70 የህይወት ተሞክሮዎች ከ60 ዓመት የእድሜ ባለጸጋ | Life lessons from 60 years old wise man | tibeb silas

  Рет қаралды 22,865

tibebsilas

tibebsilas

9 ай бұрын

70 የህይወት ተሞክሮዎች ከ60 ዓመት የእድሜ ባለጸጋ | Life lessons from 60 years old wise man | tibeb silas
ጥበብ ሲላስ የዩትዩብ ቻናል አነቃቂ ና አስተማሪ ፅሁፎችን፣አባባሎችን፣ንግግሮችን የሚያቀርብ ለየት ያለ ቻናል ነው።
ጥበብን መሰረት ያደረጉ የአስተሳሰብ ለውጥን የሚያድሉ ቪዲዮዎች ድንቅ በሆነ አቀራረብ ያገኛሉ።
ቻናላችን የሚማሩበት የሚለወጡበት ለወዳጅ ጓደኞቻችሁ የሚያጋሩት ነው።
" ስኬትን፣ እውቀትን፣ ለውጥን በጥበብ ሲላስ"
ቻናሉን ሰብስክራይብ ና የደውል ምልክቱን በመጫን እንደዚሁም ሼር በማድረግ ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ እግር ይሁኑት።
tibebsilas official KZfaq channel publishes educational motivational videos, quotes, speeches.
Related videos that change the bad attitudes to the good and better also be available. Be family and supporter of this good channel by subscribing and sharing the videos for others.

