66ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg እቤቷ ሆና የባሏን ድርጅት በደሟ ድግምት የምትመራ

  Рет қаралды 44,853

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

3 жыл бұрын

66ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg እቤቷ ሆና የባሏን ድርጅት በደሟ ድግምት የምትመራ

Пікірлер: 379
@yonatanalemayehu7357
@yonatanalemayehu7357 3 жыл бұрын
እኔ እድሜዬ በግምት 14 ዓመት በነበርኩበት ማስቀደስ ያቆምኩ አሁን ከ40 ዓመት በኋላ በ54 ዓመቴ መፆም ማሰቀደስ መፀለይ እና መስገድ ጀምሬያለሁ ። ከ 1 ወር በኋላ ንሰሐ ለመግባት እና ሰጋዎ ደሞ ለመቀበል አስቤያለሁ ። በፀሎት አስቡኝ። እግዚአብሔር ምን ያህል እንደታገሰኝ ተመልከቱ። ኪዳነ ማርያም ። ዩቲዩብ በልጄ ሰምና ፎቶ የተከፈተ አካውንት ነው።
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 3 жыл бұрын
የቅድሳን ፀሎት አይለይህ
@senibinisenibini309
@senibinisenibini309 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብክ በርታ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስን ፀሎት አይለይህ በጣም ደስ ይላል ።
@fresew
@fresew 3 жыл бұрын
Egziabher kante yihun, edlegna neh
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 3 жыл бұрын
እመብርሀን ከጎንህ ትቁምልህ በርታ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
ይሄ መተት ና ድግምት አይነ ጥላ ሚባል 😭ቤተሰቦቼን ፍቅር አሳጣብኝ 🙄😥😥😥😥እህቶቼ ተጣልተው ስንት ጊዜያቸው ምንም ችግር ሳይኖርባቸው እኔም ይሄው ታስሬ አልፀልይ አልሰግድ 😥ተሳስሬ ቁጭ ብያለሁ 😭😭😭😭😭😭ምናልባት ፆም እሞክራለሁ ስግደትማ ስፈራ ሃያ የሚሆን ከሰገድኩ ሰውነቴ ይንቀጠቀጣል 😢😢18ዓመት ሰው ቤት ገረድ ነኝ እስካሁን ትዳር ባልሆነ መንገድ ሞክሬ አልተሳካም 😢በልጅነቴ ትምህርት ያስተላኝ ነበር አሁንም አልወድም ከ5ዓመት እድሜዬ ጀምሮ በተደጋጋሚ ተደፍሬ ነበር ምናልባት ላይፌ ላይ ተፅዕኖ የፈጠረው እሱ ነው ብዬ አምናለሁ ስብከት ስሰማ አለቅሳለሁ 😢ምን ይሆን ምክንያቱ???? በርግጥ ብዙ ኃጢያት አለብኝ ግን ንስሐ ገብቻለሁ ለውጥም አግኝቻለሁ 🙏🏿ግን አሁንም አልተስተካከልኩም እግዚአብሔር እንዲምረኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿ስደተኞች የተዋህዶ ልጆች እመብርሀን በሰላም ወደ ውዷ ሀገራችሁ ትመልሳችሁ🙏🏿ልጇ ወዳጇ አምላክዋ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለኢትዮጵያ እንዲሁም ለዓለም ሰላሙን ይላክልን 😭🙏🏿
@senibinisenibini309
@senibinisenibini309 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ እመብርሐን አንቺ ጠላቴ ዲያቢሎስ ላይ አሰልጥኚኝ እናቴ ብርታት ሁኚኝ ለፆሎት ስትቆሚ እኔ ጀምራለዉ እድጨርስ እርጂኝ ጀምሪ ደም ለሴጣን ፊት አትስጪው በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን አሜን
@murrservices8463
@murrservices8463 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ አችም ጠንክሪ አትፍሪ በክፉ መንፈስ ማን ያልተያዘ አለ እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ
@UserUser-ji4zs
@UserUser-ji4zs 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በፀሎት አስብኝ እህቴ ወለተ ክሮስ ብለሽ
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያስብሽ ይርዳሽ
@world12384
@world12384 Жыл бұрын
Egzhabher yerdashe welete mariyam
@yanetstudeo1702
@yanetstudeo1702 3 жыл бұрын
አስተማሪ ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን የሞተችውን ነብስዋን ይማረው አዲስቲንም በፍሬ ይባርካት
@liyademeke6073
@liyademeke6073 3 жыл бұрын
መምህር በእውነትበጣም የዝብርቅርቅ መንፈሥ ያሥቸግረኝ ነበር ከአንተ ሡቅ የአንደ በት ቅድስና የሚለው መፅሀፍ ብዙ ጠቅሞኛል እንዲሁም ድርሣነ ማህየዊ ብዙ በረከት አግኝቻለው ተሠሥገን🙏🏼
@mono1494
@mono1494 3 жыл бұрын
እኔ እምለዉ ሰዉ ፈጣሪን መፍራት ህሊናዉ አያዘዉም እንደ አሁን ነዉ ትምርቱ የተለቀቀዉ ግን መቸ ስምታችሁ ነዉ 👎 ይሔን ምልክት የምትጠቀሙት ኧረ ፈጣሪ ማስተዋል ይስጣችሁ እናንተ ይሔን ምልክት የምትጠቀሙ በዚህ ትምርት በዚህ ዘመን ልባችሁ ካልተመለሰ ካልተማራችሁ እመኑኝ መቸም አትቀየሩም ሳትቀደሙ ቆም ብላችሁ አስቡ ልብ ይስጣችሁ😭
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o 3 жыл бұрын
ባይታደሉ ነው እህቴ።ማስተዋል የሚባለው ነገር ከእነሱ ከራቀ ዘመናት አልፈዋል
@user-xt1jo9ep8y
@user-xt1jo9ep8y 3 жыл бұрын
እውነት ልቦነ ይስጣቻው
@Embete-
@Embete- 3 жыл бұрын
Ere gude new Ehete ajere new mselegn
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@user-vg4ij4jb2o 👌Fatar mastawalun Yestachaw😢Betasabe Hugege Ehte
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@user-xt1jo9ep8y Amen🙏Betasabe Hugege Ehte
@altudz4055
@altudz4055 3 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹ ለዋዜማ ለ አጋይስት አለም ቅድስት ስላሴ 🤲 አቤት የቅዱስ ሩፋኤል ወዳጅ ሆናማ እህታችን መንታ ነው ሚሰጣት ፅኚ በፀሎት በርቺ እማ ይሰጥሻል ያሉትም የሰደጉ ሁሌ ቅዳሜን ይቁረቡ ልጆች ቅዳሜ እና እሁድ ነው ሚቆርቡት የልባቹን መሻት ይስጣቹ ከሀጥያት በቀር 🤲
@user-us3pf2bs2v
@user-us3pf2bs2v 3 жыл бұрын
አቤት የግዛብሔር ቸርነት የኔ አምላክ እንዲህ ነው የተመሰገነ ይሁን
@Gebrihertube3211
@Gebrihertube3211 3 жыл бұрын
መምህር ስጠብቅ ነበር እየገባው እያየው ከመቼው ተለቆ አንድ ስዓት ሞላ እንኳን ስላም መጣህልን ስራ ስሰራ እያዳመጥኩ ነው እምሰራው ኑርልን አዳምጬ እመለሳለው🕯🕯
@user-er7im4mz9h
@user-er7im4mz9h 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን የኛ እንቁ መምህር እንኳን ደና መጣህልን የኛ ስስት የትናችሁ ኑ ገባ ገባ በሉ ይህን ከማር የጣፈጠ ትምህርት አብረን እንማር💗
@etanuagegnehu3467
@etanuagegnehu3467 3 жыл бұрын
17 ዲስላይክ ይታየኛል ሁላችሁንም ዛሬ ሥላሴ በለተ ቀናቸው ባዓመተ ክብራቸው ወደ ልቦናችሁ ይመልሷችሁ!
