64ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ጥንቃቄ በጓደለው የ "እሺታ" ቃል ብዙ ዋጋ ያስከፈላት የቸልተኝነት ፀባይ ታሪክ

  Рет қаралды 30,619

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Жыл бұрын

Пікірлер: 295
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera Жыл бұрын
❤ መንፈሳዊነትን የተላበሰ ትምህርት ቤት የመገንባት አላማን ከኔ ጋር የሚተባበር ይኸው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተስፋዬ አበራ ሞላ 1000473154 335 በላይቭ መርዳት ያልቻላችሁ በዚህ ማስገባት ትችላላችሁ በላይቭ የረዳችሁን ሁሉ ተባረኩ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም አትለያችሁ
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera Жыл бұрын
ስለድምፁ መረበሽ ይቅርታ ይደረግልኝ የእንግዳችን ልጆች ሲጫወቱ የገባ ያልተለመደ ( የማንከለክላቸው ) ሆኖብኝ ነው
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i Жыл бұрын
ኧረ ችግር የለዉም መምህሬ ግዜህን ብዙ ነገርህን ለኛ ለማስተማር ደፋ ቀና እያልክ ደሞ ድምፅ ይረብሻቸዋል ብለህ እምታስበዉ ለምድን ነዉ እኔ ስታስተምር ኡኡኡኡ ቢባልም አይሰማኝ ትኩረቴ አተጋር ስለሆነ ተመስጬ ነዉ እማዳምጠዉ ምንም ድምፅም ደሞ አልተሰማኝ እግዚአብሄር ከነመላዉ ቤተሰብህ ይጠብቅህ ጠላትህን ተግርህ ስር ይጣልልህ🙏😍
@Ngsti123
@Ngsti123 Жыл бұрын
አረ ችግር የለውም መምህር እኔ ኮሜንትህን አንብቤ ነው የተሰማኝ ድምፅህን ብቻ ነበር እሚሰማኝ
@user-oo5ux8ji1y
@user-oo5ux8ji1y Жыл бұрын
መምህር እንዴት ነው መምህር አብሮ አደግ አለኝ እና ጌ ሆነዋል ጴንጠ ነው አግዘኝ please
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Жыл бұрын
memihirtesfayeaye abera በህልሜ ያባቴ የመድሐኒያለም ስእለ አድህኖ ፈገግ ብሎ ሲያዬኝ ና እኔም ደስስ ብሎኝ ጉልበቱን ስስም አየሁ በህልሜ የምፀልይበት ስእለ አድህኖ ነው በኮሜት መልስልኝ እናም መምህዬ እሌኒን አቅርብልን እኔ ናፍቃኛለች ❗️❗️❗️❗️
@artflow216
@artflow216 Жыл бұрын
ይቅረ ለእግዚአብሔር መምህርየ 🥰🥰🥰
@user-dw9yt3ls2l
@user-dw9yt3ls2l Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ፈተና ገጠመኝ ነው አብሶ በስደት ላልነው ምርጥ መፍትሄ መንቂያ ነው ልቦናችንን ያብራልን ቅዱስ ሚካኤል
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
#ለዝክረ ስምክ ሚካኤል ሆይ የያሬድ ልጅ ሄኖክ እንደፃፈው ከልዑል ስም አጠራር ጋር ለተባበረ ስም አጠራርህ ሰላም እልሃለው #ለእርስከ ሚካኤል ሆይ ከፈጠረህ በቀር ማንም ተመራምሮ ለማይደርስበት ነበልባላዊ ስእርተ ርእስክ ሰላም እልሃለሁ #ለገፅከ ሚካኤል ሆይ መሬትና ውሃ ያልተከላከለበት ከእሳትና ከነፋስ ብቻ ለተፈጠረው መልካዊ ገፅታህ ሰላም እልሃለው_ #ሚካኤል ሆይ አንገትህ ዘንበል አድርገህ እኛን ባሮችን በቸርነቱ ይጎበኘን ዘንድ የአማናዊ እጆቹን ዘርግቶ ይባርከን ዘንድ ለምን አማልድ ለዘለዓለሙ አሜን። #አቤቱ የታላቁ መልአክ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ሆይ በእርያህ በአምሳህ የፈጠርከን ሕዝቦችህን #ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ሰውረን ለዘለዓለሙ አሜን ፫🕯🕯🕯💚💛❤
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Жыл бұрын
Amen amen amen🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
አቤቱ አውቆ ከመርሳት ነቅቶ ከመተኛት አድነን በስደት ያለን እኮ ፈተናችን ከባድ ነው እምአምላክ ትጠብቀን ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ ቤተሰቦቼ 😟❤️❤️❤️
