No video

🎈7 ዓመት በባዶ ቤት አልጋ ላይ

  Рет қаралды 14,943

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

8 ай бұрын

Пікірлер: 177
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 8 ай бұрын
ኡፍፍፍ እመብርሓን በምህረት እጇ ትዳብስሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ የሰው እጅ ይሆናል ሰይፈ ስላሴን ቀን በቀን ፀልይ አርጋኖን ፀፃይ እሺ አይዞሽ እናቴ ያልፋል
@algabrhankidanu1048
@algabrhankidanu1048 8 ай бұрын
እህቴ እንባሽን እንደራሄል እምባ እግዚኣብሄር ይስማው ኣሜን🙏🙏🙏
@meherat938
@meherat938 8 ай бұрын
የኔ እናት አዎ አስታውሳለው እንባዬን ያፈሰስኩበት ነበር😢 የኔ እናት ሁሉም ለበጎ ነው እማምዬ በሰማይ ቤትሽ የተዋበ ነው :: ጌታ የሚወደውን ይፈትናል አንቺ ደግሞ በጌታ የተወደድሽ ነሽ ጌታ ስለሚወድሽ በፈተና እንደምትፀኚ ስላመነብሽ ነው ልጄ ናት በበሽታም በጎስማትም አትክደኝም ትፀናለች በኔ ብሎ በልጁ በደሙ በገዛሽ ባንቺ ያምንብሻል:: ፅኚ በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው አምላክሽ የፅናትሽ ዋጋ በሰማይ እንዳሳመረልሽ የፅናት አክሊልን እንደሚያጎናፅፍሽ አምናለው . የኔ ቤዛ ሁሉን ባንተ መልካም ይሆናል እህታችንን አስባት እኔንም ኃጥያተኛዋን አስበኝ አሜን::
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 8 ай бұрын
ወንድም ልኡልሠገድ እግዚአብሔር ይስጥክ ከቻልክ ቀሲስ ሔኖክ ወልደማሪያምን አባታችንን መላእከ መንክራት ግርማን አገናኛት ይሄንን የመናፍስት ደባ ከስሩ ነቅለው ያወጡላታል ገንዘብ ቢሞላም የነጮቹ ነገር ገንዘቧን መብያ ነው እሚሆነው ለምስክርነት ያብቃት እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ለምንም አይነት ህክምና የውጪውን አለም አልመርጥም እምኖረው ቤልጂየም ነው አውሮፓ እንብርት ግን መፍትሄ እዚ የለም እባካቹ ንቁ መፍትሄው ኢትዮጵያ ነው ልኡሌ አባቶቻችንን አናግራቸው ሁሌ ገንዘብ የችግር መፍቻ ነው ብለን አንመን ከጤና ጋር ተያይዞ
@kidanemretenata7344
@kidanemretenata7344 8 ай бұрын
እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህታችን አይዞሽ!!!
@tzkerniyegziyo
@tzkerniyegziyo 8 ай бұрын
የብቸኞች እናት እመብዙሀን አለው ትበልሽ የኔ እህት❤😢
@ummlky1994
@ummlky1994 8 ай бұрын
እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድግል ማርያም በምህረት እጆቿ ትዳብስሽ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ካችጋ ይሁን እሱ በቃ ይበልሽ እግዚአብሔር ምረቱን ይላክልሽ 🙏🙏🙏
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን😢አይዞሽ
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 8 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ እናቴ እመቤቴ ማርያም ታድንሽ ትዳብስሽ 🙏🙏
@meareggebre5532
@meareggebre5532 8 ай бұрын
እመብርሐን የጌታየ የአምላኪ የንጉሴ እናት ከለላ ትሑንሽ አለሑኝ ልጄ ትበሎሽ አይዞሽ ተድኛለሽ ሕክምና ከመሔድሽ በፍት ቆመስ አባ ሳምኤል የሚባሉ አሉ ቤተክርስቲያን ሒደሽ እዛዉ ተጠመቂ ተነስተሽ ትሔዳለሽ እደ አንቺ አይነት ኪዝ የነበራቸዉ ሰወች ድነዋል እግዛብሔር ይመስገን አባቶች የሰጠን እግዛብሔር በአባቶቻችን እያደረ ስራ እየሰራነዉ በነዲክቶስ መመሕር ግርማ ወንድሙ አባ ቆመስ ሳምኤል ሌሎችም አሉ ፀጋ ያላቸዉ አባቶች እግዛብሔር ይመስገን
@AynalemEthiopia
@AynalemEthiopia 8 ай бұрын
አህትዋ እመብረሃን ትድረስልሺ ስቶቻቸንን እግር እጅ እያለን ተመስገን የማንልው💔😭
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 8 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ሆይ የዘወትር ጥቃሽ አይለየን አየ ፈተና እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ እህታችን እመቤቴ በቃልኪዳኗ ትዳብስሽ ትዳብሰን❤😭⛪🙏
@Sarah-fl7zy
@Sarah-fl7zy 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እናቴ ኪዳንምህረት ትዳሽ አይዞሽ እህቴ❤❤❤
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 8 ай бұрын
@@Sarah-fl7zy አሜን ፫
@znashdngato4658
@znashdngato4658 8 ай бұрын
የጭንቅ ቀን ደራሽ እመቤታችን በምህረት እጅዋ ትዳብስሽ እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ ከእግዚአብሔር ጋር ታልፊዋለሽ ወንድማችን ልዑል ተባረክ 🙏
@woitay2011
@woitay2011 8 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዳያቆን ሉልሰገድ።
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ አምላክ ቅዱሳን ከደጋጎች ጋር ዬገናኝሽ እናቴ ኪዳነ ምሕረት ፍጻሜሽን ታሳምርልሽ
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 8 ай бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ሉልዬ🙏❤️
@woitay2011
@woitay2011 8 ай бұрын
❤ሀንዬ❤ እባክሽ አታልቅሽ፣አይዞሽ ይሳካል እናታችን ኪዳነ ምሕረት፣ ከአንቺ አትለይ፡የተሻለ ነገር፤ ታምጣልን፡ አይዞሾ።
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህት😢😢😢 እመብርሀን ትዳብስሽ
@fdssfdsfd6365
@fdssfdsfd6365 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ ልዑሌ እባክህ በእመብርሃን ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በርሜል ውሰዳት ትድናለች
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 8 ай бұрын
አሁን መሄድ ይቻላል
@halimaali1989
@halimaali1989 8 ай бұрын
ፀበል የማያድነዉ የለም እድናለዉብላ ከልቧ አምና ትጠመቅ ትድናለች የሰይጣን ስራ ነው
@mintiwabbekele8410
@mintiwabbekele8410 8 ай бұрын
እመቤቴ ኪዳነ ምህረት ትዳብስሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን አለው ብቻሽን አይደለሽም ኪዳነ ምህረትን ይዘሽ እሷ አለችሽ ❤ ልዑሌ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ስለምተሰራው ስለምታደርገው ሁሉ እግዚአብሔር ብድራቱን በልጆችህ አግኘው እግዚአብሔር ይስጥህ🙏🙏🙏
@user-ns1ve7cj7k
@user-ns1ve7cj7k 8 ай бұрын
የኔናት እግዚአቢሄር ይማርሺ 😢😢
@dawittefera6432
@dawittefera6432 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ለተአምሩ ያስቀመጠሽ ልጅ ነሽ ኪዳነ ምህረት ጨርሳ ታድንሽ 🤲 ደሞም ታድንሻለችም 🙏 አይዛሽ የ ኢዮብን ፅናት ይስጥሽ እዮብን እያሰብሽ ጠናካራ ሁኚ ኪዳነ ምህረት ለምስክርነት ታብቃሽ 🤲
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 8 ай бұрын
ህክምናን አታስቢው መተት ነው ፀበሉን ፀሎቱን ቅዱስ ቁርባኑን በርቺ ‼️‼️‼️
@user-od5nv7mi9n
@user-od5nv7mi9n 8 ай бұрын
አቤቱ ማረን የሰው ልጅ ፈተና መብዛቱ በእውነት በጣም ታሳዝናለች ግን እግዚአብሄር ቸር ነው ነገ ይሄ ሁሉ ያልፍና ታወራዋለች እመቤቴ ቅድስት ድንገል ማርያም ትዳብስሽ ፀበልሽን እምነትሽን ደግሞ አታቋርጭ ለፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም አይዞሽ
@woitay2011
@woitay2011 8 ай бұрын
❤ኃንዬ አይዞሽ እህቴ አታልቅሽ የእኔ ቆንጆ መድኃኒዓለም ጊዜ አለዉ፡እና ተስፋ እንዳትቆርጭ፡ ሁሉ ፈጣሪ ባለ ጊዜ ይሆናል፡፡
@jdcell63
@jdcell63 8 ай бұрын
እህቴ እመብርሃን ከልጇ ከወዳጇ ከኢየሱስ ክርስቶስ አማልዳ ታስምርሺ😢😢😢
@mestawotzina6951
@mestawotzina6951 8 ай бұрын
እህቴ እመብርሀን ትዳብስሽ 🤲እኔ ከስደት ከ3ወር በኃላ እመጣለሁ እና እህቴ እኔ አብሪሽ እሆናለሁ አይዞሽ
@tigest3176
@tigest3176 8 ай бұрын
Emeberhane kanchi GA tehune tebareki
@jdcell63
@jdcell63 8 ай бұрын
እሰይ የኔ መልካም እመ አምላክ አለሁ ትበልሽ😢
@belayneshlegesse5171
@belayneshlegesse5171 8 ай бұрын
ሃና, የተጠጋሻት አናትሽ ናት. አሷ አያየችሽ ነው. ፀጋዋን ሞልታብሻለች. 'አይዞሽ ልጄ' ትልሻለች. አሁንም ከደጋጎች ባዕድ ዘመዶች ታጋጥምሽ. ሉሌ * ፀጋው ይብዛልህ. ቤተሰብህን ይባርክልህ.