@Hana-qo9db
@Hana-qo9db 3 жыл бұрын
አሜን
@edneethopia3559
@edneethopia3559 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሠገን የሚሳነው ነገር የለም መድሀኒአለም እህት ወድሞቸ በፀሎታችሁ አሰቡኝ ደካማ እህታችሁ አሰካለ ማሪያም ነኝ
@abelayele6404
@abelayele6404 3 жыл бұрын
ተወልደ መድህን አስካለ ማርያም ፀዳለ ማርያም ብስራተ ገብርኤል ሀብተ ስላሴ ተስፋ ስላሴ
@lemlemsolomon8580
@lemlemsolomon8580 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር አስተማሪ ገጠመኞችህ በየግዜው የሚቀየሩ ሰዎች ቁጥራቸው ከቀን ወደቀን እየጨመረ ሳይ ምን ያህል ደስ እንደሚለኝ ቃላቶች ያጥሩልኝ አዲሷ ሙሽራ ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀንሽን ይባርክልሽ ርግቧን በልጅ የቀይርልሽ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@abav8467
@abav8467 3 жыл бұрын
ይገርማል በጣም እግዚአብሔር ልቦናችን ይክፍትልን
@mekdes4kilo756
@mekdes4kilo756 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ሰላም ዋልክ መምህር
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
አብት እንኳን ፈጣረየን ሰላወቀ አልሞኩ ቃለህዉትን ያሰማልን ተሰፋሰላሴ በሰጋም በናበሰም መደን ደሰ ያላል
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
መማህርዬ እኛ የገበናል ገደይልህም ሸንት ቤት ያስከት የላል አደል እንደ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
እልልልልል እግዚአብሔር የመሰገን
@user-zl2dz2vl4n
@user-zl2dz2vl4n 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ አስተማሪ ትምህርት ነው እህታችንን ነብስ ይማርልን ወንድማችን ያበርታልን ለአዲሷ ሚስቱም ልጅ ይስጥልን
@rtecujh4666
@rtecujh4666 3 жыл бұрын
የእህታችን ነፍስ ይማርልን ወንድማችን በርታ
@user-qs9gi6ck8c
@user-qs9gi6ck8c 3 жыл бұрын
እንደምን ዋላችሁ የክርስቶስ ቤተሠቦች እንኩዋን አደረሣችሁ ለእናታችን ለቅድሥት አርሴማ አሜን መምህራችን እንኩዋን በሰላም መጣህልን በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-qz9md5le4z
@user-qz9md5le4z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን አብሮው አደረስን እህቴ
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር እንኳን ደህና መጣህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ እውነት ወድሜ
@user-qs9gi6ck8c
@user-qs9gi6ck8c 3 жыл бұрын
@@user-addisalem1213 አሜን አሜን አሜን
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 жыл бұрын
@@user-qz9md5le4z ቖቖ
@user-yr9fw2vi8l
@user-yr9fw2vi8l 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 3 жыл бұрын
እኔ ግርምምምም የሚለኝ እነዚህ ደብተራዎች እግዚአብሔርን አይፈሩም ወይ በዚያላይ እነሱ ሌላ ፍጡር ናቸው እንዴ በስመአብ እህታችን እና ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በፍሬ ይጎብኛችሁ ለመምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Embete-
@Embete- 3 жыл бұрын
ሽንትቤትማ ካልተረጨ ጉድ ነው። የትም አላስቀርም ከ ሀ እስከ ፐ እኔ ሴትዋ እንክዋን እረጨዋለሁ። ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሚካኤል አንናንተ እጄን በእናንተ ተቀይሮ ይረጭልኝ ዘንድ እያልኩ። ነቅተናል
@meron7563
@meron7563 3 жыл бұрын
ሚገርም ነው! ጓደኛዬ አጅግ በጣም ምትፈልገው ነገር ሲሆንላትና ሲሳካላት እግዚአብሔር ሲሰጥ እንጀራ ብቻ አይደለም ; እንጀራ በወጥ ነው ትላለች እንዴት ስላት ሲሰጥ ሙሉውን ነው ,በቃ:: ዝርግፍ ነው ሚያደርገው አንድዬ ተመስገን ,ምትለው ነገር ትዝ አለኝ የዚ ታሪክ ባለቤትም አንድዬ እንጀራ በወጥ ነው የተሰጠው ክብር ለእርሱ ይሁን እናመሰግናለን ዘመንህ ይባረክ እመብርሀን የልጆች እናት ታድርግሽ አሜንንንን
@uaesharjah