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል መላኩ ቅዱሰ ሚካኤል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-qk9tn7fy5b
@user-qk9tn7fy5b Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
መምህራችን እንኩዋን ሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን ይችን ቀን ላሳየን መድኃንያለም ኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ይድረሰው 🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 Жыл бұрын
በትክክል መምህር በስደት እንሰግዳለን እፀልያለን ግን አገራችን ስንገባ ቡዞቻችን ደካማ እንሆናል ጥሩ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር የተረጋጋ ልቦና ይስጠን በውነት እኔም ይህ ገጠመኝ በራሲላይ ደርሶል 2 አመት ሰርቸ ለረፍት ገብቸ 2ወር ሁስጥ ብክን ይሄኮደለ ይህን ልሙላ ስል ልመጣ ሳምንት ሲቀረኝ ቡኪ ውስጥ 35ሺ ብቻ ቀረኝ ለራሲ ደነገጥሁ ግን እግዚአብሔር ወቅሸት ገብርኤ ሄጀ ነበር በዛች እረፍት ጊዜና ጸበል እምነት ይዥ ነበር የመጣሁት ወደስደት በመጣሁ በአድ ወሪ(1) መጥቸ መንፈሱ ተያዘልኝ ብኩን የሜያረግ 6 ድግምት ነበር እና በስደት ሆኝ ተሸኝቶልኝ ዛሪ የተረጋጋ ህይወት እየኖርሁ ነው እግዚአብሔር ለኔ የወቅሸቱ ቅድስ ገብርኤል ያባታችን ያባዬሀን እንባና ፀሉት ባለውለታየ ናቸው እልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ መምህር ቅድስ ሜካኤል ይጠብቃችሁ
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 Жыл бұрын
መምህር በምታደርከው ሁሉ መድሐኒአለም ውለታህን ይክፈልህ በትእግስት በሁሉም ቦታ መገኘት እጅግ ከባድ ነው በዛ ላይ ብቻህን ትሯሯጣለህ ለምሳሌ እነዚህ ከግብረሰዶም ክፉ መንፈስ የተመለሱ ሰዎች እርግጠኛ ነኝ ስንት ወጣ ውረድ አሳልፈሀል እግዚአብሔር ምንኛ እደተደሰተብህ እርግጠኛ ነኝ። አሁንም እመብርሀን በምትደክመው ሁሉ ላይ ብርታት አቅም ትሁንህ እውነት ብለሐል ከቤተክርስቲያን ጋር መደማመጥ ቢኖር መመካከር ቢኖር ስንት በተሰራ ያሳዝናል። ብቻ አንተ በርታልን እኛም በፀሎት ካንተ ጋር ነን።
@meron9318
@meron9318 Жыл бұрын
ይገርማል መምር ይገርማ ዛሬ ስለልጅቷ አደለም የተናገርከዉ ስለሁላችንም አረብአገር ያለን በሙሉ ነዉ ይህዉ አረብ አገር ካለኝ ስትግዜያችን እኔ ለምሳሌ አሁን ሠባት አመት ሆነኝ ያለትዳር እድሜ ሊያልፍብኘ ይገርማ በዉነት በጣም ነዉ ያለቀስኩት ዉስጤን ስለነካህዉ እግዚአብሄር ይመስገን ግን ብዙ አለኘ ባልልም ግኝ አድ ኮዶሚንዬም ደርሶኛል ፈጣሪ አሁንም ይመስገነ የሱስጦታነዉና እባክ በጸሎትክ አስበኝ ከዚ በሗላ ያለኘን ግዜ አሳክቼ ወደሀገር እድገባ ጸሎትክ አይለየኝ በጸሎት የበረታቹ ሁላቹ አስቡኘ ስለድግል ማርያም እማጸናቹሀለዉ እህተማርያም ነኘ።
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Жыл бұрын
እምወደው ያሳደገኝ ሊቀመላኩ ቅዱስገብኤል አንተን ያመጣልኝ ጭልጥ ካለው ጨለማ የወጣሁት ባንተ ገጠመኝነው መንሳዊ ትምህርቶችን እዳላዳምጥ እዳልፀልይ እዳልስግድ ሲያግተኝ የነበረው ጠላቴን ያውኩት ባንተ ገጠመኝነው ሁሌም በክርስትና ስምህ ከነቤተስቦችህ በፀሎት እያስብኩህነው ክብር ሊቀመላኩ ቅዱስገብኤልአምላክ ይርዳህ ይርዳኝ
@tsehiyabreham58
@tsehiyabreham58 Жыл бұрын
ወይኔ የዛሬ 5 አማት በፊት ባውኩክ እኔ 6አመት ሰርቼ ምንም የለኝም አሁን አገሬ የሰው ሰራተኛ ሆኜ እራሴ እመራለው ተመስገን
@kokofikado6359
@kokofikado6359 Жыл бұрын
መሰደዴ ጠቀመኝ እኔ ስለ ሃይማኖቴ ምንም አላዉቅም ነበር መምህርዬ እድሜ ለስደት አባታችን ሆይ ማለት እንኳን አልችልም ነበረ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ ይብዛልኝ የተዋህዶ ፍሬዎች
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Жыл бұрын