@user-yx4mf3fi1j
@user-yx4mf3fi1j 8 ай бұрын
አመብርሀን ትዳብስሽ አህቴ አይዞሽ 12 ዓመት ደም ስፈሳት የነበረችውን አስት የጎበኘ አችንም አይረሳሽም
@bruktayttilaye5314
@bruktayttilaye5314 8 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ እመብርሃን በቤትሽ በረከት ታድርግልሽ።
@Ye-maryam
@Ye-maryam 8 ай бұрын
እመድሐኒአለም የድንግልጅ በምሕረቱ ይጎብኝሽ መፃጉን የጎበኘ አምላክ አነችንም ከተቀመጥሽበት አልጋ አንስቶ ያቁምሽ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እሕቴ በርቺ ክርስቲያን ከፈተና. ይድናል የያዝሻት የመዳን አለም እናት አለችው ምንም አይክፋሽ ትጎብኝሽ ሉሌ ፀጋሕን ያብዛልሕህ ሁላችንም እመብርሐን ትጎብኘን
@abesalatene5859
@abesalatene5859 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብስሽ እመቤቴ ትርዳሽ
@solomongonder9580
@solomongonder9580 8 ай бұрын
እግዚኣብሄር ይማርሽ እህቴ
@user-ct6ud8ux8e
@user-ct6ud8ux8e 8 ай бұрын
እህታችን እግዚአብሔር አምላኪ ምርትን ከሰማይ ያወርድልሺ እግዚአብሔር ይማርሺ ❤❤❤❤❤
@tesfayhadis6975
@tesfayhadis6975 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያድንሻል አይዞሸ እህታችን ። ግን ወደ አባታች መምህረ ግረማ ጉቧኤ በትሀጅ ነው ምክንያቱ መንፈሰ ነውና
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 8 ай бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ዶክተር አያውቅም አዋቂው እግዚአብሔር አምላክ ነው እንደ ማይው አንቺን ይሚያስፈልግሽ ጸበልና ጸሎት ነው ታያለሽ በጸሎትና በጸበሉ በርቺ😢😢😢😢
@appseth8007
@appseth8007 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፈውስሸ እህት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅሸ አይዞሸ ይሳካል ትፈወሻለሸ
@teshomenigussu7392
@teshomenigussu7392 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን
@yemareyamtaye3380
@yemareyamtaye3380 8 ай бұрын
እመቤታችን ድንግል ማርያም ጨርሳ ትማርሽ እህቴ አይዞሽ ሁሉም መከራ በድንግል ልጅ ያልፋል አንቺም ትድኛለሽ
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን አይዞሽ እህቴ ብቸኝነት አይሰማሽ ይሄ ሁሉ የሚያግዝሽ ሰው ከወንድምም ከእህትም በላይ ነው ሉሌ የምትወዳት እመብርሃን ሁሌ ካንተ ጋር ትሁን🙏
@teshomenigussu7392
@teshomenigussu7392 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይረዳሻል ኪዳነ ምሕረት በምልጃዋ አትለይሽ
@user-ke4ou7di7l
@user-ke4ou7di7l 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በፀሎት አስቡኝ
@user-kw1gs4tr1m
@user-kw1gs4tr1m 8 ай бұрын
ኪዳነ ምህረት ትፈውስሽ
@DestaDesta-mx6jk
@DestaDesta-mx6jk 8 ай бұрын
እመብረሃን በምህረት እጇ ትዳብስሽ
@MeaziTube
@MeaziTube 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ምሕረቱን ይላክልሽ የኔ እህት አልፎ ለማውራት ያብቃሽ❤
@haregbekele9456
@haregbekele9456 8 ай бұрын
ኪዳነ ምህረት ታማልድሺ እግዚአብሔር በምህረቱ እጁ ይዳብሰሺ የኔ እህት( ሁሉም ለበጎ ነዉ እግዚአብሔር ማሀሪ ነዉ) አይዞሺ
@haimanot2452
@haimanot2452 8 ай бұрын
የኔ እህት አይዙሺ ኪዳነምህረት አሁንም ጨርሳትማርሺ የሰዉ ልጅ ፈተናከባድነዉ ግን ቸሩ መድየ ያቀለዋል በርች ሁሉም ያልፋል 🙏🙏🙏❤❤
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 8 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ የፈጠረሽ አምላክ አለ ትድኛለሽ አቅም ስለሌለኝ ለራሴ አለቀስኩኝ ግን መጥቸ እጠይቅሽ አለሁኝ
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 8 ай бұрын
እጅሽ ሰፊ ነው እመብርሃን ሁሉ ለሚቻለው ልጅሽ ነግረሽ ይችን ብላቴና አስሚራት ልኡሌ እግዚአብሔር ያክብርህ
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 8 ай бұрын
ሀና ድንግልማረያም ትዳብስሽ ዳቆን ልኡል ሰገድ በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ ትሄድ ድና ትመጣለች ለምስክርነት ያብቃሽ ሀኪሞቹ አያዉቁትም 😢😢😢😢
@user-ly2xd9bu9e
@user-ly2xd9bu9e 8 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ የኔ ቆንጆ እመቤቴ ትዳብስሽ ከባለፈው ጀምሮ ተከታትያለሁ አይዞሽ ትድኛለሽ እናቴ ኪዳነምህረት ትዳብስሸሽ። ሉሌ ዝማሬ መላዕክት ያሰማህ ኑርልን ወንድማችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ትዳርህ፣ ልጆችህ፣ ቤትህ ይባረክ።
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 8 ай бұрын
የኔ እህት አይዞሺ እህት ሁሉም ለበጎናው እናግዚሻለን አይዞሺ
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes 8 ай бұрын
እሕታችን እግዚአብሔር ይማርሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብስሽ💔
@nodthil6934
@nodthil6934 8 ай бұрын
እመብርሀል ከነ ልጁዋ ትድረሥልሽ እህቴ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እኔም በሥደት ላይ ቤተሠብ ለመርዳት ብዬ ይሄው ታማሚ ሆኘ ቀረሁ አምሥት አመቴ በጎኔ መተኛት አልችልም በደረቴ ነው የምተኛው በሽታዬ ምን እደሆነ አላውቅም ሠዉነቴ በአጠቃላይ በጣም ነው የሚያቀጠቅጠኝ እሆዴ ውሥጥ ምን እዳለ አላውቅም እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ በፀሎታችሁ አሥቡኝ ወለተ ሠማዊት እያላችሁ እፍፍፍፍፍ እህቴ አልቻልኩም ቪዶውን ጨርሸ ማየት አቃተኝ እፍፍፍፍፍፍፍ እህቴ ቸሩ መድሀኒያለም ሙሉ ጤናሽን ይመልሥልሽ
@tigisit2534
@tigisit2534 8 ай бұрын
ቁጭ ብላ ገጠመኝ ታዳምጥ ችግሩን ይገባታል 🥹🥹🥹አንች መጻጉ ነሽ እህቴ
@aseratberara9058
@aseratberara9058 8 ай бұрын
እኛምጤነኚሁነን፣እናማረራለንአችምእደዚህሁነሺእግዚአብሔርን፣ታመ ግንያለሺ፣አይዞሺእመብርሀንትዳብስሺአይዞሺ፣ጠካራሴትነሺትድኒአለሺ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-bn7lu2xv3z
@user-bn7lu2xv3z 8 ай бұрын
እመቤቴ ከነልጇ ጤንነትሽን ይመልሱልሽ የኔ እህት ብቸኛ ከርታታዋ ለረዳችሁ ሁሉ እግዚአብሔር በህይወታችሁ የጎደላቹን ይስጣችሁ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 8 ай бұрын
ቅድስት ኪዳነምህረት ትዳብስሽ እህቴ👏👏💐
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 8 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካምነው ፈተና ለበጎነው ይምርሽል አምናለሁታት ናለሁ😢 አይ ዛሽ😢😢😢ጤነኛ ሆን ብዙ እናማርላለን ልብ ይስጠን😢ለኛ
@beedashaliyad7151
@beedashaliyad7151 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን😢😢
@asebegashaw4078
@asebegashaw4078 8 ай бұрын