@uaesharjah 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ተሰፋዬ አበራ ይገርማል ማሰተዎልን ይሰጥን እግዜያብሄር ይጠብቅን ይገርማል እግዜያብሄር አይሳሰትም አቤቱው ማርን አቤቱው ይቅር ይበለን አባዬ እግዜያብሄር እየሰማው ነው ማሰተዎልን ሰጠኞ የድንግል ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለ ሄወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥክ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእኔ ነብስ አባት ሁሉንም ክፍል ሽንትቤትንም ነው የሚረጩት ከበርም ጀርባም ነው የሚረጩት ።ስለ ህልሙ እኔ አንዴት እህቴ የነገረችኝ አንዲት እርግብ ትከሻዪ ላይ ቆጭ አላች ይህ የሁነው በህልም ነው ከዛ ወንድ ልጅ ወለደች እግዚአብሔር ይመስገን ልጅ አሁን ዳይቆን ነው አሁንም እህታችንን ለእግዚአብሔር አገልጋይ የሁነ ልጅ ይስጣት ። የሞተችውን እህታችን ነብሱን ይማር ።ያን ነብስ በላ የሁነ ደብተራ ለንስሀ ያብቃው ።
@user-hl2rg5rz7j
@user-hl2rg5rz7j 3 жыл бұрын
በጸሎታችሁ አስቡን ወልደ ዮሐንስ ወለተ ኪዳን ከነቤተሰቦቿ እህተ ማርያም እህተ ጊዮርጊስ እሴተ ገብርኤል
@user-dx3yy8uh5e
@user-dx3yy8uh5e 3 жыл бұрын
እግዚኦ እኔሥ አሥደነገጠኝ በውነት ፡ ኧረ እመብርሀን ትቅረበን ልቦና ትሥጠን
@UserUser-ji4zs
@UserUser-ji4zs 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን የኛ እንቁ በፀሎት አስበን ከኔ ቤተሰቦቼ የምታቀርበው ገጠመኝ ሁሉ በኛ ቤት ያለ ነዉ መምህርየ ወልደ ማርያም ወለተ ገብርኤል ወለተ ገብርኤል ወልደ ሃና ወልደ ሃወርያት ኃይሌ ስላሴ ወለተ እዝገር ወለተ ተክሌ ገብረ ህይወት ወለተ ክሮስ ወልደ አማኑኤል ወልደ ሰማት እያሉ ለምስክርነት በቅቼ እንድያይ ዘንድ በፀሎት አስቡን አሜን አሜን አሜን
@helenselemon4574
@helenselemon4574 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ቸር አባት ነው ሁሉንም ነፃ አወጣ ምን የሳንሀል የድንግል ልጅ🕯 እህታችን በጣም ጎብዝ ነሽ በፀሎትሽ አሲቢኝ እህተ ገብርኤል ብልሽ👏❤ ወንድማችን እንዳተ መልካምነት ውንድ ልጅ የሰጥሀል እግዚአብሔር ታሪክ ይቀራል⛪ የመምህር ፀጋውን ያብዛልን እውነት !!!
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 3 жыл бұрын
ወድ መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህ የኔ ልዩ መምህሬ በጣም ነው እምወድህ እማከብርህ። እንካን ለሠማእቷ ቅድስት አርሴማ በሠላም አደረሣችሁ
@user-ci2tc3nk1v
@user-ci2tc3nk1v 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህርዬ እኳን በሠላም መጣህ
@user-ci2tc3nk1v
@user-ci2tc3nk1v 3 жыл бұрын
በማገኝክ ቆጥር ሥጠኝ እኔም ልዘርዝርልክ ሠዉ ይማርበት
@UserUser-ji4zs
@UserUser-ji4zs 3 жыл бұрын
መምህር ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ከኔ ልጆችህ በቤቱ ያፅናችሁ በእውነት መታደል ነዉ እንደዝህ ያለ አባት ማግኘታቹሁ እግዚአብሔር ይመስገን ልጅ እንኳን የአባት የዘመድ እንኳን ይይዛል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ ለመምህር ተስፋዬ አበራ ቅዱስ አባታቹሁ አሜን 🌾አሜን አሜን 🌾🌾🌾
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ያሳዝናል ምን ጉድ ነው ልጆቿ ያሳዝናሉ ግን በፀሎት ኃይል ሁሉ እንደሚያሸነፉ አምናለሁ እመብርሃን አትለያቸው
@user-hw1wp8oe5n
@user-hw1wp8oe5n 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚገርም ታሪክ ነው ብዙ ተምሬበታለሁ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅልን ለእኛም ማስተዋሉን ይስጠን አሜን አሜን አሜን
@yordanosgedekahsay6767
@yordanosgedekahsay6767 2 жыл бұрын
T 45r55
@yordanosgedekahsay6767
@yordanosgedekahsay6767 2 жыл бұрын
4d54t
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ በጣም እሚገርምና እሚያሳዝን ነገር ነዉ እንደዉ በስንቱ ነገር ተይዘናል😢😢 መምህር እኔም እስከዛሬ እምሰራዉን ብር እየሰራሁ ማቀበል ነበር አሁን እግዚአብሄር የልቦናየን አይቶ ከዛ ሰዉ እርቄ አስራት እያወጣሁ ለራሴም ትንሽ እንዳስቀምጥ እረድቶኛል አሁን ግን ያ ሰዉ ድሮ የምልክለት ብር ሲጎድል ይኸዉ የማይዝትብኝ ዛቻ የለም ቤተሰቦቸንም መቀመጫ አሳጣቸዉ ጰሎታችሁ አይለየኝ ይኸ ሰዉ ሳይሆን ዳቢሎስ ነዉ እየተፈታተነኝ ያለዉ😢 ስርጉተ ስላሴ ብላችሁ