በዉነት ይገርማል ያናድዳል በራሳችን ድርቀት እራሳችን እንጎዳለን አቤቱ እግዚያብሔር ከደዚህ አይነት ገጠመኝ ጠብቀን የራስን ስሜት ብቻ ከማዳመጥ አንተ ጠብቀን😪😪😪😪😪 መመህር በጣም ለሚቃወሙ እዲሁም ለኛ ትልቅ ጥንቃቄ እድናረግ አስተማሪ ነዉ እመብርሃን ሆይ መምህራችንን የአለምን ስፋት የሚበልጥ ትግስትና ጥበብ አድይልን ጠብቂልን✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️👍👍👍👍👍👍
@21Maryam2
@21Maryam2 Жыл бұрын
የብዞቻችን ታሪክ ነው ይህ መምህር ብቻ አምላክ ይመስገን
@user-tx9ej2rm4q
@user-tx9ej2rm4q Жыл бұрын
ሰላም ውድየትዋህዶ ልጆች እህት ወድሞቼ እንኳን ለታላቁ ለቅዱስ ሚካኤል ወራዊበዐአል አደረሳቹ መምራችን ዝማሪ መልአክትን ያሰማልን👏👏👏ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልክ ለዚች ሰዓት ያደረሰን ስሙየተመሰገነይሁን🙏🙏 የሰማነውን በልቦናችን ያድርብን🙏🙏አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር ብላችሁ በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
@monaleshm1218
@monaleshm1218 Жыл бұрын
በጣምይገርማል መ ምህር በጸሎትህ አስበኝ ወለተ ማርያም እያለህ👏👏👏👏👏
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
መምህር በዉነት የሚገርም ነዉ እኔም እንደዚች እንደህታችን ነዉ የተፈተንኩት አገርቤት ገብቼ ገንዘቤን እንደት እንደጨረስኩት አላዉቅም አሁን ተመልሼ ስደትነዉ ያለሁት ያሳዝናል😭😭😭😭😭
@user-oc4xx6kd1x
@user-oc4xx6kd1x Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እኔም እንደ አንቺ ነኝ የለፈውን ትምህርት ይሁነን ወደ ፊት እደንደግማው ተንከረ ሁኝ እህቴ
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
ኧረ መምህር ይሕማ የኔም ችግር ነበር አንድ አንድ ነገረ የኔ ሳልዝ ለሁለም እየሰጠሁ እየበተንኩ አንተን አገኝሁ አቆምኩ ንሰሐ ገባሁ ምጿት ማውጣት ጀመረኩ (1ኛ እኔ ነኝ )እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር አረብ ሐገር ሰራ በጣም ነው እሚበዛው እድሜዬን ጨረሺ ሳላገባ ሳሎልድ በጣም እናደዳለሁ ብቻ ሰለ ብሩ ተከድኖ ይብሰል መምሕራችን አራቴን ያዳመጥኩት ምዕመናን የእውነት
@user-pl7re2gz8z
@user-pl7re2gz8z Жыл бұрын
መምህሬ በቅርብ ቀናት ሀገሬ ልገባነው በቃ ስደት ይብቃኝ ብዬ ወስኛለሁና እንዳገኝህ ኪዳነ ምህረት ቅዱስ ኡራኤል ያሳኩልኝ 🙏በፀሎታቹ ኣስቡኝ ምእመናን🙏የዚህን ዓለም ሁሉ ከንቱ ነው ወዳጆቼ በእውነት ክርስቶስን የምትከተል ቅዱሳንን ፃድቃንን ሰማእታትን የምታገለግል ስጋ ምንኛ ብትመረጥ ነው😢ኣቤቱ ጌታሆይ ወደቤትህ እንድገባ እርዳኝ😢
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 Жыл бұрын
እህቴ ከመምጣትሽ በፊት ከመጣሽ የምታረግያቸው ነገሮች በሙሉ በዝርዝር በዕቅድ ኣውጥተሽ ፥ ለዕቅድሽ ጸልየሽ ፥ እዚህ ከመጣሽ ቡኃላም ለመተዳደርያ የሚሆንሽ ቀድመሽ ወስነሽ ብትመጪ መልካም ነው።
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
ስደት ላለነው መልካም ትምህርት ነው የሁላችን ችግር ነው ልክነክ በስደት ስንሆን ስራና ቤት ውስጥ ስለምንሆን ወደፈጣሪ በደንብ እንጠጋለን። ትምህርት ስንሰማ ወደፀሎት እንገባለን። እኔ አሁለይ መሰደዴ ለውቀት ሆነልኝ ሀገር ስገባ ሀሳቤን እንዳይበትንብኝ እፈራለው ፈጣሪ ለሁላችንም ከፊታችን ይቅደም የተጣለውን ዳቢሎስ የተገጠነው እንድንረግጠው አቅም ጉልበት ሁነን እኔም በቅርብ እገባለው 9 አመቴነው ስሄድ ስመጣ ግኝ ብር የለም አሁነው ቲንሽ ጨከን ብዬ 100 ሺ ያስቀመጥኩት ለቤት ለህቶቼ በቃ አውጪ አውጪ ነው የሚለኝ በርግጥ እኔ ለመስጠት ነው የተፈጠርኩት እላለው መስጠት ምንም ዮሁን ሀሳብንም መምከር መስጠት በጣም ነው የምወደው ተመስገን ከስራጋል እየተፋለምኩኝ በስደት ፀሎተ ደብተር ገዝቼ ኦየፀለይኩኝ በመቁጠርያ እየቀጠቀጥኩኝ ግን ጀርባዬ ትከሻዬ ያቃጥለኛል ያስፈሳኛል እንጂ ምንም አፍ አላወጣም የሚስጥር መተት አለብኝ ቡዳ አለብኝ የቤተሰብ አምልኮ መንፈስ አለ ቤተሰቦቼ አምላኪ ናቸው እኔነኝ አምልጫ የወጣሁት ፈጣሪ እንደፉቃዱ ለሀገር ስበቃ ቤተሰቦቼን ለመለወጥ በዙርያዬ ያሉትን ለመለወጥ ፈጣሪ ቅባ መንፈስ ቅዱስን በኔለይ ያውርድልኝ እኔ ባንተለይ አድሮ የሚያስተምረን ክርስቶስ አባታችን በሰው ሃገር ፍቅሩን አባትነቱን አውቅያለው ክብር ምስጋና ለቅዱስ እሩፋኤል