እመብርሀን ምሮቱን ትላክልሽ እህትእዋ አለምንይፍጠርአምላክ መድሀኒአለምአለ ተሽሎሽለምስክርነት እደምት መጪ እርግጠኛነኝ❤
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 8 ай бұрын
የኔ እህት እመቤቴ ሀመረኖህ ኪዳንምህረት ሙሉ ጤናሽን ትመልስልሽ አይዞሽ
@nisreenrabah6212
@nisreenrabah6212 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረሽ እህቴ. እመብረሀን ተማረሽ
@saharm119
@saharm119 8 ай бұрын
እመብረሀን በጆ ክልጆጋር ትዳብሥሺ እህቴ እግዚአብሔር ጨምሮ ይማርሺ ተሥፋሺን ኡን ታድርግልሺ አቤት
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 8 ай бұрын
ቤትሽን እንኮን እጠርግልሽ አለሁኝ አይዞሽ የፈጠረሽ ይወድሻል አኔ አጥያተኛዋ ለማስተማር ነው እህቴ አንቺ ምንም የለብሽም እዮብን አስቢ እህቴ በርቺ ትድኛለሽ
@amaamm6051
@amaamm6051 8 ай бұрын
21:03 21:05
@user-gj1pc5ke5o
@user-gj1pc5ke5o 8 ай бұрын
Egziabher yimarish yene enat. Ende Egziabher fekad metiche eteyikishalehu. Ayzosh ehite. Emebete tirdash! Medhanialem bemihiretu yogobgnish
@aynimoke9859
@aynimoke9859 8 ай бұрын
እማምላክ ጨርሳ ትማርሽ ያኔ እህት እፉፉፉ እንካን ሰው ሳይኖር ሰው ኖሮም ከባድ 😢
@user-rf3ko8dq4e
@user-rf3ko8dq4e 8 ай бұрын
ምን አለ አጠገብሽ ሆኜ በጉልበቴ ብረዳሽ እድሉን ባገኝው በፆሎት አስቡኝ ሀገሬ እንድገባ አመተ እየሱስ ብላችሁ እናቴ ወላዲት አምላክ ትዳብስሽ
@destameresa7122
@destameresa7122 8 ай бұрын
እግዛኣቢሄር ይጎብኝሸ እህቴ ኣይዞሽ
@TGTG-ke6tj
@TGTG-ke6tj 8 ай бұрын
🥺🥺🥺😥😥😥እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ
@AdeseAd
@AdeseAd 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ አይዞሽ ያልፋል
@negstibogale6618
@negstibogale6618 8 ай бұрын
እመብርሀን ትማርሽ እማ አይዞሽ ትድኛለሽ መድሀኒትአለም ይመልከትሽ እማ አይዞሽ
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 8 ай бұрын
እመቤታችን ትርዳሽ እግዚአብሔር ይማርሽ
@hanatesfayetesfaye1476
@hanatesfayetesfaye1476 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ❤❤❤❤
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 8 ай бұрын
እህቴ እመቤቴ የጭንቅ አማላጇ ትዳብሰሸ
@zemnamitkie8889
@zemnamitkie8889 8 ай бұрын
እመብረሐን ትዳብስሽ እህቴ🙏
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 8 ай бұрын
እመብርሀንን ይዘሽ አትወድቂም እርስዋ ታቆምሻለች !!!ኪዳነህ ምህረት እናቴ በዚሁ በቁንቁዬነሽ ሚዲያ ስትመስክሪ አያለሁ ። ልዑሌ እኔ የማላይ የማልስማ የማልናገር ምን እየተከናወነ እንደሆን የማላውቅ ሙት ነበርኩ እንደዓላዛር ከመቃብር አንስቶኛ ፣በዊልቸር ስው አጥቼ ጎዳና ነበርኩ እጀ እግር ናፍቆኝ መናገር ናፍቆኝ ማን ደረስልኝ ??? እመቤቴ ድንግል ማርያም ! ልጅዋ ወዳጀዋ አልጋዬን አንጥፈው አቆሙኝ!!!። ዘመድ ቤተስብ እመቤቴን አድርጊ በቃ ።
@user-iv6bv3wg9n
@user-iv6bv3wg9n 8 ай бұрын
እመብረሀን ትርዳሺ እህቴ❤❤
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይድረስልሽ የኔ እህት አይዞሽ ትድኛለሽ
@uaere4452
@uaere4452 8 ай бұрын
Egezabere yimareshe ayzushe degele maryam tedabeseshe❤❤❤❤