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ይሄን ገጠመኝ እንድንማርበት ወደዚህ ስላቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን ብዙ ተምረንበታል እግዚአብሔር እንደ የዋህነትህ ከዚህም በላይ ያሰብከውን ያሳካልህ
@asnakuzewde3772
@asnakuzewde3772 3 жыл бұрын
ሠላም ለናንተ ይሁን ፣ሠምተን፣የምንለወጥበት፣ያድርግልን አሜን ፫
@devan8265
@devan8265 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-sh8yg7ku9i
@user-sh8yg7ku9i 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nunuabate1667
@nunuabate1667 2 жыл бұрын
ጠመምህራችን እግዚአብሔር ያክብርክ ፀጋውን ያብዛልክ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር አምላክ የኛንም ቤት ይጎብኝልን🙏👏💜💛💛💚💙💚💚💚💚
@user-ty4vg5bt7i
@user-ty4vg5bt7i 3 жыл бұрын
በእዉነት ያሳዝናል ያስተምራል ያስደስታንም እመብርሀ ልጆ ደግሞትስጣቸዉ ❤❤❤❤👏👏👏👏👏መምህራቺን ቃለሂወትያሠማልን በዴሚና በፀጋያኑርልን👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤አጥትየሚያለመልምንዝማሬ ያሠማልን የቅዱስ እሩፋየል መልጆናጥበቃ አይለየን በለህበት ይጠብቅልን መምህር❤❤❤👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎤
@murrservices8463
@murrservices8463 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደና መጡልን መምህር በእውነት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራው ይገርማል ሁሉም ነገር በምክንያት ይለውጣል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እማ ፍቅር ከነቤተሰቦዎት ትጠብቅልን የተዋህዶ ልጆች መምህር ሁሉ በጾሎተዎት ይስቡኝ ወለተማርያም እያላቹሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ መጻፍት ቅዱስ ሌሎችንም ከርሰዎ መግዛትእፈልጋለው ሀሳቤ እንዲሞላልኝ በጾላታቹሁ አትርሱኝ ስደተኛ ነኝ
@aklildesign8693
@aklildesign8693 6 ай бұрын
ተመስገን እግዛቤር ይክበር ሁሌም የእግዛቤር መንገድ አሸናፊ ነው ወድሜ አንተም በርታ
@user-kl8le3vo9f
@user-kl8le3vo9f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ አሜን ፫ በጾለታችሁ አሰቡኝ እህት ወድሞቸ ወለተ ትሳኤ ብላችሁ
@titi-eo6wn
@titi-eo6wn 3 жыл бұрын
እንድምን አለህ መምህር ስለ ደም መገበር ካነሳህ ላይቀር በጣም የሚገርመኝና አሁን የምጠራጠረው ጀርመን ውስጥ ማንኛውም ትላልቅ መስራቤት ውስጥ ኤርፓርት ባንኮ--- የሴቶች ሞዴስ ለብቻው ነው የሚጣለው ለብቻው ይወሰዳል እንዲያውም አሁንማ ኤርፓርት በቆንጆ ማስቀመጫ ሆኖ ሳየው ለምንድነው ክብር የተሰጠው አያልኩ አስባለው እስኪ ተመልካቾች ጀርመን ውስጥ እንደዚህ ነው እናንተ ባላችሁበት አገርስ እንዴት ነው ። ፃፉልን እንማማር እንጠንቀቅ ሁሌ ይገርመኝ ነበር
@tsigeredawerku678
@tsigeredawerku678 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምህ ይብዛልን መምህር ትምህሩቱን በመከታተል ትልቅ ለዉጥ አጠኝቻለሁ ለባለቤቴም አዉርጄ በቴሌግራም እየላኩ አዳዴ እኔ የሰማሁት ለሱ እየተርኩ ሰለመናፍቱ ሴራ እዲርዳና እዲያቅ እርድቶኛል እና አማፍቅር መጨርሻችንን ታሳምርልን በፀሎት አስበን መምህር ወለተ አማኑኤል ገብር እየሱስ ወልደ ሚካኤል ብለህ
@user-fj7jy7fq3j
@user-fj7jy7fq3j 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ከነ ሙሉ ቤተሰቡ ይጠብቅልን በምመህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እኔ 4 ያክል ከባለቤቴ ጋ ተፋትተን ነበር ገጠመኝ ስሰማ ግን ማን እንዳፋታን ተረዳሁ እኔም በቴሌግራም ላኩለት ሌላ ሊያገባ እየተዘጋጀ ነበር አሁን ያንን ትቶ እኝታረቅ ጠላታችንን አውቄዋለሁ አላለም እውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ አላስችል ብሎኝአባቴን ጠየቁት እሽ የሁለታችሁ ፈቃድ ነው አለኝ እና ቤተሰብ ጋ ስደውል ሁሌም ስለክፉው መናፍስት አሰራር ስናገር ነው ጊዜ እምወስደው
@tigistsolomon8316
@tigistsolomon8316 2 жыл бұрын
Amen kale hiwet ysemalen 🙏🙏
@MaryMary-sl6kk
@MaryMary-sl6kk 3 жыл бұрын