@kanaeth2235
@kanaeth2235 Жыл бұрын
ምርጥ መምህራችን ኑርልን የዜግነትህን እየተወጣህ ነው ብዙ ሰው አነቃቅተሀል የየካው ሚካኤል አባቴ ይጠብቅህ
@tigisttesfay8397
@tigisttesfay8397 Жыл бұрын
እኔ ወድፕአለም አልትመለስኩም ግን።ዋጋ እይከፈልኩ ነው። ሶስት አመት ሞላኝ መጻፍ አልችልም ንስሐ ገብቼ ቆርቤአልው። የኔ ፍግሞ ክፋቱ ይሉት ቤቴን በሙሉ እበላሽቶታል ። ግን ዛሬም እግዚአብሔር ን ተስፋ እድርጋለው እንጂ ወደ አለም አልመለም። በጸሎት ኡስቡኝ ርጉተ ስላሴ ብላችሁ እድ ግድ ዘንድ እደቤተክርስያን እግድ ዘንድ ሶፋ ላይ ነው ውሎዩና አዳሬ መራመድ ድለማልችል። ግን የምጽናናው ገጠመኝን በማዳመጥ ነው ይቅርታ ብዙ መጻፍ ስለማችል ነው።
@fantusime1343
@fantusime1343 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው በተለይ በስደት ላለነው በጣም አስተማሪ ነው ለሁሉም ነገር መረጋጋት እና ማስተዋል አለብን የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል እንደሚባለው ለሁሉም ነገር እግዚሐብሄር ማስተዋሉን ይስጠን
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Жыл бұрын
ከባድ ፈተና ነው ይህንን ሂወት እኔም አሳልፌያለሁ የእግዚአብሄር ታላቅ ነው ሁሉ ለበጎ ነው መምር አሁን አንተ እትንእውቅልው እግዚአብሔር ይመስገን እንዳለወርቅ መደሀኔለም ደግፈኝ ለሁላችንም ትምርትና 🙏🙏🙏❤💚💛
@user-zz4rc4ep3w
@user-zz4rc4ep3w Жыл бұрын
እንደምን አረፈዳችሁ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሄር ሁላችንንምአይነ ልቦናችንን ያብራልን ማስተዋልን ያድለን አሜን
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
እንኳን ለቅዱሰ ሚካኤል ወርሀዊ መታሰብያ በሰላም አደረሰችሁ የተዋህዶ ልጅች!!!
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
መምህር በስደት በረከት በማጣት ገንዘቤን በመበተን ስንት ዘመን አለፈኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ ከዚህ በኋላ ላለው ለሰው መስጠትና መበተን ነው የሚያስደስተኝ አሁን ትንሽ እየገባኝ መጣ እግዚአብሔር ይመስገን 🤲
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 Жыл бұрын
ለትምህርት ብለው ትንሽ ምንም አይልም እውቀት ነው ብለው የወሰዱ ሰንበት ት/ቤት ያሉ ናቸዉ ልጆቹን እንዳያዳምጡ የሚከለክሉት ልቦና ይስጥልን
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p Жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለ እየሱስ ብላችሁ
@Marinal0ve228
@Marinal0ve228 Жыл бұрын
ቸሩ መድሃኒ አለም መጨረሻዬን አሳምርልኝ እናመሰግናለን መምህር የልጅቷ ሂወት የኒን ሂወት ይመስላል ሃገር ቤት ባልገባም ውጪም ብሆን እንደሧ ነኝ በተለይ አንድ ሰሞን ጎበዝ ጠንካራ ክርስቲያን ከዛ ደግም ጥፍትትት ከዛ የሆነ ሰአት ብንን ስል በጣም እንደራቅሁ ይገባኝና ከዛ ደግሞ እንደገና ፀሎት ፆም ንሰሃ በቃ ሁሌ እንዲህ ነው ሂወቴ መጨረሻዬን ያሳምረው በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መድህ ብላችሁ👐
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 Жыл бұрын
መምህር የዛሬ በጣም በተረጋጋ ፥ ብዙ ግንዛቤ የሚሰጥ ነበር ፣ ከልብ ነው ያደመጥኩት። እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናን።
