89ኛC ገጠመኝ ፦getemeng በሰርጉ ቀን የጠፋው ሙሽራ ጉድ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 36,218

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

3 жыл бұрын

Пікірлер: 843
@kariyachankariyachan3731
@kariyachankariyachan3731 3 жыл бұрын
እውነት መምህር የእመቤታችን ድቅ ስራ በጣጣጣጣም ነው የሚገርመው እግዛብሔር መጨረሻቸውን ስላሳመረላቸው ክብር ለድግል ማርያም ክብር ለእየሱስ ክርስቶስ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 3 жыл бұрын
ነገር ሁሉ ለበጎ ነው የሚባለው ልክ ነው መምህር የማቱሳላን እድሜ ያድልህ ምንም ቃል የለኝም ክፉ አይንካህ ያንተን ያህል በእድሜ የሚበልጡህ እንኳ እንዲህ ስለመንፈስ ውጊያ አይደለም ሊያስተምሩን እየተቃወሙ ነው ልቦና ይስጠን እንጅ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ስራው ግሩም ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በጣም ደስ ይላል ይህ ትልቅ ትምህርት ነው የድንግል ማርያም ታምር ግሩም ነው በጾሎት የማይፈታ የለም ክብር ለድንግል ማርያም ልጂ ይሁን አሜን፫ ምናለበት ይህ ሁሉ ገጠመኝ ወደ መንፈሳዊ ፊልም ቢቀየር ስንቱ ይቀይራል ግን ሴትየይቱ ግን ልቦና ይስጣት በበሽታ ተይዛ ክፉ ማስቧ ወይ ጡጧን ያስቆረጣትም የራሷ መንፈስ ይሆናል ክፉ ናት ልቦና ይስጣት ሁሉም በእርሱ ሆነ መጨረሻው ደስ ይላል ሁላችንም ለንስሐ ሞት ያብቃን እልልልልልልልልል ላንተም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
@alishaalisha6141
@alishaalisha6141 3 жыл бұрын
BETAM TEKEKL YE ABATACHIN MENKRAN MEMHR GRMA WENDMU YE ABADON METSHAFACHEWN FELGALEW BYE SEWOCHN ASLKE TEKLE HAYMANOTE BER SUKE ALE TEBLEN LNGEZA FELGEN NEW BLEW SINAGERU AGATAMI HONO HIDU MDRE TENKAY EGNA YTENKAY METSHAF ANSHETM BLOW 2. SETOCH NEBER YELAKUWACHEW ENDIGEZULGN SETOCHU KE KESOCHU TETALTEW TESEDADBEW TEMELESU ELSHALEW EHTE MEMHR GRMA TENKAY AYDELUM ENATE LEBOCH MDRE TEBTAB DEFTERAWOCH ENATE NACHU YESEW SHKMOCH BLEW TEMELESU WEDE BETACHEW
@astertekle8537
@astertekle8537 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ethrak9364
@ethrak9364 3 жыл бұрын
አሜን
@jerryat7530
@jerryat7530 3 жыл бұрын
ስሟን ጠርቶ ማን አፈረ የአምላክ እናት 😭😭😭እኔጃ ምን ብዬ ላውራ ስለ እናቴ ድንግል ማርያም ስሟን እንኩአን አልጠግበውም እንባዬን አልቆመም አለ: መምህር ተአምሯ ሁሉም ድንቅ ነው ተባረክ እድሜ ይስጥህ !በርታልን
@worektadess1253
@worektadess1253 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@shameershami1017
@shameershami1017 3 жыл бұрын
እልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን ይህን አይነት ታሪክ ያሰማን መጀመሪያው ከባድ ቢሆንም መጨረሻው እጅግ እጅግ እጅግ በጣም ደስ ይላል የማያሣፍር አምላክ አለን መምህራችን ፀጋውን ጨምሮ፫ ይስጥህ እኔ ቃላት የለኝም ወንድሜ ተባረክ።
@alyanatsegaya271
@alyanatsegaya271 3 жыл бұрын
ስለ ሁልም እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህውይት ያስማልን መምህራችን
@user-ub6ys8bb5v
@user-ub6ys8bb5v 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ እኛም ሰምተን በቃሉ እንድንድን እግዚአብሔር ይርዳን
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 3 жыл бұрын
ወይ የእማምላክ ስራ ለማመን የሚገብድ ነገር ስሟ ይመስገን የአምላካችን እናት እመብርሃን
@genetnagetugenetnagetuyesh6232
@genetnagetugenetnagetuyesh6232 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ስደተኞችን ለሃገራች መሬት ያብቃን 🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@hiwotfekadufekadu4724
@hiwotfekadufekadu4724 3 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እመቤታችን ስላደተገችው ድንቅ ስራ በእውነት በጣም ነው ያለቀስኩት እመብርሃን ከልጅሽ ጋር ክብር ምስጋና ይግባሽ እመቤቴ ፍርቅርሽን በልቦና ፅላት ላይ ፃፊልኝ ነእውነት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ደስ ነው ያለኝ እህታንችን ወንድማችን እንኳን እመቤቴና ሰማዕቱ ቅዱስ እስጦፋኖስ እረዳቹ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ምፕምህር ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘምፕንህን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜንና ጤናን ይስጥልን አሜን
@AbcdEfgh-br8oz
@AbcdEfgh-br8oz 3 жыл бұрын