በእወነት አስተማሪ ገጠመኝ ነው እወነት እህታችን ነብስ ይማር በጣም ታሳዝናለች ነገር ግን በራሳ ጥፋት ቢሆንም አዝኛለው ነብስ ይማር
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 4 ай бұрын
መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣክ❤
@demozmasresha2412
@demozmasresha2412 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በምታቀርበው ገጠመኝ በጣም ተቀይሬበታለሁ ተምሬበታለሁ እድሜህን ያርዝምልን
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 жыл бұрын
አይ የኛ ነገር እግዚአብሔር እንዴት ችሎናል በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁም ክብሩን ያድልልን መምህር እንዳንተ አይነት ቅን ሰዎችን ያብዛልን
@masaratethopua49
@masaratethopua49 3 жыл бұрын
አሜን እግዚያአብሔር ይመስገን መምህራችን እንዲሁም የተዋውህዶ ልጆች እንኳን በሰላም ቆያችሁኝ አሜን ። አዳምጬ እመልሳለሁ ።
@rozayeslasabarya3467
@rozayeslasabarya3467 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች በጣም የሚገርም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ውይ አምላኬ የሰይጣን ስራ መጨረሻው አያምር እግዚኦ አምላኬ ነፍሷን ይማር ለእርሱ ግን እግዚአብሔር ይመስገን የየዋህነቱን አይቶ ሰጠው ተመስገን አምላኬ
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምርትን ያካተተ ገጠመኝ ነዉ መምሕር ቃለሕይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥክ
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
በእውነት ደስ የምል ገጠመኝ ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናህ በወጣ ይተካልህ የልብክን መሻት ይፈፅምልህ ደብተሮች ግን ልቦና ይስጣቹሁ
@asmarech591
@asmarech591 Жыл бұрын
በጣም አሰተማሪ ገጠመኝ ነው የሞተችውን ነብሰ ይማረ ወንደማችን ጨምሮ ጨማምሮ ይሰጠው እህታችን መታ ልጅ እንዲሰጣት ምኞቴ ነው
@keeflonagasee5453
@keeflonagasee5453 2 жыл бұрын
መምህር እድሜህን ያርዝምልን በጣም ትልቅ ትምህርት ደስ የሚል የእግዚአብሔር ቸርነት የበዛበት ትልቅ አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ይስጠው ባለው ላይ ጨምሮ አሜን አሜን አሜን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤ *🌷ሠላም ለፅንሠትኪ* *ቅድስት አርሴማ ሆይ በጳጳሳት አለቃ ፀሎትለመፀነስሽ ሠላምታ ይገባል🕯* *🌷ሠላም ለቃልኪ* *ቅድስት አርሴማ ሆይ የተበተነ ልቦናን ለሚሠበስብ ቃልሽ ሠላምታ ይገባል🕯* *🌷ሠላም ለመታከፍትኪ* *ቅድስት አርሴማ ሆይ የመከራን ቀንበር ለተሸከመ ትከሻሽ ሠላምታ ይገባል🕯* *አሜን ከሠማዕቷ ቅድስት አርሴማ እረዴት በረከትን ያሳትፈን ምልጃ ፀሎቷ አይለየን* *አሜን አሜን አሜን 🕯🕯🕯
@genetlobe8506
@genetlobe8506 3 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ።በጣም ተምሬበታለሁ በሁሉም ገጠመኝና ትምህርቶችህ
@ua21s24
@ua21s24 2 жыл бұрын
መምህር ቃል ህይወት ይሰማል
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን በጣም የመገረም ወደ ቤት ክርስትያን እና ወደ ፀሎት እንደመለስ የረገቹሁ ልጅ ተለቀ በረከተ ሰረቺ የሱም መልካም ስራ ለዚያ ከብር አበቃ ደሰ ሰለ እመብርሃን ትሰበት ከስደት መልስ መጸፍ ቅዱሰን ለበረከት እንወስዳለን ቃለ ህወሃት ያሰማልን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ብዙ አስተሞሮ ያለው ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ የመተችን ነፍስ ይማርልን መምህር በጣም ነው የምናመሰግነው
@user-ze7tn2pj3g
@user-ze7tn2pj3g 3 жыл бұрын
መምህር ገጠመኝ 31 ላይ ያለችውን ልጅ በተደጋጋሚ አቅርባት ብዙ ነገር ነው የተማርኩባት፤....... ለምሳሌ የማብራራት ኣቅሟ፣ተሞክሮዋ ፣የሰዎችን ነገር የምትመለከትብት እይታ፣ መንፈሱን የተረዳችበት /የነቃችበት ሁኔታ ብዙ ተምሬባታለሁ።
@user-hw1wp8oe5n
@user-hw1wp8oe5n 3 жыл бұрын
አወ እህታችን በጣም ነው የምወድሽ እንጠብቅሻለን
@saramekeded1198
@saramekeded1198 2 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሠማልን መምህራችን የገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 3 жыл бұрын
መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት በጣም አተማሪ ነው
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን የሚገርም ታምር ነው ፈውሱ እረቂቂ ነው ተባረክልን
@yemanebereket8764
@yemanebereket8764 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር መንክር ነው። ወንድሜ እግዚአብሔር ሽልሞሃል የተባረከች ሚስት ለልጆችህ ጥሩ እናት በመስጠት ባለቤትህን መሄዳ ለሁላችንም ኤፍታህ ተብላችኋል
@galaxya213
@galaxya213 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያሰባቸው ወንድም እህታችን በእውነት እግዚአብሔር ያልባችውን መሻት ይፈፀምላችው ቅዱስ ሩፈኤል ይሰማቻው መንታ ልጅ ይሰጣቸው
@worektadess1253
@worektadess1253 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ይመስገን አሜን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን !!!
@seblehailemariam8906
@seblehailemariam8906 2 жыл бұрын
EgziAbher yemesegen! Kalehiwote yasemalen memehr.
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 3 жыл бұрын
የእውነት ውድ መምህራችን እጂግ በጣም የሚገርም የሚያሳዝን ደስም የሚል ገጠመኝ ነው ሁሉ በእርሱ ሆነ የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው መንገዱም ምስጢር ነው ጥበብ ነው ይገርማል የእግዚአብሔር ስም ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
እመብርሀን ማጸንሽን ትዳብስልሽ እውነት ትወልጃለሽ እሽ እህቴ አንቺ እኮ ከእግዚአብሔር ጋር መዳኒት ነሽ እና በአንች እግዚአብሔር ደስ ብሎታል እና አንችን ለማስደሰት ደግሞ ልጅ ይሰጥሻል እህቴ ባደረግሽው ሁሉ እኛም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ይስትጥህ ወንድሜ መምህር ቃለሕወት ያሰማልን
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ ይላል በጣም የዋህ ልጅ ነው እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጠው እግዚአብሔር አንድ ልጅ አይደለም መንታ ልጅ ነው የሚሰጠው እግዚአብሔር እኮ ስጦታው አያልቅም እና እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ትዳራችሁ ይባረክ እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ በፀሎትክ አስበኝ እህት ማርያም
@user-kj8mr2nd9y
@user-kj8mr2nd9y 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ
@kokobtaye9444
@kokobtaye9444 2 жыл бұрын
Egziabher Yetemesegene yihun. Siraw dink new
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Жыл бұрын
በእውነት በጣም ትልቅና አስተማሪ ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@mostat5281
@mostat5281 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@EdomTube2129
@EdomTube2129 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የዛሬው ለየት ያለነው እህታችን እንኳን ለዚህ አደረሰችው ወድማችንን እህታችን በአጸደገነት ያኑራት ዲያብሎስ ተጫወተባት ደብተራዎችም ልቦና ይስጣቸው ወድማችን ጸጋውን ያብዛልህ አብዝቶ የበረከት የምትሰ ያርግህ ቅዱስ ሩፍኤል ማህጸንፍ ይክፈትልሺ እህታች መ ምህር ህልሙን እኔም አላቅ ሌላቀን ንገረን
@meronworku7473
@meronworku7473 3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እመብርሃን ፀጋዉን ታባዛልህ
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Yibarek
@tsheyasefa2272
@tsheyasefa2272 3 жыл бұрын