@user-tx9ej2rm4q
@user-tx9ej2rm4q Жыл бұрын
ባረባገራት የምትገኙ ውድ የተዋህዶልጆች እኔ አደገጠመኝን ላካፍላቹ መምር እኔ በጣም እቆቅልሽ የሆነነ ገር አጋጥሞኛል እኔና ማዳሜ ለአድሳምት ቤተሰቦቿን ለመጠየቅ ሄደን ነበር እናም በሳምታችን ወደቤት ተመለስን ስመለስግን ያገኘሁት እና ያየሁት በጣም አስጨንቆኛል ምክኛቱም ከውጭ እደገባው ወደ መኝታቤቴ ነው የገባሁት የኔ የልብስ ቁምሳጥ ሁለቱም በር በትንሹ ተከፍተው አገኘሁት ቀጥዬ ሽትቤት ነው የገባሁት እናም ሽትቤቱውስጥ ልክ እደቡና የሚመስልነገር ውስጡ አየው እናም ወሃለቀኩበት እኔ ከቤት ስወጣ በደብማፅዳቴን አቃለው እናም ወሃውን ደፍቼ ወደእቃቤት አመራው እናም የቃመደርደርያው ስገፍተው አድብርጭቆ ተሰብሮ አገኘው ብርጭቆ አለወደቀምናላ ግን ከብዚወቹ አዱብቻ ነው የተሰረው እኔ በሳቱ መሽቶምስለነበረ ድካምም ስለነበረብኝ በቃ ነገለማዳሜ አሳያታለው ብዬ ትውኩት እና በነገሩ እየተገረምኩ ገብቼ ተኛው ከዛም ደሞ በማግስቱ ለሰወቼምሳ ስርቼ ከጨረስኩበኋላ ለርግቦች ምግብ ለመስጠት ሄድኩኝ እናም በቦታው ያገኘሁት ስኳር በንፁ ኪስ ታሽጎ እርግቦቹ የሚመገቡበት አጠገብተጥሉ አገኘሁት እናም በጣም ግራገባኝ እኔም አማትቤ አነሳሁት ሌላውደሞ የበርገር የዶሮስጋ ትንሽ ከእርግቦቹ ቦታ እራቅ ብሎ ተቀምጦ አገኘው እሱም አማትቤ አነሳሁት ግን አይምሮዬ ሊቀበለው አልቻለም ከትንሽ ደቂቃ በኋላ ቀኝ እጄን ወረረኝ እኔም ፀበልስለሌለኝ ወሃውን ቀድቼ የመላእክትን ስም በመጥራት አምነት አድርጌበት አፈሰስኩበት እናም ለማዳሚ ያገኘሁት እና ብርጭቆ መሰበሩን አሳየዋት እሷም ግራ በመጋባት እን መልሳ ጠቀችኝ እኔ ምናቃለው አብሬሽ አልነበርኩም ብዬ መለስኩላት መምር በጣም ውስጤን ዝብሎ እሱንብቻ ነው የሚያብሰለስለው ምን እደሆነግራገብቶኛል እኔ ከፍሌንም ያንን ካገኘውበኋላ በጣን አጠንኩት ግን በውስጤ ጥቁር የለበሰች ሴት ትመላለስብኛለች እህቶቼ ወድሞቼ በሎታቹ አስቡኝ ወለተሰበት ለኔ እቆቅልሽ ነው የሆነብኝ መምር በፀሎትክ አስበኝ ፁፉን ስላበዛሁት በጣም ይቅርታ🙏🙏እስቲምን ትመክሩኛላቹ🙏🙏መልካም ምሽት❤❤❤
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i Жыл бұрын
መምህሬ እዴነህ በጣም እምወድህ እማከብርህ ነህ ከኔ በላይ ልኡል እግዚአብሄር ይዉደድህ እኔም ስብርብር ብያለሁ በጣም ታምማለሁ አዘን አሰቃዬኝ መኖር እስኪስጠላኝ 😭💔በፆሎታችሁ ታስቡኝ ዘንድ በአዛኝቷ እለምናችሃለሁ 🙏😍ወለተ ስላሴ ነኝ
@weyinishetmualet6709
@weyinishetmualet6709 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እድሜ ይስጥልን በእውነት እኔም ላይ ተፈጽሟል አሁንም ስደት ነኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ ደካማ እህታችሁ ነኝ ወለተ ሀዋርያት ነኝ
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ የተዋህዶ ልጆች እንኮን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል ክብረበአል መምህራችን ማስተዋሉን ያድለን
@salme4126
@salme4126 Жыл бұрын
መምህር አባታቸው ስለምታቋመው ነው የሰይጣን ልጆች ናቸው የምቃሙክ አታዝን በርታ ፈጣሪ ከካንተ ጋር ይሁን
@user-pg3ve7qn7f
@user-pg3ve7qn7f 10 ай бұрын
መ/ርየ እግዚአብሔር ፀጋ በፀጋ ይጨምሮልህ ኣሜን ,3🙏💒😍😍😍💕💕💕💕
@rasheedpathappiriyambinuar6897
@rasheedpathappiriyambinuar6897 Жыл бұрын
ቃልሂውትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን
@user-wi7yl2vj2f
@user-wi7yl2vj2f Жыл бұрын
በመሰደዴ እግዚአብሔር ይመስገን ምንምኳ ስደት አስከፉ ቢሆንም ግን እግዚአብሔር በስደት ሀይማኖቴን አሳዎቀኝ ኢትዮጵያ ሆኘ ቤተክርስትያን እሄዳለው ግን ፀሎት ምን እደሆነ አላቅምነበር አባታችን ሆይ እኳ ማለት አልችልምነበር
@hira6018
@hira6018 Жыл бұрын
መምህሬ መዝሙር ግን በገና ዘምር መምህር እንዴት ደስ እንደሚል በጣም ደስ ይላል በእውነት!