Amenamenamen
@user-gd4sn9xs4z
@user-gd4sn9xs4z 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆን መታደል ነው አግዚአብሔር ሰራ ድንቅ ነው አንኳን ደሰ አላችሁ አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን አረጅም አድሜ ጤና ይሰጥህ አሜን አሜን አሜን
@bayushemulugetabayushemulu1784
@bayushemulugetabayushemulu1784 3 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ያሰብከው ሁሉ በእመቤታችን ሰም ይሳካልክ
@genetnagetugenetnagetuyesh6232
@genetnagetugenetnagetuyesh6232 3 жыл бұрын
ይህን ገጠመኝ እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሃለሁ 🤲🤲🤲🤲🤲
@user-df9ey1fw4y
@user-df9ey1fw4y 3 жыл бұрын
እልልልእልልልእእልልልልልልልእልልልልል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ስራው ጉሩም ነው እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን እልልልልል እልልልልእልልልልል እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ይህን እድሰማ ለረዳኝ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን
@nighstasefan7860
@nighstasefan7860 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@serklmtikrtikie6542
@serklmtikrtikie6542 3 жыл бұрын
እል እልእልእልእልእልእልእል መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በጣም ደስይላል እግዚአብሔር ስራዉ ድቅነዉ
@eyobtesfahun8786
@eyobtesfahun8786 3 жыл бұрын
Tanx
@user-bc1iq8oo7z
@user-bc1iq8oo7z 3 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል የእግዚአብሔር ማዳን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ እንኳን ጌታ ረዳቸው🙌🙌🙌🙌
@user-iq4ny3yb5q
@user-iq4ny3yb5q 3 жыл бұрын
እልልልልልልል ክብር ለድግል ልጅ በእዉነት በጣም ድንቅ ታአምር ነው አቤት ግን በየሰፈሩ በጣም ብዙ መተተኞች አሉ በእሱ ቸርነት ነው የሚኖረው ተመስገን
@user-pu5mv2zv7r
@user-pu5mv2zv7r 3 жыл бұрын
መምህር ምን አይነት ፀጋ ነው የድግል ማርያም ልጅ የስጠህ እንካን ደስ አለህ ጉልበትህ ይባረክ ምንም ስቃይ ቢበዛ ደግሞ ፀጋውን እጥፍ አድርጎ ከፈላቸው ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ።
@desstayrga2780
@desstayrga2780 3 жыл бұрын
የዛሬው ደሞ ልዩ ነው እኔም አባ ሲባርኩኝ አይቻለው በመስቀላቸው በህልሜ መምህሬ እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ የማያልቅበት አምላክ
@Adne_
@Adne_ 3 жыл бұрын
ፍጻሜው በጣም ደስ ይላል ላች የደረሰችልሽ ድግል ማርያም ለእኛም ትድረስልን አሜን
@elsa7399
@elsa7399 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አንደበት የለኝም ከማመስገን ውጭ እግዚአብሔር ይባርክህአሜን አሜን
@mekdi9983
@mekdi9983 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን የሚገርም በጣም ይጥማን በእውነት ለሳ የዱረሰች ሳአሊነነ ቅድስት ድንግል ማርያም ትድረስልን
@tamirukidus811
@tamirukidus811 3 жыл бұрын
እንኩዋን ደስያለሽ እህታችን ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ላንተም ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክልህ በርታ አንዳንዴ መሆን ያለበትን ቃላቶች እንድትጠቀም ፀልይ ለሰዎች ወይም ለክርስቲያኖች የሚሆን ቃል የማይጎረብጥ ቃል እንድጠቀም አምላኬ እርዳኝ በል ፈጣሪ ይርዳክ በሁሉም ደስተኛ ነኝ የወንድምነት ምክሬ ነው ለብዙዎቻችን የህይወት መለወጥ ምክንያት እንድትሆን ፈጣሪ አዘጋጅቶሀል ይሄን አምናለሁ ምስጋና ለስላሴ
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
ሀያል ጌታ ስራው ድንቅ ነው እንዴት እንዳለቀስኩ የሚገርም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ይሄን ድንቅ ስራውን ያሰማኝ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ ካንተ ጋር ይሁን ቅዱሳን መላእክት ይጠብቁህ ስለ ቅን ሰዎች መስማት ራሱ እንዴት ደስ ይላል።
@ethiopiahagere9008
@ethiopiahagere9008 3 жыл бұрын
አቤት ኦርቶዶክስ መሆን አቤት ንፅህይት ንፁሀን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስራሽ ብዙ ነው በእውነት ፊልም እስኪመስለኝ ድረስ ነው የሰማሁት ወይ ለምስክርነት መብቃት መታደል ነው ፡፡እልልልልልል
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነን ባዮች አይደሉም እንዴ ይህን ጉድ የሰሩት።መመፃደቅ አስፈላጊ አይደለም።
@ethiopiahagere9008
@ethiopiahagere9008 3 жыл бұрын
@@solomonkefyalew9682 ነን የሚሉ በውስጣቸው ግን ተኩላዎች የሆኑትን ቤት ይቁጠራቸው ወዳጄ !!!