በውነት አንተን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በስቱ አንተን ተመስሆ ያስተምረናል አቤቱ ጌታ ሆይ ቸርነትህ ብዙ ስጦታህ የበዛ ቸሩ መድሃኒአለም በስደት ያለንውን ለሀገራችን በቅተን ደጅህን ተረግጠን ለንሰሃ ሞት አብቃን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ዋው እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር እንደ ሰራው ይከፍላል ክብር ምስጋና ለሀያሉ እግዚአብሔር ይሁን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@hawaabdella7947
@hawaabdella7947 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያስማን አሜን አሜን አሜን
@tehtenaedimalem7mj7mg4h
@tehtenaedimalem7mj7mg4h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንን
@user-ru8ml4on5c
@user-ru8ml4on5c 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ መምህር
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደናመጡልን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜናበጤና ያቆይልን
@hibisttafese1921
@hibisttafese1921 3 жыл бұрын
መምህር ስለምታስተምረው የእግዚአብሔር ቃል ቃለህይወት ያሰማልን ....
@mystoe9261
@mystoe9261 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ ወድመምህር
@user-wd7vi5ij3b
@user-wd7vi5ij3b 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡ
@sanetlamsken8309
@sanetlamsken8309 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት የሰማልን መምራችን
@appapk5408
@appapk5408 3 жыл бұрын
መማህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@arsuselama5698
@arsuselama5698 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት የሰማልን መምህራችን በታም ድንቅ ተኣምር ነው ለሁላችን ልቦና ይስጠን
@ismaialismail105
@ismaialismail105 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ረጅሜና ጤና ይስጥልን
@birutawtteshometeshome3234
@birutawtteshometeshome3234 3 жыл бұрын
የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ለአጋስተ አለም ስላሴ አመታዊ በአል መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የሚገርም የሚያሳዝን ነገር ነው ያሰማኽን እግዚአብሔር ያስበን ሁላችንንም
@egzabherayecheknen4156
@egzabherayecheknen4156 3 жыл бұрын
መምህር እንካን በሰላም ምጠክ ይአንት ሳአት በጉግት ነው ይምጠቅወ እግዚአብሔር ረጅም እደሚይና ጤና ይሰጠክ በናተ ትምህርቶችን ስንት ሰው ህወሐትን ትቅይርዋል እግዚአብሔር ልትቸግሩት የምህረት ምንግዳ እደትሁን ሰልላካልን እግዚአብሔር ክቡር ልሱ ይህን አናትም ሰትደክም ሰትሰልቸ ለእኛ ለደካሞች ብርታትና ይምህርት ምንግዳ ሰልሆናከ እግዚአብሔር የምሰግን 🙏🙏🙏🙏በርታልን ሰልክህ ማግኘት ፈልግ ነበር መምህር ሚቸል ከሆነ እግዚአብሔር ከሁላችን ግራ ይሁን ኣሜን
@medi7110
@medi7110 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ የኔ ጌታ🙏
@ygdxxdyccjvv3189
@ygdxxdyccjvv3189 3 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልንል መምህራችን
@user-ty4vg5bt7i
@user-ty4vg5bt7i 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን መምህር እንኳን አደረሳቺሁ ለሠማአቶ ለአርሴማቅዱስት ምልጃናጥበቃዊ አይለየን👏❤
@user-fj7jy7fq3j
@user-fj7jy7fq3j 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ለወንድማችን ለባለ ታሪካችን እግዚአብሔር ጸጋ በረከቱን ያብዛልህ እንድሁም የምትፈልገውንልጅ ይስጥህ እረጅም እድሜና ጤና ያብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች💒🕊 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🎤🕊💚💚💛💛❤❤💒
@mimiabraham160
@mimiabraham160 2 жыл бұрын
Thank you for Sharing 💕
@eteneshyoutub4873
@eteneshyoutub4873 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዴስ ይላል
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir