70 ቁጥር ጫማ የሚያደርገው ድምፃዊ Mabria Matfiya

  Рет қаралды 138,868

Arts Tv World

Arts Tv World

2 жыл бұрын

70 ቁጥር ጫማ የሚያደርገው ድምፃዊ Mabria Matfiya
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер: 720
@munirchkisa19
@munirchkisa19 2 жыл бұрын
ለምታቀርባቸው ሰውች ክብር ይኑርህ ምንም ቢሆን የሱን ፍላጎት ማክበር አለብክ
@kignithabtube3088
@kignithabtube3088 2 жыл бұрын
eshi koy yhie kibr new dula yemigebaw
@MulunaLewi
@MulunaLewi 2 жыл бұрын
I DON'T THINK SO HE'S JUST LEVING WESTERN DERTI CONTRE HE DON'T EVEN KNOW.......
@kedsay99
@kedsay99 2 жыл бұрын
ይመቸው!! ከዘረኞች ይልቅ በራሱ አለም የሚኖር ወጣት አከብራለሁ!!
@josyieri3911
@josyieri3911 2 жыл бұрын
ፕሮግራምህን ሊደምቀው የሚችለው አንተ መድ ይዘህ ሳየሆን ወይም ኦዴይስን ይሄንን ብጠይቅ በሚሰጠኝ መልስ ይዛናናል ብለህ አትታገል በመጀመሪያ እንግዳህን አክብር ከዛ ነፃነት እንዲሰማቸው አደርግ ምትፈለግውን ጠይቅ ...የበለጠ የዛሬውን ፕሮግራምህ ደጋግመህ በደንብ አየው ስተትህ እስከሚገባህ ካለገባህ ደጋግመህ ደጋግመህ ....
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 2 жыл бұрын
Yes u are true
@gizachewgirma1295
@gizachewgirma1295 2 жыл бұрын
ላጲስ ለሰዉ ክብር ሰጥ። ሰዉ በጣም ትን ቃለ ህ። ነውር ነው ። ልጁ አሳምሮ ይበልጥሃል።
@gyergalmegirma
@gyergalmegirma 2 жыл бұрын
ጋዜጠኝ ላጲስ የምት ጋብዛቸውን ሰዎች እየናቅክ ኢንተርቪ አታርግ ነውር ነው።
@user-vh3hj2dl4w
@user-vh3hj2dl4w 2 жыл бұрын
Mikeber sew sihon nw ehe magnet erasu endi biret ayiwesdm.
@abeladmasu5044
@abeladmasu5044 2 жыл бұрын
አክብር ሰው መከበር ከፈለክ ስርዕት የሌለው ጋዘጠኛ ሞላው አገሩን ኦፕራም እንዳንተ አለተቁላላችበትም ላጲስ
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 2 жыл бұрын
Tekikel
@siforamamo7724
@siforamamo7724 2 жыл бұрын
የሚንቃቸው እኮ በእስተሳሰብ ስለ ሚበልጡት ነው ጋዜጠኛው ይልቅ እርጉዝ ነው ምትመስለው ቦርጭህን እጥፋ ይደብራል
@siforamamo7724
@siforamamo7724 2 жыл бұрын
ኪስማሆ ቦሀማን 6ፓክ ነው😀 ዩንቨርሲቲ ትምህርቱን የጨረሰ ጎበዝ ተማሪ ዘፋኝ ነው በእራሱ የሚተማመን ዘረኛ ያልሆነ ወጣት 💞💞💞
@nanioddu2528
@nanioddu2528 2 жыл бұрын
The way you’re interviewing him is disrespectful! Why would you interview him if you were going to act like this! It doesn’t matter what he is be respectful for your guests!!!!
@somalighosht999
@somalighosht999 2 жыл бұрын
It’s ok we need metal people to interview these not disrespect
@boysinhood2103
@boysinhood2103 2 жыл бұрын
Agree!!
@katit4881
@katit4881 2 жыл бұрын
Exactly!! Kerbit belew!!