@user-ho7pk9ub4p
@user-ho7pk9ub4p Жыл бұрын
አረ ሀገር ስንገባ አንስነፍ ወገኖቸ እኔም ፈርቻለሁ ጓደኞቸ ገብተዋል ግን እንደበፊቱ አይመስሉኝም ጠንካራ ነበሩ በሀይማኖታቸው ስደት ሳሉ ልክ እንደኔትወርኩ አንጥፋ ሀገራችን እንደውም ይመቸን የለዴ ግን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
እውነት ነው አለማወቅ ነው እግዚአብሔር ልቦናና ማስተዋል ትእግስቱ ይስጠን ለሁላችን
@selampomi5739
@selampomi5739 Жыл бұрын
እንኳን ለአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ ዓመታዊ በዓል እና ለቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በዓል በሰላም አደረሰን።
@user-dt9yp6bn3z
@user-dt9yp6bn3z Жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ ሀገር ልግባ ስል በዙ ነገሮች ይበላሽብኛል ከዚ መሄድ ያስጠላኛል
@shitatsige
@shitatsige Жыл бұрын
😥😥
@menderin4228
@menderin4228 Жыл бұрын
ሰለም መምህራችን ዛሬ ካንተ ኦዲዮ ጋር አብሮ ከስር የተከፈተ ላፕቶፕ ወይም ሌላ ዲቫይስ ድምፅ ይረብሻል።
@henokmolla3538
@henokmolla3538 Жыл бұрын
መምህራችን በጠም ደእስ የሚል ትምርት ነው እኔም ስደት ነው ያለውት ፈተናው ከባድእ ነው በሰላም ለአገሬ ያብቀኝ አንተንም እድሜ ጤናአ ይስጥክ
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
ገራሚ ነው እውነት ይህ በትንሹ የኔ ነው እውነት ማስተዋሉን ያድለን በጣም ነው የተማርኩበት እና ስደት ካባድ ነው ብቻ እግዚአብሔር ይመገን መምህራችን እውነት ክበርልን እኔ ምን ልበልህ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ይጠብቅህ
@MemhirGirmabaleTseganachew2121
@MemhirGirmabaleTseganachew2121 Жыл бұрын
መካርዬ የፅናት ምሳልዬ ሲከፋኝ መፅናኛዬ እንኳን ሰላም መጣህ መምህር።
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@user-dj6tc9fo4u
@user-dj6tc9fo4u Жыл бұрын
መምህራችን ቃል ህይወት ያስማል ፍቅሪን መተሳስብን ያሳድሪብን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
ወይ ፈተና በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ የስራነውን ይባርክልን በተለይ አረብ ሀገር ያለነውወለተ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስቡን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞🕊️
@user-rj3oz5eg3d
@user-rj3oz5eg3d Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን እናመሰግናለን🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ክፉትን ትተን ደግ ደጉን እንድንከተል ስላደረግከን ሱሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏❤️❤️❤️ልኡል እግዛብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ኣሜንንን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-qk9tn7fy5b
@user-qk9tn7fy5b Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር መላዕኩ ቅዱስ ሚካኤል በየአለንበት ጥላ ከለላ ይሁነን አይይይ እኛ በየስንት እህቶቻችን መማር እንችል ነበር አንሰማም እንጂ
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 Жыл бұрын
ልክ ነህ መምህሬ ገንዘብ የሚያልቅ አይመስለንም ለዛም ለዛም ስንል ባዶ ቀርተን ሁለተኛ ስደት የተመለስን አለን ብቻ ተመስገን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተማርያም በእውነት በጣም ይገርማል መምህር እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ልክ ነው ነገሮች እዳሰብናቸው አይደለም የምናገኘው
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህር እግዚአብሔረ ልቦናችንን ያብራልን አንዳንዶችማ ችግረ አለባቸው እንዴት ለፈተው እዳመጡት አያውቁም በጣም ችግረ አለባቸው ሲነገሩ አይሰሙ በጣም ያሳዝናሉ
@raheltadesse9808
@raheltadesse9808 Жыл бұрын
ለሁሉም ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሆነ ሌላ እምነት ተከታዮች ሰላም ፍቅር ጤና እየተመኘሁ ሁላችንን እግዚአብሔር ይፍታን እኔ ያልተነካ ሰው አለ ብዬ አላምነንም በፀሎት እንበርታ
@saratsegay6969
@saratsegay6969 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ። ኮርስ መማር ፈልጌ ትምህርቱ ከ KZfaq አወረድኩኝ እና አንድ ክፍል እንኳን በስርአቱ አልጨረስም እንቅልፍ እንቅልፍ ይለኛል ድንዝዝ ያደርገኛል
@user-uv9sk8ry9k
@user-uv9sk8ry9k Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ መምህራችን እኩዋን ደና መጣህልን እኩዋን አደርሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል ወርሀዉይ ብአል