@prime5689
@prime5689 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረሽ ማማየ😢😢😢
@nisreenrabah6212
@nisreenrabah6212 7 ай бұрын
አሜን
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 8 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ትዳብስሽ
@berhanumengestu
@berhanumengestu 8 ай бұрын
ምህረቱ ን የላክልሽ ፈጠሪ
@seblejemaneh5590
@seblejemaneh5590 8 ай бұрын
እመቤታችን ትርዳሽ አይርዳሽ ፈጣሪ ይርዳሽ 😢😢😢😢😢😢😢
@emebetmerga7291
@emebetmerga7291 8 ай бұрын
Egziabeher yemarishe.
@KenstCharo
@KenstCharo 8 ай бұрын
የራማዉ መላክ ቅደስ ገብረኤል ይድረስልሽ ወንቅሽት ህጅ ትድኛለሽ👈🥹💔
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 8 ай бұрын
እመቤታችን ጨርሳ ትማርሸ
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 8 ай бұрын
ወይኔ እህት አለም አይዞሺ ያማል 😂😂😂 የኔ ወድም ም ሁለቱም እጁ ን ያቀጠቅጠዋል ያማል ኤዳልሺው 😢😢😢
@user-ty6ld4cb6v
@user-ty6ld4cb6v 8 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ እመቤት ትማርሺ 😢
@biniyambiniyam
@biniyambiniyam 8 ай бұрын
Faxari yimarshi yene enate
@kdjushs8357
@kdjushs8357 8 ай бұрын
እመብርሀን ትማርሽ አይዞሽ
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 8 ай бұрын
እናቴ ኪዳነምህረት ከደጅሽ ወደቀችውን ይህችን ምስኪን ልጅሽን አምላክን ባቀፉት እጆችሽ ዳብሻት እና እንደ ሰው ቁማ እንድትሄድ እርጃት
@filimonamekuria6917
@filimonamekuria6917 8 ай бұрын
ትር እግዚአብሄር ይማርሽ መጥቼ እጠይቅሻለሁ
@tigistalemu7580
@tigistalemu7580 8 ай бұрын
እመብርሃን ከእነ ልጇ ትድረስልሽ🤲🤲🤲
@user-vx2fi7yg2q
@user-vx2fi7yg2q 8 ай бұрын
ኪዲን ምህረት ትማርሺ
@marwamoh6194
@marwamoh6194 8 ай бұрын
እመብርሃን ትፈዉስሽ እህቴ የምሳናት የለም ርህርህት ህልና ትዲረስልሽ ኣይዞሽ እህትየ
@ayelechitasfaye3787
@ayelechitasfaye3787 8 ай бұрын
Fatari Carsoo yemarishi ehte Azoshii
@mashoasayehey2397
@mashoasayehey2397 8 ай бұрын
Imebrhan tamaldsh Igziabiher ymarsh
@Anna-21
@Anna-21 8 ай бұрын
egzabhr yemarshe eh ta❤️❤️❤️🙏🙏🙏
♦️በስውሯ ማርያም ሕፃኑ አፉ ተፈታ... ለመጀመሪያ ጊዜ ተናገረ
39:25
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 23 М.
ልጃችንን ተተዋወቁት ማንን ይመስላል
12:11
abel and netsi - አቤል እና ነፂ
Рет қаралды 7 М.
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 6 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 34 МЛН
እጅግ ድንቅ ትምህርት || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ Henok Haile @SenbeteChirstian
1:00:10
ሰንበተ ክርስቲያን - Senbete Chirstian
Рет қаралды 13 М.
ሴቶችን በጣም ነዉ የምጠላዉ::ባለ ታሪክ ሜሮን አብርሀም...
37:53
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 51 М.
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН