79ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ያልተነቃበት የመከራ ህይወትና የእናትና የልጅ መንፈሳዊ ህይወት

  Рет қаралды 24,517

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Жыл бұрын

Пікірлер: 130
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
እሰይ መንቃት እንደዚህ ነው 😇😇😇 የአብርሐሙ ስላሴ ቤታችሁን ይባርክ ልጆቾትም ለቁምነገር ይብቁሎት ።
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን ደና መጣህ መምህር ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
እመ ብርሀን ሆይ እኔንም ወላጆቸንም ከአጋንት እስራት ፍችን ሁላችንንም መንገዳችንን ያቅናል ለንስሀ ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን አኗኗራችንም አሟሟታችንም ያሳምርልን አሜን🌾💚💛❤️
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
እናትና ልጅ በእውነት ማዘረዬ ጉበዝ ኖት ለገጠመኝ መብቃቶት ውጣ ወረድን አሸንፍው ለሥጋ ውደሙ በቅተው ልምዶትን ሊያጋሩን መጡ እናመሠግናለን ማሜዬ🛑❤አቡሸዬ እንኳንም ቀጥተኛው እምነትሕ መራሕ የእውነት እግዚአብሔር ይመሥገን ባንተ እድሜ ሰለመናፈሰት ሴራ አውቀሕ መሰገድ መፆም መፀለይ መጀመረሕ ገረሞኛል(ሰለ መናፈሰት ሴራ)አቡሸዬ እግዚአብሔር ይባረክሕ
@user-ej3qg8pd2x
@user-ej3qg8pd2x Жыл бұрын
እንኮ ደህና መጣህ መምህራችን እርጅም እድሜ ይስትልን። አንድ ምስክርነት ለቅዱስ ገብርኤል። እህቴ 12 አመት በር ተዝግቶባት። የጥምቀት ለት ማናገር ማውራት ጀምራልኛለች ክብር ለንጉሱ መምህርየ። ተስፍ ባለ መቁርጥ አባታችን ሆይ በማለት። ሀዘንም በደስታ መቀየር ይቻላል እልልልልል ክብር ለናቴ ማርያም ይሁን።
@user-od9ps1eb6w
@user-od9ps1eb6w Жыл бұрын
እሰይ ያመነ ይድነል እህቴ እኩሀን መነገር ጀመረች ደስ ይላል እመቤቴ ብፁሀን ምን ይሳነታል እልልልልል ብያለው ደስ አለኝ በጣም
@user-ej3qg8pd2x
@user-ej3qg8pd2x Жыл бұрын
@@user-od9ps1eb6w አሜን እህት አለሜ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ ለቅዱስ ገብርኤል ወርሓዊ መታሰቢያ በዓል እንኩዋን ደህና መጣህ መምህር 😘😘
@user-wu4mp5zt7e
@user-wu4mp5zt7e Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-kn9mw6ok9q
@user-kn9mw6ok9q Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን መ ምህር
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x Жыл бұрын
አሜን እንኳን አበሮ አደረሰን አህታችን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
@@user-ht4dk7sm5x ውዴ እህቴ እንዴት ነሽ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-hs2zj1jc5v
@user-hs2zj1jc5v Жыл бұрын
ለእንተ የደረሰው እግዚአብሔር ለእኔም ለቤተስች ይድረስልኝ ድንግል ከእና ልጅ 😭😭😭😭🤲🤲❤️
@ermyasbogale1952
@ermyasbogale1952 Жыл бұрын
የመምህራችን ትምህርትና ገጠመኝ ብሡ ሠው ቀይሯል እግዛብሄር በዚህ መንገድ ወደቤቱ ሠብሥቦናል የእግዛብሄር ሥም ሁሌም የተመሠገነ ይሁን መምህራችን አንተንም እድሜጤና ይሥጥልን ቅዱሥ ገብርኤል ቤተሠብህን ይጠብቅልህ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir AMEN 🤲💚💛❤🌷ሠላም ለገፅከ #ቅዱስ ገብርኤል ሆይእጅግ የሚያስፈራ በእሳት ነበልባል መሃከል የነነዌ ንጉስ ያየው እንደ መላእክት የደስታ መልክ ላለው ገፅህ ሠላም እልሃለሁ🕯 #🌷ሠላም ለጉርዔከ #ቅዱስ ገብርኤል ሆይ የሚያስደስት ጣዕመ ዜማ መፍለቂያ ለሆነው ጉሮሮህ ሠላም እልሃለሁ🕯 #🌷ሠላም ለአቁያፂከ @ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሠላምን በሚሠጥ አምላክ ፊት ዘውትር ተንበርክከው ለሚሠግዱ ጉልበቶችህ ሠላም እላለሁ🕯 #🍃አሜን ከመላኩ ቅዱስ ገብርኤል እረዴት በረከት ያሳትፈን ምልጃ ፀሎቱ ይጠብቀን
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 Жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
ውድ የመምህር ተስፋዬ ተከታታዮች እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰 ምንም ሰነፍ እና ደካማ የሰማነውን ማንተገብር ብንሆንም እንኳን አሁን የመጣው የክዕደት እና የማመንታት አውሎ ንፋስ በበዛበት ጊዜ የእምነት ስንቅ የልብ ፅናት ይሆነናል እና እየገባቹ ተከታተሉ በአባቶቻችን ተጋድሎ በእናቶቻችን ፅናት እጅጉን ተዋህዶን ከመውደድ አልፈን እናፈቅራታለን እኔ ደካማ ሀጢያት ያጎበጠኝ እህታቹን የሰማሁትን ወደ ተግባር እንድቀይር ልዑል እግዚአብሔር ይረዳኝ ዘንድ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ❤️🥺 ጆሮ አይሞላም እና እምነታቹን የሚያፀና ማንኛውም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርት አዳምጡ ለሆነ ቀን ጋሻና ጦር ይሆነናልና ጠላታችን በምንሰማው ትምህርት ደንብሮ ከእኛ ይርቅ ዘንድ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን ❤️🙏🙏🙏
@user-wu8rc7pq1e
@user-wu8rc7pq1e Жыл бұрын
ጎሽ ጠካራ እናት እዲህ ነው ልጅሽንም ለቁም ነገር ያብቃልሽ መምህርጋ ቀርባችሁ ስለመሰከራችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ
@user-wu8rc7pq1e
@user-wu8rc7pq1e Жыл бұрын
ወልደ ትንሳኤ ወልደ ኪዳን ወልደ ኪሮስ ወልደ ማርያም ወልደ ሰንበት ወልደ ዩሐንስ ወለተ ሰማያት ወለተ ማርያም በፀሎታችሁ አስቡን
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ እናት እና ልጅ. አቡሽዬ, በፀሎት አስበኝ ስምረተ ገብርኤል ብለህ እባክህን. እመቤቴ በፀጋ በሞገስ ታሳድግህ.
@user-tl1dm3bj1m
@user-tl1dm3bj1m Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በዉነት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን እናታችን እመብርሀን አትለይወት
@user-bf8ex2bf3z
@user-bf8ex2bf3z Жыл бұрын
እንኳንም ሰላም መጣህልን መምህር አቡሽ የኔ ጠንካራ እግዚያብሄር መጨረሻችውን ያሳምረው ገነት ሰማያት ሁላችንም ያውርሰን
@user-xv2if4yw6c
@user-xv2if4yw6c Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለቅዱስ ገብርኤል ወርሐዊ መታሰቢያ በአል አሜን
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
እኳን ለቅዱስ ገብረኤል ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የእኔ ጀግና እናት ጎበዝ ኖት አቡሽዬ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ለቁም ነገር ያብቃህ በቤቱ ያሳድግህ አሜን፫
@user-tx9ej2rm4q
@user-tx9ej2rm4q Жыл бұрын
በወሰነት እዴት ደስይላሉ እናትና ልጅ መቃት ማለት እደናተነው የተማራቹትን በመተግበር ምናህል ከጨለማ ወደብርሐን ሕወት መምጣት ምንኛ ያስደስታል እናተን የሰማ ፈጣሪ እኛንም ይስማን አሜን መምር የጥምቀቱ ቢቪድዮ በጣም ደስይላል እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏💚💛❤️👍👍
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@mulubelay3831
@mulubelay3831 Жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወርሐዊ በዓል አደረሳችሁ. እንቁ መምህራችን. እንኳ በሰላም መጣቹሁ
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
✝️ የቅዱስ ጊዮርጊስ የክብር ስግደት✝️ 🌼🌻🌸💐🎋🏵️ 🤲😇🙏💚💛❤️ የቅዱስ ጊዮርጊስ የክብር ስግደት ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ወደኔ ና 3X ሊቀ ሰማእቱ ሆይ ወደኔ ና 3X የጽናት አክሊሉ ሆይ ወደኔ ና 3X እሰግድ ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X ንዌዴስ ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X ምስጋና ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X ስብሐት ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X ንሴብሖ ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X ቅዱስ ጊዮርጊስ ኃይሉ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ዕንቑ ባህርይ ቅዱስ ጊዮርጊስ የጽናት ምሳሌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍጡነ ረድኤት ቅዱስ ጊዮርጊስ የተጋድሎ አርአያ ቅዱስ ጊዮርጊስ የደካሞች መከታ ቅዱስ ጊዮርጊስ የጥበብ አዳራሽ ቅዱስ ጊዮርጊስ የክርስቶስ ወታደር ቅዱስ ጊዮርጊስ የሃይማኖት አርበኛ ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ፥ ክብርና ምስጋና ውዳሴም ይደረስህ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን በድምፅ አብረው ይስገዱ!! kzfaq.info/get/bejne/edZ8dbWGmM7RZ4k.html
@hayhay9005
@hayhay9005 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናተን የቀየረ የድንግል ማርያም ልጅ የኔንም ቤተሰቦች ታሪካቸዉን ቀይርልኝ ጌታ ሆይ
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 Жыл бұрын
Are yene betasabochus indazi new eko ba tselot asibugn w/Sillaase nagn🤲🤲🤲😭😭😭
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💒🤲🤲🤲🙏
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr Жыл бұрын
ቃል ሂውተይሰመዐል መምህራን እግዚአብሔር ይጣብቅን አሜን
@ssss4655
@ssss4655 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መህምር
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር የመረጠህ ነህ እግዚአብሔር ያሳድግ ሚካኤል ገብርኤል ጠብቆ ህ💚❤🙏🙏🙏💛💚❤
@user-ip3iv4jd3z
@user-ip3iv4jd3z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን ይሺ እናዳምጣለን መምህራችን
@mesefanu3513
@mesefanu3513 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i Жыл бұрын
በእውነት ከእናታችን ብዙ ተምረናል ሰለ መናፍስት ማወቃችን በጣም እድሎኞች ነን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Жыл бұрын
በቤቱ ይፀንህ ልጄ እመቤቴ ትጠበቀችሁ በረች እህቴ ገበዘ እናት
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ❤️❤️❤️🙏
@tigisteadanich
@tigisteadanich Жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን መምህር እናታችንም እድሜ ይስጦት እፃኑም እማምላክ ታሳድግን በርቱልን በፀሎታቹህ አስቡኝ ደካም እታቹህ ወለተ አማኑየል ነኝ
@yemariamlej106
@yemariamlej106 Жыл бұрын
Selam nesh Ehete Ye memehir... Eftah mezmur bet yet lagegnew echlalehu sew leke megenagna lagegnut alchalum weym Ye mezmur bet selk kuter kalesh tebaberegn yene enat
@kalkal3346
@kalkal3346 Жыл бұрын
አሜን አንኳን ደና መጣህ መምህ ር አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን
@hareempuran8430
@hareempuran8430 Жыл бұрын
ቃለህይውት ያሰማልን
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን በእውነት ተመስገን ጌታ አሜን፫ አንኳን በደናመጠን መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ
@user-wu8rc7pq1e
@user-wu8rc7pq1e Жыл бұрын
የማ ፍቅር ወዳጅ መምህራችን ወድማችን የስደት አባታችን ሰላምህ ይብዛልን በርታልን እማ ፍቅር ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@Orthodoxthewahdo
@Orthodoxthewahdo Жыл бұрын
Memeher tesfaye እግዚአብሔር ይስጥልኝ::በዚህ ትምህርት የብዙ ሰው ህይወት ነው የተቀየረው የኔንም ጨምሮ :: አስቤ ማላውቀውን ንስሐ እና ቁርባን ለመውሰድ ማሰብ ለኔ በጣም ትልቅ ነገር ነው:: እግዚአብሔር ይስጥልኝ:: ልጆችህን ያሳድግልህ:: ከክፉ ይጠብቅህ :: ጨምሮ ይስጥልኝ::🙏🙏
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ መምህር ፅጋውን ያብዛልህ አባታችን የትዋህዶ እቁ መምህሬ የገጠመኙ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን በጣም የሚያስተምር ገጠመኝ ነበር እኔ የልጁ ባልሪ አለብኝ ምግብ አበላል ላይ ችግር አለብኝ አሁን በልች አሁን ነው የሚርበኝ የነበር ግን ሲቀርብልኝ አልበላውም ዝምብየ አንድ ጉራሽ አንድ ጉሪሽ እያልኩ ነው የምውለው ድግም የሚገርመኝ ነገር ከኛ ቤት ያለ ምግብ አይጥመኝም የሰው ቤት ምግብ መብላት ነው የሚያስድስተኝ ይገርማል
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል መላኩ ቅዱሰ ገብርኤል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች so አሁን መግባቴ ነው ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ
@netsanetdiriba8787
@netsanetdiriba8787 Жыл бұрын
በገጠመኝ ብቻ በማዳመጥ ብዙ ለውጥ ይገኛል.የእውነት ክርሰትናን በቅጡ ያወኩት አሁን ነው
@user-kk7dp3pq7h
@user-kk7dp3pq7h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን ቡዙ ነገር እየቀምሰን ነው በሪታልን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንዴት ደሰ ይልህ ፍሬ አፍርተህ ማየትህ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን እግዳችን እና መምህራችን እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወረሃዊ ክብረ በዓልና ለአስቴርዮ ማርያም አመታዊ ዋዜማ አደረሳችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን መልካም ዜና ያሰማን 🥰
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 Жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን
@atalayngatu9457
@atalayngatu9457 Жыл бұрын
ሰለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንደህናመጣህልን መምህር
