁልን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን እኛንም ጠላታችን እንድናሸንፍ ይርዳን
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምራችን እኛ ሰወች ሰንባል ሰኑረን ችግረ ሰናጣ ችግረ እኔ የምለምነው እግዚያአብሔርን በሰላም አገሬ ገብቸ ያተን ትምርት የማዳምጥ ለትዳረ አጋሬ ብሰጠኘ እመኛለው
@senaittilahun6706
@senaittilahun6706 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህር።❤
@user-mo7se9ry4g
@user-mo7se9ry4g 2 ай бұрын
Amen amen amen amen kela hewit yesman weud merhey egzebr kefeu negr yebkeki yene Abet sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 8 ай бұрын
አይይ፡የኔን፡በሰማህ
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር ብላችሁ በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
@ganett1236
@ganett1236 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን በራሳችን ስንፍና ብዙ ዋጋ እንከፍላለን ሁላችንንም ከወደቅንበት እርሱ በቸርነቱ ያንሳን እንኳንም ወደ መስመር ገባችሁ እህቶቻችን ወንድሞቻችን ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-mz3gw8re3b
@user-mz3gw8re3b Жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤናን ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
@hdjd8521
@hdjd8521 11 ай бұрын
አሜን አሜን ተመስገን
@eritreatebareki2448
@eritreatebareki2448 Жыл бұрын
ተባረክ መምህር 💙
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን 🥰
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር እኮን ደና መጡ
@reethareetha2319
@reethareetha2319 Жыл бұрын
ሰላም. መምህር. የተጨነቀች. ነስ. እባክን. አናግርኝ.
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጡ
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe Жыл бұрын
እግዚአብሔር የሁላችንንም. ያለንን ይባርክልን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን ❤❤❤
@gegez3074
@gegez3074 Жыл бұрын
እግዚአብሄር፣ይመስገን፣መምህራችን፣እንኳን፣ደህና፣መጣህ
@giasbs1276
@giasbs1276 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን መምህራችን
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
ሠላም መምህር እድሜ ጤና ያድልልን
@user-ip3iv4jd3z
@user-ip3iv4jd3z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይሺ መምህራችን እናዳምጣለን
@khawlasalik8705
@khawlasalik8705 8 ай бұрын
😭😭🤚🤚እኔመምህር
@kabtamk7852
@kabtamk7852 Жыл бұрын
እውነት ነውመምህር
@user-gs7ml9kx8t
@user-gs7ml9kx8t Жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣህልን መምህራችን ኑርልን
@eskezadesa
@eskezadesa Жыл бұрын
Like eyaderegachu memenan
@senayt1822
@senayt1822 Жыл бұрын
የመምህርን ሰልክ ፈልጌ ነበር ተው ግን ያለሁበት ቤት በጣም ያስፈራል ሁሉም ነገር በሸህ የተደገመ ምግብ ጋር ሳይቀር የተደገመበት ጨው ውሃ ዜት ይገባል ነዘይቱ ሽታ በስምኣብ ሙሉ መሳጅ እንዳደርግ እታዘዛለሁ አረ መምህር ፈርቻለሁ ምን ላድርግ
@masaratethopua49
@masaratethopua49 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ላዳምጥ ጨርሼ
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr Жыл бұрын
ቃል ሂውተይሰመዕልን
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Жыл бұрын
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲 አሜን🤲
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Жыл бұрын
አሜን ፫
@batetekela6986
@batetekela6986 Жыл бұрын
Amen ewent yene hewot tareki new miselogn yesamaweti
@user-ow8ei2re9p
@user-ow8ei2re9p Жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣህ መምህር🙏💒❤
@weletageberela4280
@weletageberela4280 Жыл бұрын
Weleta gabrela belachuu betsalota asebunya kane yebaratachuu ehta wendemochee
@kawtherkarain9346
@kawtherkarain9346 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@senaytmekonnen9
@senaytmekonnen9 Жыл бұрын
መምህር ቤሮህን ንገረኝ አዲራሻ
@samrawitasegid1203
@samrawitasegid1203 Жыл бұрын
Amen Amen Amen qalhiwat qal barkat yasmalin mamihrachin yatmarnawun timirt qidu rufael balbonachin yasdrbin 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@MolumuradMolumurad
@MolumuradMolumurad Жыл бұрын
Kalaw hwote yasamali Amen 💖💖🙏🙏💖💖🙏💖🙏🙏💖💖
@hvvffy6xx643
@hvvffy6xx643 Жыл бұрын
እናም መምርህ ወድሜ እኔ የአሌልቱ ልጀ ነኝ እባክክ ልመጣ እያሰብኩ ነው እናም እፍራለሁ በጣም ታምሜ ነው በመተት ተሰቃይቹ እደደኔኩ ነው አረብ አግረ የመጣሁት እናም ምን ልልህ እደፍለኩ ተቃለሁ እዙው የተወለደኩበት ጎሮቤት ነው እሰክህቱ የመተቱብኝ እናም ፣9 ዘጠኝ አመት ሆነኛ በሰው አግረ እናቴ ትናፍቅኛልቹግ
@shewazewodhabtegebriel388
@shewazewodhabtegebriel388 Жыл бұрын
mimehre e/r yebarkhe
@himipage6168
@himipage6168 Жыл бұрын
መምህር ጥያቄ አለኝ ሁሌ ከንቅልፌ ስነቃ እጄን ✊🏻እዲህ ነው የማገኘው
@user-it2rj4vm1q
@user-it2rj4vm1q Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን 💕💕💕🥰🥰🥰
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 4,9 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 81 МЛН
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 9 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 4,9 МЛН