74ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg ወላጆቿን ለማስታረቅ ሰርጓን የጠበቀች ጎበዝ (በመ/ር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 19,232

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

2 жыл бұрын

74ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg ወላጆቿን ለማስታረቅ ሰርጓን የጠበቀች ጎበዝ (በመ/ር ተስፋዬ አበራ)

Пікірлер: 212
@user-xh8rf6ve5b
@user-xh8rf6ve5b 2 жыл бұрын
እኔ እጅግ በጣም ደስስስ የሚለኝ መጨረሻ ላይ የምታቀርበው መዝሙር መልክት የምታስተላልፈልን ዛሬ ግን ቅር ብሉኛል ገጠመኝ ስጨርስ መዝሙርህን በጣም እወደዋለሁ መምህር በተረፈ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን 🙏
@user-er7im4mz9h
@user-er7im4mz9h 2 жыл бұрын
ትንሽ ግጥም ልፃፍልህ መምህራችን (መምህር ሊቁ) ወትሮማ ሻማ አይሆንም ለሱ የሌሎች ናት ስጋ ነፍሱ ለሀገር ደምቆ እየበራ ጥበብ ሻማን እየሰራ ቋሚ ሰንደቅ አስቀምጦ እሱ ያልቃል ነዶ ቀልጦ የፊደል ዘር እየዘራ የእውቀት ውል እያደራ የዘመን ጧፍ ሆኖ በራ ጠመኔ ጦር ብዕር መድፍ የሀገር ክብር ፀጋ ትርፍ ፀሀይ ብርሀን ቀንዲል ጮራ ቤዛ ሆኖ ገድል ሰራ መምህር ሊቁ የሙያ አውራ ብርሀን ችቦ እያነደደ ፋና ወጋ ደምቆ በራ ቤዛ ሆኖ ጥበብ ሰራ መምህር ሊቁ የሀገር አውራ ❤🍀🌾🌿
@user-fj7jy7fq3j
@user-fj7jy7fq3j 2 жыл бұрын
እውነት ነው✅💯%
@devan8265
@devan8265 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@user-td1sb6nm2k
@user-td1sb6nm2k 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@user-sx7sn9qc4w
@user-sx7sn9qc4w 2 жыл бұрын
በጣም።።እህታችን
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 2 жыл бұрын
ዋው ❤
@zinashgitachew848
@zinashgitachew848 2 жыл бұрын
በእያንዳንዳችን ቤት ያለውን እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጽልን
@user-hi6pg1or1k
@user-hi6pg1or1k 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kntattube7324
@kntattube7324 2 жыл бұрын
አሜን
@user-px6wk1cy8x
@user-px6wk1cy8x 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-xw9nw2vj1d
@user-xw9nw2vj1d 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-rm4nf6sh1r
@user-rm4nf6sh1r 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤ _ዘላለማዊ የነፍስ እረኛ የእረኛም አላቃ ሊቀ ካአህናት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንዲያገለግሉህ ስለ መረጥካአቸው ጳጻሳት ቀሳውስት ዲያቁናት መዘመራን ሁሉ የምናቀርብልህ ልመና ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ተቀብለን ልመናችን ስማን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera 2 жыл бұрын
አሜን ፦ተባረኪ
@user-hw1wp8oe5n
@user-hw1wp8oe5n 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
@@memihirtesfayeabera AMEN AMEN AMEN memihir
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
አሜን❤️🕯አሜን❤️🕯አሜን❤️🕯
@aklilferda4853
@aklilferda4853 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ረቡኒ መምህሬ ባንተ አድሮ ታሪካችንን የለወጠ ፈጣሪ ይመስገን የኛ ቤት ታሪክ ተለዉጧል ለስጋዉ ወደሙ መላዉ ቤተሰቤ የልጆቼ እናት /ሞግዚት /ሳትቀር ባንተ ትምህርት ቤቴ ተባረከ ልፋትህን የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ ወንድሜ ።
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ይህን ክፉ ዘመን አሳልፈን ላዳምጥ like አንርሳ
@merimeri9211
@merimeri9211 2 жыл бұрын
Amen amen amen 💒💒💒
@weyinuasfawu9354
@weyinuasfawu9354 2 жыл бұрын
ተመስገን ፈጣረ ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን ረዥም እድሜ ይስጥ መምህር
@amarechteshale2135
@amarechteshale2135 2 жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስገን መምህራችን የኛ የነብሳችን ብርሃን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልን
@altudz4055
@altudz4055 2 жыл бұрын
ሰላም ተወዳጆች 🤲እንኳን አደረሳቹ ለሰማዕቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ገበዝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠብቃት 🤲 የፍልሰታ ትዝታ ያለበት 🥰 እድለኛ ነው
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 2 жыл бұрын
Amen amen amen kali heywoite yasimalin mmihaherachin
@user-by6hm2zd9p
@user-by6hm2zd9p 2 жыл бұрын
ሰላም እንኳን ሰላም መጣህ መምህር እንኳን ለሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በዓል አደረሳችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን
@alametiopia8441
@alametiopia8441 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ውድ መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን እንዴት ደስ የሚል ተአምር ነው ክብር ለድንድል ማርያም ይሁን እልልልልል አጭርም ብሆን ብዙ ተምረንበታል እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን
@user-sn7rk3tr4k
@user-sn7rk3tr4k 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መጨረሻው ደሰሰሰሰ ይላል
@user-qs9gi6ck8c
@user-qs9gi6ck8c 2 жыл бұрын
እንኩዋን በሰላም መጣህልን መምህር የቅዱሥ ገብርኤልን ታምር ስሰማ እንባዬ ነው የሚቀድመው ግን እስኪ ልሥማው ያባቴን ታአምር እንኩዋን ታምሩን ሰምቼ መዝሙሩን ሥሠማ በእንባ ነው
@user-sn7rk3tr4k
@user-sn7rk3tr4k 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማል የሠማነውን የምንጠፈበት ሣይሆን #30,60,100 ፈሬ እንድናፈራ ያድረገን እህታችን ወላጆችሸን ቅዱሰ ገብርኤል ባንቼ ላይ አድሮ ሰላሰታረቀልሸ #ሀይል ክብረ ምሰጋና ወዳሴ ለሃያሉ ለቅዱሰ ገብርኤል ይሁን አሜን
@user-er7im4mz9h
@user-er7im4mz9h 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን🙏
@kntattube7324
@kntattube7324 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የድንግል ማርያም ስም የቅዱስ ገብርኤል ስም የተመሰገነ ይሁን ለኛም ይገለጥልን ተመስገን አሜን
@merimeri9211
@merimeri9211 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ለሁላችንም እመቤታችን ትድረስልን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
በጣምየሚገርምገጠመኝነውለሁላችንምእመቤታችንትድረሰልንእመብዙሀን
@baalaabaalaa5228
@baalaabaalaa5228 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን ያብዛልህ መምህር ተስፋስላሴ
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@eyerusalembogale605
@eyerusalembogale605 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣክልን እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ እግዚአብኤር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ በጣጣጣጣጣም ነው የምንወድህ እምናመሰግንህ በርታልን እኛም በጣም እየተጠቀምን እግዚአብኤር እየረዳን ነው ፈጣሪ እቅፍ ድግፍ አረጎ ይጠብቅልን አሜን በርታልን
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ይታረቀን ክብርና ምስጋና ለቅድስት ስላሴ ይሁን እህታችን ትዳርሽ ይባረክ ለመምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@Yaya-se9qn
@Yaya-se9qn 2 жыл бұрын
Amen amen
@woinshetsama2693
@woinshetsama2693 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለናተ ይሁን ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች
@soudsulttan7878
@soudsulttan7878 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@bekihawi6030
@bekihawi6030 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህረ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን። ቅዱስ ገብርኤል ሆይ የእኛን ቤተሰብ ፀብ ወደ እርቅ መልስልን አሜን አሜን አሜን🙏🏻🕊🙏🏻🕊🙏🏻🕊
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
@user-jx3gi1rv3o
@user-jx3gi1rv3o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@lemlemsolomon8580
@lemlemsolomon8580 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ድንቅ ገጠመኝ ድንግል ማሪያም የተመሰገነች ትሁን በፀሎት አስቡኝ መምህር ፀገውን ያብዛልህ
@user-kq9zw2mo7k
@user-kq9zw2mo7k 2 жыл бұрын
ትክክል መምህር እኔ አዳሪ ትምህርት ቤት ነው ያደግሁት የኦርቶዶክስ አዳሪ ትምህርትቤት አለ በፕሮስታንት የሚያምኑ አዳሪ ትምህርት ቤትም አለ በመጀመሪያ በህፃንነቴ ፕሮስታንትአዳሪ ትምህርትቤት ገባሁ ከዛ ወጥቼ ኦርተዶክስተዋህዶ ትምህርት ቤት ገባሁ ፈጣሪ ይመስጌን ጳጳሶች ጋር አደግሁኝ
@user-px6wk1cy8x
@user-px6wk1cy8x 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-uy9sg7sx5l
@user-uy9sg7sx5l 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን
@user-ns9cg9uk4x
@user-ns9cg9uk4x 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስመዐልና ክብር መምህረና
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 жыл бұрын
አሜን እግዚያአብሔር ይመስገን እንኳን በቀን ት ሁለተዬ ለመገናኘት አበቃን መምህራችን መልካም እንቀጥል ወደ ትምህርት እግዚአብሔር እንደፈቀደልን ።
@yemisrachkelel7790
@yemisrachkelel7790 2 жыл бұрын
አንተ እንቁ መምህር እስከ ቤተሠብሕ እድሜናጤና ይስጥሕ ፈትፍተሕ የምታጎርስ ውድ ነሕ ግን ምን ያደርጋል ልቦናችን ተደፍኗል ልቦና ይስጠን ማስተዋል ያድለን ቃለሕይወት ያሠማል ከነልጆችሕ
@hiwotcute3685
@hiwotcute3685 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን አሜን አሜንን
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድመምህራችንእንከበን በሰላም መጣህ
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@user-gm3sm6eq4l
@user-gm3sm6eq4l 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የዘረኝነት በሽታ ፈጣሪ ከምድረ ገፅ ያጥፍልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 2 жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ጊዮርጊስ አደረሳቹ እግዚአብሔር ይመሰገን ውድ መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏 amen
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 2 жыл бұрын
ኣሜን
@user-pr2co5uf8z
@user-pr2co5uf8z 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሄር ይመስገን
@hiwotcute3685
@hiwotcute3685 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜንንን 🤲🤲🤲
@user-td1sb6nm2k
@user-td1sb6nm2k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደናመጡል ወድመምርችን
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን መምህራችን እኛም በቃሉ የምንለወጥ አምላካችን ይርዳን የእግዚአብሔር ስራ ሁሌም ድንቅ ነው
@asnakuzewde3772
@asnakuzewde3772 2 жыл бұрын
ያርግልን መምህር
@user-wd7vi5ij3b
@user-wd7vi5ij3b 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መልካም የመዳመጥ ሳዓት ይሁንልን
@smirah200qwerty4
@smirah200qwerty4 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምህ ይብዛሕ መምህርታችን እንካዕ በሰላም መጣህ አሜን እንካን አብሮ አደረሰኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sw2xc3zy2b
@user-sw2xc3zy2b 2 жыл бұрын
መምህር በጣም ትልቅ ትምህርት ሺ አመት ኑርልን!!!
@abebat2017
@abebat2017 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም ያገልግሎት ዘመን ያድልልን
@ayinalemayinalem1691
@ayinalemayinalem1691 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣክ
@kalkdan4521
@kalkdan4521 2 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አንኳን ደና መጣክ አሜን አሜን አሜን ጸጋውን ይብዛልክ
@user-fj7jy7fq3j
@user-fj7jy7fq3j 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ይሄንን ያደረገ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ ገጠመኙ ባጣም አስተማሪ ነው በህይወቴ የተጣላ ሰው ሲታረቅ እንደት ደስ እንደሚለኝ ይሄንን የብሔር መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጸው የቅዱስ ገብርኤል አምላክ ስሙ ይመስገን
@user-ke5xp5zv7x
@user-ke5xp5zv7x 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 2 жыл бұрын
ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመሰገን ምህራችንጸጋውን ያብዛልህ እኝንም ለመለወጥ ያብቃን በውነት እህታችን እድለኝ ሽ
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 жыл бұрын
Egziabhere Yimesgen silehulum neger betam astemari new memehirachin enku Ye tewahdo Lij Egziabhere ergm edmena tena yisth 🙏🕊✝️⛪️💕💕❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊🕊💕💕
@abebabekla5937
@abebabekla5937 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህሪ በዚ ገጠመኝ ትምህር በጣም ተጠቅማለው
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 2 жыл бұрын
ይህን ያደረገ እግዚኣብሔር ኣምላክ ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን እህታችን በጣም ጎበዝ እድለኛ ነሽ እንኳን ደስ ኣለሽ ኣሁንም እስከመጨረሻው ያፅናቹሁ።መምህራችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ፀጋው ያብዛልክ
@user-yr9fw2vi8l
@user-yr9fw2vi8l 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነን ውድ መምህርችን እግዚአብሔር የዘረኝነት መንፈስ ነቅሎ ይጣልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@Embete-
@Embete- 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር
@helenselemon4574
@helenselemon4574 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ከዘር ብሽታ ይማረን
@sameera2169
@sameera2169 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@bezaeuale9465
@bezaeuale9465 2 жыл бұрын
እእንኳን ደህና መጣህልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 2 жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስገን መምህር ስላም ላንተ ይሁን
@mostat5281
@mostat5281 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-qs7zd1so1g
@user-qs7zd1so1g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እሜን አሜን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ነው ሁላችንንም እግዚአብሔር ይርዳን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏
@user-fv4yf1or1i
@user-fv4yf1or1i 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏💐💐💐💒💒💒⛪️⛪️⛪️ቃለ ህይወት ይስመዕና
@werkekabaw3585
@werkekabaw3585 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመሥገን እንዴት ድንቅ ታምር ነው ወላዴተአምላክድንግልማርያም ሥራ ብዙ ነው እግዚአብሔር ይመሥገን ሥለሁልም ነገር ቃለህወት ያሠማልን
@devan8265
@devan8265 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ሰላም ይብዛልን
@jasika499
@jasika499 2 жыл бұрын
በዚ ውስጥ ብዙ ትምህርት ተምረናል እድሜ ከጤና ይስጥልን
@paulasarkis4066
@paulasarkis4066 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የማቱ ጊወረጊስ በርከት በያለንበት በርከቱ ይድረሰን አሜን አቤቱ አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኛንም ሀጣተኞችን ታረቀን አሜን
@user-xh8rf6ve5b
@user-xh8rf6ve5b 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ተሰፋ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልን ያኑርልን መምህራችን❤🙏🙏🙏
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 2 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 2 жыл бұрын
አሜን የፈጣሪ ስም ይመስገን መምህር እረጅም እድሜ ጤና ከነቤተሰብጋ ይስጥህ እኛም በተጨነቅንበት ያውጣን
@user-qe1jv1xn5l
@user-qe1jv1xn5l 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ አሜን አሜን አሜን
@user-is6jb6ro4m
@user-is6jb6ro4m 2 жыл бұрын
#እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እኳን ደና መጣህልን #ወለተኪዳን ብላችሁ በፆለት አስቡኝ
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን።
@uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524
@uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@user-rb8sy3vv1w
@user-rb8sy3vv1w 2 жыл бұрын
አንተ የምነት አርበኛ በርታልን ትምህርት ከተኛንበት ከደነዝዝንበት ከፈዝዝንበት አንቅቶናል በፈተና የምትፀና እንዲያደርግህ እንፀልያለን ጠላት ለሠከንድም ስራዉን አያቋርጥምና
@user-xg3ib3qw4e
@user-xg3ib3qw4e 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እህታችን እንኳን እግዚአብሔር ፀሎትሽን ሰማሽ በጣም ደስ ይላል ቀላል ነገር አይደለም በዘር መጣላት ፈጣሪ አንድ የምንሆንበትን ዘመን ያምጣልን
@frezerhanna8533
@frezerhanna8533 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እኛም ቃሉን ሰምተን 30.60.100ፍሬ የምናፈራ ያድርገን የጠፋውን የተከፋፈለውን ልቦናችንን ይመልስልን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶ እሷ በፍቅር አንድ ያድገን ዘረኝነትን ከአገራችን ያጥፋልን እንደስራችን ሳይሆን እንደ ምህረቱ እንደ ቸርነቱ ብዛት ይጎብኘን ጠፍተናል ይመልሰን ተበትነናል ይሰብስበን መደኒሃለም አሜን ፫
@loruyoutube6312
@loruyoutube6312 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@user-nc3br7be7x
@user-nc3br7be7x 2 жыл бұрын
ውይ በጣም ይገርማል በኡነት ኣስተማሪ ገጠመኝ ነው ኣንድ ዘዴ ከዚ ገጠመኝ ተምሪኣለው ከተሳካልኝ መጥቼ ታሪኬን እነግርሃለው እናመሰግናለን መምህር
@mekdes4kilo756
@mekdes4kilo756 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላም ዋልክልን መምህር
@user-mi3oe8ye7n
@user-mi3oe8ye7n 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው መምህር የሜቤታችን በረከት ይደርብን መለያየት ያርቅልን
@salme4126
@salme4126 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ምን ይሰናሃል
@user-bj3cs1tt1o
@user-bj3cs1tt1o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህ ይብዛ
@prime5689
@prime5689 2 жыл бұрын
በእውነትቃለህይወትያሠማልንመምህራችን
@teruwrkteruwerk2116
@teruwrkteruwerk2116 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን ብዙነገር የተማርኩበት ይከ ዘረኝነት እሜባል ነገር ብዙነገር አሣጣን
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት
@abelayele6404
@abelayele6404 2 жыл бұрын
ተስፋ ሥላሴ ተወልደ መድህን እስካለ ማርያም ጸዳለ ማርያም ብስራተ ገብርኤል ሀብተ ሥላሴ
@tsigelakew2294
@tsigelakew2294 2 жыл бұрын
ናዝሬት ብትመጣ እና ብታስተምረን መምህር
@slamasefa5126
@slamasefa5126 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen baa tsaoltachuu Asibunyii w/mariyaam
@sraself7813
@sraself7813 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️👏👏👏💖💖💖💖💖😍😍😍
@truyeabaw2865
@truyeabaw2865 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ
@Abrsh305
@Abrsh305 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@selamteka2751
@selamteka2751 2 жыл бұрын
Egazebehare elelelelelelelelelele Amen 🙏 🙌 👏 ❤
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 136 МЛН
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 12 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 11 МЛН