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስቀን በጣም ደስ የምትሉት እናትና ልጅ እግዚአብሔር ያግዛቹ በርቱ ቀለሕይወትን ያሰማልን
@hsznjd4044
@hsznjd4044 Жыл бұрын
እንኳን በ ሰላም መጣና በእውነት እንኳን አደረሳችሁ ቅዱስ ገብርኤል. በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ በእውነት ነብይ ይማር ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስግን የኔ ውድ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠበቃል ፍጻሜው ያሰማልክ እሸ መላእክት ሁሉም ከንተክ ይሁልን ቅዱሳን አባታችን ከትክ ይሁልን እውነት ለምነገር ሰው ልጅ ፈተና እንጂ ከብድ ነው አይዞሽ አድን ቀን ውድ በቤት ይሚልስውልን በእውነት ቀን እና ጊዜ አለው በእውነት ውድ እናት አይዞሽ ትግል በፀሎት በርችው እሸ
@kindutarkgn326
@kindutarkgn326 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳለቅዱስገብር ወር
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነበር እንደዚ በእራሱ ጥረት መንቃት መባረክ ነው እግዚአብሔር አምላክ ያብዛርካችሁ ✝️
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
እንካን ደና መጣህ መምህር ሠላሙን ፍቅሩንለመላው ኢትዮጺያዊ በሙሉ
@yemariamlej106
@yemariamlej106 Жыл бұрын
Selam nesh Ehete Ye memehir... Eftah mezmur bet yet lagegnew echlalehu sew leke megenagna lagegnut alchalum weym Ye mezmur bet selk kalesh tebaberegn yene enat
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
@@yemariamlej106 ፈጣሪ ይመሥገን ደና ነኘ መገናኛ ለም ሆቴል ኮሜት ህንፃ አጠገብ ኤፍታህ መዝሙር ቤት ነው
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
እዲነዉ መቃት እናተን የረዳ እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ይርዳን ቃለኽይወት ያሰማለን እናትና ልጅ እናመሰግናለን መ ምኽራችን 😘🙏
@birhnewolde2051
@birhnewolde2051 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ለሁላችንም ማስታዋሉን ስጠን የልጁ ህልም አገላለፀ ይገርማል
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን!!!
@user-fr9vd4or4d
@user-fr9vd4or4d Жыл бұрын
እባካችሁ ብዙ የሚያዘናጉና የሐሰት ዜናዎች ቢኖሩም ክርስቲያን ሁልጊዜ ስለመንግሥተ ሰማያት የተዘጋጀና በዕምነት የፀና፣በንስሐ፣በፀሎት፣በስግደትና በቁርባንና በመንፈሳዊ መንገድ መጓዝ መቀጠል አለበት። ጊዜው ከባድ ቢሆንም በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን። ሃገራችን በሰማይ፣በቋንቋ የማንገደብ የቅድስት ሥላሴ ልጆች በሃይማኖት ጽኑ ጠላታችን ዲያብሎስ በባለሥልጣኖች ላይ ሆኖ ቢዋጋንም እኛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ግን አንፈራም ከእኛ ጋር እግዚአብሔር አለ በንስሐ እንመለስ እናልቅስ አይሁድ ካደረሱበት መከራ በላይ የእኛ የልጆቹ ኀጢአት እጅግ ያሳዝነዋል።
@niwonaderu8722
@niwonaderu8722 Жыл бұрын
tikikilegna agelaalets new ehite mastewalun FETARI yisten enji egnas teftenal!
@user-jb6hi1ri4g
@user-jb6hi1ri4g 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነት ደስ ይላን እዲህ ስንነቃ እስይ ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን
@titifantu2162
@titifantu2162 Жыл бұрын
Ere Memeherye ejeg new meflegh adega wust negn bizu gize lagneh alchalkum be Emberhan dereselegn 🙏😭
@tbelay8320
@tbelay8320 Жыл бұрын
በውይይቱ ቡዙ ትምህርት ተምሬአለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዘመኑ ፈጣሪ ለእኛ ለምናምንና በተግባር ለምንጠቀምበት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳንም ተሰጠን ማየት ማመን ነዉ ይላሉ እኔ ደግሞ መበርታት ና መፀለይ ማየትና ማግኘት ሆኖ አግኝቸዋለሁ ክብር ለመዲሐኒያዓለም ይሁን !!
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-od9ps1eb6w
@user-od9ps1eb6w Жыл бұрын
እሰይ አሜን ስሙ ይመስገን
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወርሀዊ መታሰቢያ ባዓል አደረሳችሁ አደረሰን
@yemariamlej106
@yemariamlej106 Жыл бұрын
Amen enkuan abro aderesen Selam nesh Ehete Ye memehir... Eftah mezmur bet yet lagegnew echlalehu sew leke megenagna lagegnut alchalum weym Ye mezmur bet selk kuter kalesh tebaberegn yene enat
@user-od9ps1eb6w
@user-od9ps1eb6w Жыл бұрын
ሰላም መምህር እዲሁም እግዶች ሰላማቹ ይብዛ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ሼር እያደረጋችሁ 🙏🏿🙏🏿
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
በየቤታችን የገባዉን አርኩስ መንፈስ አግዚአብሔር አምላከ ይዋጋልን አማፈቅር ከልጃ ወዳጃ በምልጃዋ ትድረስልን የፈለገ ቢመጣ አግዚአብሔር ይዘን በፀሎት በፆም በስግደት አንዋጋ መሠልቸት ተሰፋ መቁረጥ አያስፈልግም ወደሁዋላ 30 አመት ከሀገሬ ከወጣሁ አግዚአብሔር ከአኔ ጋር ነዉ አሰካሁን በጦርነት አንደዉም ብሶበታል ግን በምችለዉ በፀሎት የበለጠ አንደ በረታ አምላኬ አየረዳኝ አለሁ የመምህራችን ገጠመኝ የምታቀርባቸዉ የበለጠ አንደ በረታ አድርጎኛል አድሜ ጤናዉን ያድልህ ተስፋ ስላሴን ጠብቅልን
@kanaeth2235
@kanaeth2235 Жыл бұрын
ቤተሰቦችሽን እግዚአብሔር ይርዳልሽ ታሪካቸው ይቀየር እህታችን
@GamerX-cn3uu
@GamerX-cn3uu Жыл бұрын
በጣም ጉበዝ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግኸ❤🙏🏽
@mahebaba1500
@mahebaba1500 Жыл бұрын
Wowwwwww eizgabehr ysetlenu
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
አሜላኬ ሆይ ታሪኬን ቀይረው
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@kisanetgebremariam8555
@kisanetgebremariam8555 Жыл бұрын
Memhrey enasgenalen
@ayeytmareyamlij4958
@ayeytmareyamlij4958 Жыл бұрын
Yegna liyuuu memherachin 🥰🥰🥰😍
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
መምህራችንእንኮንደናመጣህልን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ አገልጋይ ያርግህ አቡሽዬ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን 👏
@munaweshuyoutoup5031
@munaweshuyoutoup5031 Жыл бұрын
Slechernetu Egziyabher ymesgen Amen
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Жыл бұрын
Berta memihierachin
@yifrumesay5503
@yifrumesay5503 8 ай бұрын
ተባረክ
@kawtherkarain9346
@kawtherkarain9346 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 3 ай бұрын
ሠላም መምህር ትምህርት መልካም ሆኖ ሣለ ግን ለምንድነው መነፈሳዊ ገጠመኝ እንደመሆኑ መጠን ከአንተ ጋር አንዳንድ ስህተቶች አሉብህ እባክህ አስተካክል ለምሣሌ ባለ ታሪኮች ታሪካቸውን ሲናገሩ በመሀል አትግባ አስጨርሳቸው ሲቀጥል በጣም አስፀያፊ ቃል ስትናገር እሰማለው አንዳንድ ቦታ ላይ ነገር ግን ይህ ከአንድ መንፈሳዊ ሰው አይጠበቅም ሲቀጥል ስለምታቀርብልን በጣም በመንፈሳቸው ጠንካራ ፪ሰዎችን እጅግ አርጌ አመሠግናለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉በርታ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
አምላኬሆይ እኔን በስደት ያነቃህኝ አምላክ። ለሀገር በቅቼ ለቤተሰቤ ምክንያት አርገኝ ያወኩት ለማሳወቅ መንፈስ ቅዱስህን በኔላይ አውርድ አምላኬ በስደት ያወኩህ ፈጣሪ ሆህ ፍቅርህን አብዛልኝ ከቤተሰቤጋር አገናኝተክ ከዚህ መንፈስ ቤተሰቦቼን የማላቅቅበትን ቀን አምጣልኝ
@betibeti7933
@betibeti7933 Жыл бұрын
Ayi ye betasaboche nuro enda anich betasab newu enate 😭😭😭😭😭
@kanaeth2235
@kanaeth2235 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ አቡሽዬ
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ስለ ቤተሰቦቿ ስታወራ የኛን ቤት ምታወራ ነው የመሰለኝ በጣም ይገርማል የኔም ወንድም አልሰማም አለኝ እኛ ቤት ምንም ነገር አላየውም አያቶቼ ቤት ግን እንዳለ አውቃለው ዘር ስቦ ቀን ቆጥሮ ዋጋ እያስከፍሐን ነው አይዞሽ በርቺ እህቴ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Hunken Dena maxu waganoche egzabher yimasgen 🙏🙏🙏😍😍😍😍selam la Ethiopian 🇪🇹🇪🇷selam la tewahedo 💚💛❤️
@yafet5354
@yafet5354 Жыл бұрын
መምህር እንኩዋን ወደድሮ ተምላይን መጣህ፣እኔ ገጠመኝ የሚመስለኝ ያኔ ስጀምር ያዳመጥኩትን አይነት ሳይ ነው ፣ያኔ የነበረኝን ትጋት ያስታውሰኛል ወደዛም ይስበኛል፣እና ደግሞ እባክህ አብራራ ገጠመኝ አሁን በጣም አጥሮዋል፤ ያሁኖቹ ገጠመኝ መንፈሳዊ ውጊያ ለገባው ነው ለአዲስ ሰው ትንሽ ይጠጥራል ማብራሪያ ስለሌለው እንደ በፊቱ ፣ስሰዓትም አጥሮዋል ። መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@Amina-bm8py
@Amina-bm8py Жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ
@eqziabharifkr4061
@eqziabharifkr4061 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏☝☝☝
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እኔም ምነግርህ ነበረኝ እንዴት ነው ደውየ ማገኝህ😢😢
@mariemyebachaye7920
@mariemyebachaye7920 Жыл бұрын
Kal hiwot yasmlien memhrachin ❤
@jamelahasan8626
@jamelahasan8626 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ህ ይብዛልኝ መምህር ድምፅህን ት/ቲ ህን እንዴት እንደናፈቀኝ ጠፈቼ ነበረ ኔትወርክ. ጦፈቶፈቶብኝ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን. እናም በፀሎታቹ አስብኝ ወለተ ማርያም. ወለተ ጊዮርጊስ ብላቹ
@kasootube21.6mery.Love.
@kasootube21.6mery.Love. Жыл бұрын
አሜን ዎዶች
@user-hn9sn9wu3n
@user-hn9sn9wu3n Жыл бұрын
♥♥♥
@sirgutwolde9145
@sirgutwolde9145 Жыл бұрын
መምህር በናትህ በደንብ ማብራሪያ እየሰጠህ በደንብ እየተማርንበት ነው
@alesh647
@alesh647 Жыл бұрын
እናታችን ዶሮ እኔም እናትስትወልድ ያርዱ ነበር ግብር ሆኖልጆቻስወልዱ ቀጠለ እሁን መምርህርሲስተም ስምቸእህቴንአስተትልጁቱምተወልዳበስላ ሁለተስላሴተብለች
@azebtesfaye7000
@azebtesfaye7000 Жыл бұрын
👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
@asutgraweyti4477
@asutgraweyti4477 Жыл бұрын
💙☦️🙏
@user-pm2xx2dg6q
@user-pm2xx2dg6q Жыл бұрын
እኛ ቤት ያለ ነው እየ
@almnatgete7566
@almnatgete7566 Жыл бұрын
Enken dena metah memerachen enken lkdes geberal ametowe ball adersachew
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 23 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН