No video

8 ቱጃር አትሌቶች በደረጃ - አስገራሚ ቅንጡ ቤትና መኪኖቻቸው -- Top 8 Richest Ethiopian Athletes - HuluDaily

  Рет қаралды 254,954

Hulu Daily

Hulu Daily

3 жыл бұрын

Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
**************************************
ለተጨማሪ ትኩስ የመዝናኛ መረጃዎችን ለማግኘት
ዌብ ሳይት - www.huludaily.com
ቴለግራም - t.me/HuluDaily
ፌስቡክ - bit.ly/2WufIrx

Пікірлер: 191
@DannyDesalegn
@DannyDesalegn 4 күн бұрын
ደክመው ለፍተው ጥረው ያገኙት ነው እግዚአብሔር ይባረካቸው !
@user-pk4hi5ez4k
@user-pk4hi5ez4k 3 жыл бұрын
የሪል ስቴት ቤቶችና ከ online የወሰድሻቸውን የተለያዩ ፎቶ እያሳየሽ እንዴት ይሆናል ስለውጭ ታዋቂዎች ዝናና ሀብት እንዴት እንድሚያሳዩ ራሳቸውን እየጠየቁ online አይተሻል ከሆነ እንደዛ ካልሆነ ይቅርብን ምክንያቱም ቻናል ከፍተሻል ስራዬ ብለሽ ወተሻል ስለዚህ ወደ አትሌቶቹ ብሎም ወደ ሌላ ልትሰሪያቸው ወዳሰብሻቸው ብቅ እያልሽ ትክክለኛ ነገር አቅርቢ ካልሆነ ደስ አይልም
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 3 жыл бұрын
መጀመሪያ የተጻፍላትን እስክሪፕት በትክክል ባነበበች
@KasahunTeshome-p4p
@KasahunTeshome-p4p 2 күн бұрын
መጀመሪያ መረጃዎችን በደንብ አሰባስበሽ ቢሆን ጥሩ ነው ። በቀጣይ አስተካክለሽ ነይ።
@KasahunTeshome-p4p
@KasahunTeshome-p4p 2 күн бұрын
@user-ds5lq6mi7m
@user-ds5lq6mi7m 3 жыл бұрын
አንዳንድ መረጃ ጎዶሎ ነዉ
@michaelhero.1562
@michaelhero.1562 3 жыл бұрын
አገላለፅሽ በጣም ይደብራል
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 3 жыл бұрын
Betam
@shallom7282
@shallom7282 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው ግን ንባብና ገለፀውን ለማሻሻል ሞክሪ እንሱም በጥረት ለዚህ የበቁት !!!
@Werkamma
@Werkamma 3 жыл бұрын
እስኪ ያንየን እንስማ
@Aman-yp8yt
@Aman-yp8yt 3 жыл бұрын
Warewa yalgebaw ba like yasawqany😄
@hanahana4519
@hanahana4519 3 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን የሀብት ብዛት መንገስተ ስመያት አያወርስም ሁሉ ቀር ነው ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል አሜንንንንንንን📖👂🙌🇪🇹🇪🇹🙇🙇
@melesseworkiye5991
@melesseworkiye5991 3 жыл бұрын
ሀብታምም በሀብቱ ደሃም በድህነቱ መንግስተ ሰማያትን አይወርስም
@Alemujeriu
@Alemujeriu 2 күн бұрын
በሐዋርያት ሥራ 2:38 ንሰሐ መግባት ፣በኢየሱስ ስም መጠመቅ እና መንፈስ ቅዱስ መሞላት መንግስተ ሰማይ ለመግባት ።አንተስ /ችስ
@SamsungJ-bl8fg
@SamsungJ-bl8fg 3 жыл бұрын
ያርግላቸው ለፍተው ላባቸው ነው
@assuba8001
@assuba8001 3 жыл бұрын
ማንበብ አትችይም?
@elisabethhabtemichael9150
@elisabethhabtemichael9150 3 жыл бұрын
ምነው የቅናት በሸታ ነው ???
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa Жыл бұрын
ኸረ በናትሽ ምንድነው የተወለዱበት አመተምህረት ነው ወይስ ሩጫ የጀመሩበት ነው? እንዴኤ ኽረ እባካችሁ እፈሩ::
@fitsumtefera5832
@fitsumtefera5832 3 жыл бұрын
ሙከራሽ ጥሩ ነው ግን መጀመራያ መረጃ በደንብ ለመሰብሰብ ብትሞክሪ ጥሩ ነው
@asresbitew7105
@asresbitew7105 5 күн бұрын
ለአትሌቶቻችን ያለን ክብር ምንጊዜም ትልቅ ነው። ስፖርት፣ ኪነት፣ ንግድ፣ እርሻ እና የፈጠራ ውጤት በዕርግጥ ባለ ሀብት ለመኾን ያስችላሉ፤ ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ ባለ ዕድል ሁኖ ሌሎች ጥረው ግረው ያካበቱትን በጋብቻ (በትዳር) አጋርነት መጋራት ማለትም ባለ ሀብት መኾን ይቻላል። እንደ ኢትዮጵያ በመሳሰሉ ኢፍትሃዊ አስተዳደር በሠፈነባቸው አገሮች ከፍተኛ የመንግሥት ሥልጣን መቆናጠጥም ባጭር ጊዜ በሀብት ያጨማልቃል።
@tirsithaielgebrial5409
@tirsithaielgebrial5409 4 күн бұрын
የአቀራረብ፣ምንጭ፣እውነታነት ይጎለዋል ዘገባው
@melesseworkiye5991
@melesseworkiye5991 3 жыл бұрын
መረጃሽ ሀሰት ነው ሀብት በቁጥር ነው የሚገለፀው እንጂ ቅንጡ የተንደላቀቀ ውድ በማለት አይደለም እሺ
@DanielSolomon7
@DanielSolomon7 4 күн бұрын
manbeb lay yekereshal
@kiyamesfin2609
@kiyamesfin2609 3 жыл бұрын
መረጃ ነው ቅናት ነው የምትነግሩት
@user-dx3me8ch5k
@user-dx3me8ch5k 3 жыл бұрын
Eniem algebagnim
@lidujesuse910
@lidujesuse910 3 жыл бұрын
ሀይሌ የተወለደው በ፣1973 ትያለሽ እንዴ እኔ ኤለመንተሪ ሆኜ እኮ ነው ሀይሌ ሩጫ ያቆመው እና ገና አርባ አመቱ ነው እያልሺኝ ነው
@siberraya2073
@siberraya2073 3 жыл бұрын
እራሱ ነው እድሜው አሳንሶ የተናገረው
@hiruttube6804
@hiruttube6804 3 жыл бұрын
😂😂😂43
@firaolyilma5291
@firaolyilma5291 2 жыл бұрын
Turuye betam new yeminodish ahunim ketiyibet
@tayechborena4575
@tayechborena4575 3 жыл бұрын
እጅጋየሁ ዲባባ በእለባበስ ቅርፅዋ በጣም የሚያምር ቅልጥፍ ያለች ቆንጅይ ልጅ ናት ታድያ ምነው እህቶችሽን እንዳንቺ ስልጥን እንዲሉ ምከሪአችው ያንቺ አድናቂ ነኝ👌👍
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 3 жыл бұрын
መሰልጠን ማለት?አንቺ ለቱጃር ስልጣኔ ልትነግሪ?እነሱ ያዩትን ና የኖሩት ስለማይገባሽ ዝም ባልሽ ባማረብሽ!!
@marthamande
@marthamande 3 жыл бұрын
Thanks.👍👍
@addisuwoldie3260
@addisuwoldie3260 3 жыл бұрын
ምነው የአንችን የማንበብ እና የአገላለፅ ድድብናሽን ደረጃ እረሳሽው ?
@GutaMegersa-ws8po
@GutaMegersa-ws8po 5 күн бұрын
Didebina yemilowu ......
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 3 жыл бұрын
Weyne yemitanbew setyo yet new yetmarechiw ere betam ysafral
@user-tf9ef6ic4t
@user-tf9ef6ic4t 3 күн бұрын
ጠለት እርር ድብን ይበል:: ይገባቸዋል....
@sintayewsintish9420
@sintayewsintish9420 3 жыл бұрын
You talk about this information is necessary for our knowledge and experience please continue
@assefamengist2444
@assefamengist2444 3 жыл бұрын
agelaletsh ena akerarebesh aynefam......
@endrismohamed9021
@endrismohamed9021 3 жыл бұрын
በርቺ ባይሆን እውቱን አውሪ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 3 жыл бұрын
ደስ ይላል ነጭ ላባቸው ነው
@user-xf4vo5ry4eamanu
@user-xf4vo5ry4eamanu 3 жыл бұрын
ኧረ ንባብ
@hailumarutamaruta5402
@hailumarutamaruta5402 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ሀብት በብዛት በሙስናና ሌብነት ነው የሚገኘው :: አትሌቶቻችንን አይመለከትም. ሌላው ማንበብ ከመጀመርሽ በፊት ንባቡን በደንብ ተለማመጂው 👌
@YasinTeck
@YasinTeck 3 жыл бұрын
Whats About Gezahegn Abera የሆቴሎችና ሪዞርቶች ባለቤት እኮ ነው
@shashatube3585
@shashatube3585 3 жыл бұрын
Video lemesrar achekuy
@yemanebirhanmichael3097
@yemanebirhanmichael3097 3 жыл бұрын
Very poor information. Poor journalism.
@amennile7235
@amennile7235 5 күн бұрын
ልኮምት ብየ ምን አገባኝ እንጀራሽ ነው እየቀረደድሽ ለጥፊ ያጣፍጥልሽ ብየ ተውኩሽ።
@devotube6792
@devotube6792 3 жыл бұрын
Eski kemitsadebu maberetat ayisha
@YeromSelsei-qz9uh
@YeromSelsei-qz9uh 3 күн бұрын
ተያቸውበናትሽ፡ኮተትነው፡የበዛባቸው፡ሀሳብነውየበዛባቸው፡ቢያውቁበት፡ሀገራቸውላይየተለያየካንፓኒእየሰሩ፡ብዙየስራመስክመክፈትይችላሉ፡ምንያረጋልየኢትዮጵያ፡ሀብታሞች፡በኮተት፡አለቁቁቁ።።።።
@amaredesta9979
@amaredesta9979 3 жыл бұрын
አትንተባተቢ
@zewedeneshasemamawe900
@zewedeneshasemamawe900 3 жыл бұрын
Ha hu ......memar alebish
@EyobWorku-kf7co
@EyobWorku-kf7co 4 күн бұрын
ኧረ ድፍረት!! ምናለ ሳታጣሩ ባታውሩ!! መሠረት ደፋር በአቴንስ ኦሎምፒክ ሁለት ወርቅ አምጥታለሽ ያልሺው ከየት አምጥተሽ ነው!! በጣም አሳፋሪ ዘገባ ነው!
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f 7 күн бұрын
ስንት መሪትተሰተ ገየድጉድ ሀብት የአለም ሀብት በሰረተሃላው ምን አለ ??????
@sharjah2729
@sharjah2729 3 жыл бұрын
ስለሰው ከማውራት ማንበብ ተማሪ
@rxrxasas2639
@rxrxasas2639 3 жыл бұрын
Thank you newrega neach
@henochgetnet6798
@henochgetnet6798 3 жыл бұрын
Mene aynete akerarebe mesertene 5tegha drega tesechaleshe mene ayenet byeaynete neshe
@benawagash244
@benawagash244 3 жыл бұрын
ዓይናችሁን ከእነሱ ንቀሉ!!!ትክክለኛው ደም ወዝ እና ላብ እንደዝናብ ወርዶ የተገኘ ሀብት ነው::ይልቁንስ በሙስና በጥንቆላ የከበሩት እነማን እንደሆኑ ንገሩን::
@rxrxasas2639
@rxrxasas2639 3 жыл бұрын
I like it 👍
@lijtommy320
@lijtommy320 3 жыл бұрын
ኣንቺም ብሎ ተንታኝ ሃሜታ ነው ሚመስለው
@abyssinia6091
@abyssinia6091 3 жыл бұрын
ምን አይነት አቀራረብ ነው? የኢትዮጵያ ሀብታም አትሌቶች ብሎ ውድ ቤት እና መኪና አላቸው ማለት?
@EndashuAregaw
@EndashuAregaw 4 күн бұрын
ach dedeb leyutub gebi bilesh hayile kelelochu gar?
@qorontosmedia
@qorontosmedia 3 жыл бұрын
ፎርብስ የሀብታሞቹን ደረጃ ሲያስቀምጥ ንብረት ዘርዝሮ በዶላር ቀይሮ ያስቀምጣል። አንቺ ይህን ድህረ ገጽ አንብቢ፣ ተሻሽለሽም ሌላ ጊዜ ሞክሪ
@tigisbelay9579
@tigisbelay9579 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o 4 күн бұрын
ብርሀኔ አደሬስ ጌጤስ ገለቴ ቡርቃስ??
@tsedalwondale6652
@tsedalwondale6652 3 жыл бұрын
ልንገራችሁ ብለሽ ፡ ይገመታል ሰምተናል ትያለሽ በናትሽ?
@godislove1692
@godislove1692 3 жыл бұрын
anchi kedada Haile be 1973 new yeteweledew sitey tinish atafrim
@mekdiabebe1582
@mekdiabebe1582 3 жыл бұрын
መጀመሪያ በደንብ አንበበሽ ተዘጋጂ
@godislove1692
@godislove1692 3 жыл бұрын
@@mekdiabebe1582 Yemtegerme Lij nat, hulgize new eko yetesasate mereja yemitaqerbew 🤫
@bedasakabetaebba2047
@bedasakabetaebba2047 3 жыл бұрын
ደረጃ ሰጪዉ ማን ነበረ
@abadirawol
@abadirawol 3 жыл бұрын
asella bemitibal ketama neber yalshiw hoho lenegeru ayiferedibishim
@user-hj1vg8sw7t
@user-hj1vg8sw7t 4 күн бұрын
ማንበብ አትቺይም።አንቺ የደሀ ቀብር ላይ የህይወት ታሪክ አንብቢ።
@kemissetube350
@kemissetube350 3 жыл бұрын
Debari new akerarebsh
@zerfuberiso6856
@zerfuberiso6856 3 жыл бұрын
Hails is a wonderful person and visionary
@desureda2749
@desureda2749 3 жыл бұрын
ዓረፍተ ነገር አሰካክሽ፣ቃላት መረጣና አጠቃቀምሽ፣ የመቼት አወቃቀርሽ ደካማ ነው መረጃዎችሽም ተራዎች ናቸው። ብቻ በአጠቃላይ ከጋዜጠኝነቱ ይልቅ የመንደር ሰብቀኛነት ይስተዋልብሻል።
@nomore8101
@nomore8101 3 жыл бұрын
አትችይም
@rxrxasas2639
@rxrxasas2639 3 жыл бұрын
Gosh nice word for her.
@robbtes1
@robbtes1 3 жыл бұрын
ዘጊ ነው ድምፅሽ
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 3 жыл бұрын
Meseret defar dink athlete nech englizegha menger ye wuket melkya aydelem honm englizegha akelatfa tingeralech yalshiw fisum wushet new
@rxrxasas2639
@rxrxasas2639 3 жыл бұрын
Men age bash kentega leftiew new endache weary lkakemaew aydelam
@abelgetahun9361
@abelgetahun9361 3 жыл бұрын
በቀጣይ መረጃ አሟዊ ውድ ውድ ጫማዎቹ ያሰታውቃሉ ከምትይ
@mihretyirdaw7996
@mihretyirdaw7996 3 жыл бұрын
😀😀 tikikil abate
@tsigemintesnotgebiregizabh7777
@tsigemintesnotgebiregizabh7777 3 жыл бұрын
Ereeee yet enihidilachihu????minale zimmmm bity.
@aghsepda
@aghsepda 3 жыл бұрын
ያለምንም ተጨባጭ መረጃ ትዘላብጃለሽ? እንጭጭ። ትንሽ ስለ ጋዜጠኝነት አንብቢ ፤ለነገሩ ሰው የጻፈልሽንም በአግባቡ ማንበብ አልቻልሽም ። ወይ አታምር ወይ አታፍር አለ....
@melatesfa7390
@melatesfa7390 3 жыл бұрын
ለነሱ የበለጠ ይስጥልን አንተችን የሰው ሀብት ቆጣሪ ያርግህሽ ቋጣሪ
@wondwossenalemu2142
@wondwossenalemu2142 3 жыл бұрын
ገለጻሽ ይደብራል
@demelashwoldegiorgis5663
@demelashwoldegiorgis5663 3 жыл бұрын
Poor journalism.
@michaelarnold8809
@michaelarnold8809 3 жыл бұрын
Gematam nesh
@seleshimoh5533
@seleshimoh5533 3 жыл бұрын
ማንበብ አልቻልሽም ሌላው ደግሞ ደራርቱ ማራቶን እረ ዋሸሽ
@jonebeza9312
@jonebeza9312 3 жыл бұрын
መጀመሪያ ማንበብ ልመጂ
@danielwedajo6066
@danielwedajo6066 3 жыл бұрын
Anchi weregna gezahegn 2end nw birane degmo 4
@namrudkush6127
@namrudkush6127 2 жыл бұрын
ገለፃሽ ድድብናን የተጎናፀፈ ሆኖ ሞያው በማይገባው ሠው ሲተገበር የሚኖረውን ከ ሰገራ የባሰ ዘግናኝነትን ፍንድስ አድርጎ ያሳያል።
@tilahunkebede2059
@tilahunkebede2059 3 жыл бұрын
You need more information please read more
@henochgetnet6798
@henochgetnet6798 3 жыл бұрын
Alemaze ayanane kmeseret gar tawedaderiyaleshe ende meserte 5000& 10.000 senete yashenefeche leke aydleshem endegena bedneb atenteshe seri
@etseubkassahun7225
@etseubkassahun7225 3 жыл бұрын
አታጋኝ
@wizbro2713
@wizbro2713 2 жыл бұрын
እሱን እኔ አሳይሻለሁ ቁጭ ብዬ
@dawit3322555
@dawit3322555 Жыл бұрын
Begemet yemeselal
@DanielSolomon7
@DanielSolomon7 4 күн бұрын
ere lela sew yeseralesh amaregnan awelegagedshew
@hannahailu4776
@hannahailu4776 Жыл бұрын
መጀመሪያ ተማሪ ምኑም አላማረብሽ እትንተባተቢ
@akabissinyatube2970
@akabissinyatube2970 3 жыл бұрын
Mejemeriya bedeb negerun kemaseredate yelek anebebi eshi.
@AbufasuaAli
@AbufasuaAli 4 күн бұрын
ጋዜጠኝነትን መማር አለብሽ
@ttcftf2553
@ttcftf2553 3 жыл бұрын
ወሬ ማውራት ትወጃለሽ
@yaredtesfaye1025
@yaredtesfaye1025 3 жыл бұрын
Min alebet bekerebesh setaseteye
@abenialemayehu7094
@abenialemayehu7094 Ай бұрын
Metered never brought 2 gold medals at Atens Olympic. It is a lie
@fekaduadam
@fekaduadam 3 жыл бұрын
ሀብታም ቢባሉ የሚያሳምን በሩጫ ሌት ተቀን በመስራት አፍር ግጠው በድል ተጏናፅፈው የሚያመጡት ወይም የሚያገኙት ሀብት እውነተኛ የሀብት ምንጭ ነው ቢባል አሳማኝነት አለው በጥርት የመጣ መሆኑን ያሳያልና
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 жыл бұрын
Erowch mahon albek habtam lamhoun
@getnetreda676
@getnetreda676 3 жыл бұрын
Hawassa,Ziway,Adama,Shashemene,Arba Minch,
@ffm377
@ffm377 3 жыл бұрын
Haile yeteweledewu! The batele of Italian!did you said!?????
@dawitgenetabebe2922
@dawitgenetabebe2922 3 жыл бұрын
Awe agelaletsish sidebir
@Wubshet371
@Wubshet371 7 ай бұрын
መረጃወችሽ አራምባ እና ቆምቦ
@samson46
@samson46 3 жыл бұрын
Zeregna
@Aman-yp8yt
@Aman-yp8yt 3 жыл бұрын
Habt kamach jamro bacama ena ba libs malakat tajamara
@habibbekele7527
@habibbekele7527 3 жыл бұрын
Yigebachewal leftewal akerarebish gen yetemuala bihon
@abebe7532
@abebe7532 3 жыл бұрын
ena min yetebes ????
@alexethiopian1139
@alexethiopian1139 3 жыл бұрын
ሀይሌን ልክ ነህ ሌላው ውሽት ነው እንደሌላው ውሸትህ
@yasinali3073
@yasinali3073 8 күн бұрын
ጨርሰሽ83
@getnetreda676
@getnetreda676 3 жыл бұрын
Hulu Daily,Ed’s Kitchen,
@Laworos
@Laworos Күн бұрын
Ye set jil nesh🤣
@eskujone6887
@eskujone6887 3 жыл бұрын
አረ ሁሉ ዴሊ ለፕሮግራምሽ አማርኛን አቀላጥፎ የሚያነብ ቢሆን ይመረጣል
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 жыл бұрын
እና ምን እናድርግ ሃብታም ቢሆኑ ለራሳቸው ደሃ ቢኮን ለራስ ይልቅስ አለም ልትጠፍ ንው ደሃውን አጥግበው ይሙቱ ቲሽ ወሬኛ ሁሉ
@rxrxasas2639
@rxrxasas2639 3 жыл бұрын
Like 👍 werega ywdem
@adamnamedia3733
@adamnamedia3733 3 жыл бұрын
Berchi enamesegnalen
@ethocooking2034
@ethocooking2034 3 жыл бұрын
ገንዘቤ ግን ካራክተር ይበላታል
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 62 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 12 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 62 МЛН