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ድቅ አምላክነህ ተመስገን የኔንም ቤተ ሰቦች ልቦና ስጥልኝ ለንሰሀ አብቃልኝ አሜን መምህር እድሜክን እደ ማቱሳላ ያርዝምልን አሜን
@user-nw3sf8kb2y
@user-nw3sf8kb2y 3 жыл бұрын
መምህርየ ማርያምን ድንቅ ስራ ገጠመኝ ነውኮ በስመአብ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን።
@selammulugeta4342
@selammulugeta4342 3 жыл бұрын
ወይ የእግዚአብሔር ስራ እመብርሀን እናቴ እመቤቴ ምን ይሳናታል በነፍስም በስጋም ተፈዋል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋል እልልልልልልልልልል
@selamyemariyamlij5630
@selamyemariyamlij5630 3 жыл бұрын
መምህር ስደቴን ደጋግሜ አመሰገንኩት ባልሰደድ ይሄን ት/ት የት አገኘው ነበር።አንተን የወለደች ማህፀን የተባረከች ናት ዘርህ ሁሉ ይባረክ።እኔ በጣምምምም ብዙ መንፈሳዊ ት/ቶችን እከታተላለሁ እንድንስርግድም ያስተምሩናል ግን ለግዜው ስግደት ብጀምርም ወዲያው አቋርጠዋለሁ ያንተን ገጠመኝ መከታተል ከጀመርኩ በኋላ ግን እንኳን ላቋርጥ ነግቶ እስክሰግድ ሁሉ የጓጓበት ግዜ አለ በህይወቴ በቤተደቦቸ ብዙ ችግር እንዳለ እየተረዳሁ ነው እባክህ በፀሎት አስበኝ ወለተ ማሪያም ብለህ እበረታ ዘንድ።ሲቀጥል ገጠመኞችን በመፅሀፍ መልኩ እንዲቀርብ ማሰብህ በጣምምምም ቆንጆ ነው ብዙ ሰው ይድንበታል በርታልን ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ ወላዲተ አምላክ በምትሄድበት ሁሉ ጥላዋን ጥላ ክንፏን ዘርግታ ትጠብቅህ
@user-qm2gq4lf2j
@user-qm2gq4lf2j 3 жыл бұрын
በጣም እጅ ስደት መምህሬ
@solnetu1260
@solnetu1260 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እጅግ በጣም ደስ ይላል መምህራችን ተባረክ አሜን አሜን አሜን
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጋን እልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ለእናቱ ይሁን እንኳን ደስ አለሽ እህቴ የአብራሃም የሰራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
@samrakasew3457
@samrakasew3457 3 жыл бұрын
ቃለሕወት ያሰማል ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን የድግል ማርያም ልጅ ስለሁሉም ነገር የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን አየ መታድል እመቤቴ ማርያም የምትገለጥላቸው ሰወች እድለኛ ናቸው ቀናሁ እኔስ ኧረ አስቡን በፆለት ወለተ ማርያም በስደት አገር ከዱባይ
@samrakasew3457
@samrakasew3457 3 жыл бұрын
እመቤታችን ክብር ምስጋና ለእሷ ይሁን ሰመአቱ ቅዱስ እቲፋኖስ በረከቱ ይደርብን አሜን
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 3 жыл бұрын
በእውነት እድሜና ጤና ያድልልን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@ydenek2712
@ydenek2712 3 жыл бұрын
እፁብ እፁብ እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ እድለኛ ነች እህታችን መታደል ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ከነ በተሰቦችህ እህታችን በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ማርያም እያልሽ የፃርቃኔ ማርያም ለደጇ እንድታበቃኝ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ እጂግ ድንቅ ነው! መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን እኛም በሰማነው የምንለወጥ ያድርገን!እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እናቴ መፅናኛዬ ድንግል ማርያም ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሻል🙏አምላክ ሆይ ሳይገባኝ ይህን እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ🙏መምህር እግዚአብሔር ይፍቀድ ይታተም!!!