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህሬ እኛ ሰዎች ስንባል ከባድ ነን ሰምተን እንዳልሰማን ተምረን እንዳልተማርን ምን ይሻለን ይሆን እግዚኦ ፈጣሪዬ አቤቱ አምላኬ ሆይ አስተዋይ ልቦና ስጠኝ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ የቅዱሳን ጥበቃቸው እማ ፍቅር ምልጀዋ አይለይህ
@yoditdube6381
@yoditdube6381 Жыл бұрын
አመተ ገብርኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
@welttklhymanot5100
@welttklhymanot5100 Жыл бұрын
እህታችን መጨረሻሽን ይአሳምረው መዳንይአለም ባለሽበት ይተብቅሽ በቶለት አስብይኝ ወለተተክለሀይማኖት
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን
@user-vf2rx5lr9h
@user-vf2rx5lr9h Жыл бұрын
መምህር ሰላም እንዴት ናችሁ ይህ ገጠመኝ ደግሞ ከ2011 እስከ አሁን ካዳመጥኩት ይህ ደግሞ በሙሉ እኔን ይገልፃል።ብዙ ህይወት እኔን ይመለከታል ይህ ግን ይገርማል።በእዉነት እኔ ቃላት የለኝም እድሜ እና ጤና ከነ ቤተሰብህ ሰጦህ ያኑርልን መምህር።በእዉነት እንወድሃለን።
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣ መድኃኔዓለም በሰላም ወደ ሀገራችን ተመሊሸ በገና እስኪማር ድረስ እጅግ በጣም ጎዋጎው ✝️
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለመዝሙሩ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 Жыл бұрын
መምህር እውነትህን ነው ። አገርቤት ለፀሎት ስትል እሺ አይሉህም አይሰሙም እነሱን ስታይ ያዘናጉሀል አንድም እህቴ ከአረብ አገር የመጣች አንድ አይነት ፈተና ነው የሆነብኝ ።
@user-dt9yp6bn3z
@user-dt9yp6bn3z Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ልክነህ የመምህር መልክት እኔ ትኩርቴ ከምትናገራችሁ ጠቃሚ ላይ ይማለት ገጠመኝንም እሰማለሁ ገጠመኝ 172 የተናገርከው መምህር ነፍሴን የዳንክልኝ እመቤቴ ትጠብቅህ
@hiwotfekadufekadu4724
@hiwotfekadufekadu4724 Жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን እንኴንም በመጨረሻው ሰአት የረዳት ዘግይታም ዋጋን ከፍላም ቢሆን በመስጨረሻ እግዚአብሔር አስተምሮአት ተምራለች መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜንና ጤናን ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ቅዱስ አማኑኤል ይባርክልህ ።
@user-xj6ul3tj1u
@user-xj6ul3tj1u Жыл бұрын
እንካዕ ብሰላም መፃኩም መምህር
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን የእውነት ይማግረም ገጠመኝ ነው ለኛ ስደት የልን ጥሩ ትምህረቲ ነው እና ሰተዋል የእውነት በጣም እናመስጋናልን መምህራችን የኛ እቁ ረጄማ እዴሜ እና ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር አመላክ በገጠመኝ በዙ ተምረንል እግዚአብሔር አመላክ ይመስግን አሜን🙏🙏🙏⛪️🕊
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 Жыл бұрын
ሰላም መምሕር በሁላችን ሕይወት ዉስጥ ያለነዉ በሀረብ ሀገር የምንገኘዉ የሕ ፈተና ያሳለፍነዉን መከራ እረሳና ወደ ሀገር ቤትስንመለስ እያደረግን ያለዉን ነገር ቆም ብለን አንመለከትም ሁሉም ነገር ያልከዉ ትክክል ነዉ ማስተዋሉን ይስጠን ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ
@salme4126
@salme4126 Жыл бұрын
እውነት ነው መምህር እኔ የምኖረው ከሀገር ውጭ ነው እኔ ጸሎተኛ ነኝ ብዬ ሳይሆን ጋደኛቼ ልክ ስራ ስያጡ ተበርክኮ ይጸልያሉ ስያገኝ ፈጣሪ የት እንዴ አለ አያስታውሱም ብዙዎች እንድ ነው
@orthodox_274
@orthodox_274 Жыл бұрын
እባካችሁ በፀሎታችሁም አስቡኝ ወለተመድህን
@yemserachtelahune8823
@yemserachtelahune8823 Жыл бұрын
መምህር እውነት ነው አንዴ ሞቅ አንዴ ቅዝቅዝ እያልን ነው የተቸገርነው። እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጠን እምነት ያብዛልን። አሜን ትንሽ አስተያየት ለመስጠት ያህል ከንግግርህ ጀርባ ያለው ድምጽ ትንሽ ሃሳብ ይከፍላል ለማለት ነው።
@welttklhymanot5100
@welttklhymanot5100 Жыл бұрын
መምህር እድምየናቴና ይስትህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@user-wi7yl2vj2f
@user-wi7yl2vj2f Жыл бұрын
ወለተ ጊዮርጊስ ከነቤተሰቦቸበፀሎታችሁ አስቡኝ በጣም ጭቀትላይነኝ
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p Жыл бұрын
የነማህበረ እከሌ አትበላቸዉ በስማቸዉ ጥራቸዉ እኔንማ አቃጥለዉኛል
@hira6018
@hira6018 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን!! በጣም ልክ ነው! መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው፡፡
@user-qg1cn9ce4s
@user-qg1cn9ce4s Жыл бұрын
