7.Yihew Bezu Ametat "ይኸዉ ብዙ አመታት" - Awtaru Kebede

  Рет қаралды 254,947

Awtaru Kebede Ministry

Awtaru Kebede Ministry

25 күн бұрын

Music Arranger and Producer: BEREKET TESFAYE
Mixing and Mastering: ROBEL DAGNE
Vocal Recording: NATIAN LEMESA
Background Vocal: BEREKET TESFAYE
Production: EAGLE FILM PRODUCTION
Poster Design: NADI DESIGN

Пікірлер: 507
@betsegawtube
@betsegawtube 18 күн бұрын
መስቀል አደባባይ ላይ concert ይዘጋጅ ምትሉ ላይክ
@SpenserXo-ci7wj
@SpenserXo-ci7wj 23 күн бұрын
ማነው የአውትሽን መዝሙር በናፍቆት የጠበቀ🙌🙌👍👍👍👍🎉❤
@masiye5035
@masiye5035 23 күн бұрын
Ene❤❤❤❤
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 22 күн бұрын
✋✋✋🙏🙏❤❤❤
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 15 күн бұрын
Ena alulsh
@user-ig9se5uf7u
@user-ig9se5uf7u 11 күн бұрын
autaru 😂😂😢
@asfawsata7536
@asfawsata7536 22 күн бұрын
""ይኅው ብዙ አመታት" የሚለው መዝሙር እጅግ በጣም በከፍተኛ ሁኔታ የልቤን ውስጠት ነካኝ የእግዚአብሔር ሰው ዘማሪ አውታሩ ከበደ ቁጥር-7 መዝሙሮችህ እጅግ በመንፈስ ቅዱስ እና በጸሎት ተቀምመው እውነትን፥ ጸጋን፥ ፍቅርን፥ መስቀሉን፥ በእግዚአብሔር ቃል ላይ የተመሠረተ ቁልፍ የክርስቶስን ተምሳሌት የተቀናበሩ በመሆኑ የበረከት እና የታኦምራት ዝማሪዎች ናቸው። ተባረክ
@sitotawoldeL-kn7wn
@sitotawoldeL-kn7wn 21 күн бұрын
ጌታ ሆይ አመሰግንሃለሁ ስለዝህ እንቁ በረከት ተመስገን። አባታችን ዘማሪ አውታሩ ከበደ እንወዳሃለን እናከብራለን ሰለአንቴ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን።
@GodArmy-ri3ry
@GodArmy-ri3ry 22 күн бұрын
በዓል እየመሰለኝ ነው ጌታን ❤❤🎉🎉🎉😂😂😂
@yishakhailu
@yishakhailu 23 күн бұрын
ዛሬ እንቅልፍ የለም ውዶቼ ተመልካቾች ሁሉ....
@samiaklilu9203
@samiaklilu9203 23 күн бұрын
እንቅልፍ ደግሞ የማን መዝሙር ነው😅
@SamYegeta
@SamYegeta 23 күн бұрын
ይሄን እየሰማህ ማንጋት ነዉ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 23 күн бұрын
እስካሁን አልተኛውም😂❤
@haymiwt4453
@haymiwt4453 23 күн бұрын
awute my fevorite❤❤
@user-hu2yz4bh7u
@user-hu2yz4bh7u 18 күн бұрын
Favorite
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f 22 күн бұрын
ቅዱሳን shar like በማድርግ ፍቅራችሁን አሳዩ አዉቴ ተባርክልን በብዙ
@privatecell3665
@privatecell3665 17 күн бұрын
Eshi ❤
@Jesus-4721
@Jesus-4721 22 күн бұрын
“የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን።” - 2ኛ ቆሮ 13፥14
@EbiYemane
@EbiYemane 21 күн бұрын
ማን እንደ ኢየሱስ😢 አመሠግንህ ዘንድ ምክንያቴ ብዙ ነዉ 😢😢😢🙏🙏
@dawitgetachewofficial5624
@dawitgetachewofficial5624 19 күн бұрын
ይሄው ብዙ አመታት በመውደቅ በመነሳት በማግኘት በማጣት ቤቱ አለሁ ክብር ለስሙ ይሁን አውቴ የኔ ውድ ወንድም ተባረክልኝ❤❤
@FiyamitaGirma
@FiyamitaGirma 14 күн бұрын
ጌታን ሳላውቅ እንኳን በአንተ መዝሙሮች ተባርኬአለሁ ፣ወደ ጌታም የመጣውት በአንተ መዝሙር ነው ።❤ ለምልምልኝ አውቴ
@musicianabraham