@danab537
@danab537 2 жыл бұрын
ላጲስ እንግዶችህን ስታግብዝ ግን በዛውም ስለ ቃጥላ ማሪያም ፀበል መረጃ እዬሰጠህ እለፍ ፀበሉ ላንተም ይጠቅምሃል
@yordistube3715
@yordistube3715 2 жыл бұрын
😊😊😊
@user-wq6fd4nx1s
@user-wq6fd4nx1s 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@genitube1438
@genitube1438 2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው
@hasetworku5592
@hasetworku5592 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@bmkog819
@bmkog819 2 жыл бұрын
😂🤣🤣🤣🤣🤣
@feventamrat8208
@feventamrat8208 2 жыл бұрын
በጣም እሚገርሞው ነገር ኢንተርቪ እምያረገው በጣም ነው እሚኒቃቸው ጋዜጠኛው
@seadamohammed3075
@seadamohammed3075 2 жыл бұрын
አሁን ይሄ ምን ይባላል መናቅ እንዴት ነው ተፈጥሮው ከሆነስ ሆ ኧረ ወደዛ
@bezaalsaeedi5235
@bezaalsaeedi5235 2 жыл бұрын
በክብር ማውራት አለበት
@meazasullivan6529
@meazasullivan6529 2 жыл бұрын
Yes You’re right ✅
@abeladmasu5044
@abeladmasu5044 2 жыл бұрын
ማነው እና ነው ሰው የሚንቀው ሰው የሚንቅ ሰው ከንቱ ነው
@lilpapi2785
@lilpapi2785 2 жыл бұрын
Betam
@wintajerry4387
@wintajerry4387 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ልጅ ነው ይመችህ በራስህ ሙድ ፈታ በል ውዴ !! ላጲስ ለእንግዳህ ክብር ይኑርህ ስነስርዓት ወደዛ😒
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 жыл бұрын
The level of disrespect the interviewer is showing to some of his guests is shocking. No matter what you have to show respect as you are the one who invited them. Sad to think that Young kids also watch this program.
@bettygetaneh6952
@bettygetaneh6952 2 жыл бұрын
exactly, no professionalism whatsoever. so disappointing.
@dawitmulugeta5053
@dawitmulugeta5053 2 жыл бұрын
You speak my mind.. Shame on you Arts tv
@user-ux7uh4jx7f
@user-ux7uh4jx7f 2 жыл бұрын
የምታቀርባቸው ሰወች አሪፍ ናቸው ከዚህ ቀደም ያልታዩ ያልተሰለቹ ናቸው ቀጥልበት ነገር ግን ለነሱም ክብር ስጥ ቃላት አጠቃቀምህን አስተካክል ሰው በሰውነቱ ይከበር
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 2 жыл бұрын
Tekikel
@jihanfreighters56abdu
@jihanfreighters56abdu 2 жыл бұрын
Er
@dfgfgy4635
@dfgfgy4635 2 жыл бұрын
ለልጁ እግዚአብሔር ይድረስለት መንፈስ ነው እራስን የሚስጥለው
@menlikezion6196
@menlikezion6196 2 жыл бұрын
በጣም ተጫንከው ጀለስ የራሱ ስታይል ነው ያምርበታል ግን አታስጨርስውም ወሬው ያዝናናል ልጁ ተመችቶኛል ጠያቂው ሰገጤ ነገር ነክ 🤣
@selamawit7917
@selamawit7917 2 жыл бұрын
😀😀😀😀😀
@younaskiros6353
@younaskiros6353 2 жыл бұрын
አባቴ እንደዚ አይነት ስዋች ስታመጣ እስቲዲዬዉን ፀበል አስረጭ ያለበዛ ሁሌ እብድ ነዉ የምታቀርበዉ አደራ
@Tina-ue2og
@Tina-ue2og 2 жыл бұрын
😅😅
@tigesrabrar693
@tigesrabrar693 2 жыл бұрын
😅😅😅
@mamebedada4032
@mamebedada4032 2 жыл бұрын
Hey respect your client , what ever they are👍. Specially when they are in your studio.
@martinapkl8920
@martinapkl8920 2 жыл бұрын
እኔ የምለው ኬት ነው ግን እንደዚህ የለቀቁ ሰወች የምታገኛቸው
@danayithabte4733
@danayithabte4733 2 жыл бұрын
😂😂😂🤣
@user-wq6fd4nx1s
@user-wq6fd4nx1s 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@andualemdegu
@andualemdegu 2 жыл бұрын
ትፈልጊያለሽ እኔ ጋ ሥድስት አሉ
@endalemishamo4702
@endalemishamo4702 2 жыл бұрын
ከ አማኑኤል ሆስፒታል ነው
@hanihemen7297
@hanihemen7297 2 жыл бұрын
ላጲስ የኔ አስተያየት ለየት ያለ ነው በጣም በጣም ነው የምወደው ሁሌ በሚዲያዎች የሰለቹንን ሰዎች ደግመ ከምታቀርብልን እንዲህ አይነት ሰዎችን ማቅረብህ ተመችቶኛል ባይገርምህ ካንተ በኋላ ሌላ ሚዲያ እየተቀባበላቸው ነው በርታ ወንድሜ ከነ አቀራረብህ
@abc-ku2zw
@abc-ku2zw 2 жыл бұрын
"እረኛዬ'' ድራማ ባይኖር ኖሮ ይሔን ቻላን ብሎክ አረገው ነበር ቱ 👊😡👊
@edenyeabu7155
@edenyeabu7155 2 жыл бұрын
Enem ye manm mechawocha honin
@hrq_block8506
@hrq_block8506 2 жыл бұрын
ክክክክክ እኔም ማርያምን ሲያሰጠላ ፕሮግራሚቸው በተለይ ይሄ ማብሪያ ማጥፊያ የሚሉት አቦ አይናቸው ይጥፋ
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 жыл бұрын
ለምን ታያለሽ ማን አስገደደሽ
@yonitaa953
@yonitaa953 2 жыл бұрын
ይቻምህ በራሱ ሙድ ፈታ ነው 👏🔥🔥🔥🔥 ቀልዱን ተውና ሃሺሹን ከየት እንደሚያነሳው ጠይቅልን
@Mercy1Etay
@Mercy1Etay 2 жыл бұрын
😂😂😂😂🤛
@Yared542
@Yared542 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@yodahe7312
@yodahe7312 2 жыл бұрын
😂😂😂
@lilpapi2785
@lilpapi2785 2 жыл бұрын
MN malet new bruh 😁
@bekabeyana1737
@bekabeyana1737 2 жыл бұрын
Have true respect for your viewers, your guests and journalism please
@dawitwolde5637
@dawitwolde5637 2 жыл бұрын
ልጁ አንደበቱ በጣም ጨዋ ነው። የፕሮግራሙ አዘጋጅ ግን ሰው አያከብርም
@atobelleket8351
@atobelleket8351 2 жыл бұрын
I love the way he respond even the man interviewed with shameless disrespection .... Care nothing stay safe kissmaho
@tiberihkokeb9396
@tiberihkokeb9396 2 жыл бұрын
ሁለት ሰባት ያስፈልገዋል ።
@Dave-uv8xi
@Dave-uv8xi 2 жыл бұрын
በራሱ ጫማ ውስጥ የሚኖር ሰው ሲመቸኝ❤❤❤
@lilpapi2785
@lilpapi2785 2 жыл бұрын
😂😂😂 ene bcha negn yeteredahuh
@oromiyarratube9281
@oromiyarratube9281 2 жыл бұрын
😃😃
@zebebaahmed4559
@zebebaahmed4559 2 жыл бұрын
😂😂😂በጣም
@mytube2450
@mytube2450 2 жыл бұрын
😁
@tadeseasefa9636
@tadeseasefa9636 2 жыл бұрын
ሰው ከሰውነት ስብዕና ወርዶ የሚኖርበትን ህይወት እና ወዴት እንደሚሄድ ለምን እንደሚኖር ምን እንደሚያተርፍ ሳያውቅ ከባህሉ ከሀይማኖቱ ከማንነቱ ተሰዶ እንዴት ይኖራል ከዚህ ሰው ሰው ምን ይማራል?ባለ ሚድያዎች የእውቀታችሁ ልክ የስራችሁን ሁኔታ ገላጭ ነው ።
@nolawitmisikir9074
@nolawitmisikir9074 2 жыл бұрын
ላፒስ የሚሉህ ሰውዬ እንግዳ አድርገህ ለምታቀርባቸው ሰዎች ትንሽ ክብር ቢኖርህ መልካም ነው ! ውዳቂ ሰብስበህ እራስህን እንደ ሙድ ያዥ አራዳ የምታየው ነገር ይገርመኛል
@habeshaofilm
@habeshaofilm 3 ай бұрын
በጣም
@user-jx9yk5ro5c
@user-jx9yk5ro5c 2 жыл бұрын
ላጺስ በመጀመሪያ እንግዳህን ልታከብር ይገባል እንጀራህ ስለሆነ እና የሞያህ ኤቲክስም አይፈቅድልህም ልጁ በጣም መልካም ሰው በመሆኑ ነው እንጂ ይኮረክምህ ነበር
@tgrg1329
@tgrg1329 2 жыл бұрын
ይኮረክምህ ነር 😂😂😂
@ETEntertainment____29.
@ETEntertainment____29. 2 жыл бұрын
📢 ሃገራችንን🇪🇹 ሰላሟን ይመለስለን ፍቅር አንድነትን ይሰጠን!! 👋😊''ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ''🤣👍
@Deleabe737
@Deleabe737 2 жыл бұрын
የአንገቱ ሰንሰለት ቃጭል እራሱ አንድ እንተርቪ ነው
@jejibrilo9596
@jejibrilo9596 2 жыл бұрын
የእውነት በጣም ተመችቶኛል በራሱ አለም የሚኖር እኛን የጎዳን ለሰው መጨነቃችን አይደል
@adistefera8960
@adistefera8960 2 жыл бұрын
በራሱ አለም ውስጥ ሚኖር ሰው ሲመቸኝ
@genitube1438
@genitube1438 2 жыл бұрын
ጤነኝነት አለምኮ
@user-rs7ux9bn1z
@user-rs7ux9bn1z 2 жыл бұрын
ምንም የራሱ አለም አይደለም የባህር ማዶ ባህል ነው እራሱን ቢመስል እና ወደማንነቱ ቢመለስ ይሻለዋል የሠው የሠው ነው አይደምቅም አያምርም እንደውም አዕምሮውን ያጣ እብድ የስመስለዋል ሁላችንም ወደራሳችን እንመለስ🙏
@rafaelmenna8384
@rafaelmenna8384 2 жыл бұрын
Do we have another world?
@lifeinparis2856
@lifeinparis2856 2 жыл бұрын
ላፒስ አዳዲስ እብዶችን ስለምታመጣልን ከልብ እናመሰግናለን🙏😂😂😂 አንተን አያሳጣን ወዳጄ ከሁሉም ከሁሉም አሽሙርህና ግልፅነት ይመቸኛል😅
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 2 жыл бұрын
kkkkkkkk I like that. ewnetim Adadis ebdoch
@hgggg3388
@hgggg3388 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@bethelehem4989
@bethelehem4989 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-kb8ct9ws6i
@user-kb8ct9ws6i 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ጋዜጠኛው ትልቅ ንቀትአለበት ግን ነውርነው የሰውልጅ ሰው በመሆኑብቻ መከበርአለበት ሰውማክበር የኢትዮጺያ ባህልነው ሰው አክብር
@azebfikadu5956
@azebfikadu5956 2 жыл бұрын
Please try to respect your clients regardless of who they are
@Tadele5651
@Tadele5651 2 жыл бұрын
የፈረደባት እናትህ ይኼኔ ባንተ ደምእንባ ታነባለች😭😭 ምስኪን
@withab8752
@withab8752 2 жыл бұрын
Matawekewen neger atawera
@asmare5631
@asmare5631 2 жыл бұрын
የኣፍሪካን ኣሜሪካን ራፐርስ ሰፋፊ ልብስ እና ጫማ የሚለብሱበት አንደኛ ምክኛት በባርነት እያሉ አባቶቻቸው በግፍ ሲገደሉባቸው ልጆቻው ልብሳቸውን ካለው ችግር የተነሳ በመልበሳቸው ነው ከጊዜ ወደ ጊዜ እንደ ፋሺን ሁኖ ሌላ ቦታወች እና በነጮችም ተቀባይነት አገኘ እንደ እጀ ጠባብ የሚባለውን የኢትዮጲያ የድሮ የኣባቶችን ልብስ ካያቹህት ዛሬ ስክኒ ሱሪ ማለት ነው
@Deedee-ow8js
@Deedee-ow8js 2 жыл бұрын
That’s not true
@user-rs7ux9bn1z
@user-rs7ux9bn1z 2 жыл бұрын
አቤቱ የሆነብንን አስብ ትውልዳችንን ለማዳን ፍጠን😭😭😭
@hgggg3388
@hgggg3388 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርክወንድማችን እኛኮ ኢትዮጵያዊ ነን በቀኝ ግዛት አልተገዛንም እሄሁሉ ሰንሰለት ምንይሰራል ላማንኛዉም ፀልይ እንድትፈወስ።
@user-xf4gr7fv5v
@user-xf4gr7fv5v 2 жыл бұрын
ትልቅ ነጥብ
@drfirehiwotdiriba1367
@drfirehiwotdiriba1367 2 жыл бұрын
የንቀት ጥግ ስታስጠላ አንተ ሰው ስታከብር ነው ሚከብርህ እባክ እባክህ ላፒስ ለሰው ክብር ይኑርህ
@selamse3705
@selamse3705 2 жыл бұрын
ወይኔ ሲያሳዝን እራፐር ሆኩ ብሎ ጠቋይ መስሎ ቁጭ ፈጣሪ በምረቱ ይጎብኝህ 😥
@ksb9361
@ksb9361 2 жыл бұрын
Good for him, atleast he is literate !!
@Robel88
@Robel88 2 жыл бұрын
A paper doesn't mean anything if you can't apply it in your life.
@ksb9361
@ksb9361 2 жыл бұрын
@@Robel88 i meant the ideal size of the brain isn't so small after all. Wbt the time he spend learning meanwhile widening his intellectual perspectives?? This person isnt equal with a person who stopped learnig at grade 5.
@abdus684
@abdus684 2 жыл бұрын
@@ksb9361 so youre calling @Robel Z stopped learning at 5 ?🤣🤣🤣🤣🤣
@ksb9361
@ksb9361 2 жыл бұрын
@@abdus684 in what way, u understood that.?
@abdus684
@abdus684 2 жыл бұрын
@@ksb9361 No IJK 😉 You know this days our community judges your literacy depending on your outfits and outside appearance but am against that too as peoples should only be judged according to their beliefs only :) you're a good one as you saw a point that no one did ☺☺☺☺
@mikubelay6922
@mikubelay6922 2 жыл бұрын
ስፖንሰርህ አማኑኤል ሆስፒታል ነው መሰል
@birukgetachew5800
@birukgetachew5800 2 жыл бұрын
😂😂😂👌
@yimealxe7983
@yimealxe7983 2 жыл бұрын
ተመቸከኝ
@user-tv9to7sl8n
@user-tv9to7sl8n 2 жыл бұрын
ግን ቆንጆ ነዉ❤
@roserosa8426
@roserosa8426 2 жыл бұрын
በዚህ እስታይልን መማርህ ጎበዝ ነህ በራሱ ሀለም የሚኖር ስው ነው ጋዜጠኛው ግን ብዙ ያለህ ነገር ደስ አይልም
@yohannesberhanu8728
@yohannesberhanu8728 2 жыл бұрын
አርትስ ቲቪ ላይ እንደዚ አይነት ለትውልድ ፀር የሆነ ሰው በመቅረቡ አዝኛለሁ ።እስኪ ምን አይነት ትምህርት እንድንማርበት አቀረባችሁት?? አርትስ ሀገራዊ አስተማሪ ና አዝናኝ ቲቪ ነበር
@sgg8881
@sgg8881 2 жыл бұрын
Eregna
@lilpapi2785
@lilpapi2785 2 жыл бұрын
Duz neh😂
@lijpetros8346
@lijpetros8346 2 жыл бұрын
ገገማ ምናገባህ።
@birukabraham1134
@birukabraham1134 2 жыл бұрын
ገገማው ሚቀርብ ነገር ሁሉ እንድትማርበት ነው? በእንደንተ አይነት ሰው ነው ሀገራችን አፍሪካ ዱዝ ሆና የቀረችው
@mengistutilahun8359
@mengistutilahun8359 2 жыл бұрын
i miss wolaita. I been there
@selam3966
@selam3966 2 жыл бұрын
ይመችህ በርታ ያሰብክበት ድረስ
@sameeraahad9851
@sameeraahad9851 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ሠው ብታመጣልን ደሥ ይለናል ክኒኒን ግን ሁለተኛ ክብረ ወደ ሆነው መድረክ እንዳትጋብዘው ለራሡ ክብር የለውም ለናቱ ክብር የለውም አረቲሥቶቹንም አያከብረም አንተንም አልሠማህም ቢቀር ሊላው ይቅረታ ጠይቅ ሥትለው ይቅረታ ማለት አልፈለገም ይህ ማለት ደሞ የሚከታተለው ህዝብ አላከበረም አይ ክኒኒ እኔ ግን እናቱ ነው ያሣዘነቸኝ
@gizachewgirma1295
@gizachewgirma1295 2 жыл бұрын
ላጲስ ለሰዉ ክብር ሰጥ። ሰዉ በጣም ትን ቃለ ህ። ነውር ነው ። ልጁ አሳምሮ ይበልጥሃል።እንግዳ እድርገኸው ለምን?
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 2 жыл бұрын
በከባድ ህይወት ውስጥ ሆነህ ለመማር ያውም በትጋት ስለቻልክ ትልቅ ክብር ይገባሃል።💪👍👍❤ . ጫማህ ይገርማል🤣። ግን እግርህ እየቆየ ስትሄድ እግርህ ይታመማል። ልብስህ ከተመቸህ ችግር የለውም። ጫማህን ግን ለጤንነትህ ብለህ ብታስተካክለው ጥሩ ነው። በርታ ቆንጆ ቤቶችን ሰርተህ እንደምናይ እርግጠኛ ንኝ። በሰፊ ልብሶች ውስጥ ብሩህ እና ንፁህ አእምሮ እንዳለህ አስመስክረሃል። በርታ። አንተ በነበርክበት ህይወት ያሉትን ወጣቶች መማር እንዲችሉ አበርታቸዉ።💚💛❤💚💛❤ ጋዜጠኛዉ ብዙ የሚደነቅ ስታይል የለህም። ሸሚዙም ፀጉርህም የዘወትር አለባበስ ነው። ሰውን በሰውነቱ አክብር። ማንም ሰው በአንተ መንገድ ስላልሄደ ዝቅ ለማድረግ አትሞክር። ስህተት ካለ በፍቅር በምክር በተገቢዉ ቦታ አድርገዉ።
@YE.Sheger_Lijoch
@YE.Sheger_Lijoch 2 жыл бұрын
ላጲሶ ከቶክሾዎች ለየት ያሉ እንግዶች የምታቀርበው አንተ ብቻ ነህ ግን እስካሁን የታዘብኩህ እንግዶችህን በመናቅና እነሱን በማሳጣት ሙድ ለመያዝ ስትጥር ፕ/ሙ እንዲያስጠላ ታደርገዋለህና ፕሊስ በራሳቸው ሙድ ፈታ እንዲሉ ሳትዘረጥጣቸው ቆስቆስ ቆስቆስ ብቻ ብታረጋቸው በቂ ነወደ
@lidetuwoyesa9880
@lidetuwoyesa9880 2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ጋዜጤኛው በጣም ፋራ ነው ልጁ ግን ምርጥ ልጅ በጣም humble ከመሆኑም በላይ የጋዜጤኛውን ሰገጤነት ላሽ ብሎታል
@hdgksjchhd9241
@hdgksjchhd9241 2 жыл бұрын
ሁነት ነው ጋዜጠኛው ቀላል ይሰግጣል
@romaokbay6065
@romaokbay6065 2 жыл бұрын
Lidetu Woyesa🤣🤣🤣🤣🇪🇷
@abayazidkader9383
@abayazidkader9383 2 жыл бұрын
እብዶች ተራበተራ ቃለመጠየቅ የምጠየቁበት ፕርግራም ማብራያ ማጥፍያ art tvብቻአየሁት እናመስግንለን ማንያስተወሳችው ነበር
@atkletdegaga9406
@atkletdegaga9406 2 жыл бұрын
The interviewers doesn’t have journalists manners. You need lesson how to approach people also respect the person .
@tig1760
@tig1760 2 жыл бұрын
ላፒስ መቼ ነው የተረጋጋ ሰው የምታቀርበው ሙዚቃን ወደ መቃብር እያወረዷት እንደሆነ ማወቅ አለብህ ላፒስ እረ ኡ ኡ ኡ
@profic9222
@profic9222 2 жыл бұрын
ከዚ በላይ የተረጋጋ ሰው ኣለ እንዴ? ሲስተር
@mastimasti439
@mastimasti439 2 жыл бұрын
ምታቀርባቸውን ሰወች ስታወራቸው በጣም ንቀት ይታይብሀል በጣም ሙድ ትይዛለህ ሰው በመሆናቸው ብቻ ልታከብራቸው ይገባል እነሱን በማቅረብህ ነው ሰርተህ በልተህ የምታድረው በራሳቸው አለም ነው የሚኖሩት ምናልባት የጭንቅላት ችግር ሊኖርባቸውም ይችላል እና ስርአት ይኑርህ
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 жыл бұрын
አረ በጣም ንቀት ሳይሆን አወራሩ ነዉ መሰለኝ አጠያየቁ የመገረም ይመስላል
@asherefgetahun6191
@asherefgetahun6191 2 жыл бұрын
ሰላም እንደምን አለክ ።አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ? ያንተ ፕሮግራም አላማው ምንድነው ?ሰውን ማስተማር ነው ወይስ ሰውን ማማረር ነው የያዝከው ?እኔ ምኑም አልገባህ አለኝ?ስንት አስተማሪ እና ለተመልካች እሚመጥኑ ባለሞያዎች ማቅረብ አትችልምን?እባክህ ጥያቄዬን መልሰኝ ?
@yosephtekle9904
@yosephtekle9904 2 жыл бұрын
"የኔን ጫማ ሚገርቡ ፎሎወሮች አሉኝ" 😜😂😂😂
@lensaethana5109
@lensaethana5109 2 жыл бұрын
He is v, polite ,mud eyeyazk mehonun awukuwal
@yohannesberhe4499
@yohannesberhe4499 2 жыл бұрын
You need to show some respect for the interview guest ...he can wear whatever he likes..thats his choice...let him do what ever he wants...don't disrespect him like this ..you almost abused him verbally ...As an interviewer you have to be polite rather than making fun of them ...show show respect
@Deedee-ow8js
@Deedee-ow8js 2 жыл бұрын
Right, I don’t understand how people can be so disrespectful and unprofessional.
@imgimg9249
@imgimg9249 2 жыл бұрын
respect humanity
@sewntmeaza6819
@sewntmeaza6819 2 жыл бұрын
ምናለ መልካም አርአያ የለው ሰው ብታቀርቡ
@bruckreddu7953
@bruckreddu7953 2 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ቪትስ ቢገዛ የሲኖ ጎማ ካልገጠምኩኝ ይላል
@gizachewgirma1295
@gizachewgirma1295 2 жыл бұрын
ላጲስ ለሰዉ ክብር ሰጥ። ሰዉ በጣም ትን ቃለ ህ። ነውር ነው ። ልጁ አሳምሮ ይበልጥሃል።እንግዳ እድርገኸው ለምን
@maranat7829
@maranat7829 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይትግስቱን ስጠን 😳🤔😅😅😅
@selihom6023
@selihom6023 2 жыл бұрын
ጅል😏 ላጲስ አንተ ግን በደንብ ነው ሙድ የምትይዝባቸው🤣
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 2 жыл бұрын
ልጁ በጣም ደስ የሚል ስርዐት ያለው ልጅ ነው እግዜር ይባርክህ። የፈለገውን ለመልበስ መብቱ ነው ተወው አስጨነቀው እኮ ምን አለበት መጪው ሙዚቃውን በስርዐት ብታስተዋውቅለት ወደ ቀልድ መለስከው እኮ “እሱም ሰፊ ነው ብለህ“ በጠቅላላ ስለ ልብሱ ብቻ ነው ያወራኸው በጣም ያሳዝናል። ሁል ጊዜ ተመልካች እንደሚታዘብ አስብ
@tewodrosbirhanu1927
@tewodrosbirhanu1927 2 жыл бұрын
ከየት ነዉ የምታመጣቸዉ? 😂
@yenineshtafese2642
@yenineshtafese2642 2 жыл бұрын
Yenem tyate new
@raychraych3510
@raychraych3510 2 жыл бұрын
አረ የኔም ጥያቄ ነው፡፡ ግን እሱም ራሱ ከ ቲቪ ስወጣ እሱም እንደነሱ ለቀቅ ያረገ ይሆን እሆን እንዴ? ይመቻቹ አቦ
@lak8366
@lak8366 2 жыл бұрын
Kismaho is very likable fr!
@martaregassa2781
@martaregassa2781 2 жыл бұрын
ጌታሆይ ጠብቀን ሆሆሆ
@Ismaeldo
@Ismaeldo 2 жыл бұрын
ጫማህን የት ነው park የምታደርገው?
@sali3185
@sali3185 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@BujuStar
@BujuStar 2 жыл бұрын
Yimechi papa ✅🔥🔥🔥🔥
@maryanaprincessga7764
@maryanaprincessga7764 2 жыл бұрын
Ymechk bro beras mud menor endet des ylal begeta🤗🤟
@firtunateklemariam7432
@firtunateklemariam7432 2 жыл бұрын
ልጁ የሌለ ነዉ ሚመቸው ጋዜጠኛው ግን ጀዝባ ነ እሽ ይበልጥሀል
@nahomaddisu4511
@nahomaddisu4511 2 жыл бұрын
በጣም ሙድ ያዥ ነኝ አልክ ላጲስ !!! አረጋጋው ማን መጨረሻህን አታቀውም !!! የሰው ልጅ ሰው በመሆኑ ብቻ ክቡር ነው !!! ትክክለኛ አጠያዬቅ ጠይቅ እንግዶችህን...የመዘርጠጥ መብት የለህም !!! It is about journalism !!!
@yordistube3715
@yordistube3715 2 жыл бұрын
True.. He didn’t care about his moral at all. His question is just yesefer chewata. Is shame for Arts tv.
@amentekela1877
@amentekela1877 2 жыл бұрын
መጨረሻውን ይተርጎምልኝ
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 жыл бұрын
ፈታ ዘና በል አባቴ ለዚህች ቀሪ አለም ይመችህ ተመችተሀኛል ጋዜጠኛዉ በሰዉ ፍላጎት አትግባ
@roserosa8426
@roserosa8426 2 жыл бұрын
ሁሌም ስው ሲያቀርብ ንቀት ያለበት ያስመስልበታል ደስ አይልም ለተመልካች
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 жыл бұрын
@@roserosa8426 አረ በጣም ሁሉን በአክብሮት ማየት ነዉ ጥሩ
@haileabhaileab3217
@haileabhaileab3217 2 жыл бұрын
ድንግል ማርያም እያናሳህ እንደዚኣይነት ትደግፋለህ የ youtube account name keyerow
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 жыл бұрын
@@haileabhaileab3217 አልገባኝም ያልሽዉ
@philipoinophilu4854
@philipoinophilu4854 2 жыл бұрын
ኦግዞ ስንት መንፈስ እንደነፈሰብ እግዚአብሔር ይመሪህ
@achalwadamo1205
@achalwadamo1205 2 жыл бұрын
ተመቸኝ ለምን በቃሪያ ሱሪ በስመአብ አይሉም ብሎ የመለሳት መልስ።
@btube7525
@btube7525 2 жыл бұрын
I am kindly advising the journalist who is leading the interview in this show need to be respectful for the guests !
@lilenakirubel4999
@lilenakirubel4999 2 жыл бұрын
Respect .....pls Bro for ur guest!!!
@hailemichaelnegesse6770
@hailemichaelnegesse6770 2 жыл бұрын
ከየት ነው ሚያመጣቸው??
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 2 жыл бұрын
Lapes please Interview egedocheken setarege Respect yenurek akeberoke esekemetu derese beserat interview aregachew beterife teru Program new addis lejochen selemetakereb teru new
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ወደ ቀልብህ ይመልስህ ስንትቱ ቢሰፍሩብህ ይሆን እንዲህ ያጨባበሱህ እኔ ምለው አንድ ትልቅ ተቐም ሚከፈተው ለትውልት ማጥፊያነት ወይስ ጥሩ ነገር ማስተማረያ አሁን አንተ ከምታቀርባቸው አሁን እስማርት የሆኑት ብሩህ ልጆች ምን ይቀስማሉ በእናትህ
@iscofe3968
@iscofe3968 2 жыл бұрын
I like this guy
@solomonkassahun7845
@solomonkassahun7845 2 жыл бұрын
The guest is much more cool and genious! On the other hand the interviewer is......
@thomasnigussie3105
@thomasnigussie3105 2 жыл бұрын
ልጁ በጣም ነው የተመቸኝ፡፡ በራሱ ሙድ ፈታ፡፡ ይመቸው
@wolomedia8839
@wolomedia8839 2 жыл бұрын
Wow nice gust
@dfgfgy4635
@dfgfgy4635 2 жыл бұрын
ቁም ነገር ሲወራህ ልጁ ጋዜጠኛው ትዘባርቃለህ ጅል
@PM-cc5vs
@PM-cc5vs 2 жыл бұрын
Wey sewe kentu!!!! May God help them!!! this young kids are in crisis. Ene yemelewe ante enzihen ebdoch keyet newe yemethaghnachewe?????
@wisdomwayeducation
@wisdomwayeducation 2 жыл бұрын
አስቀያሚ ጋዜጠኛ
@kalqueen2511
@kalqueen2511 2 жыл бұрын
😂
@bertukankebedebertukanbert8583
@bertukankebedebertukanbert8583 2 жыл бұрын
እግዚኦ የኮልኮሌ መዓት ምነው መስቀሉን ባታረገው እሱኮ የክብር እንጂ የቅሌት አይደለም
@hrq_block8506
@hrq_block8506 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@meazasullivan6529
@meazasullivan6529 2 жыл бұрын
Sir you need to behave on your media you have to respect the people Mr.mabrya matefeya
@abigailkebede4613
@abigailkebede4613 2 жыл бұрын
WondimAlem Egziabher Amilak wode Ayimirok yimelisik 🙏
@betelehemhailemariam7856
@betelehemhailemariam7856 2 жыл бұрын
😷😝😝😝😝😝😝😝😂😂😂😂😂
@fikadu7112
@fikadu7112 2 жыл бұрын
yerasu alem lay yale erasun yemesele sew betam neww yetemechegn,ena demo lapis mud ateyaz just interview as he is
@Nataye12
@Nataye12 2 жыл бұрын
Btw የዚህ ፕሮግራም ስፖንሰር ማን እንደሆነ በግልጽ ለምን አይነገረንም ? መዳናቸውን ለማረጋገጥ አንተጋ ኢንተርቪው ይደረጋሉ ቢያንስ መዳኒታቸውን ከጨረሱ በኋላ አቅርቧቸው ላጲስ
@henok_et2121
@henok_et2121 2 жыл бұрын
Respect your guest!!!
@lijpetros8346
@lijpetros8346 2 жыл бұрын
ማንም ሰዉ የራሱን ሙድ የመከተል መብትአለዉ ላጲስ ገገማ።
@warkamedia
@warkamedia 2 жыл бұрын
ግን ከየት ነዉ ጫማውን የሚያገኘው ጫማ ከአርባ ስባት ቁጥር በላይ ያለ አይመስለኝም
@user-cr6mb1ge4m
@user-cr6mb1ge4m 2 жыл бұрын
የዛሬው መጅኑን ደግሞ ልዩ ነው🙄😂😂😂😂😂
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 18 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 196 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 26 МЛН
በ18 አመቴ ልጆ ይዤለት መጣሁ።
31:56
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 87 М.
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 18 МЛН