@user-mt1mw1wk6y
@user-mt1mw1wk6y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ክብር ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን እኔ መሽም ማርያምን የምታስተምረውን ትምርህት ሁሉ እያዳመጥኩ ሀሳቤ ሲበተንብኝ እደገና ተመልሼ ነው እማዳምጠው ።
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።መምህርበእውነት።በጣምእስተማረገጠ
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 3 жыл бұрын
ስለውሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን በጣም ነው የምገርመውም በጣምም ነው ደስ የምለው የእናታችን ስራ ክብር ምስጋና ለእመቤታችን እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-qy3ps8mo4x
@user-qy3ps8mo4x 3 жыл бұрын
በስላሴስም በጣም ነው የሚገርም የሚደንቅ ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እጽብ ድንቅ ነው ውለታው እግዚአብሔር ለእኛ ያረገው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት የዛሬው ልዩ ነው የጻድቃኔዋ ማርያም ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ ይህን ታሪክ እንድንሰማያ የፈቀደ አምላክ ይመስገን
@Abc-zl6ts
@Abc-zl6ts 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ከሀገሬ ከወጣሁ 10አመት ሆኖኛል ምንም ለውጥ የለኝም ሀገሬ አስጠላኝ እግዚአብሔር ከረዳኝ በሚቀጥለው ዓመት ሀገሬ እገባለሁ ብያለሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ እሄ ታሪክ የኔ ታሪክ ነው የመሰለኝ ለውጥ የሌለው መንከራተት😭😭😭
@atimengstie2719
@atimengstie2719 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን መምህር ባንተ ላይ እግዚአብሔር አድሮ እኛንም እንደዚህ አይነት የክፉ የመናፍስትን ስራ እንድናውቅ እና እንድንማር ያደረገን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን።
@yomiyutamrat7415
@yomiyutamrat7415 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ውስጥን የሚያሳርፍ የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@senibinisenibini309
@senibinisenibini309 3 жыл бұрын
የእናታችን ተአምር በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 жыл бұрын
የታላቁ አባታችንየእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን♥🙏 እንዴት ደስ ይላል እናታችን ማርያም ምስጋና ላቺ ይሁን♥🙏
@eryohana6039
@eryohana6039 3 жыл бұрын
አቤቱ ንጹህ ልብ ፍጠርልኝ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ መዝ.50(51):10 በጣም ያሳዝናል በቅናት መንፈስ በመነሳሳት የሰውን ህይወት እንደዚህ ማበላሸት ፣ ማንከራተት ፣ እራስን ማሳጣት በጣም ያሳዝናል መምህር ያቀረብክልን ታሪክ በጣም የሚገርም ሁሌም የ እግዚአብሔር ቸርነት የማይበት በ ቅን ልብ በመጾም በመጸለይ በመስገድ የጠፋውን መመለስ የተሰወረውንም መግለጥ እንደሚቻል ተምሬበታለሁ እንደዚህ አይነት አስተማሪ ገጠመኞችን ስለምታቀርብልን በምህር እናመሰግናለን ሙሽሮቹ ህይወታችሁ በብዙ መከራ ውስጥ አልፋችሁ ለ ቅዱስ ቁርባኑ ስለበቃችሁ ከልብ ደስ ብሎኛል እንኩዋን ደስ አላችሁ
@qwqw7254
@qwqw7254 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልለ በእውነት ወድማችን ፀጋዉን ብዝዝት ይበልልህ እሳም እንካን ደሰ ያላት እግዚአብሔር ሀያል ነው
@yordanoshaile2348
@yordanoshaile2348 3 жыл бұрын
ተስፍሽየ ጸጋዉን ያብዛልህ ተባረክ 🙇🙇
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 3 жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመኖን እግዚአብሔር ይባርክለወት ጸጋውን ያብዛለወት መምህር አሜን አሜን አሜን
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 жыл бұрын
መምህራችን ተስፈ ስላሴ በጡዕሙ አንደበትህ ያስተማርከን ትምህርት ቃለ ህወት ያሰማልን ምንው እንየም የቃና ዘገልላ ሰርግ ዋሃው ወደ ወይን የለወጠች ድንግል ማርያም የእንየም ህወትየ ለውጣ ታርክየን ባዓለም በተነገረልኝ ።መምህር እንየም ትዳር የናፈቀኝ ነኝ እና ። በፀሎት አስበኝ ወለተ የዋሃንስ
@woinshetsama2693
@woinshetsama2693 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ደስ ይላል የመአምላክ ስራ እጹብ ነው እኛንም በአማላጅነቷ አትለየን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል።እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለህይወትያስማልን።መምህርበጣምይስይላልልልልልእሜንንን።ልልልልልል።አመሰግናለሁ እሜን