@musicianabraham 21 күн бұрын
አንተ የጌታ መጠቀሚያ ገንዘብ❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረክልን እንወድሀለን መስማት አላቆምኩም🎉
@user-jn8px3rp8w
@user-jn8px3rp8w 22 күн бұрын
የፍቅር ትከሻው❤❤❤ፍቅር ለኔ ያለው አንድ ወዳጅ ወረት አያውቀው ❤የማይሰለቸው ፍቅር ለኔ ያለው ወረት አያውቀው ።።።።አውታሩ ተባረክ በእውነት
@samsonteferi3051
@samsonteferi3051 23 күн бұрын
አውታሩ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በዚ ዘመን ምሳሌ ከሚሆኑ ጥቂት ዘማሪወች አንዱ ነህ እስከፍፃሜው ጌታ ይርዳህ
@samuelgesese4843
@samuelgesese4843 21 күн бұрын
እግዚአብሔር፥ እግዚአብሔር መሐሪ፥ ሞገስ ያለው፥ ታጋሽም፥ ባለ ብዙ ቸርነትና እውነት፥
@josephwondayehuofficial1183
@josephwondayehuofficial1183 23 күн бұрын
ኧረ ይህ የኔ ህይወት ነው !! ''ብዙ ዓመታት 😘😭
@netsanete1578
@netsanete1578 23 күн бұрын
አውታአሩ ሁሌም ምወደው ዘማሪ ባንተ ዝማሬ እጅግ በጣም በጣም ተባርኬአሉ ተፅናንቻለሁ ሁሌም በስማ አይስለችኝም ጌታ እየሱስሴ ይበልጥ እንደው እንዳመልከው ምክንያት ስለሆንክ አውታሩ ውንድሜ ጌታ እየሱስ ሂውትህን ትዳርክን ልጆችህን አግልግሎትን ይባርከው ልምልም 🙏
@yaredlapiso6741
@yaredlapiso6741 20 күн бұрын
ይሄው ብዙ አመታት ይሄው ብዙ ሆነኝ በፍቅሩ ትከሻ እንደተሸከመኝ ❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@AshagreSamuel.
@AshagreSamuel. 22 күн бұрын
በረከታችን አውታሩ ዘመንህ ይርዘም
@ermiasbelay9403
@ermiasbelay9403 16 күн бұрын
አንተ ጀግና አንተ ታማኝ ባርያ የአባቴ ብሩክ በዝማሬዎችህ ብዙ ተጠቅመናል የገለገልከው ጌታ ይባርክህ
@tirushbekele7931
@tirushbekele7931 22 күн бұрын
አሜን !!! ጌታ አብዝቶ ከመላው በተሰብህ ጋር ይባርክህ 🙏❤️
@birukbogale4433
@birukbogale4433 23 күн бұрын
እጅግ በተወደዱ መዝሙሮች ጌታ ባንተ እየባረከኝ ባለፍኩበት ከፍታም ዝቅታም ያንተ መዝሙሮች የሁል ጊዜ ትዝታዎቼ ስለሆኑኝ ጌታን በብዙ እባርካለሁ። አሁን ደግሞ ሌላ በረከት። ተባረክ🙏🙏❤❤
@melatmohammed6604
@melatmohammed6604 22 күн бұрын
ያደረክልን እለት እለት እንድናስብ እርዳን አባ የማትለዋወጥ እንደ ሰው አይደለህ ❤❤❤❤ አውትዬ ተባረክ ወንድሜ
@abenezerademe489
@abenezerademe489 19 күн бұрын
እንደው ኡኡኡኡኡኡ ፀጋ ይብዛልህ🙏 አውትዬ የማይሰለቸን ፍቅር ever❤
@abinetdebancho435
@abinetdebancho435 22 күн бұрын
እንደ ወትሮው ጣፋጭ መዝሙሮች አዘነበልን ጌታ ይባሪክህ ❤❤❤❤❤❤❤
@derejedesalegn6651
@derejedesalegn6651 23 күн бұрын
ሁኔታዎች ይቀያየራሉ ❤️❤️ አንተ ግን አንተ ነህ ኢየሱስ ❤️❤️❤️❤️❤️
@AbeniTerefe
@AbeniTerefe 20 күн бұрын
በረከታችን ይህ ጨምር ስፋ ውረስ
@samiaklilu9203
@samiaklilu9203 23 күн бұрын
battery አልቆብኝ ቻርጅ ላይ አድርገ እየሰማሁ ነው😍😍😍 ምክር ምናምን አልፈልግም😡
@mercybelete1297
@mercybelete1297 12 күн бұрын
🤣🤣🤣 Eshi
@henokget
@henokget 23 күн бұрын
ከፍታው ዝቅታው የማይለውጠው ያንተን ፍቅር አየሁ የማይለውጠው❤
@bettytesfay5602
@bettytesfay5602 17 күн бұрын
😢😢❤❤❤❤ አንተ ሰው ብርቱ ነህ ጸጋ ይብዛልህ አክብሮቴ ብዙ ነው አዌ
@dinamengey6393
@dinamengey6393 21 күн бұрын
አውትዬ ብርክ በል ውድ ወንድሜ What a beautiful song Praise God🙏🙏
@bamafurniture2022
@bamafurniture2022 23 күн бұрын
🙏🙏🙏 አሜን አሜን አቤቱ የእግዚአብሔር ሪዳታ❤❤❤
@Dizoy-sn1mn
@Dizoy-sn1mn 12 күн бұрын
የኔ አባት አወትዬ እግዚብሔር ፀጋውን ያብዛልክ በጣም እንወድሀለን በመዝሙሮችክ ከድሮም ያለተባረከ ያለ አይመስለኝም ❤❤❤❤ ይጨምርልክ 11 እና 7 favorite nachw lena
@user-ut7cn5sd7q
@user-ut7cn5sd7q 23 күн бұрын
ተባረክ !
@user-uy7xj3gr4e
@user-uy7xj3gr4e 19 күн бұрын
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አሜን አሜን አሜን በጌታ ስም ተበርክ አዉትዬ 😭🙏
@ErmBir
@ErmBir 21 күн бұрын
Degagme alemesmat alchalkum Awte❤❤❤❤ God bless you
@user-jx4wl7ti2q
@user-jx4wl7ti2q 22 күн бұрын
This song really represents me!❤
@netsanetregassa7193
@netsanetregassa7193 16 күн бұрын
Thank you so much my Dear Brother Awete!! Amazing song !! i am so blessed with all you songs !! ለእኔ ፍቅር ያለው ወዳጅ አለኝ ወረት የማያውቀው የማይሰለቸኝ ...ኢየሱስዬ!!!😍
@SamYegeta
@SamYegeta 23 күн бұрын
Menaynet mezmur nw menaynet music awtaru geta ibarkeh bekiyee ejeh ynekawn eko endiw awkewalw tebarklign
@kiyaemamiye5159
@kiyaemamiye5159 19 күн бұрын
Awutye geta eyesus yibarek silante ❤❤❤❤❤❤❤
@woldebekalo6044
@woldebekalo6044 22 күн бұрын
ዘመንክ ይባረክ
@TsehayBeseni
@TsehayBeseni 22 күн бұрын
Amen amennGeta zemenh yebark bemezmurocheh betam tebarkenal
@rahelgeremew3553
@rahelgeremew3553 13 күн бұрын
የማሰለቸው የማይደክመው አባቴ ኢየሱስ ተባረክ ❤❤❤
@HanaTsegaye-qo5wo
@HanaTsegaye-qo5wo 22 күн бұрын
እንኳን ደና መጣኽልን ነፍቀኸን ነበር ይብዛልህ
@yosefsisay9754
@yosefsisay9754 13 күн бұрын
ወንድሜ አዉታሩ በእዉነት በጣም የሚደንቅ በመንፈሰ የተዘመረ ወደመቅደሰ የሚከት መዝሙር በእዉነት ጌታን በማክበ ር እየዘመርክለት እያከበርከዉ ይለቅ ተባረክልኝ
@MaruGemede
@MaruGemede 13 күн бұрын
ዘመንህ ይባረክ።ውድ የጌታ ልጅ አውታሩ ከበደ በዝማሬህ እጅግ በጣም ተባርካለው።
@MulugetaSisaye
@MulugetaSisaye 23 күн бұрын
ዘመንክ ሁሉ ይባረክ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ለዘላለም
@hannakebede2469
@hannakebede2469 23 күн бұрын
I am hearing all the song this evening and I can't go to bed. What a gift God deposit in you? Excellent songs. You have an anointed of God that always increases. God bless you
@tigstualemu9068
@tigstualemu9068 21 күн бұрын
አውትሺ በምገርም ክብር ና ሞገስ ወይኔ ገዳይ ድምፅፅፅፅፅፅ🙏🙏🙏🙏
@amsayawkassahun3395
@amsayawkassahun3395 22 күн бұрын
አውትዬ...ብሩክ ሁን። አንተን ሳስብ የፀጋው ባለቤት ኢየሱስ ሁልጊዜ ይገርመኛል። ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን።
@user-zt2vu8ep9y
@user-zt2vu8ep9y 19 күн бұрын
አውቴ ጌታ ዘመንህን አብዝቶ አብዝቶ ይባርከው
@yesuusgatisaancho
@yesuusgatisaancho 21 күн бұрын
የማይሰለቸኝ ጌታ አለኝ❤❤❤ አውትዬ ተባረክ
@user-zt2vu8ep9y
@user-zt2vu8ep9y 19 күн бұрын
WOW WOW ውስጤ ርስርስ አለ ተባረክልኝ
@awotaraya6590
@awotaraya6590 23 күн бұрын
Awo እየሱስ እንደተሸከመኝ አለው እየሱሰ እወዳሀለው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-eb8ce5cz2j
@user-eb8ce5cz2j 20 күн бұрын
ጌታ ስለሰጠን ስጦታ በ like እና b comment ፍቅራችንን እንናሳይ ጅኒ ይቃጠል
@johnabate4731
@johnabate4731 22 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ዛምንህን ይባረክ 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
@DiboraYatti83-jy1ur
@DiboraYatti83-jy1ur 9 күн бұрын
አውታሩ ጌታ ይባርክህ ማነው ባንተ ያልተፅናና
@TsedekeTadele-xk2sn
@TsedekeTadele-xk2sn 23 күн бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክ ዘመኔ ሁሉ የበረከት ይሁን
@wakjirakejela1872
@wakjirakejela1872 22 күн бұрын
Amen🙏 waaqayyo si haa Eebbisu Awte!
@tigistlegessepomi
@tigistlegessepomi 23 күн бұрын
What a song bless you more Awtesh🥰😍
@aroneliyas5771
@aroneliyas5771 23 күн бұрын
ዘመንህ ብሩክ ይሁን❤❤❤❤
@yosephzewdie5431
@yosephzewdie5431 19 күн бұрын
ተባረክ ጌታ ዘመንህን ይባርከው
@user-iu5lb6jn2o
@user-iu5lb6jn2o 18 күн бұрын
😢🥰🥰🥰 ማዳመጥ ማቆም ያልቻልኩት መዝሙር
@user-fv2ur6fp9t
@user-fv2ur6fp9t 19 күн бұрын
ዘመንህ የተባረከ ይሁን ❤
@samrawitayalkibet-bt6tl
@samrawitayalkibet-bt6tl 13 күн бұрын
የማይሠለቸው የማይደክመው አንድ ወዳጅ አለኝ ፍቅር ለኔ ያለው ohooo እየሡስ ከወዳጅም በላይ❤❤❤
@raheltadesse2601
@raheltadesse2601 23 күн бұрын
አሜን ጌታ ይባርክህ
@Naod.rare28
@Naod.rare28 23 күн бұрын
What a blessing from the above may God bless you and your family we love you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanaephrem539
@hanaephrem539 9 күн бұрын
አሜን የኔ እየሱስ ወረት አያውቀውም ❤❤❤❤ ጌታ ይባርክህ አውቴ
@TesfaLegess
@TesfaLegess 22 күн бұрын
Ewnet geta manenem ayetelem tsgawn,yabzalek
@selamyegetalijselam
@selamyegetalijselam 13 күн бұрын
ዘመንህ ይባረክ 😭😭
@tigstualemu9068
@tigstualemu9068 4 күн бұрын
ሁሉም ነገር ያልፋል ዘመኑን ጠብቆቆቆቆቆ🙏🙏🙏🙏🙏
@sophihev5241
@sophihev5241 16 күн бұрын
Hulem banter mezmur ebarekalew dink ena getan yemnayebet nw tebarek wedu wendmachen Awtaru zemeneh yebarek 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@gelagaygetahun3386
@gelagaygetahun3386 9 күн бұрын
I can't stop listening this song.ከልቤ ልወጣ አልቻለም.
@msiganasisay4977
@msiganasisay4977 17 күн бұрын
አዉትሺ ወንድሜ ተባረክ❤❤❤❤
@yamlaksirabekele2876
@yamlaksirabekele2876 17 күн бұрын
Wow wonderful spirit filled song God add his more Grace You Awutye
@keyamesha7411
@keyamesha7411 23 күн бұрын
አማንንንንንንን❤❤❤
@Fitsumdereje-
@Fitsumdereje- 19 күн бұрын
❤❤❤ Word Can't Express your song About God's Love!
@dawitabraraw1323
@dawitabraraw1323 23 күн бұрын
የ ዳዊትን አምልኮ ያየሁበት ዘማሪ አውታሩ we love u
@destatilahun6372
@destatilahun6372 17 күн бұрын
አውትሻ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ እወድሀለው!
@SelamMita-sh8dv
@SelamMita-sh8dv 20 күн бұрын
ወንድማችን አውታሩ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ ሁሌም ቢሆን በአንተ እንባረከለን
@menberemengesha3575
@menberemengesha3575 16 күн бұрын
የተወደድክ ዘማሪ አውታሩ❤❤🙏እንወድሀለን
@MulumebetBekele
@MulumebetBekele 19 күн бұрын
Hulum Kentu kentu yalhone yekrb wedaj mekari ykr bay yeindegena yezelalem fkr eyesus...❤❤❤
@ararsamamo6055
@ararsamamo6055 16 күн бұрын
እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን እናመሰግነዋለን
@TsehayEndu
@TsehayEndu 21 күн бұрын
Geta yebarekeh❤❤❤
@hannagetahun7987
@hannagetahun7987 22 күн бұрын
አቤት እርጋታ አውትዬ ጌታ ዘመንህን አገልግሎቱህን ይባርክ❤❤❤
@NahomTol
@NahomTol 23 күн бұрын
Tebareklegn ❤❤ enodehalen
@absure-nf4dl
@absure-nf4dl 9 күн бұрын
አሜን እግዚአብሄር ከአፍሽ ቃልጋር ተሥማምቶአል ደሆንልናል ተባረኪ
@MulugetaAbebe-bp6kg
@MulugetaAbebe-bp6kg 17 күн бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በመዝሙርህ እየተባረክን ነው አብዝቶ ይጨምርልህ
@zegeyemoga6570
@zegeyemoga6570 21 күн бұрын
ሀለሉያ እግዚአብሔር እንደ እናንተ ዓይነት ጀግና ስለሰጠን አምላከን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አመሰግናለሁ
@Lishaney3
@Lishaney3 19 күн бұрын
Awataru Kebede zm bleh zemir ! መዘመር መዘመር መዘመር የተቀባ ድምጽ የተቀባ አንደበት ብሩክ ነህ
@yishakhailu
@yishakhailu 23 күн бұрын
ከፍ በልልኝ ያባቴ ብሩክ❤❤❤
@rahuwesen
@rahuwesen 8 күн бұрын
አሜን! ይኸው ብዙ አመታት.....❤❤❤
@nurittesfaye6444
@nurittesfaye6444 20 күн бұрын
አባ ስለ ብዙ ፍቅርህ ተመስገን❤
@edenJesuschildofGod8132
@edenJesuschildofGod8132 19 күн бұрын
your born to serve and praise the lord we love you brother God bless 😍✝✝💌💞💓
@abrahamwoldegiorgis6129
@abrahamwoldegiorgis6129 18 күн бұрын
Awte one of my all time best❤
@FitumTafese
@FitumTafese 15 күн бұрын
ተባረክ ተባርከናል ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛለክ
@sekinaabdo1399
@sekinaabdo1399 19 күн бұрын
Tebarekelen enanten bemesmat bezu yetanetse teweled ale andua negn tekestenm ewedewalew enanten yabereketelen geta semi Kef yebel kiberun yewesed yegebawal❤❤❤ 🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏
@SinduBeharu
@SinduBeharu 11 күн бұрын
አቤት ዛሬ ነው የሰማሁት ተባረኩበት ረሰረስኩት ተባረክ
@MillionTekeste-uo5tn
@MillionTekeste-uo5tn 23 күн бұрын
Yesss. Blessed 😇 ❤❤❤❤
10.Yaweral Keraniyo "ያወራል ቀራኒዮ"  -  Awtaru Kebede
5:17
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 545 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 25 МЛН
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 12 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 21 МЛН
8.Mewdede Beza "መውደዴ በዛ" - Awtaru Kebede
6:07
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 202 М.
6.Yante Bemehone "ያንተ በመሆኔ" Awtaru Kebede
5:27
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 366 М.
12.Yene Nardos "የኔ ናርዶስ"  -  Awtaru Kebede
7:27
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 292 М.
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 2,1 МЛН
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 30 МЛН
ҮЗДІКСІЗ КҮТКЕНІМ
2:58
Sanzhar - Topic
Рет қаралды 4,9 МЛН
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 105 М.
Janona
4:09
Release - Topic
Рет қаралды 1 МЛН
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 4,8 МЛН
QANAY - Шынарым (Official Mood Video)
2:11
Qanay
Рет қаралды 382 М.