Пікірлер: 32
@user-wq2qw1gg9t
@user-wq2qw1gg9t 6 ай бұрын
Egziyabiher ybarkih betam yigermal betikikil asfelagi timhirt temrealo sileante amlake amsgnalo ❤❤❤❤
@kunigebre7360
@kunigebre7360 6 ай бұрын
Thank you so much!!
@rozayouhanes2766
@rozayouhanes2766 9 ай бұрын
እውነት የደረሰብኝ ነገር ነዉ ጎደኛ በማመኔ ብዙ ተበድያለው ከዚህ በሆላ ትምህርት ወሥጀ አለው አመሠግን አለዉ
@hananmohamed5021
@hananmohamed5021 9 ай бұрын
የኔዉድ አብሺሪ❤❤
@TadelechhalilMerehaba
@TadelechhalilMerehaba 9 ай бұрын
በትክክልል ብዙ ተምሬያሁ በምታካፍለው ምክር ከልብ አመሰግናለሁ ወድሜ❤❤❤
@asterwarga14
@asterwarga14 9 ай бұрын
Oh my God, I learn a lot every time I listen to it, It helps me Thanks so much ❤❤❤
@rahel7771
@rahel7771 9 ай бұрын
ቁጥር 45 ⏰👌👌👌 ግዜ ሕይወት ነው እናመሰግናለን ጥበብ ሲላስ 😊
@BetiShime-gn4nx
@BetiShime-gn4nx 8 ай бұрын
በጣምደስየሚል ትምርት ከዚ ብዙ ተምሪበታለው
@user-my2yy4vd9t
@user-my2yy4vd9t 9 ай бұрын
Egzabhri yebarky wendeme❤❤❤💯💯💯💯💯✅✅✅✅🌻🌻🌻
@Kadheeja-zr2dj
@Kadheeja-zr2dj 9 ай бұрын
ሠላምብያለሁ❤❤❤❤❤❤
@Kadheeja-zr2dj
@Kadheeja-zr2dj 9 ай бұрын
እውነትነው🎉🎉🎉🎉
@SamrawitNegash-tp7nc
@SamrawitNegash-tp7nc 9 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ መካሪ ❤❤❤
@binitse5446
@binitse5446 9 ай бұрын
Thanks wendeme ❤❤❤😊😊😊😊
@fikr9286
@fikr9286 9 ай бұрын
thank you wendime ቀጥልበት ❤❤❤
@Alem-wo3rp
@Alem-wo3rp 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለንንን❤❤❤
@jesusislord4268
@jesusislord4268 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ ተባረኩ።👍❤❤🙏
@user-ny1gx6lf7o
@user-ny1gx6lf7o 9 ай бұрын
ፈጣሪ ይባሪክ
@kidistkebede257
@kidistkebede257 9 ай бұрын
ደስሲል ቀጥልበት🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😢
@tibebsilas
@tibebsilas 9 ай бұрын
Ok👍
@mesimaed3403
@mesimaed3403 9 ай бұрын
Great video!!!!l l like it 👍 l enjoy watching your videos Your videos are educational keep it up l can't wait your next video You are very talented nice video 👍👍👍
@tibebsilas
@tibebsilas 9 ай бұрын
thanks👍
@SamrawitNegash-tp7nc
@SamrawitNegash-tp7nc 9 ай бұрын
❤❤❤
@leltialemu
@leltialemu 9 ай бұрын
❤❤
@omabdhellaham2722
@omabdhellaham2722 9 ай бұрын
@user-dy2dc7xb7e
@user-dy2dc7xb7e 9 ай бұрын
Thank you so much👌👌
@EmebetAkanie
@EmebetAkanie 9 ай бұрын
ተምሬበትአለሁ አመሰግናለሁ
@tsegayamerid3940
@tsegayamerid3940 9 ай бұрын
If you dont wont dont give your ear
@Kadheeja-zr2dj
@Kadheeja-zr2dj 9 ай бұрын
ሰወችከሰጠኸቸውይወዱኛልካልሠጠሁኝይጠሉኛልሴፈልጉክፉይሉኛሴፈልጉከብትይሉኛልብቻክፉምአደለሁ
@almasbh6100
@almasbh6100 9 ай бұрын
65 እኛን የአሠብ አገር ሤቶች ይመለከታል❤❤❤❤❤
@Kadheeja-zr2dj
@Kadheeja-zr2dj 9 ай бұрын
ወድሚምክርህበጣምነውየተመቸኚግንባድሰወሰለተጎዳሁከባድሂወትምስላሣለፍኩሁሊምያውይመስለኛልያለሁትስደትነውስወስትጊዜተመላለስኩአሁንምሰውንእፈራለሁሀገርመግባትሣስብእስኪምከረኝ😢😢
@tibebsilas
@tibebsilas 9 ай бұрын
የስሜት ጉዳትን ለማከም አስቸጋሪ ነው። ይህ ማለት ማከም አትችይም ማለት አይደለም። በጉዳቱ ምክንያት የተፈጠረውን ትዝታ ባጠቃላይ ማጥፋት አትችይም ግን ቀስ በቀስ እያጠፋሺው መሄድ ትቺያለሽ። የሚሰማሽን ስሜት አታፍኚው በተከሰተው ነገር መናድድ ካለብሽ ንዴትሺን አውጪው። መከፋትሽን ፣ መናደድሽን መቀበል ውስጥሽ ያለውን ህመም ለመፈወስ ይረዳሻል። ራስሺን ተንከባካቢ የሚስደስትሽን ነገር አድርጊ ፤ ዘና በሚያረጉሽ ነገሮች ላይ ተሳተፊ። ለምሳሌ ከምትወጂያቸው ሰዎች ጋር ግዜን ማሳለፍ ፣ ማኔበብ ፣ ፊልም ማየት ሊሆን ይችላል። ዳግም እንዳትጎጂ ድንበርን አበጂ። ጤናማ የሆነ ግንኙትን ፍጠሪ። ከጎዳሽ ሰው ራቂ። ሌላው የበቀል ስሜት ካለሽ። ወይም ቂም ከያሽ ጥሩ አይደለምና ከዚህ ስሜት መውጣት አለብሽ። ከዚህ ስሜት ለመውጣት ዋናው መፍትሔ ይቅር ማለት። ከልብሽ ይቅር በይው። ይህ ይሄን ስሜት እንድታጠፊው ይረዳሻል። ሌላው ነገር የምታሳኪውን አላማ አቅጂ ፤ ከዛም በዚሁ አላማሽ ላይ አተኩሪ። እይታሽን አስተሳሰብሽን ማስቀየር ፤ አይምሮሽ በእደዚህ ያሉ ነገሮች እንዳይወጠር ያደርጋቸዋል። ስለዚህ እድገትሽ ላይ አተኩሪ። እና ማይቻል ነገር የለም ፈጣሪም ይረዳሻል እህቴ። የጻፍኩት ነገር እንደሚጠቅምሽ ተስፋ አደርጋለሁ 👍
@user-pm1de8tr2d
@user-pm1de8tr2d 9 ай бұрын
⁠ለኔም በጣም ጠቅሞኛል!!
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 15 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 60 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 16 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 15 МЛН