ሰላም መምህራችን እንዲሁም ለእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለታላቁ ለመላዕክት አለቃ ለቅዱስ ሚካኤል ወራዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል ፣ለቅዱስ ላሊበላ፣ ለቅዱስ ዬሃንስ አፈ ወርቅ አንዲሁም ለጻድቁ አባታችን ለአቡነ ሳሙኤል ዘ ዋልድባ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳቹ አደረሰን
@user-pf8yu8hr8j
@user-pf8yu8hr8j Жыл бұрын
ሰላም ነክ መምህር በጣም ክርስቲያንን የሚጠላ አረብ ነበረ ያንተን ትእምርት እየተረጓሞክ እነግረው ነበር ስራ እየሰራሁኝ መቶ አንች በእልሚ ማርያምን አየዋት አለኝ ለምን ተቀልዳለክ ሰለው ማለልኝ መናይነት ናት ብዬ ጠየኩት ቀሚሷ ዘረፋፋ በጣም የምታምር ብረሀኗን ማየት አልቻልኩም አለኝ
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w Жыл бұрын
እረሴቶችዬ ሀገርቤት ስገቡ መጀመሪያ ንሰሀ ፀበልሄዱ መምህር መሀበረገሌ እሚባሉት ሲጀመር አጋንት አለባቸው በጣይገርሙኛል ልቦናይስጣቸው
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ልቦና ይስጠን
@nisetyamelak8839
@nisetyamelak8839 Жыл бұрын
መምህር ፅሉት ስጀምር እየቅተኛ ነው ፅለዩለኛ የአየኔ ህሊናየን እንዲየበርለኛ ወለተ ሚኬኤል ነኛ በፅሉት አሰቡኛ
@salamerke5811
@salamerke5811 Жыл бұрын
መምህሬ እረጂም እድሜ ይስጥልኝ🙏
@user-kn9tz4ow8l
@user-kn9tz4ow8l Жыл бұрын
መምህር እጅግ አድርጊ አመሰግናለሁ ከወራት ባሀላ ወደ ሀገሬ ልገባ እያሰብኩ ነው ቤተሰቦቼ በመናፍስት የተበላን ነን አድስ አበባ ያሉ ራሱ ልነግርህ አልችልም የእህታችን ገጠመኝ ለኔ እጅግ የሚጠቅመኝ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን
@genetgenet1516
@genetgenet1516 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር መምርህ ምክር እፈልጋለሁ ምዕመናን ምክራችሁን ያስፈልገኛል እኔ የምኖረው አረብ ሀገር ነው 10 ዓመት ሆነኝ ጠፍቼ ነው የምሰራው በፈለኩት ሰዓት መምጣት አልችልም አሁን ግን 1 እድል አገኘሁ ለመግባት እኔ ግን መወሰን አቃተኝ ምክንያቴ ቤተሰብ እረዳለሁ ቤት ኪራይ የለብኝም እናቴ አቅመ ደካማ ናት እህት ወንድሞቼን አስተምራለሁ ምንም ተቀማጭ ብር የለኝም ትንሽንኳን ስራ የምጀምርበት የለኝም እኔ መላክ ካቆምኩ ቤተሰብ ምንም ገቢ የላቸውም እነሱ ግን ነኝ ይላሉ አንቺ በሰላም ከመጣሽ በቂ ነው አሉ።ስጋቴ የእህቴ ወንድሞቼ ትምህርታቸው እንዳይቋረጥ ነው።ሀገር ገብቼ ምንም አይነት ሥራ ለመስራት ዝግጁ ነኝ ገንዘብ በይኖረኝም ጤና አለኝ። እግዚአብሔር ይመስገን።ስጋቴ ጸበል ቆይቼ ስመለስ ቶሎ ሥራ ባለገኝ ምን አረጋቸዋለሁ ነው የትምህርት ደረጃ የለኝም እዚህ ትንሽ እንዳልቆይ የተሰጠኝ ለድል የምህረት አዋጅ ይዘጋል እዚህ ስራዬ ጥሩ ነው ሰዎቼ መልካም ናቸው ለጸሎትም ጊዜ አለኝ።ግን ደግሞ ከቤተክርስቲያን መራቄ ሥጋወ ደሙ ባለመቀበሌ የእናቴ ለቅሶ ሰላም ይነሳኛል።ምን ላድርግ ??? በጸሎታችሁ አስቡኝ እህተ ስላሴ።
@fuff9372
@fuff9372 Жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው ለኛ አረብ አገር ላልን እህቶች መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ አጥትን የማለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c Жыл бұрын
በአውነት ቃል ሂወት ያሰማልኝ ውድ መምህራችን ብዙትምህርት ተምረናል በተለይ ደሞ ኣረብ ሃገር ያለን ሰወች ብዙ ጥንቃቄ አንድናርግ አግዚኣቢሄር ይርዳን
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህር ወይኔ በጣም ይገርማል ወይ ፈተና እህቶቼ በውጭ የምኑነር ይሄ መልክት ለኛ ነው እንጠንቀቅ እግዚአብሔር ይርዳን ሁለተኛ ስደት እፍፍፍ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
መምህረ ቃለ ህይዎት ያሰማልን በእውነቱ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын
63, 64 እንደውም በጣም በጣም አስተማሪ ናቸው ። በምን ያህል መጠን እንደምትሰቃይ ያሳያል ፀጋህ ይብዛ መምህር ለኛ መዳን ትለፋለህ እግዚአብሔር ይርዳህ❤❤❤ "ዘጠና ዘጠኙን ትቶ አንዱን ፍለጋ ወጣ"
@yegebrelg1226
@yegebrelg1226 Жыл бұрын
Selam memher andemn aderk
@SaraAli-st2wl
@SaraAli-st2wl Жыл бұрын
መምህረ ቃላህዉት ያሠመልን አሜን አሜን አሜን
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 Жыл бұрын
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን 🙏🙏 ማስተዋልን ይድለን
@artflow216
@artflow216 Жыл бұрын
ወንድማችን በጣም ደሰ ይምል ትምህር ነው ቡዙ ተመረናል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 46 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 45 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 64 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 46 МЛН