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን 💓💓💓 እግዚአብሔር ይመሰገን 💓💓💓 እግዚአብሔር ይመሰገን 💐💐💐እልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ከብር ምስጋና ይሁን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም " እህታችን እንኳን ደስ አለሸ " መምህራችን በዕድሜ በጤናው ይጠብቅልን
@mulualamrew6622
@mulualamrew6622 3 жыл бұрын
መምህር ቢታተምም በፊልም ቢሰራም ደስ ይለናል ብናግዝህም ደስ ይለናል ስለማይነግር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል
@tsigereda-rose5534
@tsigereda-rose5534 3 жыл бұрын
እግዚአበሔር የተመሰገነ ይሁን። እመ ብርሀን እንወድሻለን። በጣም ደስ ይላል። ተመስገን።
@yemariyamijinegni5670
@yemariyamijinegni5670 3 жыл бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን መምህር እውነት አስተማሪ የሆነ ታሪክ ነው የመቤታቺን ስራ ታምር ነው
@tigabebe2863
@tigabebe2863 3 жыл бұрын
በእመብርሀን ይገርማል መምህር በብዙ እያስተማርከን እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎብኘን ለክፉዎችም ልብ ይስጥልን
@user-zn6ee9yr1y
@user-zn6ee9yr1y 3 жыл бұрын
እንደት ደስ ይላል የእግዚአብሔር ጥሪ ተናገሩ ድንቅ ስራውን ም መስክሩ ታምሩን ለዐለም ንገሩ ድንቅ ስራውን መስክሩ!
@user-er1vy2xf6o
@user-er1vy2xf6o 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ የምል ገጠመኝ ነበር መምህራችን ቃል ህይወት ያስማል ለተጋብዎችም መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው መጨረሻቸው ያሳምርላቸው
@user-hs8qz9wu9n
@user-hs8qz9wu9n 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ላይ አድሮ ያስተማረን
@barazahrani4495
@barazahrani4495 3 жыл бұрын
በስመአብ የእመቤቴ ስራ ድንቅ ነው እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@barazahrani4495
@barazahrani4495 3 жыл бұрын
መምህሬ በእውነት እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተስቦችህ ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር ሁሉም መምህር እንዳንተ ቢሆኑ ምናል
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 3 жыл бұрын
መምህራን ፀጋውን ያብዛልህ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሄድክበት ሁሉ በአማላጅነቷ ትጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በጣም ነው ደስሚለው ስለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ተመስገን ተመስገን ተመስገን አምላኬ እመ ብርሃን ወለላይቱ አዛኝቱ ማህደረ መለኮት ስምሽን ጠርቶ ያፈረ የለም የጌታዬ እናት ንፅህት ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባሻል አሜን ሀጢአትና በደሌን ሳይፀየፍ ይሄን ከአምሮ በላይ የሆነ ድንቅ ስራህን እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ አምላኬ ተመስገን እግዚአብሔር። በሰዎች ላይ አድሮ ማዳኑን ድንግል ማርያም በእዉነት ስሟን ሲጠሩት መልስ የምትሰጥ እናት መሆኗን ሊያስተምረኝ ነው መሰደዴ ለበጎ ነው ተመስገን ከእኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መድህን
@udssdy2272
@udssdy2272 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የድንግል ማርያም ልጄ እየሱስ ክርስቶስ እድሜ ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልዎት አሜን ፫
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 3 жыл бұрын
በፊልም ይሁን ግን ገጠመኝ 23 ይከብዳል በፊልም ለመስራት ይከብዳል በዛላይ አርቲስቶች ትክክለኛ ክርስቲያን ሆነው ይስሩልን በተለይ ከነሁሉም ነገሯ ያፈቀራት በወር አበባ መከራዋን ያየችው ልጅ ይስሩት የፍቅር መስዋዕትነት ነው
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
ዘርክ ይባረክ ውድ መምህራችን አሜን
@alemworku1254
@alemworku1254 3 жыл бұрын
ተነግሮ ስለማያልቅው ስጦታው የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ አለም የተመሰገነ ይሁን አሜን (3) መምህር የእኛ መሰላል በጣም ነው ምንወድህ እግዚአብሄር አብዝቶ ይውደድህ !!!
@classicphone5908
@classicphone5908 5 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤ 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏
@mohammadfarhat1865
@mohammadfarhat1865 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏እውነት ልብን የሚነካ ደስ የሚል በጣም
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 3 жыл бұрын
ከዚህ በፊት አብር አንከርት ስሙ ሲጠራ ያወራል ይሰደብ የነበረው ዉስጤ ያለ ዛሬ ግን ዝም ምንም ነገር የለም ተይዣለሁ ሲለኝ ነበር እዉነት ነው ማለት ነው እግዚአብሔር ይመስገን መዝሙረ ዳዊት ስፀልይ ይበሳጫል መምህር እግዚአብሔር ያክብርልኝ በርግጥ የኔ ምስጋና ምንም ከዚህ በላይ ብዙዎች ያመሰግኑሃል መምህር አሁን ወደ መስመር እየመጣሁ ነው ማለት ነው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል
@user-gy8qx5ze7s
@user-gy8qx5ze7s 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እሰይ ስለቴ ሠመረ እሰይ ስለቴ ሠመረ ለፃድቃኔ ማሪያም ተስየ ነበረ ። እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እፁብ ድንቅ ነው ጌታ ሆይ ይህን እንድሰማ ስላደረከኝ አመሠግናካለው እኔ የሚገባኝጰአይደለሁም ግን አንተ ሁሌ ትወደኛለክ ክብር ላንተ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@hanaabraha6268
@hanaabraha6268 3 жыл бұрын
መምህር እድሜ ጤና ይስጥህ በየጊዜው የምትነግረን ገጠመኝ ትምህርት እየሆነን ነው ወይጉድ ታምር ነው
@user-uu5ru4ov5q
@user-uu5ru4ov5q 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰው እልልልል ...ትዳራችሁን እንደ አብርሐም እንደ ሣራ ያርግላችሁ ውለዱ ክበዱ !መምህራችን ብዙ መስዋትነት ከፍለክ እኛ እንድንማርበት ስለምታደርግ ላንተም የነፉስ ዋጋ ያርግልክ ...በርታልን!
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
@tarikutafa6214
@tarikutafa6214 3 жыл бұрын
እልልልልልልልል በጣም ያስለቅሳል ወይኔ ህይወት እንዲህ ነች ወላዲተ አምላክ ትለመነን ስማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ለኛም ይድረስልን እጅግ እሚገርም ትምህርት ነው መምህርቃለ ህይወትን ያሠማልን ይህን ክፍ መንፈስ ያርቅልን
@user-cg4oy3qe4t
@user-cg4oy3qe4t 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሉት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው
@fekeradesiyoutube1427
@fekeradesiyoutube1427 3 жыл бұрын
ለማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ምን ብየ እንደምናገር አላውቅም ብቻ ይህንን ያሰማኝ የድንግል ማርያምን ልጅ አመሰግናለሁ የነዚህን ልጆች ሂወት ያስተካከለ እግዚአብሔር የኔንም ወንድም ሂይወት ያስተካክልልኝ
@marwaathoibia6775
@marwaathoibia6775 3 жыл бұрын
በጣም ነው የመቤታችን ድቅ ስራ የምገረመው ደስ ስል እውነት አስለቀስኝ መጨረሻው በጣም ደስ ይላል መምሕረ ትምረት በጣም ቀይሮኛል እድሜና ጤና ይስጥልኝ አግዚአብሔር 🙏🙏🙏ኦርቶዶስ ተዋሕዶ ልጅ መሆን መታደል ነው 💒💒💒💒💒💒ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑረ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን
@eldanaeldana9643
@eldanaeldana9643 3 жыл бұрын
ቃለህውት ያሠማልን መምህራችን እግዛብሔ አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@user-cb2nv2mi7x
@user-cb2nv2mi7x 3 жыл бұрын
*እግዚአብሔር* የእግዚአብሔርን የእመቤታችንን ስም በእስትክክል እንፃፍ ተወዳጆች
@genetguta956
@genetguta956 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የመአጫረሸው በእውነት ተርኬን የነገርካኝ መምህር በጸሎት አስቡኝ
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 3 жыл бұрын
#እመቤቴ ጤናህን ትስጥህ መምህር ☝️🙏👏 በጣም የሚገርምና አስተማሪ ገጠመኝ ነው ❤️
@asterwagaye125
@asterwagaye125 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ወንድሜ ሁሌም የምለዉ ከአዘኑት ጋር አልቅሰህ ከተደሰቱት ጋር ተደስተህ በነጻ እግዚአብሔር የሰጠህን ጸጋ ዛሬ ሁሉ እኔ መጀመሪያ በሚባልበት ወገን ቤተሰብ እንኳን ይህን መስዋእትነት ለመክፈል ቀርቶ ስታዋይ እንኳን አንድ ቀን ሰምቶ በሌላኛዉ ቀን ፊት በሚነሳበት ወቅት አንተ ግን ግዜህንና ህይወትትህን ጭምር ፈተና ዉስጥ በመክተት እግዚአብሔርን ጋሻ አድርገህ ለምትከፍለዉ ዋጋ ከሰዉ እንዳትጠብቅ ዛሬ ወርቅ ለሰጠ ጠጠር ነዉና ግን እግዚአብሔር አምላክ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የማያልቀዉን ፍሬ በረከት ይስጥህ የልጆችህን እሽት ያስበላህ ይባረኩልህ እኔጃ ምን እንደምል በጣም ከባድ መስዋእትነት ነዉ ምናልባት ለኛ ለሰሚዎች እግዚአብሔር ልቦናዉን ለከፈተለት በተግባር መማር የቅዱሳንን ተግባር የምናይበት እኔ ማነኝ ብለን ወደኋላ እንደቀልድ ያለፋነዉ ወይም ቦታ ባለመስጠት እግዚአብሔር ግን ለኛ ምን ያህል ጥበቃ እንዳለዉና በፍቅሩ እንደምንማረክ ነዉ የምገነዘበዉና እግዚአብሔር ጸጋ እና በረከቱን ያብዛልህ በክፉ የሚያይህን ጠላት እመብርሃን እዉር ድመት ታድርገዉ አንተ ገና ብዙ ነብስ ታድናለህ በተለይ ለወጣቱ እና መርቄ አልጠግብምና መላአኩ ከጎንህ ይቁም
@user-gs8ln6wh4u
@user-gs8ln6wh4u 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእዉነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ እኛም የሰማነዉን የምንለወጥበት ያድርግልን እልልልልልልልል ልልልልል እልልልልልልል ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት የቅዱሳን አምላክ አይለያችሁ
@danielasefa7568
@danielasefa7568 3 жыл бұрын
እእእእእእእልልልልልልል የእግዝአብሔር ስም የተመሰገነ ይሑን የዛሬው ለየት ያለ ነው መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@tibebetessemakebede5034
@tibebetessemakebede5034 3 жыл бұрын
አሜን ! መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ !
@user-xt1jo9ep8y
@user-xt1jo9ep8y 3 жыл бұрын
ሠለም ማምህራችን እታችንእንኳን ደስ አለሽ አሁን ሙሉ ሰውኔሽ ፈጠሪ ለራሱ ክብር ፈልጎሽ ነው ማከራ ውስጥ ያሰለፈሽ ታማስገን ያከበራሽ አማልክ አማስግኝ ማምህራች ፈጠር ራጅም እድሜ ይስጥክ ፃገውን ያብዘልክ
@user-li5jf1pt1d
@user-li5jf1pt1d 3 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይውት ያሰማልን እሄ ለመስት ያበቃሃይኝ ጌታይ አመሰግናለሁ
@user-eq6mt4to1b
@user-eq6mt4to1b 3 жыл бұрын
*እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለሳቸው ህይወት የቀየረች እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም* *ትድረስልን የድንግል ማርያም ልጅ ይፈውሰን አሜን፫*
@bestofever18
@bestofever18 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 3 жыл бұрын
የእጊእዚቢሕር ሰም የተመሰገና ያሆን መምህርችን ራጀም ጤነ በረከት ያድልን እርሷ ምን የሰናውል የሁልችንም ታራክ የቀያራ የድንግል ማርያም ልጅ❤❤❤❤
@meseretgetnet4047
@meseretgetnet4047 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የድግል ልጅ የተመስገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን አተንም እርጅም እድሜ ይስጥልን መምህር መፈሳዊ ፊልም መስራት እፈልጋለሁ በጣም ጣም ፍላጎት አለይ መምህር እደሚሳካልም ተስፉ እደርጋለሁ በፆለታችሁ አስቡይ
@woynshetkassheun3692
@woynshetkassheun3692 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሠማልን 🤲 አሜን አሜን አሜን 🤲 ወለተ ይሃንስ በጸሎት አስቡኝ🤲
@elenabraha7478
@elenabraha7478 3 жыл бұрын
Ye Eme amlak dnk sra sle semahu Egziabihern Amesegnalo Amen 🙏
@astereyasuyetewahidolij2119
@astereyasuyetewahidolij2119 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ግሩም ነው በእውነት፡፡ የኔ እናት ስራዋ ድንቅ ነው ክብር ለመድኃኔ አለም ይሁን !!
@yasminyasmin7174
@yasminyasmin7174 3 жыл бұрын
ቃልህይዉት ያሰማልን መምህራችን ጥሩ ትምህረት ነወ በጸሎት አሱቡኝ ወለተ ሐዋርያት እያላችሁ
@ygermal1
@ygermal1 3 жыл бұрын
እልል እልል እልል እጡብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ የድንግል ማርያም ስራ ተመስገን ይህን መስማት መመረጥ ነው መታደል ነው መፈወስ ነው ሁሉም ገጠመኞች በመፅሐፍ ይታተም ለአንባቢያን ይድረስ ወንድማችን ምስጋናየ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ዋጋህን ይክፈልህ።
@user-hc6un4wo3j
@user-hc6un4wo3j 3 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅ መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ አንተ ለና በጣም አሰተማሪ ነው ምታሰተምርን ተባረክ
@user-ds9ns3ly2f
@user-ds9ns3ly2f 3 жыл бұрын
*እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሲያስ ነው መምህራችን በስላሴ ስም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን*
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
አቤት የድንግል ማርያም ልጅ የእየሱስ ክርስቶስ ስራ እፅብ ድንቅ ነው😭😭😭 ይሄን ላሰማኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው መምህር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ክብር ምስጋና ይግባው ለድግል ማርያም ልጅ ለመደሀኒያለም መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን እደኔ ትምህርቱን እምታዳምጡ መምህራችንን በፀሎታችን ልናስበዉ ይገባል የህታችን በረከት በሁላችንም ይደርብን አሜን ከኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ ኘስቡኝ ወለተ እየሱስ
@user-zj5zn1wv8c
@user-zj5zn1wv8c 3 жыл бұрын
እውን መምህር እኔ ምግብ ልበላ ስል በስመ ሰላሴ ብያ ሳልጨርስ በጣም ያስፋሽገኛል አንዳንድ በስመአብ ብየ ስበላ በልቸ አይጠቅመኝም ምንም የበላሁት መስሎ አይሰማኝም በፀሎት አስቡኝ እህት ወንድሞቸ ወለተ ብርሃን ብላቹ
@user-iz5jw2zk1b
@user-iz5jw2zk1b 3 жыл бұрын
ወይኔ እህቴ ኧረ እኔም ምንም በልቼ ኣልጠግብም
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 3 жыл бұрын
በመምህር ላይ አድሮ ያሰተማረን የመከረን ልዑል አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን በውነት እግዚአብሔር ታላቅ ነው መምህር ቃለህወትን ያሰማልን እድሜና ጢና ይሰጥልን
@kanataffara6588
@kanataffara6588 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰማነው ቃለ በልባችን ያሳድርብን ሰምተን ለመለወጣ አምላክ ቅዱስ ይርዳን
@mulualim7948
@mulualim7948 3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የልጁ መንከራተት ግን አሳዘነኝ መተት ለሚመትቱም ለሚያስመትቱም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው 🙏🙏🙏💚💛❤
@Free-hf8fc
@Free-hf8fc 3 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅነው ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@ayinachinneshmariyamas9468
@ayinachinneshmariyamas9468 3 жыл бұрын
በ እውነት እግዚአብሔር ይመሰገን እንዴ ዛሬ ደስ ብሎኝ አያዉቅም የ ፃድቃነዋ ማርያም ስሙዋ የተመሰገነ ይሁን ለኔም ድንቅ ሥራ ነው ሰረራቺልኝ እህቴን ከ ኦብራስዮን ያዳነቺልን እናቴ ናት ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምራችን ድንቅ ትምርት ነው በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ ጀግና ነህ
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነው እመቤቴ ማርያም ለኔም ለምናምንሽ ሁሉ ድረሽልን መምህር ተስፋዬ ተባረክ ወንድም 🤲እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
105ኛ A ገጠመኝ  getemeng የዲያሬው ተአምር ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
49:25
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 39 М.
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 5 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 11 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 23 МЛН
89ኛ A ገጠመኝ getemeng  በሰርጉ ቀን የጠፋው ሙሽራ ጉድ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
48:25
22ኛ ልዩ ገጠመኝ  liyu getemeng(  በተደጋጋሚ ንስሐ በማስባት የሚያሰለችመንፈስ)
1:25:22
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 102 М.
40ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የሰውን ልብ ማንበብ የሚችል ፀሎተኛ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
2:05:03